የሴቶች ነገር በኡስታዝ ሳዳት ከማል

  Рет қаралды 32,949

@sofi Ethio Tube

@sofi Ethio Tube

2 жыл бұрын

ሴት ልጅ እስልምና ምን ያህል እዳከበራት

Пікірлер: 138
@user-hm1zm5qy1m
@user-hm1zm5qy1m Жыл бұрын
የኛ መካሪ ኡስታዛችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አንተ በዱኒያ ላይ ተዉሂድን ከፍ እዳደረክ አላህ በጀነት ከፋ ያርግህ
@hyyy797
@hyyy797 Жыл бұрын
አምን የረቢ
@Fatuma
@Fatuma Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛ እላህ ኸይር ኡሰታዝ አሚንን በሰማነወ የምነጥቅም ያርገን
@mekiya4632
@mekiya4632 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛ ከላው ከይረን አላህ እሱን እና እሱን ፈርተን ና አፍረን የምንገዛ ያድርገን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ላላገቡት ላሊህ የሆነ ትዳር ላገቡትም አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ከሽርክ የፀዳ ኢክላስ ካለ መታመን አለ ተቅዋ ካለ ፍራቻ አለ ተወኩል ካለ ሰፊ ርዝቅ አለ አላህ ይወፍቀን ያረብ
@ኡሙአብደሏህ
@ኡሙአብደሏህ 5 ай бұрын
አሚንንንን
@user-mp9st1kj2k
@user-mp9st1kj2k Жыл бұрын
ዉድ,ኡዝታዛችን,ያረብረጅምእድሜ,ይስጥህ
@habeshatube4362
@habeshatube4362 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም እናመሰግናለን ጥሩትምሕርት ነው ደስየሚል እናመሰግናለን
@gage7967
@gage7967 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር እስታዝ
@user-pu5ed7cc6k
@user-pu5ed7cc6k 4 ай бұрын
Jezakumulhu kayirana ❤
@user-yb8nr7xv2f
@user-yb8nr7xv2f Жыл бұрын
መሸ አለሀ በጠም ደስ የምል ምክር የአለሀ ቀልቢ ይስጥን
@NJUYouTube
@NJUYouTube 2 жыл бұрын
አሰለሙ አለይኩም ወረህማቱለሂ ወበረካቱሁ አሂለን ወሰህለን እንኳን ደህና ማጠሽልኝ ማሽ አሏህ እስተዝ ሰአደት ከማልን አሏህ ይጠብቅልን እኔን በሰማንበት የምንጠቀም የድርግንን የረብ❤👍👍
@belegayatube-8419
@belegayatube-8419 2 жыл бұрын
Masha allh allhu ytbeqeki husetaze
@fafitube4117
@fafitube4117 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ ማሻአላህ ኡስታዜ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቀዉ አችም ጀዛኪ አላህ ጠቃሚ ነገር ይዘሽልን ስለመጣሽ እኛም በሰማነዉ እሱማ ባስተማረበት ተጠቃሚወች ያርገን ያረብ
@emuhayattube
@emuhayattube 2 жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ወራህመቱላሂይ ወበረካቱሁ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን እመኛለሁ በያለንበት አላህ ይጠብቀን ደሰየሚል ቆይታአ
@zewdinash1587
@zewdinash1587 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህቤት እዴትናችምሁ እዚህቤት ባምደስ እሚል እሚያው ያይ እርእስነው እርስ በርሳቺን እየተደጋገፍን ማደግ አለብን እጂቡጂ ካልሆነ ማደግየለም እትቶቼ በጣምትክክል አባባልነው 🌹🌹🇪🇹❤️እርስ በርስ መውያይት ጠቃሚነው❤️🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹በጣምደስእሚልቆይታነበር
@user-xw8jb6if8z
@user-xw8jb6if8z 7 ай бұрын
ምርጥአባትምርጥአስማሪሰዳትከማል
@muradtube1237
@muradtube1237 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላህ እህቴ በርች አላህ ያገዝሽ
@sofi-Tube
@sofi-Tube 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላምናችሁልኝ ማሻአላህ በርችልኝ ሰአዲየየየ
@EthiopiaOnlineBusiness
@EthiopiaOnlineBusiness 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ሶፊየ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዉደ 🌹🌹🌹🌹🌷👍
@meram123
@meram123 2 жыл бұрын
አሰላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ ውዴ ማሻአላህተባርክላአህ መልካም ስራ ለሁላችን አሪፍ ነው ሰብስክራይብ አድርጊያለሁ ነገ ሲመችሽ ነይ ቤቴ
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 7 ай бұрын
ዛሬ አጀቴን ነዉ ያሻርከኝ ወላሂ እድህ ነዉ ዳኡዋ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወድሜዋ ። የሠዉን ነገር ተወዉ እሺ ሣዳቴ እደፈለጉ ይሁኑ
@Sdfa-mn6mc
@Sdfa-mn6mc 18 күн бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ወዲማችን ዉስታዝ ሳዳት ጀዛኩሙሏ ኸይር ሱበሀን አሏህ አሏህ ይጠብቅህ ቅጥልበት ወዲማችን
@sekinatube5180
@sekinatube5180 2 жыл бұрын
አሰላም ዋአሌኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውዷ እህቴ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ማማዬ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅልን ያረብ🤲🤲🤲💐💐💐👍👍👍
@docterafiya7996
@docterafiya7996 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ሰላምሽ ይብዛ ሶፊ በር ላይክ እናመሰግናለን ስላካፈልሽን
@afiyatube_
@afiyatube_ 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አወ ለሴት ልጅ ክብር ይሰጡ ነበር ረሱል ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሴት እናት ናት ሚስት ናት ከአላህ በታች ያለ ሴት ሂወት ምንም ናት
@alihamdulillah1427
@alihamdulillah1427 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በሰማነዉ የምንጠቀም አላህ ያድርገን መጨረሻችንን አላህ ያሳምረዉ🙏
@kuraz7873
@kuraz7873 2 жыл бұрын
ሠላም ወገኖቻችን በያላችሁበት ሠላም ፍቅር እግዚአብሔር ያደለን እህታችን በርች
@mhamedhussen673
@mhamedhussen673 7 ай бұрын
አሚን ክርስታን ወገኖቻችን
@hikmatube2310
@hikmatube2310 2 жыл бұрын
አሠለሙ አለይኩም ወራህማቱላሂ ወበረካቱ ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስተዘችን አላህ ይጠብቅህ መሰሎችህን አላህ የብዘልን
@meremyoutube5959
@meremyoutube5959 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላህተባረካላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀምበት ያድርገንያረብ
@semiramuhmmedtobe4611
@semiramuhmmedtobe4611 Жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወበረካትሁ እንደት ነሺ እህት አብሺሪ ሠላም ለሀገራችን ያረብ አላህ አገራችን ሠላም ያረግልን ኢንሻ አላህ ሦፊየየየ ሁቢ
@Tube-tn3gj
@Tube-tn3gj 2 жыл бұрын
ሞትን አታስቀርም ✿------------------ ለመኖር ብትለፋ ለዱኒያ ብትደክም ልፋትህ ተሳክቶ ስኬት ቢገጥምህም 🍃 ሀብት ዝና ክብር ስልጣን ቢኖርህም ሁል ጊዜ በፌሽታ ኑሮን ብታጣጥም 🍃 በዚህ ሁሉ መሐል....... አንድ እውነት አለ ወደድክም ጠላህም ቀጠሮህ ይደርሳል መሞትህ አይቀርም ምንም ያክል ድከም ሞትን አታስቀርም!!
@tsehaymnjarewatube4724
@tsehaymnjarewatube4724 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ ሶፍዬ የኔ መልካም እንኳን በሰላም መጣሽልኝ 🥰🥰🥰🥰 ኢትዮጵያ ሐገራችንን እና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@user-pc2iz7kx8z
@user-pc2iz7kx8z Жыл бұрын
Aslamu alyekume wrhmetulah ustaz Allah yetbekh
@sendusendu
@sendusendu 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩ ወራህመቱ ወበረከቱ እህቴ እነኳን ደና መጣሽ እውነት ነው እኛ ሰዎች በምድር ላይ ምን እነደምናደርግ ስራችንን ቁልጭ አድርጎ አኸየነገረን ነው እሚገባን ከሆነ አላህ የፈጠረን እያለ ሌላ ነገር ማምለክ እነደሌለብን እሰቴዝ አጥብቆ እያስተማረን ነው ሰምተን ቀውስጣችን እምንተገብር ያድርገን አስተዋይ ልቦና ይስጠን ኢትዮጲያ ሰላምሽ ብዝት ይበልልን መልካም የስራ ጊዜ ተመኘው
@heyatethio5833
@heyatethio5833 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጥብቅህ👍👍👍👍👍🥰🥰
@halimamohamed4297
@halimamohamed4297 8 ай бұрын
ጀዛከአላህኸይር
@hayu-yaulji
@hayu-yaulji 2 жыл бұрын
አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሶፊቲየ እካን ደህና መጣሺ ባለሺበት ያላህ ሰላምና እዝነት አይለይሺ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለህዝባችንም ሰላምና ፍቅር ያምጣልን🌹🌹
@sarahabshawet
@sarahabshawet 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ሶፊዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ ማሻ አላህ ጀዛክ አላሁ ኸይረን የኔ ዉድ ኡስታዝ ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ እውቀቱንም ጨምሮ ጨማመሮ ይስጥህ ያረብ
@toybatube
@toybatube 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ ዉዲናየተከበራችሁያገሬልጆች አላህ አገራችንንሠላም ያርግልን አላህ በያላችሁዘትይጠብቃችሁ🥰 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Tube-vh4xm
@Tube-vh4xm 2 жыл бұрын
قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ: «وَ اللهِ إِنِّي لأسْتَغْفِرُ اللهَ وَ أ تُوبُ إلَيْهِ فِي اليَوْمِ أكثَرَ مِنْ سَبْعِيْنَ مَرَّةٍ» የአላህ መልዕክተኛ ሶዐወ እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡ ‹‹በአላህ ይሁንብኝ እኔ በየቀኑ ከሰባ ጊዜ በላይ አላህን ምህረት እማፀናለሁ፡፡ ወደርሱም ተውባ አደርጋለሁ፡፡
@Aziza477
@Aziza477 2 жыл бұрын
አሰላሙአሌይኩም ወራመቱላህ ወበረካቱሁ ሠላምሸ ይብዛ በያለንበት አላህ ይጠብቀን
@wagayetube2791
@wagayetube2791 2 жыл бұрын
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ አላህ አግራችንን ሰላም ያርግልን ሁላችንም የምንፈልገውን የልባችንን የሙራዳችንን ይሙላልን ያረብ ሶሊህ ልጆችን ይወፍቀን
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 21 күн бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር የኛመካሪ የኛ አሰተማሪ ውድ ኡሰታዛችን አላህይጠውል ኡምሩክ እኛም በሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@sofiethiotube
@sofiethiotube 21 күн бұрын
አሚን አሚን ሽኩረን ሁቢ
@mesitube-8489
@mesitube-8489 2 жыл бұрын
WOWWWW Thanks 🙏Thanks WOW
@seni7092
@seni7092 2 жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልሽ ማማዬ እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ኢትዮጵያ ከክፉው ሁሉ ይጠብቅልን
@user-up3zz8ib2g
@user-up3zz8ib2g 6 ай бұрын
🎉🎉🎉ማሻአላህ❤❤❤
@nurumd1895
@nurumd1895 3 ай бұрын
Jezakellah ustaz
@MmMm-o1d
@MmMm-o1d 13 күн бұрын
ጀዛኩምላህ,ህይር,ኡሥታዛቺን
@mensurali2419
@mensurali2419 Жыл бұрын
Jezaka Allah Keir
@SewdaAwel
@SewdaAwel Ай бұрын
ኡስታዝ አላህ እከመጨረሻም በተውሂድ አንተንም እኛንም ልጆቻችንም በተውሂድ ቀጥ ያርገን
@user-bf9lt2jh5g
@user-bf9lt2jh5g 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሶፊ እንኳን ሠላም መጣሽ
@user-mq5cg5di9z
@user-mq5cg5di9z Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-ix3nk3qv8d
@user-ix3nk3qv8d Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍እንሻአላህ
@gjfh2709
@gjfh2709 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@user-gk6zi8hq3y
@user-gk6zi8hq3y 2 жыл бұрын
አሠላ ሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ዴህና መጣሽ አገራችነንም ሠላሟን ይመልስል ያረብ መሸአሏ በጣም ምርጥ ቆይታ ነው አሏህ በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ 🌹🌹🌹🌹 ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛል
@user-bt2jp5zp6x
@user-bt2jp5zp6x 4 күн бұрын
👍👍👍👌👌
@jowhara219
@jowhara219 Жыл бұрын
መሸአላህ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 6 күн бұрын
እረቢ አላህ❤❤❤
@rehimaethiotube
@rehimaethiotube 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ማማየ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልንንን አሚንንን አሚንንንን
@ftube564
@ftube564 2 жыл бұрын
Aslam aleyekum wrahmetulahiwoberekathu masga allah hubi jezakilah😍
@awelborena
@awelborena 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም እንደት ነሽ ሶፊ ማሻአላህ በሠማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በያለንበት ሠላማችን ይብዛልን ያረብ
@Hawaa928Ahmed
@Hawaa928Ahmed 6 күн бұрын
አሠላሙአለይኩም አላህ ከባል ሀቅይ ጠብቀን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jamutubeh999
@jamutubeh999 2 жыл бұрын
Asamualeyikum worahimatulahi wobarakatuhu masha'ala masha'ala tabarakala 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Zahra-ee9hh
@Zahra-ee9hh 5 ай бұрын
@HSM052
@HSM052 2 жыл бұрын
_وعليك السلام ورحمه الله وبركاته اهلين وسلين እኳን ደህና መጣሺ ዉዴዋ ቆይታሺ ደስ ይላል የምወድሺ🌹👗👗👍 ምላስህን አላህን በመፍራትና ያይኛል ብለህ በማሰብ እሰራት ልታውቅ የሚገባው በልብህ በሚወድቀው ውዳቂና ሸር ነገር ላይ ሁሉ አላህ ጥራት ይገባውና የሚያውቀው/የሚመለከተው ነገር ነው ምላስህ በሸርና በባጢል አይንቀሳቀስም አላህ የሚያይህ ቢሆንና መላኢካዎች ይህን ከአንተ የሚፅፉት ቢሆን እንጂ👍👍👍👍
@AMINA_ALI
@AMINA_ALI 2 жыл бұрын
እህቴ ሆይ ስሚኝ እማ እህቴ ጎበዝ ጥካራ ብልጥ ሴት ሁኝ ያች መጠከረ የቤተሰቦችሽ የባልሽ የልጅሽ ጥንካሬ ነወ አች ሞኝ ልፍስፍስ ከሆንሸ ደግሞ አደለም ለቤተሰብ ቀረቶ እራስሽን ታጫለሽ ስለዚህ ጠካራ ሁኝ የመጀመሪያ ጥንካሬሽ ከዲንሽ ላይ መሆን አለበት ከዛ ካች የሚጠበቁ ነገሮች አለ ሂከማ በተመላ መልኩ ለሚከተለወ አካል ማደረስ ይሆናል? በተለይ በሂጃብ ዙረያ ምን ያከል እወቀት አለሽ አዱ ኡስታዝ ልበሽ ግዴታነወ ስላለ ብቻ መልበስ የለበሽም ይህ መለት የነሱን ምከረ አትሰሚ ማለትን አያሲዝም ነገ አደ ችገረ ሲደረስበሽ አወልቀሽ እዳጥዩ ነወ ስለሂጃብ በቂ እወቀት ካለሽ ግን ሰለምታቂ ያ የምታቂወ እወቀት አወልቆ ከመጣል ይገደብሻል ስለዚህ እዉቀት ይቀደማል ሂጃብ ስትለብሸ የመጀመሪያ ፈትና ከቤተሰቦችሽ ይሆናል እነሱ ሂጃብ ከለበሽ ወደ ሀገረ እዳተመለሽ ልጄምአደለሽም ይሉሻል ከዚህ ከመጣሽ ደግሞ አወልቀሽ ጣዩወ አይሆንልሸም እደሜ ልከሸን ለመልበስ እያሉሞራንሸን ዚቅ ለማደረግ ይሞከራሉ? ጠካራ ከሆንሽ ግን አቋምሸን አዩተወ እነሱ እዳች ባይሆኑም አችን ባችነትሸ ይቀበሉሻል አላህን ሊታዝዝ ሰወችን ያሰቆጣ አላህ ወዶት ሰዎች እዲወዱት ያደረገዋል ጌታየ ሆን መጨረሻቸንን አሳምረልን አንተ ከወደድካቸው ባሮቸህ አደረገን ያረብ
@ahmednahli1983
@ahmednahli1983 2 жыл бұрын
‏"إنَّ البرَڪةَ لتَغْمُرُ العبدَ ‏بڪثرَةِ صلاتهِ على النَّبيِّ" ﷺ . ‏اللَّهُــمَّ صـَلِّ وَسَـــلِّمْ علـى نَبِيِّنَـــا مُحمَّد ﷺ
@nhilaasmedia
@nhilaasmedia 2 жыл бұрын
የነበረን ቆይታ በጣም አሪፊ ኘበር ክበሪልኝ ቆንጀ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🍎👍🍏🍎🍏 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@SSaa-ux8ty
@SSaa-ux8ty 9 күн бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@user-pu7mx7tj7q
@user-pu7mx7tj7q 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@umihayatii8034
@umihayatii8034 Жыл бұрын
Mashallah
@hatifsama4835
@hatifsama4835 27 күн бұрын
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@zedoyoutube
@zedoyoutube 2 жыл бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበርካቱ ሰላም ሰላም ሶፊሴቶች አላህ ልቦና ይስጠን ዱኣ እነድራርግ
@user-ns3gc2bq7d
@user-ns3gc2bq7d Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@lanteTV1
@lanteTV1 2 жыл бұрын
ሶፊዬ ሰላም
@SaudiTaif-oj9eg
@SaudiTaif-oj9eg 2 ай бұрын
አላህይጠብቅህባለህበትያላህእዝነትናሰላምአይለይህኢሸአላ
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
አህሌን ሶፍየ ምቾ
@MominaMomina88
@MominaMomina88 6 күн бұрын
ያረብ ጀነትል ፊሪድስ ወፍቀን❤
@sofiethiotube
@sofiethiotube 5 күн бұрын
አሚን ያረብ
@Dbora1
@Dbora1 2 жыл бұрын
matanal salamlachi eun💚💛❤💚💛❤🙋🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@afrantube
@afrantube 2 жыл бұрын
አሰላም ወለይኩም ወራህመቱለህ ዉድ ያአገሬ ልጆች ሰላም ብያለዉ በያለቹበት ሰለማቹ ይብዘኝል አገረችንም አላህ ሰለሙአን ይመልስልን
@user-oe5hn5rf8h
@user-oe5hn5rf8h 6 ай бұрын
አሰላማሊኩም ወራህመቱላሂአላህ ይጠብቅህ
@JakeJj-vb5im
@JakeJj-vb5im 2 ай бұрын
ጀዘከለኸይርአሚን
@hayatyoutube2237
@hayatyoutube2237 2 жыл бұрын
አስላምአለይኩም ወራህመቱላሂሂ ወበርካትሁስላምነሽእህትአለም እንኳንስላም መጣሽ
@fatumawollo
@fatumawollo 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ ሰላም ለዝቤት ይሁን ሰላማችሁ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን በላይክ በሸር እንተባበር አብረን እንደግ
@belegayatube-8419
@belegayatube-8419 2 жыл бұрын
Aslamu alaykumi waramatulah wabarakathu
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx Жыл бұрын
👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@selam_Tube
@selam_Tube 2 жыл бұрын
ሰላም ለአንች ይሁን ወድ እህቴ ሰላምሺ ብዝት ይበልልኝ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ፍትህህህህህህህህህ ለወገኖቻችን
@hayartarago9705
@hayartarago9705 Жыл бұрын
አሠላምዋሊኩምሠላም❤❤
@user-od2ug5rk2o
@user-od2ug5rk2o 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ውድድያገሬልጅሰላምሽብዝትትይበልልኝባለሽበትቦታ
@user-sg1tq4dd5n
@user-sg1tq4dd5n 2 жыл бұрын
ሀላሌ ነይ በለኝ!! ✍✍✍✍✍✍ ደካማ ፍጡር ነኝ መባከን ያከሳኝ፤ ከትንኝ የኮሰስኩ ሰውነት የራቀኝ፤ ኢማኔ ደካማ ለፍቶ አዳሪ ሆኜ፤ ችግር አድርቶብኝ ከግራ ከቀኜ፤ ሀላሌ ና ብየ ይሄው እጣራለሁ፤ የጀግንየን መምጣት እጠባበቃለሁ፤ ጊዜውም ረዝሞብኝ መምጣትህ ዘግይቶ፤ ይመሻል ይነጋል ቀን ማታን ተክቶ፤ እድሜየን ፈጀሁት በስደት አዙሪት፤ በጫንቃየ ወድቆ በዝቶ ሀላፊነት፤ የኔን መኖር ትቼ ለሰው እየኖርኩኝ፤ ከሰውነት ወጣሁ ከሳሁኝ ጠቆርኩኝ፤ እውነተኛ ደስታ በኪስ አይገዛ፤ ዲርሀም ቢመነዘር ዲናሩም ቢበዛ፤ የልጅ ሽታ ናፍቆኝ መጫወት መቦረቅ፤ በጣፋጭ አንደበት ጎጆየንም ላደምቅ፤ እመኛለሁ ሁሌም የሀቢቢን መምጣት፤ ያን እንቁ ገበሬ የሰለፍይ ወጣት፤ መንጠቆ እየላከ እንደ አሳ ሊያሰግረኝ፤ በፍቅር ሰመመን ከየብሱ ሊጥለኝ፤ ጦሩንም አሹሎ አድምቶ ሊወጋኝ፤ ቆሜ እንዳልራመድ አንካሳ ሊያደርገኝ፤ አቂዳየን ሊቀብር መንሀጄን ሊቀማኝ፤ ይመላለሰኛል ስጋ እንዳየ አሞራ፤ በኔ ላይ ሊቀልድ መርዙንም ሊዘራ፤ ሀላሌ ነይ በለኝ ካንተውጋ ልቆራኝ፤ በተውሂድ ሰንሰለት አጥብቀህ እሰረኝ፤ ካንተውጋ ይምሽና ካንተውጋ ይንጋልኝ፤ ሰለፍዩ ወጣት ሀላሌ ነይ በለኝ።
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 9 ай бұрын
ይገርማል ዘገየሁኝ መሰለኝ ልሞክር ተወከልቱ አለላህ!!!
@Dbora1
@Dbora1 2 жыл бұрын
salam maxixhalw edat amash faxari agarachn salam fikir adinat yabizaln
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f 2 жыл бұрын
አሰላም ዋሌኩም ሰላም ያአረብ አተአስተካክለን አዎ በተለይ ወደገጠር አከባቢ ያሉ እብረተሰብ አላህ ሂዳ ይስጣቸዉ ያረብ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያርገን ሰላም ላገራችን ሰላም ለህዝባችን ጄዛከላ ኸይር ሁሉን የምያረግ የፈጠረኝ አላህ ሁሉ በሱ እጅ ነዉ
@user-pr5px8qp1y
@user-pr5px8qp1y 2 жыл бұрын
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሠላም ውዴ በሠማነው የሚንጠቀምያድርገን የምንጠቅም ያድርገን አሚን አሚን👍👍👍👍👍👍👍👍👍 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@utfh2834
@utfh2834 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@seada2638
@seada2638 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍🌺🌺🌺🥀🥀🥀🥀
@RabyaMohmmed
@RabyaMohmmed 6 ай бұрын
As we berchi Hitachin
@BinetOmerTube
@BinetOmerTube 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት
@heyatethio5833
@heyatethio5833 Жыл бұрын
Thanks
@user-op1td7qi9k
@user-op1td7qi9k 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እደምን አላቹ ዉድ ያገሬ ልጆች ሰላም ብያለሁ ባላቹበት ሁሉ አላህ ይጠብቃቹ አገራችንም ሰላም ያዉርድልን
@Tube-tn3gj
@Tube-tn3gj 2 жыл бұрын
መተናል በላይክ ሶፊ ዉዴ
@AEHRIBU-WELO
@AEHRIBU-WELO 2 жыл бұрын
አሰላማሊኩሜወራህመቱላሂወበረካትሁሶፊየእደቴነሺ.ኡስታዝነአላህበለህበተየአላህእራህመትእዝነትአይለይህ
@Elhammohammedseid
@Elhammohammedseid 3 ай бұрын
Wudu sadat kemal alah ytebkh
@Elhammohammedseid
@Elhammohammedseid 3 ай бұрын
Alah akber
@msrajiya306
@msrajiya306 Жыл бұрын
☝️💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Kadr495
@Kadr495 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@sofiay4194
@sofiay4194 2 жыл бұрын
ትክክል እስኪ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ጥሩ ጓደኛ ካለህ በተኛህበት አላህ ሊምርህ ይችላል! ▪️ قال كعب الأحبار رحمه الله تعالى፡-【«رُب قائم مشكورٌ له، ورب نائم مغفور له؛ وذلك أن الرجلين يتحابان في الله، فقام أحدهما يصلي؛ فـ رضي الله صلاته ودعاءه، فلم يرد عليه مِن دعائه شيئًا، فذكر أخاه في دعائه من الليل، فقال:يا ربّ أخي فلان اغفر له؛ فغفر الله له وهو نائم】 ከዕብ አል-አሕባር አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፥ «አንደኛው በሰራው የሚመሰገንና ሌላኛው ደሞ በተኛበት ወንጀሉ የሚማርለት አለ። ይህም የሚሆነው ሁለት ለአላህ ብለው በጣም የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ። አንደኛው ሌሊት ሊሰግድ ቆመ። አላህም ሶላቱና ዱዓውን ወደደለት። ከዱዓውም ምንም ነገር ሳይመልስ አላህ ተቀበለው። በዚህ በሚሰግድ ጊዜ ዱዓእ ሲያደርግ የተኛውን ወንድሙን አረሳውም ዱዓእ አደረገለት። "ጌታዬ ሆይ! እገሌ የሚባለው ወንድሜን ወንጀሉን ማረው!" አለ። በዚህ ወንድሙ ዱዓእ አማካኝነት በተኛበት አላህ ወንጀሉን ማረው።» 📚‏[ حلية الأولياء (٦ /٣١)]
ምክር ለወጣቶች በኡስታዝ ሳዳት ከማል
1:00:47
@sofi Ethio Tube
Рет қаралды 14 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 39 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 28 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 20 МЛН
ስለ ጋብቻ  ሳዳት ከማል/abu meryem/ ክፍል 1
20:54
የጁምአ ግብዣ ሱረቱል ካፍ
31:38
እረህማ You Tube
Рет қаралды 498 М.
የሴቶች ነገር #በኡስታዝ ሳዳት ከማል
12:02
seada mohammed
Рет қаралды 6 М.
በኡስታዝ ሳዳት ከማል ጠቃሚ ምክር👌
1:22:13
𝐀𝐬𝐦𝐚 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨 አስማ
Рет қаралды 25 М.
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 29 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 7 МЛН
#реальнаяистория
1:01
Доктор Фрог
Рет қаралды 3,2 МЛН