የት እንደወደኩ ና እንዳደርኩ የማላውቅ ሰካራም ነበርኩ… አሁን በስኬት በ NASA ውስጥ የሚሰራው ኢትዮጵያዊ ዶ/ር "ጥላዬን ቀደመኩት" | Seifu on EBS

  Рет қаралды 190,611

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

የእኔ ጀግና የነበረው አንድ ሁለት ጠጥቼ ልግባ ብሎ የሚገባ ሰው ነበር
የት እንደወደኩ እንዳደርኩ የማላውቅ ሰካራም ነበርኩ… አሁን በናሳ NASA ውስጥ የሚሰራው ኢትዮጵያዊ "ጥላዬን ቀደመረኩት" | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 343
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 11 ай бұрын
አንቂ ነን ከሚሉ ሰዎች ያንተ ታሪክ አነቃቅቶኛል ሚገረም ታሪክ ነው
@migameskhun8039
@migameskhun8039 11 ай бұрын
Exactly!!!
@dawitsolomon3454
@dawitsolomon3454 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@abdibaba7351
@abdibaba7351 11 ай бұрын
Amazing comments . . . .
@user-ns1xv9ys4q
@user-ns1xv9ys4q 11 ай бұрын
❤❤
@lominaye-2251
@lominaye-2251 11 ай бұрын
እነሱም ከዚህ የተለየ ነገር አይናገሩም ነገ የሱን መፅሀፍ አንብበው ነው መለወጥ እንደሚቻል የሚነግሩሽ የኛ ሰው ሰውን ማሳቀቅ ትወዳላችሁ
@raphinathan863
@raphinathan863 11 ай бұрын
እራሴን በዚህ ሰው ታሪክ ውስጥ አየሁት ከ11 አመት በፊት አጅግ በከፋ (ከቤተሰብ አልፎ ማህበረሰብን) በሚረብሽ በጫት፣ በሲጋራ እና በመጠጥ ሱስ ውስጥ ነበርኩኝ ክብር ለ ድንግል ማርያም ይሁን እና በዚሁ ምክንያት ሃገሬን ትቼ ተሰደጄ ህይወት ዮኒቨርስቲ ሆናልኝ ከዚህ ሁሉ ኮተት ተላቀቄ በምኖርት ሃገሬ ተምሬ ተመርቄ ልጆች ወልጄ አዲስ ሰው ሆኜ እየኖርኩ እገኛለሁ። እኔን ያየ እግዚአብሔር እናንተንም የጎብኛቹ።
@birhankibret4032
@birhankibret4032 11 ай бұрын
ወዱ ወንድሜ የሀገሬ የጌረሮዋ የትዉልድ ሠፈሬው ጀግናችን ነህ! እረኝነት በጠበቅት ቦታ እኔም አዛዬን በልቻለሁ ።አሁን በጥሩ የኑሮው ሁኔታ ላይ እገኛለሁ ።መገፋት የማታ የማታ ያደርሳል ከደና ቦታነዉ ቢህሉ ።❤❤❤🎉
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ወድሞቼን ከሱስ አውጣልኝ አምላኬ
@Akielsa
@Akielsa 11 ай бұрын
ፀልኝ ይችላል ፈጣሪ እሱ ይጎብኛቸው❤
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 11 ай бұрын
Amen
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 11 ай бұрын
አሚን እኔም የእህቴ ልጅ በሱስ ተበላሽቶ በህክምና ባለሙያ እየታገዘ ነው ፈጣሪ ይርዳችሁ ብለሽ በፀሎታችሁ አግዙን
@maledachekol6594
@maledachekol6594 11 ай бұрын
ይህ ወኖድማችን 🙏በሱስ ዉስጥ ተደብቀው ላሉ ወገኖቻችን የመዉጫ መንገድ ነው ብየ አስባለሁ እናመሰግናለን ሰይፍሽ ከእግዚአብሔር ጋር ❤🙏
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 11 ай бұрын
ሰይፍዬ እድሜ እና ጤና ለአንተ፣ለባለቤትሕ፣ለልጆችሕ፣ለመላው ቤተሰብሕ አማኑኤል ይስጥልን ይሄን የመሰለ አስተማሪ ጀግና ሰው ወድቆ የተነሣ ሰዎች ተስፋ የቆረጡበት አምላክ ግን የጠፋው ልጄ ብሎ የጠበቀው ለዚህ ክብር ያበቃው አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው ሰይፍዬ ከዚህ የበለጠ ምን አስተማሪ ነገር ታቀርብልናለህ አማኑኤል የወለድካቸውን ልጆችህን ይባርክልሕ ሰው የናቀውን ከአፈር ላይ አንስቶ የናሣ ሰው ዶ/ር ያደረገው አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ ተመስገን ተመስገን አማኑኤል ይሄንን ሰው ሣይ እየተደሰትኩ እያለቀስኩ ነው፡ ምክኒያቱም ከአፈር ላይ የሚያነሣ አምላክ ተዓምር በማየቴ የማይቻል በሚመስለው ነገር ፈጣሪ ብቻ እንደሚችል ያየሁበት ነው ተመስገን፡ተመስገን፡ተመስገን፡፡ ዶ/ር ጥላዬ ተባረክ አሁን ገና አንድ ፍሬ ልጅ እንድትመስል እድሜ እና ጤና የሰጠህ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ አዲስ ሰው አዲስ ፍጥረት ያደረገህ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡
@mofiti1
@mofiti1 11 ай бұрын
ጥላዬ ታደሰ በጣም የሚገርም ሰው ነው።ጨወታ አዋቂ እና በጣም ቀለል ያለ ምናልባትም የምስራቋ ኢትዩጵያ የሀረር ልጅ መሆኑ ይመስለኛል፤ ግን ደግሞ በሂሳብና ፊዝክስ የትምህርት አይነት ባለሙጥቅ አእምሮ ካላቸው ሰዎች ተርታ የሚመደብ ነው። እኔ ጥላዬን የማውቀው ገነት ዘዉዴ ለ17,000 መምህራን በርቀት ትምህርት ፕሮግራም የdiploma መርሐ ግብር ተዘርግቶ TTI የነበሩ መምህራን እየሰለጠኑ በነበረበት ወቅት ነው። ታሪኩ እንደዚህ ነው:-በዛን ጊዜ በተለይ የማስታውሰው የፊዝክስ ተማሪ የነበረው ጌቱ ስጦታ (Daniel Arafmogni)ነው። ጌቱ አስፈላጊ ግብአቶችን ማለትም ጫት ሲጋራ አሟልቶ ጥላዬ physics እንድያስጠናው ወደቤቱ ይጋብዘው ነበር። ታድያ ጥላዬም በርጫውን መታ መታ አድርጎ ሲጋራዋን በአናት ብሎ ተል ካለ በኃላ የመማሪያውን ሙጅል ይቀበልና አየት አየት ሲያደርግ ጌቱ ስጦታ ሙጁሉን cover እንደሚያደርግለት በማሰብ ጀበናና ሲኒ በማቀራረብ ቡና ለማፍላት ተፍ ተፍ ይላል።ቡናውም ተቆልቶ ጥላዬ እንድያሸት በማድረግ እጣኑ ቸስ ያደርጋል።አስቡት ክፍሏ ትንሽ ከመሆኗ የተነሳ ጭሳጭሶቹ ወደ ውጪ መውጫ ስለሌለው ያሉት ሰዎች እንኳን እርስ በእርስ አይተያዩም።ይህ ሁሉ ሆኖ ቡናው ፈልቶ አቦሉ ተቀድቶ አቦል በረካ ድረስ በጫወታ እየተዋዛ ይጠጣል፣ይመረቀናል።ከዚህ በኃላ ነው አስጠኚውና አጥኚዉ ትከሻ ለትከሻ ገጥመው የጥናቱን ሂደት ይጀምራሉ። ለሙጅሉ የታሰበው ጥላዬም ቢበዛ ሁለት የphysics ጥያቄ ካሰራው በኃላ በዛ በሚያምር ጨወታው ስለspace science ይተርከዋል። በዛን ጊዜ እኮ ማንም የዚህ ሳይንስ ግንዛቤ ያለው የለም።እኔ ጥላዬ ዛሬ የደረሰበትን የNASA የዕውቀት ጥግ ሳይ ባጋጣሚ የሆነ ሳይሆን የልጅነቱ passion እንደሆነ ይሰማኛል ።ወደ ዋናው ጉዳይ ስመልሳቹ ይንን የጠፈር ሳይንስ ሲተርክ ታዳሚው በሙሉ አፉን ከፍቶ ሲያዳምጥ አመሻሹ ደርሶ ወደ ጨብሲ ይወጣል። ጌቱም በአንድ ቀን lecture ያልቅልኛል ብሎ ያሰበው ሙጅል በሁለት ጥያቄ መስራት ጊዜው አልቆ ከጨብሲ በኃላ ለቀጣዩ ቀን ቀጠሮ ይዘው ይለያያሉ።.......የጥላዬ ሌላም ታሪክ አለ ተፈሪ ሲሳይ
@meditube1065
@meditube1065 11 ай бұрын
ገራሚ ታሪክ ነው ቀጣይ
@user-pt4ln3mp1h
@user-pt4ln3mp1h 11 ай бұрын
አንድ የገረመኝ ነገር " ነገ አልቅምም ስል ሌላ ጊዜ ከምቅምበት ሰአት ቀድሜ እቅም ነበር" ፈጣሪ ይርዳኝ ማለት በጣም ልዩነት ያመጣል!
@beletetigist9830
@beletetigist9830 11 ай бұрын
የረዳህ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ
@endutube9461
@endutube9461 11 ай бұрын
አቦ እንዴት ደስ የሚል ሰው ነው በተለይ ጨዋታው ረጅም እድሜ ለጥላዬ ባያልቅ ነው ያልኩት
@MesaySol
@MesaySol 11 ай бұрын
የዶ/ር ጥላዬ ታሪክ አንድ አስደናቂ ልብ ወለድ ወይም ፊልም ላይ የሚታይ እንጂ በውን ዓለም ያለ አይመስልም። ይህ የሚያሳየው ምን ያክል እግዚአብሔር ታሪክን መቀየር እንደሚችል ነው፡፡
@ethiorecords131
@ethiorecords131 11 ай бұрын
ሰይፉ ለዚህ ስኬታማ ሰው የሰጠው የቪዲዮ አርዕስት ትክክል አይደለም፣ ዶር ጥላዬ ለየትኛውም ወጣት ምርጥ ተምሳሌት የሚሆን፣ ብዙ ልንማርበት የሚገባው ሰው ነው ነገር ግን ሙሉ ሰዓትህን ስለስኬቱ ሳይሆን ስለሱስ ብቻ አወራህ፣ ይህን ውጣ ውረድ አሳልፎ ለዚህ ስኬት የበቃበትን ሚስጢር ወይም ተሞኩሮ በስፋት ማጋራት ነበረበት
@topefa271
@topefa271 11 ай бұрын
በነገራችን ላይ ሴፉ መጠየቅ አይችልም. የሴፉ ክህሎት ታዳሚውን በጨዋታ ማሳቅ እና ውይይቱ ጭር እንዳይል ብቻ. ማድረግ ነው የሱ ችሎታ
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 11 ай бұрын
Having controversial or eye catching titles lead to more viewers and he’s here to advertise his book.
@bituu126
@bituu126 11 ай бұрын
እራሱም የተናገረው ምስክርነት ስላለ እርሱን ማየት ነው😊
@genetyilma7717
@genetyilma7717 11 ай бұрын
ሁሌ ለሰው ቄንጥ እንዳወጣን እንደተቸን አንተ ለኢንተርቪው ስታቀርበው የራስህን ፃፍ
@zxy8006
@zxy8006 11 ай бұрын
99999999999999⁹99
@user-ns1xv9ys4q
@user-ns1xv9ys4q 11 ай бұрын
ዶ/ር ጥላዬ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ኩራት ነህ ለኢትዮጵያ❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 11 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ ጀግና ነህ ሱስ ዉሰጥ ሁናችሁ ተሰፉ የቆርጣችሁ እነሆ ከሱስ ወዴ ሰኬት ያዉም አገር አሰጠሪ❤😍
@businessbyyared2801
@businessbyyared2801 11 ай бұрын
ደ/ር ስላየውክ ደስ ብሎኛል ።በጣም ትምህርቱን የሚወድ በጣም አንባቢ ነበር እንደውም ሁሌም ሲያነብ እየዋለ ማታ ብዙ ቅባት ተቀብቶ ነበር ሚተኛው ልጅ እያለው ማስታውሰው ሰው ነው እዚ መድረሱ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር የሱም ልፋት ትልቅ ነው ።
@hanhn7623
@hanhn7623 11 ай бұрын
በጣም.ጀገና.ነክ.ፈጣሪ.ይጠብቅህ
@meseretbekele7160
@meseretbekele7160 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሲረዳ ይህ ሆነ።
@eyobgebreselassie511
@eyobgebreselassie511 11 ай бұрын
What a humble great man. This is a kind of people I always wanna see on your show not those useless bunch of artists. I will definitely buy your book.
@Yilma-Woreta-Yimam
@Yilma-Woreta-Yimam 11 ай бұрын
I don’t think this guy is from NASA. Hmm his English complement to his Amharic language is not right. He is so suspicious. Anything can happen in Ethiopia.
@Future979
@Future979 11 ай бұрын
✅😇
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 11 ай бұрын
@@Yilma-Woreta-Yimam 😂😂😂 you made me laugh out loud because I remember when Dr /pro / eyalen besew siashof yeneberew zemicheal ? I forgot his name 😂😂😂
@tsionseboka4799
@tsionseboka4799 11 ай бұрын
@@Yilma-Woreta-Yimam He is from NASA. English is not his first language so he is not suppose to be perfect in English. The other thing I want to tell you is speaking English fluently is not the definition of smartness. English is just the language.
@drfeyissa228
@drfeyissa228 11 ай бұрын
@@Yilma-Woreta-Yimam www.westga.edu/share/documents/vitae/vita_092158.pdf
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 11 ай бұрын
ክብሩን ጌታ እየሱስ ብቻ ይውሰድ የስኬትህ ምንጭ እሱ ብቻ ነው።
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 11 ай бұрын
የዩሀንስ ወንጌል 5:30 አንብቢ
@ahmedmaruf578
@ahmedmaruf578 11 ай бұрын
The only interview I find relevant for this show so far. The real person with real achievement! His story is genuine and so much inspiring and hope giving for many up coming rural born kids...I can see humbleness, truthfulness, openness and greatness in him, hard qualities to find on single person this day which he managed to have by just being honest and loving what he does! Plus I share some of his experience, so a really know What they are talking about. Typical hararghe boy's experiences! I love you home boys!
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 11 ай бұрын
What a brilliant man amazing life expriance በየትኛውም የህይወት ፈተና ልናልፍ እንችላለን መጨረሻው ወይ ውድቀት ነው ወይ ስኬት ነው . Thank you doctor tilaye
@marthabemnet8441
@marthabemnet8441 11 ай бұрын
ይሔን የመሰለ ምሁር የውጭ ቋንቋ ሳጨምር ይገርማል እግዚአብሔር ቤተሰቡን ይባርክ እጅ ንሳልን
@meskerem6234
@meskerem6234 11 ай бұрын
ወንድማችን ዶር ጥላዬ ይህን እጅግ አስተማሪ የሆነ የህይወት ጉዞህን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን!!
@solomonyahshua3949
@solomonyahshua3949 11 ай бұрын
Seifu you could have ask him so many things that can inspire and teach the generation the guy is so wonderful and legendary.
@finekash561
@finekash561 11 ай бұрын
ያገሬ ልጅ proud of u !!
@mesfinawash4566
@mesfinawash4566 Ай бұрын
አንድ ቀን ሁሉም ይቀየራል ውዱ ወንድም እግዚአብሔር ይባረክ ....መስፍን >ጥላዬ
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 11 ай бұрын
So inspiring! Thank you Dr. Telaye
@asratalebachew6042
@asratalebachew6042 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው! ትምህርት ሰጪ ነው።
@ashenafia5046
@ashenafia5046 11 ай бұрын
I don't have words. what a great man,
@mesfintadewos7581
@mesfintadewos7581 11 ай бұрын
Thank you my friend Dr Tilaye for sharing your amazing life testimony.Keep up the good work.May God bless you!!!
@mrc7482
@mrc7482 11 ай бұрын
Dr Tilaye is Ethiopian Genius Man ❤❤❤❤
@banchihailu2976
@banchihailu2976 11 ай бұрын
በጣም ነው ያዝናናኝ ዶ/ር እናመሰግናለን
@wubityadamu4317
@wubityadamu4317 11 ай бұрын
Very inspirational person. Proud on you and you will be a model for those who are in addiction.
@M-vr7zo
@M-vr7zo 11 ай бұрын
I love your honesty Dr.I have passed all that way.I wish I haven't passed through that stuff but it is also a lesson on the other hand once you get ride of addiction.
@tanaentertainments
@tanaentertainments 11 ай бұрын
What an amazing intellectual man his life experience teaches many Ethiopians those who are in addiction.
@bituu126
@bituu126 11 ай бұрын
ዶር ጥሌዋ እንዴት እንደምወድህ ትሁት ሰው ጌታ ዘመንህ ያለምልም❤❤
@eskedarayele4430
@eskedarayele4430 11 ай бұрын
I am happy to see you Dr. Tilaye. Very inspiring.
@mimitek6140
@mimitek6140 11 ай бұрын
An inspiring man! Many will learn from his life story.
@end123w
@end123w 11 ай бұрын
wow amazing May God bless you
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 11 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@firaolgemmechu2936
@firaolgemmechu2936 11 ай бұрын
Thank you seifu for having this kind of gentleman
@Lifecoachrutha0603
@Lifecoachrutha0603 11 ай бұрын
Congra enkan geta redah ❤❤❤❤❤
@climatefascism9870
@climatefascism9870 11 ай бұрын
Great testimony
@elsadisasa1465
@elsadisasa1465 11 ай бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ዶ/ር
@genetanshebo2354
@genetanshebo2354 11 ай бұрын
Doctor selayehuke dese belognale Stay Blessed.
@serkalem9227
@serkalem9227 11 ай бұрын
Love your story really amazing ❤❤❤❤❤ god saved you
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 11 ай бұрын
Haw humble he is : wonderful program
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 11 ай бұрын
Thanks Ethiopia knowledge is important 😮
@getfanmedia
@getfanmedia 11 ай бұрын
ለብዙ ኢትዮጵያውያን ልምድ ሊሆን የሚችል ትልቅ ተሞክሮ ነው እናመሰግናለን፡፡
@mohammednasirabagero5668
@mohammednasirabagero5668 11 ай бұрын
Thank you seifu for presenting such humble and great legend
@mesudnesru6651
@mesudnesru6651 11 ай бұрын
Abo betam des ylal, ye harer lij mehonh netsa honeh enditawera tekimohal Seyfsha thank you so much
@Adis001
@Adis001 11 ай бұрын
Dr.u are grate awesome man,thanks man
@ermiasbosho9282
@ermiasbosho9282 11 ай бұрын
Congratulations Dr Tilaye
@milkyaslegesse6390
@milkyaslegesse6390 11 ай бұрын
Tnx Dr Tilaye yewnet fetari yakbrlgn
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ከቦረዳ.... እስከ ናሳ....ይሄ ... እግዚአብሔር ነው..የረዳህ...!!!
@senaittesfaye2988
@senaittesfaye2988 11 ай бұрын
Yawem yeboreda yehagre lej
@adugnamosisa7230
@adugnamosisa7230 11 ай бұрын
DR Tilahe..really interesting story. wish You long life again 😊😊😊😊😊
@chernettuge4629
@chernettuge4629 11 ай бұрын
Respect Sir, ( Dr. Tilaye.)
@yohannestesfaye7130
@yohannestesfaye7130 11 ай бұрын
amazing wow wow wow............. am 100% motivated
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ሚገርም ነው የለፋህበትን ያብላህ.... እነዚህ .. እርግጠኛ ነኝ ... የካህናት ልጆች ናቸው
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 11 ай бұрын
የካህናት ማለት የደብተራ ነው? ዶክትሬት ይዘው ለዛውም በእንግሊዘኛ ተምረው እንግሊዝኛ እንደማይችሉት ማለት ነው። የነሱ ፎርጅድ እውቀት ሲፈስ መጨረሻው እብደት ነው።😂
@dao-107
@dao-107 11 ай бұрын
@@Ilma_finfinnee ነብሴ ... ምቀኛ ነሽ መሰለኝ... ስንት አምላክን የሚወዱና... በፍቅርም የተሞሉ .. ብዙ አሉ... አንተም ትወልዳለህ .. ካልተረገምክ...! ንፁህ ልብ እንዳለው... ያስታውቃል... !! አንተንም እሱንም ሚዲያ ላይ ነው .. ያየሃችሁ.. ግን ... በልብህ.. ክርፋት.. ታስራል ... አውጣና... ጣለው...ሰው የእግዚአብሔር ፍጥረት.. ነው..!! ቀን ቀጥሮ እንደሰይጣን ተቆጥረህ... ትጣላለህ ወደ እሳ... አምላክ ... የደጎችና.. የትሁታን አባት ነው
@gechoemiru9931
@gechoemiru9931 11 ай бұрын
Dr tilaye is a brilliant and matured scientist. Solomon on ebs akirbot neber so ezaga emigerm experience share tadergalachihu bye asbalehu. I recommend you guys to watch that show.
@motiyoanes733
@motiyoanes733 11 ай бұрын
thanks I'm interested to see more
@samimohammed6941
@samimohammed6941 11 ай бұрын
Wow,what a witty, genius gentleman !🎉
@solomontayesima9531
@solomontayesima9531 11 ай бұрын
Wow! He is real Hero!
@woldu100
@woldu100 11 ай бұрын
Happy to hear you dr. Tilaye
@rebka5068
@rebka5068 11 ай бұрын
መንድ ነው አማርኛው ላይ ክ ን መጨመር ዘመናዊ መሆናችን ነው ሊላ ቃል መጨመር አረ ይደብራል
@bineyamelias6205
@bineyamelias6205 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂ሰይፍሻ በጣም አስተማሪ እና አዝናኝ ዝግጅት ነበር ፤ እናመሰግናለን ነገር ግን በጣም አሳጠርከው እንደነዚ አይነት የሐገራችን ብርቅዬ የሆኑ ልጆች ሲቀርቡ ከቀልድ ይልቅ ቁምነገሩ ላይ ቢተኮር እንዲሁም ሰፋ ያለ ግዜ ተወስዶ ለሐገር የሚጠቅሙ ጥያቄወችን በነሳለት መልካም ነው ባይ ነኝ ፦ ለምሳሌ እንዴት ናሳን እደተቀላቀለ ፣ በናሳ ውስጥ ስላሉት ሌሎች ኢትዮጵያውያን ያሉበት የእውቀት ደረጃ እና ለሐገራቸው በሙያቸው የሚያስቡትን ነገሮች ፤ እሱስ በሙያው በግሉ ለሐገሩ ምን ማድረግ እንደሚያስብ ፤ ስለ ሐገራችን የጠፈር መረጃ ምን እንደሚመስል ፤ ናሳ ውስጥ ለሐገራቸው ቢሰሩ ያለባቸው ጫና እና ንሐገራችንን ለማገዝ በመንግስት በቀላሉ ምን ምን ቢሟላ መንገዱን ለመጥረግ እና ለመጀመር የሚያስፈልገውን ብቻ ወዘተረፈ ። እና ሰይፍዬ ቃለ መጠየቁ ቁጭት ቀስቃሽ ነበር በአጭር አስቀረህብን !!!!! ስለ ናሳ ብዙ ብዙ መጠየቅ ትችል ነበር ለታዳጊውም ለወጣቱም ግብዐት የሚሆኑ መረጃወች ይኖሩን ነበር ። አናደኸኛል ሰይፉ ፋንታውን እባክህ ኢንተርቪው ቀጣይ ክፍል አለው በለኝ !!!!!!
@motiyoanes733
@motiyoanes733 11 ай бұрын
My goodness😂😂 Im going to buy ur book. Thanks for inviting such a polite well-behaved intellect whith sense of humour.
@panaden1811
@panaden1811 11 ай бұрын
He is the real model to learn from.
@obiharar8687
@obiharar8687 11 ай бұрын
Wow ,great and humble man from my home area
@hebeshawuit8575
@hebeshawuit8575 11 ай бұрын
የሚገርም ነው የማታ እንጀራ ይስጠ❤
@user-dp7kv1lc3n
@user-dp7kv1lc3n 11 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ጨዋታ ገራሚ ሰው ❤❤
@elkolfew
@elkolfew 11 ай бұрын
Smart and simple
@titibibi
@titibibi 11 ай бұрын
I love how seifu is participating form his own life experience..
@mutesound2
@mutesound2 11 ай бұрын
BRAVO!!!
@atsedeendalamaw3589
@atsedeendalamaw3589 11 ай бұрын
Brave man
@ethiopianhealthtoday7334
@ethiopianhealthtoday7334 11 ай бұрын
What Amizing story go head🙏🙏🙏🙏
@eskender6607
@eskender6607 11 ай бұрын
Great job sefu on ebs
@Furgosefer
@Furgosefer 11 ай бұрын
ዶክተር ጥላዬ እናመሰግናለን
@dawitalemu1578
@dawitalemu1578 11 ай бұрын
What a nice Journey of Life🤭Thank you SeifuShow
@salefetari
@salefetari 11 ай бұрын
ሰላም አንድ ነገር ላስቸግራችሁ ነበር አንድ አባት እኔን መንጃ ፍቃድ ሊያስተምሩኝ ቃል ገቡል ቃላቸውንም ወደ አንድ የአሽከርካሪ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ ዙር ክፍያ ከፈሉልኝ እኔም ትምህርት ይጀመራል በተባልኩበት ቀን ጀምሬ የክላሱን ትምህርት ጨርሼ ፈተናውንም አልፌ ወደ መስክ ስልጠና(ወደ መኪና ማሽከርከር ልምምድ ማለት ነው) እንድለማመድ ነግረውኛል ነገር ግን ወደዛ ለመሄድ ሁለተኛ ዙር ክፍያ አልተፈፀመልኝም ቃል የገባልኝም ሰው ከወራት በፊት በልብ ህመም ምክንያት አርፏል ቀሪውን ክፍያ ካልከፈልኩ ሊቃጠልብኝ ነው ለመክፈል አቅሙም የሚረዳኝም ሰው የለኝም አሁን ያለሁት ከአንድ ሕንፃ ስር ሸራ ወጥሬ ነው የምኖረው ምግብም ከሆቴል ተመላሽ እየጠየኩ ነው የምበላው ክረምቱም እየበረታ የው ከዚህ አስቸጋሪ ሕይወት መውጣት እፈልጋለው አግዙኝ ከዚህም ሕይወት እንድወጣ ደግፉኝ ልታዋሩኝ ከፈለጋችሁ 0935607999 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000185290119
@geretewelde8
@geretewelde8 11 ай бұрын
ከዚህ ሰው የህይወት መንገድ ከመጀመሪያ እስከ አሁን የለበት ደረጃ እንዴት እንደተጋዘ ሙሉ ታሪኩን ማወቅ ለብዙ ሰዎች አስተማሪና ጠቃሚ ነበር!! ሰይፉ ግን ከይቅርታ ጋር ቀልድ ታበዛለህ ታዳሚው comedian አይደለም doctor ነው። ታሪክን ሙሉ የት ልናገኘው እንችላለን ይህ highlight ነው ።
@abdulshukurtumba1971
@abdulshukurtumba1971 11 ай бұрын
10 for your great advice
@panaden1811
@panaden1811 11 ай бұрын
Thank you Seifu for presenting the Ethiopian hero NASA Dr.from our home town area.
@berhanubelango5885
@berhanubelango5885 11 ай бұрын
To Jesus be the glory!!
@user-wj4mj3qt8v
@user-wj4mj3qt8v 10 ай бұрын
Very impressive............Biography!!!
@user-vk1sh7ob5k
@user-vk1sh7ob5k 11 ай бұрын
ሰይፍሻ እግዚያብሄር ይባርክህ ይህንን ድንቅ ኢትዮዽያዊ ሰው ሰላቀረብክልን ። አይኔን ሳልነቅል ከጅማሬው እሰከ ፍፃሜው ተከታተልኩት እምቅ እውቀት ከ ሰርአት ከትህትና ጋር ጥላዬ ውሰጥ ይነበባል፣፣፣ ይሄ ሰው የሀገር ሀብት ነው ። ኢትዮዽያ ትፈልገዋለች ። ሲቀጥል ደሞ በሱሰ ያለፍክባቸውን የባከነውን ጊዜ እግዚያብሄር ቆጥሮ ይመልሰልህ ደሞ መልሶልሀል ተባረክ ። መፀሀፉ አማዞን ላይ ይገኝ ይሆን ?? ብናነበው ደሞ ይበልጥ ይሄንን ንፁህ ኢትዮዽያዊ ህይወት ና መርሆዎቹን ማወቅ ይቻላል ። በጣም እንወድሀለን ጥሌ ፣እንዲሁም ሰይፋችን በርታልን ፣አንተም አንድ አይናችን ነህ ።እንደነዚህ አይነት የኢትዩዽያን ልጆች ፈልፍለን አቅርብልን ። እናመሰግናለን ❤
@abinetgebru6283
@abinetgebru6283 11 ай бұрын
አንቂ ማለት እንደዚህ ነው እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ።
@user-vx8kq9zz1b
@user-vx8kq9zz1b 9 ай бұрын
የሃገሬ ጀግና የፊዚክስ መምህር
@meseretbekele9093
@meseretbekele9093 11 ай бұрын
ዋው D/r ጥላዬ ስላንተ እ/ር ይመስገን
@sammk3631
@sammk3631 11 ай бұрын
Waw it’s interesting story
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 11 ай бұрын
Great
@dawitg25
@dawitg25 11 ай бұрын
ስይፉ እንኳን አቆመም አላቆመም ሁሌም እሱ ትልቅ ህፃን ልጅ ነው
@ethiopiahagere1630
@ethiopiahagere1630 11 ай бұрын
Woooow ur super
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 11 ай бұрын
Dr Tilahye enamesegenalen
@yosephminda296
@yosephminda296 11 ай бұрын
wow what amazing hero man 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mengistubisrat7157
@mengistubisrat7157 11 ай бұрын
people who dress act and talk different are most of the time Geniuss
@beirutraju8995
@beirutraju8995 11 ай бұрын
Enjoy watching the interview! Thank you for being honest and sharing your experience. The “ boiling potatoes”visualized 😂
@kemf5410
@kemf5410 11 ай бұрын
ዶ/ር ጥልሽ ❤❤ተባረክ
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 11 ай бұрын
ሰይፉ አንተ ጋር በጣም የተማረ ሰው ባይቀርብ ጥሩ እነዛኑ ሞዴልና ዘፋኝ ነን ባዮችን አቅርብ እነዚህን መጠየቅ አትችልም ስለስራው ሰለ carrier አላስወራኸውም
@betisami336
@betisami336 11 ай бұрын
SEFUYE betam new yeminwedih zare yakerebkew program des yilal ebakih degmeh akriblin .
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 11 ай бұрын
የታደለ ነው ደስ ሲል ናሳ ሁላችንም ተመኝተነው ህልም ሆኖ ከቀረ ቦታ ላይ መድረስህ በጣም ያኮራል።እንኳን ናሳ ጋ መቀላቀል ይቅርና ስለናሳ ማወቅ ራሱ ያጓጓል ብቻ ማንም ሰው ከትንሽ ተነስቶ ሰው የደረሰበት ቦታ መድረስ ይችላል።ምሳሌያችን ነህ በርታ ወንድሜ ታኮራለህ።እድሜና ጤና ይስጥህ እጅግ በጣም ገራሚ ታሪክ ነው ከዚህ አዋቂና ባለብሩህ አዕምሮ ታላቅ ሰው በዙ ሰዎች መማር ይችላሉ።የሰይፍሻ ጨዋታ በቂምሀ ላይ ያለው ነገር ያስቃል ገራሚ ነው።ሰይፍሻ ልታስነክሰ ነው እንዴ?ተው በሰላም ወጥቷል.He is a big seccesseful man and man of decision.we proud you brother long life.God bless you.also Seyefish thanks a lot.
@benja8movieclips720
@benja8movieclips720 11 ай бұрын
This is Motivation
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 46 МЛН
НАДЕЮСЬ ОН ВЕРНЕТСЯ С АВТОСЕРВИСА 😂😂😂
0:40
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 2 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 50 МЛН
ToRung short film: 😭i'm not blind😢
0:58
ToRung
Рет қаралды 102 МЛН
Время летит быстро 😱
0:19
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 3 МЛН