የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ Sofa Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

  Рет қаралды 75,072

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Nuro BeSheger ኑሮ በሸገር

Күн бұрын

00:00 Intro
01:27 ሚና ፈርኒቸር 0934345151 / 0924245151
11:47 ሀሴት ፈርኒቸር 0947501407 / 0973340630
19:25 ሙንላይት ፈርኒቸር 0910549185 / 0976561213
☎️ በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0955929622 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
#AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር
በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ ኑሮ የገበያ ዋጋ፣ መዝናኛ ቦታዎች እና ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዐላትን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
ሰብስክራይብ በማድረግ ከኛ ጋር ሁነው ስለሸገር ኑሮ በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa (Market Price, Entertainment places and Events).
SUBSCRIBE us and get the latest out of Addis life!!!
የሶፋ ዋጋ በአዲስ አበባ Sofa Price in Addis Ababa | ኑሮ በሸገር | Ethiopia

Пікірлер: 106
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
በዚህ ቪዲዮ ያቀረብንላችሁን የፈርኒቸር ቤቶች ለማግኘት በተከታዮቹ ስልክ ቁጥሮች ይደውሉ! ☎ ሚና ፈርኒቸር 0934345151 / 0924245151 (ጀሞ ረሃ ህንፃ) ☎ ሀሴት ፈርኒቸር 0947501407 / 0973340630 (ቤተል አለምባንክ መንገድ) ☎ ሙንላይት ፈርኒቸር 0910549185 / 0976561213 (ችሎት መድሃኒአለም) በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ +251943517747 ወይም በኢሜል አድራሻችን nurobesheger@gmail.com ያናግሩን!
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
እስቲ የ microphone,ዋጋ ስርልን ????????????ላ youtube
@fozitube7802
@fozitube7802 Жыл бұрын
ወሎ ኮምቦልቻ ያደርሳሉ ወይ /እዛ አለ ወይ ፕሊስ ከ65-70 ባሉት እፈልጋለሁ ለL ሸፕ ቤቶች
@alsaethio8434
@alsaethio8434 Жыл бұрын
የሀገር ምርቱ ተመችተኛል 💚💛❤️
@eyuelw2159
@eyuelw2159 Жыл бұрын
በዚ ፕሮግራም ዩቲዩብ ከ ፖለቲካዊ ነገር ውጪ ሊጠቅም እንደሚችል አይቼበታለሁ። በርቱ።
@freeworld6783
@freeworld6783 Жыл бұрын
በጣም አሪፍ እና informative video ነበር በጣም እናመሰግናለን ሳሮንየ አንችም እንደ ሁልግዜው አምሮብሻል በርች 🙏🏾🥰
@sdegali4883
@sdegali4883 Жыл бұрын
احلي شعب في العالم اثيوبيا. احبكم كثير
@one-wx2xg
@one-wx2xg Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርች ወደ ክፍለ ሃገር መላክ ይችላሉ
@user-jd8qy1ue3i
@user-jd8qy1ue3i Жыл бұрын
ዋው የምወደው የምምመኘው ሚና እመጣለሁ በሰላም ለሐገሬ ያብቃኝ fb ነበር ምከታተላቸው
@tarikatarika4806
@tarikatarika4806 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ዋጋዎች ናቸዉ
@hayahal9782
@hayahal9782 Жыл бұрын
ዋው ምርጥሶፋነው
@michaelt2625
@michaelt2625 Жыл бұрын
ጎበ በርቺ...I liked and subscribed
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
ሁሌ ጥሩ ጥሩ እቀዎችን ነው ምታሰዬዉ እኛም በሰብክረብ እነሰድገት ዬመደም ቅማሞች
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
በርች የኔ ቆንጆ እኛም ለሀገራችን ያብቃን
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Жыл бұрын
የኔ ቆነጆ ጥሩ መረጃ ነው የምታቀርቢው ግን ስለምትሰሪው ነገር ቀደም ብለሽ ምን እንደሚባልና ምን መጠየቅ እንዳለብሽ ብታውቂ ጡሩ ነው ቪዲዮዎችሽን በተደጋጋሚ ስላየሁዋቸው ይጠቅምሻል ብየ ነው።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 Жыл бұрын
የ15 ሺ እና የ35 ሺ ብር ነው መግዛት አንደኛ ዋጋው ጥሩ ነው ሶፋው ኮልቲ ነው። በ70 የሚሸጡት እኮ በ35 ሺ ገዝተው ነው።
@aynadisshamble1466
@aynadisshamble1466 8 ай бұрын
የት ይገኛል 15 ሽ እና 35 ሽ ሶፈ ቦተውን ብትነግሪኝ
@Lemlem7682
@Lemlem7682 8 ай бұрын
@@aynadisshamble1466 ዮናስ ጥበብ
@amanawit1598
@amanawit1598 Жыл бұрын
ጥያቄዬን፡ስለመለሽልኝ፡አመሰግናለሁ፡በርቺ።
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf Жыл бұрын
በርች ጎበዝ
@ghjhfghh9814
@ghjhfghh9814 Жыл бұрын
Tks
@TGST645
@TGST645 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@mariamawit2934
@mariamawit2934 Жыл бұрын
Thank you gen demtsu terat yelewum
@user-wv8ix8od3b
@user-wv8ix8od3b Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@maymrobi
@maymrobi Жыл бұрын
"ንሓያሎ ዓመታት መዓልታዊ ምስ ሓደ ሰብ ክትዘራረብ ትኽእል ኢኻ እንተዀነ ግን ኣብ ቅድሚ ሓደ ሰብ ኮፍ ኢልካ ቓል ከይተዛረብካ ኽትረኽቦ እትኽእል ነገር ኣይኰነን እንተዀነ ግን ነዚ ሰብ እዚ ብልብኻ ስለ ዝስምዓካ ነቲ ሰብ ንዘለኣለም ከም እትፈልጦ ዀይኑ ኢዩ ዝስምዓካ ።... ምስ ልሳን ዘይኰነስ ምስ ልቢ እዩ ርክብ ዚምስርት" በለ። ✨ ― ጆይበል ሲ.
@ayalwello_
@ayalwello_ Жыл бұрын
ዋው ግን ጥራቱ ያምራል
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Жыл бұрын
አሏህ ሀገራችንንሰላምያድርግልን🇪🇹 🇪🇹አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍 ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!
@uegyeh5fiefu4g91
@uegyeh5fiefu4g91 Жыл бұрын
ከሁሉም የሀገር ውስጡ. ይሻላል
@sebletadesse6223
@sebletadesse6223 Жыл бұрын
ቦሌ በሚስጥር ፈርኒቸር ያሉትን የሶፋ ዋጋዎች ብታሳውቂን እናመሰግናለን በርቺ
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
በሪች ዬኔ ቆንጆ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ውይ ዋጋው ውድ ነው በቃ እቆማለሁ መቀመጥ ለምኔ
@seadilove8182
@seadilove8182 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ ወይኔ በሳቅ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😀😃😄
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
በጣም ውድ ነው በተለይ ሀሴት
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 Жыл бұрын
አውስትራልያ እንጨት ክክክ
@muluabera2379
@muluabera2379 Жыл бұрын
Ikr 😅 Is that coming from down under?
@toibaali8997
@toibaali8997 Жыл бұрын
ቆጂት እዴትነሺ በርቺ
@yeallahbareya1608
@yeallahbareya1608 Жыл бұрын
bexam yamiral ensh allah megezate ayeqrem lemanengnwum quxrachun
@sipharatube8594
@sipharatube8594 Жыл бұрын
ሀይ ሣሮን can you pls show us የሳውዲ ረከቦት set, it comes in gold and silver ,can you pls ck that its new year thankyou in advance😘❤️
@hawa5042
@hawa5042 Жыл бұрын
ያምራሉግንበጣምተወደደ
@user-of1wv8mb3g
@user-of1wv8mb3g Жыл бұрын
ሰላም
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
እረ በስመአብ በጣም ውድ ነው አይታሰብም ምነው አርባና ሀምሳ እሚሸጥ እዚህ የትናየት ሆሆ
@saraseha9621
@saraseha9621 Жыл бұрын
Wowwww
@tsigecorvaisier5233
@tsigecorvaisier5233 Жыл бұрын
Betame wede new deha yete yedrselachu yasaznale
@hiwotmekonnen8448
@hiwotmekonnen8448 Жыл бұрын
Can you Please do a video on photography studio packages for weeding?
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
We will soon
@nanitafe2344
@nanitafe2344 Жыл бұрын
Arif nawu discount delivery alewu wode kifla Hager?
@itstimetowakeup477
@itstimetowakeup477 Жыл бұрын
የመጀመሪያው ቤት የተሻለ ይመስለኛል።በዚሁ ቀጥዪ።
@tsehaytube
@tsehaytube Жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ ዋጋቸው በስመአብ🥺🥺🥺🥺
@samsungphonetastic9525
@samsungphonetastic9525 Жыл бұрын
ክፍላገር ያደርሳሉ በጣም ነው የሚያምሩት
@user-pe9ev4hq2j
@user-pe9ev4hq2j Жыл бұрын
ሶፋ ኤል ሼኘ ለመግዛት እፈልጋለሁ አሁን በእጃቸው ያለውን ብታሳዩን
@user-gn7gz1lw7b
@user-gn7gz1lw7b 7 ай бұрын
Do you have? Recliner chair?
@meskaram9542
@meskaram9542 Жыл бұрын
Wwwwwoooooo❤❤❤❤👍👌👌
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 Жыл бұрын
አሁን ከዝህ ዋርካ ምን እጠለጠለኝ እበባው ሲርግፍ አውርዶ ብጥለኝ እሉ......ባልቀመጥስ
@Nati-uh8sj
@Nati-uh8sj Жыл бұрын
era mndn nw sound???
@user-mb9lp4ek8e
@user-mb9lp4ek8e Жыл бұрын
ድምፁ ምንድ ነው አስተኮክሉ
@abelbahiru4916
@abelbahiru4916 Жыл бұрын
የዲፓስ ዋጋ sis❤
@JB-pg6gf
@JB-pg6gf Жыл бұрын
ክፊለ ሀገር በረሰቻዉ ወጭ ያደርሰሉ ወይ
@azietube
@azietube Жыл бұрын
ያእምእራእል የእት አካባቢእነእው
@user-mv8kx3zx2w
@user-mv8kx3zx2w Жыл бұрын
እር ዋጋው ግን በስመአብ እር ኢትዩጵያ እያደረ መጨምር ነው
@user-ez5fj8ey4i
@user-ez5fj8ey4i Жыл бұрын
ክክክክክክክ 7ሽ መደቤን እጠፍጥፍዋለሁ ገጠሬነኝ
@user-ez5fj8ey4i
@user-ez5fj8ey4i Жыл бұрын
ባድሱ አመት ሁሉምነገር እንዲስተካከል ፍጣሪ ይርዳን 70 ሽ ጎበዝ ድሀዉስ ለማንም እናመሰግናለን በርቺ እህትዬ
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 eko
@mareyaamienatee7157
@mareyaamienatee7157 Жыл бұрын
Eko
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
😀😃😄ደምሩኝ እስቲ
@baitnaalnice5728
@baitnaalnice5728 Жыл бұрын
እኮ መደብ እንሠራለን
@teddypicano
@teddypicano Жыл бұрын
Please mens full suit next , for broom and best mens ? Regards
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
We will in the future
@muluabera2379
@muluabera2379 Жыл бұрын
Groom not broom 🧹
@bekibekicho7760
@bekibekicho7760 Жыл бұрын
​@@muluabera2379 😂😂😂😂
@twittybanchi8068
@twittybanchi8068 Жыл бұрын
@@muluabera2379 😂😂😂😂 u made my day
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h Жыл бұрын
ያምራሉ በጣም ዋጋው ገን የትዬ ለሌ ነው
@nardosshagitu157
@nardosshagitu157 Жыл бұрын
ሰለም ወዴ እባክሽ ያፀጉር ቤት እቀ አሳዉቅኝ
@sebleberhanu1330
@sebleberhanu1330 Жыл бұрын
Yemchershaw yeshalal wagaw teratun enenja enje
@atykatyk3480
@atykatyk3480 Жыл бұрын
ውሎ ትልካላችሁደ
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 Жыл бұрын
በጣም ውድ ነው እ 70 ሺ ብር
@islamtube9540
@islamtube9540 Жыл бұрын
Ye madam kimamochi shuki baling majlis yishalali wayi sofa malisuling
@netsanet580
@netsanet580 Жыл бұрын
ክፍለ ሀገር ላይ ቅርጫፍ አላቸዉ? ከለላቸዉ እስከዛ ድረስ ይወስዳሉ በራሳቸዉ ወጭ?
@aroza5670
@aroza5670 Жыл бұрын
🌹🌹🌹💋💋💋
@ashutubekiya5472
@ashutubekiya5472 Жыл бұрын
የ ጂፓስ ዋጋ ስሪልን ቆንጆ
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
እሺ በቅርብ እንሰራለን
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt Жыл бұрын
ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ 🌹የተማሪዎች መልስ
@sofaassfa4822
@sofaassfa4822 Жыл бұрын
አቤት ዋጋውኮ ይነቅላል አይመጠነም
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ እንጨት ጠፍቶ ነው አውስትራሊያ እንጨት አልገባኝም ወይስ የዛፉ ስም ነው? ጨርቆቹ ኳሊቲ ነቱ ያምራል
@hiwotadinew9373
@hiwotadinew9373 Жыл бұрын
Sofa cover prices Addis ababa
@biln8843
@biln8843 8 ай бұрын
ይሔ ዋጋ የሁለት ሺ 16ዉ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
ዋጋው አይመጥነኝም
@bemnetnigussiedesta3520
@bemnetnigussiedesta3520 Жыл бұрын
ጠረጴዛ ጨምሮ ነው
@melachqwe8853
@melachqwe8853 Жыл бұрын
አይመስለኝም በብዛት ጠረቤዛ አይጨምሩም ግን ያምራል
@amsalegizaw8829
@amsalegizaw8829 Жыл бұрын
Sint yierbshal aysemam
@alemethiotube1039
@alemethiotube1039 Жыл бұрын
እረ ዋጋው ውድ ነው እረ ሆ
@radiyanurlign8254
@radiyanurlign8254 Жыл бұрын
የመጅሊስ ዎጋ አሳይን
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
እሺ በቅርብ እናቀርባለን
@eskukidesalegn1269
@eskukidesalegn1269 Жыл бұрын
ክፍለ ሀገርስ ቢታዘዝ ታደርሳላቹ
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
እናመሠግናለን እህታችን ሚና ፈርኒቸር ቡታጅራ ቅርንጫፍ አላቸወ ወይ ? ? ?
@NurobeSheger
@NurobeSheger Жыл бұрын
እስኪ ደውለው ይጠይቋቸው - ሚና ፈርኒቸር 0934345151 / 0924245151 (ጀሞ ረሃ ህንፃ)
@user-vm2qy9tw3q
@user-vm2qy9tw3q Жыл бұрын
እሺ ማማዬ አመሠግናለሁ
@kirubelkfele9517
@kirubelkfele9517 Жыл бұрын
እኔን አልሰማ ብለሻል አርሴማን ጂፖሱን ተይ ተይ
@zemzemyimer1804
@zemzemyimer1804 Жыл бұрын
ዲባ ግዥ ጥራት ስለሚበልጥ
@hananyimam2930
@hananyimam2930 Жыл бұрын
ምንድንነው ጅፓስ??
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ቤተሰብ ይሁኑ በቅንነት
@ኢማንይመር
@ኢማንይመር Жыл бұрын
@meyeyemaryam3604
@meyeyemaryam3604 Жыл бұрын
🙄🙄ዋጋው🙉🙉🙉
@united6563
@united6563 Жыл бұрын
ድምፅ ቅንብራቹ በጣም ይረብሻል ምንም ማዳመጥ አይቻልም ከሽ ከሽ ነው የሚለው
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 10 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 22 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 8 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
ሽቶ ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Perfume Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
26:21
የሶፍ ዋጋ በአዲስ አበባ  ከ30ሺ ብር ጀምሮ
17:50
mereba media መረባ ሚዲያ
Рет қаралды 6 М.
The price of 240 sofas in Ethiopia / የ240 ሶፋዎች ዋጋ
12:33
🤣🤣🤣
0:29
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 2,3 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 52 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 5 МЛН
family is everything 🥺❤️ #shorts
0:16
Pop it GO
Рет қаралды 4,6 МЛН