No video

📢 የተንቢ በስጦታ አስደሰትናት

  Рет қаралды 88,868

Efrem_Tube

Efrem_Tube

7 ай бұрын

‪@yetenbitube1‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@marketube391‬‪@comedianeshetu‬ ‪@NahiTube1‬‪@netsetube3161‬
‪@sinqtube‬

Пікірлер: 738
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 7 ай бұрын
አሰይ እንኳን አደረሳችሁ የተቢ ታላቅ እህትም እናትም ሁሉ ነገር ናት ታላቅ እህት ማለት አንቺ ዉድ አሀቴ የሰቶች ተምሳሌት ነሽ ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ
@BirukTube-
@BirukTube- 7 ай бұрын
ለኔስ ኮንፓ😢😅😅😅😅
@bizuayele1871
@bizuayele1871 7 ай бұрын
በቀጣይ ቡራ❤
@user-nc7we1ci2b
@user-nc7we1ci2b 7 ай бұрын
ይሰጥሃል በቀጣይ
@farahfarah4105
@farahfarah4105 7 ай бұрын
ኣዎ ይገባሃል ብሩኬ የጋደኛ ጥግ❤
@user-sv3ht1cc1u
@user-sv3ht1cc1u 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@selamawith9139
@selamawith9139 7 ай бұрын
በቀጣይ❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
አብርሽ 100k በመግባቱ ደስስስ ያላችሁ ላይክ አድርጉኝ❤❤❤ እኔ በጣም ደስስስስ ብሎኛል
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 7 ай бұрын
እኔ እራሱ በጣም ድስስስስስስስስ ብሎኛል❤❤
@sofiatube3943
@sofiatube3943 7 ай бұрын
እኔም በጣምነወ ደስ ያለኝ የምር የኔ እስከሚመስለኝ አስር ግዜ ሳይ ክክክክክክ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
@@sofiatube3943 በጣም ለሊት ቁጭ ብዬ ሲሞላ ነው የተኛሁት እነሱም የኔን ያህል የተጨነቁ አይመስለኝ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 7 ай бұрын
@@user-cg9hs7us5y እኔም
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
አብርሽ መቶ ሺ በመግባቱ እኔም ደስ ብሎኛል ኤፋም እናስገባው😮
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 7 ай бұрын
ኤፍሬም ና የኮቢተር አድናቂዎ❤❤❤❤❤❤❤❤የተ አላቹ ጣፋጭ የሆነ ልጅ❤❤❤❤
@abayabay3382
@abayabay3382 7 ай бұрын
አለን😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y 7 ай бұрын
አባት እና ልጅ አይመስሉም😅😅
@mekkyajo588
@mekkyajo588 7 ай бұрын
አለን❤❤
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz 7 ай бұрын
​@@user-vh3qn9qj8yአረ አደሉም
@Sada-zd1tw
@Sada-zd1tw 7 ай бұрын
ሯ ​@@mekkyajo588
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 7 ай бұрын
ወይ ትንሹ እንዴት እደምወድህ ኤፋዬ ምርጡ ሰው ዘራችሁ ይባረክ ለምለም ሀገር ልግባ እጅ እደማገኝሽ እርግጠኛ ነኝ ምርጥ የስራ ሰው ማርያምን
@shemima5580
@shemima5580 7 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ቅን የኔ ቆንጆ መልካም ሁሉ ይገባሻል በሌሎች ደስታ የምትደሰቺ ልዩ ሴት ነሽ ከምር ቤተሰቦችሽ ታድለው😍 ሁላችሁንም መልካም በዓል❤
@Mimiye-s5n
@Mimiye-s5n 7 ай бұрын
የመደም ቅመሞች ነን እኮ ለእናንተ ብረተት እኛ በንኖር ማን ያየችሁሃል የእናንተ KZfaq ! አሁንም ክብር ለመደም ቅመሞች🎉🎉❤
@yechouyecho1621
@yechouyecho1621 7 ай бұрын
የፋዬ ሁሌም ከልጁጋ ስሩ ደስ ትላላችሁ በርታ 100k..enasgbhlne
@TiruB
@TiruB 7 ай бұрын
እወቅ ያለው በአርባ ቀኑ ያቃል ምርጥ ቅልጥፍ ያለ የልጅ አዋቂ ለቁም ነገር ያብቃህ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 6 ай бұрын
❤🎉
@wjhwhejej8255
@wjhwhejej8255 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረስን😢ዘድሮም በመዳም ቤት😢😢እግዚአብሔር ያሳድህ የትንሽ ትልቅ❤❤❤❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me 7 ай бұрын
አይዞሽ ለኛም ቀን አለው ዋናው ጤና😢😢😢
@user-fo3xt2wo8t
@user-fo3xt2wo8t 7 ай бұрын
የተንቢን ለመሰለች ጀግና እህት ምንም ቢሰጣት ይገባታል ጌታን እህታችሁ ስለሆነች እድለኞፍ ናችሁ በጣም ጀግና ነች❤👌
@user-rb3yn6st1e
@user-rb3yn6st1e 7 ай бұрын
ድንቅ ልጆች ይቅርብ ይሄ ልጀ እምትሉ😂😂❤❤❤
@user-pr1ys4hu7w
@user-pr1ys4hu7w 7 ай бұрын
እዉነት ነው ማርያምን😊
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj 7 ай бұрын
ቀረ እኮ ድንቅልጆች ፕሮግራም ተቀይሯል
@Mes355
@Mes355 7 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ❤እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ላይ ያደርስህ ❤
@RutaTube472
@RutaTube472 7 ай бұрын
ታላቅ እህት እናት ነች እኳን ሰጣችሆት 😊 👍👍
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 7 ай бұрын
ለሙየ ጀግና ሲያንስሽ ነው የብዙ ሠው አረያና ለቤተሠቦችሽ ስራ ፈጣሪ ለእኛም ተምሳሌት ነሽ በርችልን🎉🎉🎉🎉 #ላይክ አድርጉት
@yenantw21
@yenantw21 7 ай бұрын
እረ ይሄ ልጅ ከአርቲስቶች ጋር አገናኙት በእናታችሁ።😍😍😍
@bizuayele1871
@bizuayele1871 7 ай бұрын
❤❤❤ኤፉ ኮቢተር ለሙ ባጠቃላይ የለሙ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል❤❤❤
@misrach2350
@misrach2350 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለጌታችን ለመዳንታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እኛንም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን፣ሀገራችንን፣ሰላም፣ያርግልን እግዚአብሔር አምላክ 😢😢❤❤❤❤❤
@sffdgg8523
@sffdgg8523 7 ай бұрын
የተቢ ከዚህ በላይ ይገባሻን ጀግኒት የሴቶች ተምሳሌት አድናቂሽ ነኝ 👌👌👌💯💯💯❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 7 ай бұрын
😂😂😂😂ይህ ሸባ ልጂ ሙድ ያዘብን እኮቅመሞችየ የናተን ስም ስጠራ ሁሌምትን እዳለኚ ነው አላለም😂😂😂😂😂❤
@semirae
@semirae 7 ай бұрын
ክክክክ
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z 7 ай бұрын
😂
@HallimaHalima
@HallimaHalima 7 ай бұрын
ክክክክክ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 7 ай бұрын
እኮ😂😂😂😂
@user-rn5dr2wj7q
@user-rn5dr2wj7q 7 ай бұрын
​@@semiraeክክክክክ
@user-br5re6hz2l
@user-br5re6hz2l 7 ай бұрын
ማርክና አብርሽ የራሳቹን ሂወት ብቻ አታጣጥሙ ለዚ ያበቃቻቹ እሳ ናት አስደስታት።
@user-daisytamrat
@user-daisytamrat 7 ай бұрын
እንዴ ሰው እኮ እስኪያልፍለት እንጂ አይፈልግሽም
@tyabauae5539
@tyabauae5539 7 ай бұрын
ይገናኙ እንደሁ ምን አሳቃችሁ
@ikhram9160
@ikhram9160 7 ай бұрын
ኤፍረም መልካም ስዉ ነሕ
@user-uz5zp4mb2d
@user-uz5zp4mb2d 7 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመኒታችን ለኢየሱስ ክርሰቶስ ልደት በዓል አደረሳቸው አደረሰን መልካም በዓል
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
ደስ ስትሉ ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር በበረከት ይሙላ ቤታችሁ❤❤❤❤❤❤
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 7 ай бұрын
ማርቆስ ፍቅረኛሀ ከያሀዘ በዋሀላ ረሳሽ ለሚ😅😅😅 ለነገሩ ተቀይሮዋሀል ቺክዋ ነች መሰለኝ ያስረሳችው😂😂😂😂😂😂
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
ለሚ የኔ ደግ የበለጠ የምትሰሪ የምትሰጪ ያድርግሽ ልጁ ልቡን እንዳስደሰትሹ አላህ ያስደስትሽ💋❤
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 ай бұрын
እኔ ምለው የመዳም ቅመሞች ለምንድነው ኤፍ እስካሁን 50 ሺህ እንኳን እስካሁን ያልገባው ሼር አድርጉሉት ይግባ ለሚ የሴት ምርጥ ስወድሽ እኮ ❤
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd 7 ай бұрын
የተንቢ ተባረኪ ለጥምቀት ልብስ ስለምታልብሽው ደስ ብሎኛል😢❤❤❤
@frykhalifa
@frykhalifa 7 ай бұрын
ኤፍሬምንዬ ዶንኪ ትዬብ እሸቱ ጋር አሰመዝገብው ጉርቤት አሰመዝገቦ ብሏል በሰማርያም ትልቅ ደርጃ የድርሳል
@user-xv8he1xu1v
@user-xv8he1xu1v 7 ай бұрын
ኤፍሪም ግን መቸ ነዉ አደወዲሞችህ አፍቅርህ እምታለቅስ😅😅😅🤣🤣🤣🤣🤣
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፋ እሕቱን ሲስም የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ወይ መቸ ነው ቤተሠብ ጋር የማሳልፈው😢 አሁንስ ደከመኝ ❤❤❤❤ለሚየ ሐገር መጥቶ መስራት ይሻላን እስኪ ነይ ምከሪኝ እውነት ግራ ገብቶኛል😢
@semutasew2244
@semutasew2244 7 ай бұрын
የኔ ውድ ማንም ሰው የተፃፈለትነው ሚኖር ሀገርሽ ሰርተሽ ትኖሪያለሽ ስደት ደስታን እድሜን መልክን ሁሉ ነገር ነው ሚነጥቅኮ😢
@TsehayMelese-qq9sz
@TsehayMelese-qq9sz 7 ай бұрын
ኤፍሬም እና ኮቢተር ዉዉዉዉዉዉዉ ምረጥ ሰራ ነው❤❤❤❤🎉🎉
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 7 ай бұрын
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 7 ай бұрын
ምን ሆነሽ ነው የት ሀገር ነው ያለሽው
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 7 ай бұрын
ክፍት ብሎኝል😭😭
@user-qu7ko8zt6n
@user-qu7ko8zt6n 7 ай бұрын
@@user-zz8rj9xc9r አይዞሽ እማ አትከፊ ሁሉም ነገር ያልፋል የማልፍ ነገር የለም
@user-cu5rl4jo2e
@user-cu5rl4jo2e 7 ай бұрын
የቱዬ የሁሉም መሰረትእ እኮ ነሽ እንዳይከፋሽ ኦኬ
@ReduEbel
@ReduEbel 7 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ልጂ 😂😂😂😂ወድሜን መሰለኝ ፍአድ የሚባል ወድም አለኝ.❤
@user-xd6ee4yu7c
@user-xd6ee4yu7c 6 ай бұрын
ደስየምትሉቤተሰቦችናችሁ❤❤❤❤❤አላህይጠብቃችሁ
@nasriya-lf4ig
@nasriya-lf4ig 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጠቹ የኤፊ ቤተሠቦች ክበርልን ወንድመችን ለለሙ ይገበተል አርየችን ነት እኔም እንደ እሱዋ መሆነዉ ምፈልገዉ እንሸአለህ አለሀ ከሰከልኝ የኔ ሁድ እህት
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd 7 ай бұрын
እንኳን አደረሰሽ ለሙዬ ብዙ አትደበሪ ዋናዉ ጤና ነዉ አይዞሽ 🙏🙏🙏
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ እንወደዉ አለን የኛም ቀመማችን ነህ ባባየ❤❤❤❤
@danatomso6651
@danatomso6651 7 ай бұрын
ሌሙዬ ይህ ልጅ ትልቅ ቦታ እንድደረሳ❤
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶ስዎዳችሁ እንካን አዳርሳችሁ 🌹🌹🌹🌹🌹
@semeneshgebiremaryam9944
@semeneshgebiremaryam9944 6 ай бұрын
እውነትሽን ነው ፍቅር ያለው ቡታጅራ ነው እኔ የዩቱብ ባለቤት ብሆ እናንተን ብቻ ነበ ር ማስራው ስወዳቹ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 7 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች የኮፒተር ስጦታ ዋውውውውው ነው አንደኛ ❤❤❤❤❤❤
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 7 ай бұрын
😂😂😂 የእናንተን ስም ስጠራ አላለም አይ 😂እኛም በጣም እንወድቹሃለን❤❤❤❤
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m 7 ай бұрын
አዎ የኛ ስም ስጠራ ሼይጧንም ትን ይለዋል
@user-mk9zk1yx4h
@user-mk9zk1yx4h 7 ай бұрын
@@user-qq5uz3oy7m በትክክል
@user-dk4nn6jg4m
@user-dk4nn6jg4m 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-hj5so8tm3g
@user-hj5so8tm3g 7 ай бұрын
ignaa wada Agar kagaban gin man yikatataalachawal 😂😂😂😂xiyaqee
@user-we8hi9ws8z
@user-we8hi9ws8z 7 ай бұрын
​@@user-qq5uz3oy7m😂😂😂😂😂😅😅
@user-ig8ig1eg5k
@user-ig8ig1eg5k 7 ай бұрын
ለም ለምን ፕራንክ አድርጓት ከዚህ ድንቅ ልጂ ጋር 😂 ግን እሷ አትወድም ደሞ እኮ ስታሳዝነኝ ስትደርግ
@user-lo7cq8dq2j
@user-lo7cq8dq2j 7 ай бұрын
የኔ ኘግና ወድምየምር ለሙዬይህሲያሳትነዉይጨምርልህፈጣሪይጠብቅልንየኔጀግና እህቴ ሰላምፍቅርደስታ ያድለን ቀጥይ አብረንየምናከብርያገን እወዳቹአለሁ❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 7 ай бұрын
ለምዬ ጌታ ለምዬጌታይባርክሽ ❤❤❤❤❤ደስ የሚል ልጅ
@geniozilarsenallove9018
@geniozilarsenallove9018 7 ай бұрын
ማን እንደ እናት ልጅ❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 7 ай бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን🙏❤😘የተንቢ ምርጥ ሰው👍❤😘እግዚአብሔር ይስጥሺ የሰው ችግር የምትረጅ ምርጥ ሴት👍❤😘
@userselam726
@userselam726 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🤲👏👏👏
@user-cr1sq9xt2x
@user-cr1sq9xt2x 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@yasminwerkeneh6873
@yasminwerkeneh6873 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሣድግህ ወንድሜ እናመሠግናለን
@beedashaliyad7151
@beedashaliyad7151 7 ай бұрын
ለሚዬ የኔቆጆ እንኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ ኤፋና ኮሚቢተር ስታምሩ😘
@firehiwotabate5120
@firehiwotabate5120 7 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የተንቢ የኔ ዉድ ሁሉም ነገሯው እህቴን ቁጭ በስመ አብ ስወድሽ❤❤❤❤
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 7 ай бұрын
እሰይ ደስስትሉ እንኳን አደረሳቹ የኔ ምርጦች እናመሰግናለን ለመዳም ቅመሞች ክበሩልን💞💞💞
@medinamohammed8042
@medinamohammed8042 7 ай бұрын
ልጂ የምረ እደት እደወደዲናዉ
@jemaneshabebe6154
@jemaneshabebe6154 7 ай бұрын
ይገባታል ለሷ ከዝም በላይ❤ እንኳን አደረሳችው
@user-lj4lh3un4f
@user-lj4lh3un4f 7 ай бұрын
እደአብርሽ ጥሩ ጥሩ ነገር ስሩ ከበኋላቹህ ተነስቶ 100ሺ ገባ
@zanb6852
@zanb6852 7 ай бұрын
የአብርሽ መቶሽ መግባት ምክኒያቷ ሩታየ ናት
@SAMEERATUBe-xb7qu
@SAMEERATUBe-xb7qu 7 ай бұрын
​@@zanb6852አወ ክክክ
@hawlltomar6162
@hawlltomar6162 7 ай бұрын
አወ​@@zanb6852
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 7 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን ኤፋ ኮቤተር ለሜ ልዬናቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vx7me1sj7y
@user-vx7me1sj7y 7 ай бұрын
ያኔ ጌታ ጎቦዝ ልጅ ነዉ ሲጦታ ስሳጣሽ በሞረን ተቃባይ
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 7 ай бұрын
ለሙ ተባረኪ የሚዘረጋ እጅሽ በወርቅ ይድመቅልሽ❤❤❤❤❤
@muhamad3183
@muhamad3183 7 ай бұрын
እህህህ እህቱን ሢሥማት ማነዉ እደኔ ያለቀሠ ለሚ ይገባሻል አንቺ ልዩ እህት ነሺ
@user-wj8sw6kl2t
@user-wj8sw6kl2t 7 ай бұрын
ኤፊ ይ ልጅ ሳዉ አክባሪ ነው በጣም ይገርማል በእውነት
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 7 ай бұрын
ለለሚ ከዚህም በላይ ይገባታል እናት ነች ባትወልድም ማርክና አብርሽም አስደስቷት ለሚየ ጀግናዋ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት አለም ያላችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጠን
@bogalefiry4986
@bogalefiry4986 7 ай бұрын
አሜን ፫ እንኮን አብሮ አደረስን የኔ ውዶች
@SaadA-ck5by
@SaadA-ck5by 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤የትንቢ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ መልካም ሰው ነሽ❤❤❤❤❤❤❤
@Senait-gu4nz
@Senait-gu4nz 7 ай бұрын
የኔ ጣፉጭ ልጁውድድድድድድ❤❤❤❤❤
@user-en9rv3il1g
@user-en9rv3il1g 3 ай бұрын
እኛም እንወዳችኋለን ❤
@foziyatube4807
@foziyatube4807 7 ай бұрын
አሠላሙአለይኩም ስደት የመረራችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ አሏህ ይፍቃችዉ አላህ አገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን የኔ ማደግ የሚስደስታችዉ ቅኖችየ ፎሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አድርጋችዉ አስደስቱኝ
@samri544
@samri544 7 ай бұрын
ዋሌኩመሰላም አሚን ለሁላችንም
@MeremalyuAlyuahmed
@MeremalyuAlyuahmed 7 ай бұрын
ዋሊኩምሠላም
@meseret5
@meseret5 7 ай бұрын
በጣም ታምራላች በርቱ እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛው
@AffectionateBus-wt7fz
@AffectionateBus-wt7fz 6 ай бұрын
ለሙዬ የኔ ቆንጆ
@TijiTigist-yb1yk
@TijiTigist-yb1yk 7 ай бұрын
ደና ነን አባቴ እንዴት ነው
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 7 ай бұрын
ደስ ይምትሉ ቤተሰቡ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 7 ай бұрын
ለሚየ የኔ የዋህ እግዚአብሔር ይሰጥሽ ኤፋም እደዛዉ የፍቅር ጥግ የሆናችሁ ፋሚሊ
@hfem3901
@hfem3901 7 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ሁለት ጣፍጭ ልጅ የሆነ ❤❤❤❤ ኤፍሬም ልጅ ንግግር
@user-dt2pc1eq2n
@user-dt2pc1eq2n 7 ай бұрын
የኔ ውድ ለምለም ይገባሻል ❤❤❤❤አንች ምርጥ ሰው ነሽ ፈጣሪ እንዳች አይነት ሰዋችን ያብዛልን
@user-bz5jm5kh9d
@user-bz5jm5kh9d 7 ай бұрын
እምርም ኮፒውተር አበሣ ኤፌ ምርጥ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesertkifle233
@mesertkifle233 7 ай бұрын
ኮንፒተር የልጅ ማኛ በርታ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሆን እንኳን አደረሳቹ ❤
@starcall9965
@starcall9965 7 ай бұрын
ለሙየየኔጀግና አይዞሽአይደብርሽ ሁሉምለበጎነው ባችየመጣነውበንብረትይጠፋልይባላል
@umu267
@umu267 7 ай бұрын
ለሙ የእናቴ ልጅ እያልሽ አታርቂ አብርሃምም ሁሉም ወንድሞችሽ ናቸው
@shsh1715
@shsh1715 7 ай бұрын
እኮ😢😢😢🥺
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 7 ай бұрын
ይመስለኝል ማርክን ልትነካ ነው
@shsh1715
@shsh1715 7 ай бұрын
@@user-uu5kr7vk5f 🥺🥺ማርክደሞ ያሳዝነኛልየኔቀጫጫ😂😂😁
@seblenegenkebabilon258
@seblenegenkebabilon258 7 ай бұрын
የእኔ አባት እንደት ደስ እንደምትል ፈጣሪ ያሳደግህ❤❤❤❤
@user-fw5sq9fd3h
@user-fw5sq9fd3h 7 ай бұрын
ለሚን ሰላስደሰትካት እኔም ሰብስክራይብ አደረኩ❤❤
@Senaytgonderwa
@Senaytgonderwa 7 ай бұрын
እንኳንአደረሳቹህ❤❤❤❤❤
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 7 ай бұрын
የኮቢተር የኤፋ አድናቂዎች በላይ ግለፁኝ
@mulugetaasfa4726
@mulugetaasfa4726 7 ай бұрын
Betam tamirlaciyu wedciy. ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZhraHbh
@ZhraHbh 4 ай бұрын
እንኳን❤አደረሳችሁ❤❤❤❤
@user-kx8ms8dg1b
@user-kx8ms8dg1b 7 ай бұрын
AFrim mr
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 7 ай бұрын
እደናተ መልካምፐቤተሰብ ያብዛልን❤
@dawit6731
@dawit6731 7 ай бұрын
Ysethanksyou😘😘❤❤❤❤❤❤❤🎉🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@feriyal2957
@feriyal2957 7 ай бұрын
ለሚ የኔ ውድ ጀግና ነሽ ከዚ በላይ ይገባሻል አክባሪሽ ነኝ❤❤❤
@NanyTadese-wu4ek
@NanyTadese-wu4ek 7 ай бұрын
አቺ ጀግና ሴት ማርያምን ሙሉ እምነት አለኝ ለአገሬ ያብቀኝ ያው ከናተ አልፌ ሰለ ምዬድ አገኚሻለው ብዬ ተስፋ አረጋለው
@fal7583
@fal7583 7 ай бұрын
ኢፊ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@user-bn4jl1ik1d
@user-bn4jl1ik1d 6 ай бұрын
😂እናተን ስጠራ ሁሌ ትን እንዳለኝ ነው 😂😂😂😂😂ወይኔ ትንሹ በሳቅ
@akezaaberha3502
@akezaaberha3502 7 ай бұрын
የኔ አንደበተ ጣፋጭ ውይ አድግ በል እንወድህ አለን ❤❤❤❤❤❤❤
@zenebeh
@zenebeh 7 ай бұрын
ዛሬአደኛ ነኝ እኳንደናመጣቹ የተቢየኛመካሪይገባሻል❤❤❤❤
@user-rq2sp7yl7z
@user-rq2sp7yl7z 7 ай бұрын
ለምለም ምርጥ ኢህታችን❤❤
@tube8181
@tube8181 7 ай бұрын
❤አላህይሰጥሺለሚ
@user-yy8uc2vv5b
@user-yy8uc2vv5b 7 ай бұрын
Enkon adersachu talak ehite endenate nech melkam bal yehula hu
📢 እናቴ ነሽ አሳድጊኝ
14:45
Efrem_Tube
Рет қаралды 93 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 35 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
በዓልን ጎዳና ላይ በደማቅ ተከበረ🙈💕💕
12:29
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 203 М.
የ ሽኝት ፕሮግራም  ቻው እህታችን
21:29
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 152 М.
📢 ለመጀመርያ ጊዜ ሄሉ ጋር ሄድን
15:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 115 М.
📢 እናቴ ብዙ ተስፍአ አድርጋ ነበር😥
16:30
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 35 МЛН