No video

የሸዋ ሮቢቱ ጀግና እሸቴ ሞገስ ጀብዱ

  Рет қаралды 42,601

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

2 жыл бұрын

የሽብር ቡድኑን ድባቅ የመቱት የሸዋ ሮቢቱ ጀግና እሸቴ ሞገስ ጀብዱ የጀግንነት መለኪያ ሆኖ ተጽፏል።

Пікірлер: 138
@user-zc2te8jr3i
@user-zc2te8jr3i 2 жыл бұрын
ዛሬ በልደታ ማርያም ቀን ሳልቅስ ዋልኩ😭😭😭😭 ያማል በቻ ነፍሳችሁን በፀደገነት ያኑርለን🙏🙏
@user-dy9oj4yo8x
@user-dy9oj4yo8x 2 жыл бұрын
ወላሂ እደዛሬ አልቅሸ አላቅም ውይ ጀግንነት ቆራጥነት አልሞታችሁም ጀግና አይሞትም
@bf7767
@bf7767 2 жыл бұрын
ጀግነ ህያው ነው🙏 ቅጅው ልቤን ሰበርው💔😭😭😭 ነፍሳችሁ በሰላም ትርፍ🙏
@namaledris7045
@namaledris7045 2 жыл бұрын
እደዚህ ሰውየ ያሳዘነኝ ልጀን ትቸ አልሄድም የኔ አባት እኔን
@zuzutube_4645
@zuzutube_4645 2 жыл бұрын
እምየ ኢቶጲያ መህፀነ መልካም ጀግና ልጅ ወልደሻል ያዉም መልካም መልልም በፀብ ሲመጡጂ ዘሎ ሠዉ አይነካም ክብር ለጀግኖቻችን የአባትና የልጅ ታሪክ በወር ይቀረፃል ለቤተሠቦቹ መፅናናትን ተመኘን ለኢቶጲያ ህዝብ ቅኔዉንና ጀግንነቱን ወረስን 🙏💔🇪🇹
@alisemir2527
@alisemir2527 2 жыл бұрын
እንዲያው ለመሆኑ አንድ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ስለልጁ አለመጠየቁ ያስገርመኛል። የ፫፩ ዓመት ጎልማሳ ከአባቱ ጎን ተፋልሞ ሲሰዋ አንዳችሁ እንኳ ስሙን አለማንሳታችሁ አስተዛዛቢ ነው። ክብር ለጀግኖቹ አባትና ልጅ!!
@user-vo3yx2vk1r
@user-vo3yx2vk1r 2 жыл бұрын
😭😭😭💔💔💔እንዴት ልቻለው ጀግኖቼ በምክንያት ነው የምወዳችሁ ጀግኖች ነፍሳችሁ ትርፍ😭‼
@Tube-fk5iq
@Tube-fk5iq 2 жыл бұрын
ጀግና ከጀግና በላይ ቅዱስ ሚካኤልን ሲል እምነቱን ዘጠኝን ገደልናቸው ሲል ጀግነነቱን ይታገሱን ገደሉብኝ ግን አላለቅስም ልጄን ጥየ አልሸሽም ማለቱ ብርታቱ ሽሽ ሲሉት ልጄን ጥየ አልሸሽም ለሀገር ያለው ፍቅር አቤት ጥንካሬ ነፍሳችሁን ባፀዴ ገነት ያሳርፍልን
@gtaalemu7193
@gtaalemu7193 2 жыл бұрын
ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ነው። ክብር ለውድ ጀግኖቻችን!!
@NumberSeven49
@NumberSeven49 2 жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ! ድል ለአማራ!! ሞት ለገዳይ!!! 💪💪💪
@derashutube
@derashutube 2 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በደጋጎቹ ጎን ያድርግልን ይህ ታሪክ መቼም መረሳት የለበትም
@Fairplay2015
@Fairplay2015 2 жыл бұрын
THIS IS AMHARA-ETHIOPIA POWER, THIS IS ONE OF THE REASON THEY HATE AMHARA WE DONT BOW . MINGIZEM ETHIOPIA . WHAT A FATHER . RIP
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 жыл бұрын
ውይ አማራየ ምን ልሁላችሁ አላህ ውለታችሁን ይክፍለው ይማር ጀግኖች ያማራ ማህጸን ጀግና ይፍጥራል. ኢሻአላህ።
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
የዘዲሮው ታምርነው ያማራ ህዝብ የሰራው ገዲል ሴቱ ወዱ አማራየ ውውውድድድድ
@mimidaalma2274
@mimidaalma2274 2 жыл бұрын
ነፍስ ይማር😭😭😭💔💔😭ፋኖ💪💪💪💪😭😭💔💔💔💔
@TheDailySpark360
@TheDailySpark360 2 жыл бұрын
እንዴት የሚያሳዝን አንጀት የሚነካ ታሪክ ነው 😭 የኔ አባት ላገሩም ለልጁም ታማኝ። ኢትዮጲያዬ ልጆችሽ ስላንቺ ደማቸው እንዲህ ፈሶልሻል በይ በጉያሽ ሸሽጊያቸው።
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
እሸቴ የጀግንነት ዉሃ ልክ!! ደጋግሜ ሰማሁት !! በጣም አለቀስኩ።ያለቀስኩትም እኔ ለሀገሬ ምንም ሳልሰራ አንተ ለእኔ ሞትክ።ጀግና የጀግና ዘር!!
@yelemsetketemayegebreallg4927
@yelemsetketemayegebreallg4927 11 ай бұрын
የዚሕ አባት ድምጽ ሁሌ ያቃጭልብኛ😢❤ ጀግናና
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 жыл бұрын
ጀግና ነክ መቼም አንረሳክም 😥😥😥💪
@mengistutilahun8359
@mengistutilahun8359 2 жыл бұрын
ልብ ሰባሪ ነው በሀገራቸው የንፁሀን ስቅይት !!!
@tigisttasew899
@tigisttasew899 2 жыл бұрын
💔💔💔💔 Rest In Peace 🙌🏾🙏🏾
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ነፍሳችሁን ባፀደ ገነት ያኑር አይይይይ አባዬ ልጀን ጥዬ አልሄድም አለ ጀግና እንድህ ነው ታሪክ አስመዝግቦ መሄድ መታደል ነው
@FanomektYe
@FanomektYe 5 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ነፍስችሁን በአፀደ ገነት ያኑርልኝ ❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 4:46
@user-px5yg2is5m
@user-px5yg2is5m 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭እፍፍፍፍ ትግሬ ጭራ የሌለው አውሬ ነው ለሀገር መሰዋት ክብር ነው 😥😥
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 жыл бұрын
Awurie yansachewale erre🤦🤦🤦
@user-tq1tc3xp3i
@user-tq1tc3xp3i 2 жыл бұрын
እግዚአብሂር ነፍሳችሁን በገነት ያኖረው
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or 2 жыл бұрын
አይ ልቤ 💔💔💔💔💔😭😭😭 አላህ ሸሂድ ያድርጋችሁ
@ikrammed2528
@ikrammed2528 2 жыл бұрын
አረ ተረጋጊ
@weyzer4642
@weyzer4642 2 жыл бұрын
@@ikrammed2528 ባላሕ ያላመነ ሸሒድ አይደለም ትክክል ምሥኪን መ ሞቱያዛዝናል
@mametohem7990
@mametohem7990 2 жыл бұрын
ሀገሬ እግዚአሄር አስባት የኢትዮጵያ ጀግኖች ነፍስ ይማር
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i 2 жыл бұрын
ወይ ወገኔ አባቴ ነፍሥህን ገነት ይጉባ አባቴ ምን ልሁን ዘንድራ
@ashaethiopia7300
@ashaethiopia7300 2 жыл бұрын
ጀግና አይሞትም
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
በጣም ግሪም ይለኛል አማራው ባይኖር ኑር ኑሮ ኢቶጵያ በቀኝ ትግዛ ነበር
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 2 жыл бұрын
የአማራ እናት ውለጅ መታመታ 😭💔⛪️💚💛❤️🙏🖤💔
@ethio-joelmedia
@ethio-joelmedia 2 жыл бұрын
ጀግኖች ናቸው
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 жыл бұрын
እንደ አቶ እሼቴ እልፍ አሉ ለሀገራቸዉ የሚሰዉ😥😥😥😥😥
@dawittemesgen8558
@dawittemesgen8558 2 жыл бұрын
የብዙዎችን ታሪክ ሰምቻለሁ የአቶ እሼቴ ግን የሚገርም ነው በዛ ላይ የገደሉት ፲ነው ዜጤኝ አይደለም በመጀመርያ ፮ ከዚያ ሁሌት ሁሌት አሥር ነው የኔ ጀግና
@aa-qd9ec
@aa-qd9ec 2 жыл бұрын
አላህ መፃናናቱይስጣቸው ቤተሰቦቹን
@alhamdulilah446
@alhamdulilah446 2 жыл бұрын
ክብር ለጀጀግኖቻችን
@store8674
@store8674 2 жыл бұрын
ነብሣቺሁን ከደጋጎቺ ጎን ያሣርፍልን😭😭😭😭😭
@selamselamymaryamlij111
@selamselamymaryamlij111 2 жыл бұрын
ጀግና አይመትም በትግሬ ወራሬ መሰዋታየው አንጀቴ ተቃጥሏል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rdtag3765
@rdtag3765 2 жыл бұрын
ለመሆኑ አማራ የትኛውን በደልይቅር ይላል? ስለ በደሉስ ይረሳይሆን? አሁን እንደሚደሶከረውየትግራይ ህዝብ ሳይሆን እከሌ ነው ጠላታችን በማለት አለም ከተፈጠረ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ በደል የበደለውን ትግሬ የተባለን ጉድፍጥረት ይቅር ብሎ ይኖር ይሆን....?
@user-gf1lk2ew9f
@user-gf1lk2ew9f 2 жыл бұрын
ጀግና አልሞትክም በእውነት ምን ልበልህ
@semira1209
@semira1209 2 жыл бұрын
እባካችሁ የመግስት ሰወች ለስልጣን ብላችሁ ፋኖን አታሳዱ አታስደፍሩን ፋኖ ይደራጂ ክብር ለፋኖ ዛሬም በወለጋ አማራ እየታርደነው ይሄን አላስቆማችሁም ታዳ የናተ መሪነት ምዲነው የዘመናችን ቴወዲሮስ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
ትክክክክክል😭😭😭😢😢😢😢
@dawitnadew3437
@dawitnadew3437 2 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት የጀግና ጀግና አይቼ አላውቅም
@user-ys6vv7fr1n
@user-ys6vv7fr1n 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ድል ለፋኖ
@user-gf1lk2ew9f
@user-gf1lk2ew9f 2 жыл бұрын
የኛ ጀግና ሂሳብ ተሳስቷል 10 ነው የገደለው ቃላት የለኝም ምን ልበልህ
@Etagegn2124
@Etagegn2124 2 жыл бұрын
እሸቴ ነፍስ ይማር ከነልጂህ
@Hayat-wo4jh
@Hayat-wo4jh 2 жыл бұрын
የኔጀግና😭😭😭😭
@uniqueenglishinamharic
@uniqueenglishinamharic 2 жыл бұрын
አላደርገውም ይታገስን ጥዬ!! አይ ጀግንነት ሞትን እስከዚህ ድረስ መናቅ!! ሁልጊዜም በዉስጣችን ትኖራለህ!!
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
በጣምልብ,ያደማል
@SamA-eu3eb
@SamA-eu3eb 2 жыл бұрын
ጀግኖቹነብስይማር
@Toyba-
@Toyba- 2 жыл бұрын
ያአሏህ ኡፍፍፍፍፍ አልቅሰን ልንሞት ወሏሂ ያረቢ አሏህ ቤተሰቡቻችሁን መጥጥናናቶን እመኛለሁ ጁንታው አሏህ ያሳችሁ ሀቂቃ የኛም ሀዘን ነው
@samiabi3029
@samiabi3029 2 жыл бұрын
ይገርማል ይደንቃል
@m.1710
@m.1710 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወላሂ ያማል
@hanihanivv9981
@hanihanivv9981 2 жыл бұрын
😢😢😢💔
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 2 жыл бұрын
ጀግናብርሌነው ቶሎይሰበራል ፈሪጥቁርድንጋይ ዘላለም ይኖራል ኧረፈሪፈሪ ፈሪይብላኝልህ እርጅናውምመጣሞትምላይቀርልህ ሂድእንደጀግኖቹ ዝመትለሀገርህ
@rubyadeferse1215
@rubyadeferse1215 2 жыл бұрын
Gegna abate nefsacune bagante tenuer
@s.gs.g3920
@s.gs.g3920 2 жыл бұрын
👉ጀግና የጀግና ዘር ለኢትዮጵያ ክብር ለህዝብ ነፃነት ውድ ህይወታቸው ለሰጡ ጀግኖች ክብርና ምስጋና ይገባል 🙏🙏🙏💚💛❤👈 አይ ወያኔ እግዚአሔር አምላክ ይፍረድ ስንቱን በደልና ግፍ አየን ። 👈👉በሰላም የተቀመጠውን ሰው ህልሙን ቤተሰቡን የስንቱን ቤት በተንከው የክፉዎች መንጋ 👹። እ 😭😭😭👉 የአባትና የልጂን ጀግንነት ትግል የትኛውም ቃል የማይገልፀው ጀግንነት ።🙏🙏🙏💚💛❤💪👈 👉እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏💚💛❤ ለመላው ቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤።እማማ ኢትዮጵያ የጀግኖች አደራ አለባት 🙏🙏🙏💚💛❤ 🙏🙏🙏⛪💚💛❤
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭ሀገሬ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አባቴወድሜ
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
ነፍስይማርያማል
@myfano2708
@myfano2708 2 жыл бұрын
እኔ እደዛሬው ልቤ ቆስሎ አያውቅም የኔ ጀግና እህህህ ነብሳችሁን ይማርን ፋኖ ለኛ ብለው የከፈሉት መስዋት የማይረሳ ነው💔
@zenyzewge586
@zenyzewge586 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በእመቤት ልጄን ገደሉብኝ ሲል አንጄቴ በላኝ 😭😭😭😭
@peace.b2227
@peace.b2227 2 жыл бұрын
RIP father and son.
@user-fz6xc7qr5y
@user-fz6xc7qr5y 2 жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 2 жыл бұрын
አማራ ጨክን የመጣብህን አትራራለት ፡ 😭😭
@ኒምሮድ1
@ኒምሮድ1 2 жыл бұрын
hero i have no words .
@fiyametatube2380
@fiyametatube2380 2 жыл бұрын
yena geginochi nebsachihun ymarilin
@habebechbezunehbezuneh5034
@habebechbezunehbezuneh5034 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@rebeccasolomon3520
@rebeccasolomon3520 2 жыл бұрын
እባካችሁ ይህንን የእሸቱን ልጆች እሚያቅ ሰው ካለ ፈልግሉኝ
@halimaadel5246
@halimaadel5246 2 жыл бұрын
አላህይራህማቸው
@Iovrs-roq
@Iovrs-roq 2 жыл бұрын
Super hero proud to them ever.
@WorldOpinio
@WorldOpinio 2 жыл бұрын
Any one who can explain for me this father and son conversation I can be happy
@fentaneshchekole6011
@fentaneshchekole6011 2 жыл бұрын
Yene abate erre mini wusha nachewu 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z 2 жыл бұрын
አይ አማራ 💔💔💔😭⛪️💚💛❤️🖤
@agumasenyew4939
@agumasenyew4939 2 жыл бұрын
Aniresakm mechem bihone ayihonm
@hizbaysh1116
@hizbaysh1116 2 жыл бұрын
እግዚኦ ተስሀለነ 😢😢😢🇪🇹😢💚
@zenibamin6056
@zenibamin6056 2 жыл бұрын
የእኔ አባት
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 2 жыл бұрын
Fans fano Araa fano fano fano wudeddddddd xag daras❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@balancetube6482
@balancetube6482 2 жыл бұрын
እንዴት ከባድ ነው
@MadeboWolde-gv6xn
@MadeboWolde-gv6xn 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@alibeshir5762
@alibeshir5762 2 жыл бұрын
ለሀገራቸው ከፍተኛውን ዋጋ ከፍለዋል። ሁላችንም የሚገባቸውን መክፈል አለብን።
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ወይኔ ዘንድሮ😭😭😭😭😭😭😭አረ በቃ በለነ😭😭😭😭😭😭
@user-od9is9vh9f
@user-od9is9vh9f 2 жыл бұрын
እውነትምጀግናእናተከምታችሁአይቆጠርም
@Iovrs-roq
@Iovrs-roq 2 жыл бұрын
Jorge yiweled!!!!!
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
አይዛቹ ደሞቼ ደማቹ ፈሶ አይቀርም እንበቀላቸዋለን ዞላ uk
@user-ej1vb9zt1m
@user-ej1vb9zt1m 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
እዚህ ያለ አባት ያስለቀሰኝ የለም የእኔ አባትእፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@wubalenigusearmde4815
@wubalenigusearmde4815 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i 2 жыл бұрын
እንደው ምንልሁን ወገኔ በሥደት አለም አልቅሻ ማትኪ ወገኔ አየተ ጨፈጨፈ ምን ልሁን ድንግል አባክሽ ወገኔና ን ጠቢቁልይ
@youtubshi1
@youtubshi1 2 жыл бұрын
አንድ አማራ ለዘጠኝ አንበጣ✌✌✌
@user-ek2np8de7t
@user-ek2np8de7t 2 жыл бұрын
እህህህህ
@fatumshewa4845
@fatumshewa4845 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የሀገሬ ጀግና ልብ ይነካል
@SelamfsehaSelamfseha
@SelamfsehaSelamfseha 2 жыл бұрын
ምስኪን ሲያሳዝኑ😭😭😭
@user-jy4ho8dc9u
@user-jy4ho8dc9u 2 жыл бұрын
😭😭
@gashungusu1323
@gashungusu1323 2 жыл бұрын
😭😭😭💪💪💪🙏
@zm5638
@zm5638 2 жыл бұрын
አብይ አህመድ ነው እሄን ሁላ ያመጣብን አላህ ይርፋህ ወይ ወገኔ ወይኔ ቤተሰቦቼ የት ይሁኑ 😭
@makemeka4708
@makemeka4708 2 жыл бұрын
ግን ኮ የገደሉት 10 ነው
@hsjnddn1444
@hsjnddn1444 2 жыл бұрын
😭😭😭
@smeraziad7844
@smeraziad7844 2 жыл бұрын
😭💔🥺
@tomigebre7853
@tomigebre7853 2 жыл бұрын
የዚህ ዘመን አፄ ቴወድሮስ ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ እሱ
@user-gf3rb5ms4i
@user-gf3rb5ms4i 2 жыл бұрын
ወንድሜ ነፍሥህን ይማረው ወይወገኔ ማት ለማንም አይቀር ወገኔ አልማትክ ለእናት ሀገርህ ነው ወይ ወገኔ
@MF-ws8te
@MF-ws8te 2 жыл бұрын
ኑፍስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭😭እፉፉፉፉፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 жыл бұрын
ወይኔ,ውይቃሉከባድነው,ወይይይይይአይይይይ
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
ልደሰት በወዜ!
17:55
Fana Television
Рет қаралды 9 М.
ትልቁን ዶክትሬት በአጭር ጊዜ ያጠናቀቀዉ ዶ/ር
32:38
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН