የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 12,109

EBC

EBC

18 күн бұрын

የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና … ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 29
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 16 күн бұрын
Thanks ETHIOPIA Thanks Dr Abiy Ahemed the Ethiopian people of prime menester እናምስግንሐለን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ አዎ ስላም በጎረቤት ሃገሮች ከሌለ ውድ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላሟ ይደፈርሳል እናም ስላም ለኢትዮጽያ ለእናት ሐገራችን ስላም ለአፍሪካ ለአሑጉራችን ስላም ለአለማችን ።
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 16 күн бұрын
Thanks ETHIOPIA and then Thanks ETV For All.
@user-zn4wn5to7x
@user-zn4wn5to7x 16 күн бұрын
ይህ ነው የእኔ መሪ!!!
@MulugetaAndargie-cd3cz
@MulugetaAndargie-cd3cz 15 күн бұрын
Bravo Abiy Ahimed!!!
@josephelias3480
@josephelias3480 16 күн бұрын
Sudan,somali,eritrea,djibouti as a country and tigray and oromo as separetist are the enemies of ethiopia....lemin enegn ager ena tegentay eniredalen??? These are sell out.
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 16 күн бұрын
November 1 / 1983 የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ጃፋር ኒመሪ በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ሮናልድ ሬጋን ዋይት ሃውስ የእራት ግብዣ ተደርጎለት ኢትዮጵያን እና ሊቢያን እንዴት እንደሚያፈርስ የተናገረውን ንግግር እኛ ምን ግዜም መርሳት የለብንም ።
@user-ks7fc4le2r
@user-ks7fc4le2r 16 күн бұрын
እናመሰግናለን የተከበሩ ሚ/ር ! ነገር ግን ይህ "ፈትሃዊ" ያሉት ጉዳይ እውነት ነውን ???? በኮንዶሚኒየም እና በህብረት ስራ ቤቶች ልማት እና ክፍፍል ላይ የመብት ጥሰት እየተፈጸመ ባለበት ሁኔታ ፍትሃዊ አገልግሎት በከተማው እየተሰጠ ነው ማለት "ግመል በገበያ ውስጥ መደበቅ" ነው '' !!!!
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 16 күн бұрын
Hey መሠረት መብራቴ ልማት ጥሩ ነው ለአንድ ሐገር ባለ ሐብት የጀርባ አጥንት ነው ግን ባንቺ ኮሜርሺያል ላይ ሒሩት ማነች ?ስለማንዋቅ የግል ፕሮግራም ካለሽ ብታስረጂን ይሔ የሕዝብ ጥያቄ ነው ? ልማት ማለት ብልፅግና ነው ለኢትዮጽያ ብልፅግና ወደፊት ብትይ አይሻልም ? It's my question for you. ምቼም አንቢኝ ።
@alemayehugebrewold2601
@alemayehugebrewold2601 16 күн бұрын
9:42
@sofenbeseat4346
@sofenbeseat4346 16 күн бұрын
Please don't make embarrass yourself what are the students who got kidnapped six days ago talk about that
@weyrawergete383
@weyrawergete383 16 күн бұрын
በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡
@user-ks7fc4le2r
@user-ks7fc4le2r 16 күн бұрын
Kabajamoo Giifti Caaltuu ! Galatoomaa !!!! Garuu "ፍትሐዊ" kan jettan kun dhugaa dhaa?????? Magaalli keessan kun HAQA hin dabsine jettanii amantuu ??? Mee misooma mana jireenyaatti garagalaa ilaalaa ??? Maqaa Kondominiyeemii fi mana jireenyaa waldaa hojii gamtaatiin mirgi namaa bakka cabaa jirutti Magaalittiin tajaajila HAQA ta'e kennaa jirti jechuun " GAALA GABAA KEESSATTI DHOKSUU DHA" !!!! Yes I can say a lot !!
@zemedbayresaw4130
@zemedbayresaw4130 16 күн бұрын
አ.ረ.መ.ኔ.ው፣ አ.ራ.ጁ፣ ተ.ኩ.ላ.ው አብይ አህመድ፦ እየተንገዳገደ ያለውን የስልጣንህን እድሜ ላማራዘምና ብሎም 7ኛው ንጉስ ለመሆን ኮሬ ነጌኛ፣ ጋቺና ሲርና፣ የኦህዴድ ሸኔ ..ወዘተ የመሳሰሉ ቡድኖችን አስማርተህ ሚሊዮን ንጹሀንን ገ.ድ.ለ.ሀ.ልም ፣ አ.ስ.ገ.ድ.ለ.ሀ.ል.ም፡፡ ከታዋቂ ሰወችም ውስጥም እንዲሁ፡፡ አንድ ነገር ግን እንዳትጠራጠር፡፡ ይህንኑ ህዝቡ በሚገባ እንደሚያውቀው እንዳትረሳ!!!
@XeB9701
@XeB9701 16 күн бұрын
what are your blabbering about
@kissmiahailu7914
@kissmiahailu7914 15 күн бұрын
@@XeB9701 ስለ አያ ጅቦ ( ስለበዝባዥ ብልፅግና መሪያችን)😂😂😂
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 16 күн бұрын
ሱዳኖች ለኢትዮጵያ መፍረስ ላለፉት 60 አመታት ሲሰሩ ነው የኖሩት ። ለኤርትራ መገንጠል ዋናው የሱዳን መንግስት ነበር ። ኤኒሜሪ የሱዳን ፕሬዘዳንት በነበረበት ዘመን ሀበሾች ስደተኞች እየተገደሉ በግሬደር ነበር የሚቀበሩት። ኤኒሜሪ ኤርትራን ካስገነጠልን በኋላ ለወያኔ ድጋፍ እየሰጠን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን እያለ በየግዜው ይፎክር ነበር ። ታዲያ እኛ ለምንድነው አሁን የምንረዳቸው ?
@toyotaw2500
@toyotaw2500 16 күн бұрын
All Africa need peace & unity specially east Africa need justice peace & Economy integration & open business where ever country.
@nonameperson5491
@nonameperson5491 16 күн бұрын
The Sudanese Governments tried to breakup Ethiopia multiple times sometimes with the help of foreign entities/Governments not the Sudanese People. 🌍🌍🌍☮☮☮☮☮☮☮☮☮☮💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@sarratimnit8534
@sarratimnit8534 16 күн бұрын
የ60 አመት ታሪክ ለአሁን ምን ደይጠቅማል እከካም አሁንም የየዋሁን ህዝብ ሱዳን ሰላም ይመልስላቸው
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 14 күн бұрын
@@sarratimnit8534 እኔ እከካም ብለሽ ያልሽኝ ሃገረን ለመጠበቅ በረሃ ለበረሃ ስንከራተት ስለሆነ አትርሺ ። እንደአንቺ ከተማ ማውደልደል አቅቶኝ አይደለም ። ከሁለት ዓመት በፊት ወያኔ መከላከያን በሚዋጋበት ግዜ የኢትዮጵያ አየር ኃይል መትቶ የጣለው አንቶኖቭ የማን መሰለሽ ? የሱዳን መንግስት ለወያኔ ለማስታጠቅ የላከው አንቶኖቭ ነበር ።
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 14 күн бұрын
@@nonameperson5491 የሱዳን መንግስት ሱዳናውያን ናቸው የወጣውም ከሱዳን ሕዝብ ነው ። አትሞኝ
@hadushmelese7472
@hadushmelese7472 16 күн бұрын
""የሚሉሽን በሰማሽ ገበያ ባልወጣሽ አሉ"" አ.ረ.መ.ኔ.ው አብይ አህመድ፦ ህዝቡ ስለአንተ ምን እንደሚልና ምንስ እንደሚሰማው ብታውቅ ኖሮ ራስህን ት..ሰ..ቅ.ል ነበር፡፤ መበጥረቅ አሁንም በባዶው መቀደድ ምን አይነት ማንነት ነው?? " ሞ.ት" ይሻልሀል!!! ለልጆችህም ለወጣህበት አካባቢም ማ.ፈ.ሪ.ያ ነህ!!!!! ለነገሩ አልቆልሀል፡፡
@weyrawergete383
@weyrawergete383 16 күн бұрын
በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡
@weyrawergete383
@weyrawergete383 16 күн бұрын
30 ሚሊዮኑን አስርቦ፣ 4 ሚሊዮን ስደት ላይ ጥሎ፣ ከሁለት ሚሊዮን በላይ ዜጎችን በትግራይ፣ አማራና ኦሮሚያ ፈ.ጅ.ቶ አዲስ አበባ ውስጥ መንሸርሸሪያ መስራት ምንኛ ግመኛ ነው????
@ayilelemma187
@ayilelemma187 16 күн бұрын
የአብይ የምላሱ ሳይሆን የልቡ 6ቱ “መ” ዎች፡- መግደል፣ መዋሸት፣ መዝረፍ፣ መካድ፣ መሰወር፣ መውረር!! የሳጥናዔል ስሪት አይደል!!
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 16 күн бұрын
እንግዲህ የኔ.ጀግና መሪ አለሙ ሁሉ ይይ.ይስማ❤ይቾላል .
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 2,3 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
🛑  የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች || Ethiopian orthodox mezmur
47:57