የምትበላው ዳቦ የለህ ሜሲ ሜሲ እያልክ ትጮሃለህ l Lionel Messi

  Рет қаралды 1,150

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Жыл бұрын

#dawitdreams #jossyinzhouse #abelbirhanu #amharicmusic #ebs #jtv_ethiopia #seifufantahun #ethiomedia #ebc

Пікірлер: 59
@ephremb2
@ephremb2 Жыл бұрын
ስኬታማ ካልሆነ ሰው ስለ ስኬት መማር ክላሽ ያደርጋል
@endalebelay6807
@endalebelay6807 Жыл бұрын
People have a right to live their life the way they want to live. Don’t force people to fit into your personal perspective. Give people freedom, even the freedom/ right to be poor, if they enjoy it. People may don’t want to be the person you want to make them. If the life you are living makes you happy, keep it for yourself. The biggest secret of life is diversity/differences in every aspect of life. Your emotions/shouting doesn’t make you, you are the only person who knows the truth/secret of life.
@zerihunzewdu2408
@zerihunzewdu2408 Жыл бұрын
It's very true 👍
@jegjiway
@jegjiway Жыл бұрын
ሁሉንም ጎን ለጎን ለማስኬድ 24 ሰዓታት ያሉን መሰለኝ ፤ ሲቀጥል በ4 ዓመት 1 ጊዜ በሚደረግ ውድድር የዘመናት ህልሙ እውን በሆነለትን ሊቀ-ኮከብ ሜሲ የደስታው ቀን ተካፋይ ብንሆንስ ??!!
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
አይ ሞኙ !!!! የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች !!!!
@jegjiway
@jegjiway Жыл бұрын
@@katkat4374 ምኑ ላይ ነው ሞኝነቴ? ወይስ የኢትዮጵያ ህዝብ በዛች ቀን እግር ኳስ ባያይ የሚፈጠርለት ተዐምር ነበር ተብለሃል?
@khayalahusein4760
@khayalahusein4760 Жыл бұрын
ላገራቼው ፍቅር እደዚህ ቢሰለፉ እኛም አርጀቲና እንሆነበር ግን እኛ አሽቃባጮች ነን
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ምን ችግር አለዉ ሜሲ ስላላለ የሚበላዉ ምግብ ያገኛል
@speedbini4232
@speedbini4232 Жыл бұрын
Gedel giba messi is 🐐🐐🐐🐐🐐
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
፩ኛ ትክክል ነው ያልከው!! የኢትዮጵያ ሰው ለሌሎች ነገሮች ያሳለፈውን ጊዜ፣ ሰርቶበት ቢሆን ሀገራችን ከደሀ ሀገር ውስጥ አትጠራም ነበር ፪ኛ አንተም የምትውልበት ሚዲያ የኢትዮጵያን ወጣት አየጨረሰ ነው! ስነምግባር እየጠፋ ለቪው ተብሎ የገዛ ወላጅን ሳይቀር በሚዲያ ቢያዋርድ ግድ የማይሰጠው ህዝብ እየበቀለባት ያለ ሀገር ሆናለች። ከአስራ ስምንት አመት በታች የሆነ ባይጠቀመውና፣ ስራ ላይና ለሌላው የሚሰጠው ግዜ፣ ሚዲያ እየወሰደበት ግራ ገብቶታል! ለሚዲያ ሰአት ምረጡ፣ ከሶስትና አራት ወር በፊት አትጠቀሙ! ሰስፔንድ እያረጋቹ ተጠቀሙ!! ሁሉም አግባብ ይኑረው!!
@eldanatube68
@eldanatube68 Жыл бұрын
እውነት እኮ ነው ማርያምን እምትናገረው በትክክል እነሱ ለማያውቁን ሀገር የእኛ እንዲህ መሆን
@jegjiway
@jegjiway Жыл бұрын
ሜሲ ደጋፊዎቹን ሁሉ ማወቅ አለበት ብለሽ ታምኛለሽ?
@user-tp1my8jq4o
@user-tp1my8jq4o Жыл бұрын
ካልተመቻችሁ ማንጠራችሁ እነቱን ነውየነገራችሁ
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@ephremb2
@ephremb2 Жыл бұрын
*sile siket kemastemarih befit erasih siketama hun Zim bileh atilefilif*
@djzolaentertainmentwedding6726
@djzolaentertainmentwedding6726 Жыл бұрын
🐐🐐🐐Yemerehen new
@fidelqemer4455
@fidelqemer4455 Жыл бұрын
አአአአአአአአአአአ
@jimtuley8736
@jimtuley8736 Жыл бұрын
ድሃም መሳቅና መደሰት ይችላል🙏 ዓለም የጦርነትና የረሃብ ወሬ ብቻ የሚሰማበት ቦታ ሆናለች:: እስፖርት ግን የቆዳና የሃይማኖት ልዩነት ሳይኖር ሁሉም ሰው የሚደሰትበት የጋራ ነገራችን ነው:: Of course , there are some people who make money in the process 😂😂😂❗️ድሃ በየቀኑ እየቆመዘና እያለቀሰ ብቻ ነው መኖር ያለበት የሚለው አስተሳሰብክህ የታመመ ነውና አክመው❗️Messi የተደነቀው በኳስ ጫወታው ብቻ ሳይሆን በስብዕናውም ነው እባክህን በማታውቀው ነገር ላይ expert ለመሆን አትሞክር::መንፈሳዊ ለመሆን ሞክረሃል አንድ ጥቅስ ከመፅሐፍ ቅዱስ ላካፍልህ🙏 Paste 4 ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ። 5 ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ። 6 ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። 7 አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።
@nonenone3420
@nonenone3420 4 ай бұрын
Even the Kes watching on their phone 📱 😂
@user-zc5cv2jg5s
@user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын
ዋይ ምናገባችሁ
@abrhamkassaw6655
@abrhamkassaw6655 Жыл бұрын
Yihen sew kezih Media altebekutm neber, gn mnm ayinet moral yelelew sew nw, berasu menged ye mefthe sew endehone silemiasb chigr mehonun ayakm, and ewnet singrh gn mefthew endih nw bilek awra enji zelalem yemitayewn ewnet eyedegemk atinagerew yane nw motivator mitonew
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
ሲደብረኝ ድስት አፍ !
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@djzolaentertainmentwedding6726
@djzolaentertainmentwedding6726 Жыл бұрын
Semere new lante medanitu
@user-iz2pn7tm8d
@user-iz2pn7tm8d Жыл бұрын
Aweksh aweksh silwat ye kesun metshaf atebech😂 Be kwas meznanat ke dihinet gar mn agenagnew ke adegut hageroch belay kwas myay ale...
@Maleda223
@Maleda223 Жыл бұрын
አታብዛው
@djzolaentertainmentwedding6726
@djzolaentertainmentwedding6726 Жыл бұрын
Wenebede ..man new yelekekeben
@chalilamessa1664
@chalilamessa1664 Жыл бұрын
Mn aba agebak wusha
@Birabirotube
@Birabirotube Жыл бұрын
ይቅርታቹን ይሄ ልጅ ይዘገንነኛል ምኑም አያነቃቃኝም እንደውም ስሰማው ያደንዘኛል
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😊you said it
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
በትክክል
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@ephremb2
@ephremb2 Жыл бұрын
you're right ስኬታማ ሳይሆን ስለስኬት ሲያስተምር ይገርማል
@naneamen4825
@naneamen4825 Жыл бұрын
በትክክል M too !!!
@natinaelkassa9417
@natinaelkassa9417 Жыл бұрын
እኔ ግርም የምለኝ ኳስ ሃጥያት ነው እንዴ
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@ET2HN16
@ET2HN16 Жыл бұрын
Ante erasu betam tegermaleh anten yemalaybet yet lehid uuuuuuuffffffffff zm bel eski.
@tigi1397
@tigi1397 Жыл бұрын
እርእሱን እኛን ኢትዮጵያን ይወክላል ሄዳሞች ነን ሆድ አደሮች ነን አሽቃባጮች
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
No Comment ምን ይላል ይሄ
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
ሁሉም ያለው ልክ ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ለኳስና ለሚዲያ የሰጡትን ሰአት ቢሠሩበት፣ አይምሮዋቸው ላይ ቢሠሩ ከድህነት ትወጣ መልካም ትውልድም ይፈጠር ነበር!
@danielyitbarek2609
@danielyitbarek2609 Жыл бұрын
ምን አባህ አገባህ ታድያ አንተነህ የኢትዮጵያን ህዝብ ዳቦ የምትገዛለት? ለቃቃሚ አንተ አይደለህ እንዴ ባለፈው ማህበረሰቡን እንዳትሰሙ እያልክ ስትሰብክ የነበርከው እና አንተን እንስማ ሰው ከዝሙት በስተቀር እንደፈለገው በሚያስደስተው ነገር ቢዝናና ቢደሰት ምንድነው ችግሩ ዝም ብለህ አትቀደድ ዥልጥ
@abeniab4442
@abeniab4442 Жыл бұрын
#አሁን_አንተ_አነቃቅተህ_ሞተሀል_ድየድየብ ገና ሜሲን #እንነቀሰዋለን
@yonidope6099
@yonidope6099 Жыл бұрын
እንዴ ይሄ ሰውዬ አይፍታንም እንደ ምን አገባ messi negus new ye football Messi messi messi messi messi 🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀💀🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🇦🇷🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐🐐THIS IS FOOTBALL 🤔
@truthteller9493
@truthteller9493 Жыл бұрын
ሁሉም ያለው ልክ ነው! የኢትዮጵያ ህዝብ ለኳስና ለሚዲያ የሰጡትን ሰአት ቢሠሩበት፣ አይምሮዋቸው ላይ ቢሠሩ ከድህነት ትወጣ መልካም ትውልድም ይፈጠር ነበር! እድሜህ፣ ጊዜህ ሲሄድ ያኔ የሰው ህይወት ስታናኑር እንደነበርና ጤናህም ጥያቄ ውስጥ የሚገባው የሰውን ደስታ ስትደሰት እንደነበር ሲገባህ ምናለ ያኔ በበሰልኩ ትላለህ።
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@Man-ho3yb
@Man-ho3yb Жыл бұрын
እብድ !
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ምነው አተን ፀበል ወሳጅ አጣክ
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
@@katkat4374 ፈጣሪ ይወቀው
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
👉ማንያዘዋል፣ በቅድሚያ አትጩህ!! ድምጽህን አውርደው። ስለጮክ ህዝብን ማሳመን አትችልም። 👉የአንድ ሰው የስነ ልቦናና የስነ አእምሮ የሚያስፈልገው ምግብ ብቻ አይደለም፣ ገንዘብ ብቻም አይደለም። 👉ነፍስ ሲረካ ከብዙ ነገር ተስፋ ታደርጋለህ፣ ህይወትን ታጣጥማለህ፣ እንደነሱ ጥሩ እድል እንዲገጥምህ ትጥራለህ። 👉ማንያዘዋል፣ አንተ ግን እድሜ ልክ ስለ ችግርና ጠብ በማውራት የሰውን ህይዎት ለማሳጠር ነው ፍላጎትህ ከምሰማህ። 👉አንተ ግን ህዝብን ዲሞራላይዝ ለማድረግ የምትጥረው ያሳዝናል። አንተን ማዬትና መከተል ተስፋ ቆርጠህ ሁሌ ለልመና ነው ህዝቡን የምትገፋፋው። ታስጠላለህ😪😪😪😪
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@melkamsew4082
@melkamsew4082 Жыл бұрын
@@katkat4374 እኔማ ትኩስ ካልሆነ አንድ ቀን ያደረ ዳቦ *ጋርቤጅ* ነው የሚጣል። እንደዚህ አይነት በረንዳ አዳሪ እረኛ፣ በጣም ጠባብ በሆነች ክፍል ሆኖ እንጥሉ እስኪሰነጠቅ የሚጮህ አባይ በርሀ ላይ ያለ መስለው?? እዘለውና እያከክለት ዙር፣ ቅድሚያ እራሱ ስርአት እንዲይዝ አድርገው😪
@hirutesillasse8434
@hirutesillasse8434 Жыл бұрын
👺👺👺👺👺👺👺👺👺👺
@abeltareke1565
@abeltareke1565 Жыл бұрын
የሞትክ ሰውየ በቃ ተወን
@danielhaile9818
@danielhaile9818 Жыл бұрын
ከራሳችን አልፈን አንተንእያበላን ነው ቅማላም
@katkat4374
@katkat4374 Жыл бұрын
እከካም የሆነ ህዝብ እና መንግስት ይዘን እስከ መቼ ??? እንዘላለቅ ይሆን ።
@hirutesillasse8434
@hirutesillasse8434 Жыл бұрын
ይሄ ሠውዬ ማነው ሲያስፈራ ምናለ ቀስ ብትል ወሬኛ
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
Vivaan  Tanya once again pranked Papa 🤣😇🤣
00:10
seema lamba
Рет қаралды 34 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 130 М.
አደከምሽኝ አዲስ ሙሉ  ፊልም (Adekemshign )New Full Length Ethiopian Movie 2024
1:03:01
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q112
6:43
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 2,9 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН