የትዳር ቁልፍ ነገሮች!!|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial ​

  Рет қаралды 32,300

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ

11 ай бұрын

ሰላም ውድ የመልሕቅ ቤተሰቦች በብዙ ቤተሰቦቻችን ጥያቄ መሰረት ተደራሽነታችንን አስፍተን በርካታ የትዳር እና ተያያዥ የሆኑ ትምህርቶች እና ምክሮቹን በባለሙያ እይታ ልናቀርብሎ በዩ ቲዩብ አማራጭ ቀርበናል፡፡
የምንሠጣቸው አገልግሎቶች
1.ላላገቡ ሰዎች መልካም የትዳር አጋር ስለሚያገኙበት ጥበብ፡፡
2.በእጮኝነት ላይ ላሉ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት፡፡
3.በትዳር ውስጥ አለመግባባቶችን መፍታት፡፡
4. በትዳር ውስጥ ደስተኛ ሆኖ የመኖር ጥበብ፡፡
5. የተጣሉ ባለትዳሮችን የማስታረቅ ስራ፡፡
6. በትዳር ጉዳይ ላይ የቤት ለቤት የማማከር አገልግሎቶችን በብቁ ባለሙያዎች እንሰጣለን፡፡
እንዲሁም በአካል አልያም ባሉበት ሆነው ስለትዳር እና ስለፍቅር ህይወትዎ በኦንላይን እና በስልክ መማከር ይችላሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ
+251970704050 መገናኛ ስለሺ ስህን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 311
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMediaOfficial
✅facebook- / melhekcenter
✅የማይዋደዱ ሰዎች በብዙ ምክንያቶች ሲጋቡ አይተናል ነገር ግን ዘለቄታው ?
• Video
✅ከ ሁለት ዓለም የመጡ ባልና ሚስቶች
• Video
✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል አንድ
• Video
✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል ሁለት
• Video
✅ባለቤቴ ስሜቴን አይጠብቅልኝም ክፍል1
• Video
#melhk tube #melhk #melke #ethiopian #dawitdreams #dagi
#donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hope music Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu #ethiopian #movie 2023 full movie #ethiopian movie 2023 new #ethiopian movie 2023 full movie this week #ethiopian movie 2023 #dv loteri #መልህቅ ክፍል #daggyslifeclass #daggyshow #seifu on ebs #minew shewa tube #dj jop #ethiopia vision #success #motivational #videomotivational #speechself #developmentinspire #ethiopiasuccessful #self growth ashenafi taye #ashenafi #bornlimitlessborn #limitlessimpact #seminars #HealthControl #your health #self healself #healingpowerimagination #dream #passioncreativity #desiremotivation #Ethiopiagrowth #mindset #extraordinary #potentialin #spirationጸጋየ አሰፋ #Energy #Fearovercoming fearፍርሃትን ማሸነፍ #Success #Greatness #Visionimagination #fulfillment #money #purposecalling #passion #impactvalue #drea #Experiencing #wealth #creativity #Bornlimitless #tsegaye asefa #eshetumelese #inspire #marage #gabicha #The power of Sub-conscious mindhypnotic simulation #ethiopian #ethiopianbroadcastingservice #Dawitethiopianmotivetion #Ethiopiamorning motivetion Dinklejoch tiktok comedian Dawit Dreamsabrsh dreamsdr wodajeneh meharene ኮሜዲያን እሸቱcomedian eshetu Ethiopian Showsseifu on ebsድንቅ ልጆች eritrean movieethiopian musicmezmur orthodox ethiopianethiopian movieethiopian orthodox mezmurmezmur protestantethiopian movie 2023ebs sunday showethiopian dramayoni magnabehg amlakkidamen keseat ebsehuden be ebspastor cheregigi shibabaw ethiopia#melhk tube #melhk #melke #ethiopian#ካፌያችን 'ምን ልታዘዝ?' በሀገሬ ቴሌቪዥን ዳግም መጣ | ምን ልታዘዝ? | ሀገሬ ቴቪ
#ሾንጥሽ በእኛ ሀገር ጉራ አይደለም የአጉቻ ነው ጉራ |Donkey tube| ድንቅ ልጆች #ድንቅ_ልጆች #shorts ትዳር,melhk,melhk media,melhk tube,gabicha,melhik media,መልህቅ,tidar,helen show,melat tube,ትዳር ማለት ምን ማለት ነው,ማዲንጎ አፈወርቅ,ethiopian tiktok videos,dr wodajeneh meharene,ethiopian music,mezmur orthodox eritrea,inspire ethiopia,eyoha media,ethiopian food recipe,ethiopian movie 2023 full movie,dawit dreams,adu blina,kefta,lul tedros,bereket geberewa

Пікірлер: 102
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 11 ай бұрын
መጀመሪያ አለባበሳችሁን ሳላደቅ አላልፍም ቅዲስት አለባበስሺ የሴት አለባበስ ነው ቀጥይበት ሚዲያው አሁን ከሚያስጠላኝ ነገር እራቁታቸውን እሚሄዱ ሴቶችን ማየት ነው ያስጠላኝ ፀግሺ አላህ ይጨምርልህ እናመሰግናል
@Almi_Alm
@Almi_Alm 11 ай бұрын
እኔ ካንተ ብዙ ነገረ ተምረያለሁ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@lt963
@lt963 10 ай бұрын
"ሰው የዘራውን ሳያጅድ አይሞትም" የአመቱ ምርጥ ቃል ብያለሁ😢😢😢ሳላደንቅህ አላልፍም ስንት እንባ አለ በየቤቱ እንኳን ተከባብሮ ለማውራት ለመደማመጥም አልተቻለም።
@user-im2fr2vf4w
@user-im2fr2vf4w 11 ай бұрын
በሂወታችን ተስፋ እዳንቆርጥ እንዳተ አይነቶችን ፈጣሪ ያብዛልን በእውነት ምክርህ ሞላሬን ከፍ ያደርግልኛል አመሰግናለሁ እንዳተ አይነት ሰዎች የሂወት ቅመም ናችሁ
@user-qn2vq4rv3p
@user-qn2vq4rv3p 6 ай бұрын
❤❤❤እኔ ትዳር የለኝም ግን ለወዴ ፍቱ ትምህርት ይሆነኛል ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ብሆንም ግን ሰው ስለሆንን ከሰውም ተሞክሮ መውሰድ ጡሩ ኖው በጣም እናመሰግናለን 🥰🥰
@meseretgebriye2963
@meseretgebriye2963 11 ай бұрын
በእውነቱ ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ቀጥሉበት ❤❤❤❤❤❤❤
@wewee6506
@wewee6506 11 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ከማግባቴ በፊት ከናንተ እውቀትን በነፃ እየሸመትኩኝ ነው ❤️🙏👍
@user-fx5xm1nl5d
@user-fx5xm1nl5d 6 ай бұрын
አሁን መልካም ትዳር እና ባልን እንዴት መንከባከብ እንዳልብኝ ትምህርት ወሰጄልው ዘመናት ይባረክ❤❤❤❤❤
@SINTAYEHUAbebe-md8dj
@SINTAYEHUAbebe-md8dj 3 ай бұрын
ከማግባቴ በፊት ትምህርት ስለሰጠኸኝ እግዚአብሔር ይስጥህ❤❤❤
@user-qk3df7sf8m
@user-qk3df7sf8m 11 ай бұрын
ድንቅ እህትና ወንድሞቼ የተባረከ ሀሳብ ነው ፈጣሪ ይባርካቹ ብርሀኑም ከልብ ይስጣቹ ✅
@user-dw9ef9kh6f
@user-dw9ef9kh6f 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዉዶችየ አሪፍ ፕሮግራም ነዉ ቀጥሉበት ደቂቃ ይጨመረን😍❤❤❤
@samirihana3092
@samirihana3092 10 ай бұрын
እነመሰጊነለን ተበራኩ እኔ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ከእናንቴ እግዝአብሔር ዘመተቹን ያለመልም ❤❤❤❤❤❤
@almazdubale9277
@almazdubale9277 11 ай бұрын
ፀግሽ እግዚአብሔር ይባርክ እጥር ምጥን የለ ትምህርት ነው
@user-fy8vg4ib3c
@user-fy8vg4ib3c 4 ай бұрын
ከምትሰጠዉ ትምህርት በላይ ለፈጣሪ ስለፈጣሪ ምትናገረዉ በጣም ነዉ ደስ ሚለኝ ፈጣሪ በእምነትህ ያፅናህ ወንድም 🙏
@user-yo6qk1mm3d
@user-yo6qk1mm3d 5 ай бұрын
ene temari negn gn programachun betam bew miketatelew bizun negern temirevetalew Thanks🙏
@bezanegash8964
@bezanegash8964 11 ай бұрын
Amsegenalehu Egziabehr abzeto ybarkh🙏❤❤❤
@ZemenayShamawu-mu1jp
@ZemenayShamawu-mu1jp 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤በጣም የሚገረም ትምህረት እግዚአብሔር ይሰጠልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-wr9um9xo8c
@user-wr9um9xo8c 11 ай бұрын
በጣም ሚገርም ትምርትነዉ ምታስተምረዉ በተለይ እርጋታህን ወደድኩልህ ፈትፍተህ ነዉ ምታጎርሰዉ ሰዉ መረዳት በሚችለዉ መንገድ ይመቻችሁ በርቱ❤❤❤
@tsagayelisana8263
@tsagayelisana8263 2 ай бұрын
Thank you
@user-oy3zt2ll7m
@user-oy3zt2ll7m 10 ай бұрын
እና መሰግናለን❤❤❤
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህቴ ወድሜ በርቱልን ጠቃሚ ትምህርት❤❤❤
@bontuu2jimma67
@bontuu2jimma67 11 ай бұрын
❤❤❤mashaallaah mashaallaah subanallaa yaa rabbii koo abamana imana qabu fii rabbii soratu nakeni
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ ብዙ ተምሬአለሁ❤❤
@sofiasharjah8464
@sofiasharjah8464 11 ай бұрын
ጸጊሻ ሰላምህን ይብዛልን ወላሂ ምክርህን ሁሌም አዳምጠዋለሁኝ ፈጣሪ ፕጠብቃቹ
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@jijidege764
@jijidege764 11 ай бұрын
❤❤❤ በጣም እናመሰግናለን
@ramadantube
@ramadantube 11 ай бұрын
እናመስግናለን መምህር
@fertunadebesay8991
@fertunadebesay8991 11 ай бұрын
Mert program new enamesegenalen.❤❤❤
@jesusislove978mars2
@jesusislove978mars2 6 ай бұрын
ተባረኩ እናመሰግናለን❤
@zahrahh2389
@zahrahh2389 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው እና መሳግናለን
@fhsdfgggfggcdf4261
@fhsdfgggfggcdf4261 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@habetamuabente2880
@habetamuabente2880 7 ай бұрын
ምርጥ ምክር ነዉ እናመሰግናለን
@user-zp2bu7vx9u
@user-zp2bu7vx9u 3 ай бұрын
እና መሠግናለንበርቱ
@user-yi5nz1im1s
@user-yi5nz1im1s 11 ай бұрын
Thank you simuch❤❤❤❤
@medilove9633
@medilove9633 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዉዶች❤❤❤❤❤
@danagg4231
@danagg4231 11 ай бұрын
ፀግሽዬ እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-yc7nj9qw1e
@user-yc7nj9qw1e 11 ай бұрын
ጥሩ ምክር
@user-oy8wu5gt8k
@user-oy8wu5gt8k 11 ай бұрын
ምክሮችህን እከታተላለው❤ እግዚአብሔር ከስደት መልስ መልካም የሆነ ባል እንዲሰጠኝ ምኞቴ ነው
@adisuutesefaya4016
@adisuutesefaya4016 11 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 11 ай бұрын
ፈጣሪ ሲያገጣጥም ነው
@hsznjd4044
@hsznjd4044 3 ай бұрын
ጥሩ ነው
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m 5 ай бұрын
ጥሩምክርነውእናመሰግናለንቀጣሉበት
@BerituAshenafi-wn6zu
@BerituAshenafi-wn6zu 7 ай бұрын
ሁሉም የስራዉን በምድር አይቀበልም አንዳንዱ በሰማይ ነዉ።በህይወቴ የተረዳሁት እዉነት ነዉ።
@bezanegash8964
@bezanegash8964 11 ай бұрын
Yne konjo ❤❤❤❤
@mamakonjo7972
@mamakonjo7972 Ай бұрын
የተማረ ወንድ ያልከው በነሱ ነው የሚብሰው የዮኒቨርስቲ አስተማሪ ነን የሚሉ ይብሳሉ።
@kalekidanwoldesenbet8199
@kalekidanwoldesenbet8199 5 ай бұрын
Respect is everything.
@habhabdhi
@habhabdhi 7 ай бұрын
አናመሰገናለን ምርጥ ምክር ነው
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 11 ай бұрын
ምርጥ ምክር ነው ❤
@RahilBerhanu
@RahilBerhanu 3 ай бұрын
እናመሰግናለኖን
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 2 ай бұрын
እውነትነው።መጨረሻየን።አሳምርልኝ
@Mekdes-hg3dd
@Mekdes-hg3dd Ай бұрын
እግዚአብሔርን ይምስገን
@user-jx8lr2sh2k
@user-jx8lr2sh2k 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jv3nu5sn6z
@user-jv3nu5sn6z 2 ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን ፀግሽ
@user-pi7rs4nd8g
@user-pi7rs4nd8g 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የምትሰጠው ክበር ❤❤❤❤❤❤
@user-hq3in4zd8g
@user-hq3in4zd8g 5 ай бұрын
እናሰግናለን ክበሩልኝ
@sajjaburhan486
@sajjaburhan486 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@menashunebro8391
@menashunebro8391 5 күн бұрын
❤❤❤❤
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 6 ай бұрын
Bert sew ❤
@user-hx3vz9wr7d
@user-hx3vz9wr7d 3 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 11 ай бұрын
Ena mesgenlehne me merchane
@MisrathMisrath-ij9rl
@MisrathMisrath-ij9rl 11 ай бұрын
❤❤❤ተበሩኩ
@ermiasbirhanu289
@ermiasbirhanu289 10 ай бұрын
At least u should say one time Egezehabeherrr Amlak Yestelegn Ayelumm ende, I am not criticizing Tho, just saying ( Thank u) is a new Term for Removed Egezehabeherrr yestelen from Us u know, By the way u guys are doing wonderful job, I personally love it GOD Bless 🙏🏿🇪🇹.
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 11 ай бұрын
Ewunet new yikirte teka new
@SarahMousa-c8l
@SarahMousa-c8l 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘
@user-fx5xm1nl5d
@user-fx5xm1nl5d 6 ай бұрын
ወላሂ ትለያላችሁ ሰውዳችሁ በርቱልን❤❤❤❤
@Dani-hw7wo
@Dani-hw7wo 27 күн бұрын
ቅድስትዬ❤❤❤❤❤❤ ኣለባበስዋን ሰወድላት
@eyobabera1189
@eyobabera1189 6 ай бұрын
Yebetesb eras alemechal sosenga yehonu wendomoch teshekami mehon le tedar yemifeterw tetseno bal ena mist betam eyetewadedu endenezih ayenet sewoch fetena sihonuben endet enwetaw ?????
@abrahamwayna6263
@abrahamwayna6263 11 ай бұрын
አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል ! ወጣቶች ምክርን በመስማት መንገዳችንን እናቅና ያጎነበሳ የመቅናት ዕድል ይኖረዋል ነውና ቢሂሉ !
@NaNiii12Abigail
@NaNiii12Abigail 6 ай бұрын
አሜን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 ай бұрын
መከባበር መተሳስብ ግድ ነው በትዳር ውስጥ❤
@faizaawol1982
@faizaawol1982 6 ай бұрын
Batam dawaleku atanasum atemalesum
@MeseretMengestu-fp8rh
@MeseretMengestu-fp8rh 5 ай бұрын
እኔምለው፡በሚስቱ፡ላይ፡ቻት፡የሚይደርገውስ፡የረስቸውን፡የድሮ፡የሴት፡ግዋደኞቹን፡ሰበብ፡እየፈለገ፡ሚያወራወንድ፡የልጄ፡እናት፡ነች፡ብንለያይም፡ልጥላት፡አልፈልግም፡በቃ፡ምን፡ማድረግ፡እዳለበት፡እንክዋን፡የማያውቅ፡አጠገቡ፡ላለችው፡ሴት፡ክብር፡የሌለው፡እብድ፡ለዚህ፡ምን፡አይነት፡መልስ፡አለህ፡ፀግሽ፡ሚስት፡እያየች፡በዝምታ፡እያለፈች፡ነው፡ምን፡ትመክሪለህ፡ያበዱ፡በስልክ፡የጦዙ፡ኧረ፡ቤት፡ይቁጠረው፡ትዳር፡እንቆቅልሽ፡ሆንዋል፡ካላወቀች፡አገር፡ስጭኝ፡ይላል፡፤ፈጣርን፡የሚፈራ፡የለም፡
@user-xr7oh9yv4p
@user-xr7oh9yv4p 7 ай бұрын
tdar keftary nw
@user-zu2pk9uf3w
@user-zu2pk9uf3w 2 ай бұрын
ስወድሕ,ወንድሜ,, እኔ,,ባሌ,,ሱሰኛ,ነው,,ምን,እደማረግ,,ግራ,,ይገባኛል,,አንድ ልጅ,አለኝ,ከሱ
@nousaa3920
@nousaa3920 11 ай бұрын
Selam melhikoch endemn nachu metemamen betemelekete andi tiyake meteyek efeligalehu 2 or 3 ametat teleyayitew yinororu yenebere balina mistoch sigenagnu mirmera madireg alebachew weyis yelebachewum???
@mismtg5829
@mismtg5829 11 ай бұрын
Ende tyake yelewm eko gd new memermer alebachew
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 23 күн бұрын
እኔም.ባሌ.ያሰቃየኛል.
@hsznjd4044
@hsznjd4044 3 ай бұрын
ፍቅርች ሰው?
@user-oz3jg3nq4u
@user-oz3jg3nq4u 11 ай бұрын
ምክርህ ከማር ይጣፍጣል ክበርልን
@brtukanderss1630
@brtukanderss1630 11 ай бұрын
እናመሰግናለን! መልሕቅ ማለት ምን ማለት ነው?
@sarademelash1374
@sarademelash1374 11 ай бұрын
'መልህቅ' ማለት ወደብ አጠገብ ትልቁ መርከብ የሚያዝበት ገመድ ወይም ሰንሰለት ሲሆን የትም እንዳይንቀሳቀስ አስሮ ይይዘዋል
@user-rs3oz6tg3c
@user-rs3oz6tg3c Ай бұрын
Pege.ine.yelela.iminet.teketay.slemimeslegni.adamiche.alaqm.ahun.gin.seb.arge.eyeteketateleku.new
@user-rs3oz6tg3c
@user-rs3oz6tg3c Ай бұрын
Anten.yagebatadla
@kalkidanbeyene-no7th
@kalkidanbeyene-no7th 7 ай бұрын
ትዳር ውስጥ ፍቅር አለ እንዴ ጋይስ ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው
@PrinceTeel-hi3yy
@PrinceTeel-hi3yy 11 ай бұрын
ሃስብ ስጡኝ የመልህቅ ቤተሰብ እኔ ጎደኛዬ ከተዋወቅን 3 ዓማት ልሆን ነው እሱም እኔ የክፍላ ሀገር ልጆቾች ነን በእዚህ 3ዓማት የልተዋወቅን አንድ ነገር ነበር እኔ የሴት ልጅ ግርዛት አልቀበልም ደግሞም አልታገረዝኩም እሱ ደግሞ ሴት መገራዝ አለበት ብሎ ያምነል አሁን በዚህ ሃሳብ አልተሰመማንም ሁሌቱም ቤተሰብ የጋብቻ ቀጠሮ ለማያዝ እየተነገጋሩ ነው እኔ ግን ቤተሰቤን አይሆንም እየልኩ ነው አይሆንም የልኩበት ምክንያት ምን እደሆን ለመሆቅ ይፈልገሉ የሱ ቤተሰብ ሆና የኔ ቤተሰብ በመገራዝ ያምነሉ ምን ለድርግ ሃሰብ ስጡኝ
@MelhkMediaOfficial
@MelhkMediaOfficial 11 ай бұрын
ወደ 0970704050 ይደዉሉ። እናመሰግናለን!
@user-xr6bt8gq3w
@user-xr6bt8gq3w 11 ай бұрын
ችግር የለውም አሣምኝው
@mismtg5829
@mismtg5829 11 ай бұрын
Arebekere zemen blo neger yelem
@lemlemtemesgen3517
@lemlemtemesgen3517 11 ай бұрын
Wanawa Anchi neshi bale megerezi yemitamigni kehonshi Bemegerezi wst yalewn gudat Asrejiyachew Anchi tenkarana yewesedshiwn wsane yemitakebri kehone tekerakeri be Asamagn hunta Asrejiyachew Anchi Atfirebet bale megerezishi lju yemayamnna yemaykebel kehone lebetesebshim yehun lesu beteseb gltsun negereshi mitleyayum kehone bitleyayu yshalshal sayamnbet le Aymsel blo kegeba behuala betachu yechikchik yehonal selam yasatal Enem Endachiw Altegerezikum betesebe lesewochi Altegerezikum Endlachew Ayfelgum Ene gn Alsemachewm yene hiwetna wsane Enji yenesu Aydelem Enen kasamenegn beki new beras metemamenshi Agolbichi Degmom Atferbet Megerezi yedro Tarik new bedro gize bemegerezi miknyat bzu Enatochi yemotu neber leza new set lji megerezi yelebatm teblo Awaji yetawejew enam Yegna heger sew lemitekm neger huala ker yhonal lemaytkmna gudat lemiyameta neger fitegna yhonalu degmom metsafi kidutawi Aydelem megerezi be Atekalay yeset lji girzat bekirstnam yhun besayns tekebaynet yelele goji behl new
@mismtg5829
@mismtg5829 11 ай бұрын
Destegna yalhonshbetn tdarma ende ene beftsum endatmokri beterefe melhkochn awriachewna asfelagim kehone yanagrut
@belaytessema743
@belaytessema743 3 ай бұрын
poor video editing
@emebetwassie7111
@emebetwassie7111 2 ай бұрын
ሰውየዘራውንያጭዳል።እውነትነው።ጋዜጠኛዋን።ግንአለባበስሽ።ቀጥይበት።ሚዲያላይ።እራቁን።መራቆት።ስልጣኔይመስላቸዋል።
@sadahussen620
@sadahussen620 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
ብዙ ትዳሮች የማይፀኑበት ምክንያት!!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
24:12
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 23 М.
የተረጋጋ ሰው መሆን! ተወዳጁ ፀባይ|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ​
27:14
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 20 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 38 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 128 МЛН
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 120 М.
ምክር ላላገቡ ወጣቶች!|Melhk Tube|መልሕቅ ቲዩብ
21:30
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
ጋብቻ ለምን? --- በወንድም ዳዊት ፋሲል
32:07
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 90 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН