የሺ ልጇን ያገኘችበት አስገራሚ ታሪክ! Ethiopia | EthioInfo.

  Рет қаралды 117,238

EthioInfo

EthioInfo

2 жыл бұрын

Follow us also on
Telegram: t.me/EtInf
Facebook: / ethioinfo2020
EthioInfo Media brings, social, economic, political and cultural issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #EthioInfo

Пікірлер: 480
@etk153
@etk153 2 жыл бұрын
የሰውንም ችግር አንደራሳችሁ አይታችሁ የሰውን ህይወት የተቃና አንዲሆን ለምትለፉ ሁሉ ! ክብር ይስጣችሁ 🙏👑 ሀሊማ 🙏👑
@ueuemajd8092
@ueuemajd8092 2 жыл бұрын
ቐኸ
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Amen Thank you 😘
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
@@halimaabdurahman6277 Allah bless you my sister.
@user-zg8cb6kn9u
@user-zg8cb6kn9u 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 2 жыл бұрын
ለድንግል ማርያም ልጂ እግዚአብሔር ይመስገን💚💛❤😍
@bezagirma9544
@bezagirma9544 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ሀሊማ እግዚያአብሔር ይስጥሽ እባዋን ስለአበሽ የየሺን ልጅ ፍለጋ ለተሳተፍችሁ በሙሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ
@user-kb7xe8zz3w
@user-kb7xe8zz3w 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን ደስስ አለሽ አልሃምዱሊላህ ሶሻል ሚዲያን ለመልካም ነገር የምትጠቀሙ ወድ የኢትዮጵያ ልጆች አሏህ መልካሙን ሁሉ ያድላችሁ 🤲 አየ ወላድ😭😭
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 2 жыл бұрын
እንኳን እመቤቴ እንባሽን አበሰችልሽ ይህችህ እናት እንባዋን ያበሳችሁ በዚህ ታሪክ ላይ ጊዜአችሁ መስወት ያደረጋችሁ ሁሉ በፈጣሪ ስም ምስጋና ይገባችዋል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥
@bezajonathan7719
@bezajonathan7719 2 жыл бұрын
Amen Amen
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 2 жыл бұрын
የሚያለቅሱ እናቶች እንባ የምታብሱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። እህቴ እንኳን ደስ አለሺ።
@muhammadsameera106
@muhammadsameera106 2 жыл бұрын
ኢልያሥ በጣም ነው ለሠው የምትሠጠው ክብር የምወድህ ከነ ጸባይህ ከነ ድምጸህ ውብ ነህ ተፈጥሮህ ልዮ ነው
@seaditube7269
@seaditube7269 2 жыл бұрын
የወለደ ነው ሚያውቀው እንኳን ይሄን ያክል አመት የተለየችሽ ልጅሽ ተይና እኔ ትቻቸው ስደት ከመጣሁ 3ወሬ ነው ግን ናፍቆታቸው እንዴት እንደሚያገበግብ😢
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
Ayzosh yesidet hewot aymolam gin Allah yikinash kelijochish beselam yagenagnish
@seaditube7269
@seaditube7269 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 ameeeen habibti
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
በጣም
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንባሸ ታብሶ ስላየሁ ደስ ብሎኛል የሺዬ ሃሊማዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ የህታችንን እባ ስላበሽላት ።🙏
@user-kj4hj8gh2m
@user-kj4hj8gh2m 2 жыл бұрын
አሊማ በእውነት የተባረክሽ ቅን ሰው ነሽ ትልቅ ስራ ነው የሰራሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ ።
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
Oh I was really praying for this women. God is great . God bless you
@azebkebede5597
@azebkebede5597 2 жыл бұрын
ሃሊማ በእውነት እግዚአብሔር ይባርሽ መቼም ያደረግሽው።የሰው ህይወት መቀየር ቀላል አይደለም ልጅሽን እግዚአብሔር ትልቅቦታ ያድርስልሽ።እግዚያብሄር ይመስገን ።።እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
ወይኔ እልልልልልል በፈጣሪ በጣም ነበር ያዘንኩት ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እናት እናት የሆናቹ ስሜቱ በይበልጥ ይገባቹሀል ተመስገን የኔ ጌታ እናንተም ምስጋና ይገባቹሀል🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ዋዉዉ ሀሊማዬ እንዴት ነዉ የምታምሪዉ በፈጣሪ!!በዚህ ላይ ቅን አሳቢነትሽ!!እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ!!
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Amen thank you 😘😘🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
በጣም ደንቅና ገራሚ ወ/ሮ ነሽ ቃላት የለኝም ፈጣሪ የወደደሽ ሞገሱንም ያላበሰሽ በጣም ስርአት ያለሽ ከሙሉ ልቦና ጋ መልሶ መላልሶ እግዚአብሔር ቤትሽን ይባርክ ዕድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ ሀሊማ እንኻን ደስ አለሽ የሺ ለመተያየት ያብቃሽ ቁዱስ ፈጣሪ 😇🙏
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Amen Amen Thank you 😘
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
ሃሊማዬ ተባረኪ ዘር ማዘርሽ ይባረክ እዴት ደስ እዳለኝ ልነግርሽ አልችልም 🙏😭
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Amen Amen Thank you 😘 😘
@hiowtabate69
@hiowtabate69 2 жыл бұрын
@@halimaabdurahman6277 የኔ መልካም እህት እናመሰግናለን 🙏
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 2 жыл бұрын
ጨርሼ ሳላዳምጥ ደስ አለኝ ኢሄ ሚዲያማ ጉደኛ ነው በእውነት እግዚአብሔር ይባርካቹ ለምትተባበሩ ሁሉ በተረፈ እንደማመር ወገኖቼ የኔ እናት የሺ እንኳን ደስ አለሽ ከለቅሶ ወደ ሳቅ
@hannaferede9248
@hannaferede9248 2 жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ እውነት በጣም የሚያስደስት ስራ ነው የሰራሽው ዘመንሽ ሁሉ የደስታ ይሁን !! እንኳን ደስ ያለሽ የሺ !!
@user-ut3ss9re4s
@user-ut3ss9re4s 2 жыл бұрын
የእናት፡እንባ፡አባሽ፡ኢትዮ፡ኢንፎ፡ክብር፡ይገባችኋል።እንኳን፡ደስ፡አለሽ፡የሺ።
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 жыл бұрын
አንካን ደስ አለሽ አህቴ አምላከ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይድረሰው 🙏🙏🙏
@mihretkebede50
@mihretkebede50 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ቅዱሳን እና መላእክት አምላክ አይባሉም ባለማስተዋል ጽፈሽ ይሆናል አንድ አምላክ ብቻ ነው ያለን
@belayneshamare4137
@belayneshamare4137 2 жыл бұрын
ሰይጣን ተቃጠለ አልልልልልልል የቅዱሳ ስም ሲነሳ አልልልልልልል የቅዱሳን የመላአክት በርከት ይድርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
@@belayneshamare4137 ቅዱስ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 2 жыл бұрын
ኡፍ አልሃምዱሊላህ እንኳን አገኘቻት የኔ ምስኪን እንባዋ ታበሰ😘😘😘😘😍😍😍😍😍
@user-to4uy7wu4v
@user-to4uy7wu4v 2 жыл бұрын
ሀሊማ እንኳንም የኛ ሆንሽ እንኳንም እህታችን ሆንሽ እግዚአብሔር አምላክ በምትስቢው ብቻ አልልም ከምታስቢው በላይ እግዚአብሔር በህይወትሽ ድንቅ ያድርግልሽ ተባረኪልን የኛዋ ውብ ልብ ያለሽ እህታችን
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 2 жыл бұрын
እግዜአብሔር ይስጣችሁ ኢትዮጵያዊያን❤❤❤❤
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 жыл бұрын
ጌታሆይ አንተ እኮ መልካም ነህ
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 2 жыл бұрын
እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ሐልማ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን ስላገኘሻት አልሃምዱሊላሀ
@masialex3747
@masialex3747 2 жыл бұрын
ሀሊማዪ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንሽ የተባረክ ይሁን ቤተሰቦችሽንም ይባርክልሽ መልካም ስራ ሰርተሻል
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Amen Amen Thank you😘😘
@rroselave2755
@rroselave2755 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ፈጣሪ በሚያውቀው እንኳን ደስ አለሽ በጣም አሳዝነሽኝ ነበር እናትነት ከባድ ነው እንኳን ደስ አለሽ
@user-jl6pm8cj6n
@user-jl6pm8cj6n 2 жыл бұрын
እሰይይይይይ እግዚያብሄር ይመስገንንንንንንን እንኳን ደስ አለሽ በዚህ በመልካም ስራ የተሳተፋችሁ እግዚያብሄር ይስጣችሁ ተባረኩ ሁላችሁም
@saidgigi275
@saidgigi275 2 жыл бұрын
አሊማዬ ልጅሽ አላህ ያሳድግልሽ ትልቅ ሰዉ ነሽ ከልቤ ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነውwow wow wow አላህ ትልቅ ነው:: ልጅሽን የሰጡት ጉድፈቸሀ በጣም አካብደሁ ነበር በጣም ሼም አንድ የተናደድኩበት ነገር በእስክድር ሁልግዜ የፌላድ እግ ይዞ ነው የሚመጣሁ በጣም ነው የሚያናደኝ ፌላድ ደገግም እግሁ ደስ የሚለሁ በመጀመሪያ ልጅ ከህዚያ እናት መሆኑ እያወቀ ተሳስቶ ነበር ቡዙን ወደ ጉድፈቻሀ የሰጡትን ነው ያደላሁ ግን ደስ የሚለሁ እናትየሁ መሳቆሀ ነው አላምዲሊላሀ👏👏👏❤❤❤❤❤
@yeshi357
@yeshi357 2 жыл бұрын
የየሺ ልጅ ተገኘች የምለውን ሳይ ከተቀመጥኩበት ነው ዘልዩ የተነሳውት :: እግዚአብሔር ይመስገን! የሺዬ እንኳን ደስ አለሽ! በጣም ደስ ብሎኛል ። ከዝያም በላይ ደስ ያሰኘኝ ነገር ጌታ ኢየሱስ ያገኘኝ ቀን ያልሸው እህቴ በጣም ደስ አሰኘኝ ሃለሉያዬን አቀለጥኩት😍 ሐልማዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ🙏
@mekonnen8079
@mekonnen8079 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሄር በሠላም በጤና ባይነ ስጋ ያገናኛቹ
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 2 жыл бұрын
ኡኡኡ እሰይ ጌታ ክብሩን ይወሰድ እንዴት ደስ እንዳለኝ ኢትዮኢንፎ ቃላት የለኚም ዘመናቹ ይባረክ🙏🙏
@amyethiopian4426
@amyethiopian4426 2 жыл бұрын
ብዙ ብዙ አሳዛኝ ታሪክ እስማለሁ የዚች ልጅ እንባ አላስቀምጥ ብሎኝ ነበር አሁንም የየሽ ልጅ ተገኘሽ የሚል ሰስማ ደስታየ ወስን የለውም ይሄን ላደረገ እግዚአብሔር ከፍ ይበል ያገናኘችውን እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሁሌ ከቤትዎ ደስታ ይሙላ እልልልልልልልልልልልልል
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአለሽ እናትየ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ልልልልልልል ክብሩን ይዉስድ የድንግል ልጅ ፈጣሪ እናንተን ያገናኝ ሌሎች ያልተገናኙትን የድንግል ልጅ ሁሉንም ያገናኝቸዉ አሜን በሉ ዋ ህህህህህ ዘመዶቼ የወለደ ያዉቀዋል ተመስገን 😭😭😭😭😭😭😭💖💖💖💖💖🤩
@daniabay1697
@daniabay1697 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሃሊማ በጣም ኮርቼብሻለሁ ጀርመንኛውንም በተግባር በመጠቀምሽ ደስ ብሎኛል።የሺ እንኳን ደስ ያለሽ ኢትዮ ኢንፎ ስራችሁ በጣም ደስ ይላል ። ጋዜጠኛውም እርጋታህ ደስ ይላል በርቱ
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Dani Thank you Beqa Dolmetschernet nege Asgebalewu😀😀😀😀 Astemari kemesekere beka😀😘
@daniabay1697
@daniabay1697 2 жыл бұрын
@@halimaabdurahman6277 ግድ ነው 😊👍👍
@user-ww3jm3ge7n
@user-ww3jm3ge7n 2 жыл бұрын
ለዚህ ቻናል ልዩ አክብሮት አለኝ 🙏የሰው እንባ አባሽ ❤️❤️❤️
@yeasemalij537
@yeasemalij537 2 жыл бұрын
እሰይ አልሃምዱሊላህ እንኳን ደሰ አለሽ እኔ ላንቺ ደሰ ብሎኛል በቀላሉ የምትገኝ ሁላ አልመሰለኝም ነበር በተለይ ክሰ ምናም ሲሉ በቃ በዚሁ ተደባብሶ ይቀራል በቃ ብዬ ነበር ግን አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ደና ሆነ በቃ አሁን ወደ ሽቁል ልሂድ የሺ ሲል ነው የገባውት አመሰግናለሁ እናንተ ኢትዮ ኢንፎዎች ❤🥰
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እንደራስሽ ችግር አይተሽ ለፍተሽ እንቅልፍ አተሽ ይሄን ደስታ ለናት ስላበሰርሽ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ሰላም ይሞላ ተባረኪ
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 жыл бұрын
ሃሊማዬ እግዛብሄር ይባርክሽ ታስታውቂ አለሽ እህቴ የዋህ ቅን ልብ ያለሽ አንች ለሷ እንደተጨነቅሽ ድንግል ማሪያም እቅፍ ድግፍ ታርግሽ እስከልጇ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
ሀሊማ እግዚአብሔር ይባርክሽ እንዳቺ አይነቱን ቅን ኢትዮጵያዊ ያብዛልን የሺ እናኤልያስ ሰላም ብያለሁ::ሁላችንም ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ::🙏🏽👏🏽👍🏽 የሺዬ እንኩአን ሳቅሽ::
@abebawuberanu2345
@abebawuberanu2345 2 жыл бұрын
ሃሌ ሉያ ሀሌ ሉያ ሀሌ ሉያ እኔ ብያለው ይሄ ሚድያ የተቸገሩ ሰዎችን ያለቀሱ እናቶችን እንባ የሚያብስ ሚድያ ነው እና እግዝያብሔር ይባርካችው መሲ
@user-lm8rs2ro3q
@user-lm8rs2ro3q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን :: ሃሊማ እግዚአብሔር ይስጥሽ :: ጋዜጠኛው ደሞ 1ኛ ነው ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ በርታ ድምፅህም የተፈጠረው ለጋዜጠኝነት ነው😀😀 ስራህም ጥሩ ነው:: የሺ ለእመቤቴ ለቅድስት ድንግል ማርያም ምስጋና አድርሺ እንባሽን አብሳለች 💝💝
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 жыл бұрын
የሰውን እንባ የምታብሱ ትውልድ ኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይሰጣችሁ💕🙏
@meskiyayoutuber4314
@meskiyayoutuber4314 2 жыл бұрын
እንዃ ድስ አለሽ እናት ያችን ድስት የተመልካችም ጭምር ነው ሀገርች ሰላም ያርግልን
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የሺ
@arsemasewnet7814
@arsemasewnet7814 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደሰ አለሽ አንደ ቀን የኔም እንባ እንደ ሜታብስ ተሰፉ አልቆረጠም እናቴን እንዳገኝ ሁላችሁም EthioInfo ማደያ ተከታታዮች በጸሎት አስቡኝ።
@matthewroady1907
@matthewroady1907 2 жыл бұрын
ቀጥሉበት .ጌታ ይባርካቹ
@acceptmyexistanceorexpectm3232
@acceptmyexistanceorexpectm3232 2 жыл бұрын
Dear adoptive parents pls be NICE to those mothers suffering looking for their kids! 😞
@yeshewagebreigziaber8919
@yeshewagebreigziaber8919 2 жыл бұрын
በእውነት እናንተን ለመቃወም የሚፈልግ ሁሉ መስራት መርዳት የማይወድ ስነፍ ስው ናቸው።
@tewabtube
@tewabtube 2 жыл бұрын
እናትየ የኔናት እንኳን ደስ አለሽ የሀሊማ ጥረት ከቃላት በላይ ትልቅ እርዳታ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ከቁጥር በላይ good 👍👍👍👍👍
@kasij34
@kasij34 2 жыл бұрын
በእውነት ከመስ ጀምሮ በዝህ ሚድያ እምነሰሩ ሁሉ እድመ ዘመናችሁን ጌታ እግዝአብሄር ይባሪከው በጣም ክብር ይገባችሀል
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ኧረ የምሰማው ነገር እንዴት ደስ የሚል ልብን የሚጠግን በእዉነት የሰው ችግር እንባ የሚገባው የሚጠርግ ሠው ማግኘት እንደሃሊማ አይነት ሳይተኙ አድረው የናት እንባ የጠረጉ ፈጣሪ የልባቸውን መሻት ይስጣቸው የሺም እንኳን ደስ አለሽ ሚዲያውም በአለም ሁሉ ላይ የምትወደዱ የሰውን የልብ ትርታ ናችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
@sarag.mariam9922
@sarag.mariam9922 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እንደዚህ እንቅልፍ አታ ስታፈላልግ የነበረችው እህት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ🙏🙏 እንደዚህ አይነት ቅን ሰው ያብዛልን🙏🙏 ። 😁😁የሺም እንኳን ደስ አለሽ እኔም ሳይሽ አልቅሼ ነበር ግን እግዚአብሔር ይመስገን ።እትዮእንፎም ሚዲያውን የተጨነቁ ሰዎች እየተጠቃማችሁበት ስለሆነ ለእናተ ትልቅ ክብር አለኝ 😍😍ተባረኩ እወዳችኋለኡ
@genettaddesse8748
@genettaddesse8748 2 жыл бұрын
ውድ እህቴ ሀሊማ እግዚአብሔር የሰጠሽን ማስተዋል፣ ጥበብ፣ እርሕራሔ፣ እና ትጋት አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልሽ። በርቺ። መልካም በመሆንና በማድረግ ትጊ። ገና ብዙ ትሠሪያለሽ። ፀሎትሽ ተመለሰልሽ። የእግዚአብሔር ድንቅ ልጁ መሆንሽንና እምነትሽን በተግባር የምታውጂ ምርጥ መልክተኛ ሆንሽ። የሐዘንተኛዋን እናት እምባ አበስሽ። እጅግ ወደድኩሽ። አደነቅሁሽ። ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጀው ስክን ያልከው ወንድሜ፣ ድንቅ ሥራ ላይ ተሠማርተሀልና በርታ። ውዷ እህቴ ልጅሽን በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ። እግዚአብሔር ብዙ ቅሪቶች፣ ምን ልታዘዝ የሚሉ መልካም ልጆቹ በአለም ዙሬያ አሉ። እህቴ ለአንቺም ይህ ትልቅ ምስክርነት እንደሆነና በእምነትም እንዳሳደገሽ አልጠራጠርም። እህቴ በርቺ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እሰይይይይይይይይይ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🥰🥰🥰 እግዚአብሔር የተመሰገነ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር የተመሰገነ 🙏🏿ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን 😘
@medanehiwot7723
@medanehiwot7723 2 жыл бұрын
እህታችን ሀሊማ ዘርሽ ይባረክ
@UmYosefYouTube
@UmYosefYouTube 2 жыл бұрын
ደምሪኝ የእኔ መልከ መልካም ስወድሽ
@halimaabdurahman6277
@halimaabdurahman6277 2 жыл бұрын
Amen Amen Thank you😘
@medanehiwot7723
@medanehiwot7723 2 жыл бұрын
@@halimaabdurahman6277 አሜን
@toybat4518
@toybat4518 2 жыл бұрын
እኳን ደስ ያለሽ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 2 жыл бұрын
እውነት ኢትዮጵያ ማለት እኮ ለእርሳ ሳይሁን ለስው ነው ይምጭንቅ እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ ልጀሺንም እግዚአብሔር ይሳደግልሽ እህቴ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት ለከፈልሽው ዋጋ ብድራት ከርሱ ዘንድ ነው ሐሊማዬዬዬ ♥♥♥♥
@lieyuworkaterif7198
@lieyuworkaterif7198 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hy7tt3yu3q
@user-hy7tt3yu3q 2 жыл бұрын
😥😥😥
@elisaworku6637
@elisaworku6637 2 жыл бұрын
እልልታ ለእግዚሐቤር እልል እልልል
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! Ethio info zemenachu ybarek! የስንቱ እንባ በናንተ ታብሳል!
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 2 жыл бұрын
እልልል እንኳን ደስስስስ ያለሽ እህት ኢትዮጲያየስ መቼ ነው ስቃ ጀማያት 😢
@rahelayele4241
@rahelayele4241 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንባሽ ታበሰ እሰይ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የተባበራችሃት ሁሉ ክበሩ 🙏😍😍
@zmyoutube
@zmyoutube 2 жыл бұрын
እንኳን ደስያለሽ ውድ አንተም መልካም ስላቹ ፈጣሪ ይቀበላቹ
@abenetadeladay2212
@abenetadeladay2212 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እንኮን እንባሽን አበሰልሽ እህቴ በጣም ደስ ብሎኛል
@tadeseteshale6055
@tadeseteshale6055 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስን እንኳን ደስ አለሽ እናቴ እንባሽ ታብሷል🙏 ሀሊማ አቅሻለሁ ሌላ መዝናኛ ላይ ጎበዝና ጠንካራ ነሽ በምታስተላልፊው መልእክት አንችም እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ እናትና ልጅ እንዲገናኙ መሰላል ሁነሻልና
@user-gn7ne8st4j
@user-gn7ne8st4j 2 жыл бұрын
እንኮን ደስ አለሽ የኔናት እንባሽ ስለታበሰ ደስ ብሎኛል ያገናኝሻት እህት ዘመንሽ ይባረክ ኢትዮጵያዊ ነት መልካምነት
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t 2 жыл бұрын
ለእግዚአብሔር ክብር ምስገና ይግባው ለድንግል ልጅ
@muluworkbireda6172
@muluworkbireda6172 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልየድንግል ልጅ ይባረክ ምን ይከፈለዋል እግዛብሄር የረዳቿት ሚዲያ እንዲሁም ሁላቹም ፈጣሪ ብድራቹን በጥሩ ይመልስላቹ
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ሀሊማ ፈጣሪ ይስጥሽ እህታችን እመብረሀን እንኳን እንባሽን አበሰችልሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ! እናት በደስታ ሰታለቅሰ ማየት እኔንም አስለቀሳችሁኝ ስላደረጋችሁት መልካምነት እግዚአብሔር ያስጣችሁ ቀሪ ዘመንሽ እንባሽ የሚታበሰበት ይሁን ተባረኩ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 2 жыл бұрын
በጣም ደሰ ብሎኛል ሸገር ኢንፎ እና ያገናኘችዉ ልጅ ምሰጋና ይገባችሁል ከዚህ ውጭ ኢትዮጵያዊ አያምርብንም ተመሰገን
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
እውነት የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ክብር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ እልልልልል
@liyamengeste5888
@liyamengeste5888 2 жыл бұрын
የሺ እንኳን ደስ አለሽ !ሀሊማ እግዚያብሄር ይባርክሽ!
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 2 жыл бұрын
እኔ ኪዳነ ምህርት ተሰይ ነበር አባቴ ሆይ ምን በይ ልጥራህ እግዚአብሔር ይመስገን ልልልልልልል ልልልልልልልልል
@user-vz5hy1ey3e
@user-vz5hy1ey3e 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@edengebre1423
@edengebre1423 2 жыл бұрын
ሀሊማዬ በጣም መልካም ሴት ነሽ ያንቺን አይነት ያብዛልን 🤍 እናት እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ይመስገን!
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
የመጀመሪያውን ኮሜንት የፃፍኩት ገና ሳያችሁ ነው። ሰማሁት። ኤልያስ እንኩዋን ደስ ያለህ። እስክንድርንም እንኩዋን ደስ ያለህ በልልኝ። እናንተ ነገሮችን በጥንቃቄ ነው የምትሰሩት። የተባረካችሁ ናችሁ። ሀሊማ ልበ ቆንጆ ናት። ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ፣ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ ይላል የእግዚአብሔር ቃል። ሀሊማ እንደዛ ነው የሆነችው። ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን።
@zmyoutube
@zmyoutube 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራነው የሰላቹነው
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ባመሰገንን ቁጥር ሁሉ ነገር ይሳካልናል:: እህቴ ፈገግ ብለሽ ስላየሁሽ ፈጣሪዬን አመሰገንኩት:: ክብርን ሁሉ እየሱስ ይውሰድ::
@adanechtena6049
@adanechtena6049 2 жыл бұрын
ውይ ውይ እንዃንም አገኘሻት እንኳን ደስ አለሽ ያንችን ፕሮግራም ባየሁኝ ግዜ ያለቀሽው እንባ እኔንም እስከ ፕሮግራሙ መጨረሻ ድረስ አልቅሼ ነበር በጣም ነበር የተሰማኝ በድጋሚ እንኳንም ደስ አለሽ።
@yayeshmenale9965
@yayeshmenale9965 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እህታለምእንኳን ደሰ አለሸ ሀሊማም እህታለም እግዚአብሔር ይባርክሸ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 2 жыл бұрын
ሰላም አሊማ ተባረኪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሺ
@edlwettadros6368
@edlwettadros6368 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ሰደኛዋ እህቴ እናትና ልጅ ለማገናኘት ትልቁን ያበሳ ድርሻ የወሰድሽዉ ጀርመን ያለሹ እህታችን ተባረኪ የሰዉ ደስታ የሚያስደስተዉ ሰዉ እዴት ደስ ይላል ኢትዮ ኢንፎ መስጋናም ለናተ የስቱን እንባ አበሳቹ❤
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 2 жыл бұрын
በፍለጋ ለተሳተፋችው ሁሉ እግዚአብሔር ዘመናችውን ይባርክ
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
💟💟💟💟ፉፉፉፉ የኔ ዉድ ፈጣሪ ይስጥሽ እንደዚህ ደክመሽ እንዲገናኙ ስላረግሻቸዉ ፈጣሪ ልጆችሽን ትዳርሽን ጤናሽን ይባርክ የሰማዩ አምላክ ይጠብቅሽ አሜን
@senikidane5375
@senikidane5375 2 жыл бұрын
So happy she found daughter it’s was hard watching her tear. Please keep in touch with mom it’s has been long time apart understand her circumstances not easy to find adapted child. God Bless
@helenkidane5953
@helenkidane5953 2 жыл бұрын
Uuùufffff Glory to God, very happy to see her smile again ❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እማምላክየ እንባሽን አበሰችልሽ ተመሥገን በአካል ለመገናኘት ያብቃችሑ ፈጣሪ
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 2 жыл бұрын
የሺዬ ባሳለፈዉ በጣም አስለቀሺኝ ዛሬ በሳቅ ተቀየረ እንኳን ደስ አለሽ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ሁላቸውም በቤታቸው ሰላም ጤና ፍቅር ይግባ ጋዜጣ ኛዉ ተባረክ እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ይስጥክ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሄር ይመስገን እንባዋ በከንቱ ፈሶ አልቀረም እንድዲገናኙ ጥረት ላደረጉ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችኋል በቅድሚያ ግን ለ ethioinfo ታላቅ ምስጋና ይገባችኋል !!! የየሺ አለቃቀስ ልብ የሚነካ እና የሚያሳዝንም ነበር እኔም በጣም አልቅሻለሁ።
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 2 жыл бұрын
በእውነት እዝጋብሔር ይባርክሕ አቀራረብሕ በዚሕ ቀጥልበት👏👏
@mkalabe7741
@mkalabe7741 2 жыл бұрын
God is good 🙏congratulations yeshe I'm happy to hear. God bless all of you 🙏🙏🙏🇨🇬💖👍
@tiruneshyigletukassa2152
@tiruneshyigletukassa2152 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኔ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እመቤቴ እንኩዋንም እንባዋን አበሰችላት
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 2 жыл бұрын
WOW እ/ር ዘመናችሁን ይባርክ ታሪኳን ሸምቼ በጣም አዝኜ ነበር አሁን ግን በጣምምምም ደስ ብሎኛል አሊማዬ ተባረኪ ውዴ
@fikirteasfaw513
@fikirteasfaw513 2 жыл бұрын
ውይ እንኳን እባሽን ቆጠረልሽ በጣም ደስ ይላል በጣም በጣም እግዚአብሔር ይመስገን
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 2 жыл бұрын
ሐሊማ እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ የወለድሽው ይባረክ
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 35 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 200 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 191 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 74 М.