No video

የተደበቀው የስቅለት ጉዳይ! | ወንድም ወሒድ ዑመር | ጥሪያችን

  Рет қаралды 5,268

Tiriyachen

Tiriyachen

Жыл бұрын

Пікірлер: 53
@fedilamohammed968
@fedilamohammed968 Жыл бұрын
አላህ በዱኒያም በአኼራም ትልቅ ደረጃ ይስጥህ ኸይር ስራህን አላህ ይቀበልህ ኡስታዝ
@abcdefg-hu2nm
@abcdefg-hu2nm Жыл бұрын
አላህ ያበርታህ ወሒዶ 😍
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Жыл бұрын
ሙስሊም እህቶቼ ወንድሞቼ የት ናቹ እሄንን ፒጅ ልምን አናሣድግውም ወየኔ ለዲናችን ወሣኝ እኮ ነው
@lovetariku9860
@lovetariku9860 Жыл бұрын
እኔ ሁለት የሚጋጩ ነገሯችን አንተ በማሰረጅነት ምትጠቀመው በአንድ በኩል ወንጌላትን እንደ ማሰረጃ ትጠቀማለህ በሌላ በኩል ወንጌል ላይ የተጠቀሰውን ስህተት ነው ትላለህ ስለዚህ ወንጌልን እንደ ማሰረጃ ከተጠቀምክ መጠቀም ወይ ወንጌልን ሙሉ ለሙሉ እንደ ማሰረጃ አለመጠቀም እንጅ እንድ ወንጌል ላይ መረጠህ ሚመችህን ብቻ እንደ ማስረጃ መጠቀምህ አልተመቼንም
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 ай бұрын
የሰወች ሀሳብ ተቀላቅሎበታል ብለን ስለምናምን ነው በቁርአን አላህ ነግሮናል ምክኒያቱም ኢንጅልና ተውራት ወርዶላቸው ነበር ግን በርዘውታል ምክኒያቱም የአድስ ኪዳን አምልኮና የብሉኪዳን አስተምህሮ ሲጋጭ ታይዋለሽ በሙሴና በነአብረሀም ዘመን የእስራኤል አንድ አምላክ ነበር ከክርስቶስ መምጣት በኃላ ተለያይተዋል ሙስሊሞችም የመጀመሪያውን አምላክ አላህ ነው የምናመልከው ከነብያቶችጋ አንድ የሚያደርገን ይሄ ነው በክርስቶስ ነብይነት ነው የምናምነው አምላክ ነኝም አላለም አናመልከውምም አምላክ አላህ አንድ ነው ሰወች ናቸው በአስተሳሰብ የተለያዩት
@HikmaAbas
@HikmaAbas Ай бұрын
አላህ ያበርታክ ጀግና
@fukhrbin3646
@fukhrbin3646 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዛችን
@user-hv3pr5wv6e
@user-hv3pr5wv6e 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅክ ኡስታዝ
@hananbintabi3239
@hananbintabi3239 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@sartt7576
@sartt7576 4 ай бұрын
🎉መሠሎችህን ያብዛልን
@user-er6jr4fg4s
@user-er6jr4fg4s 3 ай бұрын
ወገኖቻችን እውነት ለማውቅ አዳምጡ
@shadokemal4354
@shadokemal4354 7 ай бұрын
Mashallah bra☝️☝️☝️☝️☝️☝️❤️❤️❤️vo❤❤❤❤❤❤❤❤
@KidaUm
@KidaUm 2 ай бұрын
alah rajim idme istke ukatunm alh icamrleh
@jemaladinew3144
@jemaladinew3144 Жыл бұрын
በርታ ሁስታዜ
@midoabdelbary3536
@midoabdelbary3536 Жыл бұрын
Wealeykum selam werahematullah webarakatu ahelan bekum
@haytomer9818
@haytomer9818 10 күн бұрын
እሰኪ የሚያቅ ይመልሰልኝ ጥያቄ ህኖብኛል ምኑነዉ የተመሳሰለዉ የተሰቀለ ሌላ ሰዉ ካለ እሬሳዉ የዛ ሰዉየ ተገኝቷል ወይ በሶሰተኛዉ ቀን ቀብሩ ባዶ ከሆነ እሬሳዉ የት ሄደ
@adulfetataha1220
@adulfetataha1220 3 ай бұрын
Wswrwb wajazakallah islimnan yeseteh fetari tsinatun yistih
@ABiDAlAMALORO-gu2ev
@ABiDAlAMALORO-gu2ev 2 ай бұрын
W A Wr Wb
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 Жыл бұрын
allha yexabeqi qal yelaynim Aten lamagelast walh
@KidaUm
@KidaUm 2 ай бұрын
be telgram yelm inde
@haytomer9818
@haytomer9818 10 күн бұрын
እኔ ያልገባኝ የተመሳሰለዉ ሰቅለቱ ላይ ድርጊቱ መሰለኝ የተመሳሰለ ሰዉማ ቢሰቅሉ በሶስተኛ ቀን ቀብሩ ሲከፈት እሬሳ አላገኙም ሌላ ሰዉ ከሆነ የተሰቀለዉ የዛ ሰዉየ እሬሳሰ የት ገባ የተመሳሰለዉ ድርጊቱ ነዉ የመሰለኝ የሰቀሉ የቀበሩ መሰላቸዉ ቀብሩ ሲከፈት ባዶ የሆነዉ
@alamdehayle8596
@alamdehayle8596 Жыл бұрын
Ya allha musellimoch yat nachuu ba allha
@YeabsraNiguse
@YeabsraNiguse 7 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !!!!!!!!!!!!!!!!!
@user-fu1db4fs9f
@user-fu1db4fs9f 3 ай бұрын
በነንተም ሀይለ ስላሴም ጌታ ነው
@user-er6jr4fg4s
@user-er6jr4fg4s 3 ай бұрын
የእየሱስ ፈጣሪ ነው ለተልክበት ለጠፉ እስራኤል ልጆች ጌታ ያደረግው ጌታ ማለት አልቃ ማለት ነው so እየሱስ ለታልክበት ህዝብ አልቃ ነብይ ነበር
@user-ov6gy8xl1j
@user-ov6gy8xl1j 14 күн бұрын
😂​@@user-fu1db4fs9f
@gkfffkgh3689
@gkfffkgh3689 Жыл бұрын
አልገደሉትም አልሰቀሉትም ይልቁንስ ተመሳሰለባቸው
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo 10 ай бұрын
በምድር ላይ ብቸኛዉና እዉነተኛዉ ሀይመኖት እስልምና ብቻ ነዉ። እዉነትን ስነገር አታስተባብሉ። መጽሐፉ የምናገረዉን እዉነት መቀበል ስለማትፈልጉ ነዉ በደንብ አንብቡ መጽሀፍ ቅዱስንም ቁርአንንም አንብቡ ከዝ
@shamesuabdoabdo
@shamesuabdoabdo 10 ай бұрын
ከዝያም እዉነቱ ይገባችኋል
@gkfffkgh3689
@gkfffkgh3689 10 ай бұрын
@@shamesuabdoabdo እረ እኔ ሙስሊም ነኝ ኢሳ አልተሰቀለም እኮ ነው ያልኩት የተናገርኩት አልገባህም ?
@ermiassamuel6492
@ermiassamuel6492 Ай бұрын
Wond ke honk ke akilil ga tewyay ayakum bleh enezih jiloch ke mitajajel😂😂
@Surafel-eo6bj
@Surafel-eo6bj 7 ай бұрын
እኔን ባትፈራ ለኛ ብሎ የተሰቀለዉን እየሱስ ክርስቶስን አትፈራም ። እዉነት አዝኜብሀለዉ 😭😭😭🤣❤🥰
@ada15d4
@ada15d4 3 ай бұрын
mesekelu wushetachihun new
@kirubelasfaw7718
@kirubelasfaw7718 9 ай бұрын
የክርስቶስን መሰቀል ለማመን መፅሐፍ ቅዱስ ካልበቃህ ሀዋርያቱ; የታሪክ ;የሳይንስ ማስረጃዎችን ማየት ትችላለህ እነዚህን አጥንተህ ከብርሀን ግባ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 8 ай бұрын
ድንቄም ብርሀን ከሱ ከጨለማው ነው የወጣው አታስቢለት ለሱ
@helenadem2234
@helenadem2234 Жыл бұрын
ሞኝ
@user-tf6cs3sm9i
@user-tf6cs3sm9i Жыл бұрын
ንቂ ነፍስሽን አድኝ
@romiroro176
@romiroro176 Жыл бұрын
ሰዕል በማምለክ እድሜሸን አትጨርሸ ሞኝ ከመሆንሸ የተነሳ የብልጦች መንገድ ያለ አይመሰልሸም ብልጥ ሁኚ እና ብልጦችን ተከተይ
@BereketgetinetTarekegn
@BereketgetinetTarekegn 3 ай бұрын
መስተፃድቅ አለህ ግን ካንተ የሚደብረኝ መጣጥፍ ስትጽፍ መስተጻድቅ ታበዛለህ እና ይሰለቸኛል
@MisganawShibe
@MisganawShibe 10 ай бұрын
ይሕ ሆነ ማለት እኮ መሐመድ ነብይ ነው የሚል ድምዳሜ የለውም።
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 ай бұрын
በዩሀንስ ወንጌል ላይ ተነግሯችሁ ነበር አንቀበልም አላችሁጅ የኢብራይስጥ መፅሀፍ ቅዱሰረ ላይ አህመድ የሚባል ይላል አረበኛውም ላይ አማረ ኛው ላይ የለም
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 8 ай бұрын
ተሳስተካል እምነትል ትክክል አይደለም ማለት ነብዩ እውነት ናቸው ማለት ነው አስተንትን ጭፍን ጥላቻህን ትተክ እኛ የው የተመራመርን የተሻለውን እየያዝ ነው አይ ሙስሊም ነኝ ባይብል ገደል ይግባ አላልንም
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 12 күн бұрын
እኔ እኮ የምትገርሙኝ እናተ መሐመዳውያን ኢስላም ትክልለኛ ሃይማኖት ነው ስትሉ ትንሽ አታፍሩም? በብዙ ተቃርኖንል ግጭት የተሞላውን የመሐመድን ቁርኣን የአምላክ ቃል ነው ስትሉ በጣም ታሳፍራላችው። ሌላው መሐመድ እራሱ አንተ ያልከውን አመለካከት ያራምድ የነበረው ከነዚህ የሐሰት ወንጌላትን ከእሱ ፀረ ኢየሱስ አመለካከቱ ጋር ስለ ሚዛመድለት ነበር የእሱ ቁርኣን ውስጥ እያነሳ ሲሞጅር የነበረው? መጀመርያ የራሳችውን ተረት መጽሐፋችውን ፈትሹ አስቂኝና እርስ በእርሱ የሚላተም የሂራ ዋሻ የመሐመድ ልብ ወለድ መጽሐፍ ነውና። እሱንም የጻፈለት አቡበከር ነው። ሂራ ዋሻውስጥ መሐመድ የተደበቀውም ቋርሾችን ፈርቶ ነው። ስለዚህ እናተ ክርስትናንን የመተቸት ምንም አይነት ብቃት የላችውም።
@MichaelMenelik-zu7xp
@MichaelMenelik-zu7xp 12 күн бұрын
አንተ የምትጠቅሳቸው ወንጌሎች የሐሰት ፀረ ኢየሱስ ወንጌሎች ናቸው። ቅኖና ያስፈለገበት ምክንያት እኮ ይኼ ገባ? ቅኖናው በወንጌል ስም የተጻፉትን የሐሰት ወንጌል ለመለየት ነው ገባ።
@ZEUSAPOLLO
@ZEUSAPOLLO 10 ай бұрын
እሥላም ማለት በምድር ላይ የውሼት ሐይማኖት ነው
@user-yp1wu5sw8c
@user-yp1wu5sw8c 10 ай бұрын
እናመሰግናል አንበብቢ ራስሽን አድኚ ውሸታም ሰው ሰውን አያምንም 😊
@user-er6jr4fg4s
@user-er6jr4fg4s 3 ай бұрын
ሀስብን በሃስብ ሞግት መልስ የስነፍ መልስ አተመልስ
@user-if1dr9yk3n
@user-if1dr9yk3n 2 ай бұрын
Leza news the fastest religion in the world Muslim yehnew ere astentenu enante yeaymero balebetoch asebu mermeru yelale amnelakachen meles selelelachu. Merzachehun terchalachu Wey enkuanem kezi debari kuferenet Allah awetahegen
@HappyLightning-et6fe
@HappyLightning-et6fe Ай бұрын
የውሸት መሆኑኑ ስትምች ወደጀሀነብ ስትወረወሪ ያነየ ይገባሻል እውነት መሆኑ
@MUbaerk-ey1yx
@MUbaerk-ey1yx Ай бұрын
ክርስታኖቾ ጣኦት አታምልኩ ኑ ወደትክክለኛውመንገድ እስልምና ሙስሊም መሆን መታደልነው
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
አማኑኤል ማን ነው? "ነገረ ክርስቶስ"Christology" በኡሥታዝ ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም
28:05
ወሒድ ዐቃቢ ኢሥላም Wahid Islamic Apologist
Рет қаралды 1,5 М.