#የሰሚራ

  Рет қаралды 25,150

Dawud Tube

Dawud Tube

7 ай бұрын

Пікірлер: 720
@temr8492
@temr8492 7 ай бұрын
ኧረ ወዳ ኤጭ አሁንስ አበዛችሁት ሠሚራ ለሠው ክብር ይኑርሽ አኡዙቢላህ
@hana12261
@hana12261 7 ай бұрын
ሳህ
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ይሄን ፈሳቸው ቱስቱስ ይላል🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@temr8492
@temr8492 7 ай бұрын
@@user-yl8uj4ml9v ኧረ ይሄ አያሥቅም እህቴ ነውርነው ወንድልጅ በርበሬ አይታጠንም በዛላይ እንግዳ ሆ
@user-kr4zi2up4y
@user-kr4zi2up4y 7 ай бұрын
​@@user-yl8uj4ml9vወይኔ ኮሜት 😂😂😂😂😂 ምን ፈስ ብቻ ሺታቸዉሥ ሣያመልጣቸዉ ይቀራል ግን ጨካኝ ናት የኔባል ብሆን ደፍቶኝ ነበረ እራሤን ብሎ
@user-yl8uj4ml9v
@user-yl8uj4ml9v 7 ай бұрын
@@user-kr4zi2up4y እሷምኮ ያነግላታል አስማም ሟልጣለች የኢቱብ ብር ዲጋይ አርጓታል🤣🤣🤣🤣🤣
@fatum164
@fatum164 7 ай бұрын
እህ ወላሂ ዛሬስ በሀገሬ ላይ ጎጆ የምይዝበት ቀን ናፈቀኝ😩ሀረብ ሀገር ቋቅ ድብር ብሎኛል😓
@temramuhamed
@temramuhamed 7 ай бұрын
Enam 😢😢😢
@seadaayalo1162
@seadaayalo1162 7 ай бұрын
አይዞን❤
@user-np5db9fq6k
@user-np5db9fq6k 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
አይዞን እህትነት ሶብር አርጌ አይቀርም❤
@youtybe7594
@youtybe7594 7 ай бұрын
ኤጭ ወላሂ ሁሉም ልክ አለው ትንሽኳ የሰው ክብር ይኑርሽ
@zedzed-hu9xd
@zedzed-hu9xd 7 ай бұрын
ደምሪኝ እስኪ ውደ
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 7 ай бұрын
አንደኛነኝ የመዳም ቅመሞች ላይክ አርጉኝ ኡም ሰኪና ስወድሽ አትጥፊ ግድፈላ ሊታጠኑነው ወየው በሳቅ እጥንነው አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 7 ай бұрын
ኪኪኪኪ እህ ሴቶችኝ በድለውን ለሔዱት ባሎቻችን እንደዚች ያለይ ሚስት ይጣልባቸው አቦ ይችኮ..........
@mominabegum6798
@mominabegum6798 7 ай бұрын
😅😅
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 7 ай бұрын
በርበሬ የምታጥን 😂
@user-ek2wk7lo4k
@user-ek2wk7lo4k 7 ай бұрын
@@mazenmaged3819 ባሏንና የባሏን ወንድም በርበሬ የምታጥን የመጀመሪያዋ ሴት
@emu890
@emu890 7 ай бұрын
አሚንን
@user-dd3mx9pp7j
@user-dd3mx9pp7j 7 ай бұрын
ምን አባቶ አለላም አፈረ ብና አላለም 😂😂😂
@mazenmaged3819
@mazenmaged3819 7 ай бұрын
ይች ልጅ የምሰራው ፕራንክ አይን የለው ጥርስ የለው ፍጥጥ ግጥጥ ያለ አላህ ይሂድች
@alhawara4322
@alhawara4322 7 ай бұрын
😅😅😅
@zainabmuhammadzainab1330
@zainabmuhammadzainab1330 7 ай бұрын
😅😅😅😅
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 7 ай бұрын
😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 7 ай бұрын
ትክክል ነሽ ወላሂ ለዛም የላት 😢
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 7 ай бұрын
ወይኔ🙉😂😂የዛሬማ ያበደ ነው ሀሀሀ ባሏ አቃጥሏት ነበረ መሰለኝ
@seaditube6668
@seaditube6668 7 ай бұрын
በጣም ድንበር አለፋችሁ ሱብሀንክ
@halimaali9837
@halimaali9837 7 ай бұрын
የሠው እህል ሳስበላ ነበር በርበሬ የማጥንሽ የሚሉኝ 😂😂 አስታወሽኝ
@meditishu8014
@meditishu8014 7 ай бұрын
የምትሳደቡልጆች ትገርሙኛለችሁ የዳውድ ወንድም ሁሌ ከነሱ አደልእደ ቪዶ በሰሩ ቁጥር አብሮነው ሲቀጥል ስሚራን ያቃታልማንነቷን እቤቷ እየመጣ አደል እደ እናተምላሳምናችሁ እጅ😅
@fafitube2448
@fafitube2448 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 7 ай бұрын
በረካ ሁኝ ልገራቸዉማ
@aminat.9563
@aminat.9563 7 ай бұрын
አተ ዳውድ ግን ምን አይነት ስው ነህ እሮጠህ ብትር ነው ሁለየም ልማድህ ነው ወይስ ሱስ ነው ሴት አትምታ ሚስትህ ባለጌ ክብር የላት አተ ባለጌ ስራህ ብትር እናተ አስለን ይቶብ ላይ መምጣት አይስፍልጋችሁም መልካም ስራ የሚስራስው ነው መምጣት ይለበት ስብስክራይብ አስቶ ባዶ ማስቀርት ነው አኡዙ ቢላህ
@laelahaelolah155
@laelahaelolah155 7 ай бұрын
😂😂😂ወላህ ሳልወድ የሳቅኩት ሳቅ እንደዛሬም ስቄ ኣላውቅም ወይኔ እናቴ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂
@user-im7do6yn8z
@user-im7do6yn8z 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅❤❤
@user-ip8rm6um6f
@user-ip8rm6um6f 7 ай бұрын
ትዳርሽን እምታፈርሽዉ እራሥሽነሽ ባልሽ ጎበዝ ጠንካራነዉ አንች ግን የወረድሽ ነሽ ወላሂ በመጀመሪያ ፕራክ ሀራምነዉ ለባልሽም ክብር ይኑርሽ ትዳር ቀልድ አይደለም ዳዉድን ከፈታሽ ሌላሠዉጋ መላመድ አችይም
@kzra-xt7dk
@kzra-xt7dk 7 ай бұрын
ቢወድላት ነው የምሰራው
@noufkahn2995
@noufkahn2995 7 ай бұрын
ሠሙየ በሣቅነው የገደልሽ የኔውድ❤❤❤❤
@Tube-kj7ee
@Tube-kj7ee 7 ай бұрын
እደው ሰሚራ ገና ሳላየው ነው የምታስቀኝ😂😂😂😂😂 አጠነቻቸውኮ
@madinhaa-jn3eb
@madinhaa-jn3eb 7 ай бұрын
ወይኔ የዳውዲ እሩጫ😂😂😂😂😂
@GkHc-zq7wk
@GkHc-zq7wk 7 ай бұрын
ወይ ሠሚራ በሣቅ ገደልሺኝ የምር
@kjdbhj1918
@kjdbhj1918 4 ай бұрын
አቦ ሰሚራ ትለያለሽአዝረጠረጥሽልኝ ተኮሉ ኬዬት ነው የሚመጣላት😂😂😂😂😂
@medinahalu9064
@medinahalu9064 7 ай бұрын
ሶሞዬ ዘና አደረግሽኝ ድክም ብሎኝ ነበር
@user-wh7nm2zn8k
@user-wh7nm2zn8k 7 ай бұрын
አቤት አቤት ተኮል 😂😂 እኔም ፈርቸላቸው ነበር ምላሹን 😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
ብድሩን እማይመልሥ አይወለድ 😂😂😂
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 7 ай бұрын
😂😂😂ሳህ
@fshj
@fshj 7 ай бұрын
መከባበሩ ቢቀር በወጉ እንናናቅ አለ🥺
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 7 ай бұрын
ሲጀመርሜጠሜጣ ሰሜራትይ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
​@@fatimanigus3261እኮ 😂😂😂
@setxggt2269
@setxggt2269 7 ай бұрын
እረ ወይኔ ሞኩኝ አቦ ይመችሽ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️🙆‍♀️
@aminat.9563
@aminat.9563 7 ай бұрын
እኔ ስብ ይርኩህ በፊት ጥሩ ስራ ትስራ ነበር እናም ሙስሊም ሲጠቀም ሲገኝ ደስ ይለኝል ከዛሬ ጀምሬግን እናተን ማይት ጠላሁ በሉ ተጨማለቁ ነገ የስራሀውን ልጆችህ ይዩታል
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f 7 ай бұрын
😂😂😂 እንደው ዱለ ስትወጂ እንግወስ ቅመሽው አቦ🤔🙆‍♀️🏃‍♀️💃🏃‍♂️
@Zainb510
@Zainb510 7 ай бұрын
የሆነነገር አርጋበት አለች አላለም😂😂😂😂ወየው ሞኩ😂😂😂
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 7 ай бұрын
❤ዴግአጠሻቸው ሠራችልኝ አለ ሠራሸላቸው😂
@user-09293
@user-09293 7 ай бұрын
ኧር ሰሚራ አላመርብሽ ደህና ነገር ስሪ ምን አይነት ናት ጨርሳ ተበላሸች
@NERYA414
@NERYA414 7 ай бұрын
ውሃ አምጣ ውሃ አምጣ😂😂😂😂😂😂ሰሚራ ይመችሽ
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 7 ай бұрын
😂😂😂ኧረተይ ሠሚራተይ ዳውድብዙቀልድአያቅም ያጮህሻል እረፊ😢😮😮
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 7 ай бұрын
😂😂😂 ለምዳዉ አለች ይዉገራት 😂😂
@kubratadesse7978
@kubratadesse7978 7 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr አትሻብኝ 😂😁😀
@jamilaj332
@jamilaj332 7 ай бұрын
ወላሂ ወድሙ ምርጥ ልጂነዉ መገረፍ አለባት ቱቱቱ
@user-zp3vf2ft9n
@user-zp3vf2ft9n 7 ай бұрын
የለባትም
@KsaKsa-hl2vi
@KsaKsa-hl2vi 7 ай бұрын
በሳቅቅቅቅ😂😂😂 ቱ እሙ ምን ነካሽ ያለሽ ሸር እድገሊቸውነው
@zdd23
@zdd23 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደግ አረግሻቼው አሁለት አቃጥለውሽ ነበር
@user-bk1cm9xi7j
@user-bk1cm9xi7j 7 ай бұрын
😂😂😂 አጠነቻቸዉኮ በበርበሬ ጉድ
@user-cq2hm7hu4u
@user-cq2hm7hu4u 7 ай бұрын
ይገባችቸዋል 😂😂😂😂
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer 7 ай бұрын
አይሰማራፈታታረጌኛለሽ❤❤
@neimatube4659
@neimatube4659 7 ай бұрын
ያችስ የጤንነት አዴለም ሲበዛም ይመራል በየቀኑ ከኮመት እንካን አትማሪምዴ ሁልጊዜ መሰዴብ ሁሉም ልክ ሲኖረውነው
@fatimamuhammad7518
@fatimamuhammad7518 7 ай бұрын
ሰሚራየ ደግ አደረግሻቸው በጣም ነው የምወዲሺ ኮሜቶች ሰሚራን አትሳደቡ ጀግና ናት ዘረኞች ናችሁ የምትሳደቡት
@zedzed-hu9xd
@zedzed-hu9xd 7 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ በአላህ😢
@neimatube5439
@neimatube5439 7 ай бұрын
አይ ያበላችዉን አስወጣችበት ክክክክክ ልብ የለለዉ ዉሻ ማር ይቀላዉጣል አለ ያገሬ ሰዉ ወይኔ ሰሚራ ልብ አትገዥም ሁለዜ ፕራክ አጅብ ክክ
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy 7 ай бұрын
ባኖጋት አድቀን
@hayatalain7557
@hayatalain7557 7 ай бұрын
ደግ አረግሻቸዉ😂😂😂
@uaeuae6078
@uaeuae6078 7 ай бұрын
ክክክክክክክክክ የሠሚራ ተንኮል ሁሌም ያናደኛል የዛሬው ግን በሳቅ ሞትኩ
@user-hg9bv8ur6g
@user-hg9bv8ur6g 7 ай бұрын
እወዳችኋለሁ ትላለችደ መጀመሪያ ባልሽን ውደጅ አክብሪና ከዛን ቀጥሎ ትወጅናለሽ ምን አይነት ቀልድ ነው አሁን ይሄ ስት የሚሰራ እያለ ያረቢ ጭምልቅልቅ አልሽ ቱቱቱቱቱ
@jdhjbxhx8599
@jdhjbxhx8599 7 ай бұрын
የኔቆጆ ወላሂ ስታስቂኝ 😂😂😂😂😂😂
@user-wd5ij6ht9y
@user-wd5ij6ht9y 7 ай бұрын
ውይ ይች ሴትዮ ንህርር ያለች ነገር😢😮😅😊
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 7 ай бұрын
አይ ሰሚራ ገደልሽኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp 7 ай бұрын
ተይ ሰሚራ 😅😊
@memeal9923
@memeal9923 7 ай бұрын
Umuu sekina❤pirank sh mirxino ke hilum saw le anchii yileyaaal👍👍👍
@user-mw3hv7ri3n
@user-mw3hv7ri3n 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጅግናነሺ
@zdmohammed
@zdmohammed 7 ай бұрын
ግን ተንኮል አበዛሺ እሙ ስኪና ኑልኝ ማሮቼ አላለችም 😂😂😂
@user-yj4je6vh9u
@user-yj4je6vh9u 7 ай бұрын
ወይይይይ ተኮል ተይ ይቅርብሽ ተኮል
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 7 ай бұрын
አኡዙቢላህ እንዴት እንደደነገጥኩኝ 😢😢😢😢😢😢
@EeEe-yj1mc
@EeEe-yj1mc 7 ай бұрын
ሀራም አሊሽ ወላሂ ባል ክብርነዉ ተስራ ስመጣ እደዝህ አይደረግም ታይግን
@twaibatwaiba5239
@twaibatwaiba5239 7 ай бұрын
እረበጣም ተጃጃልሽ። አሁንስ ሰዉበሚበላዉ። ምግብጨዋታ😢
@arsemareta1786
@arsemareta1786 7 ай бұрын
በስማም ጉድሽ ነው ዛሬ ተይ ይቅርብሽ ተኮል ጥሩ አለም እሽ እህቴ
@nayigachris5689
@nayigachris5689 7 ай бұрын
የድፋሸ ወይኔ በአላህ 😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
😅😅😅ወይበሳቅ😅😅የዘመኑወንዶቼ ይገባችዋል😂😂እኛሴቶች ።ጀጌናን
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h 7 ай бұрын
ወላሂ ስቃለው😂😂😂አለቀልሽ ሰሚራ ክክክክክ😂🤙🤙
@aminataminat766
@aminataminat766 7 ай бұрын
ምን አባቷ አርጋበት ነዉ አላለም በሳቅ ሞትኩ ወየዉ ኑሮ ባልገደልሽዉ አቺየ 😢😢
@user-jy7wp5jr1e
@user-jy7wp5jr1e 7 ай бұрын
ወይኔ ደነገጥኩኝ ይቅርብሺ
@jfhf7531
@jfhf7531 7 ай бұрын
የምን እቃዎች ነው የሰጥች ወሂ ወይኔ ጉድ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 7 ай бұрын
አይ ዳውድ ምን አባቷ ነው የሚላት ሲናደድ
@hayat227
@hayat227 7 ай бұрын
😂😂😂😂ወላሂ ባሌ እዲህባረገው ገደለኝ😂😂 ስራቴን ነውእሚሥዘኝ
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 7 ай бұрын
ወይኔ እኛ ጭስ አንሞቅ አለ😂
@zsaeid212
@zsaeid212 7 ай бұрын
ሰሞየ ኪሪምሽ ያምራል
@user-dr3so2xp3u
@user-dr3so2xp3u 7 ай бұрын
ሰሙ። ይቅርብሽ ጭስ ሰዉ ይገላል
@yetmworkmelaku6549
@yetmworkmelaku6549 7 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 7 ай бұрын
😂😂😂😂ሰራሽላቸው አች ቶሎ አከፍችላቸውም እዴ
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 7 ай бұрын
ይዞ ቢገርፍሽም አይፈረደም ይጅል ፕራክ ደግሞ አንድ መንኪያ ነው እኮ የጨመረችው
@SshjSsjh
@SshjSsjh 7 ай бұрын
😮😮😮ዋዋ
@user-sm9xz6ez9p
@user-sm9xz6ez9p 7 ай бұрын
ምን አባት አበል እሳን ያጠፋይዉ ስደብ ሀቤተሰብ አትዲረስ
@user-lk3uv3tw5x
@user-lk3uv3tw5x 7 ай бұрын
ሰሚራ ስራሽ ሀሉ እደኔ ነው እኔም እህቶቸን አጥናለሁ ብየ እኔም ሙቸ ነበር በርበሪ ከባዲነው
@aliaalia3371
@aliaalia3371 7 ай бұрын
ኧረ ወይኔ በሣቅ😂😂😂😂
@sasaa6587
@sasaa6587 7 ай бұрын
ደግ አረግሻቸው😂😂😂ዳውድ ግን አሯሯጡ
@fgui789
@fgui789 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@tegr1218
@tegr1218 7 ай бұрын
ደጌአደረግሻቸውሰሚራየክክክክክ
@Mirfa-jk9ui
@Mirfa-jk9ui 7 ай бұрын
ወይኔ ሆደን አመመኝ በሳቅ😂😂😂😂😂
@Awollotube
@Awollotube 7 ай бұрын
ወይኔ በሳቅ ክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@NejatYouTube
@NejatYouTube 7 ай бұрын
የሰሚራ ፕራንክ ይመቸኛል😂ያው ያስጠረቅማታል እንጂ
@seadamohammed7952
@seadamohammed7952 7 ай бұрын
ስድብ ይበዛባታል
@user-op7zi3vy1m
@user-op7zi3vy1m 7 ай бұрын
😂😂 ወይኔ በሳቅቅቅ
@KsaKsa-hl2vi
@KsaKsa-hl2vi 7 ай бұрын
ወላሂ 😂😂😂😂በሳቅቅቅ ሞኩኝ😂😂😢😢😢😢
@user-lk3uv3tw5x
@user-lk3uv3tw5x 7 ай бұрын
የዳውድ እሩጫ ወይኔ በሳቅ
@toibahussain2478
@toibahussain2478 7 ай бұрын
ኤጭ አሁንሥ አበዛሽው እረለሠውክብርይኑርሽ ፕራንክሥ ቢሆን በሥርአትነውእንጂ ቢያንሥ ለባልሽወድምእንኳ ክብርአይኖርሽም አኡዙቢላ
@user-kk3yt2ve2t
@user-kk3yt2ve2t 7 ай бұрын
የኔማርደጌአረግሺቸዉ😅😅😅😅😂😂😂😂
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w 7 ай бұрын
ልጆቹንስ
@makkamohomed6326
@makkamohomed6326 7 ай бұрын
ወይኔ ሳቅ😂😂😂😂😂
@jadabuziki9203
@jadabuziki9203 7 ай бұрын
አትፍረዱባት እረ በማርያም እሶ ልጂቶ ለይቱብ እና ለኮሜት ነው እዲ በሳቅ ሙትት አልኩ😂😂😂😂😂
@sikosilo1259
@sikosilo1259 7 ай бұрын
😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k 7 ай бұрын
የምናባሽ ፕራክ ነው አላለም😂😂😂😂
@JainobKsa
@JainobKsa 7 ай бұрын
ደግአረግሽው መረን የለቀቀሽ እሱነው ራሱን የማያስከብር ጭራሽ በርበሬ አጠንሻቸው የወንድአልጫ ሰባ ነበር መግረፍ አንቺን👌👌👌👌👌
@user-hl9os1zf5h
@user-hl9os1zf5h 7 ай бұрын
ሡብሀንአላህ
@user-rm6sy7yo1k
@user-rm6sy7yo1k 7 ай бұрын
በልጅነቴ ነበረያየሁት😂😂😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 7 ай бұрын
ወይኔሆዴቆሰላ 😂😂😂😂
@shsbbshhsnsbzjzj4735
@shsbbshhsnsbzjzj4735 7 ай бұрын
😳😳😳😂😂😂😂ፈሳችሁ ተጧጧ ዳውድ😅😅😅😅😅
@user-kd6jd9yo1i
@user-kd6jd9yo1i 7 ай бұрын
ደግ አረግሻቸዉ😅😅😅😅
@user-dl8hv9ds7u
@user-dl8hv9ds7u 7 ай бұрын
ጉድ🤔🤔🤔🤔
@zinet4736
@zinet4736 7 ай бұрын
ክክክክክክክክ የሴት ተኮል ጠጡ ልጁ ተነሳ አለች አሳቅሽኝ
@medinaaragaw7990
@medinaaragaw7990 7 ай бұрын
ወላሂ በሳቅ 😁😁😁😁ሞኩኝ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u 7 ай бұрын
አረተይ ሰሚራ በርበሬ ወዎ
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 7 ай бұрын
አዘለለችው😅😅😅
@Sas-ly5gk
@Sas-ly5gk 7 ай бұрын
ቆይ ግን እደት እየመጣላነው ክክክ
@fatumawlloyewa8128
@fatumawlloyewa8128 7 ай бұрын
አቤት ብልግና እደት መርበሬ ይጨሳል ጉድድድ
@zeinat4331
@zeinat4331 7 ай бұрын
በጣም ተጃጄልሸል ወላሂ ቱ😮😮😮
@user-ei2lo2qs8p
@user-ei2lo2qs8p 7 ай бұрын
ዳዉድ ሊማታ ጠጋ ብሎ ላጥ አላለም😂😂😂😂😂 ወይ ዘጠ ዘጠ ማለት ዳዉድ😂😂😂😂
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 6 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 21 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 40 МЛН
ስሚራን በሌላ ሴት አቃጥልኳት አልቅስች
19:21
Duy Beni 14. Bölüm
2:22:58
Duy Beni
Рет қаралды 3,6 МЛН