የሰይፉ ፋንታሁን አነጋጋሪ ስራ @NEGASHMEDIA

  Рет қаралды 47,876

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ

14 күн бұрын

በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia #ሰይፉ_ሾው #ፋንታሁን #አነጋጋሪስራ

Пікірлер: 174
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 12 күн бұрын
የድሬደዋ ከንቲባ በእውነት እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጠው ክፉ አይንካው በጣም የሚደነቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው የተላበሰው ልእጆወቹም ይባረኩ
@user-vr4no7dl9u
@user-vr4no7dl9u 12 күн бұрын
እባካችሁ ተዋቸው ደግሞ በክፉዎች ዓይን ውስጥ እንዳይገቡ ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@abdi9388
@abdi9388 7 күн бұрын
እኔም ይህንኑ ነዉ የማስበዉ። ፈጣሪ ከአብይ አይን ያዉጣዉ።
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 12 күн бұрын
ሠላም ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ። እባክህ የድሬዳዋዉን ከንቲባ በጣም አታሞግሳቸዉ። ሰይጣኑ አብይ አህመድ ቀናተኛ ስለሆነ ሕዝብ ወደዳቸዉ ብሎ እንዳያጠፋቸዉ። እዚህ መሰሪ የሰይጣን ቁራጭ አይን ዉስጥ አታስገቧቸዉ። ፈጣሪ ከነቤተሰባቸዉ ይጠብቃቸዉ። አሜን!
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 12 күн бұрын
መድሐኒአለም እንደ እሳቸው ያለውን አስተዋይ ልበ ቅን አገሩን የሚወድ ሰው ያብዛልን
@frehiwotkefle6519
@frehiwotkefle6519 12 күн бұрын
የእየሩሳሌም ወሀ ፀጋ ሆኖህ አምሮብሀል በሁሉ ነገር ሁሌም ያማረ ሂወት ይሁንልህ
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እደዚህ ያሉ ከቲባ አብዛልን አቶ ከድር እድሜ ጤና ፍቅር ሰላም ከነ ቤተስቦ እመኛለሁ እውነት አቶ ከድር ለመሪያችንም የእርስወን አይነትስነ ምግባር ይስጥልን
@ethiopiatadese4479
@ethiopiatadese4479 11 күн бұрын
እናመሰግናለን ነጋሽ። ከንቲባ ከዲር ጁሀር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብህ ይባርክህ ይጠብቅህ። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ። ኑርልን።
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 12 күн бұрын
የድሬዳዋ ከንቲባ እድሜ ከጤና ይስጥዎ ድሬ የታደለች ከተማ ናት
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 12 күн бұрын
ነጋሺዬ በጣም ነው ደስ ያለኚ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት ሰው መገኘቱ። እግዚአብሔር የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን 🙏💚💛❤️ ወንድማችን ከንቲባ ከድር።
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 12 күн бұрын
ምን ያድርጋል እንድዝህ ያለ ስው ባለበት ሀገር የበሻሻው የደሀ ልጅ ዱርየ ሀገር መምራት የማይችል ስብእና የሌለው ሀይማኖት የልለው ሀገሪቱን ተጫውተባት
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m 12 күн бұрын
የልቤን ነው የተናገርሸው❤❤❤❤
@Ghp7657
@Ghp7657 12 күн бұрын
Ye deha lij yalshiw hulun abelashebish betam metfo sidib ye deha lij. Ethiopian endale ye deha lij nen. Betam yasazinal
@Ghp7657
@Ghp7657 12 күн бұрын
​​​@@HhHhh-jr3bysew new yatsedaw dehawochin mayet yemayfelig mengist lijachewun jib yasbelaw Abiy awire . Sint meto shi hizb merate lay wedqewal bet eyaferesu bet seteb eyalu eyewashu ,beteseb alen yeferesebachew Egziabhare yifred bicha enantem ye deha emba yifaredachihu
@kindyou4768
@kindyou4768 12 күн бұрын
@@HhHhh-jr3byYou are just like him with such a dirty mouth.
@usahandsoffethiopia8486
@usahandsoffethiopia8486 12 күн бұрын
@@HhHhh-jr3byየእርጉዝ ሴት ሆድ ቀዶ ሺል የወጣው ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ነው በማን ሆነ በአብይ እና ባንች ዘሮች ነው ሀገሪቱ ቆሸሽች ይህ የመንድር ዱርየ ማጅራት እይመታ ያደገ መሀይም እና ዘሮችሽ ከመጡ ጅመሮ ሀገሪቱ ቆሸሽች🤮
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 12 күн бұрын
ጋዜጠኛ ነጋሽ እውነት የምትፈልግ ጎብዝ እውትኛ ሰው ነህ ኑርልን❤❤❤
@hevenbirhanu7842
@hevenbirhanu7842 12 күн бұрын
ደግሜ ነው የሰማሁት ያለመሰልቸት እባካችሁ ከእሳቸው ተማሩ ፍቅርን ስጡ አገራችንን ሰላም አርጉ
@wendeyetaddess3163
@wendeyetaddess3163 12 күн бұрын
አኛ ድሬዎችን የሚገልፀን ከንቲባ ስላለን እ/ር ይመስገን።ከምስራቅ ይነሳል የተባለው መሪ እሱ ወይንም ሙስጠፌ ይመስለኛል።
@AbebawTsega
@AbebawTsega 12 күн бұрын
በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። ወንድሜ ነጋሽ የኔ እንቁ መካሪ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን ። እውነት እኝህን ከንቲባ የሊቀ መልአክ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይጠብቃቸው እንኳንም የእርሶ ልጅ ሆንኩኝ ተመስገን አምላኬ ይህችን ቀን ያሳየኝ እንደኚህ አይነት አባቶችን ፈጣሪ ያብዛልን አሜን ።
@YezinaGashaw
@YezinaGashaw 12 күн бұрын
ነጋሸእግዝአብሔረይባረከሕ
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 12 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠዉ በጣም ደስ የሚል ሰዉ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 12 күн бұрын
እግዚአብሔር እዴና ጤና ይስጣቸው መልካምነት ለራስ ነው እንወዳቸዎለን❤❤❤❤❤
@user-oz9zq2yy6k
@user-oz9zq2yy6k 12 күн бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ስጠራህ ከፊቴ ነህ አሁንም የሀሳቤን ሙላልኝና ከበረከትህ አሳትፈኝ ሚካኤል አባቴ
@user-jm9bh6yw8g
@user-jm9bh6yw8g 12 күн бұрын
እሽ እግዚአብሔር ከበረከቱ ያሳትፈን ቅዱስ ሚካኤል ለኔ ያደረገው ብዙ ነው
@weletemariam917
@weletemariam917 10 күн бұрын
Egziabiher siltanun yibark!
@tirutegegne7291
@tirutegegne7291 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቀው እውነተኛ ስለማይፈለግ እፈራለታለሁ።
@TigistMamo-or1pu
@TigistMamo-or1pu 12 күн бұрын
አረ ነጋሽ አኔ በእባ ነው ያየኋቸው መሪ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@wondwossenworku430
@wondwossenworku430 11 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን ያለህን ነገር ሁሉ ለቤተክርስቲያን የምታረገው ነገር በጣም ደስ ይላል የገባክ ብዙ ነገር አለና ግፋበት
@girmaabera7619
@girmaabera7619 8 күн бұрын
💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 እማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅክ ከነቤተሰብክ ወንድማችን 💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓💚💛💓 አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ኣቡነ ሀብት ማርያም ያሰብከውን ሁሉ ያሳኩልክ ወደ ወድማችን የእማ ፍቅር ይሆነች ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለይክ እማምላክ ጽዮን ቅድስት ክዳነምረት ትባረክ ወድማችን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆🌿🏆💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞 ናጋሽዬ እንወድሃለን ባርታልንንንንንንንንንንንንንንንንንን ወደ ወድማችን 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@shimzewge1195
@shimzewge1195 12 күн бұрын
ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ።
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 12 күн бұрын
ፈጣሪ እባክህ አገራችን አስብ ለህዝብ ሰላም ስጥ
@alematalay734
@alematalay734 12 күн бұрын
ብታገኛቸውና ብታቀርብልን ብዬ አሰብኩ:: እኔም በጣም ነው የምወዳቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@151360ful
@151360ful 12 күн бұрын
ተባረክ ነጋሽ ፤ ብርቱ የቤተክርስቲያናችን ተቆርቋሪ ፣... በርታ ወንድማችን እግዚያብሄር ይጠብቅህ!!!
@azebteshomealemu9556
@azebteshomealemu9556 12 күн бұрын
ነጋሹ ጥሩ እይታ አይተሀል ሠይፉ ሾው ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ መቅረብ ያለበትን አና ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ነው ያቀረበው ብል ማጋን አይሆንም ስለ አቶ ከድር ሁሉንም አንተ ብለኸዋል የሚሠማኝ አንተ እንደገለጽከው ነው ነገር መደጋገም እንዳይሆን ብኝ ባጭሩ የሚገርሙና የሚያስደንቁ መሪ ናቸው እግዚአብሔር እንዲህ ዓይነት መሪዎችን ያብዛልን ለሣቸውም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ሠይፉ በ ዚሁ ቀጥልበት ይኖራሉ እንዲህ አይነት መልካም መሪዎችን ፈልገህ ካሉበት አውጥተህ አቅርብልን ጋዜጠኛ ማድረግ ያለበት እንደዚህ እንቶ ፈንቶው አይጠቅመንም
@hailemariamteklehaymanot2563
@hailemariamteklehaymanot2563 12 күн бұрын
ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ ነው ያቀሩብከው
@werkewerke-ln5qu
@werkewerke-ln5qu 12 күн бұрын
ነጋሽዬ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እኔ 2 ቀን ነው ዳገግሜ ያዬውት እንድ እርሳቸው አይነቱ ይብዛልን ፣🙏
@aberashtamiru2369
@aberashtamiru2369 12 күн бұрын
ነጋሽዬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሄ አብቶ ይባርክህ ኑርልን
@EnaniEnani-du5kc
@EnaniEnani-du5kc 12 күн бұрын
ሰላም ላንተ እውነትን የምትወድ ሠላምን የምትመኝ ወንድማችን እድሜ ይስጥህ
@Tube-vt5se
@Tube-vt5se 12 күн бұрын
እኔ ማርያምን እተሪቪው ክፍል ሁለት በኖረው ነው ያልኩት
@user-ln8ou5tb6w
@user-ln8ou5tb6w 12 күн бұрын
የኢትዮጵያ መጪ ብሩህ ተሰ ፋ አውን የሚሆነው በእንደነዚ ዜጎች አማካይነት ነው :: እንዲ ህ ያሉትን ያብዛልን
@user-qc9xk3fy9c
@user-qc9xk3fy9c 12 күн бұрын
ነጋሽ እንዴት ነህ ተሻለህ ስላየሁክ ደስብሎኛል
@ashenafitibebu6679
@ashenafitibebu6679 10 күн бұрын
ነጋሽ አንተህ ሂደ ድሬደዋ ብታናግራቸው ደስ ይለኛል እና አንተ ቃለ ምልልስ ቡታረገጋቸው እኛም በብዙ ነገር እናውቃለን
@user-db7yy8pn8j
@user-db7yy8pn8j 12 күн бұрын
አሜንንን ይሙላላቸው❤❤❤❤
@gabekassa3626
@gabekassa3626 11 күн бұрын
ትክክል ነጋሽ አንዳንድ ሰዎች አሉ ቁልቢ የሚሄዳ ዝሙተኞች ሁሉ አሉ ፈጣሪ ብል ይስጣቸው እንጂ
@hevenbirhanu7842
@hevenbirhanu7842 12 күн бұрын
ነጋሽ አከብርሀለሁ ተባረክ
@digtfigr2707
@digtfigr2707 12 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጠው
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን በሰላም መጡልን
@kenandinku439
@kenandinku439 6 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
@banchikasaeh6624
@banchikasaeh6624 12 күн бұрын
ትልቅሰው ያሳደገው
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-gu3tx2tu7w
@user-gu3tx2tu7w 12 күн бұрын
ሰይፉ የታወቀወንጀለኛነው ከሄዱትም ካሉትም የጥቁርጣልያኖች ተገዝቶየሚሰራ ወንጀለኛነው ግን ለሱናለመሰሎቹ የናዚልጆች ፈጠሪ መዝግቧል ለሁሉም ግዜአለው🙏🙏🙏🙏🙏 ነጋሸ ምርጥኢትዮጵያዊ ላንተና ለባልደረቦችህ ሰላምናጤና ይሁንላችሁ የቁርጥቀን ልጆች👍👍👍👍👍👍💚
@yeshibekele1370
@yeshibekele1370 12 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ🙏🏽
@asratlakyalew9899
@asratlakyalew9899 12 күн бұрын
የድሬድዋ ከንቲባ በእውነት ምርጥ ሰው ናቸው እግዚአብሔር ይጠብልን እንደርሰው ያሉትን ያብዛልን በእውነት የአገራችን ሰላም ናፍቆናል እፍፍፍ😢
@beshewatedla9484
@beshewatedla9484 12 күн бұрын
ለአቶ ከዲሪ እድሜ ጤና ይስጥልን
@alematalay734
@alematalay734 12 күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ 🙏🏽❤️
@BezunesheYadete
@BezunesheYadete 12 күн бұрын
betame new ymektatlhe wendma negasheegzaber bebatu yasnahe beserate gbera nhe klibanose weyme kakaki
@asterkahsay1387
@asterkahsay1387 12 күн бұрын
ነጋሽ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ ስለሳቸው ዝቅ ብለው ክርስትያን የሌላ አገር ዜጋ የሆነ ቤት እግኝተዎት ያልዎትንና ያደረጉላትን አውቃለሁ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው ሌሎቹማ እኔ የመንገድ ፅዳት ሰራተኛ ነኝ ግንእንኳን ላይ ያሉ አመራሮች የቀበሌዎችን ስራቸውን ልንገርህ መጥረግያ ብዙ ያወጡና ዝንጥ ብለው መጥረግያ ይዘው ፎቶ ተነስተው ይፖስታሉ በወረዳው ስም ለበላዬቻቸውም እሱኑ እንደሰሩ ያሳያሉ እኛ ግን ስራችን ነው እንሰራዎለን እና እንደሳቸው ያብዛልን
@zubydakedir
@zubydakedir 12 күн бұрын
ማአሻላ አላህ ያስድግላቸው
@BelayGatoma-sz5se
@BelayGatoma-sz5se 8 күн бұрын
የይቲዮጺያ ኦንደዚህ አይነት መሪ ይሰጣት መሪ ማለት ይህ ነው እድሜ ይሰጥልን
@AsratLisanu
@AsratLisanu 12 күн бұрын
ስለሁሉሙ ነገር የድንግል ማርያም ልጅ ከፊት ይቅደም
@user-ci5ro4fg4w
@user-ci5ro4fg4w 11 күн бұрын
የጳጳሳቱ ፎቆች ተወርሶ ለነዚህ አብያተ ቤተክርስትያናት ይሁን አሜን
@user-gg3ez8xn2r
@user-gg3ez8xn2r 12 күн бұрын
እውነተኛ አስተያየት ነው ተባርክ
@etifasefa2886
@etifasefa2886 12 күн бұрын
ወንድም አለም ነጋሽዬ ተባረክ
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 12 күн бұрын
ድሬ የፍቅር አገር ♥️♥️♥️🥰
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 6 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅
@raheladdis6317
@raheladdis6317 12 күн бұрын
Dire 🎉🎉🎉🎉🎉
@meseretteka4524
@meseretteka4524 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 12 күн бұрын
ነጋሽዬ በርታልን ወንድማችን 🥰🥰🥰❤❤❤❤
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 12 күн бұрын
Watching from South Africa
@assilaselefechbedeke3292
@assilaselefechbedeke3292 12 күн бұрын
Selam selam Eyina Enikuw wondimachin Enkuwan B Dena metah ❤❤❤
@hibistephrem
@hibistephrem 12 күн бұрын
የሁላችንም አፍ ስለሆንክ እናመሠግናለን
@user-zp2cu2hx9b
@user-zp2cu2hx9b 12 күн бұрын
Amen amen 🙏
@anteaddisu9202
@anteaddisu9202 12 күн бұрын
Negash wondemachin egziabehir yistelen yderedwa astedader meri lmegletse kalat yelegnem egziabher edmie ena tena yestachew fetari yetebkachew
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 12 күн бұрын
🙏🙏🙏
@azebwagaw5232
@azebwagaw5232 12 күн бұрын
የድሬዳዋ ከንቲባ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ: :
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 12 күн бұрын
ከንቲባችን ከምትሰሙት በላይ ነው መንገድ ሲሔድ እነኩዋን ታጅቦ አይሔድም ከህዝቡ ጋር መንገድ ዳር ተቀምጦ ድንች ሰላጣ ይበላሉ አብሮ ይጫወታሉ ያው የድሬ ተወላጅ ስቶን ለሰዎች ቀለል ያልክ ትሆናለህ አሁንም እረጅም እድሜን ይስጥልን
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 12 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 🙏
@AbuneAsmare
@AbuneAsmare 12 күн бұрын
እልልልልብለናል የከቲባውን ስጦታቸውን ስለሰማን መታደል ነው
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 12 күн бұрын
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 10 күн бұрын
እኔ ግን ምን ችግር እንዳለብኝ አላዉቅም ፓለቲከኛ እዉነት የሚያወራ አይመስለኝም ጌታ ሆይ አለማመኔን እርዳኝ
@user-xz1oz3cr9t
@user-xz1oz3cr9t 12 күн бұрын
💚💛❤🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@BiniBini-er5kl
@BiniBini-er5kl 12 күн бұрын
Kekefu yetebekachew!!!! Degmo Ene Ekele Ayen west Edaygebuben!!!!
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 12 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@natinaelbogale1098
@natinaelbogale1098 12 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤝🤝
@Ethio21127
@Ethio21127 12 күн бұрын
Ebs television ላይ ስለ በአል ለማብራራት በዘፈን የሚውል ስቱዲዮ መጥራታቸው ሁል ጊዜ ይገርመኛል
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጠው የእኔ የሁልጊዜ ጥያቄ ነበር እንዴት የሀሃማኖት መሪ ለጊዚያዊ ዓለማዊ መሪ ታዝዘው ወደ እሱ ይሄዳሉ እርሱ ነው እንጅ ወደ አባቶች መሄድ ያለበት እልነበር፡፡ ትክክለኛው ሰው ይሂ ነው
@user-rh9tx4zv2q
@user-rh9tx4zv2q 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@FikirtGebiregZihabr
@FikirtGebiregZihabr 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ሁሉ ይችላል ግፈኞችን ይፋረዳል ጊዜ ለኩሉ
@HaileJenai
@HaileJenai 11 күн бұрын
Sle Seifu angagary sra bless kea istu witch taweraleh!?
@degolabraha9972
@degolabraha9972 12 күн бұрын
ሰላም ነጋሽ ደንቅ ፕሮግራም ነው ግን ቆሪጡ እንዳይስባቸው ታስበው ቢውሉ ይመረጣል ቀናተኛ ስለሆነ የሰይጣን ጆሮ ይደፈን
@user-sk3bd6xo4h
@user-sk3bd6xo4h 11 күн бұрын
Mariyamin iyitahin wedijewalew… temesiche nw yesemahu
@dagmawimussie8764
@dagmawimussie8764 7 күн бұрын
KEDADA AFER BILLA HODAM
@mikiscell6705
@mikiscell6705 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 12 күн бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@alematalay734
@alematalay734 12 күн бұрын
Welcome back
@wayinilove1031
@wayinilove1031 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪
@betlehemshiberu4283
@betlehemshiberu4283 11 күн бұрын
ሀሳብ መስጠት ወቀሳም ማቅረብ ጥሩ ነው መሳደብ ግን አጥያት ነው አባካችሁ አትሳደቡ
@BeYourWord
@BeYourWord 7 күн бұрын
Seifu is a diector and the guests are all actors.
@alematalay734
@alematalay734 12 күн бұрын
✅✅✅
@girmaadamutafese2464
@girmaadamutafese2464 12 күн бұрын
የከንቲባዉ ብሩህ አዕምሮ ፅኑ ነዉ አላህ ይባርክዎ❤
@Amen27OMEGA27
@Amen27OMEGA27 12 күн бұрын
ሠላም ነጋሽ ከቻልክ መልስልኝ የምታውቁም ካላችሁ ብትነግሩኝ ወደ እዬሩሳሌም መሄ ድ ፈልጋለሁ እና ደርሶ መልስ አጠቃላይ ወጭ ስንት ነው ለጠቅላላ እውቀት❤❤❤
@user-bo4wv8yn8d
@user-bo4wv8yn8d 12 күн бұрын
ነጋሽ እንዴትአመሸክ ትክክለኛአካውንትይፃፍልን የአካውንት
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 12 күн бұрын
ሁላቹህም ንቁ መናፍቁ አራጅ ተንሰቶበታል አማራና ኦርቶዶከሰን እይርደ ደም መጠጣት
@rebekaayele4526
@rebekaayele4526 12 күн бұрын
ወንድሜ ጠፍተሀል ሰላም ነህ
@weletemariam917
@weletemariam917 10 күн бұрын
Hatiatachew Yasferachewal bemin sirachew??
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 91 МЛН
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 124 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
ስንጸልይ ፈጣሪ ለምን አይሰማንም? #ethiopian #orthodox #prayer
1:06:40
ቤተ ጳውሎስ bate pawlos (Pawlosmerewa official )
Рет қаралды 33 М.
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 21 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 15 МЛН
Заметили?
0:11
Double Bubble
Рет қаралды 2,7 МЛН
Ну Лилит))) прода в онк: завидные котики
0:51
The Worlds Most Powerfull Batteries !
0:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 21 МЛН