የሰውነቷ ቅርፅ ሰርጀሪ ነው ይላሉ ትክክል ?/ ለብሔራዊ ቡድን መጫወት ክብር ነው ! ዝነኞቹ ጥንዶች ሄለን እና አማን/

  Рет қаралды 883,881

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 858
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ይህንን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ሰላማችው ያብዛላችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@maramawitwudneh2034
@maramawitwudneh2034 3 жыл бұрын
አሜን
@selammamo5619
@selammamo5619 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@mekdifitwi2418
@mekdifitwi2418 3 жыл бұрын
Amen
@sadah4261
@sadah4261 3 жыл бұрын
አሜን፫
@tigistmera323
@tigistmera323 3 жыл бұрын
Amen lantam / lanchim
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 3 жыл бұрын
ሁለቱም እረጋታቸው በጣም ደስ ይላሉ ፍቅር እረጋታ ሲኖረው ደስ ይላል
@emandaemu9514
@emandaemu9514 2 жыл бұрын
Demrang ❤️🙏🇪🇹
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f 3 жыл бұрын
ሲያምሩ፣ፈጣሪ አይለያቹ ፣በጣም አይናፋረ ነው አማን፣
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p 3 жыл бұрын
ሁለቱም ቆንጆ ናቸዉ እግዜሐብሄር እድሜ ጤና ይስጣቾ
@temimaahmed9451
@temimaahmed9451 3 жыл бұрын
ግን የአማን ፀጉሯ ነዉ ?? በናታችሁ ንገሩኝ
@anjelicmahi3558
@anjelicmahi3558 3 жыл бұрын
ፀጊ ልክ ናት👍👍 ለተመልካች ግልፅ እንዲሆን ነው የጠየቀችው የተመልካች ጥያቄ ስለሆነ
@juweryahamza2923
@juweryahamza2923 3 жыл бұрын
ዋዉ ቁንጅናም ፀባይም መታደል ነዉ ቆንጆ ነሽ ፀባየ ሰናይ ነሽ እሱም በጣም ስርዐት ያለዉ ልጅ ነዉ አላህ ትዳራቹን ይባርክላቹ ከምቀኛ ከተንኮለኞች ከሸረኞች ይጠብቃቹ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሩት ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ደሞ ውለዱ ክበዱ ያሳባችሁን እግዚአብሔር ያብዛላችሁ አሜን
@emandaemu9514
@emandaemu9514 2 жыл бұрын
Demrang ❤️🙏🇪🇹
@Infodailychannel
@Infodailychannel 3 жыл бұрын
ደስታሽን እስከመጨረሻው ያድርገው ቆኝጅዬ
@endalealehegn2816
@endalealehegn2816 3 жыл бұрын
እጅግ ደስ ትላላቹህ ትዳራቹሁን ይባርከዉ ፈጣሪ
@Ethiolover100
@Ethiolover100 3 жыл бұрын
ስታምር ልቅም ያለች ቆንጅዬ ልጅ ናት። እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 3 жыл бұрын
_#የልጁ__ እርጋታው ደስ ይላል_
@user-xj3lz5jx1j
@user-xj3lz5jx1j 3 жыл бұрын
ግን ያለ ሚካፕ በጣም ቆንጆ ነሸ የባልሸ ዝምተኝነት ደሞ በሰማኣብ
@ametullahtube3452
@ametullahtube3452 3 жыл бұрын
እማናፍቆቴ እንደማመር
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
እንደ እኔ በል
@shetaaderawe9973
@shetaaderawe9973 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እረጋ ያለ ባል ስጠኝ የልጁ ዝምተኛነት ያሥደምማል
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ. ለትጫውቺበት
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 kkkkkjjkkkk
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 dead 💀
@shetaaderawe9973
@shetaaderawe9973 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 ተንከባክቤ አክብሬ ነው እንጅ የምይዘው ለምን ልጫዎትበት ሆሆ
@user-tq5ps2us4h
@user-tq5ps2us4h 3 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
ዉይ ልጅቷ ስታምር ከአይን ያውጣሽ
@saratube1230
@saratube1230 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ናት ማሻ አላህ
@almazeyasu8956
@almazeyasu8956 3 жыл бұрын
Ye tgray hger leje ko endza new Ye abiy junta bechlawch
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m 3 жыл бұрын
@@almazeyasu8956 😂😂😋
@egzabherhaylihiweteyeyu4282
@egzabherhaylihiweteyeyu4282 3 жыл бұрын
@@user-mx2gt9mt9m ahya ke Ethiopia wst wubet ende Tgray yelem::
@user-yc2vx2tq3b
@user-yc2vx2tq3b 3 жыл бұрын
@@almazeyasu8956 😅😅😅 ወደው አይስቁ አለ
@medibutajeratube6205
@medibutajeratube6205 3 жыл бұрын
በሰላም ያዋልከኝ በሰላም አሳድረኝ የሀገሬን ሰላም አሰማኝ ሳቁም ጨዋታው በ ሰላም ነው ነኪ አነካኪ ያዝልን 🙏
@doctorsemiratube
@doctorsemiratube 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን
@medibutajeratube6205
@medibutajeratube6205 3 жыл бұрын
@@doctorsemiratube የኔ ቆንጆ እሺ
@user-ui7xz4pv8n
@user-ui7xz4pv8n 2 жыл бұрын
መዲ እንዛመድ
@yostanayeshewa6332
@yostanayeshewa6332 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምታምሩት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@yetnayetmeleyo7072
@yetnayetmeleyo7072 3 жыл бұрын
ሄሉዬ ጌታ ትዳራችሁን ይባርክ! እርጋታችሁ ደስ ይላል።
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 3 жыл бұрын
ታምራላቹህ ትዳራቹህን እግዚአብሔር ይባረከ አማን እረጋተዉ እዳሁን ትዉልድ መሣሣም መገላፈጥ ሳላይ ያለቀ የሻይ ሰአት ምቺት ይበላቹህ
@mahletnekeatibeb4662
@mahletnekeatibeb4662 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ መጠይቅ ያለበት በስነምግባር መሆን አለበት ባሎ ፌት እንደዚህ መጠየቅ ተገቢ አይደለም
@burayeyemany6336
@burayeyemany6336 3 жыл бұрын
እፀገት ኸረ ስለ መድሀኒያለም ምጠይቂው ነገር ይሰቃል አሳቀቅሻት
@teddynigussie137
@teddynigussie137 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክል አብሮ አደጌ
@user-gw7jb4ev1c
@user-gw7jb4ev1c 3 жыл бұрын
ሰወዳትኮ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ትዳርሸን ይባርክላችሁ 🥰🥰🥰🥰
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
ስወዳትኮ የኔ ቆንጀ እግዚእብሔር ትዳርሽን ይባርክላችሁ
@abenu2122
@abenu2122 3 жыл бұрын
Agbata
@herantadious9997
@herantadious9997 3 жыл бұрын
ወይኔ የአማን ዝምታ ርጋታ ደስ ሲል😍ታምራላችሁ
@ewnettube7547
@ewnettube7547 3 жыл бұрын
አማን ግን እደኔ መናገር አይችልም ደስ ሲል እርጋተው
@eluqueen7221
@eluqueen7221 3 жыл бұрын
@ኢትዮጵያዊነት ክቡር ማንነት 😀😀😀😀
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 3 жыл бұрын
Kkkkk😀😀😀
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
🙄🙄🙄😁😁😁😁😁🤣
@peacetotheworld8226
@peacetotheworld8226 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላቹ ትዳራቹ ይባረክ
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አምላክ።
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ውይ አማንየ የኔ. ሚስኪን እርጋታክ ደስ ሲል ሚስትክ እራሱ ❤❤❤❤👌
@nurayman1200
@nurayman1200 3 жыл бұрын
Nice Capel masha Allah I wish you all the great
@axumhbesharestaurangsundsv1664
@axumhbesharestaurangsundsv1664 3 жыл бұрын
ምን አይነት ጥያቄ ነው? ምን መጠየቅ እንዳለባችሁ እንኳን አታውቁም በጣም ያሳፍራል
@eshetutadesse2752
@eshetutadesse2752 3 жыл бұрын
Des tilalachihu Lets God bless ur union
@aka-Akran
@aka-Akran 3 жыл бұрын
EBS በጣም የentertainment hosts እጥረት አለበት አሁን ምን የሉታል sergery መናምን ያውም በባለቤቷ ፊት ::በጣም ነውር እና ንቀት ነው ::እኔ ቀዳሜን በ EBS ከምዝናናባቸው ፕሮግራሞች አንዱ ነው ::ግን ጸገነት የምተባለው host በጣም ሰርዓት ይጎላታል አትመጥንም ያውም ከዮናስ ከበደ ጋር ::
@judybelachew8531
@judybelachew8531 3 жыл бұрын
በትክክል!!!
@hiwotteklemariam4305
@hiwotteklemariam4305 3 жыл бұрын
Betammmm betam newer nw balwa fete esu erasu Teshemakeke legu malata baleyaw....
@rtrt6197
@rtrt6197 3 жыл бұрын
@@hiwotteklemariam4305 በትክክል ቅናት መሰለባት
@elsashemoy389
@elsashemoy389 3 жыл бұрын
Tikikl gtan
@habesha9871
@habesha9871 2 жыл бұрын
Menu lay New chegeru
@medhanithailu2710
@medhanithailu2710 3 жыл бұрын
እፀገነት ሆይ የኢትዮጵያዊነት ስነ ምግባር የሚባል ነገር አለ እነዛ ትልልቅ ሰዎች ተቀምጠው አለም እየተመለከተ እንዲህ የወርደ ጥያቄ መጠየቅ ያሳፍራል:: ለምን እንደመጡ ሁሉ አላማው ግልፅ አይደለም:: ስለሰውነቷ ለመጠየቅ ይመስላል:: እንቺማ እንዳንድ እንግዶች ላይ ያለሽ የወረደ አመለካከት ከጥያቄሽ ያስታውቃል:: የሚዲያ እድሉ ስለተገኘ ብቻ እንደልብ አይወራም::
@mahlettiruneh6147
@mahlettiruneh6147 Жыл бұрын
አሽቃባጭ
@hewantesfay7691
@hewantesfay7691 3 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ አማንዬ መልካም የትዳር ዘመን
@dejentesfay1182
@dejentesfay1182 3 жыл бұрын
ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ
@user-cy4uj2mg6y
@user-cy4uj2mg6y 3 жыл бұрын
በጣም ነውውው የምወዳችሁ ሄሉየ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 3 жыл бұрын
She's gorgeous.
@user-qc7to3bi1g
@user-qc7to3bi1g 3 жыл бұрын
አማን ከነ ሚስትህ ውድድድ ነው እማረጋችሁ🌹 በጣም ነው እምወዳችሁ እግዚአብሔር ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ ፈጣሪ ትዳራችውን ይባርክላችው
@ziynasres7233
@ziynasres7233 3 жыл бұрын
ዋዉ ስታምሩ ፈጣረ ትዳራችውን ይባርክላችው
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 3 жыл бұрын
Dese silu tedarachu yebareke
@user-rt6wo2ph2t
@user-rt6wo2ph2t 3 жыл бұрын
አማን ግን በጣም ሲበዛ ዝምተኛ ፀባየኛ እጅ በደርት ውይ ስርአትህ ደስ ሲል። እኔ ቀበቶ ይዘው እደዚህ ብለሽ ተቀመጭ ቢሉኝም አልችልም። ሲበዛ ቀብትብጥ ነኝ።የመጨርሻ ልጅ መሆኔም ነው መሠለኝ ቀዋጭ ነኝ።
@amanuel1755
@amanuel1755 3 жыл бұрын
Tadiya ega min ageban😂😂
@asdxyz2345
@asdxyz2345 3 жыл бұрын
ኣማን እና ሀለን እንኳን ደሰለም መጠቸ💊💊💊💊💊💊💊💊💔💔💔💔💔💔💔💔🥀🥀
@user-rh7md1gx7l
@user-rh7md1gx7l 2 жыл бұрын
😂😂
@wintademissie8728
@wintademissie8728 3 жыл бұрын
ሚዲያ ላይ የሚጠየቅና የማይጠየቅ ለዪ , ባላ ፊት አይባልም. 😉
@deljpyoutube7694
@deljpyoutube7694 3 жыл бұрын
👏👏👏🥰🥰🥰🥰😘😘
@KarimaKarima-ud3ri
@KarimaKarima-ud3ri 3 жыл бұрын
😂👌
@geraratube12
@geraratube12 3 жыл бұрын
​ህይወት🌦 እስኪያልፍ እሚያልፍ አይመስልም…ሁሉም እስኪሄድ እሚሄድ አይመስልም…ሲመሽ እሚነጋ አይመስልም…ስንጠግብ እሚርበን አይመስለንም… ግን ወዳጄ…ሁሉም ይቀያየረል… ለምን ሆነ አትበል… ከሆነው ጋር መኖርን ግን ተማር… ደስታ ምርጫ ነው… ደስታ እሚስጥህን ነገር ስትመርጥም ተጠንቀቅ…አንዳንዶች ጊዚያዊ ናቸው…እሚወቅስህን አትጥላ… እንዴትም ብትኖር ከወቀሳ አትድንም እና … በህይወትህ ሁሌም ቀጥሎ ያሉት ነገሮች ይከሰታሉ… …አረሳህም ያለህ ሊረሳህ ይችላል… … አልተውህም ያለህ ይተውሀል… … የመረከው ይረግምሀል… … ያሳከው ያስለቅስሀል… … ወዳጄ ያለከው ጠላትህን ይሆናል… እናም… ተመስገን ብለህ ማለፍን ተማር… ከሚመስሉህ ጋር ጊዜህን አሳልፍ… ለዋጋ ብለህ ነገሮችን አታድርግ… ከሚቀያየሩ ስሜቶች ጋር አትቀያየር… የተቀረውን ለፈጣሪ ተወው። ፕሮፋይሉን በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን አብረን እንማማር🌷🌷🙏
@besratbelay7787
@besratbelay7787 3 жыл бұрын
ዕፀገነት ምርጥ ሰው በርች ጥያቄዎችሽ ደስ ይላሉ
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p 3 жыл бұрын
የወረደ ጥያቄ ፀገነት
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
እውነት መናገር አይወርድም! ከባህላችን ውጭ ሲሆኑ በግልፅ መናገር ይሻላል
@fkrhabtehiwetgerawerk7676
@fkrhabtehiwetgerawerk7676 3 жыл бұрын
ጠይቂ ተብያለሁ አለች ሌላ መጠሪያ አለው?ምን ብላ ትጠይቃት?🤔
@tube6989
@tube6989 3 жыл бұрын
አለም የጠገበው ቢጠየቅ ምኑ ላይ ነው ስተቱ
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
@@Metasebiya4 በትክክል
@weynwabel8756
@weynwabel8756 3 жыл бұрын
ሄሊየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ትዳርሽ ይባረክ 😘😘😘😘😘
@user-rj1hl5cp8o
@user-rj1hl5cp8o 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፈቀደ ብለሺ አዉሪ ያለሱ ፈቃድ አይቻልም ምንም ነገርቢሆን በቅርቡ እወልዳለሁ ትያለሺ እንደ የድንግል ማሪያም ልጅ ነዉ ሁሉን የሚችለዉ ሰዉ አይደለም
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 3 жыл бұрын
በትክክል 100%
@yabyab5036
@yabyab5036 2 жыл бұрын
ሠዉ ገንዘብ ሣገኝ እግዝአብሔርን ይረሳል አይይይ ግዜ
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
እኔ ስልኬ ላይ ተጥጄ እናንተ ጡት ምናምን ስትሉ አባቴ ሲገባ አንድ። 👀 👀 ፀጊ የስራሽን ይስጥሽ። ከሰይፉ ጋር እየዋልሽ ለነገሩ። 🤣ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለ አደለም ያላት መከራዋን አታብሏት። ባሏ ፊት በጣም ነውር ነው። ምን ትላለህ ብሎ ነገር በስማብ። ሄለን ይሄን ካነበብሽው በጣም ቆንጆ ስለሆንሽ ነው እንደዛ ሚሉሽ። አትስሚያቸው። ትህትናሽ ደሞ የበለጠ ውብ አርጎሻል። ትዳራችሁ ይባረክ።
@netsanet5533
@netsanet5533 3 жыл бұрын
ምን መጠየቅ እዳለባቹ ሳታውቁ ሰው አትጋብዙ አታምሩ በጣም እያስጠላች ነው ጥያቄ መደጋገም
@mareshet5063
@mareshet5063 3 жыл бұрын
እፀገነት ምን ነካሽ? በጣም ትክክል ያልሆነ ጥያቄ ነው የጠየቅሻት! "ለባለቤትዋ ክብር ልትሰጭው ይገባ ነበር. በጣም እንደጨነቀው እና ቅር እንዳለው ያስታውቃል! ጡትሽ" ብለሽ በፐብሊክ ቦታ! በባለቤትዋ ፊት መጠየቅሽ ከባድ ስህተት ነው!!!
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 жыл бұрын
ሲያምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችው
@kannsein5607
@kannsein5607 3 жыл бұрын
እፀገነት ትክክለኛ ጠያቂ ነች ግን ይህ ለኢትዮጵያ አይሆንም እኛ ኢትዮጵያውያን በጓሮ ማማት ነው የለመዲነው ፊት ለፊት ህዝቡ አይወድም ውሸታም ትውልድ ነን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ጎበዝ አስተዎይ ልክ
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
እስከ መቼ በጓሮ እንልመደው እንጂ ፊት ለፊቱንም
@user-we4wf1iw5q
@user-we4wf1iw5q 3 жыл бұрын
Lijita gin tegura new wug ?
@tigistakele8044
@tigistakele8044 3 жыл бұрын
እንዴ እንደዚህ አይነት ኢትዮጲያዊነት ይቅር አረ ውሸታምም አይደለንም ስነ ስርአት አለን እኮ ጎበዝ ምነው
@Metasebiya4
@Metasebiya4 3 жыл бұрын
@@tigistakele8044 አስተያየቷ የተናገረችው እውነትነት ቢኖረውም ውሸታም ባለችው እኔም Like ኬን አንስቻለው😅😅
@balyuwollotueb
@balyuwollotueb 3 жыл бұрын
ታምራለሸ
@sofitube6902
@sofitube6902 2 жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንላችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ
@linalina5554
@linalina5554 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምታምሪው የኔ ቆንጆ የሰው ወሬ አትስሙ
@titiye3615
@titiye3615 3 жыл бұрын
Tameralachu fetari tedarachun yibarekelachu
@zahara4809
@zahara4809 3 жыл бұрын
ባልየው ዋዉ የተረጋጋ አይለያችሁ በፍቅር ኑሩ እወዳችሆለሁ❤❤😍
@tube-cx5dk
@tube-cx5dk 3 жыл бұрын
ፀጊዬ በርቺልን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ደርባባ ልጅ ነው ታምራላችሁ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🏾❤️
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 3 жыл бұрын
❤🌹💏🌹❤ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ብዙ ተባዙ ምድርንም ሙሉአት😘💚💛❤
@hiruttube9855
@hiruttube9855 3 жыл бұрын
selam selam wudi yehonachu yehager lijoche betam dase yelale
@Akielsa
@Akielsa 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ እፀገነት እባክሽ ጥያቄዎችሽን አስተካክይ አዳምጪ እንግዶችን ለሚዲያው ማይጥኑ ጥያቄዎችን ቀንሱ እንግዶችን አታሳቂ…ሌላው ሁለት ጋዜጠኞች ተደማመጡ ለምሳሌ እፀገነት ለሄለን የስራ ገጠመኝ ብላ ጠየቀቻት እሱን ሳትመልስ ወንዱ ጋዜጠኛ ሌላ ጥያቄ ጠየቀ so ክቡር ዳይሬክተር እባኮት አስተካክሉ
@yordibm7855
@yordibm7855 3 жыл бұрын
ልጅቷ ስትገላለጥ ያላሳፈራት ጥያቄ ያሳፍራል?
@Meqelle
@Meqelle 3 жыл бұрын
እውነት ነው ጥያቄያቸውም ምንም የማይመጥን ነው እንዴ ቲክቶክ ስራዋ እንደሆነ ትናገራልች ሴቷ ችግር ያለባት ትመስላለች ለአማንም ስራ ስለሌለህ እያለች ደጋግማ ደሞ ጥፋትዋ ታውቃለች ይህን ቦታላይ አጠፋሁ እንዴ ትለዋለች የማይረቡ የማይመጥኑ ጋዜጠኞች ናቸው
@Meqelle
@Meqelle 3 жыл бұрын
@@yordibm7855 ቀንተሻል መሰለኝ
@yordibm7855
@yordibm7855 3 жыл бұрын
Rahel ene keniche adlelem tilacham yelebignm tiyakew mnm chgir yalew silalmeselegn new bmo gazetegnawa sewoch teyikilin yaluatin new yetekechiw katefaw yekrta
@zerihunachamyeleh6472
@zerihunachamyeleh6472 2 жыл бұрын
Ewntsen new kngow
@bruktyrose5879
@bruktyrose5879 3 жыл бұрын
Wowww Setamru Selamachu yebza ❤❤❤
@user-fg4zr7pd4l
@user-fg4zr7pd4l 2 жыл бұрын
አማንየ በጣም ነው የምወድህ የኔ መልካም
@adeysingsing6802
@adeysingsing6802 3 жыл бұрын
አማን መረጋጋቱ ደሥ ሢል
@titijuntagaldadi1020
@titijuntagaldadi1020 2 жыл бұрын
ጠያቂ የ መቀለ ልጆች ሰለሆኑ ወደ መቀለ ነወ ምትመለሰዉ ያልክ ተጋጣጥመናል እማ የኔ መልካም
@user-xo1sq3lj1p
@user-xo1sq3lj1p 3 жыл бұрын
ጡትሽ አላለችም ኧረሸነዉ አጠያየቅሽ ግልፅ ቢሆንም የዚህን ያህል ደሞ አሳቃቂነገር ባጠይቂ ደስይላል እደ🤔😒
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 3 жыл бұрын
Suk bederete
@atsedeendaylalu3376
@atsedeendaylalu3376 3 жыл бұрын
siyaregut mnm yalimeselachew ahu mn yasakikacewal bleh new
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo 3 жыл бұрын
እሷ ጥላው ለነበረ ጡት ጠያቂዋ ምን አስፈራት
@user-xo1sq3lj1p
@user-xo1sq3lj1p 3 жыл бұрын
@@sosososo-ov4oo አይ አእምሮላለዉ ከባድነዉ አይባልም ማለትም ከፈለግሽ ብዙ አይነት መግባቢያ ዘደ አለ አይደል የማያሸማቅ እደኔ ከሆነ ይደብራል
@selamawitasefa8188
@selamawitasefa8188 3 жыл бұрын
@@sosososo-ov4oo እንደዚህ አይነት የወረደ አስተሳሰብ በጣም ይደብራል
@user-xh3wq6pc6v
@user-xh3wq6pc6v 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ደባሪ ጥያቄሺ ይዘጋል ሙሽሮች መልካም ጋብቻ ያድርግላችሁ በጣም ታምራላችሁ
@user-wj2gn3xr2z
@user-wj2gn3xr2z 2 жыл бұрын
ሄሉየ የኔ ውድ ❤💛😍 ፈጣሪ ትዳራችሁ ይባርከው ❤
@Grace-eg5xh
@Grace-eg5xh 3 жыл бұрын
የልጅቷን መገላለጥ የጋዜጠኛዋ ስርአት ያጣ ጥያቄ ሸፍኖታል!!!
@user-fl9gh2qw2m
@user-fl9gh2qw2m 3 жыл бұрын
Gazetengawa sibeza Liq Set nat?
@ethiorahi9782
@ethiorahi9782 3 жыл бұрын
True
@zedusman
@zedusman 3 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲሉ
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 3 жыл бұрын
እኔም ዛሪ ያየሁሽ የአብርሀም ያርግላችሁ
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z 2 жыл бұрын
ደስ ይለኛል ❤️❤️❤️
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 2 жыл бұрын
Give time to this Beautiful Lady 🛑 playing give life is short
@9587l
@9587l 3 жыл бұрын
ፀጊ ዛሬ ዘጋሽኝ በጣም ስርአት የጎደለው አጠያየቅ ነው ያሳየሽው ፡፡
@adinamollayoutube607
@adinamollayoutube607 3 жыл бұрын
Fetari tdarachihun ybarklachihu
@shlomoayal
@shlomoayal 3 жыл бұрын
ቆንጆ ልጅ ነች ።
@selamhabte3070
@selamhabte3070 3 жыл бұрын
Betam ,
@semuamha6653
@semuamha6653 2 жыл бұрын
Love ❤️ Tegaru❤️Beautiful people❤️ Inside out❤️ God Bless your marriage 🌷🌷🌷
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ቆንጆዎቹ ሙሽሮች ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ❤❤
@elenmesfun6824
@elenmesfun6824 3 жыл бұрын
Amlake hoy ntgray hagza ballwa Amen 3
@selamawitdesta9359
@selamawitdesta9359 3 жыл бұрын
err ateyayekeshen asetekakeye betam yedeberal
@amywolloatl5762
@amywolloatl5762 3 жыл бұрын
አታካብዱ ጠያቂዋ ትክክል ናት ለዛዉም ጠይቂ ተብላ ነዉ እራቁቷን ነበረች ምን ጥያቄ አለዉ ፊኛ እንደነፋዉ ጡቷን ወጥራ ምን ይሉታል
@bobrastalij6848
@bobrastalij6848 3 жыл бұрын
@Amy wollo atl እጰገነት በሌላ account ወይም ሌላ መንደሬ tv አይቶ የማያውቅ የሡዋ ቢጤ
@jerry-usalem7083
@jerry-usalem7083 3 жыл бұрын
አማን ፀባዩ ሰናይ
@fnan1175
@fnan1175 3 жыл бұрын
God bless you're marriage
@user-gi3by1hc9k
@user-gi3by1hc9k 3 жыл бұрын
Congregations Sweet family sewdachuo❤❤❤❤❤❤❤❤🙏
@shewayeammanu2923
@shewayeammanu2923 3 жыл бұрын
ትዳራቸውን አምላክ ይባርከው
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 жыл бұрын
ጋዜጣኘዋ ሳላድንቃት አላልፍም ነጪ ነጭዋ ነው ምትናገረው አማንየ መቀለ ሲጫወት ስለማውቀው በጣም ነው ሚመቸኝ
@user-ke2il5nf4o
@user-ke2il5nf4o 3 жыл бұрын
አትወስጅኝም እኔንም 😍 ሰመሃልዬ
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 жыл бұрын
@@user-ke2il5nf4o አክሱም ድብረ ዳሞ አብርሃ አፅብሃ ቤተ ክርስቲያን የአብነ ይማአተ ገዳም ቴሜቤን ዓድዋ እወስድሻለሁ እሺ
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 3 жыл бұрын
@@semhalzetewahdo5617 endmer
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 3 жыл бұрын
@@weynshetsete7317 ክርስቲያን ከሁንሽ በክርስቶስ ተደምረናል ድሩ አንድ ነን
@weynshetsete7317
@weynshetsete7317 3 жыл бұрын
@@semhalzetewahdo5617 metah
@heritube7927
@heritube7927 3 жыл бұрын
ቢስሚላህ ደስ ስትሉ ♥♥♥♥♥♥ አላህ አይለያያቹ ወልዶ ለመሳም ያብቃቹህ
@abc12452
@abc12452 3 жыл бұрын
ወልደዋል እኮ ቆንጅዬ ወንድ ልጅ።ፈጣሪ ያሳድግላቸዉ!!ሲያምሩ
@dagimhabesha1987
@dagimhabesha1987 3 жыл бұрын
@@abc12452 የብቻዋ ነው
@abc12452
@abc12452 3 жыл бұрын
@@dagimhabesha1987 ok
@afi5295
@afi5295 2 жыл бұрын
@@abc12452 እና ወልደዉ ነዉ ተጋባን ብለዉ የሚያደነቁሩን ጉድ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
​@@afi5295 አንችደሞ እነሱ ካረገዙቡሀላ አይደል የሚጋቡት
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
ስታምሩ
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራቸሁን ይብዛላችሁ ስታምሩ
@SaraSara-pd9ke
@SaraSara-pd9ke 3 жыл бұрын
ጥያቄያችሁን አስተካክሉ ልጂቱ እረጋ ያለች ናት በጣም ታምራላችሁ አይላችሁ
@tsegashetmekuria2751
@tsegashetmekuria2751 2 жыл бұрын
የምታምሩ ኢትዮጵያውያን!
@jemilaymam7205
@jemilaymam7205 3 жыл бұрын
Ara gazetegnaw betam dabere Teyak ateyeki saw neche nechwen tetyekyaleshe seleweshe eytblasheshe hedeshe yebefetwa gezategna huegne
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ውብነሸ ሰታምር
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 3 жыл бұрын
Teyakewe yastelale lijochu gin des yelalu tedarachihun eg/r yebarkilachihu
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 3 жыл бұрын
Fetari tidarachhun ybarkewu
@shenotube7216
@shenotube7216 3 жыл бұрын
ልቅም ያለች ቆንጆ በስምአብ 🥰አማን ጨዋ አይናፋር
@radetrita8590
@radetrita8590 3 жыл бұрын
ፀጊዬ የኔ አንደኛ ይመችሽ ማማዬ ነጭ ነጭዋን ነው የምትጠይቂው ሰወድሽ ከልቤ ነው ችግሩ አበሻ ፊት ለፊት መናነጋገር አይወድም ሀሜት ይወዳል ይገርማል ለማንኛውም አድናቂሽ ነኝ
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
00:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 18 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 87 МЛН
ትዳሬ ነሽ ሙሉ ፊልም _ Tidare Nesh New Amharic Movie 2024
1:30:04
Ge'ez Entertainment
Рет қаралды 1,3 МЛН
Мировой Рекорд по Засыпанию (@DazByron )
0:30
Голову Сломал
Рет қаралды 9 МЛН