የእስር መጥሪያ ደብዳቤ ለቲጂ - ሰከላ | Sekela | Talk Show | Tigist Girma | Abbay TV

  Рет қаралды 104,162

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Жыл бұрын

#Abbay_plus #Ethiopianmusic #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Ethioforum #Homeofethiopianmusic

Пікірлер: 224
@betialem6811
@betialem6811 Жыл бұрын
አሁን ላይ ሀገሪቱ በእንደዚህ አይነት ህግ አስከባሪ ነው ያለችው፡፡ቲጅ በጣም ጀግና ነሽ♥
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ቤቲ
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
ቲጂ በዚህ ዘመን በስራ በእንዲህ ዓይነት ሁኔታ ፕራንክ በጣም ያስጠለላ ግን ምን ይደረግ ሁሉም ነገር ተለዉጧል መቀበል ነዉ እህቴ አንቺ ስራሽን ቀጥይ መልካም አዲስ ዓመት ዘመኑ ለኢትዮጵያ ለአሃገራችን ለህዝቧም ሰላም የሚመጣበት ይሁን አድረጊዎቹ ግን ቢያንስ ለሚዲዬዉም ለታዳሚዉም ክብር መሰጠት ነበረባቸው በዚህ አጋጣሚ ግን ህግ ምን ያህል እንደዘቀጠ ነዉ የሚያሳየዉ
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 Жыл бұрын
ቴጄዬ በጣም ጀግና ነሽ የዘመኑ ሕግ አሥከባሬወች ናቸዉ በነዜሕ ዉጥ ያየሗቸዉ
@melakudesta6523
@melakudesta6523 Жыл бұрын
ለዛ ያጣ ነገር የሀገሪ ነገር ይህ ነው እድሜ ስፍራ ይኑረው
@Melegnaw90
@Melegnaw90 Жыл бұрын
የህግ ሰው ነኝ ያለው ግን አይመለከትህም ሲሉት ዝም ማለት አልነበረበትም። የህግ ሰው ነን በሚሉ የሚፈጸሙ ወንጀሎች እየተበራከቱ ነው። ቢያንስ በያንስ መታወቀያቸውን መጠየቅ ይችል ነበር።
@selam5099
@selam5099 Жыл бұрын
በጣም የምወድሽ አርቲስት ቲጂዬ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
ቲጂ የኔ ባለማህተቧ በጣም በጣም ነው የምወዲሽ
@natytube3604
@natytube3604 Жыл бұрын
ደስስ ስትይ የኔ ኮምፊደሳም❤❤
@desalegne10
@desalegne10 Жыл бұрын
ኧረ እግዚአብሔር ሆይ ፍረድድድድድድድድድድድድ። ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእንቦቃቅላ፣ ግራና ቀኛቸውን ለማያውቁ ህጻናት
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Wow!! Your confidence level is over the cloud . You are so amazing 👏 💖 and you spoke the truth all about the law. We all have to be so strong like you as a women. 🥰❤❤
@winiboo9641
@winiboo9641 Жыл бұрын
She is a strong woman who know her right!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ማለት ቀሚስ በጣም ያምርብሻል more ❤ንግሥቷ
@bestgmicheal5780
@bestgmicheal5780 Жыл бұрын
I am proud of TG she knew how to defence.....
@zoomprise
@zoomprise Жыл бұрын
እንደውም በጣም ጎበዝ ደፋር ነሽ አንበሣ!
@asala3714
@asala3714 Жыл бұрын
አኔ እራሱ እንዴት ነው የደነገጥኩት ቆሌአቹ ይገፈፍ ቲጂግን ጀግና ነሽ መረጋጋትሽ ደሰይላል
@abebatadese3690
@abebatadese3690 Жыл бұрын
ቲጂ ትግስትሽ በጣም ደስ ይላል ዋውውው
@abueumer2025
@abueumer2025 Жыл бұрын
ስን ደናዝ ሰው በዚህ እድሜ ፍራክ እራስህ ይፈርከስ ደባሪውች
@tsehaykassa9264
@tsehaykassa9264 Жыл бұрын
ትግስትዬ ተመቸሽኝ በህግ አምላክ ስትያቸዉ
@aymenoseman8267
@aymenoseman8267 Жыл бұрын
ቤቲ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ት ነሽ አላህ ያቆይሽ አይዞሽ በርቺ ምንጊዜም ኢትዮጵያዊ ነት ያሸንፋል
@etiopia8398
@etiopia8398 Жыл бұрын
እር ይቅር ይሄ ፕራንክ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
ቲጂዬ ጎበዝ ነሽ ጀግና
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ኡፍ አሳዘንሽኝ ጌታን 🥲ልብ ድካም ቢኖርባትስ ቆይ 🥲😳
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ውድ ጀግና ነሽ
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 Жыл бұрын
ትልቅ መልክት ያለዉ ፕራንክ
@frafra520
@frafra520 Жыл бұрын
በጣም ያስጠላል
@simloveliy
@simloveliy Жыл бұрын
You are so strong and disciplined person 💞💞💞💞
@eshetugetnet9706
@eshetugetnet9706 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት!!!
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x Жыл бұрын
ጀግኒት👏👏👏👏
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se Жыл бұрын
ስወዳት እኮ ድግልን ስትል 👌👌
@ethiopia1903
@ethiopia1903 Жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ትልቁም ትንሹም prank prank ....ይሄ ፕራንክ ወረርሺኝ ሆነ እንዴ..ሆ🙇🙇🙇
@user-xw2kf7ri5t
@user-xw2kf7ri5t Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ንሮ ሁሉ ፕራንክ ሆነ ገገማ ህግ አስከባሪ
@tsehaytsedu4744
@tsehaytsedu4744 Жыл бұрын
ቀሚስ ደርብ ያረግሻል ቀሚስ ቀሚስ ቀሚስ ይለበስ
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ በቀጥታ በወያኔ የተማረ ነዉ።
@zebu8565
@zebu8565 Жыл бұрын
ቲጅዬ ጅግና ነሽ ኮራሁብሽ ❤❤❤❤❤❤
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 Жыл бұрын
Tg i love your confidence👏👏 Bale pranckochu demo betam asrezemachut yan yahil sew eskbeshik metebek ayasfelgim. bahuni gize sewu lerasu nurow akewsotal tnish neger new yemibekaw. lela gize tetenkekubet beshta lay yemiwedik sewim liyagatmachu yichilalal
@PM-cc5vs
@PM-cc5vs Жыл бұрын
Wow she is Amazing!!!!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ቲጂዬ 💝እወድሻለሁ አከብርሻለው ❤ሁሌም ግን አለባበስሽ ወጥ ይሁን ማለት ልክ እንደ ebs
@ferihiwat8319
@ferihiwat8319 Жыл бұрын
ቲጂዬ አስለቀሽኝ
@user-hi3vs7vt5p
@user-hi3vs7vt5p Жыл бұрын
ቲጅየ በሱሪ ለመጀመርያ ግዜ ሳይሽ 😱🤗🤗🤗🤗
@warkwark6096
@warkwark6096 Жыл бұрын
የአኔ የውሃ ግን አሳቃችሁኝ በጣም😄😄
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Жыл бұрын
በትክክል ቲጂዬ
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ 🥰🥰🥰🥰ምናባታቸው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Tejajalachu betam testelalachu meder terkmkami
@user-rl5ph6pf2p
@user-rl5ph6pf2p Жыл бұрын
በጣም የሚስጠላ ፕራክ ደግሞ በጣምአረዘማችሁት
@mayaplays1070
@mayaplays1070 Жыл бұрын
Respect Eritrean sovereignty!!!
@hanakiya7711
@hanakiya7711 Жыл бұрын
አይ ቲጂዬ የኔ ምስኪን
@mogiman
@mogiman Жыл бұрын
ቲጂየ የኔ እህት
@sintayehumelese6711
@sintayehumelese6711 Жыл бұрын
አሁን እኮ ሰው መንገድ ላይ ርዳታ ማይሰጥበት ጊዜ ሆነ በፕራንክ ምክንያት
@litzprotacio5708
@litzprotacio5708 Жыл бұрын
እንዴት እደምወድሽ እመብረሀንን
@IT_4class
@IT_4class Жыл бұрын
Omg tgye 😊😊😊😂❤️❤️❤️❤️
@amedo30viva97
@amedo30viva97 Жыл бұрын
Betam yastelal
@hanakiya7711
@hanakiya7711 Жыл бұрын
ወ/ሮ አርቲስት ግርማ አላለም😂😂😂
@lolman7109
@lolman7109 Жыл бұрын
የኔ እናት
@peaceprevails
@peaceprevails Жыл бұрын
ልጅቷ ማለት አቅራቢዋ ስለ ሕግ ስለ መጥሪያ ግንዛቤ ያላት አይመስልም ወይም እሷም የተሳተፈችበት ድራማ ነው 1. የመጥሪያ ወረቀት በዚህ ጊዜ ይቅረብ ተብሎ ሲሰጥ መጥሪያውን ስጡኝ ስማችሁ መታወቂያችሁ የምትወክሉት ምንድን ነው እንጂ ከዚህ በላይ መንዛዛት የለባትም 2. ጥሪው subpoena አስገዳጅ ከሆነ ፖሊስ ብቻ ነው አስገድዶ የመውሰድ ስልጣን ያለው 3. ደብዳቤውን ስጡኝ አለማለቷ ከእውቀት ነፃ መሆኗን ያሳያል ጭራሽ ገበያ አስመሰለቸው የህግ ጉዳይ ከስራ ገበታዋ የተለየ ክፍል መጠየቅ ስትችል ሰው ፊት መንጫጫት ባዶነት ነው በተለይም ተመልካቿን ንቃ እነርሱ ፊት ስርውረገረግ
@Delina3
@Delina3 Жыл бұрын
ወይኔ ቲጂዬ ሁላችንንም ማለት ይቻላል ፕራንክ የተደረግ ነው ስንከታተል የነበርነው ስፈራችን ነው የተንጫጫው ያሽበት ድስ መምጣጣችን አይቀርም ነበር እንኳንም ግን ፕራንክ ሁነ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
ውይ የኔ እናት ቲጂዬ kakakakakaka በስተመጨረሻ ሄደሽ እኮ ክክክክክክ የዛሬው ፕሮግራምሽ በፕራንክ ተጠናቋል አይዞሽ እንግዲህ ፕራንክ የሚባል ነገር ስራ አያሰራም
@biniyemnegash3820
@biniyemnegash3820 Жыл бұрын
አንደኛ ነሽ
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
ምን አይነት ግዜ ላይ ነዉ የደረስነዉ የመሐይም ግዜ ደደቦች ስብስብ የዳይኖሰር ብዛት ተከበናል።
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ
@selamgobena3932
@selamgobena3932 Жыл бұрын
Respect yelalach nachu "TG ayzosh weteta nachew
@dwgwgw9444
@dwgwgw9444 Жыл бұрын
ፕራንክ ከሰው ስሜት የበለጠበት ጊዜ
@abrahamhadgu3687
@abrahamhadgu3687 Жыл бұрын
ጎበዝ ቅድስት ሰላም ሰላም ይሻላል
@yabebalkefyalew8108
@yabebalkefyalew8108 Жыл бұрын
ጨምላቆች! እንዴት ተጃጃላችሁ!
@hshs8448
@hshs8448 Жыл бұрын
Tgye yene konjo ene ldengtilsh yene wude
@teotewodros39
@teotewodros39 Жыл бұрын
ይህ የሚያሳየው፣ በሥራ ቦታም ሳይቀር ታፍነህ እንደምትወሰና ማንም ባንተ ጉዳይ እንደማያገባው። በነገራችን ላይ፣ ግልፍጥ ህዝብ ፣ እያለማመዱህ ነው። ስጋት እና ሽብር ብንዘራ ምን react ያደርጋሉ ብለው መሞከራቸው ነው። የህዝቡን ትኩሳት ተለክቷል። ነግ በኔ።
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
ቲጂዘናጭ ቆንጆ ሾውላቺነውትችያለሽ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Жыл бұрын
ጭራሽ እጅ ይይዛል እዴ 💪💪አፍጫውን ነበር 😒እረ ወዮ ቲጂዬ ፋራ አረጉሽ ይሄ ፕራንክ ግን እጅጅ 🤪🤪
@ahme9759
@ahme9759 Жыл бұрын
እዴት አስቀይሚ ፎራንክ።
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 Жыл бұрын
በጣም እናሳፍራለን በቃ በዚህ አይነት ስራ ጊዜ መቃጠል ነበረበት??🥺🥺🥺 ኧረረረ prank ይቅርብን
@zemenaydenekew3258
@zemenaydenekew3258 Жыл бұрын
በስማም እንዲህ አይነት ፍራንክ ያስጠላል
@zuzuenana7688
@zuzuenana7688 Жыл бұрын
የሀሳብ ድርቅ
@BemntFikra
@BemntFikra 7 ай бұрын
ጀግና። ንሽ
@hanahanaa9357
@hanahanaa9357 Жыл бұрын
ኸረ ድራማቹ ሰለቸን
@abity392
@abity392 Жыл бұрын
ኧረ ወደዛ ምን አይነት ፕራንክ ነው አሁንስ በዛ
@Hana408
@Hana408 Жыл бұрын
👍👍😘😘😘
@zniyemaryamlij3061
@zniyemaryamlij3061 Жыл бұрын
Tejeye yenei wetei
@maritukonjo9633
@maritukonjo9633 Жыл бұрын
እዋዋዋን ማለት አሁን ነው ሰው ግን ምናለ እድሜዉ ጋር ቢያረጂ ቱ አስጠሉኝ
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 Жыл бұрын
ምንድነው ይሄ ፕራንክ የሚባል ነገር በዛ በጣም በዛ በጣምምምምም ያስጠላል፡፡ ምንም የማይጠቅም ነገር ቢቀር ምናለ ምንድን ነው ይሄ እስኪ ጥቅሙስ ምንድነው በጣም ነው የሚያስጠላው እባካችሁ ሰዎች በናታችሁ ተው እንደዚ አይነት ነገር ሰውን በሽተኛ ሊያደርግ ሁሉ ይችላል እኮ ቲጂ በጣም ደንግጣለች ደግሞም ተናዳለች እና ብትታመምስ እስኪ ምን ይባላል፡፡ በጣም ያስጠላል እውነት
@AliRaza-pj6kv
@AliRaza-pj6kv Жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እንኳን እኔ አልኖርኩ😂😂😂የእውነት እታሰር ነበር ሳጅንን ፈንክቼው😠😠😠
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Жыл бұрын
እዉነተኛዉ አፈና አበቃም ደሞ በዚህ ፕራክ ያስጠላል🙄
@beruktilahun6343
@beruktilahun6343 Жыл бұрын
ገገማ ሁሉ ቦታ ፕራንክ አይደብርም
@abelalmaz-7882
@abelalmaz-7882 Жыл бұрын
የኮሰረት ስወድሽ
@solomon6733
@solomon6733 Жыл бұрын
ያሳዝናል!!
@selamawit7917
@selamawit7917 Жыл бұрын
shagata min yimesilal
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 Жыл бұрын
አይ ቲጂዬ ጭርጭር አለች
@yoditbeyene741
@yoditbeyene741 Жыл бұрын
አለባበስሽ ለክርስቲያን አይሆንም በተለይ ላንቺ በእውነት አይሆንም
@helnii4536
@helnii4536 Жыл бұрын
Sera aydl min chigr alwu
@ephremalemayhu2736
@ephremalemayhu2736 Жыл бұрын
ይህቺ ቀን ታልፋለች እያንዳንድህ ቀንህን ጠብቅ።
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
ቀኗን አበላሻችሁት የማትረቡ
@user-yj1wd2dh2r
@user-yj1wd2dh2r Жыл бұрын
ዉይይይይ ቲጂን ፕራንክ አታድርጉ በናታችሁ የኒ ዉድ የዋህ እኮ ናት
@heyablisan4214
@heyablisan4214 Жыл бұрын
respect respect your self
@Ail-ox6zv
@Ail-ox6zv Жыл бұрын
የኔ ማር ኮፊደሥሽ
@seyomworkagegehu3368
@seyomworkagegehu3368 Жыл бұрын
ለህዝብ ክብር የማይሰጥና የመንግስትንም የአሰራር ሂደት ስም የምያስጠፋ ነው
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Жыл бұрын
ጋርድ ግን መኖር አለበት ስራ ቦታ ወይዘሮ ግርማ ትዕግስት አላለም ሀሀሀ ቀሽም ትወና 😂😂😂😂😂😂
@teotewodros39
@teotewodros39 Жыл бұрын
የወረደና የዘቀጠ Prank ነው። ይህ የሚያሳየው ህብረተሰቡ መዝቀጥና ለሌላ መብት መቆም ይማይችል መሆኑንን ነው። በእርግጥም የህግ የበላይነት በአፍጢሙ መደፋቱን አረጋግጠናል።
@user-kl1zy4er8v
@user-kl1zy4er8v 3 ай бұрын
ቲጂየኔዉድምናይነትአሰመሳይጠላትመጣልሺ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 Жыл бұрын
ይሄ ፕራክ የሚባል ነገር መቅረት አልበት የእውነት አይሄድም ከኢትዮጲያ ህዝብጋር
@ekraekram722
@ekraekram722 Жыл бұрын
ሲያስጠሉ አገርችን የማይመጠን ፕራክ
@netsanetgirma2128
@netsanetgirma2128 Жыл бұрын
ወዮ ትግስት ትግስትብ 😅
@dessieademasu2727
@dessieademasu2727 Жыл бұрын
ወይ ፕራንክ
@Alemye777
@Alemye777 Жыл бұрын
😂😂😂
@samriesayas9420
@samriesayas9420 Жыл бұрын
Tigiye jegena neshe
በእምባ የታጀበው ልደት
58:31
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 71 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 121 МЛН