//የሴቶች ጉዳይ// "መቼም ከቆሻሻ አትፀዱም ይሉናል እኛ ግን እርቀን ሄደናል ... ጠ/ሚኒሰትሩን የማግኘት እቅድ አለን" /በ20-30/

  Рет қаралды 11,841

ebstv worldwide

3 күн бұрын

ያስሚን እና ኢማን ይባላሉ የ11ኛ ክፍል ተማሪ ሲሆኑ ከትምህርታቸው ጎን ለጎን የፈጠራ ስራዎችን በመስራት ላይ ይገኛሉ ቆሻሻ ተብለው የተጣሉ ፌስታሎችን ሰብስበው ለእግረኛ የሚሆን የመንገድ ንጣፍ ሰርተዋል። በፕሮግራሙም ስለወጣትነታቸው ፣ ስለቤተሰቦቻቸው፣ ስለስኬታቸው እንዲሁም የወደፊት ህልማቸውን አጋርተውብታል።
Meet Yasmin and Iman, 11th-grade students who juggle their studies with a creative mission: transforming discarded plastic bags into road tiles. Join them as they share their journey, discussing their youth, family, achievements, and aspirations for the future in this inspiring program.
ሴቶች ላይ የሚያጠነጥን ሲሆን በፍቅር ህይወታቸው እና በስኬት መንገዳቸው ውስጥ ያሉ አጠቃላይ የህይወት ጉዟቸውን ከራሳቸው ተሞክሮ በራሳቸው አንደበት የሚገልጹበት ነጻ መድረክ ነው።
"This program centers on young women, delving into their love lives and successes. It allows them to share their life journeys and experiences in their own words. It serves as a free platform for self-expression."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 38
@madenasuliman5106
@madenasuliman5106 3 күн бұрын
አዛኑ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ
@user-wp5em4qs7c
@user-wp5em4qs7c 2 күн бұрын
ማሻኣሏህ የኔ ሙስሊም እህቶች ኣሏህ ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ
@babmam1899
@babmam1899 3 күн бұрын
እንደዚህ አይነት የፈጠራ ስራ በደንብ ሊበረታታ ይገባል❤❤❤❤❤❤
@ffbd1768
@ffbd1768 2 күн бұрын
የጅ ጎንት ልበሱ በተርፋ በርቱ ማሻአሏህ አላህ ይጨምርላቹሁ
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 3 күн бұрын
ጎበዞችናችሁ ስራአለመናቃቸሁ ግን ፕላስቲኩን ስትሰበስቡ እጃችሁን ጓንት ልበሱ ስብርባሪጠርሙስ ካለምእንዳይወጋችሁ ተጠንቀቁ በተረፈ አላህ ማአኩም
@user-rm6sy7yo1k
@user-rm6sy7yo1k 2 күн бұрын
ጀግና
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd 2 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ መቅድን መሠለችኝ ሒጃብ አለባበስ ማሻአላሕ በርቱ የጂ ጇንት ተጠቀሙ
@user-fm3jl3ed7r
@user-fm3jl3ed7r 2 күн бұрын
ጓት ተጠቀሙ ውዴች በርቱ❤❤❤
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j 2 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ለትልቅደረጃያድርሳቹሁ
@tajuredi5146
@tajuredi5146 3 күн бұрын
ሀያ ሰላሳ ይመቻቹ ስላቀረባቹአቸው
@asiyalenty2248
@asiyalenty2248 2 күн бұрын
Masha Allah
@SaddaYusef
@SaddaYusef 2 күн бұрын
Masha Allah bertu gobezoch enna demo yej gont 🧤 enna kemam lebesu mekneyatum beshita asim enna lelochim lasizachihu slemichil beteref Allah☝🏼 yitebikachihu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍
@tajuredi5146
@tajuredi5146 3 күн бұрын
ፈጣሪ ይጨምርላቹ!! ግን ምክር ቢጢ ነገር ልጠቁማቹ እህቶች:-ማስክና የእጅ ጋንት ብታረጉ የተሻለ ነው ጠፍታቹ ሳይሆን ላስታውሳቹ ፈልጌ ነው በርቱ!!🎉🎉🎉🎉🎉
@asiyamenza16
@asiyamenza16 Күн бұрын
Mashaallah.
@user-uh5ms2wo1r
@user-uh5ms2wo1r 3 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይገዛችሁ ጓንት ተጠቀሙ ወይ በፌስታል እጃችሁን ጠቅልሉት እህቶቸ ። ውይ አዳማ እንዴት እንደናፈቀችኝ
@user-fm3jl3ed7r
@user-fm3jl3ed7r 2 күн бұрын
ጋዜጠኛዋ እራሱ ትትናዋ❤❤❤❤
@user-et6ws8ux4r
@user-et6ws8ux4r 2 күн бұрын
Gobazochi allah yirdachu gn gont libesu
@ZedAhmed-ui9pg
@ZedAhmed-ui9pg 2 күн бұрын
በርቱ እጂ ጎንት እና ማስክ ልበሱ
@zeharatube1277
@zeharatube1277 3 күн бұрын
ማሻ አላህ በርቱ ጀግኖች
@fatumaibrahim5507
@fatumaibrahim5507 2 күн бұрын
ማሻአላህ በርቱ
@faridemohamed3920
@faridemohamed3920 3 күн бұрын
Maashaallaah
@mrsadi3119
@mrsadi3119 2 күн бұрын
ሰላም ebs/የ20/30 አቅራቢዎች አዳማዎች ማሻአላህ ጀግኖች ናቹ በርቱ ግን አንድ የረሳቹት ነገር አሁን ጊዜው ከባድ ነው ሥለዚ ጓንት አርጋቹ ብትለቅሙ ሥትለቅሙ ብዙ ነገር አለና በተረፈ ማሻአላህ ማሻአላህ ለየት ያለ ፈጠራ
@bintreshadtube4476
@bintreshadtube4476 3 күн бұрын
Yene wudoch allah yitebkachu wellahi betam des yilal tnakariyachu tlk bota allah yadrsachu
@AmanHusen-lh8bk
@AmanHusen-lh8bk 2 күн бұрын
as wr wb maashaallhaa V.good kuni akka biyaati yeeroo jalqaba uumame waa ta'eefi jabaadhaa itti fufaa rabbiin isin haagargaaru
@AmanHusen-lh8bk
@AmanHusen-lh8bk 2 күн бұрын
V.good
@user-by3uh2rc9l
@user-by3uh2rc9l 3 күн бұрын
ግላፍፅ ይልበሱ ባማርኛ ምድነው ስሙ ሲያነሱ በጃቸው ባክቲርያ እዳይኖረው
@kukutube2410
@kukutube2410 3 күн бұрын
❤❤❤
@ConfusedChateau-el5us
@ConfusedChateau-el5us 2 күн бұрын
❤❤
@istme4224
@istme4224 3 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-im1yn3nr5q
@user-im1yn3nr5q 8 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@LidiyaSamuel-ut4xy
@LidiyaSamuel-ut4xy 3 күн бұрын
Konjo program new bertulen
@AntenehAntenehGetachew
@AntenehAntenehGetachew 2 күн бұрын
የአቶ ኢብራሂም family ወደፊት ብቻ
@ሀያትtube
@ሀያትtube 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ🎉🎉
@sosena100
@sosena100 3 күн бұрын
good idea so when they collect they must use safety like face mask and gloove to thier hand .first safety must come to thier future plan
@amaamm-nt8qu
@amaamm-nt8qu 3 күн бұрын
ቁጥራቸዉን እፈልጋለሑ
@FjRu-ci5bm
@FjRu-ci5bm 2 күн бұрын
ልበሱ እጃችሁንም አፋችሁንም እረ በሽታ እዳይዛችሁ ወይኔ
@user-tc5zk2vi9e
@user-tc5zk2vi9e 2 күн бұрын
ማሻአላህ እንቁዎች በርቱ
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 23 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Когда Нашёл Нового Друга в Диснейленде ❤️
0:18
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
Magician turns his Hair into Animal 😳
0:37
Xavier Mortimer
Рет қаралды 19 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 11 МЛН