የውሻ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Dogs Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

  Рет қаралды 96,295

Ethio Review

Ethio Review

2 жыл бұрын

የውሻ ዋጋ በአዲስ አበባ 2014 | Dogs Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!

Пікірлер: 201
@yednekachewfikadu450
@yednekachewfikadu450 2 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ከሰው ይልቅ ውሻ ታማኝ ነው።
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
በትክክል
@ryuga5376
@ryuga5376 2 жыл бұрын
No bro they always attack me
@YosefEsuyawukal
@YosefEsuyawukal 13 күн бұрын
Jela banateh yitamenebeh
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
ከመጅመሪያውም ባቀራረባችሁ በጥያቄ አጠያየቃችሁ ትመቹኛላችሁ አሁን ደግሞ ስፈልገው የነበረውን ነገር ስላቀረባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ።ጋዜጠኛዋ አንደኛ !!
@alemadamena2617
@alemadamena2617 2 жыл бұрын
ከሰው ልጅ ውሻ ማሳደግ ይሻላል ማርያምን ያበላችውት ያጠጣችው ሰው ተመልሶ ይበላችዋል ውሻ ግን ያበላውን ሰው አይረሳም
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
👌👌🌹
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Ante silesu mechenek yelebihim. Melkam adirigeh tew .
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
ኣረ ውሸተኛ አባባል ነው ግሪክ ውስጥ አንዷን ነርስ ሞታ በሁለት ቀን ቅጥፍጥፍ አድርገው በልተዋታል ። ከራባቸው ይበሉሽ ። 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤
@yohanesberhanu840
@yohanesberhanu840 2 жыл бұрын
ጎበዞች በጣም ነው ደስ ያለኝ ይሄን በማድረጋቹህ
@utbe6565
@utbe6565 2 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ክብር ያጣበት ዘመን ለውሻ ዋጋ ይገባቸው ።
@tradewithdagi2714
@tradewithdagi2714 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ልጅ በጣም ነው የሚያሳዝነው። በርታ ወንድሜ አይዞን። ከስንት ሌባ ያንተ አይነት አንድ ይበቃል።
@teddyyimermariyezeethiopia878
@teddyyimermariyezeethiopia878 2 жыл бұрын
Good job guys !!!! Let All of us work hard and dare to do new things in all fields so that we can develop mama Ethiopia in short period of time 🤙🏽
@yegetagirma6687
@yegetagirma6687 2 жыл бұрын
In short thank you for what you have done for us
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 2 жыл бұрын
I like your program thanks sis from uk
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 2 жыл бұрын
actually good
@selam1444
@selam1444 2 жыл бұрын
Great job guys
@seed1252
@seed1252 2 жыл бұрын
የዱመቶችም ቢኖራችሁ በጣም ደስ ይላል
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
እኮ ውሻ ለማናሳድግ
@mdte5421
@mdte5421 2 жыл бұрын
While this is a good business plan ( someone saw the good and went with it - kudos )! However what are we doing about the many stray dogs - they are literally the reflection of the Ethiopian society - depressed and hungry waiting for someone to feed them!
@NgusTube
@NgusTube 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ you are surprising me!!!
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
እናቴ ከልጆችዎ ጀምሮ ብዙ ሰወች ልብዎን በሰበርዎት ጊዜ ውሻችን ልጅ ስትወልድ ለልጅዎ እንግዲህ ለልጅ ብላ ስም አወጣችላት ውሾች ንፁ ፍቅርን ይሰጡናል ከሰው ይልቅ እነሱ ታማኞች ናቸው
@blendesalegn7083
@blendesalegn7083 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው 🥰🥰
@sarabirhane2948
@sarabirhane2948 2 жыл бұрын
ውሻም እኮ የ እግዚአብሔር ፍጡር ነው ለነገሩ እኛ እርስ በርሳችን ያልተዛዘንን እንዴት ለውሻ 🤨ለማንኛውም ሁሉም የመው ደድ ሆነ የመጥላት መብት አለን ሁላችንም አንድ አይነት መሆን አንችልም የሰውን ፍጡር አከብረለሁኝ ለውሻዬ ያለኝ ፍቅር ግን ልዩ ነው እኔም ሆንን ቤተሰቦቼ ውሻ እውነተኛ ወዳጅ ነው ::
@info1319
@info1319 Жыл бұрын
Good
@mooshjohannes2961
@mooshjohannes2961 2 жыл бұрын
They do have a pit bull dog??
@bekal8588
@bekal8588 2 жыл бұрын
This video deserves more likes🙌
@Whereiskiduss
@Whereiskiduss 2 жыл бұрын
what about pit bul
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 2 жыл бұрын
ለንደዚህ አይነቱም መዥገር ዶላር ይባክናል..ወታደርም ህይወቱን ይሰዋል...
@romabayre1617
@romabayre1617 2 жыл бұрын
ኡኮ
@emnetyadnew1140
@emnetyadnew1140 2 жыл бұрын
ምነው እናቱ በሌላ ስጠብቅሽ በቦቢ መጣሽ ስለ ውሪት እንደማትሰሪ ነው እባክሽ እናቱ ስለ ጥርስ ተከላና ትሪት መንት ፕሮግራም አቅርቢልን ላገራችን ህብረተሰብ ብዙ መረጃ ያገኝበታል ከሰራሽው ደግመሽ ስሪው ከምስጋና ጋር !!!!!
@kingtessema306
@kingtessema306 2 жыл бұрын
የ አይጥ እና የ ጅብ ዋጋ ስንት ገባ ?
@mimiselemon7131
@mimiselemon7131 2 жыл бұрын
ክክ
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
የሆንክ መደዴ ዘላን ነገር
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
ههههههه
@sanegerma3942
@sanegerma3942 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😃😃😃😃
@user-yv6fy6yn8n
@user-yv6fy6yn8n 2 жыл бұрын
ክክክክክክ
@madinamustafa6346
@madinamustafa6346 2 жыл бұрын
ስወድሽ የረብ መጅልስ ወገዉን ብትነግሪኝ አዲስ ገቢ ነኝ ❤❤
@helentube4131
@helentube4131 2 жыл бұрын
Ewnet yadekutim keweshochi gar new betam new yemiwodew yene gadignoche weshochi nachew Egzabiher sifekedi Ethiopian simeles kidimiya wesha new yemarebaw betam tamagn ewnetgnan nachew♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
@ham8288
@ham8288 2 жыл бұрын
በጣም ትገርሚአለሽ እባክሽ መቼ ነው የጅብ ዋጋ ስንት እንደሆነ እምታሳውቂን መቼም ጅቦች ወዳሉበት መቀሌ መሄድ አልችልም እንደማትይን ነው
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
😂
@abdoooabdooo4671
@abdoooabdooo4671 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ እባክሽ የጥርስ ማስገጠሚያ ዋጋ ንገሪን
@tayechzemedkun2223
@tayechzemedkun2223 2 жыл бұрын
ነይ
@selamyemane8048
@selamyemane8048 2 жыл бұрын
@@tayechzemedkun2223 ክላይ ብቻ ክሆነ 5000ሺ 2ክሆነ ክ1000ሺ እስከ11000ሺ እ
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ፀጉር የሌላቸው መላጣ ድመቶች ፈልጊልን።
@wolfmz2989
@wolfmz2989 Жыл бұрын
me when I see dog in the street: from now on you are mine
@kiyaamer3049
@kiyaamer3049 2 жыл бұрын
ምላሳቸው ሚያወጡት ለምን ድንነው
@user-gg6pm1eq5z
@user-gg6pm1eq5z 2 жыл бұрын
ድመትስ ስንት ነዉ
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ሰውየው አማርኛው እንዴት ነው ? ወይ ሙሉ እንግሊዝኛ ወይ በአማርኛ መናገር ፕሮግራሙ ለኢትዮጵያውያን መሆኑ ተረስተቷል ምን እየሆነ ነው ?
@danamedia4384
@danamedia4384 2 жыл бұрын
በቀጣይ ደግሞ የድመት ዋጋ እንጠብቃለን🤗
@mdmohammad4430
@mdmohammad4430 2 жыл бұрын
ክክክክ
@user-yv6fy6yn8n
@user-yv6fy6yn8n 2 жыл бұрын
ክክክ እኔም ልል ነበር
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@lulua9594
@lulua9594 2 жыл бұрын
ድመት 🐈🐈 እኮ ከጠፋ ቆየ ኢትዮጵያ ውስጥ 😢😢😢
@tenfisproductions494
@tenfisproductions494 2 жыл бұрын
ገደልከኝ በሳቅ። እኔም እጠብቃለሁ
@saraa.8672
@saraa.8672 2 жыл бұрын
Do they sale 🐈 too🤔
@singtonsington671
@singtonsington671 2 жыл бұрын
አማርኛ ነዉ ሚያወራው
@gebrehiwotgebresllasie8119
@gebrehiwotgebresllasie8119 2 жыл бұрын
Ene melewu yegna hager senti gebu
@jawi253
@jawi253 Жыл бұрын
ሽጡልኝ
@beakalwendwossen1958
@beakalwendwossen1958 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sinke24
@Sinke24 2 жыл бұрын
yenedalu ende?
@yonasat6740
@yonasat6740 2 жыл бұрын
ከጀርባ ያለው ሙዚቃ ምንድነው ። የኢትዮዽያ ፊልሞች ላይ የሰለቸን ፣ ዩትዩበርም ላይ መጣ ክክክክክክክክክክ አይ ኢትዮዽያ
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
እኔ ባለፈ የውሻ ስትይ የውሀ ማፍያ መስሎኝ ነበር ጉድ ነው ማን ይገዛል
@abby8182
@abby8182 2 жыл бұрын
ሁለተኛ የጠየቅሽው ልጅ. ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነው ባማርኛ እያወራሁት በውጭ ቋንቋ የሚመልስልኝ ሰው ይደብደረኛል ለዛውም. እንግሊዝኛ
@minlitazeztv372
@minlitazeztv372 2 жыл бұрын
Ya actually
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 2 жыл бұрын
ኧረ ተገጣጣሚ የውሻ ቤት የትአገኛለሁ እባካችሁ?
@eskedarterefe8246
@eskedarterefe8246 Жыл бұрын
Please 🙏 pit bull doger man
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Ere Geja sefer nu mirt wisha buna gorebet hulu yemiteralish , temesaslo yemninor wisha benetsa ale
@user-yv6fy6yn8n
@user-yv6fy6yn8n 2 жыл бұрын
OMgd10 -60ሽይ ጉድ እኮ ነው
@dgduty7200
@dgduty7200 2 жыл бұрын
🤔
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n 2 жыл бұрын
ለእርድ የቀረቡ መሆናቸው ነው🙄 ምናለ እህቶቼ ከስደት ወተን እነዚህ ከየሰፈራችን ለቅመን እናርባ አይሻልም ምንትላላቹሁ መቼም መያያሻ ብዙ አይጠይቀንም አትራፊ ነው ስራው ደሞ😜
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
በትክክል 👍👍🤣🤣🤣🤣😅😅ወይ ዘንድሮ ብሎ መዝፈን አሁን ነዉ 🤦‍♀️🤦‍♀️ ቃላት የለኝም 🙄🙄
@fafitub1981
@fafitub1981 2 жыл бұрын
@@hirutkebedetsegaye687 ክክክክክይሻለልእኛ ስፍር ሞልቶዋል እንቁራሪትን ሞልቶዋል
@eskedarterefe8246
@eskedarterefe8246 Жыл бұрын
Please 🙏 pitbull doger man who are many
@jhonilove7596
@jhonilove7596 2 жыл бұрын
Actuallyyyyyyyy
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
😋
@romanbe-hj5eo
@romanbe-hj5eo Жыл бұрын
የውሻ መኖ አዲስ አበባ ውስጥ የት ይገኛል?
@aschalewabebe9084
@aschalewabebe9084 2 жыл бұрын
Wei Actually yyyyy
@gemegeleta5022
@gemegeleta5022 2 жыл бұрын
1😚😚😚😚
@abebeertiro5770
@abebeertiro5770 2 жыл бұрын
የአይጥ ዋጋስ?
@info1319
@info1319 Жыл бұрын
B
@zainazaina8616
@zainazaina8616 2 жыл бұрын
Era min gudi nawu wisham kwici kaiteopiya mindi nawu yemiwesidut qoyi era 😒
@yeneshlemma5182
@yeneshlemma5182 2 жыл бұрын
ስልክስ
@testiabdurahman2045
@testiabdurahman2045 10 ай бұрын
2:22
@testiabdurahman2045
@testiabdurahman2045 10 ай бұрын
3:28
@biruk552
@biruk552 Жыл бұрын
huletegeaw netam cekashnew abate yelelochu atesma
@misbahtube1462
@misbahtube1462 2 жыл бұрын
ስልሳ ሽ ክክክክክ ወየው
@motitube9293
@motitube9293 2 жыл бұрын
wusha 80k oo gud naw zandiro. bro kazi bohala wusha bilan saw masdab biqomis...
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣👌
@YesheworkAgmas
@YesheworkAgmas 4 ай бұрын
ስልክ
@jgfgjythhgthrrbfevhrvnhy4410
@jgfgjythhgthrrbfevhrvnhy4410 2 жыл бұрын
😄😄
@samuelasefa5586
@samuelasefa5586 Жыл бұрын
ለድሬደዋ ሠው መቶ መግዛት ይች ላል
@kedijasunkamoo9937
@kedijasunkamoo9937 2 жыл бұрын
ethopam yeshetal ende wesha endewem wecha hager wede new meshetut yegermal
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
🤣🤣
@romabayre1617
@romabayre1617 2 жыл бұрын
አረመድናለም ምን ቀጥልሽ ደሞ የጅብ ኣቕሪቢ ውየ ወየ
@wendwosenbarok3742
@wendwosenbarok3742 2 жыл бұрын
ዋጋ ለማስወደድ ነው በእንጊሊዘኛ የሚበጣረቀው ምነው ውሾቹም ያወራሉ አለ ተዋውሰን አይደል እንዴ የምናሳድገው አካበደ በጣም
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ፋራ ስለሆነ በ60ሽ ብር የገዛል።በሬ አልገዛም እንዴ ? ዉጭም ሀገር በዚህ ዋጋ አልተሸጠም።ያልሰለጠነ ዉሻ በዚህ ዋጋ የሚገርም ነዉ።ኸኸኸኸኸ
@Me.me1239
@Me.me1239 2 жыл бұрын
In USA it can costs some dogs cost 1000$-10000$
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Erh wech ager eske 15 000 $ new yemshtew endewm ye Ethiopia waga teru new malet yechalaln
@elishotube8151
@elishotube8151 2 жыл бұрын
ልጁ ግን ምላሱላይ actually ተነቅሶታል እንዴ::
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤣🤣
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 3 ай бұрын
Ferenj af lemdobet new
@EmuArfat
@EmuArfat 2 жыл бұрын
እልልልልልል የውሻ መሸጫ ካለ የፈረንድ ድመቶችም ይኖራሉ 🐈🐈🐈🐈🐈🐈
@kedijahussen2475
@kedijahussen2475 2 жыл бұрын
እሙየ በቅርብ ቀን አቺንም ባድስ የድመቶቺ ስራ እጠብቃለን🤣🥰
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 2 жыл бұрын
ለፈረንጅ ድመት እልልታ አሳቅሽኝ
@kedijahussen2475
@kedijahussen2475 2 жыл бұрын
@@user-Pe8hf2bp5q ድምት ስለምትወድ ነዉ ደግሞም ታረባለቺ ልክ እደ አድ ቤተሠብ አድርጋ
@AaBb-xt2op
@AaBb-xt2op 2 жыл бұрын
ሀያቲ
@rahelBelea
@rahelBelea 9 ай бұрын
ስልክ የላቹሁም
@yanmercy8195
@yanmercy8195 2 жыл бұрын
በሚቀጥለው ዝግጅታችሁ የስው ነብስ ዋጋ በኢትዮዽያ ስንት እንደገባና በትንበያ መልክም ልወደፊቱ ስንት ሊገባ እንደሚችል ብታሳዩን አመሰግናለሁ
@terunashagegnahu5038
@terunashagegnahu5038 2 жыл бұрын
ምንም ጥያቄ የለዉም እኮ እያየነዉ አደል እዴ ለምን ግዜዋን ታባክናለች
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
ዋጋው ዜሮ ይመስላል
@toyba2717
@toyba2717 2 жыл бұрын
በቀጣይ ድመት አሳይን
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 2 жыл бұрын
ትክክል
@user-pd3ot9tb4u
@user-pd3ot9tb4u 2 жыл бұрын
ወይኔ ስውር ህኮ በቅርብ ስመጣ ግዛለሁ
@bereketmekete9192
@bereketmekete9192 2 жыл бұрын
አረ ወንዱ ሳሮን
@user-gg6pm1eq5z
@user-gg6pm1eq5z 2 жыл бұрын
አቅርብሊን
@kalab_Gamer
@kalab_Gamer Жыл бұрын
Ellie goldan dog
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 2 жыл бұрын
ውሻ ዋጋ የበሬን ዋጋ በለጠ አደለ
@selameadm5985
@selameadm5985 2 жыл бұрын
አረ በእንግሊዘኛ ይጨርሰው ለምን አማሮኞ ያወራል
@merekonjoconjo3913
@merekonjoconjo3913 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 жыл бұрын
ተገረምን የሰው ልጅ አንድ ዳቦ አጥቷልእኮ ለውሻ ስልሳ ሽ
@salehchanneltechnology4015
@salehchanneltechnology4015 2 жыл бұрын
hhhh cherash le wusha birr lawuta abejalw ende dmo lmn sebal
@EshetuBekele-tz1zs
@EshetuBekele-tz1zs 28 күн бұрын
WeAR. ARE. YOU
@user-lm9rr3fn2x
@user-lm9rr3fn2x 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂ውሻ እንድንገዛ ነው አሁን የውሻ ዋጋ ያቀረብሽልን🙄😄😄😄
@htdh1817
@htdh1817 2 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@yananeshtasfay1981
@yananeshtasfay1981 Жыл бұрын
ዊጉያስጠላል በጣም ረዘመ
@tigestalemu838
@tigestalemu838 2 жыл бұрын
ዉሻ ከሰዉ ልጁ ይበልጣል ግን ዋጋው
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
Riley 😬
@elamyosef243
@elamyosef243 2 жыл бұрын
ውሻ ይሸጣል? ምነው.? ትበላው የላት ትከናነበው አማራት አሉ አልተወደደም.?ወይ ቅብጠት... ግን በሌላ በኩል ጥሩ የሥራ በር አግኝታችኹአል
@ED-vm5oy
@ED-vm5oy 2 жыл бұрын
አዞስ የላችሁም አሱን ነበር የምፈልገው .........60,000 ተጫዋች ናችሁ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
በሉ ኢትዮጵያዊያን ውሻ እየነዳችሁ ዙሩ እዚህ አውሮፓ ያሰለቹን ተረከበችኋቸው ውሻ አሳድጉ
@adonairoi3516
@adonairoi3516 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ እርቦት ውሻ 40 እና 50 ሺህ ትሸጣላቹ:: አሁን ኢትዮጵያ የሚያስፈልገት ታማኝ ውሻ ሳይሆን ታማኝ ሠው ነው::
@genetyilam1791
@genetyilam1791 2 жыл бұрын
ምን አስጨነቀህ እና ስራ እየሰሩ ነው እናንተ ስራ ማለት መስረቅ እንጂ መስራት ያስወቅሳል እና ሰርቀው እንዲኖር ነው ፍላጎትህ
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 жыл бұрын
😂😂😂ውሻም ከከፍተኛ እስከ ዝቅተኛ አላለቸሰም
@user-zv8wp8dg4p
@user-zv8wp8dg4p 2 жыл бұрын
ውይ ጉድ የኝ ውሻ አራት መቶ ብር ተክፍሉ ይማራል ፓስፓርት አለው እር ጉድ ነው እናተ
@user-zv8wp8dg4p
@user-zv8wp8dg4p 2 жыл бұрын
@እህተ ስላሴ ማርያምን እውነቴን ነው
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 2 жыл бұрын
@@user-zv8wp8dg4p ምንድነው የሚማረው 🙄🙄🙄
@user-zv8wp8dg4p
@user-zv8wp8dg4p 2 жыл бұрын
@@user-wl3ut4gn4uእኔ ያለውት ዱባይ ነው በሳምንት አንድ ግዜ እየመጣ ሹፌር ይውስደዋል ክዛ ፕሌፕን ስራተኝ አለች ምንድን ነው የሚማሩ ብያት ስነስራት ነው አለችኝ ውዴ ሂድ ናቱሉ ቁጭበል ምናምን ማለት ነው ውዴ
@egeziabhireregnanewethiopi2027
@egeziabhireregnanewethiopi2027 2 жыл бұрын
አሁንስ ሰራ አጣቸሁ መሰል ሰው የሚበላዉ የሚለብሰው አጥቷል አንቸ የውሻ ወጋ በሚዲያ ታቀረቢያለሽ ማሰታዋሉን ይሰጣቸሁ ፈጣሪ ወሻ ቸገረን አልንሽ የሚገረም ነው ኡፍፍ
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ባጣም ቱ ቱ ቱ 😏😏😕😒😒
@zkiya989
@zkiya989 2 жыл бұрын
ስራ ስላጣች ነው አበዛቹ ነገ የጅብ አቅርቢ
@lidiyaqueenofmamanddad187
@lidiyaqueenofmamanddad187 2 жыл бұрын
@@zkiya989 🤣
@gechgech248
@gechgech248 2 жыл бұрын
Yenante alamawoq dagimo baxami yigarimali
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጠን ብቻ ገና 🐜🕷️🦟🦗👈ይመጣሉ🤣🤣🤣🤣🤣እረ ጉዴ እረ ጉዴ ፈላ🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️
@senaitdesta9983
@senaitdesta9983 3 ай бұрын
You are not paying tax,that is why you use telegram,Instagram an fb....It's a joke.... a huge transaction with no address! where are inland revenues Authority....officials????
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 2 жыл бұрын
የሳሎን ውሻ በጣም ውድነው እኛጋ ከሺ ሁለት መቶ እሰከ አራት ሺ ዶራል
@dawitking9934
@dawitking9934 2 жыл бұрын
እውነቴን ነው እምላችሁ ሰው ልጆቹን ማሳደግ አቅቶታል እናንተ ስለውሻ ዋጋ ታወራላችሁ የሰው ልጅ ሂወት እንደቅጠል እየረገፈ ስታስጠሉ የዩቲውብ ውሾች
@gechgech248
@gechgech248 2 жыл бұрын
Lante kalasifalaga lalelam sawu ayasifaligim malat nawu?
@bekal8588
@bekal8588 2 жыл бұрын
yesewunem heywet endewesha enegzaw?
@hayatwasy3564
@hayatwasy3564 2 жыл бұрын
እረጉድነውውሻይሸጣልእደክክ
@mussieg3799
@mussieg3799 2 жыл бұрын
See berehab eyeregefe yewusha missa 80 birr.woy gizee 😂🤣
@destadigamo6698
@destadigamo6698 2 жыл бұрын
🐕🤗😂
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 63 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 46 МЛН
California's Exclusive Fancy Pigeon Collection
2:18
Pigeon Hobby
Рет қаралды 41 М.
ኳስ ሜዳ ሙሉ ፊልም Kuwas Meda full Ethiopian movie 2023
1:29:12
NBC Ethiopia | የውሻ ገበያ /በNBC እሁድ
26:50
NBC ETHIOPIA
Рет қаралды 10 М.
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН