የሴቶች ጉዳይ በአቤል ተፈራ

  Рет қаралды 23,419

ፍኖተ ወንጌል

ፍኖተ ወንጌል

5 жыл бұрын

Пікірлер: 237
@user-wc9ko5xi3v
@user-wc9ko5xi3v 5 жыл бұрын
በእውነት ይህንን ትምህርት ስስማ እራሲን ጠላሁ ለንሰሀ ያብቃን እግዚአብሔር
@tube8290
@tube8290 4 жыл бұрын
በእውነት መምህር አቤል ዉስጤ ነው የተነካው ምንም ቃላት የለኝም ሁሉን ተደርጎዋል እየተደረገ ነው ከዚ በኃላ ከማድረግ ይሰውረን ከኃጥያቴ ብዛት ይሀንን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው የተሳቀቁት ያፈርኩት በጣም ሰሙኑን በተደጋጋሚ የእርሶዎት ስብከት ስሰማ ነበር በጣም እራሴን ጠላሁት በእውነት አይነ ልቦናችን ታውሮዋል በቸርነቱ አይነ ልቦናችን ያብራልን ወንድሟችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን, እርሶዎት ከኛ አያዋዳድሩ ቢያንስ የአምላካችን ትእዛዝ ጀሮ ያለው ይስማ ብለው ያወቅቱን ከራሳቾው አውርደዋል። እግዚአብሔር አምላክ በቸረነቱ ይቅር ይበለን
@AbelTeferaBelay
@AbelTeferaBelay 4 жыл бұрын
ሜላት እህቴ እኔ ራስሽን እንድታውቂ ነው እንጂ እንድትጠይ አልፈልግም።
@tube8290
@tube8290 4 жыл бұрын
ፍኖተ ወንጌል እሺ አልጠላም መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@aion9996
@aion9996 4 жыл бұрын
በዚህ ትምህርት ላይ እራሴን አደነቅሁ ለወደፊቱም ትምህርት ወሰድሁ ልብ ገዛሁ በእውነት ወንድማችን አቤል ተፈራ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ
@sofireigns7863
@sofireigns7863 2 жыл бұрын
Egziabher hoy sayigebagn yihin kidus kalih endimar sile fekedikilig ameseginihalew kale hiwot yasemalin memhir
@aynalemageze9542
@aynalemageze9542 5 жыл бұрын
እዉነት እግዛአብሄር ይስጥህ ትምህርትህ እጅግ እዉነተኛ ነዉ እኔም በዚህ ዉስጥ አልፊያለሁ አሁን ግን ተምሬ ተቀይራለሁ ክብርም ምስጋናም ለአምላካችን ይሁን
@asdfghjkasdfghjk7594
@asdfghjkasdfghjk7594 5 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያልብስህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነትም የሰቶች ጉዳይ የኛ ነገር ማለቅያ የለንም ማስተዋሉን ያድለን
@user-lo7zx8bk3l
@user-lo7zx8bk3l 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን መሸከም ያልቻልኩት ኃጢያት ከብዶኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም!
@user-gd3lo5by2y
@user-gd3lo5by2y 2 жыл бұрын
እመብርሀን ታስብሽ
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ማርያም
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ🙏😭
@wolatemikealwolatemikeal1103
@wolatemikealwolatemikeal1103 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእውነት የኔ ታሪክ ነው ይህ ሁሉ በ ስንት አይነት ሀጥያት በደልኩ ግን ፎቶ የምባል ነገር ለመላክ ቀርቶ ተነስቼም አለውቅም አምላኬ እግዝአብሔር ሆይ አስታዋይ ልቦና ስጣኝ እውነታኛውን መንገድ ምረኝ የድንግል ልጅ በእናትህ ስም ልለምንህ የንሰሃ እድሜ ስጣኝ
@broheniegy6096
@broheniegy6096 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማች በእውነት አጥት ዬሚሠረስር ትምህርት ነው እኔ ሀጢያተኛ ነኝ በፆለትህ አስበኝ አሜን አሜን አሜን
@fafiababu5964
@fafiababu5964 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ለኛም የስማነውን በልቦናችን ፆላት ያሳድርብን አሜን
@kasuamara6794
@kasuamara6794 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ይበርክህ በጣም ድንቅ አስተማር ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዚልህ
@user-tq5zz4pw2o
@user-tq5zz4pw2o 5 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃል ሂወት ያሰማልን በአግልግሎት ያፅናልን ዘመኖን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 5 жыл бұрын
በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ወንድማችን አቤል በእውነት በጣም አንገብጋቢ ጉዳይላይ ነው ይሰበክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@bezamare9863
@bezamare9863 5 жыл бұрын
መምህር አቤል በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሌም ስብክቶችህ ማይጠገቡና ማይስለቹ ናቸው ።
@kokobe9287
@kokobe9287 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የኔ ህይወት ነው ይሄ ትምርት የሚገልፀው
@funnyfunny6900
@funnyfunny6900 5 жыл бұрын
Kele hiwottin yasema irsit mengistin yaworsilin
@maseratjifaara7297
@maseratjifaara7297 3 жыл бұрын
ቃላእወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያብዛልን
@Fadli-pr5rw
@Fadli-pr5rw 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሚ በፀጋ ያቆይልን መሸከም የማልችለው ሀጢያት ተሸክሚ አለሁና በፀሎትወ አስቡኝ
@hareghareg9994
@hareghareg9994 4 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እነ ጤና ይሰጥልን አሜን ከልብ እናመሰግናለን
@user-hm6mw7bb1l
@user-hm6mw7bb1l 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤል ወድሜ ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
@emucrochetyoutube6082
@emucrochetyoutube6082 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን
@nesarnet1589
@nesarnet1589 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። ቃል።ህይወት ያሰማልን
@user-qo3vt6wd4o
@user-qo3vt6wd4o 5 жыл бұрын
ቃል ህውት ያስማልን ለመምህርችን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የኣገልግሎት ዝመንህን ይባርክልን
@werkyawerkya3982
@werkyawerkya3982 3 жыл бұрын
መምህሬዋ እውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
@user-di2gt7hr9j
@user-di2gt7hr9j 4 жыл бұрын
የያእቆብ አምላክ በብዙ ይባርክህ በእውነት አንተን እንደዚህ ከልብ የሚመክር ወንድም ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ዘወትር የተመሰገነ ይሁን።
@ellenikibret4343
@ellenikibret4343 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ከምገልፀው በላይ ጠቃሚ ነው መምህራችን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ
@user-uq3hk5pk5v
@user-uq3hk5pk5v 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድም አቤል መካሪያችን አንተን የሚገልፅበት ቃል የለኝም ይገርማል በእያንዳንዱን ስብከት እራሴን አይበታለሁ እኔነቴን ትነግረኛለክ የምታውቀኝ እስኪመስለኝ ድረስ ።ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልክ ሠላምክ ብዝት ይበል ኑርልን።እናመሠግናለን
@lemlemlemlem406
@lemlemlemlem406 3 жыл бұрын
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@bekeleayalew3653
@bekeleayalew3653 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
በእውነት ቃል የለኝም መምህርዬ🥺የሠራዊት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏❤🕊✝️ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏ኑ የተዋህዶ ልጆች ስሙ አድምጡ በሂወታችሁም ተለወጡ ቃሉን እድንኖር ይፍቀድልን አምላካችን እኔም ብዙ ለውጥ አጊቻለሁ በሂወቴ ይህንን ትምርህት ያልመሥማቴ ተጓድቻለሁ ግን ዛሬም ተመስገን 😭🙏 መጨረሻችንን ያሣምርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዩርጊስ ያላችሁ
@user-dh8dk7te3j
@user-dh8dk7te3j 3 жыл бұрын
እደው መምህር አቤል ምንም የምልህ የለኝም ቃላት የለኝም ማሪያምን እግዚአብሔር አምላክ ያከልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ ትምህርትህ ልቤን ቀይሮታል ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ በፀጋ ያቁይልኝ
@user-qf2vo6nt8t
@user-qf2vo6nt8t 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ፫
@fyjbcchbb8895
@fyjbcchbb8895 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን አቤል ይህን ትምህርት ስሰማ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ethiopiaayni3347
@ethiopiaayni3347 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዝአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
@tishah3811
@tishah3811 4 жыл бұрын
እውነት ወንድማችን።ቃለሂወትን።ያሰማልን
@user-ch7mw1kj2u
@user-ch7mw1kj2u 5 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክልን
@mulu6793
@mulu6793 4 жыл бұрын
😭😭😭መምህር አቤልየ በእውነት ቃል ህይውትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ምን እንደ ምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላኬ ይውቅ 😭😭😭
@user-uo5od9re5o
@user-uo5od9re5o 5 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር አማለክ ፀጋ መንፍስ ቅዱስን ያለብስልህ ያአግልገሎት ዘመንክህ ን እመቤቴ መረያም ትበርክ አሜን (፫)
@user-go4pq7wg6p
@user-go4pq7wg6p 4 жыл бұрын
ሀጣቴ የከበደኝ ደካማ ሆኛለው አባቴ በፀሎቶት አይለዮኝ ወለተ ፃዲቅ
@user-fr8kf9cc7o
@user-fr8kf9cc7o 5 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ሰምተን ምንተገብር ፉጡሮች ያድርገን እግዛብሔር አምላካችን❤
@user-sx3ic8ot3w
@user-sx3ic8ot3w 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@user-rr3js3qc1t
@user-rr3js3qc1t 5 жыл бұрын
ቃለ ሂይውት ያሰማልን መመህሬ አባቴ በሰው ላይ ነው የኔ ሂውት የተለውጠው።ከብዙ ዳንኪራ አለም ውሰጥ ነበር የሰው ትምህርት ልቤን መለሰው
@user-sy4pl7fp6s
@user-sy4pl7fp6s 5 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን።
@MmMm-wf4wf
@MmMm-wf4wf 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎትህን ዘመን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን 🙏
@weyintub9965
@weyintub9965 4 жыл бұрын
❤""ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን ❤አምላክ❤ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@TtTt-xp6rh
@TtTt-xp6rh 3 жыл бұрын
በእዉነት መምህር ትምህርትህን እንድማር እንድከታተል በጎ ፍቃዱ ሰለሆነልኝ እግዛቢሄር ክብር ምሰጋና ይግባዉ መምህር አቤል ሁለዮም በጉጉት ነዉ ትምህርትህን የምጠብቀዉ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 8 ай бұрын
እዉነት እግዚአብሄር እድሜና ጸጋ ይስጥልን ለወድማችን ኑየመዳም ቅመሞች እንስማ ይሄን የህይወት ትምህርታችንን
@user-lr7lc3kg7n
@user-lr7lc3kg7n 3 жыл бұрын
ወንድማችንእግዚአብሄርእድሜጤናይስጥልንበጣምአመሰግናለሁ
@user-fx6qz5ll4d
@user-fx6qz5ll4d 5 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን ይኔ ታርክ ነው አምላኬ አውቀም ስላቅ የበደልኩህን አቤቱ ይቅር በለኝለቅዱስ ደምህ ልቅዱስ ስጋህ አብቃኝ
@user-rq5vl7mm7z
@user-rq5vl7mm7z 2 жыл бұрын
በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬዋ በዉነት ባልለወጥም ኣቤልየ እራሴን እድታዘብ ኣበቃሀኝ ባተ ኣድሮ የሚያስተምረን ቅዱስ እግዚኣብሔር ይመስገን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርልን ኧረወጎኖቼ ፀሉይሉኝ ወለተ ኣረጋዊ እያላቹህ እፍፍፍፍ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ
@monata6297
@monata6297 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-tl3zu4ch1d
@user-tl3zu4ch1d 3 жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን ምምህራችን🙏💕
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንማችን
@SaraMohamed-qy3kq
@SaraMohamed-qy3kq 5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል
@wbitzewduwbitzewdu3506
@wbitzewduwbitzewdu3506 5 жыл бұрын
Be Ewunet Kale Hiywot Yasemaln Memhrachn Amen Amen Amen Egziabhir Amlak Yqr Ybelegn
@user-mx4sp3rg5w
@user-mx4sp3rg5w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሠማነዉን እንድንተገብረዉ በቅድሥና እንድንተገብረዉ ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን
@user-sk3zd2ld1l
@user-sk3zd2ld1l 4 жыл бұрын
*በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርልን አሜን*
@dohadoha6735
@dohadoha6735 5 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው .
@sarongizaw8807
@sarongizaw8807 5 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤልዬ ወንድም አለምዬ።
@user-to3wu9fn2m
@user-to3wu9fn2m 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክል
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚያአብሔር ማስተዋል ያድለን አሜን አሜን አሜን
@user-hz6ov6xx6g
@user-hz6ov6xx6g Жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን እኛም የሰማነዉን በልቦናችን አምላከ ቅዱሳን ይጻፍልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🙏🙏🙏
@clickcell546
@clickcell546 4 жыл бұрын
አውነት ነው ቃለይወት ያሰማልን መምህርበእድሜ በጤና ይጠብቀን
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ለኛም ስል ፀጋዉን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልህ እንዴት ደስስ ይላል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@user-wi8np1ld4d
@user-wi8np1ld4d 5 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለይወትያሰማል።በእውነትየእኔይይወትነው።በፅልታችሁአስቦኝ
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
@sameraffaa3661
@sameraffaa3661 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@astertawk4636
@astertawk4636 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን መምህር እሔ ትምህርት ግን በሴቶችም በወንዶችም የበዛ የረቀቀ ነው በተለይ በስደት ባለነው እህቶቼ እኔ በዚህ ህይወት ዉስጥ የለሁበትም እግዚአብሔር ሁላችንንም ጥሩ አስተዋይ ልቦናን ያድለን
@emutimersha868
@emutimersha868 5 жыл бұрын
Kale heyot yasemalen amen amen amen
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን አሜን።
@SaraMohamed-qy3kq
@SaraMohamed-qy3kq 5 жыл бұрын
የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@koriya2713
@koriya2713 4 жыл бұрын
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kdsangebramaryam2222
@kdsangebramaryam2222 5 жыл бұрын
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጠይና ይስጥህ እግዚአብሔር እንዳተ ዓይነት መካሪ ያብዛልን ጸጋን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን መምህራችን
@rsyrtwgfh2716
@rsyrtwgfh2716 3 жыл бұрын
በኡነትወድማችን ቃለህይወትያሠማልንእድሜይሥጥልን❤❤❤
@selamselam151
@selamselam151 3 жыл бұрын
ቀለህይወትን ያሰማልን በእውነት ወንድሜ አቤል ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን
@user-ft5pi9pp9b
@user-ft5pi9pp9b 5 жыл бұрын
እውነት ነው ቃልህይወት ያስማልን አባታችን
@user-qj7hv4cw6r
@user-qj7hv4cw6r 5 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
@user-rr3js3qc1t
@user-rr3js3qc1t 5 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሀፂአቴ በዛ አሁንሰ
@BisratMelaku-yo8km
@BisratMelaku-yo8km 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወይድማችን❤❤❤
@hdhdhdhdrhdhd7683
@hdhdhdhdrhdhd7683 Жыл бұрын
ወድማችን እዉነት ነዉ እኔም በዝህ ምገድ ህጀ ነበር ኣሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ተመልሻለሁኝ እግዚኣብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-iq7kd4ne2m
@user-iq7kd4ne2m 5 жыл бұрын
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ኣሜን
@makdesmakdes6393
@makdesmakdes6393 5 жыл бұрын
amen amen amen lememrachin kale hywet yasemaln
@selamleethiopayoutube5114
@selamleethiopayoutube5114 5 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም አሜን
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
አሜን
@zeritukibret3448
@zeritukibret3448 5 жыл бұрын
Amen kale hiwetn yasemaln.
@beletuberihne7767
@beletuberihne7767 5 жыл бұрын
አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kidi6669
@kidi6669 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው
@efrataashenafi4267
@efrataashenafi4267 5 жыл бұрын
Amen kale hiwotn yasemalin wondemachn
@user-os8xx7hk7n
@user-os8xx7hk7n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@aln9184
@aln9184 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ. ፀጋውን ያብዛልህ. በጣም እናመሰግናለን
@user-iw8vi7vk3y
@user-iw8vi7vk3y 5 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
@nuruddinsowrov8954
@nuruddinsowrov8954 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemaln, Amen.
@almazbedada444
@almazbedada444 5 жыл бұрын
በእውነት መምህርችን ቃለ ህይወቱን ያስማልን
@hanelove6686
@hanelove6686 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህ አቤል አቤት ኃጢያታ አብዛዙ በፅሎታችሁ አስብኝ 😢😢😢😢
@tegsttegsty6960
@tegsttegsty6960 9 ай бұрын
እዝጌወ😢😢😢😢በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-yz8fr9yk2u
@user-yz8fr9yk2u 5 жыл бұрын
ቃለ ሂወት የሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@melatkl7275
@melatkl7275 5 жыл бұрын
እውነት ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ የምታስተምርህ ትምህርት በውስጣችን ያለነው ባተትምህርት ብዙሰው ይቀይራል
@user-sj8um6nr2q
@user-sj8um6nr2q 5 жыл бұрын
በእውነት ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን😭😭😭
@user-hl7tu8mf9h
@user-hl7tu8mf9h 5 жыл бұрын
በእነት ዉንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 5 жыл бұрын
Amen amen amen Memhrachin kale hiwet yasemaln yagelglot zemenwon yibark mengste semayatn yawrsln yesemanewn belbonachin yanurln Egzyabher kalehubet aseyafi hiwet edweta yirdag enatem beselotachihu asbug 😭
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-ox4py8nl1z
@user-ox4py8nl1z 3 жыл бұрын
ቃለሕወት ያሠማልን ተዚሕ ክፉ መፈሥ እግዚአብሔር ይጠብቀን አቤቱ ማሥታዋሉን ያድለን
@Linda-ee5kv
@Linda-ee5kv 3 жыл бұрын
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ts4xj3yr2r
@user-ts4xj3yr2r 5 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአቤር ክዚህ ይጠብቀን ጠጣም የሜግርም ትምርት ነው
@user-wc9ko5xi3v
@user-wc9ko5xi3v 5 жыл бұрын
በጣም የእኔም ህይወትነው
@user-bc9mk9bd6j
@user-bc9mk9bd6j 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ሀጢያተኛነኝ አምላኬ ሆይ ለንሳሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጋብቻና ግብረ ሥጋ ግንኙነት በአቤል ተፈራ
42:16
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 24 М.
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 41 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 166 МЛН
የዋህነት በአቤል ተፈራ
47:32
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 15 М.
ለምንድን ነው ያፈቀረኝ
29:39
ፍኖተ ወንጌል
Рет қаралды 29 М.
Aguadu - Qnat - ቅናት - Best Eritrean Film 2024  - Part 21 - 21 ክፋል
33:19
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 6 МЛН