የሴት ሌባ - new ethiopian full movie 2022 yeset leba | new ethiopian movie የሴት ሌባ 2022

  Рет қаралды 1,333,712

Marken Entertainment

Marken Entertainment

2 жыл бұрын

new ethiopian movie 2022

Пікірлер: 391
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
ሄኖክ ፍቃየ❤ቀጭንየው ልጂ ትችላላችሁኮ ትወና አደኛ እናተ ያላችሁበት ፈልም ወላ ፈልጌነው የማየው ይመቸኛል😘 በጣምነው የሚያስቀው🤣🤣🤣
@hanahana6453
@hanahana6453 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
አሌክስ ይባላል በጣም ይችላል
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 አመሰግናለሁ ስሙን አላቀውምነበረ ግን እወደዋለሁ ወላ ትወናኮ አደኛ ያልተወራለት
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
@@user-on6gz5qx6m እዉነትሽን ነዉ በጣም ይችላል አሌክስ ካለ በቃ ሳቅ በደንብ አለ ማለት ነዉ የኔ እህት ቶሎ አይተሽ ስላመሰገንሽኝ ፈጣሪ ልመናሽን ስምቶ ያላሰብሽዉን ይስጥሽ ከጤና ጋር ዉዴዴዴዴ🥰🥰🥰🥰💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💟💟💟💟
@user-on6gz5qx6m
@user-on6gz5qx6m 2 жыл бұрын
@@azebtufa7389 🥰❤❤❤❤😘😘😘😘😘አሚን የኔውድ😘
@user-fw6qv3iv1j
@user-fw6qv3iv1j 2 жыл бұрын
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኋኒት እርሱ ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋል ሉቃስ 2:11 እንኳን አደረሰን አደረሳቹህ ውድ በክርስቶስ ክርስትያን በወልድ ውሉዳን በመፈስቅዱስ ቅዱሳን የሆናቹህ በሙሉ መልካም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ መታሰብያ የልደት ባአል አደረሰነ አደረሳቹህ💕💕🙏
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ?
@misgafitness101natural5
@misgafitness101natural5 2 жыл бұрын
ምርጥ Comment,❗❗
@user-wb1sn9iy5t
@user-wb1sn9iy5t 2 жыл бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታች እየሱስን ክርስቶስ ልደት በሠላም አደረሳችሁ መልካምም የገና ባህል ለእናት አገርች ሰላምታ ፍቅር አንድነት የምጣልን አሜን
@asnakechhundie6260
@asnakechhundie6260 2 жыл бұрын
Amen
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
@filimontesfay1374
@filimontesfay1374 2 жыл бұрын
amenn amenn
@user-wc4oj8ec8l
@user-wc4oj8ec8l 2 жыл бұрын
@@gogogogo742 mvnnjcbch
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed 2 жыл бұрын
🐙🐙🐕🐕🐕🦧🐵🐒
@hagera3510
@hagera3510 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በስደት ለሚሰቃዩት ወገኖቼ 😭😭😭🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@vsbsbnsjsjs3907
@vsbsbnsjsjs3907 2 жыл бұрын
ቆጆ ይመስላል
@yeafrimenatnegsdetegawa2567
@yeafrimenatnegsdetegawa2567 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ሰሚ ላጡ በሳኡዲ እስር ቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭
@ibrahimwadi5697
@ibrahimwadi5697 2 жыл бұрын
Inemesginelen
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed
@BabiletubeAbdulrahmanmmohamed 2 жыл бұрын
Anchi hulum both alesh
@faizasherif1536
@faizasherif1536 Жыл бұрын
Huletachum Amharic mesaf selmatchlu wede temhert bet memles albachu
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን 🙏🏿🙏🏿😭 ፍትህ ለሳውዲ አራቢያ እስረኞች ☝🏿
@eyu6354
@eyu6354 2 жыл бұрын
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ?
@user-zj5gm3un4i
@user-zj5gm3un4i 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሰዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኑቻችን ፍትህህህህ የረቢ😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@semirayesuf5912
@semirayesuf5912 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች ፍትህ ለህት ለወድሞቻችን ፍትህ ለህፆናቶች ፍትህ😭 ዉድ ያሀገሬ ልጆች በስደት ያላች አላህ በሰላም ለሀገራቹህ ያብቃችሁ 🙏
@temesgenfetari1535
@temesgenfetari1535 2 жыл бұрын
Amen
@makbelfogariw3712
@makbelfogariw3712 2 жыл бұрын
ይሄ ፊልም እንደእኔ የተመቸው በlike ያሳየኝ 👍
@solomongebresellasie9199
@solomongebresellasie9199 2 жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል እንደኔ በስደት ያላችሁ ብቻችሁን እንዳልዋላችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ስደት አይኑ ይጥፋ የሚል አሜን ይበል
@tubetube4903
@tubetube4903 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ሰሚ ያጡ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት💔😭😭😭😭
@user-qj5rd2ku4h
@user-qj5rd2ku4h 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዑዲ እስርቤት የምሳቃዩ ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇸🇦👈😭😭😭😭
@user-yp4qu5tq7i
@user-yp4qu5tq7i 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳኡውዲ አረበያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-kx5po3iq8r
@user-kx5po3iq8r 2 жыл бұрын
ቦርሳው ልትመልስላት ስትል ሳይሆን ብሩ እደሌለ ያየህው እሱ ነግሮህ ነው አድርሰ ስትመለስ ፋልም እያርፍቹ ስሰሩ ቀድማቹ የሰራቹት ያርጋቹ አትርሱ ብዙ ቦታ ላይ እንዲህ አይነት ስህተቶች ይታያል
@elieli6323
@elieli6323 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤔🤔እሽ ደራሲ
@meadmead8535
@meadmead8535 2 жыл бұрын
😆😆😆
@user-pb9uj4jo4u
@user-pb9uj4jo4u 2 жыл бұрын
ምናለ ከእስር ወጥቶ ተገናኝተው ብትጨርሱት ደሜን አፈላችሁትኮ😍ለመሰንኛውም አሪፍ ነው መጥፎ ሰወች መጨረሻቸው አያምርም በጡንቻና በጉልበት ሳይሆን በአእምሮአችን ብናስብ !!!
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 жыл бұрын
ሄኒ ምርጤ እናት ሆና የሰራችዉ ማሚዬ በጣም ነዉ የምወድሽ ሁሌም ደስ የሚል ካራክተር ነዉ የምሰሪዉ ዉድድ ነፍ አመት ኑሪልኝ አሌክስ ካለ መሳቅ ነዉ አሁን ከዝግባዉ ካራክተር ምድነዉ የምንማረዉ እናመሰግናለን በጣም ደስ ይል ነበር ማሚ ባትሞት በጣም ደስ ይል ነበር ❤💕👌👍
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ?
@zainumohamed6117
@zainumohamed6117 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በሳኡዲ ለሚሰቃዩ ፍትህ ህህህህህህህህህህህህህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
@mishamoerisumo9993
@mishamoerisumo9993 2 жыл бұрын
እስካሁን ከአየሁት ፊልሞች ሁሉ ዳስ የሀለን የፍቅር ፊልምኤሄ ብቻ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@sifisowinertphiri5950
@sifisowinertphiri5950 2 жыл бұрын
አሪፊ ፊልም ነዉ። አዚቲ ማለት ሞተረኛዉ ላይ ያለችዉ ልጅ ናት አይደል በጣም ደስ ትላለች ያለ ሜካፕ ምናለ ሁሉም እንዲ ቢሰሩ
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 2 жыл бұрын
እር ጆሮሰጧቸው ለሳኡዲ እሰርኞች የሠሚያለህ ኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ተራቡ ተሠቃዮ ሞቱ ያለምንም ወንጀል ታሰርው ቀሩ ተርሱ እባካችሁ ትላልቅ ዩቱበሮች ዲምፅ ሁኗቸው ግደታ የእናታችሁልጂ መሆን የለበትም ሁሉም እህት ወንድሞቻችን ናቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ😭😭😭😭😭😭😭
@toybaali2006
@toybaali2006 2 жыл бұрын
የሰው ስቃይ የሚመው ፍትህ ለሰኡድ እስር ቤት ላሉት
@jerrydemeke3914
@jerrydemeke3914 2 жыл бұрын
ዎው በጣም ያምገረም ፈልም ነው ሀኖክ በጣም ነው ያምድንቀቅ ትችላለክ ከመልክ ጋር
@momnamomna4129
@momnamomna4129 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ በሳውዲ አረብያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ?
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩት የአገሬ ልጆች😥😥😥😥😥😥
@hiruthabeshawit6083
@hiruthabeshawit6083 2 жыл бұрын
ዋው ድንቅ አስተማሪ እና አርፍ ፊልም ነው ሄኖኬ ምርጥ በረታልን
@user-ed3fz2lr4j
@user-ed3fz2lr4j 7 ай бұрын
ሴት ልጅ እንዲህ አትመታም ሲቀጥል ልጅትዋ አንደኛ ነች ትወና ላይ🥰 በተለይ ሌብነት ያምርባታል🥰
@biemnesimon5195
@biemnesimon5195 2 жыл бұрын
She is so cute ❤️😍
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ነው እንኳን አደረሳቹሁ በርቱልን
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ?
@user-vf8iz9yd1m
@user-vf8iz9yd1m 2 жыл бұрын
@@christinatube760 እሺ በደስታ
@seadatube970
@seadatube970 2 жыл бұрын
Wow best film
@Tug-dt6lm
@Tug-dt6lm 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ እሲኪ ይችን ኮሜት የምታነቡ ዶአ አድርጉልኝ ህመሜን ብረሣ ብዬ ልየው
@anaabab188
@anaabab188 2 жыл бұрын
ሔኖክ አንደኛ ነህ አስኪ ሄኖክን የሚወድ ላይክ
@user-vf4mf8mr8v
@user-vf4mf8mr8v 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወከኖቻችን ከሳኡዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ
@abaytube1595
@abaytube1595 2 жыл бұрын
ይሁን ግዴለም የአማራ ህዝብ እንደ ዘንድሮው ተክዶ አያውቅም #ፋኖ
@FgFg-vs6nv
@FgFg-vs6nv 2 жыл бұрын
አላህ አለን
@kisu7135
@kisu7135 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ ገለቴ የትግራይ እናት እምባና በኑፁሃን ላይ ያደረሳቹት ግፍና በደል ነው:: ኣረመኔዎች
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 2 жыл бұрын
Yemasblh berta♥️ arif new
@kalabaregawi1050
@kalabaregawi1050 2 жыл бұрын
I love it
@ameenakasim320
@ameenakasim320 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳዉድ በእስር ለምሳቀዩ ወገኖቻችን
@yrgg1047
@yrgg1047 2 жыл бұрын
Wow 👏 betam teru film new 👌♥
@lawaytarko2448
@lawaytarko2448 5 ай бұрын
ምርጥ ፊልም ነው 🎉🎉
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 2 жыл бұрын
ኔኒ መስምያይን ጥጥ አድርገህ ለኛ ለአድናቆችህ ስለ ምታቀርበው ስራህ ሁሉ ተባረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ
@mimimimi7949
@mimimimi7949 2 жыл бұрын
Arife film new wodemachen Enpwane adersachu 💚💛❤🔥🔥🔥🔥❤❤❤🙏💕🙏💕
@newlife7317
@newlife7317 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔 ብሩን እንደወሰደው የነገረው ጓደኛው ይቅርታ ሲጠይቀው ግን ያለው እቤት መጥቼ ቦርሳውን ስከፍተው ብሩ የለም። አይ ኤድቲንግ
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 2 жыл бұрын
ረሥቶት ነው🤣🤣
@zebibamesud9366
@zebibamesud9366 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@awet8150
@awet8150 Жыл бұрын
Lek neshe abate🤣
@user-bo4gr4pp8d
@user-bo4gr4pp8d Жыл бұрын
በክት ናቸው እኮ🤕😂😂
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ልጅቷ አንደኛ 👌ናት በርቺ ትችያለሽ ሄኑ 💝አሌክስ 💝💝💝💝💝👌✌️
@bekelutemang4127
@bekelutemang4127 2 жыл бұрын
Yimeraleney. Batame wdejalney
@user-cg6pz7ve9f
@user-cg6pz7ve9f 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ደምሪኝ ጎሽ
@penuman469
@penuman469 2 жыл бұрын
woooow amazing movies
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 2 жыл бұрын
የሰው ጥገኛ አታድረገኝ ጌታየ. ፍትህ ፍትህ ፍትህ. በሳውድ አረቢያ. ለሚሰቃዩ
@somposompo1836
@somposompo1836 2 жыл бұрын
ዋው አስተማሪ ፊልም ነው👍🌹🌺
@dhbj6099
@dhbj6099 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍልም ነው
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፊልም ነው በርቱ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ?
@nurtttube5778
@nurtttube5778 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሳውዲ እስረኞች እኛ ፊልም ማየት አላማረንም ፍትህ ጠይቁልንንንንንንንንንንን
@user-kn3wo2mm9q
@user-kn3wo2mm9q 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ሄኒ በርታ
@mahletabebemahi6878
@mahletabebemahi6878 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም ነው ሄኒ ከአዲሷ ሚስትክ ጋር
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 2 жыл бұрын
This is not a group chat. Why don't you comment about the movie.
@billykhadra5522
@billykhadra5522 2 жыл бұрын
Wow Hone gobezekal yameral Beretu
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ወይኔ አሌክስ በሳቅ አነፈርከኝ 😆😆😆 ይመቻችሁ
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ? እ?
@romangoshu8510
@romangoshu8510 2 жыл бұрын
Betam konjo film new enat honew yeniseruten enat sewedachew uffff hulachihum gobezoch nachihu bertulen.....
@eliltaabrehe1894
@eliltaabrehe1894 2 жыл бұрын
amen
@mesimesi9316
@mesimesi9316 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@mastewal523
@mastewal523 2 жыл бұрын
wow አሪፍ ነዉ
@barakatnaji576
@barakatnaji576 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-uh3cw8ze2x
@user-uh3cw8ze2x 2 жыл бұрын
ደሥ ይላል
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
እኔ በመዴምኩሽና አንቺ በላፍ ላፍ እናታችን እንረዳለን በስደትያላቹ እህቶቼ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን
@nedibenti5171
@nedibenti5171 2 жыл бұрын
wooooow
@user-tk1ts3vn3e
@user-tk1ts3vn3e 2 жыл бұрын
ወደ ወደ ወደ በጣም ነው ደስ ይላል ብርቱ
@astertadeess9692
@astertadeess9692 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱልን ሄኒ አልተቻልክም ጎበዝ
@wanshetwanshet990
@wanshetwanshet990 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@abubake9005
@abubake9005 2 жыл бұрын
ደግሜ ብያያው ያመይሰለች ምርጥ ያሄኖክ ፍልም ኤሄ ንው ሌለው ሴት ልጅን ሰለ ምጨውትበት ብዙም አይነፈም
@leyunehgetaneh9336
@leyunehgetaneh9336 2 жыл бұрын
harif film.
@tigistwoldemariam1731
@tigistwoldemariam1731 2 жыл бұрын
Mothern betam ewdachwalew betam ena lewedeklachwe
@abdelanuredin1598
@abdelanuredin1598 2 жыл бұрын
arife
@adisstasafee8597
@adisstasafee8597 Жыл бұрын
Wowowo
@hayuhayu8361
@hayuhayu8361 2 жыл бұрын
ዋዉዉ አሪፍ ፊልም ነዉ👌👌👌👌👍👍👍👍
@alifmedia3658
@alifmedia3658 2 жыл бұрын
በረቱ
@msstvethiopia2411
@msstvethiopia2411 2 жыл бұрын
betam des yemil movie new [mss tv ethiopia]
@romanabera5278
@romanabera5278 2 жыл бұрын
💔💔💔💔
@berwinemarc8694
@berwinemarc8694 2 жыл бұрын
Loeve🥰🥰🥰🥰🥰
@KERODtube2604
@KERODtube2604 2 жыл бұрын
እርማት እቤት መጥቼ ቦርሳውን ስከፍተው ማለትህ ልክ አይደለም እሱ ራሱ ነው ከቦርሳዋ እንደወሰደ የነገረህ ✌🏾በተረፈ አሪፍ ነው
@kebetadimet2085
@kebetadimet2085 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@dasutube8956
@dasutube8956 Жыл бұрын
በጣም የሚያናድድ ፈልም ነው ሁለት ግዜ አይቸዋለሁ እንዴት ለእናት የተባለ ነገር ይወሰዳል ለእናቶቻችን ስትሉ ምንም ከመደረግ ወደኃላ አትበሉ
@slehulum1842
@slehulum1842 2 жыл бұрын
የሴት ሌባ ቆይ ማንን ነው? ማለቴ ገፅ ባህሪውን ነው ወይስ ሄኖክን እራሱ ነው?
@muna7848
@muna7848 2 жыл бұрын
ኧረ ፍቱት ሰውየውን
@abebademie4350
@abebademie4350 2 жыл бұрын
@@muna7848 habesha eko ayitla
@walaywa2238
@walaywa2238 2 жыл бұрын
እሱሪሱነው ሄናክ
@user-hf3vt4by5t
@user-hf3vt4by5t 2 жыл бұрын
ያማል ቅኔው
@as-kq1mh
@as-kq1mh 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ወይኔ በሳቅቅቅቅቅቅ ወይቅኔሸ ሳይሆን አይቀርም
@user-kk2vy8rq8c
@user-kk2vy8rq8c 2 жыл бұрын
ሄንዬ❤❤❤❤
@user-gg9fl8cj3l
@user-gg9fl8cj3l 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@kamiabyssinia5775
@kamiabyssinia5775 2 жыл бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@eyosi4944
@eyosi4944 2 жыл бұрын
HENOK WENDEMU neber mesrat yeneberebet bezi movie.....kemr
@kerya5102
@kerya5102 2 жыл бұрын
ሄኒ የኔ ፍቅር ወላሂ ስወድክ ❤
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 2 жыл бұрын
አየ አሌክሶ ሆዴን አቆሰልከው😂😹 በዚህ አጋጣሚ ግን ስእል አድኑ በሰውነታችሁ የምትነቀሱ ሰወች ፍጣሪ ልቦና ይስጣችሁ እኛ ሰወች ኑፅህ አይደለነም😥
@binambekele1762
@binambekele1762 2 жыл бұрын
wow!! ተመችቶኛል❤️
@user-en6un7mx3n
@user-en6un7mx3n 2 жыл бұрын
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭
@anwarmohamed5177
@anwarmohamed5177 2 жыл бұрын
"Good Job Is For You "
@user-mj3lp6mk8w
@user-mj3lp6mk8w 2 жыл бұрын
ፍትህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ለሳኡድ እስርቤት ላሉ/ወገኖቻችን ላይክ ሴብ እስክራይብ እንደራረግ እህት ወንድሞች
@tayeabebe2033
@tayeabebe2033 Жыл бұрын
የዱርዬ ስራ የሚያምርበት ሄኖክ ወንድሙ ብቻ ነው
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! ሄኒ ቆንጆ ፊልም ነው
@saeedazfesma3018
@saeedazfesma3018 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዋውውውውው ቆንጆ ነው ፍቅር ሁሌም አሸናፊ ነው
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
ሄኑ 👌አሌክሶ ❤✌️❤
@tube2790
@tube2790 2 жыл бұрын
ዋው ደስ እሚል አስተማሪ ፊልም ነው ግን እርዕሱ ቢቀየር
@user-cy6im6sy3w
@user-cy6im6sy3w 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍
@aynalem3830
@aynalem3830 2 жыл бұрын
Aerif new Egzabehir ye Ethiopian selam yabazalan
@asfgasf4360
@asfgasf4360 2 жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@user-oc6js5ql7x
@user-oc6js5ql7x 2 жыл бұрын
ወይ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣💕💕
@christinatube760
@christinatube760 2 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔ ለቻናሌ ዩቲዩብ የቀነሰብኝን ቤተሰቦች ፍለጋ ላይ ነኝ ያውም ልዩ የሀገሬን ሰዎች ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ውዴ?? እ?
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 2 жыл бұрын
እርዕስ አጣቹ ሁለቴ ተደገመ ኤርሚያስ ፖሊስ ሆኖ የሰራበት እርዕሱ ተመሳሳይ ነው😁
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t 2 жыл бұрын
እኔም እሱን አይቼነው😂😂
@tube-qv1pu
@tube-qv1pu 2 жыл бұрын
ያ😅😅
@mahiturkeyfashion588
@mahiturkeyfashion588 Жыл бұрын
No esu selam now yemil now reasu yeha demo ye seat leba
@sebleyohanes7657
@sebleyohanes7657 2 жыл бұрын
ፊልሙ አሪፍ ነበር ግን ሔኖክ ስህተትህን አርም" የልጅቷን ቦርሳ ልመልስላት ብዬ ስከፍተው ብሩ የለም"ያልከውን አርም ጉዋደኛህ ነግሮህ ነው እንጂ አንተ መች አየኸው???? እያስተዋላችሁ እንጂ ዳይሪክተሮች እንዲሁም ተዋንያኖች
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 770 М.
Omega Boy Past 3 #funny #viral #comedy
00:22
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
ПАРАЗИТОВ МНОГО, НО ОН ОДИН!❤❤❤
01:00
Chapitosiki
Рет қаралды 1,4 МЛН
ነገ ይመጣል
0:27
Kalon tube
Рет қаралды 10 М.
የፍቅር ጥግ ሙሉ ፊልም - Yefikir Tig Full Amharic Movie 2022
1:52:42
Только девушки так умеют😂
0:59
Kenny Gogansky
Рет қаралды 8 МЛН
CARGO SKATES CHALLENGE! 😱 #shorts *WILL JUSTIN WIN?! 😂*
0:21
МАРШРУТ ПЕРЕСТРОЕН 🙄🤣
0:53
Елена_LaVidaLoca💃
Рет қаралды 2 МЛН
ЧЕРЕШНЯ (смешное видео, юмор, приколы, поржать, смех)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 1,5 МЛН