የተንቢ ና እናቴ ለኔ ሁሉ ባደርገው ቢኖረን ብዬ አስብ ነበር አሳክቻለው እወዳቻለው

  Рет қаралды 92,838

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Netse tube ነፂ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 445
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
የዚህ ቤተሰብ ፍቅር❤የተለየ ነው ጠላት አያግኛችሁ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ::🤲🙏
@user-hi7kp8cv5u
@user-hi7kp8cv5u 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣምበእውነት❤❤🎉🎉🎉
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች እስኪ ይሄ ወግ ማርግ ይዲርስን ከስደት መልስ የማታ እንጀራ ይስጠን😢😢😢😢
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
ነፅዬ.. ስክን ያልሽ ደርባባ ልጅ... ዘመንሽ ይባረክ... በጣም አስተዋይ ... ባወጣሽው ይተካልሽ... ደስ ይላል... ቤተስብን ማስደስት :: ቀሚሱም በጣምንያምራል አምሮባችዋል... ታድለሽ ምርቃት 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
ነፂ ደርባባ ሰወድሸ የኔ መልካም ታድላቹ እናታቹ አጠገብ ሁናቹ ወላሂ የናቴ ሸታ ናፈቀኝ ❤ አይ ሰደት😢😢😢😢😢 ተው ደምሩኝ ሰወዳቹ
@TiruB
@TiruB Жыл бұрын
እኔም ናፍቃኛለች አብረን እንምሆንበትን ቀን ያቅርብልን ❤
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ እኔሥ መቸ ይሆን የልቤ ደርሶ ከእናቴ ጋር ቀጭ ብየ ምመረቅ አይናይኗን እያየሁ😢 እስኪ ደምሩኝ ባይሆን 😢
@kwkw8449
@kwkw8449 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
እረ ደምሩኝ😂
@user-ot8is4ki8k
@user-ot8is4ki8k Жыл бұрын
አብሺሪ ማማዬ አላህ የአለ ቀን ያገነኛናል እንሻላህ እኔስ ተመለስኩ አሁን አመት ሞላኝ እጃዛ ሄጄ ከመጣው ግን በጣም ናፍቀኛለች😥😥
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Жыл бұрын
እናታችን እንድሜ ከጥና ጋ አብዝቶ አትረፍርፍ ይስጣቸው ለእናቶቻችን🎉
@shammayousefl657
@shammayousefl657 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እንባየ መጣብኝ የመዳም ቅመሞች ከቤተሠቦቻችን ጋር እንደዚህ የምንሆነዉ መቸ ነዉኡፍፍ ዛሬስ ደክሞኛል እግዚአብሔር የእረፍት እንጀራ ይስጠን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abest4396
@abest4396 Жыл бұрын
እኔም ይህ ቀን ናፈቀኝ ከፍቶኛል
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
እኔምይሄቀንናፍቆኛልከእህቶቼጋናከናቴጋ
@shammayousefl657
@shammayousefl657 11 ай бұрын
@@abest4396 አይዞን
@shammayousefl657
@shammayousefl657 11 ай бұрын
@@gjyvng738 አይዞን
@saraj4873
@saraj4873 Жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥሸ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላች ምርጥ ቤተሰብ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
መታድል ነዉ እግዚአብሔር እናታችሁ እድሜ እና ጤና ይሰጣችሁ የኔ እቅናለሁ በልጅነቴ አጣዋት 😢😢😢😢😢😢😢
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን አይዘዞሽ እህቴ 😢
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
አብሽሩ ውደ😢😢😢
@tsehaysahyoutube1878
@tsehaysahyoutube1878 Жыл бұрын
አብሽሩ እሚ😢😢😢
@zinab8199
@zinab8199 Жыл бұрын
አየ ለሙ እደህፃን የሚያደርጋት ነገር 😅 ማማ እየመረቀች እሷ ልብሷ ጋር ናት በዚም በዛም ታየዋለች😂😂 ማሻአላህ ብያለሁ በውሃ ይለቅ የጤና ልብስ ይሁን!!
@user-uo9gg3cs6h
@user-uo9gg3cs6h Жыл бұрын
ስወዳቹ ነፂዬ በወጣ ይተካልሽ እማ❤
@Zebu918
@Zebu918 Жыл бұрын
ኢክሩ ወደ ቡታጀራ ብትመጡ ደስ ይለኝ ነበር
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Жыл бұрын
ስጦታው ስታይ እቅልፉ ለቀቀሽ🤣🤣🤣🤣 ታምራላቹ አምሮባቹሀል ❤❤❤❤
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
ፍቃርችው ደስ ይላል እህትና ወንድም በጠላትነት በሚፈላለግበት ዘመን የናንተ ቤተሰብ ፍቅር ያስቀናል ለወላጆቻችሁም እረፍት ነው እግዚያብሄር ቤተሰባችሁን ይሸፍንላችው
@Guragewa5270
@Guragewa5270 Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ደስተኛ ሁኑ ቤታችሁ ሁሌም ደስታ ፍቅር ይሙላ ሀገሬ ስገባማ እናንተ ጋር መምጣቴ የማይቀር ነው ነፂ❤
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
ዋው ሲያምር በጣም ያምራል ነፂዬ የኔ ውቦች በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
አቤት መታደል ❤❤❤❤❤❤❤ የመዳም ቅመሞች እኛስ መች ይሆን ከቤተሰብ ጋር ነፂ የልጅ አዋቂ🎉🎉🎉🎉🎉ለሚ አሰተዋይ ማሚየ❤❤❤
@sadasada4221
@sadasada4221 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ስታምሩ ለእናታችን እረዝም እድሜ ይስጥልን በርቱ
@helentube5226
@helentube5226 Жыл бұрын
ታድላችው በጣም ነው ምታስቀኑት ለ እናታችው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥላችው እናት ሰብሳቢ ገበና ሸፍኝ ክብር ኩራት ናት እናት ስትኖር ቢጎል እንኳን ሁሉ ነገር ሙሉ ነው
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
አሜን እድሜና ጤና ለመላዉ ቤተሰበ ለሙዬ ነፂ ስወዳቹ አወዲ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ነፂየ &ለሚ እና እማ እወዳቸዋለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 Жыл бұрын
የሚገርም ልዮ ቤተሠብ omg ስወዳችሁ እኮ ዋውው❤❤❤❤❤ አብዝቶ ይጨምርላችሁ እግዚአብሔርን እናትና አባታችሁንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Жыл бұрын
በጣም ያምርባችሁል ጥሎችሁ ይለቅ ውዶቼ.
@sosinamekonnen601
@sosinamekonnen601 Жыл бұрын
ዋው ቀሚሱ ያምራል ነፂ ስወድሽ እርግት ያልሽ ሴት ነሽ ውድድድድ🥰🥰
@mehubasherefa9311
@mehubasherefa9311 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ ውድ የሀገሬ ልጆች የጉራጌ ጀግና ነቹሁ በጣም እወዳቹሀለው እኛም አላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@tube3507
@tube3507 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ እናት ደርባባ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ውዷ
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
ነፂ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእኔ ደርባባ ሲቀጥል ግን በእናትሽ ቀሚሱን ወድጀው ልሞት ነው የት ነው ያሠራችሁት ከለሩም ያምራል እና እስኬ ስልክ ካለ ስጭኝ ቬዶ ብሰሪልንም ደስ ይለኛል
@fanotube6056
@fanotube6056 Жыл бұрын
ደስ ሲል ማሻላህ አሜን ለኛምነው ምርቃኑ የሀገርሰላም የሁላችሰላምነው እና ፈጣሪ ሀገራችን ሰላምያርግልን ያረብ
@alemabera3458
@alemabera3458 Жыл бұрын
በእውነት የናንተን ፍቅር ለሀገራችንም ይስጥልኝ እጅግ ታምራላችሁ ከላይ ሲፈጥራችሁ ምርቋችኋል
@hbeba8561
@hbeba8561 7 ай бұрын
ማሻአሏሕ ነፂ ትለያለሺ በጣም ማማዬ የኔአስታዎይ እውዲሻለሁ ለእናትሺም እርጂም እዲሜ ይስጥልሺ ለምለምም ሺአመት ትኑርልሺ❤🎉
@TenayeDemeke
@TenayeDemeke Жыл бұрын
ስወዳችሁ እኮ ሁሌም ዳስታኛ ሁኑ ታባረክ አስተዋይ ሴት ነሽ ♥️♥️♥️♥️እኔስ ማቼ ነው እንዲ ምሆኖ ከቤተሰብ ጋር ናፋቃኝ 🥲🥲
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Жыл бұрын
በኢየሱስም ተባረኩ እድሜ ይሰጣቹ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤
@sablebena5936
@sablebena5936 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤናይጠብቃችሁ
@busyline5298
@busyline5298 Жыл бұрын
ነፅዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ የምር ነው የምወድሽ ❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ነፂ❤❤ ተባረኪ
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p Жыл бұрын
ማርያምን በጣም ነው የሚያምረው ስታምሩ እውይ የምር ❤❤❤❤❤❤
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ እህታችን በጣም ያምራል❤❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Жыл бұрын
በወጣ ይተካ አምሮባችሃል ጋሼን አብዬን ለሙን ሰከላ ሾላይ ስላየናቸው ደስ ብሎኛል የልጆቻችሁን ወግ ማረግ ያሳያችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@sekinatube5180
@sekinatube5180 Жыл бұрын
ቃል የለኝም አላህ ደስታ ቹ እስከመጨረሻ ያርግላቹ ማሮቼ🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐😍😍😍😍💪💪👌
@Tadu1234
@Tadu1234 Жыл бұрын
ስታምሩ ተባረኩ ቤተሰብን ማክበር መባረክ ነው
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
በስመአም ስታምሩ የምር አስቀናችሁኝ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ብዝት ያድርገዉ❤❤❤❤
@user-mz3xt9ug4w
@user-mz3xt9ug4w Жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ውድች ወላሂ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ❤❤❤ወላሂ ሳያቹሁ ደስ አላቹሁኝ አለቀስኩም😢😢😢😢
@hanna4751
@hanna4751 8 ай бұрын
ለምን ስላሽየሻቸው አለቀሽ?
@medinamedina8256
@medinamedina8256 Жыл бұрын
ማሻላ ጉሚ ሰዌ ፍጡር አረብኛ ትጠያለሽ ዋው ነፂ ክክክክክክ
@AyatMensur
@AyatMensur Жыл бұрын
ማሻላ በጣም ነው የሚያምርባቹ ውዶቼ ያገሬ ልጆች
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 Жыл бұрын
ፀጋ ልበሺ ነፂዬ❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ስታምሩ ሠላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@tsehayzerit7874
@tsehayzerit7874 Жыл бұрын
Waw belbona yetemelach set netsi eske ahun ende anchi aynet set flega negn slagegn 37 hede edme na lagebash fkedlgni❤
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
አቤት የአብዬ ትህትና😥❤❤❤
@zabibamohammed5532
@zabibamohammed5532 Жыл бұрын
ወይኔ ውዶቸ እህቴን አስናፈቃችሁኝ አብረን ከሆነ ሰው ያለ ራሱ አይመስለንም እህቴ የኔናፍቆት
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
የማየ ሽታ ናፈቀኝ እህ እናትየ😢
@seidtubee
@seidtubee Жыл бұрын
ፈጣሪ ሳይለያያችሁ ከናታችሁ ጋ በደስታ ያኑራችሁ
@uyth8675
@uyth8675 Жыл бұрын
ወኔ የለምለም እንቅልፍ እኔም ሀገሬ ገብቼ እንደዚ መተኛት ነው የናፈቀኝ😢❤❤
@user-tz3qh9jn5j
@user-tz3qh9jn5j Жыл бұрын
እኔስ ብትይ ወለሂ ስደት እተኘለሁ ብትይ እረሱ አይመጠብሽም ጥሩ እንቅልፍ አብሽሪ ውዴ 😢😢❤
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
​@@user-tz3qh9jn5jአይመጣሺ ይገርምሻል ኢትዮ ሰንገባ ድካሙም እቅልፍም ጥፍት ነው የሚለው ለዛነው መሰለ ሁለተኛ የምንሰደድ
@MLl-pn1yh
@MLl-pn1yh 2 ай бұрын
ነፂ የኔ ውድ ከሁሉም ሠው አንች ለአብርሺ የምታስቢ ሠው ነሺ ስወድሺ የኔ ቆንጆ ምርጥሰው ነሺ አላህ ይጠብቅሺ❤❤
@HalanAbara
@HalanAbara Жыл бұрын
ሙሉ ቤተሰብ እግዛብሔር ይባርካቹ 💪💪💪🥰🥰🙏🙏👌👌😘😘🇪🇹🇪🇹❤️❤️😍😍
@RitaMareley
@RitaMareley Жыл бұрын
ለሙዬ፣ነፂ፣ያለም ወርቅ የተንቢ።እናታችሁን ስወዳት ❤ታምራላችሁ።ክበሩልኝ🙏🙏🙏❤
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b Жыл бұрын
ነፆየ ፍቅራቹህ ያብዛው❤❤❤❤
@Adaneche123
@Adaneche123 Жыл бұрын
ነፂ መልካም ሰው ነሽ የናት ወዳጅ ነሽ በጣም ነው ምወድሽ
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ❤❤❤
@ffttt8353
@ffttt8353 Жыл бұрын
መሻአሏህ ደስስትሉ 😂😂ጉሚ ያብት ሰውይ ፍጡር ❤❤❤❤
@user-ej7bo6xy5i
@user-ej7bo6xy5i Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@kere6628
@kere6628 Жыл бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@ethiojole
@ethiojole Жыл бұрын
😂
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Жыл бұрын
Betami new miamiro razim edimena ten le enatachu❤❤❤❤❤❤❤
@ayshatube6139
@ayshatube6139 Жыл бұрын
ለሚ ቤተሰብ አክባሪ ከዚየህ የበለጠ ይገባሻል አታልቅሺ ❤❤❤ነፂ ክበሪልን የለሚን መንገድ እየተከተልሽ ነው❤❤❤
@hdfhdf2592
@hdfhdf2592 Жыл бұрын
አስቃናቹኝ በሉ ፍቅር ና ጤና ለመለው ቤተስብ ይሁን. ❤❤❤❤
@xgghi5031
@xgghi5031 Жыл бұрын
ማሻአላህስታምሩ ነፂየ አላህይጨምርልሺ❤❤❤❤❤
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
የተቢኮ በጥባጭ እናታችሁ እረጅም እድሜ❤
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ነፂ ታበራክ እናትሽን ሉሙንም አስዳ አስደሰትቹዉ ለሚላም ያደስታ ለቅሶ ነው
@alemzertube4322
@alemzertube4322 Жыл бұрын
ነጺዬ ስታምሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ስወዳችሁ❤❤❤
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
ሁልዬም ደስተኛ ሁኑ አሜንንንን❤❤❤❤❤
@denaitabraham5814
@denaitabraham5814 Жыл бұрын
Beautiful family we love you
@eiman181
@eiman181 Жыл бұрын
ነፂዬ plesss አትለፊኝ ሺፎኑን የት እንዳሰራሺው እና ዋጋውን ንገሪኝ በጣም ነው የወደድኩት
@user-tz3qh9jn5j
@user-tz3qh9jn5j Жыл бұрын
እኔ ኢትዮ ስገባ እንዳ ለሙ ነው ምተኘት ምፈልገው 😂ተምረለችሁ ❤🥰🥰🥰
@nagatahmed7840
@nagatahmed7840 6 ай бұрын
ሰታምሩ።።አላህ።።ይጠብቃችሁ
@rozijibo-cq8hq
@rozijibo-cq8hq Жыл бұрын
ለምልዬ የኔ የዋህ ስወዳችሁ ዉይ በፍቅር በሰላም ያኑራቹ 💋💋💋💞💞💞
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ዋው😢😢😢😢መቸነው አገሬ የምገባው
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e Жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራል ነፂ ሁለየም እደዚህ ልበሱ
@zumra1836zumra
@zumra1836zumra Жыл бұрын
ፈጣሪ ከሠዉ ቤትከሠዉፊት በቃችሁይበለን አገራችንንምሠላምያርግልን
@pezaagzech9597
@pezaagzech9597 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@etusolometusolom596
@etusolometusolom596 Жыл бұрын
ተምራለችሁ እግዚአብሔር ሰላማችን የበዛለችሁሁሁሁ❤❤❤❤❤
@taibataiba202
@taibataiba202 Жыл бұрын
መሽአላ መሽአላ ነፃይ ያምራል እርጂምእድሜና ጤናይስጣችሁ ሽፎኑ በጣምያምራል አስሪልኝ ነፅ ትዛዝካለው
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Жыл бұрын
አይ ነጺየ አሳቅሽኝ😂😂😂😂 እደት ነው ተበረጋግደሽ የምተኝም አላለችም😂😀😀😂ጉሚ ሰዊ ፍጡር😁😁😀😂
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn Жыл бұрын
እኔም እንደ ለምለም ነው የምተኛው ክክክክ😂
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ነፂየየየየ❤❤❤ ቁጥር አስቀምጭልኝ ለእናቴ እፈልጋለሁ
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn Жыл бұрын
ወላሂ የለምለም አስተኛኘት ልክ እንደኔ ነው የምትተኛው 😅😅😅😅😅
@binthabsshi3164
@binthabsshi3164 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ ❤ልብሱ ያምራል
@tizitabusiness6
@tizitabusiness6 Жыл бұрын
ነፅዬ የኔ ውድ እዳቺ በሆኑ ሁሉም
@ejigayehulangnabilate8944
@ejigayehulangnabilate8944 Жыл бұрын
ያምናል እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ 😘😘😘😘
@user-zh6lt9md2h
@user-zh6lt9md2h Жыл бұрын
ለሙዬ ሰወደሽ 💟😍✊✌️🌸ወላሂ በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😊ለሚ አሳቀቸኝም አሰለቀሰችኝም😭😭😭✌️✌️✌️አይለያቹ
@TsigeEthioTube
@TsigeEthioTube Жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ቤተስብ❤❤
@betyhailay1079
@betyhailay1079 Жыл бұрын
yene enat yene yeah siwedachew lenatachu samulign be geta❤❤
@NhumeHiwet
@NhumeHiwet Жыл бұрын
የኔ እናት የኔትውት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥችው
@yaneeabeba6836
@yaneeabeba6836 Жыл бұрын
Nestye egzhaber yebarekesh mert lji❤
@khadejatasfaa6433
@khadejatasfaa6433 Жыл бұрын
ነፂዬ የኔ አስተዋይ ከስደት ስመጣ ቡታጅራ ባገኝሽ የኔ መልካም😘❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
አቤት ማማራችሁ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-di6ky6rz6b
@user-di6ky6rz6b 7 ай бұрын
Netsiye'yene'konjo❤❤❤ Edemana'tena'yesetilachehu❤❤
@qamuti1
@qamuti1 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እኮ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠቹ❤❤🎉
@munesamuna9787
@munesamuna9787 Жыл бұрын
እህትሞች ከእነተችዉ ገ ደስ ስሉ
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
ማሻ አላህህህ አላህ ይጨምርልሽ ነፂ🎉🎉🎉🎉🎉
@user-vm8zd1ii7j
@user-vm8zd1ii7j Жыл бұрын
ነፃየ የኔ ማር እኔም እንዳንቺ ለእህቴ እና ለእናቴን እንዲህ ማድረግ አመት ይፈልጋል ያሳካልሽ በሉኝ እና ነፂ አረብ ሃገር ነበርሺ እንዴ አረብኛ ስታወሪ ሰማሁሽ😊😊😊
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
አልነበርችም ከእህቷ ተምራ ነው 😂
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል ሰዉነት ምስላላችሁ በጣምነዉ ያማረባችሁ😮👍👌💚💛❤
@user-wj3os4iz2f
@user-wj3os4iz2f Жыл бұрын
ሰዉነትም ሰላላችሁ አለሸ 😁😁😁😁😁😁😁😁👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
@@user-wj3os4iz2f 😁😁😍😍
@Bzu632
@Bzu632 Жыл бұрын
@@user-wj3os4iz2f 😁😁😍😍
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
ፍቅሮች ዋው ነው ምርጫሽ 🎉🎉🎉🎉
@tigsami9186
@tigsami9186 Жыл бұрын
ነፂዬ የኔ ውድ ሁሌም ደስተኛ ቤተሰብ ሁንልን ❤❤❤❤በጣም ወወወወዲዲዲዲዲ ነዉ የማደረጋቹ
@user-qv7ml1pq3z
@user-qv7ml1pq3z Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ❤
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
አይ ሶስታችንም ስደት መች ነው ከናታችን እንዲ ምንስቀው
@mawaysh
@mawaysh Жыл бұрын
ዛሬ ነገ እያልን በዚሁ ቀረን 😢 ደምሪኝ ውዴ
@ayumedia-2578
@ayumedia-2578 Жыл бұрын
ነፅዬ የኔ መልካም በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@user-gj1ey6su6e
@user-gj1ey6su6e Жыл бұрын
ነፂየ የኔ ውድ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 302 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 70 МЛН
WILL IT BURST?
00:31
Natan por Aí
Рет қаралды 25 МЛН
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 14 МЛН
ጎንደር ላይ መቅረታችን ነው ተጨፈረ ይልሀል
11:27
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 128 М.
🇸🇦✈ምስጋና ለሳውዲ ኢባሲ
26:16
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 97 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 374 М.
የተንቢ አርግዣለው ብዬ አስለቀስካት Prank
15:24
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 234 М.
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 70 МЛН