የአስፋው እና የራኬብ አዝናኝ እና የማይረሱ ትውስታዎች...//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 289,377

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 616
@user-gs2nn3my5l
@user-gs2nn3my5l 6 ай бұрын
😭😭😭 ራኪ ትመለስ የምትሉ 👍 ቢያንስ አስፊን በእሷ አይን እንየው
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
በጣም ደሥ ይለኛል😢😢😢
@voiceofchrist1
@voiceofchrist1 6 ай бұрын
ድንቅ ሐሳብ
@buezaheugezahegn811
@buezaheugezahegn811 6 ай бұрын
ራኪ ትመለስ
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 6 ай бұрын
Ewunet new 😢
@taibah5903
@taibah5903 6 ай бұрын
ትክክል
@user-dh3pj7xp5w
@user-dh3pj7xp5w 6 ай бұрын
ራኬብን ጋብዙልን ስለአስፉዉ ትንሽ ታዉራን
@zeynebaliye
@zeynebaliye 6 ай бұрын
አው
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 6 ай бұрын
አው
@shgdfhsf8462
@shgdfhsf8462 6 ай бұрын
በራሱዋ ይቶብ አውርታለቺ ከሞዲያው ምን አለሽ
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 6 ай бұрын
አስፍቲ የኛ የህዋ የኛ ሩሩ የኛ አዛኝ በቃ ተለየህን መቼም ላናገኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭መቼም አንረሳህም
@Abisnya104
@Abisnya104 6 ай бұрын
በሰይፉ ቀርባለች
@meron7439
@meron7439 6 ай бұрын
እውነት ራኬብ ተመልሳ ብትመጣ የአስፊቲ ማስታወሻችን ነበረች ።
@lemlemmamo4770
@lemlemmamo4770 6 ай бұрын
እውነትነው፣በጣምልዪነች፣ትችላለች፣እራኬ
@user-rl9lm8gk5l
@user-rl9lm8gk5l 6 ай бұрын
በጣም
@emukal
@emukal 6 ай бұрын
ራኬብን ጋብዙልን የእሷ ሀዘን ከፍ ያለ ነው😢😢
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 6 ай бұрын
ራኬብን አቅርቡልን እባካችሁ 🙏 በጣም አዝናለች 😭
@sususeid4589
@sususeid4589 6 ай бұрын
አወ ወላሂ በጣም ነው ያዘነችው😢😢😢
@yohannesdessalegn6503
@yohannesdessalegn6503 6 ай бұрын
በህይወቴ እንደ ኢቢኤስ ያለ ጋዜጠኞቹን ያከበረ ሚድያ አይቼ አላቅም::የዛሬው ሙሉ ፕሮግራሙ አስፊቲንን የሚያስታውስ ነው፡፡ፍቅራችሁ፡ መከባበራችሁ፡ለሌሎች ሚድያዎች ትምህርት ነው:: ኑሩልን፡፡ebs my #1 choice
@hiruthailemariam
@hiruthailemariam 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ራኬብን በክብር ባታሰናብቷትም ዛሬ ስሟን ስላነሳቹ ደስ ብሎኛል።
@user-fr6wg6fx4e
@user-fr6wg6fx4e 6 ай бұрын
ያው ምን እንደተፈጠረ አናውቅም
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ታዝበሻል እራኬብና ሀና ዮሀንሠን በድሏል
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 6 ай бұрын
@@shalom-pb8eu የራሳቼው ምክንያት ይኖራል እውስጥ ያለውን አናቅም
@abdelaabde929
@abdelaabde929 6 ай бұрын
Betam Betam Enem des belognale❤❤❤❤❤ yegebatale rakiyee denek gazetgna nate Awenme yetkachuate melkam mertoche ❤ nachu
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
@@suzansuzan2700 ትክክል መቅዲምየራኬብን ቦታ ለመዉሠድ በጣም ጥራለች ሠዎች ኣልተቀበሏትም ነበር፩ለብዙ ጊዜ መቅዲን😂😂😂እኔ ኣሁንም,ምረጪ,ብባል እራኬብን,እመርጣለሁ
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
በናታቹ ራክዬን አቅርቡልን አይ መኖር ከቱ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔ሁሌም እንወድሀለን በልባችንም ትኖራለህ 😭😭😭😭😭💔💔
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 6 ай бұрын
ራኬብ በዮቱቧ አዘኗን ገልፃለች
@user-kd4vz8lh6r
@user-kd4vz8lh6r 6 ай бұрын
ሴፉ ለይ ቀርባለች
@Sam-mf4mh
@Sam-mf4mh 6 ай бұрын
EBS ራኬብና ኣስፊት በጣም ኣንደኞች ነበሩኣስፊቲዬ ነብስ ይማር 😭😭😭 ከኤርትራ
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 6 ай бұрын
ሬኬብ በእውነት መሽለም የሚገባት ታታሪ ስራተኛ ነች ❤❤❤❤ በህይወትእያሉ እውቅና መጠት ማድነቅ ልምድ ይሁንብን😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 የምትጠቀመው ቃል የሚደነቅ ነው😊😊😊😊😂❤ ለሁለት መድረኩን ተቆጣጠሩት ❤😂❤😂
@Meryglove
@Meryglove 6 ай бұрын
EBS ማየት የጀመርኩት በራኬብ እና አስፍቲ ምክንያት ነበር They are both wonderful and funny No one can replace them, They will be missed so much.
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
እኔም እንደዚያው ራኪ ከውጣች እይቻቸውም እላቅም
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 6 ай бұрын
ራኪዬ አንቺን የመሠለ ሰው EBS እስካሁን አላገኘም ጎበዝ ጨዋ ጠንካራ ስርዓት ያላት አሰተዋይ ውብ አላየሁም
@user-bemin
@user-bemin 6 ай бұрын
ውይ በጣም ከራኬብ ጋር የነበረውን ጊዜ በጣም ነበር የምወደው አይ አስፍቲ እንጨት እና ሰው ተሰባሪ ነው
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
በጣም❤😢
@Samry-bm1ep
@Samry-bm1ep 6 ай бұрын
ራኬብን ጋብዙልን❤
@meron7439
@meron7439 6 ай бұрын
ራኬብ እና አስፊቲ በጣም በጣም የተዋጣላቸው ነበሩ ።
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 6 ай бұрын
Betam ❤
@hayutube2065
@hayutube2065 6 ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@feyzaShifa
@feyzaShifa 6 ай бұрын
🎉❤❤ሞት
@mimit-h2418
@mimit-h2418 6 ай бұрын
Thank you for acknowledging Rakeb’s contributions to ebs alongside Asfish❤ It speaks volumes about EBS.
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk 6 ай бұрын
ለሬኬብ በህይወት እያለች እውቅና ስጥዋት : 🥰👏💪 ማናጅር የመሆን እቅም ያላት ብርቱ ሴትነች:👏💪🙏🫶🥰 ለሁለት ፕሮግራሙን እሽከርክሩት👌👏💪 እውቅናው የኤቢስ እንዲጨምር ሬኬብ ትልቅ ባለውለታነች❤❤❤😊💪 የራኬብ አለማየሁ ብቃትዋ ተወዳዳሪ የላይም ድንቅ ነች🫶🙏 ኢቤስን የማስተዳደር እቅም ያላት ድንቅ የመድረክ ሰው : መሸለም መደነቅ ይገባታል በውነት🤗🥰👌 ኢቤስን በብቃት የመራች ሃላፍነትውን የተወጣች ኣቢስን እንዲታወቅ እስተዋፅኦ ያደርገች ጀና ሴት ነች❤
@ZuzuMohmmed
@ZuzuMohmmed 6 ай бұрын
ወላሂ አወን አሁን በስንት የከበቡትን ኢቢኤስ በሁለት ፅድት ባለ ስራ ይዘውት ነበር😢😢😢
@user-hq3ex8dn7p
@user-hq3ex8dn7p 6 ай бұрын
አይ አስፍየ😭😭😭😭ሁሉም ነገር በነበር ቀረ😭😭😭😭አይ ሞት ebs እናመሰግናለን ሳምንቱን ሁሉ ስለዘከራችሁት
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር !! ራኬብ አለማየሁ ግሩም ድንቅ አርቲስት ናትና እናመስግናት !!
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 6 ай бұрын
👍👍👍👍
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 6 ай бұрын
Rakeb is my all time favorite tv host.❤❤❤my number 1 በእነሱ ጊዜ ለሁለት የሚሠራ ስራ የአየር ስአት ጭማሪ ሳይኖር አሁን ላይ 5 ሆነው እንኳ የረባ ነገር አያቀርቡም ትንሽ መቅዲ ትሻላለች ።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 6 ай бұрын
ebs ኢቪኤስ እንዲሆን ካደረጉት መካከል ራኬብና አስፍቲ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
So true
@N33Natty
@N33Natty 6 ай бұрын
ኢቢኤስ፣ ራኬብና ፣አስፌቲ ነበረ ሞቅ የሚለው😥አይሞት ክፍው ለየን ምንጊዜም እናስብሃለን አስፌቲ።😭😭
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 6 ай бұрын
በዚህ ብትጋብዙት ጥሩ ነበር ራኪብ አስፉው መሸሻ ነፍስ ይማር
@MebrataGuta
@MebrataGuta 6 ай бұрын
መቼም የማይረሱ ራኪዬእና አስፊቲ love you ❤አስፊቲ ነፍስ ይማር የበላየሠብ እመ አምላክ በሠማይ ቤት ጥላዋት ትጣልልህ😢😢
@1993Rihna
@1993Rihna 6 ай бұрын
ሲሰሩት በጣም አስቆኝ ነበር አሁን ግን በጣም አስለቀሰኝ አስፊየ ነብስ ይማር የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 6 ай бұрын
አስፊቲና ራኪ የምርጦች ምርጥ አስፊቲ ሁሌም እናስብሃለን😢😢❤❤
@Mr.believer123
@Mr.believer123 6 ай бұрын
EBS Please bring back Rackeb. She is one of the best one! Everything what she did is very educational and entertaining. ❤
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 6 ай бұрын
እስኪ ራኬብን መልስዋት እሁድን በኢቢኤስ በጣምየወደድኩት አስፋውን እናራኬብን ስለምወዳቸውነበር የመጀመሪያዎቹ ፕሮግራሙን የከፈቱትም እነሱ ነበሩ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 6 ай бұрын
ኢቢስ ይካሰን ራኬብን ይመልሳት ቢያንስ በስዎ እንፅናና ደግሞም በስራዎም ጎበዝ ናት ያሉት ሁሉም ጎበዞች ቢሆኑም ራኬብን ግን የተካት የለም❤
@leyalinamohammed596
@leyalinamohammed596 6 ай бұрын
ራኬብ ልብዋ ተሰብሮዋል በጣም ባለፈው በራስዋ ዩትየብ ቀጥታ ስርጭት ገብታ እንባዋን ነው መቆጣጠር አልቻለችም እኛም አብረን ነው ያለቀስነው😢😢ራኪ እና አስፊቲ የኢቢኤስ ድምቀት ነበሩ ሞት ክፉ አስፊቲ መልካም ስራዎችህ ከመቃብር በላይ ነው መልካም ሩህሩህ አዛኝ ተጫዋች ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ❤😭😭😭
@EsubalewDejene-nh8wu
@EsubalewDejene-nh8wu 6 ай бұрын
መቼም ቢሆን እንደሌሎቹ አንረሳህም አንተ እኮ ልዪ ነህ ንብስህን ባፀደ ገነት ያኑርልን 😢😢😢
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 6 ай бұрын
እባክሽ እራአኬብ ebs ተመለሽናአ አስፋአውን ባንቺ እንርሳው እደማስታወሻ ተመለሺ እንወድሻአለን
@gdfh27
@gdfh27 6 ай бұрын
ግን ሀዛኑን ከነንታ እስትዱዮ ብትጋብዙዋት አሪፍ ነበር😢😢
@mekidesadale9829
@mekidesadale9829 6 ай бұрын
ራኬብ በጣም ጎበዝ ታታሪ creativity ያላት ምርጥ ጋዜጠኛ ናት....❤❤❤
@meremahussen5431
@meremahussen5431 6 ай бұрын
ነብስህን ይማረው የቀሪ ቤትህን አስፊቲ ያሳምርልህ አባቴ በጣም ነው ያዘንኩት
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 6 ай бұрын
በጣም እስማማለው
@user-hu2zt9db6y
@user-hu2zt9db6y 6 ай бұрын
የባባን ለማመን ሲከብደኝ የአስፍዬ ተደገመ አረ ከባድ ነው ነብሳችሁ በሰላም ትረፍ ሁሌም እንወዳችዋለን መቼም አንረሳችሁም😭😭😭😭😭😭😭😭
@HaileamlakSurafel
@HaileamlakSurafel 6 ай бұрын
ጥሩ ትዝታ ራኪ ፈጣሪ ያፅናሽ እዳትቆጪ ጥሩ ግዜ ነበረ ያሳለፈቹት መፅናናቱን ይስጥሽ
@arfdjfhjn9986
@arfdjfhjn9986 6 ай бұрын
ነፍስህን በዓፀደ ገነት ያኑርልን አስፍቲ 😢😢😢❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 6 ай бұрын
ደስ ሲሉ ሁሉም ነገር እኮ ነዉ የሚያምርበት ebs ከሁላችሁም ጋ የሚሰራዉ በሙሉ የሚያምርበት ምርጥ ሰዉ አስፋዉ እንወድሀለን ነፍስ ይማር😭😭😭😭😭
@abitimengistu4114
@abitimengistu4114 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር ebsን ebs ያደርድጉት ራኬብና አስፊቲ ናችው የሁልቱ ጥምረት እኮ ኣይጣል ነው❤ አስፊቲዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ 😢💔
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 6 ай бұрын
ራኬብ ገብዙልን አይ አስፊዬ መቼም አንረሳህም በመልካም ስራዎችህ እናስታውስህ አለን አባታችን
@zeritutube
@zeritutube 6 ай бұрын
አይ ራኬ😂የኔ ቅመም አስፊቲ ነብስ ይማር😢
@user-cu1gu1ym9k
@user-cu1gu1ym9k 6 ай бұрын
እራኪና ኣስፋውኮ ናቸው እሁድን በኢቢስ እድከታተለው ምክኒያቶቸ 😢
@haimanotyilma
@haimanotyilma 6 ай бұрын
Nefis yimar Asfiti. We will always love and miss you. Thank you for spreading love. Thank you EBS, for giving credit to Rakeb, they were the best hosts together.
@user-ys8lt4qy1t
@user-ys8lt4qy1t 6 ай бұрын
እኛ ተመልካቾች አዝነል የናተው ይብሳል አላህ ሰብር ይስጣቹ ይስጠን
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 6 ай бұрын
Asfaw and raki was perfect and fit for every thing u remember the perfect time
@fafisualih4212
@fafisualih4212 6 ай бұрын
ebsሶች . የሰውነት ውሃ ልክ.ናቸው. ብዙ ሰው ከእነሱ ብዙ ነገር ይማራል ብዬ አስባለሁ. እርስ በእርሳቸው ፍቅራቸው መከባበራቸው ይጋባል ለአስፋው ራሱ ባታለቅሱ ባታዝኑ ምንም አይደል በህይወት እያለ ሰው ማድረግ ያለበትን ሁሉ አድርጋችሁለታል የአሏህ ውሳኔ ደርሶ ነው ያለፈው ። ግን ባለፈ እሁድ ናፍቆትን ስትጨምሩ ራኬብንም ብትጨምሯት ጥሩ ነበር
@tsedihmichael8070
@tsedihmichael8070 6 ай бұрын
አቦ ሙዱ እራኬብ ነበረች ከናንተ ጋር እንደ ሽማግሌ ነው የሆነው ገና በ 57 ነብሱን ይማር
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 6 ай бұрын
እረ፣አይባልም፣ተውውውው፣
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 5 ай бұрын
በጣምነበርየማምሩት 😭♥️♥️
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 5 ай бұрын
በጣምነበርየማምሩት 😭♥️♥️
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 5 ай бұрын
በጣምነበርየማምሩት 😭♥️♥️
@rahmetmohmmed4737
@rahmetmohmmed4737 5 ай бұрын
በጣምነበርየማምሩት 😭♥️♥️
@fitsumephrem4593
@fitsumephrem4593 6 ай бұрын
አስፍዬ መቼም አትረሳም !!!!!!!! ሁሌም ትወደዳለህ ትናፈቃለህ !!! አስፍዬ ነብስህን ፈጣሪ ይማርልን😢😢😢😢 እንደ ኢቢኤስ ያለ ሰራተኞቹን የሚያከብር ሚድያ ደግሞ ደጋግሞ ሁሌም ይኑርልን ያብዛልን !!!! ትልቅ ክብር ይገባዋል !!! ኑሩልን !!!!!
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 6 ай бұрын
ራኪ እና ጋሽ አስፋው በጣም ብዙ ነገር የማይረሳ ስራዎችን ሰርተዋል ራኪ እግዚአብሔር ያፅናሽ ልቧ ተሰብሯል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@0ahh858
@0ahh858 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ነፍስ ይማር የኔአባት
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 6 ай бұрын
ፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሁላችንም ባተ ሞት ታመናል😢😢😢😢
@mulu955
@mulu955 6 ай бұрын
አይ አንዳንዴ ሞት ስንቱ አረመኔ ሞልቶለት ለምን ደጋጎቹን ልክ እንኛ ይወዳቸዋል😭😭 አስፊቲ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏😭😭
@meronmilkyasyemisrachlij8354
@meronmilkyasyemisrachlij8354 6 ай бұрын
ጌታን አሰፊት ያለኝ ነው የምመሰለኝ አሰፊየ የኛ ጨዋ ሁሌም በሰራዎች እየውደደን እናሰታውሳለኝ❤😭
@yeneneshmamo3711
@yeneneshmamo3711 6 ай бұрын
አስፍቲ እና ራኪ የማይረሳ ግዜ
@user-hw9op6jp4f
@user-hw9op6jp4f 6 ай бұрын
አራኪና አስፊቲ ከebsየማይረሱ ስራወች
@user-rt6od1bf6r
@user-rt6od1bf6r 6 ай бұрын
አስፍቲ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ ነብስ ይማር 😭😭😭😭😭😥😥😥
@hawatube4864
@hawatube4864 6 ай бұрын
በእውነት እራኬብ በነበረች ግዜ በስህተት እንኳን አያመልጠኝም ነበር እንደተከታታይ ድራማ ነበር በጉጉት የምጠብቃቸው እሷ ከወጣች ግን አልፎ አልፎ ነበር የማያቸው አስፍየ😢😢😢😢😢
@nitsuhmekonnen1771
@nitsuhmekonnen1771 6 ай бұрын
እኔም
@chichigodana2902
@chichigodana2902 6 ай бұрын
ወይ አሰፊቲ ❤ ነብስህን በገነት ያኑረው።
@user-gc6df6tm5e
@user-gc6df6tm5e 6 ай бұрын
አይ ሞት ይችን ጉዞ ሁላችንም እንጓዛታለን እዝህ በዘር በሀይማኖት እንባላለን ሀገሬ ጠሩሰው የማይ በረክት ብሽ 😢😢😭😭😭
@21MarYam
@21MarYam 6 ай бұрын
ቢቻላቹ ራኬብና ናፍቂን መልሷቸው እስኪለመድ ፕሮግራሙ ቆሌው ተገፏል ለሁሉም ፅናቱን ይስጣችሁ ይስጠን❤
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
አደል እንደዚህ የነበረ show ቆሌው ቀላል ተገፏል
@HaileamlakSurafel
@HaileamlakSurafel 6 ай бұрын
አስፊቲ አልሞተም ህያው ነው ስራው ከራኪዬ ጋራ ጥሩ ነው ትዝታው አስፊቲ አንበሳው አለ እንደ ድሮው በኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ በፍቅር ታትሞ መሸሻ ይሙት እንወደዋለን ልክ እንደ ቀድሞ ግጥም ኃይለ አምላክ ሱራፌል እንደ ፃፈው!!!❤❤❤❤❤
@rozayallou5348
@rozayallou5348 6 ай бұрын
በጣም ደንግጦ አስፊቲ እራኪብን በመገረም ነበር ሳያት የነበር
@jerusalem7050
@jerusalem7050 6 ай бұрын
ራኬብ ከebs መውጣትዋ ትልቅ ክስረት ነው ለebs she is one of the brightest, talented and competent young lady.
@imubilal6947
@imubilal6947 6 ай бұрын
ራኬብ ወደ ebs ትመለስ ወይም አቅረቡልን በጣም እንወዳታለን እንተንም እንወዳቹኃለን ለሞላው የኢትዮጵያ ህዝብ ትግስቱን ይስጠን ይስጣቸው አላህ ይጠብቃቸው
@sebletube7525
@sebletube7525 6 ай бұрын
እረ ባካቹ አትቀስቅሱብኝ የውነት የራኬብ ጋ የሰራው ድራማ የውነት እስኪመስለኝ ድረስ ነው የማያቼው
@user-sh7gs2zy8c
@user-sh7gs2zy8c 6 ай бұрын
😢😢😢😢ከሚድያ ሰዎች ከማውቃቸው ያንቱስ ሞት ከልቤ ነው ያዘኩት ባላየሁህ በቀረብኝ አይሞት
@user-iw5ib6np6v
@user-iw5ib6np6v 6 ай бұрын
ኢቢኤሶች ራኪን በቀጣይ ሳምንት አቅርቡልን አስፊቲዬ የትምህርት ቤት ትዝታችሁን ሳይ ያስቃልም ያስለቅሳል እምትጎሳሰሙት ነገር አይ ሞት 😢😢😢😢😢😢😢
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 6 ай бұрын
ግን እናንተ እንዴት ቻላችሁት እኔ በጣም ከባድ ሁኖብኛል 😢😢😢💔😭ማመን እራሱ ትልቅ ፀጋነው
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 6 ай бұрын
እኔራሱ እደት እደቻሉት ገርሞኛል እውነት መሆኑን ማመን አቅቶኛል
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 6 ай бұрын
@@rahmahmoh3796 በጣም ወላሂ ልክ እንደቤተሰብ ነው የተሰማኝ
@tube-ic6dd
@tube-ic6dd 6 ай бұрын
እንጀራ ሁኖባቸዉ ምን ያድርጉ ሀዘናቸውን ዋጥ አርገዉት😢ነዉ
@abiiishaabiiishs1623
@abiiishaabiiishs1623 6 ай бұрын
እኔም ማርያም ልቤ ቆስሏል አልቻልኩም ነፍስ ይማር አስፊቲ ትናፍቀናለህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 6 ай бұрын
@@abiiishaabiiishs1623 😭😭😭😭😭💔እፍፍፍ
@Hail-gj8uj
@Hail-gj8uj 6 ай бұрын
ወይኔ እኳን አብሮህ የሰራ እኃተከታዮች እንኳ ይከብዳል እኔማ በቅርብ እንደማቀዉ ወላጅ አባቴ ሃዘነዉ የሆነብኅ
@wobi9631
@wobi9631 6 ай бұрын
The best duo asfiti and raki❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 6 ай бұрын
አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ አንተና ራኪ የኢቢኤስ ድምቀት ነበራችሁ እንዴት እንደሚያምርባችሁ ፈጣሪ ነፍስህን በገነት ያኑራት😢😢😢 ሁሌም በልባችን ነህ አስፊቲ😭😭😭😭😭💔💔💔💔😢😢😢😢😢
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 6 ай бұрын
አስፊቲና ራኬብ ልዩ ነበሩ😢😢
@gorfnehtilahun4882
@gorfnehtilahun4882 6 ай бұрын
ራኬብና አስፋው መሸሻ የማይረሱ ናቸው
@user-xu5yh1ko1v
@user-xu5yh1ko1v 6 ай бұрын
አይ አስፊቲ በጣም ተገርሞባታል አስፈቲን አስመስላ የለበሰቺው ይገርማል አስፊቲ ነፍስህ በሰላም ትረፍ የኔ አባት 😭😭😭😭
@melkamayehu12
@melkamayehu12 6 ай бұрын
What a great chemistry between the two lovely artists . Lovely memory!!! Rest in peace Asfiti 😪. Raki❤‍🩹🙏
@zeynebkemal3488
@zeynebkemal3488 6 ай бұрын
ኡፊ ከባድ ነው ወላሂ መፅናናትን ይስጥ ለሁላችንንም
@sffdgg8523
@sffdgg8523 6 ай бұрын
ራኬብ ebs ትቅረብልን 😢😢😢😢😢
@user-gf4cs7vv6g
@user-gf4cs7vv6g 6 ай бұрын
Thank you for sharing this We miss her too
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 6 ай бұрын
ራኪቤዬ❤የእኔ አባት አስፍዬ ገብርኤልን ሲል ከእግሬ እስከ ራስ ጸጉሬ ነው የወረረኝ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን አስፍዬ ግን እኛ እኮ ምንም አላመነም. እፍፍፍፍ 💔😭😭😭😭😭የእኔ አባት ሁለዬም በልባችን ትኖራለህ በጣም ነው የምንወድህ አባቴ💔😭
@user-mw4op3zr5v
@user-mw4op3zr5v 6 ай бұрын
አስፍዬ ህፃኑ ወጣቱ አዛውንቱና ሰማይ ምድሩ ይወድሃል ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን እንዲሳርፍ በፀሎት እለምናለሁኝ፡፡ ውሳጣችንና ስሜታችን በእጅጉ ተጎድቷል እኔን ህመምና ሞት ለአንተ አይገባም ነበር ፈታሪ አይሳሳትምና አምነን ተቀብለናል እኔን
@mebrihitshishay5462
@mebrihitshishay5462 6 ай бұрын
Raki is so talented!
@AdiamSium-tt3oo
@AdiamSium-tt3oo 6 ай бұрын
There were great team . I can't believe that asfiye is gone .I even learn amarik form them ,asfiye always in heart ,from eritrea
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 6 ай бұрын
አሰፋው መሽሻ ነፍስህን በገነት ያኑረው ቤተሰቦችን የስራ ባልደረቦችህን እግዜአብሔር ያጽናናቸው ልጅህን ይባርክልህ አንዳንተ የተከበረ የተወደደ ያርግልህ በከበርከው ሕዝብህ ተከብረሃል።
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 6 ай бұрын
የኔ ጌታ እንዴት እውነት ነው ብዬ ልቀበል የኔ መልካም የዋህ ሁፍፍፍፍ ሁሌም ህያው ነህ እኮ
@nebiyathailu5259
@nebiyathailu5259 6 ай бұрын
ራኪ እና አስፍሽ ልዩ ነበሩ
@AbeselomDagaw
@AbeselomDagaw 6 ай бұрын
ወይኔ አስፊቲዬ ነብስህን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር ያኑርልህ
@mileddweihi8208
@mileddweihi8208 6 ай бұрын
በጣም ነው የምንወድህ
@Kok-pp8ju
@Kok-pp8ju 6 ай бұрын
አላህ ነፍስህን ይማረው አስፍቲየ ልጅህን ሞላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ያፅናቸው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
ነብዩላህ ኢብራሂም ለአባቱ ምህረትን ሲለምን አላህ ምንድነበር ያለዉ😢😢😢😢😢 ጌትነቴን ለካደ የኔ ምህረት እዝነት እትደርሰዉም ተብሏል 😢😢😢😢😢 ሙሰሊም ሳትሆኑ አትሙቱ የተባለዉ የአላህን እዝነት አግኝተን በራህመቱ ጀነትን ለመዉረሰ ነዉ። ሞቱ ቢያሳዝንም እነደ ሙሰሊም ግን አላህም ከሚያሰቆጣ ንግግር መታቀብ አለብን 😢😢😢😢 አላህ ሞታችንን በሸሀዳ ያድርግልን።😢😢😢😢
@shalom-pb8eu
@shalom-pb8eu 6 ай бұрын
ራኬብዪ የምንግዜም ምርጥ ሤት ነች🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ኣሥፊቲ😢😢😢
@dnkantube_5336
@dnkantube_5336 6 ай бұрын
ነብስህ ብአፀድ ገነት ያኑርህ 😢
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 6 ай бұрын
የኔ አባት ነብስህን ከደጋጎችጋር ያሳርፋት ❤😢
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 6 ай бұрын
አይይይይ አስፍየ በእንባ አጠብከን እኮ ውይይይይይይ ኧረ አልቻልኩም
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 6 ай бұрын
አስፍዬ ነፍስህን ይማርልን 😢
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 6 ай бұрын
Ebsዎች እራኬብን አቅርቡልን
@menatesfa-xl3th
@menatesfa-xl3th 6 ай бұрын
Raki is so talented !!!!
@ChrisHiwot
@ChrisHiwot 6 ай бұрын
Yes indeed ❤
@AminatHussein-ry4fi
@AminatHussein-ry4fi 6 ай бұрын
ሄወት እንድህናት ሁሉም ነገር በነበር ይቀራል አስፊቲ እኔ ስደትከመጣሁ 6አመቴ እሁድን በኢቢኤስ በጣምነውየማየው አስፊቲ በጣምነበርየምወደው💔💔💔💔
@beetyube
@beetyube 6 ай бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እፍፍፍ😢😢😢
@dggghjfghji7963
@dggghjfghji7963 6 ай бұрын
እስፍዬሁሌም በልባችን ትኖራለክ ስለአንተ ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 6 ай бұрын
ወይኔ ቤተልሔም እስከ 8 የተማርኩበት ትዝታዬ
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j 6 ай бұрын
አስፊቲ ነፍስህን ከደጋጎቹ ያስቀምጥልን መቼም ቶሎ ቢታወቅ ኖሮ ለዚህ አይበቃም ነበር ሳይታወቅ ውስጥ ውስጡን በልቶ ለዚህ አበቃው
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 8 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 85 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
When an RV meets a zombie outside #rv
0:21
campingWorld
Рет қаралды 25 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 15 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51