No video

የሽመልስና ታከለ ኡማ ጉዞ፣ የብልፅግና ግምገማና ስብሰባ፣ የአገኘሁ ተሻገር አነጋጋሪ ንግግር፣ "እንጋፈጣቸዋለን” ባለስልጣኑ፣ “አመራሩ እንደታሰሩ ሞቱ”| EF

  Рет қаралды 221,622

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

Күн бұрын

www.amazon.com...

Пікірлер: 173
@user-vf4dh9bf2h
@user-vf4dh9bf2h Ай бұрын
እ/ር ሆይ ይህንን ክፉ ዘመን ባንተ እንድንሻገር ብርታትን ስጠን ሰው መሳይ አውረንም አንተ አንሳልን
@RobelH-tv6uc
@RobelH-tv6uc Ай бұрын
ድል ለተገፈው አማራ ህዝብ
@Video00157
@Video00157 Ай бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@bruktadesse1832
@bruktadesse1832 Ай бұрын
#ከጣሊያን ነፃ እንዳወጣት 🇪🇹 #ከብልፅግናም ነፃ ያወጣታል #አማራ።💪💪💪🇪🇹
@user-en2zm4pp8o
@user-en2zm4pp8o Ай бұрын
እውነት ነው
@MichaeleMulugeta
@MichaeleMulugeta Ай бұрын
ከ ደርግ ስርዓት ነፃ የወጣሺውስ ረሳሺው እንዴ
@Asefa-wu9bd
@Asefa-wu9bd Ай бұрын
Alula abanega nw ethiopian netsa yawetat
@nigstaradom8368
@nigstaradom8368 Ай бұрын
አማራ ብቻ ነው ኢትዮጲያን ከጣሊያን ያወጣት እደው ምን ይሻላችኋል 😡
@nigstaradom8368
@nigstaradom8368 Ай бұрын
​@@MichaeleMulugetaከደርግ ስረአት ያወጣት ወያኔ ነው እናተማ የደርግ ደጋፊ ናችሁ
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 Ай бұрын
አማራዬ ወጥር 10 ጊዜ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ነው ነገሩ 🦁🦁👈💚💛❤️✊✊✊እናሸንፋለን
@soud986
@soud986 Ай бұрын
ጃንጅዊድ አርስት አስፋፊ አውሬ ፋኖ የትም አይደርስም። መስፋፋት ሁሉ የኔመተከል የኔ ሁመራ የኔ አክሱም የኔ አስመራ የኔ ሀረር የኔ:: ፀረ ፌደራሊዝም . ለሁሉ ጠላቶች ናችሁ
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w Ай бұрын
ብልጽግና ዎች መጨረሻ ላይ ሬሳቹ ይጎተታል ለወሬ ነጋሪም አትተርፉም
@user-lz6hu6vi1x
@user-lz6hu6vi1x Ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Issakblack
@Issakblack Ай бұрын
#ነፃ ህዝብ #ነፃ አመራር #ፋኖ
@soud986
@soud986 Ай бұрын
ጃንጅዊድ አርስት አስፋፊ አውሬ ፋኖ የትም አይደርስም። መስፋፋት ሁሉ የኔመተከል የኔ ሁመራ የኔ አክሱም የኔ አስመራ የኔ ሀረር የኔ:: ፀረ ፌደራሊዝም . ለሁሉ ጠላቶች ናችሁ
@user-vf4tl9pf9u
@user-vf4tl9pf9u Ай бұрын
ብልፅግና የደንቆሮ እና የዉሸት ሰብሲቢ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
@aronyonas7563
@aronyonas7563 Ай бұрын
ብትረሱትም አንረሳም ፋኖ በጉሮሮው ታንቀዋል በጆኖሳይድ እድልህ አርተህዋል ጠገብክ
@asfawgetachew713
@asfawgetachew713 Ай бұрын
Ethio forum is the best source realiable and unbiased information .I apriciated so far .❤
@user-il9ev7il7l
@user-il9ev7il7l Ай бұрын
#ትግራይ 💛❤️🙏
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
ትግራይ ሌላዋ የአገሬ አካል ህዝቧ ከፖለቲከኞች ሴራ ተላቃ እንደ ቀድሞ የዋህና ታማኝ ህዝቧን ለማየት ቱር አደርጋለሁ እግዛብሄር ሰሜኑን በሰማይ ያስታርቅ ሰሜኑ ን የሚረብሹ ፖለቲከኞችን በቃ ይበልልን💫💚💛❤🎉
@wondwosenmetaferiamekasha7020
@wondwosenmetaferiamekasha7020 Ай бұрын
Balanced ,reasonable ,matured, trusted &constructiv page.
@user-cw6gm2tt4r
@user-cw6gm2tt4r Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤💪💪💪
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
ፋኖ 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️
@TekluTesema-zd6tx
@TekluTesema-zd6tx Ай бұрын
ከሚዛናዊ ዝግጅታችሁ በላይ ሥነ ሥርዓታችሁ የሚገርም ነዉ ፈጣሪ ያበርታችሁ::
@Omer-uv4hv
@Omer-uv4hv Ай бұрын
ብልፅግናና በጅንጀና የሚኖር መስሎት በምላሱ የሚሞት ነው የሚሆነው።
@MeresaZewde
@MeresaZewde Ай бұрын
ፑቲን ለኢትዮጵያ ምኗ ሆኖ ነው ወጣቱ የሚደሰተው? የሚናገሩት ሲጠፋባቸው ገና ሌላ ይጨምራሉ
@tesfaytadii
@tesfaytadii Ай бұрын
የምንጨራረስበትን መሳሪያ ነው የሰጠችን እሱም በብድር ነው
@yonasaraya3212
@yonasaraya3212 Ай бұрын
❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤
@germayhagos2563
@germayhagos2563 Ай бұрын
አገኘሁ ፡ ተሻገር ፡ እና ፡ ዳስተር ፡ ለማጥፋት ፡ የተፈጠሩ ፡ ስለሆኑ ፡ ኣትፍረዲባቸው ፡
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Ай бұрын
ተሳስተሃል ፑቲንን በተመለከተ የተናገረው ትክክል ነው
@AmiGetachew
@AmiGetachew Ай бұрын
ሞቱ ቆሰሉ ታፈኑ ልብ የሚያርድ ዜና የሚያበቃበት ቀን ናፍቆኛል ሁሉም አንድ ሆነው ተመካክረው የሚመሩበት ዘመን ናፍቆኛል
@lulitgirma2373
@lulitgirma2373 Ай бұрын
የኔ ምርጫ ኢትዮ
@godanababo7287
@godanababo7287 Ай бұрын
አገኘሁ በአማራ ስም ቆሞ ከምእራቢውያን ጋር ሆነ ብሎ ጠብ ይቆሰቁሳል። ሳይወክልህ በስሙ የምትነግደው የአማራ ህዝብ አምላክ ግዜውን ቆጥሮ የስራህን ይስጥህ
@user-vp7ej2xj9x
@user-vp7ej2xj9x Ай бұрын
ገዜጣኞቼ እድሜ ይስጣችሁ
@user-em5nm5bq9l
@user-em5nm5bq9l Ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gammebiru9438
@gammebiru9438 Ай бұрын
Happy Monday Everyone
@mebratugebreab
@mebratugebreab Ай бұрын
እንኩዋን ዳሃን መፃኩም
@Atifra1532
@Atifra1532 Ай бұрын
የዘር ፖለቲካ እንዲቆም ከሚታገሉ ሰዎች አንዱ ነኝ ከባድ ነው አንድነትን እንደ አንባገነንነት የሚያቆሽሹት ዘረኞች ፀረ ኢትዮጰያኖች ናቸው አንድ ሰው ዘሩን ካቀነቀነ ሌላውን ዘር ልቅደመው ለኔ የተለየ ባጀት ይሰጠኝ የጎረቤቴ መሬት ለኔ ይገባኛልና ሌሎች ብሄሮች ከክልሌ ይውጡ ፣የስራ እድል አይሰጣቸው ሀይማኖታቸው ይመታ፣በኔክልል ካሉ ብሄሮች አትገበያዮና ወዘተ ያረጀ አስተሳሰቦቻቸውን ወደ ህገመንግስት ለማስገባትና በመጨረሻም ከሌሎች የቀሙትን ቀምተው አገር ለመሆንና እቺ የሚሏትን እናት አገሬን ለማጥፋት የሚጥሩ ናቸው 😢አገር ወዳድ ኢትዮያኖች የዘረኛነት መርዙ የገባቹህ እባካቹህ ባገኛቹሁት አጋጣሚ በጎጠኝነት የተበረዘብንን ትውልድ አክሙት ተቆጡት ገስፁት ዘረኛነት አለም አንቅሮ ጥሎታል በቃን ጦርነት የሚቆመው ክልል ፖለቲካ በአቅጣጫ ወይ በክፉለ ሀገር ራስገዝ ሲተካ👉 ብቻ👈ነ😢ው😢😢
@user-fe3gd6tc1s
@user-fe3gd6tc1s Ай бұрын
Our voice ❤❤❤
@feedelband205
@feedelband205 Ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሀሌሉያ ጌታ አስደሳች ራእይ ስለ ኢትዬጵያ ዛሬ እዚህ ቁጭ ብዬ አሳየኝ እስቲ እሜን በሉ በዚህች ሶስት ወር ውጥ ትልቁን ዲያብሎስ ሴት ደፋሪን ንፁሁንን በድሮንና መድፍ የሚጨፈጭፈውን ወራዳውን አብይ አህመድን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ክተቀመጠበት ወንበር ከአራት ኪሎ አንስቼ ወደ ተዘጋጀለት ማረፊያ ቤት ገሀነመ እሳት ውስጥ ከነ ፓስተር ነን ነብይ ነን ትንቢት ተናጋሪ ነን ፕሮፊት ነን ከሚሉና አለቃቸውን ለማዳን ሲሉ ህዝቡን በሀሰትከሚያጭበረብሩ ጠንቋዬች ጭምር ወደ እሳቱ ይወረወራሉ ኢትዬጵያንም ከሰሜን ለሚመጡ ፋኖ ለሚባሉ ጀግኖች ቅዱሳን ተዎጊዎች በክብር አስረክባለው ይላል እስቲ ሀሌ ሉያ በሉ እብይ የሚባልን በኢትዬጵያ ምድር ላይ ግብረሰዶማዊነትን ለማስፋፋት የተላከ እውሬን ከነ ግብረአበሮቹ በዚህ በሚመጣው ክረምት ስለምነቅለው አትጨነቁ እትዘኑ በየቀኑ እየዘመራችሁ ጌታ ሆይ ይህን ተኩላ ስለምትነቅልልን እናመሰግንሀለን ብላችሁ ዘምሩ ጉልበት ያላችሁ ፋኖን በመቀላቀል ድጋፍ እድርጉ በመስከረም ወር ነፃነታችሁን እንድታውጁ ይላል ጌታ የሱስ ሀሌሉያ በሉ ስለ ጀግኖቹም የአምራ ፋኖዎች እግዚእብሄርን እመስግኑ :: ጌታ የአማራ ፋኖዎችን ወደ አዲስ አበባ በቅርቡ ሲገቡ አትፍሩ የእበባ ጉንጉን ይዛችሁ ተቀበሉዎቸው ይላል የሰራዊቱ አለቃ ጌታ ድግዚአብሃር ሀሌ ሉያ:: ጌታን እናመስግን ይህንን ኡብይ የሚባል እራጅ በዚህ ክረምት ስለሚነቅልልን ጌታ ይባረክ:
@amaamm-td5tu
@amaamm-td5tu Ай бұрын
ድል ለፋኖ ወጥር አማራየ
@user-gi1rv9zk3i
@user-gi1rv9zk3i Ай бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ኧርተውየአማራአድማብተናሚሊሻወንድማችሁንፋኖንተቀላቀሉ፡ለኦሮሞማውብልፅግናብላችሁአትሙቱድልለፋኖሠራዊይት።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 Ай бұрын
አገኘሁ ተሻገር ተብየ ተልከሲስ ተላላኪ እመረዋለሁ የሚለዉን አማራ በድሮን ጭምር እያስደበደበ ጥራዝ ነጠቅ መለፈፍ ከወንጀል ነፃ አያደርገዉም።
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h Ай бұрын
ድልለፋኖሠራዊይት፡ፋኖያሽንፋል።
@selamawitkassa7865
@selamawitkassa7865 Ай бұрын
Welcome welcome back Ethio forum 🙏🙏👏👏😍😍❤️❤️
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x Ай бұрын
የብልጽግና ሪወትዓለም መጨረሻ አብይ ያማልዳን ነው😂😂😂😂
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 Ай бұрын
የኦህዴድ ብልጽግና ስብሰባና ግምገማ እንዴት በተሻለና በጣም በፈጠነ ሁኔታ የሀገሪቱን አንጡራ ሀብት በመዝረፍ እንዴት ወደውጪ ይዞ መውጣት የሚቻልበትን መንገድ ለወዳጅ አባሎቹ ስልጠና ለመስጠት ነውን ታከለ ኡማም ስለመጣ? እንዴት እንደሚዘረፍ ሰልጥኖ መጥቷልና።
@BezawitTeshome-iq4wj
@BezawitTeshome-iq4wj Ай бұрын
ሰላማዊ ሰውን እየገደለ ነፃ አውጪ የሚገርም ነው ይህ ገዳይ በለሰ ቢቀናው ማንን ነው የሚያስተዳድረው አረ አልቀረመም!!
@AbduEbrahim-tj2ky
@AbduEbrahim-tj2ky Ай бұрын
እነዚህ፣በዘር፣የተጨማለቁ፣ናቸው፣መምራትም፣አይችሉም፣ከሩዋንዳ፣አልተማርንም፣ስለዚ፡አገዛዙን፡ሊታገለው፡ይገባል።
@tdf8750
@tdf8750 Ай бұрын
1st, welcome our best media
@berhanu2368
@berhanu2368 Ай бұрын
ተላላኪው አገኘሁ ተሻገር አረቄ ካስጨበጥከው የፈለገውን ይናገራል ሥለዚህ ለሰካራምና ለተላላኪ ቦታ መስጠት አያስፈልግም!! ሕዝባችን የዚህን ወራዳና ቀለማጅ ማንነት በደንብ ጠንቅቆ ያውቃልና ንቆ መተው ብቻ ነው የሚያዋጣው ነገር ግን ቀኑ ሲደርስ ለፍርድ ከሚቀርቡት አንዱ መሆኑን መዘንጋት የለበትም።
@user-en2zm4pp8o
@user-en2zm4pp8o Ай бұрын
#ባንዳ_የትም ቢገባ ከፋኖ አያመልጥም
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 Ай бұрын
ሽመልስ በደም የጨቀየ ብግድያ ሰው ይሚኖር ከ ኣጫሉ, እንጅነርም, ጀነራሉ...... ስንት ሰው ሂወት ያጠፋ ኣረሜን እንስሳ ነው 😢😢
@tesfayaberhe
@tesfayaberhe Ай бұрын
የጨቀወ ዶ’የጨቀየ ? 😂
@user-gy9nv5jc7n
@user-gy9nv5jc7n Ай бұрын
fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ❤
@soud986
@soud986 Ай бұрын
ጃንጅዊድ አርስት አስፋፊ አውሬ ፋኖ የትም አይደርስም። መስፋፋት ሁሉ የኔመተከል የኔ ሁመራ የኔ አክሱም የኔ አስመራ የኔ ሀረር የኔ:: ፀረ ፌደራሊዝም . ለሁሉ ጠላቶች ናችሁ
@generalredwan
@generalredwan Ай бұрын
ይመቻቹ 👍
@user-hx4hx1hs8v
@user-hx4hx1hs8v Ай бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ በድርድር ተፈቶ የሚያውቅ ልዩነት ታይቶ አይታወቅም።
@Eliyas-yl6hr
@Eliyas-yl6hr Ай бұрын
❤❤❤
@helenemso32
@helenemso32 Ай бұрын
Thanks ethio forum keep working more and more
@rahmarahma3427
@rahmarahma3427 Ай бұрын
ብርሀኑ ገላ ሞሮኮ ገብቷል መሳሪያና ወታደር ልመና
@SamuelTsegayHaile-vr2fs
@SamuelTsegayHaile-vr2fs Ай бұрын
Thank U...
@saraayana7021
@saraayana7021 Ай бұрын
ብልጽግና የሪዩት አለም ዱርየ (ወንበዴ ግሩፕ)
@abdllog1723
@abdllog1723 Ай бұрын
አዋሰኝ ማለት በኢትዮጵያ ካርታ ላይ ሶማሌና አፋር ደንብር ወሰን የላቸውም በህጋዊነት ለምን አዋሳኝ ትላለችሁ
@bultobena6077
@bultobena6077 Ай бұрын
አማራ የሚባል ህሊናው የሌለው ያለ ኦሮሞ ድጋፍ ሕይወት የለውም። ኖሮት አያውቁም። የአማራ መኖር ኦሮሞ እንሹራስ ነው ።
@me_212
@me_212 Ай бұрын
የ አዳማው ሰልጠና ሁሉም ሰዉ ሊተገበረው የሚገባ በተለይ እኛ ኢትዮጵያኞች ለእድገታችን መሰረታዊ የሆኑ ጉዳዮች ናቸው... ሁሉንም ነገር በሴራ ፖሎቲካ ባናየው መልካም ነው... ሰላም ለሁሉም.
@user-hm6ez8dx1x
@user-hm6ez8dx1x Ай бұрын
Welcome back♥💛🥰😘
@hagosmokonnen9799
@hagosmokonnen9799 Ай бұрын
ለሁሉም ህዝባችን የኣመሪካ ባህሪየ የማታለያ ሰስ ነው ዳኖ ቱራምፕ እኮ የ prosperity ወይም የብልፅግና ወራሪ የሉተራን መንግሥት እኮ ነው የፖለቲካ ንግድ የማታለያ ለመግዘፍም ነው
@tajurkemal3182
@tajurkemal3182 Ай бұрын
ሪያሊቲው አብይ የአዲስ አበባ ከንቲባ ሆኖ አገሩን የሚመሩት ግን ሌሎች ሆነዋል....አብይ ከአዲስአበባ ውጭ ወፍ የለውም!!!
@aziebsolomon7360
@aziebsolomon7360 Ай бұрын
Ethio Forum❤
@salihAfare-o2w
@salihAfare-o2w Ай бұрын
#ሳላም_ዉድ_ኢትዮ_ፎሮሞች_ለኢትዮጵያና_ለህዝቦቿ_ህልውና የቆማችሁ !! እዉነቱን ለህዝቡ በማቅረብ ሁሌም ደከመን፤ሰለቼን ሳትሉ ኣሁንም ትግላችሁን ቀጥሉበት✅✅✅✅
@geleta1610
@geleta1610 Ай бұрын
ፖለቲከኞች ሰላምና አገር መረጋጋት እንዲመጣ ጫና ይፍጠሩ። ማለባበስ ይብቃ😢😢😢
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun Ай бұрын
ታከለ ኡማ አሜሪካ የተዋረደሁ አይበቃዉም ምን ዓይነት ቆሻሻ ነው ካልሞተ አይተዉም
@FantahunMisganaw-l8q
@FantahunMisganaw-l8q Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alemtsegay8317
@alemtsegay8317 Ай бұрын
1st comment prospert dawn dawn
@fetaneyta12
@fetaneyta12 Ай бұрын
ኢትዮ ፎረም አንደኛ!!!
@MikiBercy-cp7su
@MikiBercy-cp7su Ай бұрын
We'll come my family ኢትዬ ፎረም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lm6dy8md4y
@user-lm6dy8md4y Ай бұрын
Welcome My brother
@6Sky6
@6Sky6 Ай бұрын
ከበሮ በሰውእጅ ያምራል :: በዘመነ ኢህኣዴግ የተቀበሩ ፈንጅዎች እየፈነዱ ነው :: ግን የማለቂያ ጊዜያቸው ኣሁን ነው ::
@tewabeyizengawbitew2548
@tewabeyizengawbitew2548 Ай бұрын
ቀኑ እኮ ሃምሌ 5 ቀን 2013 ነው የሚያመለክተው
@skylimit1423
@skylimit1423 Ай бұрын
'ሰላም እንዲመስል ባለስልጣናት በጥብቅ ጥበቃ በየቦታው ይዙሩ;እኔም እዞራለው ' ዘንዶው
@aronyonas7563
@aronyonas7563 Ай бұрын
የኢ/ት ልጆች ፑቲን መመረጡ ተደስተዋል አለ አገኞህ ተሻገር ብሄርብህልረስቦች አይመለከተንም ስለ ፑቲን መመረጥ ❤
@soud986
@soud986 Ай бұрын
ጃንጅዊድ አርስት አስፋፊ አውሬ ፋኖ የትም አይደርስም። መስፋፋት ሁሉ የኔመተከል የኔ ሁመራ የኔ አክሱም የኔ አስመራ የኔ ሀረር የኔ:: ፀረ ፌደራሊዝም . ለሁሉ ጠላቶች ::
@abrehetabrehet1407
@abrehetabrehet1407 Ай бұрын
Dil Dil Dil Lfano Lfano Lfano
@user-nh5vc3db3j
@user-nh5vc3db3j Ай бұрын
❤❤❤❤
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 Ай бұрын
አገኘው ምን ነካው ህጻን ዳቦው ሲነጠቅ አይነት ንግግር 🤣 ምንየሚሉት ነው።
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Ай бұрын
Mot le Trump ye tigray telat
@NigestTesfaye
@NigestTesfaye Ай бұрын
አገኘሁ ተሻገር ከአረቄ ውጪምን ያውቃል ይሔኔ የሩሲያን ቁንቡራ ጠጥቶ ይሆናል
@user-pp9tv7gw1j
@user-pp9tv7gw1j Ай бұрын
ምን ሁናችሁ ነው የዘገያችሁ
@boruselesa3594
@boruselesa3594 Ай бұрын
🎉🎉🎉 🤴🤴🤴👈
@TesfishWegayehu
@TesfishWegayehu Ай бұрын
አማራነት ወይ ሞት
@ashenafi-21
@ashenafi-21 Ай бұрын
አዲሰ ተላላኪ አይጠፈም
@pate840
@pate840 Ай бұрын
ትራፕ ፊልም ሲሰራ ነው ። አንዳንድ ግለሰቦች ልጁን ቀድመው እንዳዩትና ለፖሊስ ነግረው ዝም እንዳሉ ሰምተናል ስለዚህ 😅😢😂 ይቺ አቢቹ ሲስተም ናት ።
@Ofiin2977
@Ofiin2977 Ай бұрын
Welcome
@AskerNoraMuhamed
@AskerNoraMuhamed Ай бұрын
መሬቱ የአፋር መሆኑን ለሁሉም ግልጽ ነው100%። ነገር ግን በተደጋጋሚ በአፋርና በሱማሌ አዋሳኝ አካባቢ የሚል አገላለጾች መሬት ለይ ያለው እውነት ለይ ያልተመሰረተ ነጭ ውሸት ሰለሆነ ተቀባይነት የለውም።
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN
@EthiopianPeaceMediaNetworkEPMN Ай бұрын
ያሁኑስ ጂብ የመሰለ ሆዳም ነው
@HonestFb
@HonestFb Ай бұрын
Tomas matio Amlak nebsihin begenet yanur
@user-wn3pu9ns7i
@user-wn3pu9ns7i Ай бұрын
Dil lehulunm ethiopiayawi
@user-vf4tl9pf9u
@user-vf4tl9pf9u Ай бұрын
ሰለም ኢትዮ ፎረም❤❤❤❤❤
@user-hi3wv8jv9f
@user-hi3wv8jv9f Ай бұрын
አጥፊና ጠፊ
@user-br8qd9ey6i
@user-br8qd9ey6i Ай бұрын
አፋርን በመንገድ ለይ በሱመል ሲገዳል ቆይጡዋል የአሁን ግን በመንንገድ መሞት ተራኛው ሱመል ይሆናል የአፋር ሞት በዝምታ የሱመል ሞት በመዘገብ ነጌም ቢሆን ሱመል በመንገድ ለይ ከመሞታቸው በፊት በአየር ትረንሰቦረፖረት መሄድ ነው በአፋር በኩል መንገድ የለም ብለህ ንገራቸው
@user-rp7by5ky8o
@user-rp7by5ky8o Ай бұрын
አገኘው ተሻገር የአበሻ አረቄ እየጠጣ ተወዛግቡአል 😝
@berihudagnhoy844
@berihudagnhoy844 Ай бұрын
የዘር ማጥፋት ወንጀል ተዋናዩ አገኞህ ተሻገር ለሆዱ ያደረ ከእውቀት የፀዳ ልክስክስ አውሬ ነው::
@mameseid-iw6bm
@mameseid-iw6bm Ай бұрын
H
@addisketema5742
@addisketema5742 Ай бұрын
ታከለ ኡማ ከሽመልስ አብዲሳ ጋር የመዞሩ ምክንያት የአብይ አህመድ ሽመልስን በታከለ የመተካት ስውር ዕቅድ አካል ነው የሚሉትንም ሆነ አብይን ለመለወጥ እየተደረገ ያለው የምዕራባውያንና ተቃዋሚዎች ዕቅድ አካል ቢሆንስ የሚሉትን ሃሳቦች ችላ ማለት አያስፈልግም።
@konjosara5547
@konjosara5547 Ай бұрын
​ RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother look big countries india more than 200 ethnicities living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they think that they should rule the countrie and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 Ай бұрын
አሁንተሾመህጉራታወራለህ❤
@alwanoumer5023
@alwanoumer5023 Ай бұрын
Agaagnow tashage yemi germ sew Meche new Putin Meche new yetemeretee ?
@mebratufentahun4316
@mebratufentahun4316 Ай бұрын
ልዩ ሚዲያ
@VenitoNerini
@VenitoNerini Ай бұрын
እውነቱን አውራ። ከመስመር መውጣት ያጠፋል
@Samitrghh
@Samitrghh Ай бұрын
አብይ ነው ሌላ አጥፊብድር የለም እሰይ ለመሳሪያ መግዠ ነው ከናተ በላይ አጥፊ
@johnjohn5401
@johnjohn5401 Ай бұрын
ኢትዮ ፎርም🎉
@maregk4154
@maregk4154 Ай бұрын
🛑 Amhara women’s don’t copy Tigrayans women’s culture hair style, traditional jewelry and traditional clothes. We don’t have any similarities culture.Our culture is different from Amhara women’s cultures 🛑🛑🛑
@KassayeGetahun
@KassayeGetahun Ай бұрын
አፍንጫ ውስጥ ኦነግ ደርሶ አንቀላፏ አባይ ! አስመሳይ
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН
Fortunately, Ultraman protects me  #shorts #ultraman #ultramantiga #liveaction
00:10
Kind Waiter's Gesture to Homeless Boy #shorts
00:32
I migliori trucchetti di Fabiosa
Рет қаралды 11 МЛН
ስስት 2 Siset 2 (Ethiopian Film 2017)
1:45:36
Addis Films
Рет қаралды 2,3 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 6 МЛН