No video

የፊታችሁን ቆዳ ፅድት ያረገዋል

  Рет қаралды 68,407

Elsa Beauty NT

Elsa Beauty NT

Жыл бұрын

#elsabeautynt #donkeytube #artistgenetnigatu #hairgrowth #seifuonebs #skincare #የገኒቤተሰብrealityshow #ድንቅልጆች #darkspots

Пікірлер: 475
@NetsiLiving
@NetsiLiving Жыл бұрын
Elsiyee, thank you so very much for another great video, as always. So simple that everyone can find these ingredients in their kitchen. Banana has so many benefits for our body and skin. You explained it very well. Everybody should learn from your channel, as they will benefit. Thank you for your hard work. Keep shining, Beautiful. 💕👌Share. ✅
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
My beautiful sis. thank you for your big support GOD BLESS YOU dear.
@simonatkilt9028
@simonatkilt9028 Жыл бұрын
@@elsabeautynt cocos yethgour neway
@simonatkilt9028
@simonatkilt9028 Жыл бұрын
@@elsabeautynt cocos yethgour neway
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
@@simonatkilt9028 awo
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Wow you are glowing. Great advice. Thank you so much. God bless you.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN you are very kind thank you
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
Elsaye Konjo, thank you for everything that you’ve done to me. You’re always appreciated! I love the way you speak, and explain with knowledge and self awareness.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you my lovely sister i really appriciate your huge support. i will never forget GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY.
@maedtube5222
@maedtube5222 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም የምፈልገዉን ነገር ነዉ የሳየሽን አሪፍ ትሪትመንት ነዉ እሞክረዋለሁ ፤ ነገር ግን ኮኮስ ያልሽዉ ለጸጉር የሚቀባዉን ነዉ እንዴ? ማወቅ ፈልጋለሁ፡ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ smart girl እንዴት ነሽ አዎ ኮኮስ አንድ ነው እሺ የካምፓኒ ስም ልዩነት ነው አመሰግናለሁ
@elsabetkassa4227
@elsabetkassa4227 Жыл бұрын
thanks Elsi What you recommended for dry skin instead of 🫒Olive oil
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You welcome dear, Almond or coconut oil
@sarechetk3597
@sarechetk3597 7 ай бұрын
Elsi be blessed. Those of us who are in Ethiopia we can't get vitamin E. Can we have it without it?
@nigatketematube
@nigatketematube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኤልስዬ በጣም ጥሩ የአይን ሰር ወህድ ነዉ ያሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ሼር ልይክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ያገሬ ልጅ
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
ኤልሳዬዬ እንኳን ሰላም መጣሸልን የኔ ውድ በጣም እናመሰግናለን ሁሌም ለምታሳይን ነገሮች
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ማርታዬ የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 Жыл бұрын
ኤልስዬ ሁሌም ምትሰሪው ይመቸኛል በርቺ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የተባረከ ቀን ይሁንልሽ የፀጉርን ቀለም ይነገረኝ ❤❤👍👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ brown and honey blond mix i think, they dont tell you next time around april i will do it my self so we will see.
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Жыл бұрын
ኤልሲ ቆንጆ ስራዋችሽን በጣም እወደዋለው ጠቃሚ ናቸው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@rahelnegeri3928
@rahelnegeri3928 Жыл бұрын
Please which sun screen do you recommend for dry skin?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ROC thank you
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
ኤልስዬ ውዴ ሁሌም ነው የምናመሰግንሽ እኔ ካንቺ. ብዙ ተጠቅሚያለሁ በጣም የምወድሽ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ኤልሲ ዛሬ የሰራሽው የኔን ችግር ነው ደግሞ እንዴት እዳማረብሽ በጣም ቆንጆ ነሽ በርቺ የኔ ውድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@user-cd5kv4rj3n
@user-cd5kv4rj3n Жыл бұрын
ኤልስዬ የኔ ጎበዝ ዋው በጣም ነው የምወድሽ🌷🌷🌷🌷🌷❤❤❤💋💋💋💋በርችልኝ የምፈልገውን አገኘሁ ዋው እጂሽ ይባረክ🌷🌷❤❤🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@user-kc4xz9ub6u
@user-kc4xz9ub6u 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ትሪትመት ነዉ የምሠሪልን 👍👍👍👍እጅሽ ይባረክ ኤልሣዬ❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አሜን የኔ ደግ
@jonimercy
@jonimercy Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን ኤልሲዬ ፊታችንን እንዴት በተፈጥሮ መንከባከብ እንደምንችል ስላሳየሺን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️🙏👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን የኔ ደግ በጣም አመሰግናለሁ
@RibcaCrochet
@RibcaCrochet Жыл бұрын
Thank you so much for your healthy and chemical free worth trying tips.👏👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
you very welcome dear, thank you so much
@betitube12
@betitube12 Жыл бұрын
እንኳን ስላም መጣሽ ኤሊሲየ በጣም ቆንጆ ነው በቀጣይ ለድርቀ ሲሲንቲቭ ለሆነ ቆዳ ትሪትመንት ስሪልን ስለምታካፍይን እናመስግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እሺ እህቴ እስከዛው ኦሊቭ ኦይል እንዳትጠቀሚ እሺ አመሰግናለሁ
@ihsanamin1583
@ihsanamin1583 Жыл бұрын
Oh ya elsuye for dry and sensetive skin
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
ኤልሲዬ ቆንጆ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ጥሩ የሆነና ቀላል ነገሮች ናቸው በየቤታችን የሚገኙ ስለሆኑ ሁሉም ልጠቀምበት ይችላል በርቺልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ደግ ወንድም በጣም አመሰግናለሁ
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልኝ ኤልስዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ስለምታካፍይን መልካም ነገር እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ እህቴ ትወድሻለች ጣሊያን ነች
@endanchiabebe9986
@endanchiabebe9986 9 ай бұрын
ፊቴ ወዛም ነው fundation ወይሞ powder ስቀባ ቅልጥልጥ ይላል እንዴት ልጠቀም እባክሽን ግዜ ካለሽ
@degitushachachew4708
@degitushachachew4708 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ሲያምር ተባረኪ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@RabyYouTube
@RabyYouTube Жыл бұрын
ሰላምለዚህቤት ሰላምሺይብዛልኝ እንኳንደህናመጣሺ ኤልሲ ዋዉዉዉ እናመሰግናለን ጡሩትምርትነው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ እህት
@genetgezaheng6942
@genetgezaheng6942 Жыл бұрын
ኤልስዬ እናመሰግናለን የምታጋጅልን ውህዶች አሰገራሚ ለውጥ ነው ያገኘሁበት በረርቺ የኔ ውድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ
@angelcharmer
@angelcharmer Жыл бұрын
Have never seen your site before, just happened to see it by accident today. The way Your content is presented is simply great. Your innate kindness & thoughtfulness to help others is greatly appreciated. Keep it up!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you so so much dear, I really love your comment GOD bless you.
@bemnetnigussiedesta3520
@bemnetnigussiedesta3520 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@TAS27483
@TAS27483 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ኤልሲዬ የሙዝና የማር ውህድ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ለፊት ተስማሚ ከጥቅሙጋር ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ላይክ ሼር
@sunnysarri8622
@sunnysarri8622 Жыл бұрын
ኤልሲ ወድሻለዉ መልካም መልካም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ደግ እኔም ወድሻለሁ
@hannabiru3243
@hannabiru3243 Жыл бұрын
@@elsabeautynt የተልባው እና የንቁላሉ ውህድ አሪፍ ነው በጣም አመሰግናለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
@@hannabiru3243 እኔም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@binyam781
@binyam781 Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ምርጥ ፣አስተማሪና ለአጠቃቀም ቀላል ቪዲዮ ነው። እናመሠግናለን በርቺልን እህታችን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@EthioAlema
@EthioAlema Жыл бұрын
my beautiful sister I adore all your heart work I am using the treatment that you showed for the dandruff I can see the improvement already keep it up the hard work Hun ❤️ like share 💕
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you my beautiful sis. your channel is perfect and i learn how to cook dear, thanks
@lulitlula4290
@lulitlula4290 Жыл бұрын
ኤልሲዬ ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን🙏👍❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ቆንጆዋ ሉሊትዬ አመሰግናለሁ የኔ አበረታች
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Жыл бұрын
Selam elsuye indet inkan dena metash konjo tiritment new ewinet new tikur netebtam inem iye wetabign new beza lay key negn betam yabelashal fit inamesegnalen mare 😍😍🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Elduዬ tetekemew muz tiru new eshi beteley key sew lay yanadidal yitayal gin yitefal wiham bedenib techi eshi wedishalehu
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 Жыл бұрын
ኤሊሲ ሰለሰራሽልን ትሪትመንት እናመሰግናለን🙏ግን ጥያቄዬ ትሪትመንቱን ተቀብተን ብናድር ችግር ይኖረው ይሆን? በመቀጠል ቀን በቀን ብንጠቀምስ ምን ጉዳት አለው? ኤሊሲ ብዙግዜ ኮኮስ አልመንድ ኦይል ለፊታችን ተጠቀሙ ስት እሰማለሁ እኔ አንቺ ከምትሰሪልን ትርትመንት ከተጠቀሙክ በኃላ ፊቴን በሳሙና ታጥቤ ምንም አልቀባም! እናም ኮኮስ ልጠቀም?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ምንም ትሪትመንት ተቀብተሽ አትደሪበት ምን ያህል እንደሆነ እናገራለሁ ከ20 -30 ደቂቃ በየቀኑ በፍፁም አይቻልም ከትሪትመንት በኃላ አዎ ያለሽን ኦይል ቀቢው እንዳይደርቅ አመሰግናለሁ
@sofiyasofiya8776
@sofiyasofiya8776 10 ай бұрын
በርቺ በጣም ጠቃሚ ነው
@user-yp6sk4uj6u
@user-yp6sk4uj6u 5 ай бұрын
Very.nice Asrarsh Baxame.dase.yela Tbarke🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@elsabeautynt
@elsabeautynt 5 ай бұрын
you welcome
@HananHanan-of9nm
@HananHanan-of9nm Жыл бұрын
የኔ ማልካም በጣም እናመሰግናለን እውነት ትለያለሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ በጣም አመሰግናለሁ
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ጤናይጥልኝ ኢልሲየ የኔ ትሁት ፈግታሽ እጅግ ያጠግባል የሰራው የፌት ትርትመት እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@yusuftleo6929
@yusuftleo6929 Жыл бұрын
Kodaye dryem smoothem aydelem ena yetignawn sunscreen tmekrignalesh?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ROC betam ameseginalehu
@rabeatrabeatt4471
@rabeatrabeatt4471 7 ай бұрын
እናመሠግናለን ኢልሢዬ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Thank you Elsa God bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You are so welcome, GOD bless you.
@dagiranagudata5035
@dagiranagudata5035 Жыл бұрын
የኛ መልካም ሴት እንኳን ደህና መጣሽ❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ደግ እንኳን ደህና ቆየሽኝ
@helensime
@helensime Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ !!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ ተባረኪ
@almazhafte8187
@almazhafte8187 Жыл бұрын
Thank you very much my beautiful sister. May God bless you with more knowledge. We love you with love of God.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You are so welcome, Thank you dear
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
Welcome Elsaye God bless you
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN thank you dear
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Жыл бұрын
No wonder your skin is glowing Elsa
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you dear, please use it.
@user-ht4tk7fg8r
@user-ht4tk7fg8r Жыл бұрын
ኮኮናት ከሌለን ሁለቱን ብቻ መጠቀም እንችላለን?
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ኤልሲዬ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የሰጠሽን የቆዳ አይነትና ምን መጠቀም እንዳለብን በሚገባ አስተምረሽናል ዋው በሙዝ በማር በቫይታሚን E oil በመጠቀም ለቆዳችን ጥራት አሪፍ ትሪትመንት ነው ያዘጋጀሽልን እናመሰግናለን💕🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ደህና ነሽ እኔም ጠፋሁ አመሰግናለሁ
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
@@elsabeautynt ኤልሲዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ አረልሲ እኔም ስለማለቅ ነው የጠፋሽ የመሰለሽ ሁሌም የማትለይኝ አበረታች እህቴ ነሽ😘😘
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
@@adona21adona16 የኔ ደግ አመሰግናለሁ መጣለሁ የኔ ጥሩ ልጅ
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Banana + honey + vitamin E Thank you so much yene wed Elsa
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
My pleasure dear thank you
@TiruMedia18
@TiruMedia18 Жыл бұрын
የኔ ደርባባ ማሻ አላህ በርች ኤልሲየ ጥሩ Tube ነኝ፡፡
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አሜን በጣም አመሰግናለሁ
@sofiaarkew1245
@sofiaarkew1245 Жыл бұрын
ኤልሲ እኔ አዲስ ነኝ ማዲያት አለብኝ በየቀኑ ነወይ የምቀባው Vitamin e ከሌለ በሌላ መጠቀም ይቻላል ወይ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ሰላም ይሔ አይደለም ለማዲያት የሰራሁትን የሚቀባም የሚጠጣም ተጠቀሚው ኮመንት ላይ አብዛኞች ተደስተዋል እይው አመሰግናለሁ
@user-ud7mp4xr5b
@user-ud7mp4xr5b Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዝ እህታችን ኤልሳዬ በጣም እናመሰግናለን ከልብ ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ አሜን በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@user-ld2fc8tq6l
@user-ld2fc8tq6l 10 ай бұрын
ኤልሲ በጣም እናመሰግናለን
@ameleworklemma2490
@ameleworklemma2490 Жыл бұрын
ኤልስየ በጣም እናመሰግናለን በርችልን💚💛❤️
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@tsegiyared6071
@tsegiyared6071 Жыл бұрын
ኤልስዬ ሰላም እናመሰግናለን 🙏🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔ ነኝ የማመሰግነው አሜን
@solsolrora7076
@solsolrora7076 Жыл бұрын
Thank you Elsi.
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Thank you too!
@genetsida8067
@genetsida8067 Жыл бұрын
Elisi tebareki. Wedigewalhu
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
gosh ehite betam ameseginalehu
@senigirma2064
@senigirma2064 Жыл бұрын
ኤልሲ ተባረኪ በጣም አመሰግናለው ብዙ ድዬት አድርጌ አልተሳካም ያንቺን ሞክሬ አየዋለው የፊቱንም ነገር ሞክሬ አያለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በርቺ የኔ ጎበዝ ይሰራል እሺ
@emebetalemu2615
@emebetalemu2615 Жыл бұрын
ኤልስዬ ተባረኪልኝ እህት አለም 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ቤቴ አሸበረቀ በአል መሰለ እሙዬ የምወድሽ የማከብርሽ አመሰግናለሁ
@tsegimarr3023
@tsegimarr3023 Жыл бұрын
thanks i love your hair color please tell me
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
brown and honey blond mix i think, hair stylist will not show you what they mix, just tell you choose which one and who knows what they mix kkkk. for summer i will do it for my self and i will do video promise. Thank you dear
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ውድ እህታችን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን የምወድሽ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ደግ ተባረኪ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ ኤልሲ ዘይት ዘይቱን የኔን ፊት ድርቅ ያረግብኛል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@genetmeles
@genetmeles 9 ай бұрын
ኤልሲና ቆንጆ እናመሰግናል❤❤❤ አንድ ጥያቄ አለኝ ማር ለፀጉር አረጋለሁ ብለሻል እና ሽበት አያመጣም እንዴ? እባክሽን መልሽልኝ አደራ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 9 ай бұрын
አያመጣም
@kalkidanderese1717
@kalkidanderese1717 Жыл бұрын
sunscreen banikebas? Yene konjo
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
sunscreen almost gideta new lefitachin kodachin ketshay mekelakel bicha sayhon endayishebesheb yagizal ameseginalehu
@tiruneshmamo3939
@tiruneshmamo3939 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤልሱ ቆንጆ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቅንጆ እኔ ነኝ ማመስገን ያለብኝ
@rbeq
@rbeq Жыл бұрын
ኤልሰዪ ተባረኪልንንን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ርብቃ ስምሽን ስወደው
@helengetachew2629
@helengetachew2629 Жыл бұрын
Elsa yane konjo good job 👏 👍 ❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Heluዬ የኔዋ የምወድሽ አመሰግናለሁ
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን የኔ ቅመም ዋውውውውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ምርጥ እግዝያብሄር ያክብርልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@kelemtube
@kelemtube Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ኤልሳዬዬዬ ሼር ሰላደረግሽን እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@rakeb1077
@rakeb1077 Жыл бұрын
ኤልሲ በጣም ነው ደስ ያለኝ የዛሬዉ ሞክሬ እነግርሻለሁ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@itsmeageri
@itsmeageri Жыл бұрын
እንመስግናለን ኤልስዬ ውዷ እህታችን💚💚
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔ ነኝ የማመሰግነው ተባረኪ
@antoinerandall2487
@antoinerandall2487 Жыл бұрын
በርች ኤልሲ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ደግ እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ኤልሲ በፊቴ ላይ ለውጥ እያየሁበት ነው ማዲያት አለብኝ እና በቤት ውስጥ የምታደርጊያቸውን ነገሮች በመጠቀም አሁን ከጥቁርነት ወደ ቡኒ እየተለወጠልኝ ነው ብቻ ከበፊቱ ብዙ ልዩነት አለው
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጥቅል ጎመን ዉሃውንም አብረሽ ተጠቀሚ ቶሎ ያፋጥነዋል እሺ ጌታን አመስግኚልኝ ተባረኪ
@hasgrrrggfuitttg8510
@hasgrrrggfuitttg8510 Жыл бұрын
@@elsabeautynt እሺ የኔ ውድ አዎ እሱንም ጀምሬያለሁሁ ተባረኪልንንን የኔ ትሁት
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
@@hasgrrrggfuitttg8510 አሜን እህቴ
@etsegenet43
@etsegenet43 Жыл бұрын
👍 thank you so much ❤ you’re beautiful
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You are so welcome! Thank you dear ፀጊዬ I missed you.
@mesiGodolyas
@mesiGodolyas Жыл бұрын
ኤልሲዬ ከልብ እናመሠግናለን ክብር በይልን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
መሲዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
ሰላም1, የኔ ጥቁር ነጠብጣቡ የተለጠፈ ሳነይሆን የተንጠለጠለ ነው በተለይ አይኔ ሥረሰ አንገቴ ላይ እና አገጬ ሥር ድረስ አለ 2, ኮከሱን ማታ ነው ተቀብተን የምናድረው 3, ለምን በጹሁፍም አተደርጊልንም ።👉pls.if u.can answer me Thanks..
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የተንጠለጠለ?የሚቆረጠው ነው? ኮኮስ እቤት ከሆንሽ ተቀቢው አለዛ ማታ ተቀብተሽ ፀሐይ ላይ አይሆንም በፅሁፍ እስቲ የኤዲቲን ነገር still learning and i will do all my best. thank you dear
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Жыл бұрын
Thanks a lotBelieve me you will do it as soon as possible 👉👍አይዞሽ ሁሉ ነገር በቀሰታ ትለምጃለሽ የሰነሰርአትሽ ነገር ሰዎችን እንድንገባና እንድናይ ያደርገናል /ለፊቴ ማታ ሰተኛ ኦሊቬራ ተቀብቼ ነው የማድረው ጥቅሙን አላኩትም ጥሩ ነው ወይስ ? ኮኮስ ሁሉም አይነት ይሆናል /የተለየ አለ ከሆነስ ማታ ተቀብቼ ጧት የራሴን ክሬም ኖርማል የምቀባውን ሳልታጠብ ነው አይደል የምቀባው /ለኔ ኮኮስ ለጸጉሬ ገዝቼ እቃ መጠቢያ ሽቦ አደረገው ብታያ።
@azeb9433
@azeb9433 Жыл бұрын
Thank you Elsi
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
You are so welcome
@genettelake5856
@genettelake5856 Жыл бұрын
ለፀጉር የምንጠቀመዉ ቪታሚን ኢ መጠቀም ዬቺሊል?
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔ ለፊቴ የካፕሱን መርጣለሁ ለሆድ ብለው ያለኬሚካል ስለሚሰሩት እሺ አመሰግናለሁ
@fasikademissie
@fasikademissie Жыл бұрын
Thank you, Elsye Konjo!!
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
My pleasure!
@genetbiru8684
@genetbiru8684 10 ай бұрын
እናመሰግናለን ኤልሲ❤ ግን የብጉር ብሰሪልን ብጉር አስቸገረኝ።
@elsabeautynt
@elsabeautynt 10 ай бұрын
ሰርቻለሁ
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 Жыл бұрын
ሰላም ኤልስዬ እንዴት ነሽ አንዲት እህቴ ጠይቂልኝ ብላኝ ነው በፊት የፊት ክሬም ትጠቀም ነበር አሁን ትታዋለች ግን ፊቴን ያሳከኛል አለች ስላቺ ነግሬያት ጠይቂልኝ ብላኝ ነው ምን ልጠቀም ብላኝ ነው አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ሰላም ሁኝልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ለሚያሳክካት ኦሌ ቬራ ሬት ማለት ነው ማታ ትቀባውና ጠዋት ትታጠብ በየቀኑ ብታረግ ችግር የለውም እንደተቀባችው ቆጥቆጥ የማረግ ባህሪ አለው ችግር የለም ዝም ትበለው እሺ
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 Жыл бұрын
አመሰግናለው ኤልስዬ መልክቴ ደርሶኛል
@tesgeredakansas8227
@tesgeredakansas8227 Жыл бұрын
የኔዉድ ስወድሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
እኔም ወድሻለሁ አመሰግናለሁ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Жыл бұрын
ኤልሳዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ ዋዉ እምዬ ሙዝ በዳቦ በጣም ነዉ የምወደዉ ለምግብነት ራሱ አረ ቆይ ሰርች እጠቀማለሁ ፌቴ ብዙ ጥቁር ነጥብ አለበት በቃስወግደዋለሁ 👌 የኔ ቆዳዬ የተፈጥሮ ዘይት የለዉም እናም ኦሊቭ ኦይል ስጠቀም አስበዉም እቪን ለፅጉሬ ራሱ አይስማማኝም ለካ ይህ ነዉ ሚስጥሩ በጣም አመሰግናለሁ ገለፃ ስላረግሽበት 🙏 በተረፈ ትርትመንትሽ በጣም ወድጀዋለሁ ሁሌም ጠቃሚ እና ወሳኝ የሆኑናቸዉ ስራወችሽ ቀጥይበት 👍👌👏💯✔😍
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የመንዝዬ የኔ ባለሞያ ነገ ላይብ ያንቺን ዳቦ አሁን አቡክቻለሁ ጋግሬ ገባለሁ እንዴት እንደወደድኩት በጣም አመሰግናለሁ
@lizethio6061
@lizethio6061 8 ай бұрын
Thank you Elsiye 🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt 8 ай бұрын
You’re welcome 😊
@mimimimi7949
@mimimimi7949 Жыл бұрын
Selam lachi yehun enamsegn alen ❤❤❤🙏
@helenasmerom5807
@helenasmerom5807 Жыл бұрын
Thank you for sharing God bless you 🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN You are so welcome thank you God bless you dear.
@user-lv2jc7oe2j
@user-lv2jc7oe2j Жыл бұрын
ኤልሳዬዬ እንኳን ሰላም መጣሽልኝ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
ማርታዬ የኔ ቆንጆ ይኸው መጣሽ
@user-yv8gr1lv2j
@user-yv8gr1lv2j Жыл бұрын
ኤልሳዬ ምርጥ ሰዉ
@mistlalhabtu9348
@mistlalhabtu9348 Жыл бұрын
Bitam tebareki inamesegnalen❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
enem ameseginalehu
@leleyimer8783
@leleyimer8783 Жыл бұрын
አንቺ ብሩህ ሴት ተባረኪልን እንወድሻለን ኤልሰዬ ቆንጆ❤❤❤😘😘😘🙏🙏
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
Leleዬ የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Жыл бұрын
ተባረኪ የኔ ውድ ጥቁር ነጠብጣ እየበዛብኝ ነው እጀምራለሁ እና ለውጡን እነግርሻለሁ አቦ ሰላምሽ ብዝት ይበል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሞክሼዬ እሺ ስላየሁሽ ደስ አለኝ አመሰግናለሁ ለውጥሽንም ጠብቃለሁ
@tigistyismaw3645
@tigistyismaw3645 6 ай бұрын
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ ቪታሚን A ባልጨምርስ ማግኝት አልችልም ማሩን እና ሙዙን ብቻ ብጠቀም ለዉጥ አላገኝም
@aynedxb7663
@aynedxb7663 Жыл бұрын
ተባረኪ ጎበዝ ነሽ በርቺ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን አንቺም ብርክ በይልኝ አመሰግናለሁ
@MeronSemere
@MeronSemere Жыл бұрын
Sei bravissima 👌 importante trattamento per nostro viso
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
grazie cara, sei molto gentile
@Azzistyle
@Azzistyle Жыл бұрын
ሰላም ኤልሰዩ የዛሬ ምርጥ ዉህድ ነወ ጥሩ ቲፕ ነዉ የሰጠሸን ሰለ ደረቅ ፈት በጣም ጥሩ ነዉ የኔ ቫይታሚን ኢ በጣም ጠቃሚ ነወ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ
@saranuguse8099
@saranuguse8099 Жыл бұрын
የኔን ኮመት ብቻ ነዉ የማትመልሽዉ ስቴ ጠየኩሽ
@maryamalmaktoom2516
@maryamalmaktoom2516 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አሜን እንኳን ደህና ቆየሽኝ የኔ ቆንጆ
@lifeb9959
@lifeb9959 Жыл бұрын
Tebareki betam bizu lewt alegn
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
AMEN betam des alegn ameseginalehu
@tgkiflu325
@tgkiflu325 Жыл бұрын
ኤልስዬ ፊቴ oily &acne ተብዬ cerave cleanser sunscreen with moisturizers &vitamin C serum ግዢ እና ተጠቀሚ ተባልኩ ግን በጣም ውድ ነው እንደምንም ብዬ ልግዛው ወይስ አስፈላጊ አይደለም እስኪ ምከሪኝ የኔ ውድ
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አትግዢው just business እመኚኝ ROC sunscreen በተመጣጣኝ ዋጋ በጣም ቆንጆ ሞክሪውና ታዘቢኝ
@tgkiflu325
@tgkiflu325 Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ስለ ምክርሽ
@chirstinagerry761
@chirstinagerry761 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እረጋ ያልሽ ስወድሽ ተባረኪ 🥰
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
የምወድሽ በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ
@martatube2741
@martatube2741 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተበራከችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያብዛልን ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
አንቺ ጥርሰ በረዶ አመሰግናለሁ
@1221mi
@1221mi Жыл бұрын
በጣም ነው ደስየምትይኝ ትህትናሽ ድስይላል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 93 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 4,8 МЛН
የሚገርመው ጥቁር አዝሙድ ከአጠቃቀሙ ጋር
11:17
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 18 МЛН