🛑 የሰሞኑ የFacebook አነጋጋሪ ሰዎችና የፕሮቴስታንቱ መልስ / ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን

  Рет қаралды 102,407

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

ልቦና ቲዩብ Libona Tube

Жыл бұрын

🛑 የሰሞኑ የFacebook አነጋጋሪ ሰዎችና የፕሮቴስታንቱ መልስ ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን
instagram account ➡️ yabsra_mati...
ቴሌግራም ቻናላችንን ለማግኘት➡️ t.me/libonatube
ፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል➡️ / yabsramatiwoss
👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
1. ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው የምትሉት
▶️ • ሁላችሁም እንዲህ ነበርኩ ወይ ነው ... \
2. 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊት ማሰብ ያለብን ነገሮች
▶️ • 6 ወደ ሀገር ቤት ከመግባታችን በፊ...
3.የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የከሸፈ ስክሪፕት)
▶️ • የመልካም ወጣት ድራማ ቀጥሏል (የ...
4.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
5.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
▶️ • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይ...
6.አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ ምንድን ነው ? የዓለም ብርሀን ጉድ ተጋለጠ
▶️ • አባ ገ/ኪዳን ላይ ይኼ ሁሉ ተቃውሞ...
7.አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ልጅ ራሷ እንድትመጣ 15,000 ብር አምጣ ተባልኩ
▶️ • አዋቂ ተብዮች ጋር ደውዬ የምወዳት ...
አባ ገብረኪዳን,ርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን,Mehreteab Asefa,መምህር ምህረትአብ አሰፋ,ፓስተር ቢኒያም,መልካም ወጣት ምህረትአብ,ፓስተር ዮናታን አክሊሉ,መልካም ወጣት,የኔታ ሚዲያ,በነብይ ዮናታን አክሊሉ መልካም ወጣት,donkeytube,dinklejoch,comedian eshetumelese,Ethiopian comedy,ልጆች,ebs tv special,seifu show,ethiopian drama,kana tv,አደይ,አባ ገብረ ኪዳን ግርማ,አዲስ ስብከት,ዲያቆን ዮርዳኖስ,አዲስ ስብከት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ,በመጋቤ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገ/ገብረ ኪዳን,አባ ገብረኪዳን ግርማ ስብከት,አቤል ብርሀኑ,Abel birhanu,ሰበር ዜና,new ethiopian film,habesha tiktok,ebs sunday special,መዝሙርርዕሰ ሊቃውን አባ ገብረኪዳን /news eotc,ethiopian news,seifu on ebs,abel birhanu,amharictube,arts tv world,beteseb ethiopia,betoch comedy,cinema,diakon henok haile,diretube,dj jop ethiopia,dr habesha info,ebs,ebs tv,ebstv,ebstv worldwide,eregnaye,esattv,ethiopian drama,ethiopian music,fanatv,fegegita react,henok haile,henokhaile,hope music ethiopia,mahiberetsion,mahtot tube,sunday with ebs,zehabesha official,zementv,ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ niku,የኔታ ትዩብ yeneta tube official
#ethiopian #orthodox #libonatube

Пікірлер: 293
@hatersata.1627
@hatersata.1627 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሁሉ ነገር ያስጠላኝ 😢😢አምላኬ ለአፌ ጠባቂ አኑርልኝ😢😢😢
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 Жыл бұрын
Enem mareyamin erasenm telawu😢
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg Жыл бұрын
አይዙሽ ሁላችንም ነንን ግን በጠሉት ጠንክሪይ
@haymanottesfaye3119
@haymanottesfaye3119 Жыл бұрын
እኔም
@BurtiFan
@BurtiFan Жыл бұрын
እኔም ነኝ መኖር ራሱ አሰጠልቶኛል ሁሉም ነገር ዉሸትና ክህደት ነዉ በጣም ዘግናኝ ጊዜ ላይ ነን
@meseretyilmadagn7662
@meseretyilmadagn7662 Жыл бұрын
Wondme Ehite enem astelitognal GIN KEMENIM KEMANEM YEMIBELTEW FETARIYACHIN MELAKITOCH HAYILACHIN HULEMENACHIN HONEWEN NEW ENJI BETAM YASTELAL ALEME LAY YEMISEMAW YEMIDEREGEW LIBONA YISTACHEW AMEN YIKIR YIBELUN YITAREKUN YISMUN AMEN
@user-hf1pf6hy2e
@user-hf1pf6hy2e Жыл бұрын
እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ ወንድማችን ተባረክ
@FithawiDawit
@FithawiDawit Жыл бұрын
እውነት መምህር ዘነበ የተናገሩት አባቶቻችን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ልቦና ይስጠን ወንድማችን በርታልን
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 Жыл бұрын
እንኳን ለፃዲቁ ተክለሀይማኖት ለፅንሰት ባእላቸው በሰላም አደረስቹ 🙏🙏🙏የተዋህዶ ልጆች ሰላም ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራኖች🙏🙏🙏እንድልክ ተብዬው ልብ ይስጥልን😥
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን
@eyoelyshak
@eyoelyshak Жыл бұрын
አሜን 🎉
@bahiruagodanakondale2599
@bahiruagodanakondale2599 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይህን ትውልድ በአፉ ያመልከኛል ልቡ ግን ከእኔ የራቀነው ይላል ማስተዋሉን ይስጠን
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏❤️
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
ለኣባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤🙏ለኛም ኣስተዋይ ልቦና ያድለን 💒😢❤🙏 ትዝታው እና በጋሻው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹህ 😢🙏
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
መጀመሪያም ሲቅለበለብ ደስ የማይል ልጅ ነው ልቦናህን ይመልስልህ እንዳልካቸው አንዴ ሳታወራ አብዝተህ አስብ
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ትክክ አወቅክ አወቅ ሲሉት ሸንቱን ወደላይ ሸና እንዳልክ ቀዳዳ ይሁዳ
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እንደው በጌታ ይሔንን ልጅ አታቅርብልን ተቃጠልኩ ይሔንን ልጅ ለሚከተሉት ነው 😭😭😭💔💔የማለቅሠው
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
ኧር በነገራች ላይ ይሁዳ ነው እንዴ እንደልክ ኧር ይሂ ቀዲዳ ክፍታፍ እሱም አፍን ይከፍታል ጥቅመኛ ሂድና እዛ አፍንድድ ሌባ ምን ያምታታል
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማችን 🤲🤲🤲
@Hana-3838
@Hana-3838 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን እንኳን ደሕና መጣሕ የተዋሕዶ ልሣን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
እሽ መምህር ዶክተር ዘበነ ።
@user-hi3fc5cb8t
@user-hi3fc5cb8t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ርስቱን መንግሥቱን ያውርስልን አሜን እኛም የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ያሳድርብን ማስተዋሉን ያድለን አሜን የሳቱትን ይመልስልን አሜን
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በሰላሴ ሰም ምን አይነት ጣጣ ነው እግዚኦ😥💔
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከከሀዲነት ያውጣን ሲክዱ መንፈስ ቅዱስ ሲርቅ ከባድ ነው እመብረሀን ከእቅፏ ለዘላለም ታኑረን አሜን
@Ethioenate
@Ethioenate Жыл бұрын
ያብስራ እግዚአብሔር ይባርክህ ድንግል ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርጋ ሁሌም ትጠብቅህ ወንድም አለም 🙏
@abebayelema5176
@abebayelema5176 Жыл бұрын
ልጄ በርታ አይዞህ አሁን አቀራረብህ እጅግ ግሩም ነው ።እንደዚህ ሀይማኖት የሚያስከብር፣ሀገር የሚያፋቅር ሥራ ነው እየሰራህ ያለኽው። በዚሁ ቀጥል። አከብርሀለሁ።
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
❤❤❤👍
@emisyo1137
@emisyo1137 Жыл бұрын
ለአባቶቻችን ቃልዬትን ያሰማልን ለሌሎቹደሞ እግዚያብሄር ልቦና ይስጣቸው ለኛም እንደ ሃጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ያስበን
@user-ux4vs7rc1d
@user-ux4vs7rc1d Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲🤲🤲
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን amen amen amen ❤❤❤
@kalkal8332
@kalkal8332 Жыл бұрын
እይ እንዳልክ ነገሩ አትፍረዱበት ዱቁና እንደዚህ በቀላሉ ተረግጦ የሚወጣ አይደለም የድንግልጅ ልቦና ይስጠን ለኛምለሱም😥😥
@Sammy_21
@Sammy_21 Жыл бұрын
መምህር ዘበነ 🙏🙏🙏 respect
@tigistgetachew1446
@tigistgetachew1446 Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን 🙏🥺🥺
@manahlosharagaw8077
@manahlosharagaw8077 Жыл бұрын
አሜን
@mesiaba2433
@mesiaba2433 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ብለን ችግር ውስጥ ገብተን እርፍ የችግር ችግር ገብተናል በእውነት ያሳፍራል
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
ጎላ ሚካኤል ብዙ አመታት በጣም ቆይቷል ታዋቂም ነው እግዚአብሔር ይመስገን እየሱስም አርሴምዬም በስድስት ይከበራሉ እንዳልክ አባቶች ያስተምሩህ ትዝታው ባንተ ላይ ያለውን እርኩስ መንፈስ አርሴምዬ ትንቀልልህ ልቦና ይስጠን አሜን
@shawolbeyene
@shawolbeyene Жыл бұрын
በእውነት አባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተሙሰገነ ይሁን!!!ወንድማችን በርታ የምታቀርበው መልካም ነገር ነው።
@tewhado7965
@tewhado7965 Жыл бұрын
I am always eagrly waiting for your videos. Thank you!!!!
@anegach9112
@anegach9112 Жыл бұрын
ወንድማችን በጣም እናመግን አለን😍😍
@user-lk4of8dl9d
@user-lk4of8dl9d Жыл бұрын
እረ እናደምጣለን ስብከታችሁን እንፈልጋለን ቅዱሶች እድሜአችሁ ይብዛ አሜን አሜን አሜን
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን፣ቃለህይወትያሰማልን፣ለእኛም፣ልቦናይስጠን፣።
@deginettarekegnd4002
@deginettarekegnd4002 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kalehywet yasemaln wedmachn berta Egziabher Amlak Astaway lbona ylakln ::
@haimenigssi7981
@haimenigssi7981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልቦና ይሥጠን
@kalkal3346
@kalkal3346 Жыл бұрын
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ውንድማችን አውነት አግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን አባታችን
@user-rd9kk1kr3o
@user-rd9kk1kr3o 6 ай бұрын
ወንዴ በርታልን የሚትሰረዉን ሁሉ ጥሩ ነዉ
@TgasTagas
@TgasTagas 6 ай бұрын
ቃል ሄወት ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamsbuh-md6db
@selamsbuh-md6db Жыл бұрын
ማስተዋሉን ያድለን እግዚአብሔር።ማሀሪ ነው እንመለስ ዘንድም እርኩስ መንፈስን ያርቅል የሠራዊት ጌታ። አባቶችን ይጠብቅልን ሰሚ እዝነልቦና ይስጠን።
@hiyat4386
@hiyat4386 11 ай бұрын
አሜን ❤❤
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 Жыл бұрын
Thank you brother
@elsagebremeskel3698
@elsagebremeskel3698 Жыл бұрын
የኔ ወንድም የተወለድኩበት ቦታ ነው ቤተክርስትያናችን ስለ ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ አስተምራናለች!የማንንም ከብት ባንሰማ!!
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ በቤቱ ያፅናህ ለጄ
@tawabomansour9647
@tawabomansour9647 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Wandemachni
@vartoskatim4951
@vartoskatim4951 Жыл бұрын
ኧረ መናፍቃን ግን በጣም አይናውጣ እየሆኑ ነው ፈጣሪ ልቦና ይስጥልን
@ZinishBihanu-mm2ft
@ZinishBihanu-mm2ft Жыл бұрын
ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተዋህዶ ቤተክርስቲያናችን ለዘላለም ከፍ ከፍ ይበል ለኛም ልቦና ይስጠን አሜን
@zteshome75
@zteshome75 Жыл бұрын
እዳልክ የዘመናችን ሳጥናኤል
@Mnte812
@Mnte812 Жыл бұрын
ትክክል ብለካል ወንድሜ
@user-xr7lt3jj5o
@user-xr7lt3jj5o Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@MebrukTamere-vc5mu
@MebrukTamere-vc5mu Жыл бұрын
ወንድሜበርታእግዛብሔርያፅናአሜን
@yosefgenzeb-uv6yv
@yosefgenzeb-uv6yv Жыл бұрын
ወንድማች በርታ የድንግል ማርያም ልጅ ካንተ ጋራ ይሆን አሜን
@rahelmamo4970
@rahelmamo4970 Жыл бұрын
ልቦና ይስጣቸው በእውነት 😢
@sableqatar673
@sableqatar673 11 ай бұрын
አባቶቻችንቃለሕይወትያሰማልን❤❤❤
@tesfu876
@tesfu876 Жыл бұрын
ለአባቶች ነው ምትነግራቸው ከምትል እውነት ካለህ አትመልስለም እንዲሁ በደፈናው እያመንን እኮ ነው የሀሰት ትርክት ልባችንን ሞልቶት ለክርስቶስ ቦታ ያጣነው። በነሱ አባቶች በምትላቸው ወንጌልን ለጥቅማቸው በሚዘውሩ ሰዎች ምክንያት ለሚጠፉት ነፍሳት ግን አንድ ቀን እግዚአብሔር አምላክ ይፈርድባቸዋል😔
@Phonk_A738
@Phonk_A738 Жыл бұрын
አቤት እግዚያብሄር ሆይ ወዴት እያመራነው አንገቱ ላይ ያሰረው ክር አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን ያሳምርልን ፈጣሪያችን ለሁላችን ማስተዋልና ጥበብን ያድለን
@amaredesalew-mo1rq
@amaredesalew-mo1rq Жыл бұрын
Tebarek wendime berta
@user-wu7ee9jv3b
@user-wu7ee9jv3b 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንን
@amsalselam7215
@amsalselam7215 Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን 😢😢😢
@hirutdesta7963
@hirutdesta7963 Жыл бұрын
ጎላ❤ሰፈሬስለሆነ ሚካኤል በጣም❤እወደዋለሁ
@asfawbono8250
@asfawbono8250 2 ай бұрын
መምሮቻችን ቀሌ ሕይወት ያሴማልን አሜን
@likkeemekonin8288
@likkeemekonin8288 Жыл бұрын
Waqaayo gooftaan sagalee jireenya isiin haa dhageesisu Ebbifama firiiwwan Dubaroo maariyaam 🤲🤲🤲
@tadelchlemiwhaanaa7050
@tadelchlemiwhaanaa7050 Жыл бұрын
Egzabere yemasgen Abatochachen mamerachen kalayoto yasamalan Enmaasagenalen wademachen bartaa egzabere Amlaaka lahulachem lebona yesten 🙏🙏
@user-dm2jn2rq6q
@user-dm2jn2rq6q Жыл бұрын
ይበረርተቱ አበባቴ
@tigaethio
@tigaethio Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የምተደረጉት አያቁም እቅረ በላቸው
@gaga320
@gaga320 Жыл бұрын
ክርስትያኖች ሆይ እየሱስ ጌታ ነው እያሉ የሚሠብኩትን በየመንገዱ አታንቋሹ አትተቹ የሚጠሩት የክርስቶስ እየሱስን ስም ነውና!!!!!
@siemabrham3747
@siemabrham3747 Жыл бұрын
Ahun yagnaw vidio semchie gena schers yhiegnawn lakew ygermal qetlbet jegna wendmachn🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@Kidestsweet
@Kidestsweet Жыл бұрын
ወንድማችን ክበርልን
@hababaamamo4702
@hababaamamo4702 Жыл бұрын
Lememirachi kal hiwet yasemalen lenyam mastewalun yiste
@helutube9275
@helutube9275 Жыл бұрын
አሜን የመናፍቅ መጫወቻ ሆን በጣም ነዉ የሚያቃጥለኝ እንዳልክ አዎኩ አወኩ ብሏል መጨረሻዉን ያሳምርለት
@haileplus
@haileplus Жыл бұрын
ኡ ኡ አለች ዶሮ
@yemariamyeshitilaFetle
@yemariamyeshitilaFetle Жыл бұрын
በርታ ብሮ
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Amen amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌
@teferagezie1561
@teferagezie1561 Жыл бұрын
yemejemeriawun yebegena mezmure pls ketay vidio lay lakiln, Simshin terche meche afralehu, rasu liju yezemerewun
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
I do like my brother 🙏🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭🇨🇭
@natnaelabay4656
@natnaelabay4656 Жыл бұрын
አንደኛ
@ethiopianothalmeto9700
@ethiopianothalmeto9700 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😓😓
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 Жыл бұрын
Shi amet nurilin wandemachin ❤
@destayegebayew9102
@destayegebayew9102 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Жыл бұрын
Endalakachaw Eko Mawtata Kefalag Zim Bilo Mawatata Yechilala Ware Sayibaza Kanatu Saw😢😢😢
@simretmequanent6081
@simretmequanent6081 Жыл бұрын
ሀሀ መስቀሉን አንሸከምም እምነት በልብ ነው እያላችሁ አልነበር እንዴ ምን ችግር አለው ራሱ ችግር እያመጣ ነው እየተባለ እረ ተው ወይ መናፍቃን እንደው ግራ ግብት ብሏችኋል
@senayt1822
@senayt1822 Жыл бұрын
እንዳልክ ተብየ ለፍላፊ ምናለ ዝም ቢል ክርስቶስን አምላካችን እንደኣባት አዶርገን ንድንቀበል ያደረገችን እምየ ቤተክርስትያን መዳፈር ምንኣመጣው😢 እንደው በቃ ሚዲያ ተገኘ ተመልካች ለመሳብ አምላክን ቤተክርስትያንን መዳፈር ምናመጣው እባካችሁ እምነታችንን ቤተክርስትያናችን እናስከብር አሞላካችን ልቦና ይስጠን
@tamrtaambaye
@tamrtaambaye Жыл бұрын
Qale hiwote yasemalen❤❤❤
@habitam
@habitam Жыл бұрын
እግዚያብሔር ሆይ ማስተዋሉን አድለን 🙏🥺🥺🥺
@honey48757
@honey48757 Жыл бұрын
Nikisat be Bizu Haimanot Kilkil New 👌👌👌
@myayearsemalij8333
@myayearsemalij8333 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን አባቶቻችን እርጂም እድሜና ጤና ይሰጥልን ወድማችን ክበርልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏
@darn8822
@darn8822 Жыл бұрын
ልቦና ለሌላቸው ልቦናንያድላቸው
@selamzemen1730
@selamzemen1730 Жыл бұрын
Qale hiwet yasemalin
@zewditugalo7840
@zewditugalo7840 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@kidist1705
@kidist1705 Жыл бұрын
ምን ችግር አለው ነው ሰውን ያጠፍው አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕሮቻችን
@habtamuabera3172
@habtamuabera3172 Жыл бұрын
wanaw Getan endegil adagn adrgo mekebel nw lelaw ketilo yistekakelal bro
@MegaAbya
@MegaAbya Жыл бұрын
መምህር ሄኖክ ያላት አስቃኛለች እኔም እረባሽ ልጅ አለኝ እገልሃለው ዋ ስላለው ቢያይ ቢያይ አልገለውም ማሚ እረሳሽው ሲለኝ ምኑን ስላለው እገልካለው ብለሽኝ ነበር በቃ ተውሽው አለኝ መግደልንድነው ስለው ወደስማይ ብላክ ሆል ላይ መሄድ ነው ግን እቃጠልብሻለው ብሌ ክው አድርጎኛል እናቶች ስንበሳጭ ንግግር ምን እንጠንቀቅ ❤😊
@winniewubet9506
@winniewubet9506 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@rozamario7343
@rozamario7343 Жыл бұрын
Fetari yemenafikan tigab yabridilin.
@abelgirmay6076
@abelgirmay6076 Жыл бұрын
Amen amen 🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏🙌🙏💖🙏💖💖🙌🙏🙌🙌🙏🙌🙌
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
አባ ስለቅባቅዱስ የተናገሩት ትክክል
@sadiktaha651
@sadiktaha651 Жыл бұрын
Yemejemeryaw video (yegedayu) ke muslimoch bearifu keyrachutal
@user-ii6kp6jz8v
@user-ii6kp6jz8v Жыл бұрын
እሄ እንዳልክ ተብየው ለስሙ ነው ዳቆን ቆይ እኮ ተለቀቀ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
ጵራቅሊጦስ ሌላ ቦታም አለ ❤️❤️❤️
@hiwotalemayehu34
@hiwotalemayehu34 Жыл бұрын
Mariyamen tozetawe tesademo yasedebal fetari leb yesetewe
@MN-zv9gi
@MN-zv9gi Жыл бұрын
Long life for d.r zenebe
@enatterefe
@enatterefe Жыл бұрын
ሱሪ መልበስ ማቆም እፈልጋለሁ ብዙም ሞክርያለው ግን በጣም እየከበደኝ ነው
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
ሱሪከመልበስአደለምብዙችግራችንየምንሰራው ሀፅያትነውየሚበዛው
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
የቅዱሳን እናቶቻችን ልጅ ሁኚ ቅዱሳን እናቶቻችን ለክርስቶስ አንገታቸዉን ለሰይፍ ሰተዋል እንኳን ሱሪ መተዉ በጣም ቀላል ነዉ ቀላል የሚሆነዉ ግን ለእግዚአብሔር ፍቅር ሲኖርሽ ነዉ እንኳን ለእግዚአብሔርና ለምንወዳቸዉ ሰዎች ሳንፈልግ ብዙ ነገር እንተዉ የለ የሚጠቅመንንም ሳይቀር ይኸስ ሱሪ ላንቺም አይጠቅምሽ ይኸን ሁሉ ስብከት እየሰማን ዛሬም ከቻይና ሱሪ አልወጣን ምን አለ ልብስ ብንለብስ ምን እንሆናለን እና እህቴ ለመተዉ ሞክሪ
@user-ze1ow4sz9p
@user-ze1ow4sz9p Жыл бұрын
​@@yese7783 የኃጥያት ትንሽ ትልቅ ችግር ያለዉ የሌለዉ የለም ይኸን ትንሹን በጣም ቀላሉን መፈጸም ካቃተን እንዴት ነዉ ሌላዉን መተዉ የምንችለዉ ይኸም እግዚአብሔር ካልፈቀደዉ ትዕዛዛት አንዱ ነዉ!
@yese7783
@yese7783 Жыл бұрын
@@user-ze1ow4sz9p እሽእግዚአብሄር ያክብርልኝ፡በእርግጥአሁንሀገርውስጥአይደለሁም፡እንድለብስየሚፈቀደልኝሱሪናሸሚዝነው፡፡እግዚአብሄርከፈቀደኢትዮጵያስገባእተዋለሁብዬተስፋአደርጋለሁ፡፡ሰለምክሩአመሰግናለሁእውነትነውየሀፅያትትንሽትልቅየለም፥ሀሜተኛም፡ነፍሰገዳይምእኩልነው፡እርሱዘንድ!!!
@kannsein5607
@kannsein5607 Жыл бұрын
በጣም ቀላል ነው ከልብሽ ከተነሳሽ እኔም እናዳች ተቸግሬ ነበር መጀመርያ ታይት ረዘም ባለ ቲሸርት ለመልበስ ሞክሪ ከዛ ቀስ ቀስ እያለ ይለመዳል እንኳን ሱሪ ሀዘንም ይተዋል ዋናው የልብ ተነሻሽነት ነው ደግሞ በቀሚስ ሴት ልጅ እንዴት እንደምናምር ልገልፀው አልችልም ለዛስ እግዚአብሔር ቀድሞ የሚሆነን የሚይሆነን ነገር ስላወቀ ነው ህግ ያስቀመጠልን ።
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 Жыл бұрын
ተረተረት ለሚያወራ ሰው ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት የእርሱ ተባባሪ መሆን ነው ሰው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ከዳነና ወንጌል በሚያዘው መንገድ ከሄደ ካህን ነው ሌላ የተለየ መስፈርት የለውም ስለዚህ ሰው ቢሳሳት ሀጢያት ቢሰራ የሚናዘዘው (ንስሐ ) የሚገባው ለአምላኩ ነው እንጂ ለሰው አይደለም በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት ያሉ ካህናት ሰዎች ወደ እነርሱ እንዲናዘዙ(ንሰሐ ) እንዲገበ ያስተምራሉ ለመሆኑ እነርሱ እነማናቸው ራሳቸውን ጻዲቅ አርገው ያስቀመጡ የትኛው ወንጌል ነው ይህን የሚያዘው ክርስትና የዚህን አይነት አገልግሎትን አያውቀውም ይህ ራሳቸው የፈጠሩት ነው ሀሰተኞች ናቸው ከዚህ የስህተት ትምህርት እባካችሁ ራሳችሁን ለዩ
🛑ህዝቡን ያበሳጨው የመምህር ምህረትአብ ቪዲዮ
44:30
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 28 М.
🛑 ህዝቡን ያስቆጣው የፓስተር ቢኒያም ሽታዬ ጉዳይ
31:22
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 59 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,3 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,3 МЛН
የመልካም ወጣት ፍሬዎች ለመምህር ምህረትአብ ዘፈኑለት
29:03
ልቦና ቲዩብ Libona Tube
Рет қаралды 122 М.
ዮሐንስ ራእይ ፲፯
14:40
Hanna ZeEthiopia
Рет қаралды 9 М.
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 27 МЛН