የሮዝሜሪ/Rosemary ሻይ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች፣ አዘገጃጀት እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Rosemary tea benefits and side effects

  Рет қаралды 44,640

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ

5 ай бұрын

#youtube #rosemary #የሮዝሜሪሻይ ‪@KZfaq‬‪@healtheducation2‬‪@DoctorYohanes‬
በዚህ ቪድዮ ላይ የሮዝሜሪ/Rosemary ሻይ መጠጣት ለጤናችሁ ያለውን ጥቅሞች, አወገጃጀቱን, በቀን ምን ያክል መጠቀም እንዳለባችሁ እና መጠቀም የሌለባቸውን ሰዎች በስፋት እነግራቹሀለው።
Rosemary tea health benefits, side effects and who should avoid drinking Rosemary tea.
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...

Пікірлер: 102
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
@user-jr5fe8bq8y
@user-jr5fe8bq8y 5 ай бұрын
ሮዞሜሪን ለፀጉረ እዴት
@biniyamin7995
@biniyamin7995 5 ай бұрын
Shukran
@MayaMekonnen-jn4gg
@MayaMekonnen-jn4gg 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ
@user-ul7yx7lp3s
@user-ul7yx7lp3s 5 ай бұрын
እናመሰግናል
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 4 ай бұрын
Thanks
@tsehaybetadeseylakesisay8194
@tsehaybetadeseylakesisay8194 4 ай бұрын
Thank you
@misraktesfaye3293
@misraktesfaye3293 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@EteneshSebeta
@EteneshSebeta 4 ай бұрын
Thankyou
@DididoT-q9r
@DididoT-q9r 19 күн бұрын
አመሰግናለው ዶክተር
@almazchane394
@almazchane394 4 ай бұрын
አመሰግናለው ዶከተር ተባረከ እዴሜና ጤና ይሰጥህ ኑርልን
@user-te3mh9zz1i
@user-te3mh9zz1i Ай бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@menta385
@menta385 4 күн бұрын
እኔ እየተጠቀምኩ ነው በጣም አሪፍ ነው
@tadelatafeta2247
@tadelatafeta2247 5 ай бұрын
አመሰግን አለሁ ዶ ር በርታልን🌱🌷🌱
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
Thank u for shearing dear DR
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
thank u too!
@tibltskelati7858
@tibltskelati7858 5 ай бұрын
betam enamsgenal DR
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
thank u too!
@muluembetrhinan7021
@muluembetrhinan7021 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@mestawet7976
@mestawet7976 5 ай бұрын
እናመሠግናለን።
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 5 ай бұрын
Thank you Dr. ❤❤
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
Most welcome!
@user-us3ri1qb9h
@user-us3ri1qb9h 5 ай бұрын
በጣም እናመስግናለን ድር 👍
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏
@makyamd6204
@makyamd6204 5 ай бұрын
በረታዶክተረ
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 5 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ማቻ ( matcha) tea ለእርጉዝ ሴት ችግር አለው ወይ?
@AbdusmadManchester
@AbdusmadManchester Ай бұрын
Sekuwae esa ayichalem
@lelegualadwa2871
@lelegualadwa2871 5 ай бұрын
Selam Doctor enkuae beselam metahe amesegnaloh❤🎉
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
ሰላም አመሠግናለሁ በጣም🙏
@Summer-wr3lf
@Summer-wr3lf Ай бұрын
እድሜ ይስጥህ እቀትህን ይጨምርልህ❤❤❤
@RemlaNasirMohammed
@RemlaNasirMohammed 2 ай бұрын
Betam amesgnaleh
@MartaTura-js4xn
@MartaTura-js4xn 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 5 ай бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 5 ай бұрын
Doctor lemetesetgne yetegna mekere egnmesegnalegne 🥰🥰
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ roman🙏
@MartaTura-js4xn
@MartaTura-js4xn 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@MartaTura-js4xn
@MartaTura-js4xn 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉 0:45
@abokassemalawieh8814
@abokassemalawieh8814 27 күн бұрын
እሰኪ የውፍረት መቀነሻ ንገረኝ እባክህን😢
@banchidagnew4271
@banchidagnew4271 5 ай бұрын
Wow እናመሰግናለን ዶክተር እኔ አጠባለሁ ነገር ግን ለመጠጣት ፈልጌ ነበር አሁን ግን መጨረሻ ላይ መናገርህ ጠቀመኝ እናመሰግናለን 🙏
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ ቪድዮውን በደንብ ከሰማሽ ቡሀላ ጀምሪ እሺ!
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 5 ай бұрын
"እናመሰግናለን ዶክተር ኤፌክሽን አለብኝ ልዉሰደዉ?
@Babyj24333
@Babyj24333 5 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር እባክህ ለማድያት የሚሆን ነገር ስራልን
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
እሺ እህቴ ቪድዮ እሰራለሁ🙏
@yoannesalta3930
@yoannesalta3930 5 ай бұрын
ዶክተር እኔ ሮዝመሪ ሻይ መጠቀም ከጀመርኩ ቆይቻለሁ በጣም ብዙ ጥቅሞች አሉት በተለይ ለአይን አላርጂ እጅግ በጣም ፍቱን መድሀኒት ነው።
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
እውነት ነው አመሠግናለሁ🙏
@minilikdukem2232
@minilikdukem2232 5 ай бұрын
የት ይገኛል
@ermiasestifanos2519
@ermiasestifanos2519 5 ай бұрын
የሥጋ መጥበሻ ቅጠል ነው የትም ይገኛል​@@minilikdukem2232
@getutolla4312
@getutolla4312 5 ай бұрын
በተለምዶ ስጋ መጥበሻ የሚባለው ነው እኮ!​@@minilikdukem2232
@user-pb6vb3vp8r
@user-pb6vb3vp8r 5 ай бұрын
ደረቁይሆናልእንደ??
@shewetbogale8026
@shewetbogale8026 5 ай бұрын
ዶ/ር ሰላም።እንዴት።ነህ።እባህ እቺን።ጥያቄ።መልስልኝ።ስል።በትህትና።ጠይቃለሁኝ።ሎሚ።ፊታችን ላይ።እንጠቀማለን።ወይ?
@FatumaMohammad-fo7yh
@FatumaMohammad-fo7yh 5 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ሲስት አለብሽ ተብየ ነበር እራጂ ተነስቸ እናወደሌላ ነገር ይቀየራልን በጣም ፈራሁኝ በቀኝ ጎኔ ነዉ እበጡያለችዉ ከብርቴበታች
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
እንደመጠኑ ይወሰናል ከፍተኛ ከሆነ በሰርጀሪ መውጣት አለበት! ትንሽ ከሆነ በራሱም ሊጠፋ ይችላል!
@FatumaMohammad-fo7yh
@FatumaMohammad-fo7yh 5 ай бұрын
@@healtheducation2 እሽ ዶክተርየ አመስግናለሁ
@MindaM-iz7zj
@MindaM-iz7zj 2 ай бұрын
,ጉዳቱስማድነዉ
@user-jn1ih7bt7k
@user-jn1ih7bt7k 5 ай бұрын
Do sikour tamami nge metenun kenshe bitekemis
@user-xz8ed9oi1i
@user-xz8ed9oi1i 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተርዬ አንድ ጎረቤቴ ግፊት አጠፋልኝ አለች የምር ያጠፋል
@user-ot9pn1nd2b
@user-ot9pn1nd2b 5 ай бұрын
እናምስግናልን። እኔ ከጡቴ ብታቺ ተኩሳት እና ቁረጥት ዬምኛል ቃሎነ ነዉ አሉኝ ምነ ማልት ነዉ መዳኒቱስ ምነ ምነ ይሆነ?
@menta385
@menta385 4 күн бұрын
ግን እኔ በስኳር ነው የምጠቀመው ዶከተር ችግር አለው
@HanaHana-im6fi
@HanaHana-im6fi 4 ай бұрын
ኢፒታየት ሲ አለብኝ ብጠቀመው ጉዳት አለው ወይ አንት እንደጠቀስከው ከሆነ ዶክተር የጉበት ባክቴሪያዎችን ይከላከላል ነው ያልከው እና እዚጋ ለጥያቄዬ ብትመልስልኝ መልካም ነትህ ቢሆን
@subject231
@subject231 4 ай бұрын
ዶ/ር የሩዝመሪዘይት ብንጠጣ ችግርአለዉ እንደ
@oumhamza1926
@oumhamza1926 5 ай бұрын
እርጥቡን የማናገኝ ደረቁን መጠቀም ይቻላል?
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
ይቻላል! አዘገጃጀቱን ስናገር ጠቅሻለሁ!
@bekelugudeta5936
@bekelugudeta5936 5 ай бұрын
የጉልበትበሽታን ንዴት መክላከል ይቻላል ?
@user-hx5kw2un8m
@user-hx5kw2un8m 5 ай бұрын
ዶክተር ሰላምነህ አንጀትን ማፅዳት የልከውን አይቼ ነበር እና የጎይተር መዳኒት ወስዳለው የአሞት ጠጠርም አለኝ ችግር አለው ሌላው የድብላል ቀጠልና ገብስ አፍልተሺ ጠጪ ተብዬ ነበር የአሞት ጠጠር ያወጣል ብጠጣ ችግር አለው
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 5 ай бұрын
ታዞልሸ ነዉ?
@user-hx5kw2un8m
@user-hx5kw2un8m 5 ай бұрын
ታዞልኝ አይደለም ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው ምናልባት ካየህው ተወዳጅ ባልትና ላይ
@user-uj7po4im9k
@user-uj7po4im9k 5 ай бұрын
ዶክተር በቀን ሰንት ግዝ ነወ የምንጠቀመው
@ethiopiahagera4535
@ethiopiahagera4535 5 ай бұрын
እስከመጨረሻው ስትሰሙ ለምን ትጠይቃላችሁ በቀን 2 የሻይ ብርጭቆ ብሎ ተናግሯል 🤔🤔🤔
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
አመሠግናለሁ🙏 ለመልሱ ስለተባበርሽኝ🙏
@mariammariam1007
@mariammariam1007 5 ай бұрын
​@@ethiopiahagera4535ሰምተዉ ሳይጨርሱ እኮ ነዉ
@user-jr5fe8bq8y
@user-jr5fe8bq8y 5 ай бұрын
የሮዝምሪ ለፀጉ እንዴት
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 ай бұрын
በውሀ ቀቅለሽ በፀጉርሽ ላይ መርጨትና እዛው ማቆየት በሱ ፍሪዝ ማድረግ ትችያለሽ
@user-wj5ri7hk3y
@user-wj5ri7hk3y Ай бұрын
ደረቁ ይሆናል
@fantayegezahegn3563
@fantayegezahegn3563 4 ай бұрын
ፍሬሹን እሮዝመሪ መጠቀም ይቻላል እባክህ መልስ ብትሰጠኝ አመሰግናለሁ
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 ай бұрын
ፍሬሽ እና ደረቅ ይቻላል
@user-fd9gr1xd4l
@user-fd9gr1xd4l Ай бұрын
አዎ
@Sarina956
@Sarina956 5 ай бұрын
እናመሰግናለን❤ ልገዛ እየሄድኩ ነው እንዳልል አላወኩትም😊
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
Rosemary አላማወቅሽ ግን ገርሞኛል!
@mebratmebrat9715
@mebratmebrat9715 5 ай бұрын
የስጋ መጥበሻ ብለሽ ግዥ ሀገር ውስጥ ከሆንሽ
@Sarina956
@Sarina956 5 ай бұрын
@@mebratmebrat9715 እሺ ማማዬ
@Sarina956
@Sarina956 5 ай бұрын
@@healtheducation2 😅😅🤣🤣ስጋ ጠብሼ ስለማላውቅ ነዋ
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
@@Sarina956 hhhhh የተመታሽ🤪
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 5 ай бұрын
ሮዝሜሪ ምንድነው?
@mihret-hh7ny
@mihret-hh7ny 4 ай бұрын
የስጋ መጥበሻ ቅጠል ነው
@user-uh9jv2hv3j
@user-uh9jv2hv3j 5 ай бұрын
አታንዛዛ ቀጥታ ወደ ነጥቡ ግባ
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
ይህን የለፋውበትን መረጃ አታንዛዛ!
@mariammariam1007
@mariammariam1007 5 ай бұрын
​@@healtheducation2😭 ሰዉ ከባድ ችግር አለበት ወይ ጉድ
@healtheducation2
@healtheducation2 5 ай бұрын
@@mariammariam1007 ምን ይደረግ እህቴ
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 5 ай бұрын
Dedebe denkoro kushasha
@user-gz8uf4rr8c
@user-gz8uf4rr8c 5 ай бұрын
Geletsa ena menzazate leyetehe eweke... doctereye enamesegenalen
@user-yt8wj2hs6u
@user-yt8wj2hs6u 3 ай бұрын
Be.skar.new.mxexa
@yordanbdaw
@yordanbdaw Ай бұрын
እናመሰግናለን
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
A little girl was shy at her first ballet lesson #shorts
00:35
Fabiosa Animated
Рет қаралды 6 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
የድንብላል ጥቅሞች 12- Cilantro Benefits/Coriander
10:45
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН