No video

የሰፈሩን ሰው እየበላ ያስቸገረው ቡ* ተጋለጠ//ሚስቴ ካልሆንሽ አልተፋልሽም ብሎ የበላት ቡ* ተናገረ//አፍቃሪው ቡ* ተጋለጠ

  Рет қаралды 60,993

ሰTube

ሰTube

Күн бұрын

የሰፈሩን ሰው እየበላ ያስቸገረው ቡ* ተጋለጠ//ሚስቴ ካልሆንሽ አልተፋልሽም ብሎ የበላት ቡ* ተናገረ//አፍቃሪው ቡ* ተጋለጠ
#yeneta
#habmedia
#eyoha
#kehelot
#seifuonebs
#ethioinfo

Пікірлер: 813
@Diamonds8011
@Diamonds8011 4 ай бұрын
ሌላኛው ቻናሌ ነው እየገባችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን kzfaq.info/get/bejne/j7hkl5uWzMDPZac.htmlsi=HhOOhfMVWDDjR0MJ
@hayatislam8513
@hayatislam8513 4 ай бұрын
እረ በአላህ ግን ለምን ልቀቃችሁት ለምን በህግ አታዜዝውም እህ ሌሎችን ቢበላስ
@miram-ed4dr
@miram-ed4dr 4 ай бұрын
የቻናሉ ስም ያንተ ንገሩን እናድርግ❤
@mihiretkeleta9719
@mihiretkeleta9719 4 ай бұрын
Lllllllll))l❤l😊
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 4 ай бұрын
ለተሸካሚ ከባድነው ለአሸካሚ ከባድነው አላለም ወይጉድ ሹክ የሚለው መንፈስእማ አለበት
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 4 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጠበል ተጠበል ለምን ቆንጆ ነህ ቅርጥፍጥፍ አደርግሀለው አላለም።በድንግል ማርያም ስም እግዛብሄር ይገስፀው ።እውነት ሆኖ እህቴም ትፈታ ህግ በዚህ ጉዳይ አያምንም እንደውም ቡዳ ማለት እራሱ በህግ ያስጠይቃልና ለዚህም ነው ህግን አይፈሩም እንደውም ህግ ተብየው ይደግፋቸዋል ።ግን ጠበል ቦታ አዳክሞ ማስለቀቅ ይቻላል የስነ ችግር ብዙ መቆየት ስለማይችሉ ነው ጠበል ቦታ እንጂ አጋንንት ምንም ስልጣን የለውም❤
@seralove8471
@seralove8471 4 ай бұрын
እሲኪ ሀብትሽን የምትወዱ 1k ላይክ አስገብኝ 👍👈 በናታችሁ🙏
@kakajqj1215
@kakajqj1215 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ደግሞኮ እደ ሌሎቹ ወሬ አያበዛም በጭሩ ወደ መፍትየው ነው የሚገባው ኑርልን ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 4 ай бұрын
በጣም እንጂ❤❤
@avg4628
@avg4628 4 ай бұрын
ያ ፆሎት ያ ለ ስግደት ያ ለ ቅዱስ ቁርባን ያ ለ ፀበል የሄ መንፈስ ልወጣ ኣልችልም ሰለዚ መንፈሳዊ ሂወት ይበልጣል የመምህር ትምህርት ገጠመኝ መዳመጥ ኣለባችው
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 4 ай бұрын
❤እረ በፀበሉ እዛዉ ትቀመጥና ትፀበል ይለቃል ይህ የቡዳ መንፈስ የተወጋ ይሁን 😢
@halima-px2sk
@halima-px2sk 4 ай бұрын
ሀብትሽን የሚዉድ በላይክ
@TesfaneshKebede-il5es
@TesfaneshKebede-il5es 4 ай бұрын
Ine kemiri akimi binroeyin ishelim neber😢
@user-hw9bw8xz6w
@user-hw9bw8xz6w 4 ай бұрын
ጋዜጠኞው፣ወንድማችን፣በመጅመርያ፣እናከብርሀለን፣እንወድሀለን፣መጅመርያ፣እራስህን ጠብቅ፣ስው፣ጨምር፣እረዳት፣ያስፈልግሀል፣ ደግሞ፣በምንም፣አይነት፣ስው፣ቤት፣መብላት መጠጣት፣አትችልም፣ማን፣ይታመን፣እና፣ነው ቆብና፣መነፅር፣አድርገህ፣ፊትህን፣ሽፍን። አላህ፣ይርዳቹህ።
@eveali6794
@eveali6794 4 ай бұрын
አወን ወላሂ
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 4 ай бұрын
ውዳሴ ማርያምን ግንባሩ ላይ ብታደርግበት ድራሹ ነበር ሚጠፋው እባክህ እርዳው ጸበል ውሰዱት መክራችሁ ለእሱም ዘላለም ከዚህ መንፈስ ጋር እንዲላቀቅ እባካችሁ😢😢😢
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 4 ай бұрын
የሰራዊት ጌታ ሆይ ይህን መንፈስ አጥፋልነ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደም ጋዜጠኛ❤❤❤
@BettybogeRubi-et3cq
@BettybogeRubi-et3cq 4 ай бұрын
ጋዜጠኛውን የምትወዱትና የምታከብሩት❤
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 4 ай бұрын
እኔ
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 4 ай бұрын
እኔ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 4 ай бұрын
እኔ
@tigistabayneh7861
@tigistabayneh7861 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gp2mt6oo8e
@user-gp2mt6oo8e 4 ай бұрын
እኔም
@user-xn7ub1mn9k
@user-xn7ub1mn9k 4 ай бұрын
ምን አለ ግን ይህን ጀግና 100% ብናሰገባዉ እረ ተዉ ጋዜጤኞቹን እናበረታታ ወገኖቸ ከፖሊሰ የወለጠ ፍትህ እሚሰጡ ናቸዉ❤❤❤❤❤
@abebayelema5176
@abebayelema5176 4 ай бұрын
ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ። የኔ ጀግና ታናሽ ወንድሜ ትመስለኛለህ ሳስብህ። ጀግና ነህ በርታ። ልዑል እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ ይጠብቅህ።
@selamgebremedhin
@selamgebremedhin 4 ай бұрын
❤❤ሃብትሽ ጅግና እዉነት ኣንተ ትለያለህ ኣይዞህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@asadulbsss4813
@asadulbsss4813 4 ай бұрын
ፀበል ትጠመቅ ይለቃታል 😢😢😢
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 4 ай бұрын
እሱ ፍቅር ይዞት አይደለም በእሱ ያለ መንፈስነው ሰዎችን የማጠምደው እሔ ቡዳ የብዙ ሰዎች ሕይዎት ያበላሻል እሱያለውን መንፈስ አስለቅቆ ወደጥልቁ መላክነው መንፈሱን በጌታ በኢየሱስ ስም ይወጋ
@ToibaAli-zh4qd
@ToibaAli-zh4qd 3 ай бұрын
ላሃዉለዉላ ቁወተኢላቢላህ ።ሐይሉም ጉልበቱም የአላህ ነዉ 😢😢😢😢
@alemneshjesustube3289
@alemneshjesustube3289 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስጸው በስጋ ለባሽ ላይ የሚስራ ክፍ መንፈስ ልጁ ወዶ አደለም ክፍ መንፈስ ነው መዳን በእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱሰ ክርስቶስ ስም ነው እግዚአብሔር ይፈውሳል የሚፈውስ ክርስቶስ ነዉ መፍትሄ ኢየሱሰነው
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 4 ай бұрын
እንዴው በክፉ ነገር ላይ የምትሰጡት አስተየየት የመደገፍ ይመስላል ወዶ አይደለም ሰይጣን ስንፈልገው ብቻ ነው የሚመጣ አሳስሮ የሚያስቀምጠን ለእሱ እንድናጉበድድ የሚያደርገን ወዶ አይደለም እያሌን አናባብለው አጋንንት መዋረድ አለበት ወዶ ነው
@asadulbsss4813
@asadulbsss4813 4 ай бұрын
እሡኮ ፈልጎ አደለም ሴጣነው ፀበል አስጠምቁት ይለቀዋል
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 4 ай бұрын
ዘንድሮ በእውነት የቃና ፌልም ነው።ኢትዩጵያ የተፈጠረው ይህ አገር ይህንን ጉድ ሁሉ ተሽክማ ከብዶዋት እረብብላ ካለማቃጠላችን
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI
@user-by4hg9om9yEMU.MEHARI 4 ай бұрын
ፀበል ትጠመቅ እዛዉ ሁለት ሰባት ሳትመላለስ እዛዉ ተቀምጣ
@user-tc3pl3cs8c
@user-tc3pl3cs8c 4 ай бұрын
ሀብትሽ በጣም በሳልና ስርአት ያለው ጋዜጠኛነህ እንደ መልክህ ጰባይህም ያምራል ለሁላችሁም እንደዚህ ስራ የምትሠሩ ጋዜጠኞች በሙሉ አላህ ይከተላችሁ።
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 4 ай бұрын
ኧኔ ደሞ ቪድዮህን ፈልጌ የማየው ነገርስ ጎበዝ አሥተዋይ ትእግስተኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ 🥰🥰💪💪
@user-rs8is4pe5o
@user-rs8is4pe5o 4 ай бұрын
ጀግና ነዉ ለማወጣጣት ይቸላን ❤❤
@user-cc1er8is7i
@user-cc1er8is7i 4 ай бұрын
የኛ ጀግና ወድማችን በርታልን
@user-ze5yb2bw5i
@user-ze5yb2bw5i 4 ай бұрын
ቃጢላ ማርያም ወሰዱት 🙏🙏
@tigisttigist8541
@tigisttigist8541 4 ай бұрын
ቃጢላ የባሰ ብታቃጥላትስ ግን ማናት
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 4 ай бұрын
እምነትሽ ምንድነዉ ግን?
@user-ze5yb2bw5i
@user-ze5yb2bw5i 4 ай бұрын
@@aynalemageze8592 ኦርቶዶክስ ተወህዶ ነኝ 🥰ቃጥላ ማርያም አትቁም ❓
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 4 ай бұрын
@@user-ze5yb2bw5i እሺ እናቴ
@belayhelen
@belayhelen 4 ай бұрын
ገጠመኝ የመምህር ተስፋ አበራ ስሙም ቡዳ መንፈስ ነው ፀበል ትፀበል
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 4 ай бұрын
ትክክል መምህር ተስፋየ አማክሩ
@yaneet3602
@yaneet3602 4 ай бұрын
Ewunat new
@romangina5121
@romangina5121 4 ай бұрын
ሀብትሽዬ የኛ ጀግናናናናና በርታ እራሰህን እየጠበክ ወድማችን ታሰፈልገናለህህህ❤❤❤❤
@alemayehu2768
@alemayehu2768 4 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ብዙ ነብስ አድኗል እ/ር ይርዳህ ይህን የቡዳ ታሪክ በወሬ ደረጃ ነበር የምሰማው መፍትሔውን ይዘዝላት
@fasikagmeskel8437
@fasikagmeskel8437 4 ай бұрын
ምንድነው ግራ ይገባል ቡዳ ፈጣሪ ጠብቀን ማረን
@Tre-pu2ky
@Tre-pu2ky 4 ай бұрын
ቅመሞችዬ ጀግናውን 100k እናሥገባው❤❤❤❤❤
@etho826
@etho826 4 ай бұрын
እኔ 2ሺ አስገቡኝ😢😢😢
@HxhxhdHdhdhd
@HxhxhdHdhdhd 4 ай бұрын
ሃፍትሽየ ራስህ ጠብቅ እንደዚህ አይነት ነገር ከባድ ነው ምክኒያቱም እኛ ሰፈር በብዛት ሰላሉ አስቸጋሪዎች ናቸው ❤❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንኳን ደነገጠ ከደነገጠ አይበላም
@filoadam97
@filoadam97 4 ай бұрын
ባደ ነው።
@HxhxhdHdhdhd
@HxhxhdHdhdhd 4 ай бұрын
@@filoadam97 ራስህን መጠበቅ አለብህ ሲጀመር ደግሞ ፊትህን አትግለጥ
@GxhcjGjfh
@GxhcjGjfh 4 ай бұрын
ፀበል ውሰዱዋቸው ስለተፋባት መፍትሄ አይሆንም ሁለቱንም ፀበል መውሰድ ነው ዋናው መፍትሄ
@mekonnen74
@mekonnen74 4 ай бұрын
ሰፈር ከሚቀይር ፀበል ይህስ ሌላ ሰፈር ከቀየረ እዛም እንዲህ ያረጋል!
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 4 ай бұрын
ግን ደግመህ ቪዶወ እዲሠራልን እምን እደደረሠች ክፍል 2 እጠብቃል😮
@gentikonjo399
@gentikonjo399 4 ай бұрын
ሃፍት የኔ ጃግና በርታ እንድ አንተ ስው የለም ትላያላ❤️❤️
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 4 ай бұрын
ብዳ በጣም ከባድ ነው በህወተ ማልርስው እናተን በልቶ ስያስቃይ ሞተን ለኔ ተመኛውት እናተ ከብዙ ስቃይ ቦሀላ ወደ ቸርች ወስደን መንፍሳ ለፍልፍ ጮሆ ወታል እግዚአብሔር ይመስገን ይሂው ዛር በህይወት አለች ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ብዳ ተብዮ ግን እናተን ያስቃየው ሞታል ☝🙌🙌
@AFa-ct6wo
@AFa-ct6wo 4 ай бұрын
ፀሎት አድርግ እህታችን ውዳስ ማርያም ፀልይ እመብርሃን ካንቺ ትሁን ፀበል ተጣቢ ይተውሻል የምን መትፋት መፍችይ ልሆን አይችልም ፆሎት አድርጊ
@user-ov4hv5lt6w
@user-ov4hv5lt6w 4 ай бұрын
የኔናት ተፋ አልተፋ ምን ዋጋ አለዉ ፁሚ ስገጅ ፀበል ተጠመቂ ለእግዚአብሔር ሚሳነዉ ነገር የለም
@Ghhhg-ex8ff
@Ghhhg-ex8ff 4 ай бұрын
እፍፍየገባችሁንሳይደስይለኛን❤❤❤❤
@user-gh5lg9ti4e
@user-gh5lg9ti4e 4 ай бұрын
የመስትፋቅር መንፈስ በጌታየ በየሱስ ክርስቶስ ስም የተገፀፀ ይሁን በመጀመሪያ በፆለትሽ ትጊ ቤትሽ ፆለትቤት ይኑራችሁ ሲቀጥል ቃጥላማሪያም ሂጅ ከሱ ፆለትቤት ሲሪ ፀበል ስትሂጅ ደህ ከሆንሽ ቤትሽም ፆለት ይኑርሽ ቅዱስ ንስሀ ግቢ ቅዱስ ቁርባን ውሰጅ ናሸንፍዋለሽ የያዘሽን መስተፋቀር ይለቅሻል እያሳደሰብሽ ነው እሰሪው መንፈሱን የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ ብላችሁ ስሙ😢😢😢😢😢
@lbabamoshe509
@lbabamoshe509 4 ай бұрын
ተፋ አልተፋ ምን ያመጣል ፀበል ሂዱ ፀልይ ፁሚ ስገጅ ከፀበልም ስትመለሽ እቤትሽ የፀሎት ቦታ አዘጋጅ እነመምግር ተስፋየን ተከታተይ
@haymanotwoldeamanuel7565
@haymanotwoldeamanuel7565 4 ай бұрын
እንቢ ካለ አስራቹ ፀበል ውሰዱት እሱም ይድናል
@user-zb2jm9id3f
@user-zb2jm9id3f 3 ай бұрын
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጋዝጥኛው ጅግና ነሁ❤❤❤❤❤
@hayattube8643
@hayattube8643 4 ай бұрын
ያረብ ከእኔደዚህአይነትሰዉአኔተጠብቀን
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 4 ай бұрын
እንኳን ደህጣ ወደምችን በርታልን የመዳም ቅመሞች አበረታትኝ አይከፈልበትም በቅንነትና ❤❤
@araeyaraya1614
@araeyaraya1614 4 ай бұрын
የጤናዋ ጉዳይ ከዚህ በኋላ ሰላም መሆኗን ከራሷ አንደበት መስማት እንፈልጋለን
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 ай бұрын
ሀብታሙ፡እግዚአብሔር፡ይርዳህ።አይዞህ፡ቡዳውን፡አስተፉት።በርታ።
@user-bp3vd6oc7h
@user-bp3vd6oc7h 4 ай бұрын
ሀትሽየ ኑረልኝ እግዚኣብሔር ካንተ ጋ ይሁን ኣባቴ
@almazbelachew5416
@almazbelachew5416 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ሰውን በጥበብ አናግሮ መለስ ጥሩ ነው ጀግና ነህ ሁልጊዜ ስትሰራ በረቀቀ ስልት ነው የምትሰራው በርታ አደንቅሐለሁ 👍
@Hiwot-jq2cc
@Hiwot-jq2cc 4 ай бұрын
ሀብትሽ ፈጣሪ ሙሉ ዘመንህን የደስታ የሃሴት ያድርግልህ መልካም ምኞቴ ነው ግን የቴሌግራም አካውንትህን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው በፈጠረህ አይተህ አትለፈኝ😢 የምታውቁም አሳውቁኝ ውዶቼ 👍
@fetlewerkDesalegn
@fetlewerkDesalegn 4 ай бұрын
በርታልን ወንድሜ እባክህን ደግሞ ብቻህን አትሒድ እሽ ፊትህን ሸፍን
@MohdSaidoo
@MohdSaidoo 4 ай бұрын
እናተን ያለማድነቅ አይቻልም የኢትዮጳያ ጀግኞች
@MebratgebruGenresilasie
@MebratgebruGenresilasie 4 ай бұрын
ሀብትሽየ በርታ አይዞህ እራስክን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤
@sileshigelaneh6350
@sileshigelaneh6350 4 ай бұрын
ሀብታሙ፡ዛሬ፡ተሳካልህ።ጀግና፡ነህ።ቡዳን፡በንግግር፡ማዳንም፡እንደሚቻል፡አስተማርከን።
@abrhammehari2531
@abrhammehari2531 4 ай бұрын
ተፋባት ድና ማለት ነው ኣረ በናታቹ ኣታስቁኝ የሚፈታ እግዚኣብሔር ብቻ ነው የሚፈታው በጸሎት እና በጾም ነው ደጋግመህ ጸሎት ውሰዳት
@user-us3pf2bs2v
@user-us3pf2bs2v 4 ай бұрын
እባክህ ፀበል ያድናታል ውሰዳት
@kakishtsega
@kakishtsega 4 ай бұрын
ሀብትሽ በምታደርገው ስራ እ /ሔር ይባርክህ ይጠብቅህ❤
@DanielYitagesu-wu3vo
@DanielYitagesu-wu3vo 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ በርታ ❤❤❤❤❤
@user-mo5pn1gx1b
@user-mo5pn1gx1b 4 ай бұрын
እኔ.በጣም.አከብረዋለሁ.እጅግ.በጣም.የኔ.ጨዋ.❤❤❤❤
@rreema6586
@rreema6586 4 ай бұрын
ጀግናችን እራሥክን ጠብቅ እስክድር የትገባ ❤❤❤❤እናደሞ ❤❤❤❤❤ ህፃንነዉ ሥትል😂😂😂😂😂አሣከኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደምነዉ እጂ እሚመጠዉ ሥጋአይበላ እራሥክንጠብቅ
@hayatmahmud3287
@hayatmahmud3287 3 ай бұрын
Mnu yasqal🤭🤭
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 4 ай бұрын
በኢየሱስ ስም!! ይህ ነገር እውነት ከሆነ በጣም የሚገርም እና ግራ የሚያጋባ ነገር ነው ስንት ጊዜ ታማ አምስት ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ መፈወስ😮ይሁን እሽ ግን እራሱን ቡዳ ተብዪውን ሰፈር ቀይር ብሎ እምነቱን ከማበረታታት ይልቅ ብትረዱት እና ከእዚህ አይነት እርኩስ መንፈስ ቢወጣና እንደማንኛውም ሰው ህይወቱን ቢመራ ምን አለበት ነበር 😮እውነት ከሆነ ይሄ ነገሩ ሌላም ሰፈር ሄዶኮ ያው ሊከሰትበት ነው እግዚአብሔር ይማረው እሱም ከልጅቷ የበለጠ በሽተኛ ነው ስራውን የሚወደው አይመስለኝም እርዱት😂😂🎉
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 4 ай бұрын
ሀብትሽ ዛሬ ደሞ ምን ውስጥ ገባህ ወይ ፈጣሪ በርታ
@saraberhane84
@saraberhane84 4 ай бұрын
ሳያዬኝ የምያምኑ ብፅኣን ናቸው ይላል የእግዛብሔር ቃል:: ከፈጣሪ የሚበልጥ ማንም የለም በቃሉ አምኖ መፀለይ ነው
@negesudemissie7424
@negesudemissie7424 4 ай бұрын
ሐብቴ አማትብ አምላክህን አስቀድም በሣቅ ነው የሞትኩ ያልተነካ ግልግል ያቃል ይባላል ይበላን ይሆን ስትል ሃሃሃሃሃሃ
@user-gz9um7kn3d
@user-gz9um7kn3d 4 ай бұрын
ሀብትሽ እንወድሀለን ጀግናነህኮ ፀባየ ሰናይ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@alemhaile625
@alemhaile625 4 ай бұрын
ሀብታሙየ የኔ ጀግና እርጋታህን ስውድልህ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤
@FhgdFhh
@FhgdFhh 4 ай бұрын
በርታ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
@nanny3146
@nanny3146 4 ай бұрын
Inquwan dehina metah our great hero 👏 👍 brother wellcome always god protect 🙏 u amen 🙏
@Tgst1212
@Tgst1212 4 ай бұрын
ኣንደኛ መፍትሄ ልንገርህ ወንድማችን ለልጁ በደምብ ኣርገህ ሸዉደህ (በጥቅም) የሆነ ቦታ ዉሰደዉና የሚበላ የሚጠጣ በደምብ ስጠዉ ከሱ ኣብራቹ ብሉ ከዛ ቡሃላ ግን ሌላ ሰዎች ትላልቅ ብረታብረት እሳት ዉስጥ ኣርገዉና ብረት ነገርም ያዙ ከዛ ቡሃላ ፈጥናቹ መቀመጫዉ ወይም ጣቱ ኣቃጥሉት ኣንድ ጊዜ ብቻ ይበቀዋል ከዛ ቡሃላ ያለዉ ጊዜ እድሜ ልኩ ልይዝ ኣይችልም እመነኝ ርግጠኛ ነኝ ማርያምን እዉነቴ ነዉ ።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 4 ай бұрын
ራሱ ፈልጎ እያዘ አይደለምኮ፣እራሱ ያለው መንፈስ ነው እንጂ። በልጁ ያለው መንፈስ ነው ሰው የሚበላ። እናማ ልጁ በጸበል ነው ሊድን የሚችን
@fitztek8119
@fitztek8119 4 ай бұрын
በአብዛኛዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጭካኔ መንፈስ። እኛ ግን አምላካዊ እንመስላለን። እግዚአብሔር ምህረቱን ያብዛልን።
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 4 ай бұрын
ሀብትሽን የምትወዱ እስኪ ላይክ ግጩ የኔ ጀግና እግዚአብሔር ልብህ አይቀይረው ❤❤ከባድ ነው ይህ ነገር አገራችን የተስፋፋ ነው በጣም ከባድ ነው እና አይተውሽም ብቻው የቅረብ ቤተስብሺ እስኪ ሞት እስኪ የደረስ መስፋራራት ከደረስው የተውሻል 😢😢😢😢😢😢
@user-gb5up7it3m
@user-gb5up7it3m 4 ай бұрын
ሀብትሽ እግዚአብሔር ሞገስ ሆኖሃል እግዚአብሔር ይጠብቅ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እመብርሃን በመንገድህ ሁሉ ትኑር አትለይህ ።
@AnaAna-xj5cr
@AnaAna-xj5cr 4 ай бұрын
ይሄ የቃልቸ መንፈስ ነው እግዚአብሔር ይመርሽ እህተችን ❤❤
@user-sk1zi1xo1o
@user-sk1zi1xo1o 4 ай бұрын
እሂን ልጅ ስወደው የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤
@user-ks9jy2bl1c
@user-ks9jy2bl1c 4 ай бұрын
ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራ አምላክ ይጠብቅክ በረታ
@user-oo4nx5hz6v
@user-oo4nx5hz6v 4 ай бұрын
ወንድም አለም ፀበል ግባ የእኔ የዋህ እግዚአብሔር ይገስፂሊህ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 ай бұрын
እንዴት እንደምወድህ ያጠያየቅ ስልትህ❤❤ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤
@nhhmnsh567
@nhhmnsh567 4 ай бұрын
❤😢
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy 4 ай бұрын
መልካም ሰው ናቸው በተሰቦቾ
@aaisha6429
@aaisha6429 4 ай бұрын
መገን ዘድሮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢😢😢 አገራችን ስንት ነገር ተሸክማለች በርታ የኛ አዛኝ 👍👍👍👍👍👍👍
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd 4 ай бұрын
😢😢😢😢😂😂😂
@user-ww6fz4ed9o
@user-ww6fz4ed9o 3 ай бұрын
ቃልአይገልፅህምአንተንወድማችን በርታግን ራሥህንእየጠበክ
@user-lk5wy2kj1c
@user-lk5wy2kj1c 3 ай бұрын
ጋዜጠኛው እግዛብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 3 ай бұрын
ሀብቴ እኔ አተን መግለጸ አልቺልም እግዚአብሔር ይጠብቅክ ጀግና በርታ❤❤❤
@user-vy1ux5vl1y
@user-vy1ux5vl1y 4 ай бұрын
ቤት ውስጥ የፆሎት ቤት ስሪ እና ሰገጀበት ፀልይ እህት
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 4 ай бұрын
ወንድም ና እህትም እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤
@user-jz7in7mm7w
@user-jz7in7mm7w 3 ай бұрын
በውነት ስኖር እንደዛሬ ፈርቸ አላውቅም ጋዜጠነኛውንም ይበላው ይሆን እያልኩ ግንእግዚሐቤር ይመስገን ሁሉም በሰላም አለፈ ጎበዝ ነህ እሷም ምርቱን ይስጣት
@gifubbcv-vp9js
@gifubbcv-vp9js 4 ай бұрын
ክክክ ይች አገር ወደሁዋላ አምስት ሺ አመት እየተመለሰች ነው በጥፊ በለው ቀዳዳ የሰው ጅብ ግረፈው ይናገራል አየ ይች የጀግና አገር የአለም መሳቂያ መሳለቂያ ሆነች ጉድ በል መንጌ
@user-up8dm5yk9b
@user-up8dm5yk9b 4 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኔ ወለየዉ ጀግና
@user-zq1bb1dr8y
@user-zq1bb1dr8y 4 ай бұрын
ወየኔ አምላኬ ሆይ ወንቅ ሽት ቅዱስ ገብረኤል ወሱዾዋት😢 ቲዲናልች
@user-yg4sy4ml7c
@user-yg4sy4ml7c 4 ай бұрын
እውነት ጀግናነህ❤❤❤❤❤❤❤
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v 3 ай бұрын
እዉነት ጀግናነህ እኔራሱ ስትጠጋዉ እሚጮህብህ መስሎኝ ነበር ተመስገን
@user-db7yy8pn8j
@user-db7yy8pn8j 4 ай бұрын
መንፈሱ ነው እኮ እሱ አደለም የሚያወረህ ወንድሜ በእምነትህ የፀለይክ ውጣ
@saralove8099
@saralove8099 4 ай бұрын
ዉይ ሀብትሽየ የችግረኞች ደራሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@yemekerworku9931
@yemekerworku9931 3 ай бұрын
ቃላት ያንሰኛል ስለዚህ ጋዜጠኛ ምን ብየ ልፃፍ ዉይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እድሜ ይስጥህ ብቻ ነዉ የምለዉ
@Eyutub-l8w
@Eyutub-l8w 4 ай бұрын
የኔ ብቻ ነኝ ግን የሀብታሙ አወራር ደስ የሚለኝ እንደ ዲያቆን መምህር ዮርዳኖስ አበበ ነው ሲወራ😊
@user-iz9kh5rq4n
@user-iz9kh5rq4n 4 ай бұрын
ጀግናንህ❤❤❤
@tedlamakonnen3019
@tedlamakonnen3019 3 ай бұрын
ኃብትሽ ጀግና ነህ። ስራህን ጠንቀቅ እያልክ ስራ።
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 4 ай бұрын
ልጁንም ፀበል ውሰዱት😢 የቡዳ መንፍስ ያለበትን💔🙏✝️💒
@melataskal9201
@melataskal9201 4 ай бұрын
የኔ ኣባት ጅግና ጋዜጠኛኣ ነክ ግን ራስህን ጠብቅ ከሰው ጋኣ ሂድ ብቻህን ኣትሂድ
@user-lq2tu4dt9e
@user-lq2tu4dt9e 4 ай бұрын
Habite. Be. Ewunti. Melikam sewu. Nehi. Berita 🎉🎉🎉❤❤❤
@mulufetene6844
@mulufetene6844 3 ай бұрын
እህታችን መምህር ተስፋየን አግኙው ገጠመኝ ብለሽ ግቢ ፀበል ተጠመቂ እሽ የሚፈታሽ መድሀኔዓለም ነው እሱ ወዶ አደለም መንፈስ ነው ❤❤❤
@FatihaShahi-gg7qv
@FatihaShahi-gg7qv 4 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛነህ አላህ ይጠብቅህ
@yemerwondim1929
@yemerwondim1929 4 ай бұрын
ፀበል ትሂድ አስር ቡዳ ቢሆንም ይሺረዋል ንስሀ ትግባ !!!
@user-tl8jk5pd1s
@user-tl8jk5pd1s 4 ай бұрын
የፍቅር ጥያቃዉን ብትቀበለዉኮን ግብር ነዉ ሚከፍልቦት
@ueuri3r
@ueuri3r 4 ай бұрын
ሀብትሽ ጀግናችን ጸበል ውሰዷትልጅቷ
@GedionDr.Getahun
@GedionDr.Getahun 4 ай бұрын
I like this Habtamu ,he is extremely hard working very genious Person. His logical interpretation of different cases are wonderful.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 23 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 51 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
ቀበጡ ልጅ በእናቱ አልጋ ላይ የፈፀመው ግፍ
36:40
የወንድሟን ሚስት የምታሰቃየው ሴት 2
46:31
Sile HiwotTV
Рет қаралды 148 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 30 МЛН