ይሻሙሽ መጣች!! (ጉዳቸዉ ተጋጠ) አዲስ የገጠር ድራማ

  Рет қаралды 28,610

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ

Ай бұрын

Пікірлер: 163
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te Ай бұрын
ፍካቶች በርቱ እያልን ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ የምታቀርቡት ከአማራው ባህል ወጣ ያለ ነው ምክንያቱም አማራ ጨዋ ህዝብ ነው የአብሮ አደጉን ባልንጀራውን ሚስት እንደዚህ አያደርግም ለዚያውም በአንገቱ ማተቡን አድርጎ! እና ደራሲው በእውነት አማራ ከሆንህ በደንብ ታውቀዋለህ ጨዋ ህዝብ ነው አስብበት የአማራውን ባህል እና እምነት ዝቅ የሚያደርግ ነው ስለተደጋገመ ነው ለመፃፍ የተገደድኩት በተረፈ መልካም አስተማሪ እና አርዓያ የሚሆን ነገርም አክሉበት እንላለን::
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d Ай бұрын
እንዴ ድራማ ነው እኮ በስምሀም ምጽፉትን እወቁ እንጂ ሌላ ፊልም ላይ ሲገዳደሉ አይተሽ አታውቂም እና አማራ ገዳይ ሆኖ ነው እንደዛ ሚሰራው ምትኮምቱትን ለዩ እንዝናናበት
@azebhabsha9655
@azebhabsha9655 Ай бұрын
ፍካቶች የምሰሩት ስራ አዝናኝ ነው ግን በአማራ ባህል የአብሮ አደግ ሚስት እህቷን አግብቶ ድጋሚ ሌላ እህቷን አያገባም ተጠቀቁ ባህልን እምነትን ያገናዘበ ስራ ይሁን
@gutamesele5604
@gutamesele5604 Ай бұрын
እህት ሀሳብሽን እጋራለሁ በቅርቡ በተደጋጋሚ እየሰሩ ያሉት የአማራውን ማህበረሰብ ዝቅ የሚያደርግ እና የሚያዋርድ ነው:: የዚህ ፅሑፍ ደራሲ በፍፁም አማራ ሊሆን አይችልም ንቃ ወገኔ
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d Ай бұрын
ወገኞች ድራማ ነው እኮ ፋራ አትሁኑ እስኪ በስምሀም
@azebhabsha9655
@azebhabsha9655 Ай бұрын
@@user-om9en6rb4d ድራማው እኮ ባህል ሁሉን የጠበቀ እንጂ ዝምብሎ የሚሰራ መሆን የለበትም የኛ ስልጡን
@gucha9784
@gucha9784 Ай бұрын
@@user-om9en6rb4d ሞኝሽን ፈልጊ ይህ የአማራን ስም ለማጠልሸት ሆን ተብሎ የሚሰራ ሴራ ነው
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo Ай бұрын
በትክክል
@ShimlesTekelgiorgis
@ShimlesTekelgiorgis Ай бұрын
በነካ እጃችሁ ጠብቀዉን አምጡልን እዉነት ለመናገር የድራማው አድማቂ ጠብቀው ናፍቆናል እኛ በwi fi አገናኝተን በቲቪ ነዉ የምናያችሁ
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k Ай бұрын
አዎ የምር ጠቤ ቢመጣማ ዋውነበር
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 Ай бұрын
ወይኔ ጠብቀዉማ ይምጣ😂
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp Ай бұрын
ይሻሙሽ ብየ ብየ መጣችልን ባሏም እና ጠብቀው የግድ መምጣት አለባቸው😍😍😍
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go Ай бұрын
ጠቤ ዋዛ
@user-vk6ec4vz6u
@user-vk6ec4vz6u Ай бұрын
How egame
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
ኧረ ኮመንት ሼር ላይክ አርጓቸው ብዙ ስብስክራይብ ነው ያላቸው ግን ተመልካች የለም👍❤❤❤ዘና እኮነው የሚደርጉት❤
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh Ай бұрын
ወላሂ ዘና ለማረግ ወደር የላቸዉም ❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🙏🙏🙏🙏🙏
@user-ib2fu2wp1c
@user-ib2fu2wp1c Ай бұрын
ኧረ እነ ጠብቀዉና መተቤ አምጧቸዉ
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Ай бұрын
ጠብቀውና እና ብርቄ እ ማታቤን 😮 አንጡልን😂😂😂 ይሻሙሽ እንኳን ደና መጣሽ የኔ እናት❤
@gucha9784
@gucha9784 Ай бұрын
አጋሜዎች የማትገቡበት ቦታ የለም:: ይህ የአማራ ባህልና እሴት አይደለም አማራን ለማሰደብ አትሞክሩ
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk Ай бұрын
ይሻሙ እንኳን ደህና መጣሸ ናፍቀሸን ነበር❤❤❤❤
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx Ай бұрын
ሽፌ እና ባችአየሁ ተያይዘውጠፉእደ❤❤😂😂😂
@azeleke4693
@azeleke4693 Ай бұрын
የዛሬው ክፍል ለኔ ከበዓላችን አፈንግጧል ብታርሙት ጥሩ ነው
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j Ай бұрын
ገደል ግባ 😅
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te Ай бұрын
ትክክል ብለሀል ወንድማችን ይሄ ክማህበረሰቡ አኗኗር የወጣ ነው ሊታረም ይገባዋል አማራ የአብሮ አደግ ጎደኛውን ሚስት እንደዚህ አያደርግም ለዚያውም አንገቱ ላይ ማህተቡን አድርጎ! ይታሰብበት እንላለን::
@user-ym4ez1cy4j
@user-ym4ez1cy4j Ай бұрын
@@sofiademeke-ds9te ገደል ግቢ አለማየት ትችያለሽ እንዝናናበት ቆሻሻ አትሁኑ ማየት ካልፈለጋችሁ አትምጡ በቃ
@azeleke4693
@azeleke4693 Ай бұрын
@@sofiademeke-ds9te አዎ እሱን እኮ ነው የምልሽ እውነትሽን ነው እህቴ
@sofiademeke-ds9te
@sofiademeke-ds9te Ай бұрын
አንተ አማራን አትወክልም ማንነትህን እናውቃለን ከእውቀት የፀዳህ ጭንቅላትህን አሰራው ምን አናደደህ ስራህ ስለተነቃብህ ነው የበሰለ ሰው ለስድብ አይቸኩልም ዶማ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
ወይኔ ደስ ይላን ይሻመሽን ስዉዳት ❤❤❤❤እኳን ደና መጣሽ ይሻመሽ ❤
@yalemfikirhika4858
@yalemfikirhika4858 Ай бұрын
አረ ባህላችንና ክብሩን ጋብቻ ጓደኝነትን እያጠለሻችሁት ስለ ሆነ ለዚህ አፍላ ትዉልድ ጥሩ ነገር እያስተማራችሁ አይደለም
@gucha9784
@gucha9784 Ай бұрын
አውቀው ነው አጋሜዎች ናቸው
@SalamSalamah
@SalamSalamah Ай бұрын
ባቻየውልታስቀሯትነውእደምነውአጠፋችዋት😮
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d Ай бұрын
በርቱ ቀጥሉበት የኮሜታተሮችን ንግግር አትዩ አማራህ እንዲ አይነት ባህል ላይኖረውም ሊኖረውም ይችላል ግን ኮሜታተሮች ድራማ መሆኑን አትዝጉ ብዙ ጊዜ አስተማሪ የሆኑ ነገሮችን እየለቀቁልን ነው አንዳንዴ ሊያዝናና ሚችልም ነገር ይልቀቁልን እንጂ ኮሜታተሩች ፋራ አትሁኑ እሺ ተዝናኑና ውጡ አለቀ ባህል ወግ ምናምን አትበሉ
@legesse7541
@legesse7541 Ай бұрын
አጋሜ ሁላ አማራን ለቀቅ አጉ ምድረ ቁልቋላም:: ይህ የናንተ ሊሆን ይችላል ትግሬ ውሽማ እንጂ ባል አይሆንልሽም ይባላል
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
ይሻሙሽ ጀግና ሴት ናት እንኳን ተቀላቀለቻችሁ ሌላም አሉ አምጡልን❤❤❤
@user-gs3nv9bx3o
@user-gs3nv9bx3o Ай бұрын
ባንቻየው እኔጋ ፍቅሯን እየቀጨይነው ምን ታመጣለሕ አስማረ
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada Ай бұрын
😅😅😅😅😅
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@DesashDegu-op1we
@DesashDegu-op1we Ай бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ ድል ለፍኖ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-fd8uw5qh1l
@user-fd8uw5qh1l Ай бұрын
የሻሙ እንኳን ደና መጣሽ
@tigistwoldekirkos3720
@tigistwoldekirkos3720 Ай бұрын
Miss Tebikew too❤ love these people authentic ❤
@user-mu9ir6sb2s
@user-mu9ir6sb2s Ай бұрын
በግልጽ ባንቻየሁና ሺፌ ታግቷል የትበጂን ጀርባ ይጠናልኝ አስሜ ሆድ ሆዴን በላሃኝ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ይሻሙሽ እናቴን አስታወሰችኝ አሳሳሟ ወየዉ ምነዉ ሐገሬ ገብቸ እናቴን እደዚሕ ሳም ባደረኳት ፈጣሪየ በሰላም ከናቴ ባገናኘኝ😢
@feradesa9188
@feradesa9188 Ай бұрын
አብረው ጠፉ እርፍ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ይሻሙሽ እንኳን ደና መጣሽ ❤❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉
@demilewbelew
@demilewbelew Ай бұрын
እባካችሁ ማተቤ፣ መሸሻ፣ ይሻሙሽ፣ ጠብቀዉ፣ደምሴ ይመለሱ። በጣም ናፍቀዉናል። ሁላችሁም ሳትጎደሉ እንዳስለመዳችሁን ስሩ። ስራዉን የምንደግፍበት መንገድም ካለ ንገሩን።
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Ай бұрын
አንድ ነገር ልንገራችሁ ብዙ ተፎካካሪ ስላለ እናንተን ሱስ ያደረገውን ተመልካቾቻችሁን ማጣት ከፈለጋችሁ እንደሰሞኑ ጥፉብን ምነው እንዴ ብዙዎቻችን እኮ የዛሬውን አይተን ነገ ለምታሳዩት በጉጉት ነው የምንጠብቀው ስለዚህ በርቱ ቀልጥፉ በጣም እንወዳችህዋለን😊🎉❤
@legesse7541
@legesse7541 Ай бұрын
🤣😂😂😂
@legesse7541
@legesse7541 Ай бұрын
ጅላንፎ
@user-om9en6rb4d
@user-om9en6rb4d Ай бұрын
ተዝናኑና ውጡ ባህል ወግ አትበሉብን የአማራ ባህላችንን ጠቅቀን እናውቃለን አታካብዱ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Ай бұрын
ትክክልእህቴአማራናቸው ግን አማራንአይወክሉም እድህነው ምንአስቀባጠራቸው ዘረኞች ሰውአቃቂርአያጣም ማየትካልፈለጉ ጥርግብለውይውጡአይዩ ጉድኮነው
@Elove-wk7ox
@Elove-wk7ox Ай бұрын
ባናትህ ተተከል ምድረ አጋሜ
@ambaneshgebeyehu
@ambaneshgebeyehu Ай бұрын
O my God !! Yesamush !! ❤👏👏😘😘😘
@Yetanafert1221
@Yetanafert1221 Ай бұрын
We need to see tebikew too
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Ай бұрын
የይሻሙ ቀሚስና መቀነት አልተቀየረም
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Ай бұрын
ማተቤን እና ጠብቀውንም አምጡልን እባካችሁ ይሻሙሽየ ናፍቀሽናል ❤❤❤❤❤❤❤
@muehikma
@muehikma Ай бұрын
የገጠረባህል አይደለም የሰው ሚሥት አይጠለፈምነውር
@Mebrat146
@Mebrat146 Ай бұрын
አንደኛ 👍👍
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj Ай бұрын
በሉ ላይክ ላይክ አድርጉ ❤❤❤❤🎉❤❤❤
@HappyGiraffe-mj8eh
@HappyGiraffe-mj8eh Ай бұрын
እደዉሀ ጠማችሁኝ ማነዉ እደኔ ድጋሜ እሥተሚለቁ በጉጉት የሚጠብቅ🎉🎉✅✅✅✅✅💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯🌺🌺💚💚💚💚💚💚💚
@user-co9qm7ln6w
@user-co9qm7ln6w Ай бұрын
አቀራረባችሁ በጣም አሪፍ ነው
@AminatMoges
@AminatMoges Ай бұрын
ጠብቀውንም አምጡልን
@frewbirhanu9618
@frewbirhanu9618 Ай бұрын
well come
@user-jp4nh5ew8k
@user-jp4nh5ew8k Ай бұрын
ይሻሙሽ በአጭር ያስቀርህ 😢እግዚኦ
@fetiyfeti4791
@fetiyfeti4791 Ай бұрын
ወይኔ ይሻሙዬ የኔ ድምቡሽቡሽ
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r Ай бұрын
እኮን በደህና መጣችሁልኝ
@user-pw5bw7bv8z
@user-pw5bw7bv8z Ай бұрын
አዱ ሲመጣ አዱ ሲጠፍ ስትፈላለጉ ጀበር ጠለቀ😂😂😂😂
@UiHd-yv1nl
@UiHd-yv1nl Ай бұрын
ጠብቀዉን አምጡልን❤❤❤
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr Ай бұрын
አለም ተራ ናት አስማረ አተኳ ደህና ሠው ነበርክ ወደት ደረሳ ይሆን ግን ባቻየሁ ነይ ያላች አያምርም ፊልሙ❤❤❤
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen Ай бұрын
ይሻሙ ዘረጦዋ❤
@hussahmed5323
@hussahmed5323 Ай бұрын
ኮንተንት አትደጋግሙ ሌላው አሪፍ ነው
@DagneDemissie
@DagneDemissie Ай бұрын
ትበይን በጣም እወዳታለሁ የኔ ማር
@fhufhhfuhgg537
@fhufhhfuhgg537 Ай бұрын
ወይኔ ዘሩቀለጥ አስማር ጉዲህፈላ ሻሸቻዉ በላበቴችገለበጣትአለችክክክ😂
@aad2762
@aad2762 Ай бұрын
❤❤❤❤ሽፌ ወየነክ
@menelikhaile7619
@menelikhaile7619 Ай бұрын
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
በቃ ባቻየዉ ካልመጣች ይሻሙሽን ያግባ 🎉😂😂😂
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr Ай бұрын
ቀጣይ ምን በላቸው ኑ ቅር አላችሁኝኮ😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w Ай бұрын
ጠብቀውይምጣልንንንንንንንንንንንን
@ጁጁነኝህለማኛዋ
@ጁጁነኝህለማኛዋ Ай бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤
@mekdes6428
@mekdes6428 Ай бұрын
Ekan Dena metashi yishamu
@ketema16
@ketema16 Ай бұрын
ጉድ ፈላላላ😂
@user-lp7un5ub7y
@user-lp7un5ub7y Ай бұрын
እያሳጠራችሁት እኮ ተቸገርነ ❤
@SZzz-ql9wx
@SZzz-ql9wx Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@tewodros-xv4qn
@tewodros-xv4qn Ай бұрын
Matebe ena meshesha demo bimetu arif neber
@YasminAlomo-sz1df
@YasminAlomo-sz1df Ай бұрын
❤❤❤❤
@tgtwahedo1895
@tgtwahedo1895 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Ай бұрын
ይሻሙሺ መጣሺ❤❤❤😢😢😢በሉ ጠብቀዉንም አንጢ
@TGMTube-bs3xd
@TGMTube-bs3xd Ай бұрын
አደኛነኝ
@rabiabinty9022
@rabiabinty9022 Ай бұрын
😂😂😂ትበይን የወሬጥማት ነይቁጭ ብለን እናውራ አላለይም
@AhmdAhmd-or7is
@AhmdAhmd-or7is Ай бұрын
ከሁለትሽሰውበላይእይታአለው ላይክለምንአታደርጓቸውም🎉🎉🎉🎉🎉
@cheregore8482
@cheregore8482 Ай бұрын
ከባህል ያፈነገጠ ድራማ አትስሩ፣አማራ ሴሴኛ መሆኑን መሰከራችሁ
@yordanoseshta
@yordanoseshta Ай бұрын
Like አድርጎን ሰውዳቾህ በዛውም ሰብስክራይብ
@user-tu8ui3tl2k
@user-tu8ui3tl2k Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ho5to3gm3m
@user-ho5to3gm3m Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tuba9437
@tuba9437 Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@fikrtube-dx6mp
@fikrtube-dx6mp Ай бұрын
የወደፊት የዚህን ድራማ ትወና ልገራችሁ ወይ?😁😁 እጅ ወደላይ😁😂
@woldekirostaddelesiyoum9174
@woldekirostaddelesiyoum9174 Ай бұрын
pls ጠብቀውን አምጡልን
@tadegeayana9489
@tadegeayana9489 Ай бұрын
እነመሸሻንም አሳዩን❤
@asrebebasrebeb2314
@asrebebasrebeb2314 Ай бұрын
❤🎉❤🎉❤❤❤❤
@user-oq6kl2tm4z
@user-oq6kl2tm4z Ай бұрын
እረ ጠቤን አጡልን❤
@user-cm8qi5un4x
@user-cm8qi5un4x Ай бұрын
ዛሬ 6 ሥድሥተኛነኝ
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Ай бұрын
እንዴት ነው ግን ነገሩ ሁሌም የግዋደኛቸውን ሚስት እንደዚ በቀላሉ አስማረ ጉድ አደረገክ ሽፈራው ወትሮም ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አስማረ ተደፍረካል
@Fdgf-bo7hv
@Fdgf-bo7hv Ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ🎉🎉❤ለይኩኝ ሰብስክራይብም አድርጉኝ እስኪ አዲስ ነኝ😢😢😢
@hamrawigihon5821
@hamrawigihon5821 Ай бұрын
አቦ ደስ ስትሉ ❤❤ በተሰብ ደምሩን አዲስ ነን አበረታቱን ምርጦች 🙏
@hanamariyam256
@hanamariyam256 Ай бұрын
እረ ቀጣይ ልቀቁልን
@kunchat1989
@kunchat1989 Ай бұрын
yalasebnew Tarik wust asgebachihun ayyyy
@user-hs9fi8hu1q
@user-hs9fi8hu1q Ай бұрын
😁😁😁
@user-es2nh7fm4r
@user-es2nh7fm4r Ай бұрын
አይሽፌ ባቻየሁን ይዞጠፋ😂😂😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Ай бұрын
ባችአየሁ ባለየኔሽ ባስማረላይ እደትእድህታረጊለሽ
@fatemaawel214
@fatemaawel214 Ай бұрын
ሺፈሪዉና ባቻየሁ ተያይዘዉ ጠፉ😂😂😂😂😂😂እኮ
@user-co9qm7ln6w
@user-co9qm7ln6w Ай бұрын
የአማቶቸን ክፋት አስታወሰኝ
@SmilingHoverboard-mv5wb
@SmilingHoverboard-mv5wb Ай бұрын
ምድነው እየወጡ የሚድሩት ሆሆሆሆሆ😂😂😂😂😂
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy Ай бұрын
አስማረ አፍቅሬሀለሁ ምን ትላለህ
@besobela7237
@besobela7237 Ай бұрын
በሉ በነካ እጃችሁ ጠብቀው እና ማተቤም አቀላቅሉዋቸው ።
@gonder12
@gonder12 Ай бұрын
ይሻሙሽ😅😅😅
@A13Galaxy-ib1qn
@A13Galaxy-ib1qn Ай бұрын
በላይበታይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ETHEIOPIA
@ETHEIOPIA Ай бұрын
😁😁😁😁እነትበይንን አላምናቸዉም
@user-ge1sm1sh3m
@user-ge1sm1sh3m Ай бұрын
ጠብቀዉ ይምጣ
@zieneb
@zieneb Ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@busyline3833
@busyline3833 Ай бұрын
ባቻየሁን አጡንኝ❤❤❤❤
@AliMuhammad-lx3br
@AliMuhammad-lx3br Ай бұрын
😂😂አይሽፈራዉይዞጠፋ
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m Ай бұрын
አያሌው ሙሽራ ሆንክ
@user-oq6kl2tm4z
@user-oq6kl2tm4z Ай бұрын
እኔ አስሜን ብሆን ደስ ይለኛን❤
@user-wu1nn6id4s
@user-wu1nn6id4s Ай бұрын
በላይ በታይ ይላሉ አላለችም
@user-vv9is3yi6f
@user-vv9is3yi6f Ай бұрын
ሺፈራዉ ባቻየሁ ተያይዘዉ ጠፉ 😢😢😢😢😢😢
@SeeSee-mk4qr
@SeeSee-mk4qr Ай бұрын
አስማረ ጉዲህን አልሠማህ
@user-jj1ys5wo9g
@user-jj1ys5wo9g Ай бұрын
እኔ ሽፈራውን ድሮም አለምነውም ባንቺም ብትሆን ያው ናት
@user-nm5xg1nh6q
@user-nm5xg1nh6q Ай бұрын
ጠቤ በቅርቡ እመጣለሁ ብሏል
@emmazero3023
@emmazero3023 Ай бұрын
ትበይን😂😂ተላይቱንዪዘን😂😂😂😂😂❤❤❤❤ተመቸኝ❤❤❤😊😊😊😊😂😂😂😂
ወጦ አደር !! 🤣 አዳስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!
22:23
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 16 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
ሽፈራዉ ገደለኝ! 😱 ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ።
22:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 25 М.
የሽፈራው ተመቸን - አዲስ አስቂኝ ድራማ
14:08
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 19 М.
"ወድነት አጎደልክ" አዲስ የገጠር ድራማ (Wedinet Agodelk New Ethiopian Dirama) 2023
21:41
"የኮ -የዴ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yeko Yeda New Ethiopian Dirama) 2024
22:41
አዲስ ግልብጥ ነኝ ገራሚ የገጠር ድራማ (Addis Gilbit Negn New Ethiopian Dirama) 2023
21:17
"የቤቱን ቆፍር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Yebatun Kofir New Ethipian Dirama) 2023
26:00
ትበይን አመለጠች - አዲስ አዝናኝ የገጠር ድራማ
16:04
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 43 М.
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 25 МЛН