የሰው ልጅ መጀመሪያ ማንበብ ያለበት ስለፈጣሪ ነው || ጉዞ መድረክ 4 || በመስመሮች መሀል || ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮም

  Рет қаралды 67,075

Dana Production

Dana Production

Жыл бұрын

‪@danatv6506‬

Пікірлер: 160
@Fatiya.N
@Fatiya.N Жыл бұрын
በሁሉም ቦታ በሁሉም ፕሮግራም ላይ ኡስታዝ ኻሊድ ብገኝበት ደስታዬ ነው። ማሻ አላህ
@user-ig2lv2oe9t
@user-ig2lv2oe9t 2 ай бұрын
የሚያምር አንደበት ቦታው ተገኝቸ ብታደም ሀሪፍ ነበር ሁሌም ስለ ቁርአን ተናገረህ አትጠግብም አላህ ረጅም እድሜ ከቤተሰበችህ ጋር ይስጥህ
@FuSt-wq9st
@FuSt-wq9st 3 ай бұрын
ያረብ አላህ ከክፋ ነገር ይጠብቅህ አላህ ይጨምርልህ እንደዚህ አይነት ኡስታዞችን ያብዛልን
@user-te7qv8zc9m
@user-te7qv8zc9m Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ትለያለህ ትምህርቶችህ ሁሉ ይገባሉ ማሻሀላህ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤
@uaezubara325
@uaezubara325 Жыл бұрын
Neaehem
@user-ni7fg3gf3v
@user-ni7fg3gf3v 11 ай бұрын
ረጅም እድሜ ጤና ለኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉❤
@najibafatima4209
@najibafatima4209 2 ай бұрын
ماشاءالله جزاك الله خيرا الشيخ خلد❤❤❤
@user-rc6dg1zb7e
@user-rc6dg1zb7e 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረብ እኔም ሰለምቴ ነበርኩ ግን ቁረአን ለመቅራት ጭራሽ አልገባኝ አለ እስኪ ዱአ አርጉል
@heyatmelaku40
@heyatmelaku40 3 ай бұрын
እህቴ የማገባን ሌላ ነገረ እያየን ነው በራሴላይ ስለማቀው እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላ 8 አመት ሆነኝ አላህ ወደፈጠረብኝ ሀማኖት ከወፈቀኝ ግን 0 ጭራሽ አሁንማ ልቤም ደረቀ በፊት የማውቀው ሀዲስ ሁላ ጠፋኝ የአላህ አላህ ይመልስን ያረብ
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 3 ай бұрын
መጣር ነው አልችልም ጣሉት ይቻላል ያደክማል የማይቻል የለም
@hjbj6316
@hjbj6316 2 ай бұрын
እኔም እንዲቺ ነበረኩ ማሬበረቺ❤
@user-tm9oq6ne4d
@user-tm9oq6ne4d 2 ай бұрын
አላህ ያግራ ልሽየኔውዲ እህት አይዞሽ ጠንክሪ አትፍሪው
@RabiyaTube618
@RabiyaTube618 Ай бұрын
አብሽሪ አጥብቀሽ ስትይዢው ይገባሻል ከፈለግሽ እኔ ምቀራበት መድረሳ ላስገባሽ
@zemzemjihad
@zemzemjihad 3 ай бұрын
አላህ እድሜህን ያርዠምልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-si4hm2ty4h
@user-si4hm2ty4h 10 ай бұрын
እንዴ ወሎዬዎች ❤❤
@zizihabsha3240
@zizihabsha3240 Ай бұрын
😢ያረቤ ልቤን ባንተ መንገድ አፅናልኝ ውዲ የ ኢስላም ልጆች ዱአ እንደራረግ❤
@saadas9954
@saadas9954 9 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-ym3wi1ol8p
@user-ym3wi1ol8p 3 ай бұрын
ቁርዐን ና ፍልስፍና አብሮ እንደሚሄድ አያቹ ነው ያልከው እንዴት የሰው አቅል ሀሳባዊ ፍልሰት ከቁርዐን ጋር ሊያስኬድ ሊሄድ ይችላል እጅግ የጥመት ንግግር ነው ቁርዐን የተሳተን መንገድን ሚጦቅምህ ሚያመላክትህ የምታመልከው ማን እንደሆነ ስለአላህ ሀያልነት ሁን ያለው እንደሚሆን አዋቂነቱ ስለወደፊቱ አእምሮህ በመልካም አተሳሰብ እድታስብ የሚያንፅ ነው እንጂ እንዴ ታዲያ በፍልስና ና ሳይኮሎጂ እምነቱን ሊያስተካክል ይችላል ወይስ ሙስሊሙን እንደ እንደእብድ ታያለህ ብቻ ተፍስሩን በቀጥታ ስለማትፈስሩና ከሐዲሱ ጋር ስለ ምታሻርኩት ቁርዐን ያዋክባቹሀል ግልፅ ነው እናተም ታዋክቡናላቹ ታወሳስባላቹ አስውስ ቁርዐን ግልፅና አስረጂ ነው ብሎናል በሌላው ንግግሩ በአንቀፃችን ምንንም አላጎደልም ብሎናልእንጂ በቁርዐን ላይ ፍልስፍና ሳኮሎጂ ልትጨምር አትችልም እኛውኑኑ ይቀይረናል የተዛነፈ አእምሮ ያቀናል ንፁ በቀጥታ የሆነ የቁርዐን ተፍሲር አስተምሩ ተጨማሪ ሌላ ንግግር አትጨምሩ ችግራችን ይሄው ነው ፈሪ የሆነው የተከፋፈልነው ታማኝነት የጠፋው በእምነታችን ሙሉ እርግጠኛ ያልሆነው ከሐዲስ ጋር አናሻክ እንዴት ሐዲስ ሽርካዊ አስተምሮት አለው ከተባለ የሽርኩ ስልት አንድ ሰው መልካም ስራ ከሰራ ቡሐላ የሚያገኘው ምንዳ ዋጋና መጠኑ ስፋቱ ብሎም በቂያማ ቀን የሚገጥመውን አቀባበል ና ብዙ ብዙ በመናገሩ ነው መቼም ለማበረታታት ነው። እንዳትሉ ሌላው ስለቂያማ ምልክ ገና የቀሩ እንዳሉ በመናገሩ ነው ለዚ ምላው አላህ ሱረቱል ሙሐመድ ቁ፡18 ሰአቲቱ ድንገት ምትመጣባቸው መሆኑዋን እንጂ ይሰመርበ ይጠባበቃሉን???ምልክቶቾዋም በእርግጥ መተዋል በመጣቻቸውም ጊዜ ማስታወሳቸው ለነርሱ እንዴት ይጠቅማቸዋል ። እንዴትም ሞትም ቂያማም ድንገት ነው ምንግዜም አላህን መጠንቀቅ የአላህ ውሳኔ ነው አዋቂው አላህ ብቻ ነው ታዲያ ግን ከአደም ዐ፡ሰ ጀምሮ ያሉት ሙታኖች ገና ያልታዩትን ምልክቶች እየጠበቁ ነው ከሞትን በሁዋላ ምልክቶቹ እከሚታዩ ድረስ የኢባዳና መልካም ስራ እንሰራለን ጥያቄው ለናተ ነው ወደ እርሱ ስመለስ ቁርዐን ሳንረዳው ቀርተን ሳይሆን ከቁርዐን ውጭ ያለን ረሱል ሰ፡ዐ፡ወ ሲሉ ሰምተናል ሲናገሩ ሰምተናል ሌችም ተስማምተውበታል በሚል ሰበብ ሽርካዊና ውሸት ያለው አስተምሮት ነው ምስክርነታቸውም ሰማን እንጂ የረገጠ አይደለም ረሱልም አልተናገሩም በአላህ ፍራቻ ትዕዛዙን መልክቱን ታዘውት ተግብረውት ለኡማው ያዙ ሲያስተምሩ እንጂ ከቁርዐን ውጭ ሌላን አልጨመሩም አልተናገሩም ግልፅ ነው አውቀን ካልጠመምን ሁከቱ ሐዲሱ ላይ ነው ሚገርመው ብዙ ዘመናን በአለም አቀፍ በሙስሊሙ አእምሮ ውስጥ አምነውበት በመቆጣጠሩ ነው የኢሳ ዐ፡ሰ መልክተኝነት ክህደት ታሪክ አይነት ሆነ ረቀቅ ባለመልኩ ።።። እጅግ በጣም በአላህ ላይ ውሸት ለዘመናት ቀጥፈና ግን የሁልጊዜው ቃልኪዳኑ ንግግሩ እጅግ በጣም አዛኝና እሩህ ነው።። ኢንሻአላህ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ኢማ ፍራቻ ይስጠን አላህ ይዘንልን።። አሰላሙአሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ተመለሱ ተጠንቀቁት አዋቂውና አሸናፊው አላህ ብቻ ነው።
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 24 күн бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ይህ ነጥብ እኔም ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነበር ነገርግን ሁሉም የሰዉልጂ ተሳሳችነዉ አንድኛችን ስንሳሳት ሌላችን በማረቅ እኛ ሙስሊሞች አብረን እንዘልቃለን ብዙ የሚገራርም እዉቀቶች አስተምሮናል ካልድ ግን ይሄን ነጥብ እንዴት እንዳየዉ አላቅም ከስህተት የፀዳዉ አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ሁላችንንም በቀጥተኛዉ መንገድ ይምራን
@Sokoo-qh4vd
@Sokoo-qh4vd Ай бұрын
ማሻላህ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ኡስታዝ ቁርአንን የምታስተምርበት ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤
@Somaya1994
@Somaya1994 2 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ እኛም በሠማነው የምንጠቀም ያርገን ሡብሀን አላህ
@MhmDMhmD-vz1fd
@MhmDMhmD-vz1fd 2 ай бұрын
ماشاءالله
@MominaMomina88
@MominaMomina88 7 күн бұрын
አልሀምዱሊላሂ እረቢል አለሚን ሙሰሊም ላደረገኝ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 7 күн бұрын
ላኢላሀኢለላህ ሙሀመድ እረሱለላህ።
@najibafatima4209
@najibafatima4209 3 ай бұрын
جزاك الله خيراኡስታዝ ከልድ አሏህ ይጨምርልሂ ማሻ አላህ
@abbieekemali9252
@abbieekemali9252 2 ай бұрын
Ustazi Jlk Allah
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله الله اكبر الله يحفظك أخى في لله أستاذ خالد & جميعا جزاكم الله خيرا الجزاء
@MomoMo-ox3sd
@MomoMo-ox3sd 2 ай бұрын
አላህ ይህፈዝክ ያአብደሏህ
@berisojibril3508
@berisojibril3508 2 ай бұрын
Masha allha ❤❤❤
@Hht-ox4cq
@Hht-ox4cq 20 күн бұрын
አላህ አለጠብቅል
@RehimaHasen
@RehimaHasen 19 күн бұрын
ማሻ፡አላህ ፡እድሜ፡ይርዘም፡
@user-lo1hr5kv2e
@user-lo1hr5kv2e Жыл бұрын
ማሻአላህ እደዚህ ደምቃችሁ ማየትኮ ወላሂ ያስደስታል🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@AliAli-od1rf
@AliAli-od1rf 2 ай бұрын
ዓላ❤
@MominahZinta
@MominahZinta 21 күн бұрын
ማሻአላህ
@user-ri9ub9yr3m
@user-ri9ub9yr3m 2 ай бұрын
አላሀ አክበር ❤❤ ቢስሚሏህ ማሻአላህ ኡስታዛችን ❤❣️✅✅👑
@MomoMo-ox3sd
@MomoMo-ox3sd 2 ай бұрын
አላህ ለእኛም ያሳውቀን በምናቀው የምንሰራ አላህ ያድረገን አሚን
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 Ай бұрын
❤❤❤አላህ ይጠብቅህ
@user-tf8dp5jo5m
@user-tf8dp5jo5m 3 ай бұрын
Masha allah masha Allah ❤❤❤
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 5 ай бұрын
መነኛ አደለህ ጀሊሉ ❤❤❤❤
@user-or6bk8cj9x
@user-or6bk8cj9x 24 күн бұрын
አላህ ያግራልሺ ዉዴ
@KhanKhan-zg6bj
@KhanKhan-zg6bj 11 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
MashaAllah
@user-bq1te9cd7h
@user-bq1te9cd7h Ай бұрын
Alllah ytbikh
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 Жыл бұрын
What a nice lecture Jzkumullah ustazun kalid kebrom 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dk7bh7ww7l
@user-dk7bh7ww7l 3 ай бұрын
አላህ እርጅም ጤና ይስጥህ ኡስታዝ እደአተ ባሉ እቁ አለምን ይሙላልን
@trvgdfgg3669
@trvgdfgg3669 Жыл бұрын
ወሎ ወሎ ስንቱን ግፍ አሳለፈች
@fathimabh9198
@fathimabh9198 Жыл бұрын
አላህ ዪጠበ ቅህ 🌺🌺🌺🌺
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
ማሻአላህ ካሊዶ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርህ
@ZabibaSusu-lr1jh
@ZabibaSusu-lr1jh 9 ай бұрын
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وأصحابه وسلم تسلمين كثير وعليكم السلام ورحمة اللة وبركاته جزاك ألله خيرا
@abumahir1835
@abumahir1835 3 ай бұрын
Masha allh alykum oustazoche yant ena ymuhammd Ali tmhrt lwtatu batam ylayalu
@zeynebabdulfatah5879
@zeynebabdulfatah5879 8 ай бұрын
አለሀ ዪጨምርልህ ኡስታዛ ከሊድ❤❤
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah allah yichmerelih Ustaze ❤
@kksakksakksakksa9138
@kksakksakksakksa9138 5 ай бұрын
اللهم صلي وسليم علي نبينا محمد
@benishangultoday78
@benishangultoday78 3 ай бұрын
mashallah ustaz.
@amirausman-ly9ib
@amirausman-ly9ib 4 ай бұрын
ጎሩም የሆነ አገላለፅ ማሻ አላህ
@Persielasmer
@Persielasmer 3 ай бұрын
مشاءالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك يا استاذ خالد ❤
@AliHamza-wg5dg
@AliHamza-wg5dg 3 ай бұрын
MashAllah…Allah Yetebekeh Ustaze❤❤!!!
@user-jk3zq8ip1i
@user-jk3zq8ip1i Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ እድሜህን ያስረዝምልን
@mohammedjames4160
@mohammedjames4160 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቆቅህ በለህበት ቦታ ኡስታዛችን ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@MaMa-qj6jn
@MaMa-qj6jn 3 ай бұрын
ማሻአላኡስታዚማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-tb6mk3vb7p
@user-tb6mk3vb7p 3 ай бұрын
ماشا ءلله ኡስታዛችን❤
@mekiyaabdilhadi1998
@mekiyaabdilhadi1998 Жыл бұрын
ጀዛከለሀ ኡስታዚዜ 👍👍👍👏
@ikramshemsiya629
@ikramshemsiya629 9 ай бұрын
Allah ytebk ustaz
@alishfarwu9163
@alishfarwu9163 3 ай бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@eexx3730
@eexx3730 3 ай бұрын
جزائك الله خير
@foziayesuf7206
@foziayesuf7206 4 ай бұрын
Ma sha Allah
@susunenfiker5193
@susunenfiker5193 7 ай бұрын
Masha allah
@user-tv2kc7it5e
@user-tv2kc7it5e 6 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah Masha Allah❤
@user-ri4jv4gz7n
@user-ri4jv4gz7n 4 ай бұрын
ማሻላ መታደል ያረብ ለኛም አግራልን
@user-mt7wh6sv7s
@user-mt7wh6sv7s 3 ай бұрын
جزاك الله خيرا استاذ
@hibatubemedia3567
@hibatubemedia3567 Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድም ካሊድ
@halimetSeid-ts5es
@halimetSeid-ts5es 4 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@MomoMo-ox3sd
@MomoMo-ox3sd 2 ай бұрын
አላህ ኢልምን ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ቁል አሚን
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 8 ай бұрын
አረ የትናችሁ ያኡመተል ሙሀመድ ሡለላህ አለይ ወሰለም ሡበሀን አላህ ግን ሙሥሊሞች የት ነው የምንውለው እራሳችንን እፈትሽ
@user-eu2mj4sk1x
@user-eu2mj4sk1x 8 ай бұрын
malt
@hanisahanisa7010
@hanisahanisa7010 3 ай бұрын
masha allh❤❤❤
@muazimam3710
@muazimam3710 3 ай бұрын
ማሻአላህ❤
@Meki129
@Meki129 3 ай бұрын
ሱበሃን አላህ አላሁ አክበር
@tigistmengistu9918
@tigistmengistu9918 9 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-gs3fs2vx1w
@user-gs3fs2vx1w 9 ай бұрын
Masha Allah Masha Allah. Ustaz May Allah SWT protect you in your way! ❤🎉🎉
@user-iu3ht8id2x
@user-iu3ht8id2x 3 ай бұрын
ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@tufayetufaye6450
@tufayetufaye6450 9 ай бұрын
❤ Masha Allah Allah yitebikihh
@user-oc5su5nu8g
@user-oc5su5nu8g 3 ай бұрын
ሡለላሁ አለሂ ወሠለም😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@user-mx3gm4nw7m
@user-mx3gm4nw7m 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g 5 ай бұрын
جزاكم الله خير الجزاء يا روحي ❤
@sayameen760
@sayameen760 9 ай бұрын
ማሻኣላህ ኣላህ ይጠብቅህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 5 ай бұрын
ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም ሶለሏህ አለይሂ ወሰለም
@user-to7yc4tn1j
@user-to7yc4tn1j 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ!! ዱአ አርግልኝ ኡስታዝ
@user-pc5gw5fq8x
@user-pc5gw5fq8x 3 ай бұрын
መሸአለህ አለህ የሰመነው ምንተግብር የርገን ጀዘ ከለ ኸይር ኡስታዘችን
@habibaha3139
@habibaha3139 10 ай бұрын
ሡለሏሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይረን
@hasnaMahmud-ud1gc
@hasnaMahmud-ud1gc 3 ай бұрын
ማሻላህ፣አላህ፣ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ye2qe9si8k
@user-ye2qe9si8k 3 ай бұрын
አላህይጠብቅህውዱኡሥታዜ
@SaaMaaa-ou4sg
@SaaMaaa-ou4sg 3 ай бұрын
masha allah
@user-lh1ji7fq6c
@user-lh1ji7fq6c 3 ай бұрын
መሸአለ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabhiyadubai4739
@rabhiyadubai4739 8 ай бұрын
ማሻላ
@user-di4uo2in1e
@user-di4uo2in1e Ай бұрын
ዱአ አድሪጉሊነ❤
@tofAhm-cf2un
@tofAhm-cf2un 2 ай бұрын
ተወዳጅ አንደበት ማሻ አላህ
@Zainba-fh2bp
@Zainba-fh2bp 4 ай бұрын
ሚሻአላህ❤❤❤
@user-gb2zd3ie6f
@user-gb2zd3ie6f 5 ай бұрын
አዝታዝ አላህይጠብቅህ❤
@abdure4561
@abdure4561 3 ай бұрын
Allah ytebkhhh allah kejehanem esat ytebhhhh ytebkennn barekellah
@shemawel9745
@shemawel9745 Жыл бұрын
May Allah bless you all. 🙏
@rawdha4195
@rawdha4195 9 ай бұрын
ሠለላሁ አለሂ ወሰለም ጀዛከ አላህ ኸይር
@Zainba-fh2bp
@Zainba-fh2bp 4 ай бұрын
አዝታዝአላህደጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉
@SamsungA-od5ez
@SamsungA-od5ez 9 ай бұрын
ልዩስወዲህ🎉🎉🎉🎉🎉
@Zainba-fh2bp
@Zainba-fh2bp 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉አዉነትነዉ❤❤❤
@user-zw9tt1od9j
@user-zw9tt1od9j 3 ай бұрын
እድሜና ጤና አላህይጨምርልህ የትናቹሁ ወሎየውችበላይክ ❤❤❤❤❤
@user-jd7en9yi7m
@user-jd7en9yi7m 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🕋🕋🌺💚💚💚💚💚❤🎉🎉🎉🎉
@ahmedtenaw1062
@ahmedtenaw1062 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nq8um6oo4w
@user-nq8um6oo4w 10 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 5 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 48 МЛН
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም | ኑህን ዓ.ሰ መረዳት | ክፍል 1
31:56
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 16 МЛН