🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2023

  Рет қаралды 775,790

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

Пікірлер: 404
@pinkroad-9201
@pinkroad-9201 2 ай бұрын
ዘወትር ልዩ ና ጥልቅ ትምህርቶችን ስለምታቀርቡልኝ ።ፈጣሪ ዘመኖትን ይባርክልዎ❤❤❤
@getachewmolla3347
@getachewmolla3347 2 күн бұрын
JJ 😊j 😊j😊😅
@getachewmolla3347
@getachewmolla3347 2 күн бұрын
😅J😅 ijj😅😊😊j😅😅j😅j
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🙏🙏🙏
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 2 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊
@tadeluutashoma2273
@tadeluutashoma2273 Ай бұрын
Waqqayyoo goftaan sagalee jirenyaa siin haa dhagesisuu waqqayyoo goftaan kenaa isaa sinif haa bayisuu🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hiruthawaz-jj6lo
@hiruthawaz-jj6lo 22 күн бұрын
በፈውስ መንፈሳዊ የማገኛቸው የእግዚአብሄር ቃል በጣም እረፍትን ይሰጡኛል ቃለህይወት ዬሠማልኝ
@yohanesdemese4143
@yohanesdemese4143 26 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@tagewdasolomon555
@tagewdasolomon555 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን❤❤❤
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን!!!🍃🍃🍃
@almazteketel
@almazteketel Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@Banchy-jk4vk
@Banchy-jk4vk Ай бұрын
Abatachen hoy Edemina Tina yestehe❤❤❤❤❤❤❤❤amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TigistTadesse-dp4dk
@TigistTadesse-dp4dk 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን በሰላም ደህና መጡልን እውነት ናፍቀውን ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን♥♥♥
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl Ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen FETARI ❤❤❤.
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከኔ እድሜ ቀንሶኦ ለየኔታ ይስጥልን አባታችን በጣም ነው እምወደዎት የእርሰው ትምህርት ከብዙ ነገርች አበርትቶኛል በረከትን አስገኝቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አሜን
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
እርስወን የሰጠን ያልተወን ቸል ያላለን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ ህያው እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይሁን ይሁን አሜን ።
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እንደምን አሉ እንኳን ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም የልደት በዓል አደረሰወት በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን አሜን ሰምቶ ከመጥፋት ይሰውረን
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
እንኳን በለላም መጡልን አባት አለም እጅግ ናፍቀውን ነበር 😢ይፍቱት ይባርኩን ያስተማሩትን ቃለ እግዚአብሔር እውድንሰማ ይፍቀድልን እንሆገና መጀመሬ ነው❤
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አባ እንኳን ደህና መጣችሁ በረከታችሁ ይደርብን ቸሩ መድኃኔዓለም በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️
@meweddefeteweke1163
@meweddefeteweke1163 Жыл бұрын
🎉አባታችን አድሚ ከጤና ይስጥልን መድሀናለም 🙏🙏🙏መምአናነን በፅሎት አስብኝ አህት ወንድሞች አሞኝል ወለተ ስላሴ ብላችሁ 😢😢😢
@bokebb9054
@bokebb9054 Жыл бұрын
እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማሪሽ እህቴ 🙏
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እመብረሀን ከልጀዋ ምህረት ትጠይቅልሽ
@7ty69
@7ty69 Жыл бұрын
Egziabher yemarsh, Ayzosh Egziabher ale esu yayeshal.
@meticar4025
@meticar4025 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ እህት እመብርሃን ትዳብስሽ ❤😢
@zebibamuhamed7944
@zebibamuhamed7944 8 ай бұрын
እግዚዐብሄር ይማርሺ
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 Жыл бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እውነት ናፍቀውን ነበር እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰
@sarateklemariam3702
@sarateklemariam3702 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚያብሔር አምላኽ እድሜ ማቱሳላ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን🙏⛪❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን በፆሎታቸው ያስቡን
@saneta3925
@saneta3925 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት የሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገል ግሉት ዘማናችሁን ያርዝምልን❤❤❤
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amen amenn
@leeleemengistu2491
@leeleemengistu2491 7 күн бұрын
አግዚአብሔር እርሶን የመሰለ አባት ስለሰጠን አመሰግነዎለሁ። ትምርቱን እንዲገባን አድርገው በጥብጠው ነው የሚያጠጡን! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!!
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ለእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምና ለመስቀሉ ምስጋና ይደረሳቸው በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!
@user-xd2yv2ck8r
@user-xd2yv2ck8r 2 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሳምለን አባታችን ፈጣሪ እድሜና ፀጋዉን ይስጥልን!!!
@mohammedabdullah4409
@mohammedabdullah4409 2 ай бұрын
ብዙ ሕግ ብቻ ችግር ግዙፍ ይዘት ልክፍት ክፍል ይጨምሩ ብ ብዙ ኗሪዎች ውጤት ጥ ጥያቄ ይጫኑ ጥያቄ ዕውቀት ኽዕ ውድድር እዚህ
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@ቶክቻው
@ቶክቻው Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው! ከመነኮሳት ጋር ጣና ቂርቆስ ገዳም ገብተን እኛም ከአባታችን እንድንማር አድርጎናልና።
@TewodrosKiffle
@TewodrosKiffle Ай бұрын
Amen 🙏 Abatachn kale-hiwot yasemaln
@saray4418
@saray4418 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲❤️ አሜን ❤️🤲 አሜን ❤️🤲 አሜን 🤲❤️ አሜን 🤲❤️ አሜን ❤️🤲 አሜን ❤️🤲
@weltetinsaye80
@weltetinsaye80 Жыл бұрын
Amennn amen amen kale Hiwet kale Berket yasmaln tesfa yeminadrgatn mengste semayt yawarsln b edma btena yetbkln abatachnn berktachu yedrbnn egnanm yesmanewn b Libonachnen yasadrben 🤲🤲🤲❤️❤️❤️🌾🌾🌾❤️
@yabsirawagnew5161
@yabsirawagnew5161 Жыл бұрын
የመኖሬ ምንጭ ስደክም ሁሌም ብርታ. የማይጠገቡ አባት እረዥም እድሜ ይስጠወት ❤❤
@dawityosef3086
@dawityosef3086 Жыл бұрын
amen abatachen kale hiwot yasemalen Enkwan dehna metuln
@Mlknalm
@Mlknalm 11 ай бұрын
Ababa gebrehana
@salealhosani1206
@salealhosani1206 Ай бұрын
አሜንንአሜንንአሜንንቃልህይዉትያስማለን አባታችን እግዚአብሔር የአግልግሎት ዘመንሕ ያስርዘመለን።🙏🙏🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞💞💞
@mazaretmoula5324
@mazaretmoula5324 Жыл бұрын
ክርስቲያን ላደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ይመስገን💔🙏🙇☝ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን በረከትዎ ይደርብን🤲🤲🤲
@tigistlegesse8207
@tigistlegesse8207 Жыл бұрын
አባቴ እንደው ምንም የማይጠገቡ...ለዘመኑ ትውልድ እግዚአብሔር ያመጣዎት አባት... እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥልን ❤❤❤
@melakugizaw9919
@melakugizaw9919 Жыл бұрын
Qalehiwot yasemalen mengistesemayi yawurselen yerso bereket yidrese amen amen amen
@Tig-gs6nm
@Tig-gs6nm Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 24 күн бұрын
Qale hiywet yasemali Abatachin 🙏❤❤❤
@fitihtigabu7820
@fitihtigabu7820 Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን፣የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምል፣ክብር ለእግዚአብሔር !
@kitessemakit
@kitessemakit 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን::
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ፀጋውን ያብዛልዎ
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 Ай бұрын
Amen Abatachen ❤
@LekeTafiri
@LekeTafiri Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 2 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦዎት አባታችን የእርሶ ትምህርት ብርታቴ ነው ቃለህይወት የሰማልን
@erikg.7282
@erikg.7282 13 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኮን ደሕና መጡ አባታችን
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amen amenn
@elsakidane834
@elsakidane834 5 ай бұрын
​Q10
@hareempuran8430
@hareempuran8430 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን አባታችን እድሜ ይስጥልን 💚💛❤️
@adanechhaile9473
@adanechhaile9473 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Kale iyot yasemaln
@sarawalieyesgat5602
@sarawalieyesgat5602 3 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Жыл бұрын
አባተችን እግዚአብሔር እድሜናጤናይሥጥልን
@user-zu8zp8be7r
@user-zu8zp8be7r Жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን💒🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌿🌷🌾🌿🌷
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@selamasefa6049
@selamasefa6049 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤
@MikltBrook
@MikltBrook 29 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@eyu14
@eyu14 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ።
@ethopian9972
@ethopian9972 Жыл бұрын
Qalehewet yasemalin abaa
@banchayehudemas116
@banchayehudemas116 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታች እንኳን በሰላም መጡ ይፋቱኝ ይባርኩኝ ከተሰሳትኩ ይቅር ይበሉኝ
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amen amenn
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-ud2hs7do6z
@user-ud2hs7do6z 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታችሁ ትድረሰን ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከትዋ ይድረሰን
@addisalemworkneh4604
@addisalemworkneh4604 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎት ይድረሰን፣ ይደርብን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@user-pu3bl2pt2m
@user-pu3bl2pt2m Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ለኛም የሰማናው ለምግባር ያድለን ፈጣሪ
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-jv6ki6ht6q
@user-jv6ki6ht6q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት❤❤❤
@aynalemmengestue3354
@aynalemmengestue3354 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አባታችን በረከትዎት ይደርብን❤❤❤
@moshshbshdhd3051
@moshshbshdhd3051 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TakeleBerhe
@TakeleBerhe 24 күн бұрын
አባ ቃለሂይወት ያሰሜልን እግዚአብሔር !!! ::❤❤❤
@ShiferawBedasso
@ShiferawBedasso 20 күн бұрын
amene, amene
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን❤❤🎉
@genetchristian8222
@genetchristian8222 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባታችን☦️💖🥰👏👏
@FfFf-dt8ex
@FfFf-dt8ex Жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሥማልና ኣባታችን
@abraham0345
@abraham0345 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ic1qr2vn1j
@user-ic1qr2vn1j Жыл бұрын
አባ እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ይጠብቅልን ።
@tesfaneshmamo5599
@tesfaneshmamo5599 Жыл бұрын
Kale hyowtin yasmaln
@ggff5610
@ggff5610 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 👏👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና🤲👏👏👏በረከቶም ኣይፈለየና🤲👏😊
@haniakaba8792
@haniakaba8792 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@medhanitkassahun4595
@medhanitkassahun4595 9 күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@sipara9224
@sipara9224 4 ай бұрын
ቃለህይዎት ያሰማልን እንቁ አባታችን እኛም በቃሉ ተቀይረን ፍቅር አንድነት መዋደድን ይስጠን አሜን
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@butu8317
@butu8317 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያበርታዎት እንፀልያለን በእርሶ አድሮ የሚናገረን የሚመክረን እግዚአብሔር እናመሰግናለን 🙏
@user-zk6bp3jw7s
@user-zk6bp3jw7s Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ አባታችን ኑሩልን እናከብርወታለን።
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 Жыл бұрын
እንኩአን ደህና መጡልን አባታችን ጠፍተውብኝ አሳስቦኝ ነበር እግዚአብሔር ዛሬም ቃሉን እንድንሰማ ስላደረገ ስሙ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን
@meseretkassaw9295
@meseretkassaw9295 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን በረከተዎት ይደርብን፡፡
@user-kdstizetewahdo
@user-kdstizetewahdo Жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በልቦናችን ያሳድርልን
@yonaskidane9706
@yonaskidane9706 Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን ❤
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 9 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የሰጠን አባ እድሜና ጤና ይስጥልን
@ghsghshjshhs5709
@ghsghshjshhs5709 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Adano-tr4ws
@Adano-tr4ws 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ልኡል እግዚአብሔር ጠብቀን የኔ አባት ቃለህይወት ያሠማልን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን የሚሰጡት ምሳሌ እራሱ ከልብ ዘልቆ ይሰማል እንኳን የሚስተምሩን የእግዚአብሔር ቃል። እግዚአብሔር በልቦናችን ግድግዳ ይፃፍልን አሜን ❤️❤️❤️❤️
@bokebb9054
@bokebb9054 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በርከቶት ይደርብን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እመቤቴ ትጠብቅልን 🤲🤲🤲
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 11 ай бұрын
Kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn❤❤❤
@fantukelecha522
@fantukelecha522 Жыл бұрын
አባታችን ትምህርቶ ደጋግም ቢሠሙት አይጠገብም ቃለህይወት የአሠማልን እርሶን የሠጠን አምላካችን የተመሠገነ ይሁን 🙏
@girummesfin-uc7ox
@girummesfin-uc7ox Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን !!!
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ✝️⛪❤️❤️
@merhawitkidane9041
@merhawitkidane9041 Жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@ffhbuuyh5714
@ffhbuuyh5714 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ይፍቱኝ😢 ይባርኩኝ🙏🙏🙏
@slamslam1289
@slamslam1289 Жыл бұрын
Amen amen amenn
@abayaa7117
@abayaa7117 11 ай бұрын
ቃለህይወትያሰማልንአባታችን🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@44-dr9eu
@44-dr9eu 7 ай бұрын
Kale hiwot yasemaln abatachin
🔴 አንቺ  ከሄድሽ እሄዳለሁ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 142 М.
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 82 МЛН
🔴 ክፉ እና በጎ የሚያሳውቀው ዛፍ || ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sbket 2023 || #viral #fyp
1:04:46
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 114 М.
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17