የዝምታ ሀይል

  Рет қаралды 17,862

Tumim Page

Tumim Page

Жыл бұрын

የዝምታ ሀይል
The power of Silence
Subscribe
Tumim page

Пікірлер: 75
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 8 ай бұрын
"ብዙ በተናገርኩ መጠን እፀፀታለሁ በዝምታዬ ግን አንድም ቀን ተፀፅቼ አላውቅም" ቅዱስ አርሳኔዎስ
@zharamustefa5716
@zharamustefa5716 10 ай бұрын
የአላህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ “በአላህ እና በመጨረሻው ቀን የሚያምን መልካም ይናገር አሊያም ዝም ይበል ብለዋል
@bssissisid8d841
@bssissisid8d841 8 ай бұрын
አላሁመ ሶሊ አላ ነብይና ሙሀመድ
@user-rf2kp6fr3h
@user-rf2kp6fr3h 5 ай бұрын
thank you brather
@ormooapss442
@ormooapss442 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔስ ዝም ማለት እወዳለሁ ብዙ ከማውራት ዝምታ እመርጣለሁ ግን የሚወደው ሰው ዝም ካልኩኝ ይከፍዋል እያልኩኝ እጨነቃለሁ ❤️🕊❤️🕊
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 10 ай бұрын
እኔ በጣም አዎራ ነበ😂ር እደሜ እየጨመር ግዜ ግዜን እየተካ ሲሄድ እኔ እራሴን እየታዘብኩ ነበር ዛሬ ላይ የተርጋጋ እና ዝምተኛ ሰዉ ነኝ በጣም ጥቅም አለዉ ስዉ ያከብርሀለ ❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 11 ай бұрын
በጣም ልክ ነህ ብዙ ቦታ ላይ ዝምተኛ ሰው ይከበራል በታደል ነው ጥሩ አስተምህሮ ነው በርታ
@user-id7yg3ix4d
@user-id7yg3ix4d 11 ай бұрын
እናመሰግናለን ዝምተኛ ለምሆን አፈልጋለሁ ግን አወራለሁ💞💞💞
@Tumim_Page
@Tumim_Page 11 ай бұрын
በ 1 ወር ውስጥ መቀየር ትችያለሽ...,በጣም ቀላል ነዉ እሺ
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 11 ай бұрын
​@@Tumim_Pageእንዴት እስኪ ንገረን
@Tumim_Page
@Tumim_Page 11 ай бұрын
@@nasrukalid1445watch the video. I thought that's the point of the whole video.
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
@@Tumim_Page Lebu Aygegnm .& Zemtegna Or Rega Yale Sew Tenkolegna New ' Eyalu Wega Yaregunal:: but Temesgen, Betam Ewedewalew Regatayn Betam Tekmognalna
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
@@Tumim_Page So Melekteh betam Lek New Wendm :: berta
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 11 ай бұрын
እኔ በዝምታየ አፀፀት ነበር ግን ሳወራ ድንገት ሰለሆነ ሠው ፀጥ ብለው ሲያዳምጡኝ ይገርመኛል ያሰከብራል ዝምታ
@user-ys7jw3lb6x
@user-ys7jw3lb6x 7 ай бұрын
ዝም ማለት እንጂ ዝም ማለት በለለብን ዝማታ ጥሩ አይደለም። ጓደኝየ በዝምታ ተጎድታ ኑራለች መናገር ከጀመረች ወዲህ ሰላም አግታለች ችግርሽንኳ ሚረዱሽ ስትናገሪነው።
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 7 ай бұрын
@@user-ys7jw3lb6x እኔም ለመናገር ወስኛለሁ በጣም ነው ሰወች የጎዱኝ
@hdlidet
@hdlidet 2 ай бұрын
አይ አይመስለኝም ለራስ ከራስ በላይ የሚሆን የለም ስለዛም ዝም በማለት ውስጥ ከእራስ ጋር ንግግር ይፈጠራል ሴናወራ ደግሞ ይሄ ልምድ ይቀንሳል ያ ደግሞ ስለራሳችን እራሳችን እንዳንከላከልና ጥገኞች እንድንሆን ያደርገናል ስለዚህ ብትችሉ ምንም ጭራሹን አታውሩ መልስ መላሽ ብቻ ሁኑ መስማት የምትፈልጉትን እራሳቸው ሰወች ንነግሯችኋል​@@user-ys7jw3lb6x
@wudnshl
@wudnshl 10 ай бұрын
እናመሰግናለንወድምበርታአሪፍነው❤️👌
@lidetneri2488
@lidetneri2488 11 ай бұрын
ጎበዝ በርታ ንግግርህ ተደማጭነት አለው
@ekramusman3487
@ekramusman3487 10 ай бұрын
Our beloved prophet Muhammad(peace be upon him)said"ዝም ያለ ነፃ ወጣ" Interesting arif idea nw 👍
@bezaweldemichael4033
@bezaweldemichael4033 9 ай бұрын
ይገርምሃል አንተን ያዳመጥኩህ አሁን ነው ነገር ግን ዝምታ የህይወት ልምዴ ነበር ብዙ ግዜ ዝም እላለሁ ማውራት አይመቸኝም እንድቀጥልበት ስለጠቆምከኝ አመሰግናለሁ። በዝምታዬ አንድ ገጠመኜን ላጋራህ ስራ የምሰራበት ቦታ አዲስ ስራ ላይ ተመደብኩ ቢሮው ወንበርና ጠረጴዛ ብቻ ነው ያለው ኮምፒዩተርና ኢንተርኔት የለውም ከተመደብሑ ወር ከሞላሁ ጀምሮ ሪፓርት የለም አልቀረበም በሚል ጫጫታ ጀመሩ እኔ ከሚጠበቀው በላይ ዝም አልኩ ሲሰለቻቸው ቢሮዬ መጡ አዩኝ በራሳቸው ግዜ ኮምፒዩተር ሰጡኝ የማይረባ ስለነበር ትንሽ እንደተጠቀምኩበት አቆመ የተበላሸ ስለነበር አሁንም ጫጫታ ጀመረ አለቃዬ ጠራኝ በባህሪው እኔን ብቻ አድምጡኝ ባይ ስለነበር ሪፓርት አለመላኬን እንደሀጥያት ደጋግሞ አወራልኝ ልክ እንዳልሆንኩ ስለሪፓርት መላክ ስለጥቅሙ ስመዘግየቱ ጉዳቱ መአት ነገር አወራ በዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ ግን አንዴ እንኳን ተሳስቶ ምክንያቴን እንድነግረው እድል አልሰጠኝም ከ30 ደቂቃ በላይ ሲለፈልፍ ዝም ብዬ አየሁት በመጨረሻም የሚያወራው አልቆበት ግራ ሲገባው አየሁት ከዛም ጨርሻለሁ ሲለኝ ዝም እንዳልኩ ወጣሁ። ኮምፒዩተሩ ግን እንዲሰራልኝ ለሚመለከተው ክፍል መምራቱን ሰማሁ።
@user-cr5ce1ih2r
@user-cr5ce1ih2r 9 ай бұрын
Ewunet new
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 7 ай бұрын
እኔ ሳላስበዉ እራሴን ሳወራ አገኘዋለሁ በጣም አመሰግናለሁ እተገብረዋለሁ
@user-bh4yh7ey8x
@user-bh4yh7ey8x 11 ай бұрын
arife new
@zerihunsisay07
@zerihunsisay07 11 ай бұрын
You are absolutely right bruh! A wise man once said ''Silence is better than unnecessary drama''. Thank you for sharing your insight on the power of silence!
@bizuyetube371
@bizuyetube371 10 ай бұрын
እኔ ዝምተኛ ነኝ መናገር ባለብኝ በተገቢው መንገድ እናገራለሁ ሰዎች ሰምተውኝ ይደነቃሉ ይደነግጣሉም
@MitikuMitiku-xj8xj
@MitikuMitiku-xj8xj 4 ай бұрын
🙏🙏🙏👌👌👌👌thans
@gantgant6451
@gantgant6451 11 ай бұрын
ዝምታየ ይበልጥ ወደድኩት አመሰግናለሁ❤❤🎉🎉
@user-wx1gj5wk1x
@user-wx1gj5wk1x 11 ай бұрын
በአፍህ ትንሽ ነጎድጓድ በእጅህ ደግሞ ብዙ መረቅ ያዝ ይባላል። አመሰግናለሁ
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 11 ай бұрын
Thank you God bless you!!
@masilove256
@masilove256 10 ай бұрын
ተመስገን እኔስ ዝም እላለው ሠው ግን ዝም ስል እደመጥፎ ነው ሚመለከቱኝ
@adu-kf2jj
@adu-kf2jj 10 ай бұрын
Zemtena sew kemyawera sew tenkol yemserat akemachew keftena new.
@user-wf9kz5mk3d
@user-wf9kz5mk3d 11 ай бұрын
It is realy very good message and advice .God bless U aboundently.
@mahazamola
@mahazamola 11 ай бұрын
Enamasagenalen❤ eshe
@kediribrahim2020
@kediribrahim2020 11 ай бұрын
Yuo really assured what inside me i thank you so much. Action speaks more than words.
@mihretbirhanu9371
@mihretbirhanu9371 11 ай бұрын
Thank you ❤
@amesgagn
@amesgagn 10 ай бұрын
ተመስጉን ተመስጉን ተመስጉን በጣም ቆንጆ ትምህርት አመሰግናለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤❤❤
@yomiyusisay4255
@yomiyusisay4255 11 ай бұрын
So nice idea!!!
@FikerAbb
@FikerAbb 27 күн бұрын
ተሙ፣እንዴትነህ፣ቆይቼ፣ስላየውህ፣ነው፣ደስብሎኛል
@HanaHana-zp7em
@HanaHana-zp7em 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ አሪፍ ምክር ነው ወድማችን❤❤
@nsritube4232
@nsritube4232 10 ай бұрын
Love it❤
@bitsitisolomon6804
@bitsitisolomon6804 10 ай бұрын
Yes goboz neh ❤
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
Betam Lek Neh Wendem : Zemta or Rega Malet Betam Telk Tekm Alew!!
@mesretberhan2338
@mesretberhan2338 10 ай бұрын
Enamsegenalen asetemarye ewo
@amesgagn
@amesgagn 10 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን እንዴት ደስ ይላል እውነት ነው ❤❤❤
@eribnuhalit3277
@eribnuhalit3277 10 ай бұрын
Lk nek wendime
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 11 ай бұрын
Yes 👍🏾
@Jo777-u2m
@Jo777-u2m 10 ай бұрын
በርታልኝ ወንድሜ👍👍👍👍
@Tumim_Page
@Tumim_Page 10 ай бұрын
Eshi bro... thank you
@etaferahufekyibelu623
@etaferahufekyibelu623 11 ай бұрын
Ewunet new.
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 11 ай бұрын
Thank you
@zuzuuuu571
@zuzuuuu571 11 ай бұрын
🙏🙏
@user-vs1lh3mk3n
@user-vs1lh3mk3n 11 ай бұрын
ልክ ብለሀል ዝምታ 🙂🙂🙂❤❤
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ ይህ ለኔ ነዉ አመሰግናለሁ በእዉነት ለካ በጭንቀት እንቅልፍ ያጣሁት አንዴ ቲክቶክ በዮቱብ ጫጫታ አይምሮዬን አስቸዉ ነዉ 😢😢❤❤❤❤
@dimasamsung975
@dimasamsung975 11 ай бұрын
0❤❤❤❤❤❤❤
@mamezeynu9213
@mamezeynu9213 11 ай бұрын
Wedeme zemeta wereke new. Bekene 2 seat zeme malet aemero erasu ye aemero merezochine yasedalenale.
@AbdulwahidZinab-px1sc
@AbdulwahidZinab-px1sc 10 ай бұрын
Tnx brother
@Tumim_Page
@Tumim_Page 10 ай бұрын
U welcome
@neymafishki6236
@neymafishki6236 10 ай бұрын
🙏🙏🙏💙💜💚💛
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@fatomaHabib
@fatomaHabib 9 ай бұрын
ምከሪኝ በላሆንው በሆንው በጣም ተናዳጂ ሁኒያለሁ
@MehariTeka-nh5sk
@MehariTeka-nh5sk 10 ай бұрын
ኣዲስ መጪ ነኝ ሰላምኩም ይብዛሕ
@user-ou9mh7mj8y
@user-ou9mh7mj8y 4 ай бұрын
Ante yen bebekehun metsehaf akafelen betelgn sel nigusu
@zabiba3445
@zabiba3445 11 ай бұрын
Unati
@meseretmengestu4383
@meseretmengestu4383 10 ай бұрын
አቦ፡እስካሁን፡ሳላውቅህ፡ምርጥ፡
@Tumim_Page
@Tumim_Page 10 ай бұрын
አቦ ይመችህ... አመሰግናለሁ
@Linaye05
@Linaye05 11 ай бұрын
ende dego awru wstachw atamku ygodachwal tilu yele ende😂
@fatomaHabib
@fatomaHabib 9 ай бұрын
እኔ አሁን በጣም ተሸገሪያለሁ በጣም ዝም ስል ወሬ ስጀምር በፍራሀት ሰለሆን የማወራው ወሬ አላቅም ካላስበው በታናገርኩት ሰው ይቆጡብኛል ዱሮ ዝም ያልኩ ነበርኩ አሁን ተናዳጂ
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂እረወየው እኔ አለው ዝምብዬ ምቀደድ ባሌ ዝምተኛ ነው ተቃጠለ ስለሚያፈቅረኝ ነው የምር አብሮኝ ሚኖረው ዝምለማለት ምን እናድርግ
@semenawit8438
@semenawit8438 10 ай бұрын
2 Sew Zem Belo menor Ema Yekebdal 😄 Lezawm 1 bet west"
@user-hf7ye6kn4t
@user-hf7ye6kn4t 7 ай бұрын
ምን አይነት image ነው ምትጠቀመው አንተ ቅል እራስ
@Tumim_Page
@Tumim_Page 7 ай бұрын
አባቴ አንቺ ኢሜጁ ላይ ነሽ። Nice
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 11 ай бұрын
Thank you ❤
@tsedaytube
@tsedaytube 11 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤
@zabiba3445
@zabiba3445 11 ай бұрын
Unati
ለጾመ ፍልሰታ የተመረጡ መዝሙሮች ስብስብ
25:14
Efra Tube (ኤፍራ ቲዩብ)
Рет қаралды 2
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 51 МЛН
ማሸነፍ ከፈለጋችሁ ይህን አድርጉ
18:16
የቡርቃ ዝምታ  ከኩነኔው ባሻገር... ምን ይመዘዛል...?  Ye Burka Zimta
18:41
Papi Senay /ፓፒ ሰናይ - 450K
Рет қаралды 1,9 М.