የ ሸኽ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ አዲሱ ቤታቸው

  Рет қаралды 102,383

Seya tube ሰያ ቲዩብ

Seya tube ሰያ ቲዩብ

5 жыл бұрын

Пікірлер: 1 100
@hajriatube2452
@hajriatube2452 5 жыл бұрын
የኢትዮ ሰው የበለጠ የሚያስደስተኝ የምኮራበት ሙሀባችን ና ውደታችን ነው አላህ ያስደስታችሁ ሁላችሁንም ለኣላህ ብየ እወዳችሁ አለሁ
@zeharazehara607
@zeharazehara607 5 жыл бұрын
መሸአላህ
@arabtowers7751
@arabtowers7751 Жыл бұрын
@@zeharazehara607 5
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ከዚህ በላይ ይገባቸዋል አሏህ በአኼራ ይክፈላቸው
@Samira-pi1or
@Samira-pi1or 5 жыл бұрын
´*አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ኡስታዜ የድን እውቀቴ የሂወት መብራቴ እክዋን።ደስ አላችሁ ወላሂ ደስ ብሎኛል ደስታዬን።እደት ልግለፅለወት ያረህማን ያአላህ አልሀምዱሊላህ ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ ሸካችን ከዚህ በላይ ይገባወታል ከዚህ በላይ ብቻ ጀዛኩም አላህ ኸይረ ለሁላችሁም እክዋንም አሳዬህን እንሺአላህ መጥቼ ለመዘዬረረ ያብቃኝ እንሺአላህ ያርረብ ኡስታዜ
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
😢😢😢😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@loloahemd5377
@loloahemd5377 5 жыл бұрын
ማሻአላ ደሥይላል ደሥብሎናል እድሜ ጤና ይሥጥልን
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 5 жыл бұрын
ሰሙቲ ሰላም ነሽ?
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ እንዘይራቸዋለን
@Samira-pi1or
@Samira-pi1or 5 жыл бұрын
@@user-sh6we9vt7o አልሀምዱሊላህ ያገልቢ
@najad2102
@najad2102 5 жыл бұрын
ማሸ አላህ ተባረክ አላ የደስታ የረዝቅ የጢና የእድሜ ቤት አላህ ያርግላቸው
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 5 жыл бұрын
አሚን
@user-fh7tr6fc5x
@user-fh7tr6fc5x 5 жыл бұрын
ማሾአላህ ማሾአላህአላህይጠብቅችሁውድኡሎምች
@user-vf4ck7pv8m
@user-vf4ck7pv8m 5 жыл бұрын
Najad አሚ የወሎ ልጅ አሚን
@allahuakbarallahbkiyenew5744
@allahuakbarallahbkiyenew5744 5 жыл бұрын
አሚን ውድ እህቶቸ
@zaynbale4752
@zaynbale4752 5 жыл бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ በጣም።የሚያስደስት ነገር አላህ በሰላም ለሀገርቸዉ አብቅቶ ይሆንን ማይታቸዉ አላህ እድማቸዉን ያስረዝምልን
@bbnji5637
@bbnji5637 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ይህን ቀን ብማየቴ ደስታየ ወደር የለው የአላህ ምን አይነት : ደሰታነው የአላህ አንተ ሀያለ :ምን ይሳንሀል አልሀምዱሊላህ :አልሀምዱሊላህ ወድ ኡሰታዞቻቻን: ኡሉማዉቻችን: አላህ ይጠብቅልን : ብዙ ደክማችሁ ለፋችሁ አላህ ኽይረ ጀዛችሁን የመዳልን በሂወት ላላችሁትም እረጀም እድሜ: ለአለፉትም አላህ በጀነትል ፊረዶስ ያበሰረልን
@user-xm4rk4dp9n
@user-xm4rk4dp9n 5 жыл бұрын
fatuma
@user-dg8cd5tl2g
@user-dg8cd5tl2g 5 жыл бұрын
የኛ አባታቺን መካሪያቺን የስደት አባታቺን ሲያሳቼው ነው የኛ ውብ አባት አላህ ይጠብቅልን
@zainabzain3853
@zainabzain3853 5 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለአሊሞቻችንከጤንነት ጋር ወድ ኡስታዜ ያሽኽ አላህ ባላቹበት ይጠብቃቹ ከጤንነታቹጋ ኢሸአላህ ያሼኸ ስወዳቸወወወወወ ለአላህ ብዬ የእወቀት ብርሀኔ
@user-of3pi7xr9u
@user-of3pi7xr9u 5 жыл бұрын
ማሻኣላ ተባረከላ ረጅም እዲሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ ቤቱ በጣም ያምራል የርዝቅ ና የሙሃባ ቤት ይሁንላቸው
@user-bz8fm4vc6h
@user-bz8fm4vc6h 5 жыл бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር እንኳን አሳየከን ኡስታዜ ስወዳቸው እኮ አሏህ የኢትዮ ኡለሞች እድሜያቸው ከሙሉ ጤና ያቆይልን
@mustafamustafa3997
@mustafamustafa3997 5 жыл бұрын
alahamdilila shekachin alahi rajim edme yisxachu inenim ilm indimaribachu alahi yiwofiqag ensha alahi
@dgfgfgdhdff7926
@dgfgfgdhdff7926 5 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም አልሀምድሊላህለአላህ ምስጋናይገባው
@sadasada7930
@sadasada7930 5 жыл бұрын
_ማሻ አላህ_
@najattt3227
@najattt3227 5 жыл бұрын
መሸአለ
@hawamohammed531
@hawamohammed531 5 жыл бұрын
አሚን አላህ ይጠብቅቸው
@user-fs8rq1sk9c
@user-fs8rq1sk9c 5 жыл бұрын
መሻአላህ ተባርክ አላህ ያረቢ አንድነታችንን አብዛልን ያረብ መሻአላህ ነቹሁ እንዴት ድስ እንዳለኝ ኡስታዝና ኡአ አድርጉልን አላህ ከቤተስብወቻችን ያገናኝም በአንድነት በብላት መመካከር እረ ስንቱ አብሮነት ደስ ነው የሚለው አላህ ይጠብቅልን ኡስታዝና እንዲሁም ኡመተል ሙሀመድ ፈአማነ ሊላህ
@medifikerrweloyawayamuhaba2461
@medifikerrweloyawayamuhaba2461 5 жыл бұрын
Wellahe yadesetaya bezat enebya fesese. Allah yetebekachehu hulachehunm
@abcdef1384
@abcdef1384 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሥታዜ በጣም ደሥ ብሎኛል እንኳን ደሥ ያላችሁ የረዚቅ የጤና ቤት ያድርግላችሁ
@zenbz8398
@zenbz8398 5 жыл бұрын
ሸከችን። እንካ ለአገራችሁ። አበቃወት። እረጅም እድሜ እና የጤና ይስጠወት። ጀዛከላህ ኸርር። እንወደወታለን
@zahrahussain8563
@zahrahussain8563 5 жыл бұрын
ኡስታዙና አልሀምዱሊላህ አላህ ለዚህ ያበቃችሁ ማሻ አላህ አላህ ሱ.ወ ረጅም እድሜና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@user-ss2zk3ez2b
@user-ss2zk3ez2b 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አልሃምዱሊላህ እድሜና ጤና ሰላም ለኡለሞቻችን ለኡስታዞቻችን በረከት እረዚቅ ሰላም ፍቅር ደስታ የሞላበት ቤት አላህ ያድርገው
@mrbelal1400
@mrbelal1400 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ ወላሂ እጅግ በጣም ደስስስስስስስስ አለኝ አሊሞቻችን የኛ ብርሀኖች የመንገድ አመላካቻችን አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ውዶቻችን ወንድም ሰኢድ ነሽዳወችህ ውስጤ ናቸው አላህ ይጠብቅህ
@zahraabdulla2795
@zahraabdulla2795 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረክ አሏህ ደስ ይላል ይገባቸዋል ኡዝታዛችን በጤና እሚኖሩበት ቤተስቦቻቸው ጋር አላህ ጀዛችሁን ይክፋላችሁ
@mediyayoutube8236
@mediyayoutube8236 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ረጅም እድሚ ከጤናጋራ ይሥጦትና ይኖሩበት የደሥታ የፍቅር የአድነት መፍለቄያ ያድርግሎት የሼሀችን ከዚህ በላይ ይገባቸዋል እንግዲ በርትታቹ ተማሩ መጣቶች ኡማዉ እንድታገለግሉ
@hayatye6697
@hayatye6697 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ማሻ አላህ ደስታየን እደት እደምገልስፀው አላውቅም በጣም ነው ደስስስስስስስስስ ያለኝ ሌላው ደስ ያሰኘኝ አንድ ሰፈር መሆናችን ነው ኢሻ አላህ በቅርቡ ለመግባት አስቤአለሁ በዱአችሁ አትርሱኝ
@lubabagsdv9916
@lubabagsdv9916 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ኡዝታዜ የህይወት መብራቴ እንኳን በሠላም ወደ ሀገራችሁ ገባችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@fatemaahmad6996
@fatemaahmad6996 5 жыл бұрын
ሁሌም ነወ ኡሰታዝ የሞናፍቁኝ ያረብ ያረህማን አደራ ኡሰታዛቺንን
@Merkaba532
@Merkaba532 5 жыл бұрын
አለኸምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@leylamoha4245
@leylamoha4245 5 жыл бұрын
ወአለይክ ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ወንድም ሰያው ማሻ አላህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ሸካችንን
@Mohamed-bx3jh
@Mohamed-bx3jh 5 жыл бұрын
ማሻአላህ
@sara-yp2ig
@sara-yp2ig 5 жыл бұрын
ያሰላም ማሻአላህ ተባረከላህ የሰላም የጤና ቤት ያድርግላችሁ ያኡስታዝ ምርጥ የድናችን አስተማሪ
@nm7415
@nm7415 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረክራህማን አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ሼሃችን አሏህ ሀያቶትን ያርዝምልን በጣም ነው ምንወዶት በጣም ነው ደስ ሚለው ሀቂቃ አሏህ ይጠብቅልን ወንድማችን ሰኢድ ጀማል ባረካሏህ ፊክ
@user-qv5oh4vg3c
@user-qv5oh4vg3c 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ረጂም እድሜ ከጤነ ኡስተዜ የስዳት አበተችን
@s.a.w5986
@s.a.w5986 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስስስ ይላል ሸህ አላህ እድሜሁን እረጅም ያድርግልን እኛንም በምታስተምሩን ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ
@user-qh1ox3xj9u
@user-qh1ox3xj9u 5 жыл бұрын
የረሱል S.A.W ወዳጅ ነኝ ማሻአላሕ
@sainabag3125
@sainabag3125 5 жыл бұрын
Lubaba Endtos ማሻአላህ
@sainabag3125
@sainabag3125 5 жыл бұрын
Lubaba Endtos ጀዛችሁንይክፈላችሁ
@ayshaaysha8879
@ayshaaysha8879 5 жыл бұрын
አላሁ አክበር ማሽአላ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቃችሁ የሙሥሊም ልጆች በሙሉ
@zainbzainb5474
@zainbzainb5474 5 жыл бұрын
ማሻአላህማሻአላህ አልሃምዱሊላህ የእድሜየጤና ያድርግለወትሸኸ ሁሉምባገርያምራል የውቀት ብረሀኒ ጀዛኩም አላህ ኸይር በዱኒም ባኪራም ያስደስተወት ያረብ
@user-yu9iw4fd2v
@user-yu9iw4fd2v 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዜ ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ማሻአላህ ተባረከላህ የእድሜ የጤና ያድርግላቸው
@user-qo5dz3bs4s
@user-qo5dz3bs4s 5 жыл бұрын
ዲስ ላይክ👎 👆,ምልሁን ብላቹ ነዉ ዲስ ላይክ ምታደርጉ42ሰዉ ሳይ ገርመኝ እጃቹ መቆጠጥ ነበር ካልተመቻቹህ አትዩ እለፉ መብታቹህ ነዉ ግን ዲስ ላይክ አታድርጉ ሼኩና እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጣቹህ የኛ ምርጦች😍😍🌷🌷
@AMLove-bq3tc
@AMLove-bq3tc 5 жыл бұрын
ማሻላህ ተባረከ ረህማን በጣም ደስ ይላል ለኡስታዛችን ከዚህም በላይ ይገባቸዋል ጀዛኩሙሏሁ ህፕርን።
@rahmh5778
@rahmh5778 5 жыл бұрын
An. Mu ማሻአላህደሥየላልአላህአኩበር
@wahamobile4754
@wahamobile4754 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ እርግማን በጣም ደስ ይላል አሊም ማግባት እደት ያስደስታል ያረብአ ልሙን ወፍ ቀን
@sumeyaibrahim1578
@sumeyaibrahim1578 5 жыл бұрын
Mashaa allah alamduliiah
@zantzalkka1563
@zantzalkka1563 4 жыл бұрын
Aelhemdulila begeneybetmAelahygebalet
@hbibamuhameed1324
@hbibamuhameed1324 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል አካህ ረጅምእድሜ ይስጣቸው አሊሞቻችን ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 5 жыл бұрын
Masha Allah masha Allah ሸክ ሰይድ አህመድ ሙስጠፋ ከዚህ በላይ ይገባቸዋል አላህ ኸይር ጀዛቸእን በጀነት ይክፈላቸው አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ረጅም እድሜ ከነ።ሙሉ ቤተሰበዎ አላህ ይጣቸው ያረብ
@Love-bh3ki
@Love-bh3ki 5 жыл бұрын
Masha allah Alhamdulilah Allah እድሜ እና ጤናችሁን ይስጣችሁ ኡለሞቻችን
@zebibakemal756
@zebibakemal756 5 жыл бұрын
Mashaallah Mashaallah alhamdulilah
@fatumafatuma9470
@fatumafatuma9470 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እንካን ድስ አላችሁ እድሜ ና ጤና አላህ ይስጣችሁ
@HhHhh-uo6ss
@HhHhh-uo6ss 4 жыл бұрын
Masha allah
@madenabintkihar7092
@madenabintkihar7092 5 жыл бұрын
Allhmdulilha inkan asykan batam nafkon nabra jazaki allha kayiran
@monhmdaaadbgd1173
@monhmdaaadbgd1173 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ በጣም ደሰ ይላል የጥና ይአፌ ቤት። ኡሰታዜ መሻአላህ። ብያለሁ
@user-vu3sx6wl6x
@user-vu3sx6wl6x 5 жыл бұрын
ሱብሀና አላህ አልሀምዱሊላሂ ወላኢላሀኢላህ ክብር ምስጋና ለአለማቱ ጌታ ይድረው አላህ ረጅም እድሜና ጤናን ይሰጣቸው ዘን ከልቤ ተመኝሁ ያኡዝታዝ ኡሙር ጠዊል
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 5 жыл бұрын
ماشاءالله
@user-eg3oe2vy5q
@user-eg3oe2vy5q 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ እንደት ደስ እዳለኝ ወሏሂ ሀገር ሲገቡ ከፍቶኝ ነበር ከእኛ መለየታቸ ወሏሂ ሸህ ሰኢድን በጣም ነዉ የምወጣቸዉ የሳቸዉም ተማሪ ነኝ ኢቶዩ ሙሥሊም አንድነት ኮድ ስምንት ተማራቸዉ ነዉ አይይይ
@mohammedmakin508
@mohammedmakin508 5 жыл бұрын
Mashallah betam dess yilal westachin betam new yeteregaw
@rahmawati1835
@rahmawati1835 5 жыл бұрын
መሸአላህ. እድሜናጤናጋር ያኑሮት ውስታዜ
@Zoom297
@Zoom297 5 жыл бұрын
Cy c
@ZaZdhdhdh
@ZaZdhdhdh 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሸህ የኛ ውብ አይናችንስወደወት ወላሂ በጣም ደስ አለኝ እረጅም እድሜና ጤና እመኝላችሁ አለሁ አላህ ይጠብቀወት አላህ እንደው ምንልበልሸህ ሰኢድ ሙስጦፋ ኡለሞች የነብያት ወራሾች
@ahmedmuhia8549
@ahmedmuhia8549 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ተባረከሏህ አልሀምዱሊላህ እኩዋን ለዚህ አበቃዎት አልሀምዱሊላህ እድሜያቸውንም አላህ ሱብሀነሁወተአላ ያርዝምልን የኛ የእውቀቅ ት መምህር በደስታ በጤና የሚኖሩበት ያርግላቸው ያረብ
@user-rd8dw9td9h
@user-rd8dw9td9h 5 жыл бұрын
ماشاءلله
@user-nw2nc5uh4y
@user-nw2nc5uh4y 5 жыл бұрын
ماشاء الله
@user-mt2eu1qc5p
@user-mt2eu1qc5p 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላሁ አክበር ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅልን ኡለማወቻችንን
@zebibafantaw1007
@zebibafantaw1007 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሀፈዝኩም ሽኸ ሰኢድ አህመድ ሙስጠፋ ፈገግታቸው ደስ ይለኛል ሁል ጊዜ ቢስቁ አልጠግባቸውም ሁልጊዜም ደስ ይበልሁ
@tube2609
@tube2609 5 жыл бұрын
ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር ሸሁና ናፍቀውን ነበር ወላሂ በጣም ነው ምወዳቸው ረበና ይጠብቅልን
@hayatahmed4003
@hayatahmed4003 5 жыл бұрын
ماشاء الله عليكم يارب العالمين
@toybamohammed4425
@toybamohammed4425 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ደስታሁ ደስታየ ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥሁ የህይወታችን መብራት ኡስታዛችን ለዘላለም ኑሩልን
@applefor7332
@applefor7332 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ እንደዚህ ነው ዲነል ኢስላም አልሀምዱሊላህ አለ ዲነል ኢስላም የሰላም የፍቅር የደስታ የኢማን የኢባዳ ቤት አላህ ያድርገው ያረብ አላህ የወደደው ወድቆ አይወድቅም ደስ ብሎኛል በዚህ ላይ ምንም አይነት ነገር ባላግዝም በሀሳብ ከናንተው ጋር ነኝ አላህ ያገዛችሁ ማሻ አላህ ባረከላሁ ፊኩም አስባችሁ ለቁም ነገር ያበቃችሁ እህትና ውንድሞች አላህ ያስደስታችሁ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@user-yj9sk6cn3n
@user-yj9sk6cn3n 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከ አላህ
@user-pz3ry8xl9s
@user-pz3ry8xl9s 5 жыл бұрын
ما شاء الله الحمد الله الحمد الله شخ الله يحفظك م
@balkubalku7215
@balkubalku7215 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ቢያሥቢያቸው እጂ አይበዛባቸውም የዛኛው ቤታቸውን ውብ ያርግላቸው ኢሻ አላህ ሸሁና እንወደወታለን እረጂም እዲሜ ከጤና ጋ ይሥጥልን
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸህ ሁሌም እንወደወታለን ምርጥ የኢሰላም ጀግና አላህ ይጠብቅልን ደሰሰሰሰሰ ይላል ኢትዩ ለዘላለም ትኑር
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 5 жыл бұрын
wa wr wb masha allah seyd .ነሽዳህን ስወደው አላህ ይጠብቅህ ወንድሜዋ✅✔2 ተኛ ነኝ
@user-pj4cu9yr8o
@user-pj4cu9yr8o 5 жыл бұрын
ሃስቡን አላህ ወኒዕ ወሉኪል ነሺዳውን በዋትሳብ ለክልኝ እህት
@user-py5dw8wm3x
@user-py5dw8wm3x 5 жыл бұрын
@@user-pj4cu9yr8o ቁጥርሽ የለኝምኮ ማር
@user-ff8wh4yg2r
@user-ff8wh4yg2r 5 жыл бұрын
مشالله
@alibhi4545
@alibhi4545 5 жыл бұрын
Mashaa allah shekache edmena tena yestewet yareb allah yakoyelen hulum neger bager lay yamral allah and yadergen jezakumullahu kheyr fidunya welakhira
@yesuf4704
@yesuf4704 3 жыл бұрын
ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ ኡስታዝ አችን አሏህ እረጅም እድሜ ይሥጥህ
@semirayasen7322
@semirayasen7322 5 жыл бұрын
massallahe massallahe massallahe alhamdulilahi alhamdulilahi
@SeidEbrahimSe
@SeidEbrahimSe 5 жыл бұрын
ማሻአላ ተባረከ ሏ
@jemaneshshemsu4564
@jemaneshshemsu4564 5 жыл бұрын
Mash Allah
@muhammadamin1185
@muhammadamin1185 5 жыл бұрын
الحمدالله الحمدالله الحمدالله 😍
@user-yw2jm7pm6d
@user-yw2jm7pm6d 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደሰ ይላል
@gggcc2800
@gggcc2800 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እደትደስይላል በአላህ
@user-qg3dx2sp2y
@user-qg3dx2sp2y 5 жыл бұрын
ማሻአላህተባረከላህበጣምደስይላል
@user-ig7jx2nb9f
@user-ig7jx2nb9f 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሼህአችን ሰይድ የበረሀዉ ጀግና የተወሂደ የብርሃን ጎዳና መሪ ለሳቸው ያሳቸዋል ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 👍💖💖
@laellahelaAllah
@laellahelaAllah 5 жыл бұрын
ማ ሻአ አሏህ ተባረከ አሏህ አልሀምዱሊሏህ አልሀምዱሊሏህ ሱመ አልሀምዱሊሏህ የአሏህ እንዴት ደስ ይላል ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ወጀዛ
@cfffffdaa1452
@cfffffdaa1452 5 жыл бұрын
አላህ የጤና የደስታ ቤት ያድርግላቸው ያረብ ወንድሞቻችንም ጀዛቸው አላህ ሡበሀነ ወተአላ ረሂም የሆነው አላህ ይክፈላቸው
@sraeayaser1153
@sraeayaser1153 4 жыл бұрын
ማሻአላ አላሕ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ
@user-xu9iu5vt7l
@user-xu9iu5vt7l 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ مشاالله
@halimayousif1622
@halimayousif1622 5 жыл бұрын
اللھم نور قلبی وحیتی بالقران الکریم @ 👆
@rosepariscoucou2463
@rosepariscoucou2463 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረክ አላህ ባረክ አላህ ፊኩም በጣም ደስ ብሎናል አልሀምዱሊላህ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@zuriyashimuzmil834
@zuriyashimuzmil834 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አላህ ምን ይሳነዋል ኡስታዙና ከዚም በላይ ይገባዎታል የስደት አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ከነቤተሰቦ
@Megenorthodox
@Megenorthodox 5 жыл бұрын
ማሸአላህ፣መሸአላህ፣ማሸአላህአላሁአክበርአላሁአክበርአላሁአክበር፣ብያለው፣እድሜ፣ሲሳይ፣ጤና፣የሞላበትቤትብያለሁ
@hadyaahmed4879
@hadyaahmed4879 5 жыл бұрын
Alhamdulilahi rebilealemin
@user-uy7js2gl6t
@user-uy7js2gl6t 5 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረ ወበ ማሻ አላሀ ማሻ አላሀ አላሁ አክበር አላሁ አክብር ዑስታዜ አላህ ይጠብቃችሁ እድሜና ጤና ካገራችሁ ደህና ገብታችሁ አላህ የሳቅ የደስታ ያድርግላችሁ
@sadeamihammed554
@sadeamihammed554 5 жыл бұрын
Masha allah
@user-cd2kx3vw1g
@user-cd2kx3vw1g 5 жыл бұрын
ማሻአላህ።የጢናቤት።አላህ
@user-gl4rh8ce6z
@user-gl4rh8ce6z 5 жыл бұрын
መሽአላ አልሀምዱሊላሂ
@user-uy7js2gl6t
@user-uy7js2gl6t 5 жыл бұрын
@@user-cd2kx3vw1g አሚንንን
@user-uy7js2gl6t
@user-uy7js2gl6t 5 жыл бұрын
@@sadeamihammed554 ተባረክ አላሀ
@shemimapro4060
@shemimapro4060 5 жыл бұрын
ኣልሃምዱሊላህ ማሻኣለህ ተባረክ ኣላህ ኣላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ኑሩልን
@binteiselam3219
@binteiselam3219 5 жыл бұрын
*የደሰታ እንባ አለቀሰሁኝ የኛ አባት አላህ ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ተበረካለህ እድሜና ጤና ይስጥልን ያረብ*
@sunnatobe2720
@sunnatobe2720 5 жыл бұрын
مشاالله
@QwerQwer-eh3tc
@QwerQwer-eh3tc 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-jz7ut8sn2b
@user-jz7ut8sn2b 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረ ካላህ የጤየና የአፊያ ያድር ግላቸው ያረብ
@user-up2qq2un4i
@user-up2qq2un4i 5 жыл бұрын
ወላሂ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ እኔን እንዳስደሰታችሁ አላህ ያስደስታችሁ እንሸአላህ ወላሂ እኔ እንድት ደስ እንዳለኝ ብቻ ቃል የለኝም ለኡሎሞች አላህ ይጠብቃችሁ
@lubabaahmed4444
@lubabaahmed4444 5 жыл бұрын
አልሀምዲሊላ እንኳን ለአገርህአበቃህ ዉዲ ኡስታዜ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ያረቢ
@mariamtube2119
@mariamtube2119 5 жыл бұрын
@@lubabaahmed4444 ማሺአላህ፣እኡሳቲዚ
@leylasrur1970
@leylasrur1970 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛቹን አላህ በኸይ አብዝቶ ይክፈላቹ ሸሀችንም አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ።
@snaptubetube9574
@snaptubetube9574 5 жыл бұрын
ምሻእላህ እላህ እደሚና ጢናእ ይስጣቹህ ኡሰታዚ
@user-tf3qn9dk5d
@user-tf3qn9dk5d 5 жыл бұрын
Mesheallah habibi Allah yitewl humrkum ya shek ለአላህ ብዬ ስወዶት ሃቢቢ
@madinamadina6842
@madinamadina6842 5 жыл бұрын
ማሻ፣አላህ ማሻ፡አላህ ማሻ፡አላህ፡ተባረከላ አልሀምድልላህ
@madinamohammad9488
@madinamohammad9488 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ወላሂ ደስ ይላል
@dhtdhgdgtght8496
@dhtdhgdgtght8496 5 жыл бұрын
Mashalla..tebareke..erhimane...allahe..yaduneyanim..yaheranim..allah..yasmchachew...betam..desse..yilale...mashallah
@user-ts6fl1hc8d
@user-ts6fl1hc8d 5 жыл бұрын
ማሻልህ. ማሻላህ. ማሻላህ. አልሀምደሉላሂ. እኮንምላገርህ ያበቃህ. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@youtubr4243
@youtubr4243 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ባረክ አላህ እደዛሬዉ ደስ ብሎኝ አያቅም ማለቴ በጣም ደስ አለኝ ረጅም እድሜና ወፍራም ጤና ያአላህ ለዉስታዜ ስጥልኝ ያከሪም
@zineb1307
@zineb1307 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡታዜ እንኳን ለአገር አበቃችሁ ደሰታችሁ ደስታችንነው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ ጌታ ጀዛከላህ ህይር ተቀባዩችም አላህይጠብቃችሁ ዉድ የሙስሊም ተከታይ በሙሉ ያረብ
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 5 жыл бұрын
ቢስሚላህ ወልኻምዱሊላህ ማሻ አላህ ተባረክ ሮህማን በአላህ እንደት ዳስስስስስ እዳለኝ አገር ገቡ ሲባለ ጀመሮ በውስጤ ሲመላልስ የነበር ጤያቄ ነበር ጃዛከሏህ ኸይር ወንድሜ)) አላህ ይጠውል ኡምርሁን ያሽህና ያረብ! እስኪ ስለ ውድ(ኡስታዛችን) ኡስታዝ ሙሀመድ ፈረጅ) ማወቅ እፈልጋለሁ ከቻላችሁ አቅርቡልን ባረክሏሁ ፊኩም
@k123dkd4
@k123dkd4 5 жыл бұрын
الشيخ خالد الراشد الله يفرج عليك ማሻአላ አልሀምዱ ሊላህ እንኳን ለዝህ አበቃልን ሸክ አችን
@user-sv3jg6rs5w
@user-sv3jg6rs5w 5 жыл бұрын
@@k123dkd4 /// الحمدلله رب العالمين
@salasala5700
@salasala5700 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላሂእናተምጃዛኩምአላህኽይረን ሼህሰኢድእንኮንምለሀገርወትአበቃወት እድሜናጤናይሰጥልንአላህበያላችሁበትይጠብቅልንያረብ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሼካችን እኳን ላገራችሁ አበቃችሁ አልሀምዱሊላህ እናተን አላህአገራችሁ ካስገባልን እጂግበጣም አላህን እናመሰግናለን ሁላችሁንም ወንወዳችሁ አለን
@user-qv7rn1fs6o
@user-qv7rn1fs6o 5 жыл бұрын
አሏክበር በጣም ደስይላል አላህ እዴሜውን ያርዝም ከጤና ጋር ወድ የሙስሊም ልጆች ጭቅለይነኝ በድዋቹህ አትርሱኝ
@zeinbbintkader92
@zeinbbintkader92 5 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እባቴ እንኳን ለአገራችን አበቃልን አሏህ ሙሉ አፍያ እረጅም እድሜ አሏህ ያኑርልን አሏህ ይጠብቅልን ያ ረብ
@user-cr5wz2nx8l
@user-cr5wz2nx8l 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ደስ ይላል ኡስታዞቻችንን ሁሉ የአሏህ ጥበቃ አይለያቸዉ አሏህ ይህፈዝኩም
@user-ky5mh3qu6y
@user-ky5mh3qu6y 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ አሏህ ሃያታችሁን ያቆይልን በአፊያ በጤና የምትኖሩበት ይሁን
@lubabalubaba2544
@lubabalubaba2544 4 жыл бұрын
ማሻአላህ. አልሀምዱሊላ።አላህየጤና።የአፊያቤትያርግላቸው።።ሰያአንተምን አላህይጠብቅህ።ውዴወንድማችንኡስታዛችን
@user-oj9iz8pn4o
@user-oj9iz8pn4o 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ወድም ሠይድ አላህ እረጀም እድሜ ይስጣቸው የሚኖሩበት በጤናየሚኖሩበት ያረጋቸው አሬፍ ቤት ነው ስወድሁ ከልቤ ሸህ
@user-ev3kr8gn8f
@user-ev3kr8gn8f 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አልሀምዱሊላህ በጣም ደስ ይላል ጀዛኩም አላህ ኽይር እድሜና ጤና ይስጥልን ውድ ኡስታዞቸ
@user-cb9tn6ic1z
@user-cb9tn6ic1z 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@sobrsobr3999
@sobrsobr3999 5 жыл бұрын
ከእናት ካባቴ ያላገኘሁትን ኡስታዜ እኮናቸው የሰጡኝ እውቀትን አላህ ልጂ ያውጣላችሁ
@aminaaliaminaali5043
@aminaaliaminaali5043 5 жыл бұрын
ማሻሻሻሻሻ አላህህህህህህ ወላሂ ሙስሊም መሆን መታደልነው የአላህ የሙሀመድ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ኡመቶች በሙሉ አንተ ከክፉነገር ጠብቃቸው አኼራችንን አሣምርልን የዘላለም ቤታችንን ጀነተል ፍርዶስ አድርግልን አሚን በሉ ውዶቸ አይከፈልበትም አሚንማለት በተረፈ ለአላህ ብየ ሙስሊሞችን በሙሉ እወዳችሁአለሁ
@hilemayimemehilemayimeme6730
@hilemayimemehilemayimeme6730 5 жыл бұрын
ማሻአላ ተባርከላህ የእድሜ የጤነ ቤት ያርግላቸው።
@user-kx7fd9el8h
@user-kx7fd9el8h 5 жыл бұрын
መሽ አላህ የኔ ወዲም ሀፌዝም ሙነሽዲም ነህ ታዲለህ አላህ ይጠብቅህ እቁ ዉዲ ብርቅየ የሥላም ልጆች አዲሡ አመት ቁርአንን የምንሀፍዝበት ዘመን ያርግልን ጀሊሊ በራህመቱ ያግራልን
@hayatmekonenealhumeiniasal6655
@hayatmekonenealhumeiniasal6655 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሼኩ የእድሜና የጤና የሀያት የርዝቅ ቤት አሏህ ያድርለችሁ ባባየ
@mamonadawood7150
@mamonadawood7150 5 жыл бұрын
Mashallah tebarek allah alihmiduwililah yearb oesetazen ahem seyasewet new alllah edemena tena yesetln yarebb
@user-oi6wh1dv6f
@user-oi6wh1dv6f 5 жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ያምራል እረጅም እድሜና ጤናይስጠወት
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
አላሀመዱሊላ ያርቢ
@toybaseid1480
@toybaseid1480 5 жыл бұрын
Wa wr wb masha allah alhamdulilah shihe
@user-xh3ii8bb9s
@user-xh3ii8bb9s 5 жыл бұрын
መሻአላህ። መሻአላህ። አልሀምዱሊላህ። አላህ ምስጋና ይገባው ለዝህ ያበቃን። አልሀምዱሊላህ። አላህ ይጠብቃችሁ። ኡስታዞቻችን።
@aishamohammed1318
@aishamohammed1318 5 жыл бұрын
ጀዛኩምላ ኸይር
@hayatdxb1440
@hayatdxb1440 5 жыл бұрын
ኡስታዜ ስወዳችሁ እኮ ብዙ ኢልምን ያገኘሁት በአንቱ ነው ያረብ እድሜኦትን ያርዝምልን
@user-ff4gz7yk2p
@user-ff4gz7yk2p 5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አል ሀምዱሊላህ ሱም አል ሀምዱሊላህ እርጂም እዲሜና ጤና አሏህ ይፍቃቸው ያረብ ጀዛኩምሏህ ኸይራ
(ወንዶች ጉዳቹህ ፈላ) ሴቶች ለወንዶቻችሁ አሳዩልኝ
15:56
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 102 М.
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 29 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,2 МЛН
¡Puaj! No comas piruleta sucia, usa un gadget 😱 #herramienta
00:30
JOON Spanish
Рет қаралды 22 МЛН
ማሻኣላህ ምርጥ የእህታችን የሠርግ ፕሮግራም
18:59
ወሳኝ ጥያቄዎች እንወቃቸው (seid jemal)
10:59
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 67 М.
ተገድጄ የማልፈልገውን ላገባ ነው (ታሪክ)
13:09
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 13 М.
ኩራት-አጭር መልክት -ሰኢድ ጀምል seid jemal
5:34
Seya tube ሰያ ቲዩብ
Рет қаралды 86 М.
Pray For Palestine 😢🇵🇸|
00:23
Ak Ultra
Рет қаралды 29 МЛН