Рет қаралды 310
Jerry delicious food
በዚህ ቪድዬ የአሳ ሸወርማ አሠራር ነው ይዤላችሁ የቀረብኩት በተለምዶ የዶሮ ሸወርማ ነው የሚሠራው እናም በአሳ ሞክሬው ጣአሙ ልዩ ሆኖ አግኝቼዋለሁ እናተም ሞክሩት