የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ተሰናበቱ// ጠቅላይ ምኒስትሩ መልዕክት// በለሚኩራ ክፍለ ከተማ በተከሰተ የእሳት አደጋ ከባድ ጉዳት ደረሰ

  Рет қаралды 7,601

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

6 күн бұрын

Пікірлер: 52
@seyoumsori4112
@seyoumsori4112 4 күн бұрын
ይሄ መሰሪ መሰናበቱ እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው መንግስት በቀጣይ ተሹዋሚ ላይ ሊያስብበት ይገባል
@gdr668
@gdr668 4 күн бұрын
እናመሰግናለን ፋኖ ዳንኤል በቅርቡ 360 ላይ እንገናኝ
@FishLol-jc1wx
@FishLol-jc1wx 4 күн бұрын
ትክክል 😅😅😅
@abutaye892
@abutaye892 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ነቅለው ። ተመስገን ።
@mvab3252
@mvab3252 4 күн бұрын
ባለስልጣኖች ሆይ ዘራችሁ : ሀይማኖታችሁ : ቀለማችሁ #አይመለከተንም :: ተግባራችሁ ግን ይመለከተናል ለህዝብ እና ለሀገር ማትሰሩ ከሆነ በፍቃዳችሁ ስራችሁን ልቀቁ ... #ባንዳነት ይውደም ኢትዮጵያችን #ትቅደም 🇪🇹🔥💪🏼
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d 4 күн бұрын
አንዱ የኢትዮጵያ ውጋት ዳንኤል የሚባል እንካን ተወገደ ወደ ፋኖ ይቀላቀል
@workineshteka3269
@workineshteka3269 4 күн бұрын
መነሻችንም መድረሻችንም ኢትዮዽያ✅✅❤️🇪🇹❤️
@fikreteru6742
@fikreteru6742 4 күн бұрын
የሰባዊ ዘመዳዊ ቢባልስ ስተት ይሆን ለይቶ የሚያለቅስ የሰባዊ ኮምሽን ሊሆን አይችልም ቢዘገይም ጥሩ ነው
@gebtezera5822
@gebtezera5822 4 күн бұрын
ዶክተር ዳንኤል በቀለ የአማራ ፅንፈኛ ሆነው ብቅ በማለታቸው ፅንፈኛውን ከተጠያቂነት ነፃ ለማውጣት አጥብቀው ሠርተዋል፣መንግሥትን በሀሰት በተቀነባበረ ክስ ሲወነጅሉ ታይተዋል።አሁን የሥራ ጊዜያቸውን ጨርሰው መሠናበታቸው መልካም ዜና ነው።
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 4 күн бұрын
ዳንኤል እስካሁን መቆየቱ ይገርማል።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 4 күн бұрын
ራኬብ አደራ አንቺም እንደዛ ሰይጣን ዳንኤል በቀለ እንዳትሆኚ ፈጣሪን ፍሪ
@FishLol-jc1wx
@FishLol-jc1wx 4 күн бұрын
ብዙ ተስፋ እንዳታደርጊ ምክኒያቱም ተቋሙ በCIA የተጠለፈ ነው
@danieldid91
@danieldid91 4 күн бұрын
ድርጅቱ እራሱ የምራባውያን መንግስት በኢትዮጵያ ነው ፡፡ ስፖንሰር የሚደረገው በአፍሪካ ህብረት ካልሆነ መዘጋት አለበት ፡፡
@gdr668
@gdr668 4 күн бұрын
መነሳት ያለበት ሰዉ ነዉ ። መርጦ አልቃሽ ነዉ ....የደቡብ ወጣቶች በፅንፈኛዉ ቡድን ታግተዉ 1 ታጋች ተገድሎ ሌሎች በሚሊዮን ብር የቤዛ ክፍያ ተጠይቆባቸዉ በልተዉ የማያዉቁትን አበላን እያሉ ሲመፃደቁ አላየሁም አልሰማሁም የሚል
@hussienmohammed6768
@hussienmohammed6768 4 күн бұрын
መሰናበት የነበረበት ቀድሞ ነበር። ከፋኖ ጋር ወግኖ ጨፈጨፈን እኮ
@sabaalemu5082
@sabaalemu5082 4 күн бұрын
ፋኖ ዳንኤል
@medaniteteshome2309
@medaniteteshome2309 4 күн бұрын
Esey abichu yechelal lela asheker mehonun negero behzbe keza nekelew thanku abichu
@girmaamen
@girmaamen 4 күн бұрын
መርፌ ውድ እንዳይሆን 😊 ብዙ የሚሰፉ የተቀዳድዱ አልባሳቶች አሉን ሆ😊
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 4 күн бұрын
እናመሰግናለን በርቱ!!!
@abebaayele165
@abebaayele165 4 күн бұрын
❤🇪🇹💐🇪🇹🌼🇪🇹🌻🇪🇹🌺🇪🇹🌷🇪🇹🎉❤
@mestawettensay7518
@mestawettensay7518 4 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 4 күн бұрын
ገለልተኝነት ወሳኝነት አለው ለመንግስትም ያልወገነ ለተጐዱ ሰዎች የቆመ መሆን አለመት ኢሰመኩ
@Fkr12204
@Fkr12204 4 күн бұрын
የዳንኤል ስንብት too late I’m glad
@kidisttessema4500
@kidisttessema4500 4 күн бұрын
በጣም ዘገየ ዶ/ር ዳንኤል ጀውሳን ተቀላቀለ የሚለውን ዜና እንጠብቃለን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 күн бұрын
አያደርገውም በግምት ስም ማጥፋት ነውር ነው ።
@tarekegntaye7611
@tarekegntaye7611 4 күн бұрын
He. Was working for foreign countries interests. We are glad he has gone ..!
@user-lo4yt6be9q
@user-lo4yt6be9q 4 күн бұрын
እንደውም ዘግይተው ነው የተባረሩት
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 күн бұрын
ተባረሩ የሚል አልተነበበም
@yestes12able
@yestes12able 4 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት በጣም ዘገዬ ሀገር ሰላም እንዲሆን ከተፈለገ ቀደም ብሎ እርሱ መሰናበት ኢሳት መዘጋት ነበርበት ለማንኛውም የፓለቲካ ተፅእኖ እና ውጤቱን መንግሥትያውቃል
@benaszerihun19
@benaszerihun19 4 күн бұрын
His Mission Given By CIA Is Completed. Now Danie Got His Job @ UN HR Commission just in the coming Monday.
@Edengessesse-en1nf
@Edengessesse-en1nf 4 күн бұрын
I am glad he is out. He was never for Ethiopia. He had a hidden agenda of his own.
@hiwottsegaye2754
@hiwottsegaye2754 4 күн бұрын
እንኳን ተሰናበተ። ይበቃዋል።
@bety2338
@bety2338 3 күн бұрын
ዳንኤል ፅንፈኛ ዘረኛ ነው። 🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪❤
@user-ex3wt5kh5q
@user-ex3wt5kh5q 4 күн бұрын
Ato daneil ye Fano ena ye ortho tebeka neberu beka wede chaka bigebu yishalaxhewal
@GiragnMoha
@GiragnMoha 4 күн бұрын
አንድ ነቀርሳ ተነቀለ!!!!!
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 4 күн бұрын
ይህ አስመሳይ እንኳንም ተሰናበተ ቀሺም
@birukefenie9423
@birukefenie9423 4 күн бұрын
Zena digigimosh
@mestemengistu9079
@mestemengistu9079 3 күн бұрын
ትክክለኛ ውሳኔ
@mussahussein4143
@mussahussein4143 4 күн бұрын
እስካሁን መቆየቱ ይገርማል። መፈተሽ ያለበት ተቋም ነው።
@mesfinfekadu5927
@mesfinfekadu5927 4 күн бұрын
I appreciate what Dr.Daniel did as an independent leader of a Human Right Commission. Ethiopian Government also deserves appreciation by not interfering in the commission independence. Thank you Both.
@user-cb4wt4ym4v
@user-cb4wt4ym4v 4 күн бұрын
ትናንት ድሬዳዋን ዛሬ አዲሳባን አቃጠሉ ወያኔ መቸ ይሆን የሚነቀለዉ
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 4 күн бұрын
ምናምንሽ ይቀጣጠል😐
@solmimila3780
@solmimila3780 4 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ዘረኛ ና ባንዳ ነበር መንግስት ዘግይቶ ነበር ግን ሁሉም በግዜው ይሆናል ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@d.w8602
@d.w8602 4 күн бұрын
You just repeat the same words many times
@user-cb4wt4ym4v
@user-cb4wt4ym4v 4 күн бұрын
የወያኔ ተቀላቢ የነበሩት ዶክተር ዳንኤል ሄዱ ሌላ ሆዳም እስከሚተካ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 4 күн бұрын
ለወያኔ አልሰራም ተቃውሞ ታስሮ ከሃገር ወጥቶ ነበር እንጂ
ለማመን የሚከብድ አስገራሚ ሀገር ገባሁ Vlog Abel Birhanu
21:17
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 136 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Incredible magic 🤯✨
00:53
America's Got Talent
Рет қаралды 57 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 6 МЛН
When dad sneezes 😱😵‍💫 LeoNata family #shorts
0:26
LeoNata Family
Рет қаралды 5 МЛН