የፊትዎን ታሪክ ቀያሪው ረቲኖል እና አጠቃቀሙ/The magical benefits of retinol for anti-aging and Hyperpigmentation

  Рет қаралды 23,946

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት

Ай бұрын

#skincare #ethiopia #antiaging #hyperpigmentation ከስር ይመልከቱ..☟☟ 📌🎊🎊🎉
ለሁለገብ የቆዳ ጤንነት
amzn.to/3XSKM4p (The Ordinary Retinol ( ለጀማሪ የሚሆን ሬቲኖል )
ttps://amzn.to/4ek3wjd CeraVe Retinol Serum /ሴራቪ ሬቲኖል
የፊት ሞይስቸራይዘር (ማርጠቢያ)
amzn.to/4cuSLt6 ( La Roche-Posay Cicaplast Balm B5, ..(የተቆጣን ቆዳን የሚያረጋጋ)
amzn.to/3Wb4k2E (Aquaphor healing ointment) ..(የተቆጣን ቆዳን የሚያረጋጋ)
amzn.to/4bx5nOP (Cerave Healing ointment) ..(የተቆጣን ቆዳን የሚያረጋጋ)
amzn.to/3RsAuUR (Vaseline ቫስሊን)

የጸሃይ መከላከያ
amzn.to/4bWMiH1 (go to sun sunscreen 50++++ ( የጸሃይ መከላከያ ለደረቅ/ኖርማል ቆዳ )
amzn.to/3VEI5C7 (Daily Soft Touch Sunscreen 60ml Oil Free የጸሃይ መከላከያ/ለወዛም
t
የሞተ ቆዳን ለማስወገድ
amzn.to/46gVW5d (ማንዴሊክ አሲድ 10%
amzn.to/4by5Noi (ግላይኮሊክ አሲድ 7 %)
amzn.to/3Y78sSD (ላክቲክ አሲድ 10 %)
Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided in this video is for educational purposes only. Please consult with a physician regarding any health-related diagnosis or treatment.

Пікірлер: 197
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ውድ ቤተሰቦች ለጀማሪ የሚሆን ሬቲኖል ለመግዛት ማስፈንጠርያው (link ) ይሀው።amzn.to/3XSKM4p (The Ordinary Retinol)
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 29 күн бұрын
be egziabhere seme AMESEGENEHALHOOO ...
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
@@gebregziabheraberash4121 ምንም አይደል ቤተሰብ። ጥያቄሽ መልስ አግኝቶ አዘዝሽ ? ከኔ የምትፈልጊው እርዳታ ካለ ምንም ች ግር የለም። ጻፊልኝ። +46790409411 whatsup
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 29 күн бұрын
@@brookhealthandfitness ESHE YE ENE WENDEME EGZIABHER YAKEBERELEGE SELAMEHE YEBEZA NORILEGE EKORABEHALHOO CHEROO MEDHANIYALEME YETEBEKEHE 🙏🙏🙏
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 28 күн бұрын
@@gebregziabheraberash4121 አሜን ምስጋናውና ምርቃቱ ደርሶኛል ። በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏።
@shamsaalblooshi-mf7bl
@shamsaalblooshi-mf7bl 15 күн бұрын
ወንድሜ እኔ 24 አመት ነው ግን ፊት40 አመት ነው የምመስለው ምን ላድርግ እራዳኝ ይቅርታ ጋር
@AzebGebremichael-sg9nu
@AzebGebremichael-sg9nu Ай бұрын
ለምትሰጠን ትምህርቶች እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጨምርልህ
@wubetadesse8900
@wubetadesse8900 Ай бұрын
አገላለፅህ የማስረዳት ብቃትህ አደንቃለሁ አመሠግናለሁ።
@bettymulu2519
@bettymulu2519 25 күн бұрын
ስንት አይነት መልካም ሰዉ አለ እኔ ስለፊቴ እንደዚህ ግልፅ የሆነ ነገር አግኝቼ አላዉቅም አመሰግለሁ 🙏
@zebibamohammed733
@zebibamohammed733 Ай бұрын
ምርጥ,ዶክተራችን,በርታ,አመሰግንሀለሁ❤❤
@adissbezabih2329
@adissbezabih2329 Ай бұрын
ጥሩሰው ተባረክ ቅንነት ለራስነው
@mernouser3774
@mernouser3774 19 күн бұрын
ግልፅ አርገህ ነው ምታስረዳው በጣም ትክክል ነው ተጠቅሜ አይቼዋለሁ በጣም እናመሰግናለን
@saralisane608
@saralisane608 Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን፣
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t 29 күн бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተርዬ🎉🎉🎉🎉
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 Ай бұрын
ደሥየምትል አላህ ይጨምርልህ ምናለ የናቴልጂ ወዲሜ ብቶን ብየተመኘሁ አረዳዲህ እውቀትህ ደሥይላል በርታልን ወዲም
@user-pw6ii5mg3g
@user-pw6ii5mg3g Ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@sosinasine5843
@sosinasine5843 Ай бұрын
እናመሰግናለን
@SalamSalam-wv9to
@SalamSalam-wv9to Ай бұрын
እናመሰግናለን ስታስረዳ እርጋታህ ቀጣምዐደስ ይላል
@diborahdiborah2639
@diborahdiborah2639 Ай бұрын
በጣም አሪፍ ማብራርያ ነው🙏
@hawa7349
@hawa7349 27 күн бұрын
ዋውው ልዩ አገላለፅ😮😮😮😊😊
@tube9936
@tube9936 23 күн бұрын
Very clear,genuine explanation! Thank you so much 😊
@sandflove
@sandflove 28 күн бұрын
እናመስግናለን
@azeb2809
@azeb2809 27 күн бұрын
Thank you for sharing this information ❤
@user-sg1ou8xs4x
@user-sg1ou8xs4x 29 күн бұрын
THANKS DR ❤
@militetesfatzion2418
@militetesfatzion2418 29 күн бұрын
Thanks 🎉🎉🎉God blessed you 🙏
@BuzayehuBuze-bm5xl
@BuzayehuBuze-bm5xl 29 күн бұрын
😮አቦ አንተስ ተባረክ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 29 күн бұрын
May allh bless you doctor !!!!! thank you so much !!❤🙏❤
@zuzu5034
@zuzu5034 26 күн бұрын
I’m so happy to find your videos,,, learned a lot in just one video,, amazing, Thank you, I will be watching more of your videos 🙏🏾
@hawa7349
@hawa7349 27 күн бұрын
ሥወዲክ የኔ ወዲም እርጋታክ👌👌👌
@Kokii696
@Kokii696 Ай бұрын
Enameseginalen Dr
@tigist1765
@tigist1765 18 күн бұрын
እናመሠግናለን
@atsedegher5234
@atsedegher5234 24 күн бұрын
Thank You Dr
@kidisthika9277
@kidisthika9277 Ай бұрын
Tebarek yemasredat chiloteh mirt new berta
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 20 күн бұрын
Thank you brother
@naninilsson8015
@naninilsson8015 24 күн бұрын
Thank you🙏
@tekuameworkmesfin3992
@tekuameworkmesfin3992 15 күн бұрын
ጎበዝ በርታ::
@meserethmariamgurmu2256
@meserethmariamgurmu2256 29 күн бұрын
Enamesegnalen ❤
@aynalemmulat6084
@aynalemmulat6084 28 күн бұрын
You are the best
@ElsaEmnaye
@ElsaEmnaye 24 күн бұрын
Thank u
@SintayehuMekashaw
@SintayehuMekashaw Ай бұрын
ጎበዝ በርታ የምታቀርባቸው ነገሮች ያልተዛዙ ና ሊተገበሩ የሚገባቸው ናቸው።ባለፈወው ስለ ማድያት ጠይቄህ በfb ብለኸኝ ስጽፍልህ NO ANSER
@ritatewede4305
@ritatewede4305 18 күн бұрын
Thank you doctor
@betty.n5218
@betty.n5218 28 күн бұрын
Well done🙏
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 20 күн бұрын
Thanks
@mesmes9858
@mesmes9858 29 күн бұрын
Yagna jagena wadamache baretalen fatar ahunem equtun yechanerilh🎉🎉🎉🎉🎉❤
@abebechkeroresa9696
@abebechkeroresa9696 13 күн бұрын
😊ዶክተር በጣም እናመስግናለን ኦሪጂናል ፕሮዳክት ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኝት ይቻላል
@bintahmed
@bintahmed 29 күн бұрын
አመሠግናለሁ ዶክተርየ አሁን ከአማዞን እጠልበዋለሁ ብጉር ጥብጦኛል ገዝቸ እሞክረዋለሁ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh Ай бұрын
Betam amesegnalew❤❤❤
@solomonhalefom1092
@solomonhalefom1092 Ай бұрын
Good Job!! Stay strong my brother!!
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 28 күн бұрын
Thank you Dear!
@hiwotbdama3681
@hiwotbdama3681 28 күн бұрын
thanks for your advice ❤❤❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 28 күн бұрын
You're welcome 😊
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 29 күн бұрын
ENKONE DEHENA METAHELENE WEDOO WONDEMACHENE ...EWEKETEHENE SELAKAFELKENE BETAME ENAMESEGRNALENE....TEBAREKELENE 🙏
@user-gm2fc4yv7r
@user-gm2fc4yv7r 22 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ❤ ኒቪያ ክሬም ለፊቴ እየተጠቀምኩ ነው ሁለት ሳምንት ምናምን ሆኖኛል ምንም ችግር አላየሁበትም ምን ትመክረኛልክ ❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ቤተሰቦች ለግዜው የት እንዳለ አላውቅም። ትክክለኛ ያልሆነ ሬቲኖል እንዳትገዙ እባክች ሁ ተጠንቀቁ። ውጭ ሃገር የምትኖሩ ግን ከ አማዞን መግዛት ትችላላች ሁ። ሊንኩን ከስር አስቀምጫለው። ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" በነጻ ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 29 күн бұрын
TEROO SEWE MEHONE LE ERASE NEWE TEBAREKELEGE WEDO WENDEME SELAME HONELEGE...🙏🙏🙏
@piadam2720
@piadam2720 21 күн бұрын
eski emajuna tsihufun lakiln ytsasate endangeza
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 24 күн бұрын
ማሻ አሏህ❤❤❤❤❤💚💚💚
@dagemadis6424
@dagemadis6424 7 күн бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤ከይቅርታ ጋር ጀርባ ላይ ላለ ቡጉርና ጠባሳ የሚጠፋ ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጥ ነገር ካለ pls
@yusafyusaf8752
@yusafyusaf8752 26 күн бұрын
Wow Agelaltsi
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 28 күн бұрын
Wow doctor ur explanation is very attractive i like it thank you for ur sharing ur knowledge
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 28 күн бұрын
What is the difference between retinol and vitamin c
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 25 күн бұрын
Retinol is Vitamin A but vitamin C is just vitamin c. Both are vitamins and have different benefits for skin
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 25 күн бұрын
Thank u for ur concern
@senaityohans888
@senaityohans888 29 күн бұрын
እናመሰግናለን ለቤትህ ኣዲስ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@zehrahussain
@zehrahussain 26 күн бұрын
Wawww😮
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 29 күн бұрын
0.03%sérum newe ?10Q BROTHER god bless y.
@ሀናዩትዩብ
@ሀናዩትዩብ 8 күн бұрын
ዶክተርእባክህን ለ አላርጂ መላንገረኝ ፊቴን አበላሽኝ 🙏❤️
@user-tz7nv1of8o
@user-tz7nv1of8o 21 күн бұрын
ስታስተምር ጎበዝ ነህ የት ይገኛል
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Ай бұрын
Enamesegenalen gen fetache gen wagawen seya new dengeto yelekekew wagawen ayetehewale lela review ayetehewale
@HikmaShawel
@HikmaShawel 25 күн бұрын
Ewent techilalh tnxs
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 24 күн бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@almetaye5816
@almetaye5816 22 күн бұрын
እባክኸ ዶክተር የት ማግኘት እችላለሁ
@sarahdemesew370
@sarahdemesew370 29 күн бұрын
Thank you for your information, why cannot use the product daily?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 28 күн бұрын
It's so strong for your skin especially when you start. You can surely use it daily later.
@tirhasbaraky5740
@tirhasbaraky5740 25 күн бұрын
ብዝው ትንግር ኣልሕ ጥልው ትልው ብልሕ ርምሕርትሕ ኣስልፍ ውንድም 🙏
@hawa7349
@hawa7349 27 күн бұрын
ዶክተር እባክህ ላገኝክ እፈልጋለሁ የት ነክ በቅርብ አገር እገባለሁ🙏🙏
@AbebeErayaw
@AbebeErayaw 12 күн бұрын
የት ነው የምገኘው
@user-vv2ye9vd9d
@user-vv2ye9vd9d 17 күн бұрын
100% madiyat yatefal? yet new yemigegnawu adress
@alemalemalemalem8674
@alemalemalemalem8674 21 күн бұрын
ዶክተር የት ነው የምናገኘው ?
@eyerusalemyitbarek8583
@eyerusalemyitbarek8583 Ай бұрын
Ende wagawe eko ayaseketeleme
@HelenHelen-mm9fp
@HelenHelen-mm9fp Ай бұрын
Sile college min telalehi ene buderawen etekem neber
@HlinaBiruk
@HlinaBiruk 2 күн бұрын
አመስግናለሁ ኢትዬጵያ ውስጥ አለ ይኖራል?
@asterjesustadesse1002
@asterjesustadesse1002 29 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር እባክህን ማዲያት አለብኝ ከየት ነው የምናገኘው ?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
ሊንኩን ከስር አስቀምጫለው amzn.to/3XSKM4p (The Ordinary Retinol)። ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@felagot884
@felagot884 Ай бұрын
❤😮
@user-vn3ul8xh5p
@user-vn3ul8xh5p 27 күн бұрын
Yet new megawe
@jesusway3790
@jesusway3790 24 күн бұрын
collagen Retinol & Hyaluronlc Acid moisturizer & Recovery cream የሚለውን ነው የምጠቀመው እቀባውና እንዳልከው ቫዝሊን ተቀብቼ ትንሽ ቆይቼ እተኛለሁ ለውጥ እያየሁበት ነው ሰዎች እንደሚሉኝ ከሆነ ማለት ነው. ፊትሽ ጥርት ያለ ነው ይሉኛል ለኔ ግን ብዙም አይታወቀኝም ። ዝም ብዬ ልቀጥል ወይስ ፈሳሹ የበለጠ ጥቅም አለው ?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 24 күн бұрын
ኮላጅኑ ለፊትሽ ይሚሰጥሽ ጥቅም የለም። ሬቲኖል እና ሀይላሮኒክ አሲድ ለቆዳሽ ጥሩ ነው። ምን ይህል ግዜ እንደተጠቀምሽው ባላውቅም እስከተስማማሽ ድረስ ቀጥይበት። ምናልባት ፊትሽን ፎቶ እያነሳሽ ለውጡን መከታተል ይጠበቅብሻል። ካልሆነ ግን ከኔም ጋር የቆዳሽን ሁኔታ እያይሽ መነጋገር እንችላለን።
@user-ov3kz7nq7m
@user-ov3kz7nq7m 27 күн бұрын
ሌላው ደግሞ አንድ ጥያቄ አለኝ አብዛኛወቹ በሜዲካል መልኩ የሚሰጡት አጠፉት እናወደ ኋላ ግን አብሶ የማምጣት ሳይድ እፌክት አለው ለምን?
@user-ow1cu7ng1n
@user-ow1cu7ng1n 15 күн бұрын
ማቋረጥ የለባችሁም ሲባል እድሜ ልክ ነው ወይ የምንጠቀመው?
@gemejahi2392
@gemejahi2392 28 күн бұрын
የት ይገኛል?
@samrawitiabebe2317
@samrawitiabebe2317 25 күн бұрын
አረ በ ማርያም ዶክተር እኔንም እርዳኝ ፊቴ በ አለርጂ ምክንያት ተበላሽ ጥቁር ጥቁር ወጣብኝ የበለዘ 1 ዓመት ሆነኝ ብዙ የተቀመመ አኪም አዞልኝ ግን ምንም ለዉጥ የለም አረ በምታምኝሁ እርዳኝ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 24 күн бұрын
በዋትሳፕ + 46790409411 ልታወሪኝ ትችያለሽ
@user-lj9ky4et9i
@user-lj9ky4et9i 23 күн бұрын
​@@brookhealthandfitness4:51 4:55
@user-lj9ky4et9i
@user-lj9ky4et9i 23 күн бұрын
​@@brookhealthandfitness5:34
@fantugidi5868
@fantugidi5868 21 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-cz9rj3ff6c
@user-cz9rj3ff6c Ай бұрын
Yet yegegnale
@keenarabbi6222
@keenarabbi6222 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woinea3883
@woinea3883 Ай бұрын
አንኳን ደህና መጣህ ዶክተር ስለቆዳ የምትሰጠው ትምህርት በጣም ደስ ይላል እኔ በቅርብ ጊዜ ክብደት በመቀነስ ፕሮሰስ ላይ እያለሁ አንገቴ ላይ ያለው ቆዳ ብቻ መሸብሸብ ጀመረ ያ የክብደት መቀነሴን ሞራሌን ነካው ለአንገት መሽብሸብ መፍትሄው ምንድነው?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ለአንገትሽም ቢሆን ሬቲኖል መጠቀም በጣም ይጠቅምሻል። ግን በሳምንት Glycolic acid ከ 2-3 ግዜ አብረሽ ብትጠቀሚ ይረዳሻል። ማወቅ የሚገባሽ ነገር ውጤት ለማየት ግዜ ይፈልጋል በዛላይ የጸሃይ መከላከያ በየቀኑ መጠቀም አለብሽ.🙏🙏🙏
@munanure5090
@munanure5090 Ай бұрын
ምንም እድሜሽ እንዳይሁን
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 29 күн бұрын
​@@munanure5090ለሰው ሞራል ተጠንቀቁ ክብደት ሲቀንስ ይሸበሸባል የብዙ ሰው አይቻለሁ ገና በ30 እና 34 አመት እሚሸበሸብባቸው ሰወች አሉ በ40አመት ምናቸውም የማይሸብሽብ አሉ ዛሬ ስንቶች ናቸው በጭንቀት በሀሳብ እሚሸበሸቡ እና እድሜዋ ብቻ ላይሆን ይችላል
@almasbh6100
@almasbh6100 29 күн бұрын
​@@brookhealthandfitnessእኔም አንገቴ ተሸበሸበ ግራ ገብቶኛል😮😮😮
@user-ll6th7jc1h
@user-ll6th7jc1h 29 күн бұрын
የት ነው እሚገፕው
@netsanetkifle3928
@netsanetkifle3928 29 күн бұрын
በቃ አገላለፅ አንተ ብቻ ግለጠው ዶክተር ፅጋውን ያብዛልህ ነፃነት ነኝ 😊
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 28 күн бұрын
ነጻነት ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው 🙏🙏🙏። ድጋፍሽ ይቀጥል እባክሽ።
@MekdesFantahun-hh3xj
@MekdesFantahun-hh3xj Ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን የት እንደሚገኝ ብትነግረን በጣም ተቸግሬሀለሁ የምኖርበት ቦታ ሞቃት ነው እባክህን እርዳኝ ወናድሜ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ቤተሰቦች ለግዜው የት እንዳለ አላውቅም። ትክክለኛ ያልሆነ ሬቲኖል እንዳትገዙ እባክች ሁ ተጠንቀቁ። ውጭ ሃገር የምትኖሩ ግን ከ አማዞን መግዛት ትችላላች ሁ። ሊንኩን ከስር አስቀምጫለው። ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" በነጻ ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@selamawitbejiga9044
@selamawitbejiga9044 Ай бұрын
Dr. How can I talk to you?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
@@selamawitbejiga9044 +46790409411 whatsup.
@tigistgidey4910
@tigistgidey4910 29 күн бұрын
Selam breastfeed safe
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
@@tigistgidey4910 Not safe😄.
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h Ай бұрын
ደኩተርየ በርታ በእውነት እኔ ካፍንጫየ ወዱታች ነው ቆዳየ የታጠፈ ግባሬም ተሸበሸብኝ ንገርኝ እባክህ የታጠፈቆዳየን አዴት ልመልሰው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
የኔ ውድ ባለፈም ቪድዮ ሰርቴዋል ገብተሽ እዬ በብዛት ስደት ነው ያበላሸን ቪይታሚን ኢ ካብሱንም አሪፍ ነው ይላሉ
@user-tm6mu6on2h
@user-tm6mu6on2h 11 күн бұрын
እሽ እማየ ​@@ZorishMenjeta
@user-lj9ky4et9i
@user-lj9ky4et9i 23 күн бұрын
የት ይገኛል ስንት ነው
@OromiyaaJiituu-y2e
@OromiyaaJiituu-y2e 29 күн бұрын
Dosun indet nw minakew
@fathimasila6910
@fathimasila6910 Ай бұрын
ትለያለህ የምር ማሻአላህ ተባበርኝ ነጠብጣብ አሰቸገርኝ እባክ ያለሁት ቱርክ አገኝዋለሁ በእናት መልስልኝ❤❤❤❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ከአማዞን መግዛት ትችያለሽ ። ሊንኩን ከዩቱቡ ስር ለጥፌዋለሁም. ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" በነጻ ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@fathimasila6910
@fathimasila6910 Ай бұрын
@@brookhealthandfitnessእሺ አመሰግናለሁ facbook ተጠቃሚ አደለሁም የሚቻል ከሆነ በቴሌግራም
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
@@fathimasila6910 +46790409411 whatsup.
@user-pl3bh9mb4l
@user-pl3bh9mb4l 29 күн бұрын
Doctor retinol creamun benetikemise chegire alew Please negiregn🙏❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
ምንም ችግር የለውም። ያው ነው ጥቅሙ።
@nimaademe471
@nimaademe471 11 сағат бұрын
ዶክተር ፎቶውን አስቀምጥል ይቅርታ
@user-fj1vb8lp1x
@user-fj1vb8lp1x 29 күн бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሬትኖ ምድነው በአማርኛ ነውስ በእግሊዘኛ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
በእግዚዘኛ ሰርች አድርጊ
@user-ws4un4vf1n
@user-ws4un4vf1n 29 күн бұрын
የት እንደሚገኝ ካልነገርከን ምን ወጋ አለው?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
ሊንኩን ከስር አስቀምጫለው amzn.to/3XSKM4p (The Ordinary Retinol)። ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@saralisane608
@saralisane608 Ай бұрын
ግን ለስስና ደረቅ( sensitive and dry) ፉት የትኛው Rerinol መጠቀም አለብን? እና በክሬም ወይስ በሴረም ? ለደረቅና ስስ ፊት? እባክህ ብትመልስልኝ
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
ብዙም ለውጥ የለውም ነገር ግን በአጠቃላይ ሴረም በቀላሉ ወደ ቆዳችን ውስጥ ስለሚገባ እና ቆዳሽ በቀላሉ ሊያስቆጣ ስለሚችል በክሬም ብትጅምሪ ጥሩ ነው። ለጀማሪ በተዘጋጀው ዶዝ መጀመር ግን ግድ ይላል።
@saralisane608
@saralisane608 29 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው!
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 28 күн бұрын
ሰንእስክሪን መጠቀም የግድ ነዉ ተጠቅሜ ስለማላቅ ነዉ ። አገላለጽህ ግን አንጀት ያርሳል ❤​@@brookhealthandfitness
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
ዋው እኔ ምፈልገው ጥያቄ ነው የጠይቅሹ ❤❤❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
​@@user-xu7ut7jk3yእውነት ነው እኔም ሴርሙ ተጠቅሜ ግን ቆዳዬ ሴሴቲፍ ነው ምንም አላለኝም የፀሀይ መከላከያ ግድ ነው
@rogiebongcalon7496
@rogiebongcalon7496 Ай бұрын
እባክሕን አድራሻሕን ንገረን ደግሞ አፋችን አካባቢ ነው የሚበዛው
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ከአማዞን መግዛት ትችያለሽ ። ሊንኩን ከዩቱቡ ስር ለጥፌዋለሁም. ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" በነጻ ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 27 күн бұрын
​@@brookhealthandfitnessእድሜ ከጤና ጋር ይስጥ
@piadam2720
@piadam2720 21 күн бұрын
whatsappp ylhm beza bnagegnh byenw
@nkumezmuer2873
@nkumezmuer2873 Ай бұрын
Tebarkh yeth yegegal gen
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
ሊንኩን ከስር አስቀምጫለው amzn.to/3XSKM4p (The Ordinary Retinol)። ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@OromiyaaJiituu-y2e
@OromiyaaJiituu-y2e 21 күн бұрын
እትዮጵያ ዉስጥ አርጅናሉ የት እንዳሌ አጣራና ንገረን ዶክተር
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 21 күн бұрын
ወይጉድ በእጃችን መሀል ሁለት ጠብታ አድርገን አሽተን ስትልስ አረግሬሳ እና ዳማከሴ ታሽቶ ጠብታውን ምንጠጣው የጥንት ልምዳችን ትዝ አለኝ ጥንት እኛ ጎበዞች ነበርን አሁን ፈረንጂ ሙያችን አስረሳን😂
@bdnbxnx314
@bdnbxnx314 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lovehistory236
@lovehistory236 Ай бұрын
የት ይገኛል ምን አልባት ፎርጅድ ካለው እዳንሸወድ ።ዶክተር ስለምትመልስልኝ ክብር ይስጥልኝ❤❤❤❤❤
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness Ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ቤተሰቦች ለግዜው የት እንዳለ አላውቅም። ትክክለኛ ያልሆነ ሬቲኖል እንዳትገዙ እባክች ሁ ተጠንቀቁ። ውጭ ሃገር የምትኖሩ ግን ከ አማዞን መግዛት ትችላላች ሁ። ሊንኩን ከስር አስቀምጫለው። ጥያቄ ካላችሁ በ facebook አድራሻ "ብሩህ ጤና" በነጻ ጥያቄያችሁን በቻልኩት አቅም ለመመለስ እሞክራለሁ።
@lovehistory236
@lovehistory236 29 күн бұрын
@@brookhealthandfitness አመሰግናለሁ ዶክተር እኔ ኢትዮጵያ ነኝ
@Searit-rich
@Searit-rich 29 күн бұрын
Subscribe aderkuh yaseredahebet menged betam tiru nw amesegenalehu
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
🙏🙏🙏
@AdiTekle-rx1ji
@AdiTekle-rx1ji Ай бұрын
እባክህ የትነው የሚገኘው ቢገኝም ፌክነው የሚገኝበትን ጥሩ የምትለውን ቦታ ብትጠቁመን
@mariammariam1007
@mariammariam1007 27 күн бұрын
አማዞን ላይ እዘዙ አለ እኮ ሊንኩን አስቀምጣለሁ ብሏል
@denbena3718
@denbena3718 26 күн бұрын
@@mariammariam1007 ውዴ አማዞን ኢቴም ካርድ ከሌለ አልሰራ አለኝ በካሽ ነው ምፈልገው ውዴ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
​@denbenaይቻላል እኔ አሰሪዬ ገዝተናል ብር እኔ ነኝ እቃ ሲያመጣ ወጥቼ የከፈልኩት3718
@anketsa7255
@anketsa7255 27 күн бұрын
የትነው የሚሸጠው
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 25 күн бұрын
ኦላይል አማዞን
@miracle23
@miracle23 Ай бұрын
እንካን ደህና መጣህ የምታጠባ እናት መጠቀም ትችላለች?
@brookhealthandfitness
@brookhealthandfitness 29 күн бұрын
ሬቲኖል ለምታጠባ❤ እናት አይመከርም።
@miracle23
@miracle23 29 күн бұрын
@@brookhealthandfitness ኣመሰግናለው🙏
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
የሞተ ቆዳዎን  ያስወግዱ፣ የወጣትነት መልክዎን  ይመልሱ/How to exfoliate your skin properly.
19:11
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 12 М.
የፊት ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ- Skin care routine - Doctor Feysel Skin clinic
23:56
ለማድያትዎ ቅባት (serum) ሳይገዙ ሊያውቁት የሚገባ
15:31
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 28 М.
አሳዛኝ ታሪክ 5 July 2024
1:47:30
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 101 М.
ሳይንስን መሰረት ያደረገ የኔ የለት እለት የቆዳ እንክብካቤ
16:28
Brooh Health & Fitness . ብሩህ ጤና እና አካል ብቃት
Рет қаралды 4,4 М.