የሸይጣን ወስዋስ መንስኤና መፍትሄ | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic

  Рет қаралды 54,654

Qeses Tube

Qeses Tube

Жыл бұрын

#የሸይጧን_ወስዋስ_መንስኤውና_መፍትሄው
#ኡስታዝ_አህመድ_አደም
#ሀዲስ_በአማርኛ_Hadis_Amharic
የሸይጣን ወስዋስ መንስኤና መፍትሄ | ኡስታዝ አህመድ አደም | ሀዲስ በአማርኛ | Ustaz ahmed adem | Hadis Amharic @Qeses Tube
የ Qeses Tube ቻናል ሙሉ ቪድዮዎቾን ለማግኘት
👇👇👇
• በ Qeses Tube የተለቀቁ ሙሉ ...
- የ Qeses Tube የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ
👇👇👇
t.me/Qesestube ከዛም join ይጫኑ !!!
Ethiopia,Ethiopian,Qeses tube,ethiopan movie,ethiopian music,ethio ሜክሲኮ,Ethiopian Muslim dawa,ኢትዮጵያ,Ustaz ahmed adem,ኢትዮጵያ ሙዚቃ,ayetel kursi,ኢትዮጵያ ፊልም,hadis Amharic,Amharic hadise,Ethiopian news,Ethiopian new music,ሸህ አህመድ አደም,ustaz,hadis,ሀዲስ በአማርኛ,new Islamic Amharic dawa,Amharic dawa,Ethiopian Amharic dawa,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈትዋ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,Ethiopian news,Ethiopian new music,Ethiopian news today,donkey tube,ኢስላማዊ ታሪኮች,nesiha tv,seifu on ebs,ዘጠነኛው ሺህ,መንሱር ጀማል,full Ethiopian movie,best Ethiopian movie,ethiopia comedy,prank,Ethiopia tv,kana,ቃና,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,ፈትዋ,ፈታዋ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ ሀይድ,የረመዳን ፈትዋ,ፈትዋ ፍች,ኢስላማዊ ፈትዋ,ነሲሀ ፈትዋ,አል ፈትዋ,የፈትዋ ጥያቄ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ሀዲስ በአማርኛ ትርጉም,ሀዲስ እና ቁርአን,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሀዲስ ትርጉም,ጀነት,ጀነትና ጀሀነም,ዋሪዳ,ጀነት ቃና,ጀነት የተመሰከረላቸው,ጀነት ነሺዳ,ramadan neshida,Amharic music,Amharic movies,Amharic story,Amharic film,Amharic neshida,ramadan,ramadan nasheed,ustaz,ustaz wadi anuar,sheikh zainul asri,sheh fewzan,fewzan,sheikh usaymi,usaymi,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ሳዳት ከማል,በድሩ ሁሴን,ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም,ኡስታዝ አብዱል መናን,ኡስታዝ አቡበክር,ኡስታዝ አቡ ያሲር,شيخ,ሸይኽ ኢልያስ አህመድ,ሸይኽ ኻሊድ አራሺድ,ሸይኽ መሀመድ ወሌ,sheikh elays ahmed,elyas ahmed,zadulmeaad,berzek media,ebd,ebs tv,ማይኮ ፕራንክ,miko mikee,ebc,ebc news,fana tv fana lamrot,ጁሀር መሀመድ ታሪክ,ጁሀር,Qeses tube,ፖለቲካ,ፓርላማ,ፓርላማ ኢትዮጵያ,parlama,parlama Ethiopia today,parlama Ethiopia live,quran,quran tilawat,ቁርአን,ቁርአን ለጀማሪዎች,ቁርአን መቅራት,ቁርአን ለመሀፈዝ,ቁርአን ከሪም,ቁርአንተፍሲር,ቁርአን በአማርኛ,elaf tube,wollo tube,minber tv,minber tube,sadat kemal,sadat kemal abu meryem,ሙአዝ ሀቢብ,መአዝ ሀቢብ መንዙማ,ኢላፍ ቲዩብ,ustaz abu yasir,muaz habib,muaz habib menzuma,menzuma,menzuma mohammed awel,ኒካህ,ጋብቻ በኢስላም,የሙስሊም ሰርግ,የረመዳን ፈትዋ,ምርኩዝ,
ሀዲስ በአማርኛ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,ahmed adem,hadis Amharic,Amharic hadis,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,2022,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,Ethiopia,warida,yasin nuru,ፈትዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ጀነት እና ጀሀነም,ዱአ,አዝካር,ዚክር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,ኢስላማዊ ፊልሞች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,remedan,surah,ረመዳን,Ebs,ዚክር,አዝካር,ዚክር አላህ,ኡስታዝ አህመድ አደም,አህመድ አደም,ustaz ahmed adem,hadis Amharic,ahmed adem,Amharic hadis,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኛ,ዚክር አደራረግ,ዚክር ኖም,የዚክር ጥቅሞች,የዚክር አይነቶች,አዝካር ሰባህ,አዝካር ኖም,አዝካር መሳ,አዝካር,ኡስታዝ,ሸይኽ,ኡስታዝ ያሲን,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ዱአ,ቁርአን,ቁርአን እና ሀዲስ,yasin nuru,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም ፈትዋ,ትዳር በኢስላም,ሀዲስ ስለ ትዳር,ሰላት አሰጋገድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ሀይድ,ነሺዳ,መንዙማ,new Amharic hadis,new Amharic menzuma,ኢስላማዊ ታሪኮች,amharic dawa,elaf tube,somi tv,nesiha tv,minber tv,ፈትዋ,ፈትዋ ጥያቄ,ፈትዋ,ፈታዋ,ኡስታዝ አህመድ አደም,Ustaz ahmed adem,ahmed adem,ሀዲስ,ሀዲስ በአማርኝ,hadis Amharic,Amharic hadis,ፈትዋ ሀይድ,ፈትዋ ኒካህ,ፈትዋ ፍቺ,ሀዲስ ያሲን ኑሩ,ኡስታዝ ያሲን ኑሩ,ረመዳን,የረመዳን ፈትዋ,የረመዳን ነሺዳ,የረመዳን ምግብ አሰራር,የረመዳን ብስኩት አሰራር,ኢፍጣር,ረመዳን ነሺዳ,ረመዳን ፆም,ረመዳን መቼ ነው,ramadan,ramadan2022,ramadan neshida,ሸዋል,
#ustaz_ahmed_adem #ኡስታዝ_አህመድ_አደም #Qeses_Tube #emantube #hadis #ሀዲስ_በአማርኛ_hadis_Amharic #sheikahmedadem #sheikelyasahmed #ustazyasennuru #quranamharic #haruntube #minbertv #hayatusahaba #ustaz #sheik #dawa #ethiopianmuslim #ethiomuslim #neshida #menzuma #sadatkemal #haruntube #haruntube2 #ሸህ_አህመድ _አደም #somitube #ኡስታዝኢልያስአህመድ #seifushow #ኡስታዝአህመድአደም #ሸይኽ #ኡስታዝ #ኡስታዝሳዳትከማል #seyfuonebs #ustazyasennuru #sheik #ustaz #ሸህ #minbertube #somitube #tijantube #elaftube #ሀያቱሰሀባ #reshadapp #seyatube #shikhusseynjbril #በድሩሁሴን #bedruhusseynnur #ethioapp # zadulmead #ethiobilaltube #ethiodaawatube #haruntube2 #yasintube #sadatkemal #mensurjemal #abubekerahmed #nesihatv #ቁርዓን #tijantube #minbertube #muslimtube #yoni #ዮኒማኛ #zaweyatv #africatv1 #surah #ኡስታዝአቡሀይደር #abuhayder #jeilumedia #habeshabroadcast #awoditube #yonimagna #giretmedia #ashrukatube #emurukya #ቤታችንtube #bilaltube #ዮኒማኛ #hudatube #ethiozislam #ahlusunatube #awoditube #ነጃህሚድያ2 #llyaaskgaled #mohammedtube #somi#ኡስታዝአቡሀይደር #ኡስታዝኢልያስአህመድ #ኡስታዝአህመድአደም #ኡስታዝሳዳትከማል #esamhabesha #ኢሳምሀበሻ #ኡስታዝያሳንኑሩ #hadisamharic #elaftube #zadulmead #haruntube #emantube #jelumedia #ነጃህሚዲያ2 #bilaltube #ዋሪዳ #warida #ethiomuslimdawa #bilalmedia #somitv #sominew #Norwaynews
#Norway #ኒካህ #ትዳር #ሀዲስ #Germany #newamharichadis #nesihatv #lillaahtube #tijantube #minbertube #somitubecomedy #amharic #canada #africatv #zawyatv #nesihatv #አፍሪካቲቪ #ዛዉያቲቪ #ሀላልሚዲያ #somitv #ustaz #አህመድአደም #ሸይኽ #ፈትዋጥያቄ #ኡስታዝያሲንኑሩ #USA #newuasinnuruhadis #ሳዳትከማል #2021 #2022 #2023 #quran #Top5stunning #waziworld #mikishow #ashrukachannel #ethiopia #ethiopian #abiy #seifuonebs #አማርኛፊልም #Ethiopianewmusic #hopeentertainment #Nahootv #newethopianmusic #ebstv #Jtvethiopia #Hopemusicethopia #zementv #sundaywithebs #Ltvworld #minawshewatube #fanatelavision #Ethiopiatv #EBC #betoch #comedy #Ethiopiancomedy #betochcomedy

Пікірлер: 289
@QesesTube
@QesesTube Жыл бұрын
የ Qeses Tube የቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ይህን ይጫኑ 👉 t.me/Qesestube ከዛም join ይጫኑ !!!
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 Жыл бұрын
ጀዛከሏህ ኸይር
@user-sr6jf6ri4i
@user-sr6jf6ri4i Жыл бұрын
አላህ አክበረ ያረብ አላህ ይማረንአሚሚን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@mdeenaadab4253 ደምሪኝ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@user-sr6jf6ri4i ደምሪኝ
@zdayoutub3287
@zdayoutub3287 Жыл бұрын
እባካቹ የውስታዝ ፈተዋ የሚጠይቀበት ቁጥር ላኩልኝ እባክካቹ ተባበሮኝ
@user-og5zi7tb6c
@user-og5zi7tb6c Жыл бұрын
በዚህ በሽታ የተጠቃን ሁሉ አሏህ ያሽረው አደገኛ በሽታ ነው
@user-ox1yf2xr1n
@user-ox1yf2xr1n Жыл бұрын
አሚንንንን ያረብብብብ
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 Жыл бұрын
አሚን
@tube-ur4ux
@tube-ur4ux Жыл бұрын
امينن يارب
@fjfh3847
@fjfh3847 Жыл бұрын
አሜን
@zeedtube6768
@zeedtube6768 Жыл бұрын
አሚን
@user-vb9lt6gc2g
@user-vb9lt6gc2g Жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቃችሁ ኢላሂ ለኔና ለመሰሎቼ የሰጠኸውን የሂዲያ ብርሃን ለቤተሰቦቼ ወፍቅልኝ ሂዲያ በአንተ ብቻ ነው ረቢ ለኔም ፅናትን በራህመትህ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🇪🇹
@jann7969
@jann7969 Жыл бұрын
አቢሽር
@MukeremMohamed-ug4sr
@MukeremMohamed-ug4sr 8 ай бұрын
Amiin yarebbbb
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 4 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ አላህየዋ አተበራህመትክ ከዚህ ወስዋስ በሽታ አተአላቀኝ ያወዱድ እኔማ ተሰቃየሁ በአላህ ድአ አድርጉልኝ ይጨቀኛል በተለይ ኡስታዝ ካሉዋቸው ሁሉ ኤኔአለሁበት ያረብ የኔጌታዋ ልቤን በአተመገድ ጠካራ አድርገኝ ከዚህ አተነጃበለኝ አተበዚህ በሽታ የተጠቁቴን ፈረጃውን አተ አቅርብልን 😢😢😢😢😢
@AaAa-lf5qx
@AaAa-lf5qx 3 ай бұрын
የኔ ውድ እህት እኔም የዚህ በሽታ ተጠቂነኚ 5 አመቴ አደገኛ በሽታነው
@user-rk9gs1fh1g
@user-rk9gs1fh1g 2 ай бұрын
@@AaAa-lf5qx አላህ ይድረስልን ሰውየማይረዳን የማያቅልን በሽታ ረብልአለማን ብቻ እሡበራህመቲ በቃ ይበለን ኢላሂይ ካተመገድ እዳታወጣን ወላሂይ እኔ ብቻ እሆን እደ እላለሂ ግን ሱበሀን አላህ አላህ ይድረስልን ዱአ እስቲግፋር ተስቢሆ ኸይር ስራወችላይ መሣተፍ ማብዛት በቻልነው አለብን ያረቢይ በዚህ ባለንበቶ ጭቀት ውስጥ እደሆን የኢማንን ለዛና ጣፋጭነቶ ሳንኖርበት እዳትመልሰን ወዳተ ያረብበዲአ አንረሳሳ 🙏😘
@titima142
@titima142 Жыл бұрын
ወላሂ ኡስዝ በዚህ በሽታ ከተለከፍኩ ቆየ እንዲ ያውም ከመበሳጨትም አልፌ ጤነኛ አይደለሁም ይሁን እያልኩ ጥርጣሬ ውስጥ እስከመግባት ደርሻለሁ ከዚህ በፊትም ዶክተር ጋ ሄጄ ስሰግድ እየረሳሁ ነው ብዬው የማስታወስ ችሎታ የሚጨምር ብሎ መድሀኒት እንኳን ፅፎልኝ ምንም አልጠቀመኝም ደሞ ሚገርመው ይሄ ችግር በኢባዳ ላይ ብቻ ነው በዱንያ ጉዳይ ግን ማሻእ አላህ በጌታዬ ተስፋ አልቆርጥም ያልደረሰበት አያውቀውም አያድርስባቹ ሁላቹም ዱአ አድርጉልኝ አላህ ከዚህ ወስዋስ እንዲገላግለኝ እና ኡስታዛችን አላህ እድሜዎትን በአፊያ በኸይር ያቆይልን
@user-ox1yf2xr1n
@user-ox1yf2xr1n Жыл бұрын
አላህ ይገላግለን ከወስዋስ እኔም አለብኝ በድኔ ነዉ የሚወሰዉሰኝ ቁርአን ስቀራ ልቤ እሌላ ቦታ ሶላት ስሰግድ ልቤ እሌላ ቦታ ነዉ ያረብ ያከሪም አላህ በራሆመትህ ገላግለን
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
@@user-ox1yf2xr1n እኔም ነኝ በድኔ ላይ አቢሶ ሶላት ላይ ስቆም እና የማዳምጠው ሀድስም ሆነ ያነበብኩ ነገር ይጠፍኛል ልቤም በሀሳብ ይሄዳል ያአላህ አላህ ይርዳን ለሁላችንም ያረብ ከሰይጣን ሁላችንንም ያላቀን
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ሁላችንንም ልባችንን ያፅዳው
@user-ox1yf2xr1n
@user-ox1yf2xr1n Жыл бұрын
አላሁመ አሚንንን ያረብ
@swaa3739
@swaa3739 Жыл бұрын
እህት ዱአ አንደራረግ እኔም ልክ እንዳች ነኝ ከባድ ነው ወላሂ
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@SihamAhmedin
@SihamAhmedin 6 ай бұрын
ወላሂ ይሄ በሽታ ከ ሁሉም የባሰ ነው ተወኩል ኢማን ሁሉንም ነው ሚወስደው ሁላችንንም አላህ ይጠብቅን እኔ አሁን ላይ የከፈርኩ ያህል ነው ሚሰማኝ ወላህ በፊት ላይ ስሰግድ ምንም ቢሆን በ አላህ ላይ አምነት ኖሮኝ ነው ምንም ቢሆን አሁን ግን በ ባዶ ሜዳ ዲኔን አስከ መጠራጠር ደርሻለሁ በ አላህ ላይ እያሻረኩ ስለሚመስለኝ ሰላቴም ላይ አስከዚም ሆኛለው አላህ አይቀበለኝም ብዬ ስለማስብ ማለት ነው ይሄን ነገር ደሞ የደረሰበት አንጂ ማንም ሰው አይረዳውም እና እህት ወንድሞቼ ለ አላህ ብላችሁ ከ ልባችሁ ዱአ አርጉልኝ አደራ 😞😞😞
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አላህያንሳልሺያረብአላህከሾይጧንጎትጉችይጠብቀንአብሺሪ ዚክርአብዥ ከአላህተስፋአትቆረጨ
@user-mh7ec7kr7v
@user-mh7ec7kr7v Жыл бұрын
እናምስግናልን አላህ ትክክልኛዉን ምነገድ ይምራን ያረብ
@user-gt4jr6ps7p
@user-gt4jr6ps7p 9 ай бұрын
ማነውእዴኔ የሚወዴው. እሄንን መሀዴራ. አላህ. ላተ ጡሩንየወፈቀው ያረብ
@user-dv4es2qc3h
@user-dv4es2qc3h Жыл бұрын
አላሁመ ያሙቀሊቡል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላ ድነክ
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 Жыл бұрын
ሀዲሰችዉን በጉጉት ነዉ መደምጣዉ አለህ ይጫምርለቹ
@sofiaamid5562
@sofiaamid5562 Жыл бұрын
እኔ በስልክ ከባሌ ጋር ሳውራ ፈሳሽ ይወጣኛል ሰውነቴን ብቻ ነው ወይስ ፀጉሬንም መታጠብ አለብኝ በአላህ እንዳታልፎኝ የምታውቁ መልሱልኝ ጀዛኩምላህ ኸይርየ
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc 11 ай бұрын
ኡስታዚ ወስጤን በደስታ ሙላህዉ ወላሂ አላህ በጀነተልፊሪድስ ይሰብስበን የአላህ
@nesryaamin2018
@nesryaamin2018 Жыл бұрын
ኡስታዙና አላህ ይጠብቅልን መልካም ስራህን ይውደ ድልህ ከወደ ዳቸውም ያድርግህ አሚን አላሁመ አሚን
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌺
@user-oh4rv8sx3q
@user-oh4rv8sx3q 5 ай бұрын
እኔም በጣም እየተረበሽኩ ነው ወሏሂ አሏህ ይጠብቃችሁ
@abdirediwan8799
@abdirediwan8799 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር የብዙ ጊዜ ችግሬን ነው መልሥ ያገኘሁት ።እንደዚ አይነት እና ሌሎች ኡማው እየተፈተነ ያለበቸው ችግሮችን ለይታቹ በደዚህ መልኩ ማብራሪያ እና መፍትሄ ብጠቁሙ ብዙ ችግሮችን ሜቅለል ይቻላል ብዬ አሥባለሁ ወላሁ አእለም
@user-dv4es2qc3h
@user-dv4es2qc3h Жыл бұрын
እስኪ ዱአ አድርጉልኝ ውድ የእስላም ልጆች ላብድ ነው ያረብ ሁላችንንም አላህ ያሽረን ያረብ ያረብ
@hefisatube9490
@hefisatube9490 Жыл бұрын
አላህ ይሽፊሽ የሀያቴ አብሽሪ ሰብሪ አላህ ማ አ ሰብሪን ነው እና አላህ ከችግርሽ ነጃ ይበልሽ ያረብ አላህ ይርዳሽ አላህ ያግዝሽ
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc Жыл бұрын
አላህ ይሽፊኪ ሀያቲ
@user-dv4es2qc3h
@user-dv4es2qc3h Жыл бұрын
@@hefisatube9490 አሚንንንን አላሁመ አሚንንን
@user-dv4es2qc3h
@user-dv4es2qc3h Жыл бұрын
@@Bd-xi7pc አሚንንንን ያረብ
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ይሽፍሽ
@JibrilLamren8-gc6px
@JibrilLamren8-gc6px 6 ай бұрын
Ya shaikh jazakelah lene beshita medhanite honehal Allah jenat yesteh, hiwoten keyerehal thanks
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Жыл бұрын
አንደኛነኝ ጀዛክአላሁኡስታስ
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ሀስቢየላሁ ወኒእመል ወኪል አለል ሸይጧን
@Aly691
@Aly691 6 ай бұрын
ዱአ አድርጉልኝ ለኔ ይሄን ኮሜንት እምታዩት ሁሉ
@user-vq5sw4wj1j
@user-vq5sw4wj1j Жыл бұрын
ረቢ አኡዙቢከ ሚን ሐማዘቲ ሸያጢንን ያረብ
@Ahmed-ls5pg
@Ahmed-ls5pg 3 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቅህ ያረብ
@hayahhayah9581
@hayahhayah9581 Жыл бұрын
ጀዘኩሙለህ ከይር አለህ ይጠብቀቹ
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
ያረቢ አላህ እስኪ ቁአ አርጉልኝ እህት ወንድሞችእኔም ሺንት ቤት ተገባሁአልወጣም ወላሂ
@user-lj2tk4nt2p
@user-lj2tk4nt2p Жыл бұрын
ዚክር ብለሽ ጊቢ ሽንት ቤት የሸይጧን መቀመጫ ነው
@ayshaali8785
@ayshaali8785 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዙና አላህ እድሜ ጤና ይወፍቅህ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አርገን ያረቢሆይ እኛ ደካማነን አንተ አጠንክረን ያረቢ
@GalaxyAa12
@GalaxyAa12 3 сағат бұрын
Jezakumulah heyr ustaze
@HayatMahamad-x2r
@HayatMahamad-x2r 10 күн бұрын
መሻ አሏህ ኡስጣዜ አላህ ይጠብቅህ የኛ ምረጥ አስተማሪ
@user-ox1yf2xr1n
@user-ox1yf2xr1n Жыл бұрын
ኡስታዛችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
@sofbdr488
@sofbdr488 Жыл бұрын
ሹክረን ኡስታዙና
@hayatabdu4259
@hayatabdu4259 Жыл бұрын
አ.ወ.ወ አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ እረ ይሄ ብቻ አይበቃህም አላህየ ምን ይሳነዋል ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ የ10አመቴን ህመሜን በአንድ ቀን መዳን አመንቱ ቢላሂ ወረሡሊሂ
@feardasmaemmed5869
@feardasmaemmed5869 Жыл бұрын
ጀዛኩመላ ከይር ኡሥታዝ
@user-dt4wh3qv2h
@user-dt4wh3qv2h 9 ай бұрын
አሰለሙአሊይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሙስሊም ወገናችን እህት ወድሞቸ ለኔም በዱአችሁ አትርሱኝ ወላሂ ሶላት ላይ በጣም ያስቸግረኛል እወሳወሳለሁ እኔም በአላህ ተስፋ አልቆርጥም በአላህም ፍቃድ አቸንፈዋለሁ አድ ቀን
@fatmayamir2785
@fatmayamir2785 7 ай бұрын
ጀዛኮም አላህ ኸይር ያረብ ኢላሂ አንተው ድረስልኝ ያከሪም😢
@user-gw4ot2rq1h
@user-gw4ot2rq1h 5 ай бұрын
Walikum selam worahmetullahi woberekatuhu Allahumma solli wasallama ala nabiyyina wohabibina Muhammed sallallahu aleyhi wasallaman tasliman kasira alhamdulillah daiman wo abeda innanten lesetten and amlak yemmifelligewun yakkil misgana yiggebaw jazakumullahu hayiran biljannah ya akhi Gin ustaze aleyikum ( x3) biduaikum Sualihin bal inna soalih lj indiseten wallahi uuuuuuuffffffffff
@user-bs2vq8fg2e
@user-bs2vq8fg2e Жыл бұрын
ወላህ በሰላት የተማላለስን ነው😢🙏
@Fafe-vr7nx
@Fafe-vr7nx Жыл бұрын
ጀዛአክ አሏህ ኸር
@fatimasaid8153
@fatimasaid8153 Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን እኔራሱ ቀልቤ ተረጋጋ አስቤ ነበር
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-eh7zr6fo8c
@user-eh7zr6fo8c Жыл бұрын
👍👍👍👍 የለም❓❓❓ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ኡስታዝ
@user-oe5ul9os3g
@user-oe5ul9os3g Жыл бұрын
ጀዛክላሁ ኸይረን ኡስታዝ
@mmakidammakida6251
@mmakidammakida6251 Жыл бұрын
ሹኩረንያኡስታዝ
@yasmineliyassusana
@yasmineliyassusana Жыл бұрын
ኡስታዜ አሏህ ውድድ ያረድርግህ
@user-xt1ue5zy9x
@user-xt1ue5zy9x 2 ай бұрын
አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ የኸይሮቹን በር አላህ ይክፈትልህ የኢባዳውንም በር አላህ ይክፈትልህ አልኽምዱሊላህ በጣም ተማርኩብህ ኡስታዝ ጀዛ ካአላሑም ኸይር
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
سبحان الله الحمدلله الله اكبر لاإله إلا الله سبحان الله لعظيم سبحان الله وبحمده حسبان الله ونعم الوكيل صلى الله عليه وسلم🎉🎉🎉🎉🎉
@user-qc1jp3ok6r
@user-qc1jp3ok6r Жыл бұрын
ጀዛኻሏኸርውዝታዝ
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 9 ай бұрын
ጀዛኽአላህኸይረኡስታዝ
@anshaseid4251
@anshaseid4251 Жыл бұрын
ያአላህ በቃ ሀድሱን ሳዳምጥ ትንሽ ቀለል አለኝ ይሄን በሽታ ያልተሞከረ አያውቀውም ኡምራችሁን ያርዝመው ኡስታዝ በዱአችሁ አትርሱን
@sadat0fik166
@sadat0fik166 Жыл бұрын
ጀዛኩሞላህ ኡስታዝ አላህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋአ ይስጥልን ያረብ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Жыл бұрын
ጀዛክሙላሁ ኸይረን
@mominaalie-dx3dc
@mominaalie-dx3dc 11 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የአላህ
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 9 ай бұрын
ጀዛኩምአላህኸይረሊአልሀምድላላህየአ
@xbd8631
@xbd8631 7 ай бұрын
ሹኩረን ጀዛክ አላህ
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 4 ай бұрын
ኡስታዜ ጀዛክአላህ ኸይር ወላሂ ብዙ ጭቀት ነበረብኝ አሁን ተረጋጋሁ አልሀምዱሊላህ
@user-nl3oo1hc9l
@user-nl3oo1hc9l 3 ай бұрын
ጀዘ ከለህ አለህ እድሜ ነ ጤነ ይጨምረለቹ
@user-fm8xw4ct6z
@user-fm8xw4ct6z Ай бұрын
አላህ ይዘንልህ ኡስታዙና❤❤
@KeiryaAbdy-xy2lq
@KeiryaAbdy-xy2lq 11 ай бұрын
Usetaze Allhe hayre jazhen yekflhe Allhe jenatle ferdose yeofqehe yarbe tense qalale algi
@user-jv8lu9po3h
@user-jv8lu9po3h 2 ай бұрын
ጀዛክ አሏህ ኸይር
@cgf8399
@cgf8399 3 ай бұрын
አላህይጠብቀንከሾይጣንጎትጉች ያረብ ረደቱቢላሂ ወረበወቢኢስላምድነን ወቢመሀመደንነብይወረሱልሂ ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉ጀዛከላሁኸይርኡስታዝ
@Fifinur-fx5vj
@Fifinur-fx5vj 4 ай бұрын
Jezakellah keyr ssegd iyalkesku neber yemsegdew kenem alfo lesewoch iwesews neber Alhamdulillah ahun dena negn
@hanun14
@hanun14 Жыл бұрын
እኔ ብዙ ግዜ ከዉዱእ በኋላ እጀላይ ወይ እግሬ ላይ ደረቅ ያለዉ ይመስለኛል ፊቴ 2 ግዜ ብቻ ነዉ የታጠብኩት እያልኩ ዉዱእ ከጨረስኩ በኋላ እደግማለሁ ሰላትም ያጓደልኩ እየመሰለኝ ደግሜ እሰግዳለሁ ግን ከፍራቻ አንፃር ነዉ ያኔ ደረቅ ቦታ ካለ አላህ በእሳት ያዳርሰዋል ሲባል ስለምሰማ ነዉ ተክቢረተል ኢህራም ያላደረኩ ይመስለኛል በተለይ ሱረቱል ፋቲሀን ሙሉዉን የቀራሁ ስለማይመስለኝ በጣም ዉስጤ ይወሰወሳል ደግሜ ካልሰገድኩኝ ደግሞ በጣም እጨነቃለሁ አይ ሸይጣን ነዉ ሰግጃለሁ ኢሻአላህ ብየ እተወዉና ስተኛ ቁጭ ስል ያኔ እኔኮ ትላን ዝሁርን በደንብ አልሰገድኩም ጎደሎ ሰላት ነዉ እያልኩ በዉስጤ ይመላለስብኛል😭 አንዳንድ ግዜ ምሳሌ መግሪብን ወይ ዝሁርን ሰግጀ ጨርሸ ሌላዉ የሰላት ወቅት አዛን ሲል እደነግጣለሁ ሰግጃለሁ አልሰገድኩም ብየ እና ቆም ብየ እደሰገድኩኝ አስታዉሳለሁ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላዉቅም የመዳምን ቤትም ሳፀዳ እደዚሁ ነዉ በተለይ ሺት ቤት ሳፀዳ bacteria ያለዉ እኔ ላይ የሚወጡብኝ ምናምን ስለሚመስለኝ ወላሂ አይምሮየ ጭምድድ ብሎ ነዉ አጥቤ የምጨርሰዉ ከሺት ቤት ስወጣ ብዙ እተነፍሳለሁ አይምሮየ ሰዉነቴ ዝርግትግት ይላል ያኔ ረፍት አግኝቶ ይተነፍሳል ራሴን ግን በጣም ነዉ የሚያመኝ ዉስጤ ተጨማዶ ስለሚቆይ ምንም ላፅዳ ምንም ያፀዳሁበትን አንስቸ ሳበቃ እረ ትንሺ ይቀረዋል በደንብ አላፀዳሁም ይላል ዉስጤ ተመልሸ ሄጀ ሳየዉ በደንብ አፅድቸዋለሁ ወላሂ በዚህ በኩል አሰሪወች ንፁህ ነሺ ሁሉ ነገር ሺታዉ ተርቲቡ ንፅህናዉ ማሻአላህ ነሺ ነዉ የሚሉኝ እኔ ግን ዉዱም ሳደርግ ስሰግድም ሳፀዳም ዉስጤ ብዙ ጥያቄወችን እያመጣ ደግሜ እድሰራ የሚያደርገኝ አለ😭ዶክተር አይረዳሺም ለራስሺ ራስሺ ነሺ ዶክተሪቱ መድሀኒት የለዉም እደዚህ አትሂኝ ይሉኛል አሰሪወቸ ግን ሊተወኝ አልቻለም😭በጣም እያመመኝ ነዉ ዉስጤን በተለይ ራሴን ያመኛል ጭንቅ ነዉ የሚለዉ ያኔ የሆነ ነገር ጭምቅ ጭምድድ አድርገን እደምንይዘዉ ከዛ ስንለቀዉ ወደ ነበረበት የሚመለስ ነገር አለ አይደል እደዛ ነዉ የኔ ዱአ አድርጉልኝ😭😭😭
@user-hc7hs1nd7d
@user-hc7hs1nd7d Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ልክ እንደንቺ ነው የተቸገርኩት አላህ ይሽፊና ውዱዕ እረሰለሁ ሰላቱንም ደጋግሜ ነው እምሰግደው አሁንማ እረሴን እንድጠለ ነው የድረገኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ikram21imine32
@ikram21imine32 Жыл бұрын
@@user-hc7hs1nd7d lailaheilelah abji dua argi
@ikram21imine32
@ikram21imine32 Жыл бұрын
allah betam azagn newo lailaheilelah beyi zikr abji inshaallah this will help you
@ikram21imine32
@ikram21imine32 Жыл бұрын
seyitan legna glt telat newo allah bekuran negronal
@ikram21imine32
@ikram21imine32 Жыл бұрын
@@user-hc7hs1nd7d ayizosh allah betam azagn newo be su tetebeki seyitan akm yelewom
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 4 ай бұрын
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ ሰለላሁአለይሂወሰለምጀዛከላኸይርኡስታዝአሚን👍👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲ን
@sonymax9699
@sonymax9699 Жыл бұрын
امين يارب
@mohamdalqarni5769
@mohamdalqarni5769 Жыл бұрын
አለህ ያናሰልን መቻረሸችንን የሰምርልን የአለህ የረብ
@AaAa-lf5qx
@AaAa-lf5qx 3 ай бұрын
እህህህህህህህ እኔ ሂወቴ አደጋላይ ነኚ ብየ እስከማስብ ድረስ የወስዋስ በሽታ ተጠቂ ነኚ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይርዳኚ ምን እላለሁ ሌላ
@bilalredwan2711
@bilalredwan2711 6 ай бұрын
አላሁመ ዚድኒ ኢልመን
@user-bn4cl8vd3z
@user-bn4cl8vd3z 6 ай бұрын
😢እኔ በዚህ በሽታእምጠራጠር አንዷ ነኝ አላህ ከወስዋስ ይጠብቀን ወላሂ
@Fifinur-fx5vj
@Fifinur-fx5vj 4 ай бұрын
Jezakellah keyr ssegd iyelekesku neber yemsegdew ke3wdui wede 1 madreg kesunawoch solat wede ferd bcha kenem alfe lesewoch iyeweseweskugn nebere Alhamdulillah ahun dena negn
@hayatabdu4259
@hayatabdu4259 Жыл бұрын
አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ወልሀምዱሊላህ
@jamilaaalrawahi5807
@jamilaaalrawahi5807 Жыл бұрын
Asalamalekum wr wb Mashaa Allah ustaz Allah yetabekwt
@user-ls2tn3wm4t
@user-ls2tn3wm4t Жыл бұрын
جزاكمالله خير
@user-mh7ec7kr7v
@user-mh7ec7kr7v Жыл бұрын
አህልን
@user-ld7ot9he6b
@user-ld7ot9he6b Жыл бұрын
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة ماشاءالله خزاك م.الله.خير.ءنشاءالله.ومرء.طويل
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋውበቅንነትዋው🌼
@user-pr3uj6uh9d
@user-pr3uj6uh9d Жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@mukamiljemal1626
@mukamiljemal1626 6 ай бұрын
Masashi.
@hafizaderesawa1172
@hafizaderesawa1172 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኻይራን አላህ ይሀፍዝኩም 🌹🌹🌹🌹🌹
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni 4 ай бұрын
ከዝህ ቦሀላ ለሸይጦን ቦታ አልሰጥም ነብሴንም አረጋጋለሁ ኢንሻአላህ
@tube-ur4ux
@tube-ur4ux Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ኡሥታዝ ጀዛከላ ኸይር
@user-ox1yf2xr1n
@user-ox1yf2xr1n Жыл бұрын
ወዐለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዘኩሙላህ ኸይሯ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋው🥀
@user-ew3nr7gy6q
@user-ew3nr7gy6q 10 ай бұрын
አህለን ውድ ሸሀችን
@mdtohidulislam1492
@mdtohidulislam1492 Жыл бұрын
ኧረበጣም ወላሂ እኔ አንዷ ነኝ ጀዛኩን አላህ ኸይረን ጀዛ ዱአ አድርጉልኝ ወላሂ እኔበጣም ተቸግሬያለሁኝ አላህ ይጠብቀንን
@Bd-xi7pc
@Bd-xi7pc Жыл бұрын
አላህ ሁላችንም ይዘንልን አብሽሪ ሀያቲ ዚክር አብዢ
@saadas9954
@saadas9954 Жыл бұрын
አረለኔም በዱአ አትርሱኝ አንረሳሳ ያረቢ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@Bd-xi7pc ደምሪኝኑራ
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
@@saadas9954 ደምሪኝ
@sameera-ks4hl
@sameera-ks4hl Жыл бұрын
አላህይርዳን፣እኔምአንዲነኚ፣እህቶቼበዱአአንረሣሣየአረብ
@Nabreet
@Nabreet Жыл бұрын
یا الله
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
جزك الله خيرا ماشاء الله
@kamuyebintijamali584
@kamuyebintijamali584 Жыл бұрын
Mashllaa.mashaaa💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰
@seadamohammedtube
@seadamohammedtube 4 ай бұрын
ጀዛከላህ ለአላህብዬ እወደሀለሁ ትምህርትህን ከልብ ይገባል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ኡለሞች ያብዛልን
@hani6370
@hani6370 Жыл бұрын
Jezakumullhau heir usetaz
@swaa3739
@swaa3739 Жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Masha allah Jzk
@zeedtube6768
@zeedtube6768 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ከይር ዱአ አድርጉልኝ
@hadiyahadiya3633
@hadiyahadiya3633 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር 👍👍👍👍
@ABiDAlAMALORO-gu2ev
@ABiDAlAMALORO-gu2ev 10 ай бұрын
Ameen Ya Allah
@user-og5zi7tb6c
@user-og5zi7tb6c Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا في الدارين
@sadahabtamu6260
@sadahabtamu6260 Жыл бұрын
Mashala.Allaha
@user-hb8og5co2x
@user-hb8og5co2x 10 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይረን❤❤❤❤
@user-hr8jc4tc5r
@user-hr8jc4tc5r Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኡስታዝ
@user-ft7ky2fy1u
@user-ft7ky2fy1u Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ከይር
@hayathassen3093
@hayathassen3093 Жыл бұрын
አላህይጠብቃችሁዉሥታዛችን
@r6168
@r6168 Жыл бұрын
ረውዶቼ ትዳር ከገባሁ በሆላ ወዲ እያስጠላኝ ተቸግራለሁ ምንላዲርግ
@zd9022
@zd9022 9 ай бұрын
ቢስሚላ ቁረአን ይቀራብሽ ብዙ ነገሩች አሉ አይናስ ነገሩች አሉ አብሽሪ
@ramzia3457
@ramzia3457 Жыл бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወ ወ አህለን ሼካችን አላህ ይጠውል ኡምርኩም
@HfhdbgHfhfHlema
@HfhdbgHfhfHlema Ай бұрын
አሠላም አለኩምወራህመቱላሂወበረካቱ ያጀመአዱአ አድርጉልነኝ
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,5 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 37 МЛН
ሀዲስ( የመርየም ልጅ ኢሳ አለይክ ሰላም) በተወዳጁ ኡስታዝ ያሲን ኑር
1:16:19
ፈታዋ በኡስጣዝ አህመድ ሼይኽ አደም
1:24:43
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 9 М.
ፈታዋ ክፍል (26&27)  በኡስጣዝ አህመድ ሼይህ አደም
1:32:44
Al Elmu nur አል ኢልሙ ኑር
Рет қаралды 10 М.
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 16 МЛН