No video

#የተንቢ

  Рет қаралды 87,777

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

Жыл бұрын

Пікірлер: 411
@EfremTube21
@EfremTube21 Жыл бұрын
በተከበረው ረመዳን ወር እደዚ ያለ ምርቃት ማግኘት መመረጥ ነው እህቴ🙏👌
@user-ut5iq9rx9h
@user-ut5iq9rx9h Жыл бұрын
ለናንተም አለሕ እሥልምናን ሕዳያን ይሥጣችሑ ያረብ የሑልግዜ ምኞቴ ነው
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
​@@user-ut5iq9rx9h አሚንንን አላህ ይመራቹውያርብ
@umomohamad
@umomohamad Жыл бұрын
በትክክል ያወቀበት ዷዓ መቀበልነዉ
@micayyoshowaa7929
@micayyoshowaa7929 Жыл бұрын
le gezebi bilachu mishikabeti
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ኢፈራም👍👍👍👍🌰☕️☕️☕️☕️🌰
@Enen550
@Enen550 Жыл бұрын
ምን ላድርግሽ አቦ ጀግና የሆሽ ልጅ ሁሌም ነይልን❤❤❤
@felanatube
@felanatube Жыл бұрын
የምር ለወጣቱ አስተማሪ እና ትምሕርት ሰጪ ቪዲዮ ነው የተንቢዬ በርቺ 👌👍
@NashanNashan-xu5re
@NashanNashan-xu5re 11 ай бұрын
Nigereny wagachohun askemitilin
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u Жыл бұрын
ለሙዬ በርችልኝ እመብረሀን በስራሽ ሁሉ በረከቱን ታድልልሽ በርቺ
@netsetube3161
@netsetube3161 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የናቴ ልጅ በርቺ
@one2Loveeeeeeeeee
@one2Loveeeeeeeeee Жыл бұрын
​@@user-kb8zt6wh1e ምን ተፈጥሮ ነው
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔባለሞያ የስራሰው ከልብሽ ሰው አክባሪነሽ ዘመንሽ ይለምልም
@tgethiopiawi4788
@tgethiopiawi4788 Жыл бұрын
ዋውውውው ጎበዝ ነሽ ማርያምን 😢😢😢😢መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁ እኔንም አበርታቱኝ ሀገሬ ገብቸ እንድሰራ❤
@samirakayre3296
@samirakayre3296 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ru8ml4on5c
@user-ru8ml4on5c 5 ай бұрын
ለሙየ ፈጣሪ ይባርክልሽ ስራሽን እውነት ከልባ ነዉ❤
@user-vo4wp3lc9m
@user-vo4wp3lc9m Жыл бұрын
የተንቢ እጀሸ ይባረክ እህቴ❤
@aminamohammed6609
@aminamohammed6609 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ሥራ ነው ።ማሻአላህ ጎበዝ ሥራ ፈጣሪ ወጣት ነሽ አላህ ይባርክሽ
@user-vr6tt5ik2y
@user-vr6tt5ik2y Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት እግዚአብሔር ጉልበትሽን ይባርከው
@Zedhabeshawit30
@Zedhabeshawit30 Жыл бұрын
የአላህ እዝትና ራህመት ለሁላችሁም ይሁን አሪፍ ቆይታ ነበረ ለምለም የኔ ውድ በርቺ የሀበሻ ጀግናዬ ሴት ነሽ በርቺ አላህ ይጠብቅሽ ሠላምና ፍቅር አድነት መልካምነት ለሁላችን ይሁን አገራች ሠላም ያድርግልን አገሬ ሀበሻ ሠላም ይስፈንብሽ 💛❤️💚💛❤️💚🧡
@umomohamad
@umomohamad Жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏሁአክበር በጣም ደስየሚልነዉ የጠፋሰዉ አሚንን እማማ በጣም ያምራል ምረጫሽ ሀቢበቲ❤❤
@HawaShume
@HawaShume 7 ай бұрын
በጣም ያምራል በርች ደሴ ታደረሽ ዱቅ አርጊው እህት
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg Жыл бұрын
ወይኔ ቪድዮውን ስንቴ እንዳየሁት በጣም ነው ሚያምረው የኛ ጀግና በርቺ❤❤❤
@yashikonju8805
@yashikonju8805 Жыл бұрын
እንደዚህ አገራችን በሪትተን ብንሰራ ንሮ የት በደረስን በሰዉ አገሪ ወገባችን መቆም እስክያቅተን ከምንከራተት አምላኬ ሆይ እባክህ ስደት በቃ በለን አገራችን ሰሪተን እምንለወጥ አድሪገን ጀግና ነሽ የተንብ ተስፋ አደሪጋሎሁ አገሬ ስገባአ ክፍል አገሪ ከመግባትዬ በፍት አንች ጋ መጥቼ ሞያ ተምሬ አገሬ ገብቼ መስራት ነዉ ምፈልገዉ እግዚአብሔሪ ይሪዳን 🙏🙏🙏
@mylovmama8363
@mylovmama8363 Жыл бұрын
❤❤❤
@etagenjemal7992
@etagenjemal7992 Жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ፈጣሪ ይፀብቅሽ
@user-fh3mx8bx4q
@user-fh3mx8bx4q Жыл бұрын
ምርጥነው
@emuemranbintshafi5856
@emuemranbintshafi5856 Жыл бұрын
ለሙ መጋርጃው ስንት ፈጀ ንገሪኝ ደስ ብሎኛል ቡታ እመጣለው ያነጠፍሺው መጅሊስ ከነጣውላ ስንት ፈጀ. አትለፊኝ ለሚ
@Ewnetmedia2303
@Ewnetmedia2303 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ለሙዬ በጣም ያምረል 👍🙏
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
በጣም ያምራ
@KhalidEbrahim-gh4st
@KhalidEbrahim-gh4st Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ጎበዝ የተቢ
@Vhfhufjyg
@Vhfhufjyg Жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ያምራል ጎበዝ በርቺ 🌹🌹🌹🌹
@melitube1216
@melitube1216 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምን ሆነሽ ነው የጠፋሽው ደሞ ስልክሽን አስቀምጪልኝ እፈልግሻለው
@zabiba6916
@zabiba6916 Жыл бұрын
ሀገር ልገባ ነዉ ባንቺ እሰለጥናለዉ ለሙዬ መጣሁልሽ
@selamabera5185
@selamabera5185 Жыл бұрын
በጣም ያምራል በርች ጀግኒት በእውነት ትለያለሽ
@maryamhusain4106
@maryamhusain4106 Жыл бұрын
እኔ መቸም የድርዋ ለሚ ናፍቃኛለች የምትስቀው የምትመክረን ያች ልክ እንደ ህፃን የምትቦርቀው ይመችሺ ለሙየ ❤❤❤❤
@tofahadubai222
@tofahadubai222 Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ጀግና ነሽ እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ ለምን ቁጥርሽን አታስቀምጭልንም ቁጥርሽን አስቀምጪ አናግርሻለሁ
@ababechyoutube2572
@ababechyoutube2572 Жыл бұрын
በቃ ልብ ላለው አር እያ ነሽ ለሙ ከዚህም በላይ በርቺ 👍
@fatumawaloyawa
@fatumawaloyawa Жыл бұрын
እንዴት ቁጥርሽን ማገኘት ይቻላል
@foziyamohammed97
@foziyamohammed97 Жыл бұрын
ወይ ሲአምር ሀይቅ ብትወስጅልኝ አዝሽ ነበር ሀይቆዎች እስኪ ይሂን ኮሚንት ካያችሁት ሰብሰብ ብለን እንዘዝ እና ትላክልን
@rukiyarukiya3873
@rukiyarukiya3873 Жыл бұрын
አለሁእኔየኮቻነበር
@adsbshsyhshe6907
@adsbshsyhshe6907 Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@Zozo-cj2qk
@Zozo-cj2qk Жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ አላህ ያግዝሽ አትጥፊ
@muhammadyousuf4255
@muhammadyousuf4255 Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ለቤቴ ልክ እንደዚህ አርገሸ ከፈረሸልኝ አናግሪኝ
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
ዋው ጀግና ሴት
@Rozaguraga
@Rozaguraga Жыл бұрын
ኑሮንኑሮን ለማሸነፍ ብላቹ በስደት አለም ላይ ያላቹ እህት ወንድሞች አላማቹ ተሳክቶ ለእናት ሀገራቹ አላህ ያብቃን አሚን በሉ ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰቤ እንድትሆኑ ባክብሮት እጠይቃለው
@yematawerk8431
@yematawerk8431 Жыл бұрын
እንደማመር ዉዴ እኔም ጀማሪነኝ
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh Жыл бұрын
አሚን ያብ
@meriyemberedakerese
@meriyemberedakerese Жыл бұрын
በናትሽ የተቢ ወደወሊሶ ትልኪያለሽ ለናቴ ፈልጌ ነው አናግሪኝ
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b Жыл бұрын
እሰኪ ለኔም ሰሪለኝ አረቢያ መጂልስ
@AlainAlain2-qj2sz
@AlainAlain2-qj2sz 10 ай бұрын
በጣምያምራል
@tigisteshtu5785
@tigisteshtu5785 Жыл бұрын
❤❤❤ ጎበዝ ነሽ ምርጥ ስራ ነው እኔንም ታስለምጅኛለሽ ልምጣ
@user-zg9pj9xe9c
@user-zg9pj9xe9c Жыл бұрын
በርችልን አላህ ይጨምርልሽ አብዝቶ ትራስ ጨርቅ ፍራሽ ጨርቅ አሰራር ብታሳይን ደስ ይለናል 🙏🙏🙏🙏
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo Жыл бұрын
ለሚ ስወድ ሽ ጠንካራ ሴት😍
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd Жыл бұрын
በጣምጎበዝነሸበርቺቁጭብለዉለሚቆዝሙአህቶችአሰተምሪያቸዉ
@alamshah560
@alamshah560 Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሸ በጣም ነወ ሚያአምርዉ በረችልኝ እሺ ግን ዋጋዉን ብትነግሪን አሪፍ ነበር እህቴ ❤❤❤❤
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ጠንካራ ለሙዬ ማሪምን እዴው አሁን አስታውሼሽ ለምን ጠፋች ብዬ ሰርች አርጌ ነው የገባሁት ለማየት አትጥፊ ስራሽንም ልቀቂልን ትናፍቂናለሽ ለሙዬ እሺ በተረፈ መልካም ስራ ❤
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
Gobeze.
@semirakasaw911
@semirakasaw911 Жыл бұрын
በጣም ጀግና ነሸ በርቺ ውድ ያምርል ደም
@saphinash1312
@saphinash1312 Жыл бұрын
ለሙ ዋጋቸዉ ንገሪኝ ማዘዝ ፈልጌ ነበር
@fatum-t3f
@fatum-t3f Ай бұрын
መሼአላ አላህ ያበታሽ እህቴ
@mabiratelukas2386
@mabiratelukas2386 Жыл бұрын
wawawawa gerami nwa berche
@mazitube6871
@mazitube6871 Жыл бұрын
ለሚ ቆጆ
@fatiyahulchafo
@fatiyahulchafo Жыл бұрын
በርች ያኔ ጀግና ❤❤
@samiraali8482
@samiraali8482 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ አደንቅሻለሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ ሀገሬ ስገባ እገኝሻለሁ አሁን ያለሁት ዱባይ ነኝ በርችልኝ❤❤❤
@mukadesteshome7727
@mukadesteshome7727 Жыл бұрын
ስልክሽን እስኪ ለማዘዝ
@salmaethiopiasetrashalm626
@salmaethiopiasetrashalm626 Жыл бұрын
Wow 👌
@adenyoutubeethiopia7680
@adenyoutubeethiopia7680 Жыл бұрын
ሰርቶ ለፍቶ መለውጠሰው በጣም ያስደስተኛል በርች ጎበዝ በሰውሀገር ከመቃጠል እደዝህ በሀገር ለፍቶ መኖር ጥሩነው ሀገር ሰላም ያርግልን
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለሙዬ ጀግና አላህ ይጨምርልሽ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg Жыл бұрын
እቃዎቹ በጣም ነው የተመቹኝ ፈልጋለው ግን ቁጥርሽን ፈልጋለው
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
በጣም ያምራሉ ለሙዬ አላህ አገራችን ሰላም ከሆነ በጣም እፈልጋለው
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Жыл бұрын
መሸአለህ ደስ ስል ወለህ የአለህ
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
የተቢ ምንጣፍ ወደባህርዳር መላክ ትችያለሽ ወይ?
@tigisitikaswn1575
@tigisitikaswn1575 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝነሽ ዋው❤❤❤
@ተመስገንአምላክ
@ተመስገንአምላክ Жыл бұрын
በጣም.ጎበዝዋዉዉ
@fatimamohey7423
@fatimamohey7423 Жыл бұрын
የትነውአህትአደበቦነው
@user-pu5hl5qb9j
@user-pu5hl5qb9j Жыл бұрын
የኔዋጎበዝ በርቺ❤❤
@user-vg1pp7rr3b
@user-vg1pp7rr3b Жыл бұрын
የኔዉድ
@neimaneima7953
@neimaneima7953 Жыл бұрын
በጣም ያምራል ግን አዲሰአበባ እንደዚ ቢኖር ጥሩነው
@meskeremgemhuc300
@meskeremgemhuc300 Жыл бұрын
ለምልዬ እኔ ማሰራት ፈልጌ ነበር ሶፋና ቢፌ ሰልክሽ ስጪኝ🙏🙏🙏
@rehmarock6915
@rehmarock6915 Жыл бұрын
ዉዴ ስልክሽን አስቀምጪ
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ማሻአላህ ሲያምር🎉🎉
@fozeyeh9308
@fozeyeh9308 Жыл бұрын
ዋው በጣም ነው የሚያምረው እኔ እፈልጋለሁ የት ነሽ 🥰🥰🥰🥰
@bnbettytube
@bnbettytube Жыл бұрын
መጋረጃው ስንት ነው አሁን ያሳየሽን?
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Wow very beautiful.
@rozatube2591
@rozatube2591 Жыл бұрын
በርችልኝ የኔ ጀግና ለምለምዬ ❤❤❤
@sofyamohamed9002
@sofyamohamed9002 Жыл бұрын
እረ እኔ እፈልጋለሁ ሲያምር
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
በርች ጀግኒት👍
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ለሙሉማዬ ስወድሽ እኮ ትህትናሽ ይቅርታ ስጠይቂ ምክሮችሽ ናፍቀውኛል እስኪ አድቀን ላይቭ ግቢ
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST Жыл бұрын
Welcome የተንቢ እንኳን ደህና መጣሽ 👌👌🥰
@frieyoutube
@frieyoutube Жыл бұрын
እስማርታችን ተናፍቀሀል እንኳን አደረሰህ🙏
@SmartinfoBEST
@SmartinfoBEST Жыл бұрын
@@frieyoutubeእንኳን አብሮ አደረሰን ፍሬ ምርጥ 🥰😍
@user-rh1rd7ro5c
@user-rh1rd7ro5c Жыл бұрын
ሠላም ነሽ የተቢ አ አበባ ታደርሻለሽ እዴ??
@Tube-kv9pb
@Tube-kv9pb Жыл бұрын
የተቢ በዚህ አይነት በሰማያዊ ዬለሽም ወይ አምጪ
@saragoytom5543
@saragoytom5543 Жыл бұрын
ሰንት ነው እኒም ሰርልኝ እና አድርሸልኝ ሰልክሸ
@aminayoutube8392
@aminayoutube8392 Жыл бұрын
በጣም ያምራል መጅልሱም ምጣፉም ዋዉ
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
የተንቢ የቴግራም ፔጅሽን አስቀምጪልን
@hayatmiftah5848
@hayatmiftah5848 Жыл бұрын
ለምለም እባክሽ ስልክሽ
@kaderlalu1408
@kaderlalu1408 Жыл бұрын
መገረገዉ ሰንት ነዉ
@semutijemal5698
@semutijemal5698 Жыл бұрын
አድራሻቹ የት ነው ሲስተሬ መታ ልትገዛሽ ፈልጌ ነው
@fatasaiad5653
@fatasaiad5653 Жыл бұрын
እድሜናይሥጥሽ
@zadtube3269
@zadtube3269 Жыл бұрын
የት ነው ማሰልጠኛው
@user-gt4rl3lj9c
@user-gt4rl3lj9c Жыл бұрын
መሪከቶ ነቸው ግን እነስ ምየሰጢን አይመስለኝ ይሽጠሉእንጁ እስወ በጠም ስለቀረበቸቸው እነስም እንዳስወ ዳጊ ስለሆንነየስዩወት ይመስለኝል ይክስቴልጂችነቹ😊
@user-vf6jw8zv1h
@user-vf6jw8zv1h Жыл бұрын
ለሙዬ ጀግና በርቺልን እናም እፈልግሻለው እቃ ለማዘዝ በውስ ባወራሽ ጥሩ ነበር😊ፐ
@Sarasara-jz3mg
@Sarasara-jz3mg Жыл бұрын
ፈልጌሽ ነበር ቁጥርሽን አስቀምጪ በውስጥ ላዋራሽ
@sarasarita835
@sarasarita835 Жыл бұрын
ስልክሽ ላኪልኝ ለቤቴ ምንጣፍ ፈልጋለው ያለሁት ቤሩት ነው ወደ አርባምንጭ ትልኪልኛለሽ
@hailem9116
@hailem9116 Жыл бұрын
በጣም ውብ ቆንጆ አስተዋይ ለትዳር የምትሆኝ መልካም ሴት ነሽ ያገኝሽ እድለኛ ነው
@user-ii3up8mg8y
@user-ii3up8mg8y Жыл бұрын
አድለኝነት አይገልፀውም የእናት ምርቃን ያለውውውው
@user-lk5gp2io5r
@user-lk5gp2io5r Жыл бұрын
የተቢዪእዴትነሺ፣ትራስሳይገባ፣አርብያመጂሊሱ፣ሰትነው፣ማሰራትፈልጋለው
@hiymanot9062
@hiymanot9062 Жыл бұрын
ጎበዝ ሴት ልጅ ሰርታ ስትለወጥ ደስ ይላል በርቺ የኔ እህት
@Asafaayoutube4724
@Asafaayoutube4724 11 ай бұрын
Wawwowowowowowo batam newu yemi amirii barchi🎉🎉
@noonamezeyneb4328
@noonamezeyneb4328 Жыл бұрын
ቤቱንየፍረሽውስንትብርነውየጨረስው
@silasila926
@silasila926 Жыл бұрын
አራ፡ይማችሺ
@azbgalweyentiytgray221
@azbgalweyentiytgray221 Жыл бұрын
Lemu shekor goboz ketlelu Edman teinan yhabkiy❤️
@zaboraa32
@zaboraa32 Жыл бұрын
ስልክሸሸን አሰቀምጪልን
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Жыл бұрын
Gobez tenkara lij nesh ewedshalehu. Berchi.
@semiraasen9257
@semiraasen9257 9 ай бұрын
እኔም ፈልገለው ለቤተ ሰቦቼ ግን እንዴት ነውመገኝሽ
@fanoskinde1841
@fanoskinde1841 Жыл бұрын
Adirash shin lakliny kenee silkish it's good
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
#አባት🔴እናቴ አስደሰትኳቸው ስራ ክቡር ነው
9:15
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 84 М.
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН