የፊታችን አይነትና የሚስማሙን ክሬሞችን/ መታጠቢያዎችን እንዴት እንወቅ// which products works for my face 

  Рет қаралды 27,191

Meski Tube

Meski Tube

5 ай бұрын

#face #beautiful #skincare #viral #video

Пікірлер: 145
@tedggfdmm5516
@tedggfdmm5516 5 ай бұрын
ፍቴ ባዘሊን እንጂ ክሬም የሚባለው ነገር ከተወለድኩት ዘመን ተቀብቼ ኣላቅም ግን እግዛብሄር ይመስገን ብፍቴ በጣም ነው እምኮራው ኣመሰግናሌህ ❤
@eristegetachew2941
@eristegetachew2941 5 ай бұрын
መስኪዬ እንዴት ነሽ ምክርሽ እንደእናት ነው ስወድሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሰው ልጆችሽን ያሳድግልሽ እህቴ
@azebmesfin6130
@azebmesfin6130 5 ай бұрын
first comment መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤
@yetinayetbirhan8562
@yetinayetbirhan8562 5 ай бұрын
መስኪ እንኳን ደና መጣሽ ተናፋቂዋ❤
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 5 ай бұрын
ፀበል ቅባ ቅዱስ አባቶች ይቀቡሽ እህቴ መስኪ የኔ ደረቅ ነው
@Gdghbvf-dy3xz
@Gdghbvf-dy3xz 5 ай бұрын
እናመሰግናለን እኅታችን❤
@user-sy1zi1hx8t
@user-sy1zi1hx8t 5 ай бұрын
አመሰግናለው የኔ ቆንጆ እኔም የምፈልገው መለስ ነበር ❤❤❤❤
@emeshawaklil
@emeshawaklil 5 ай бұрын
Yene konjo betam enamesegnalen ❤❤❤
@bhcus73
@bhcus73 5 ай бұрын
Yen konjiy taberkelgn!! ❤❤❤❤❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 5 ай бұрын
መስኪዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤
@mulutube2116
@mulutube2116 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ እህቴ የኔ መልካም ❤❤❤
@emyyw1345
@emyyw1345 5 ай бұрын
Thank you meski for making this video 📹 🙏 ❤️ I hope this helps me with my oliy and acne prone skin 😊really I appreciate 🙏 you and kisses 💋 😘 to your beautiful children ❤️ God bless you ❤️.
@AgeeMulm
@AgeeMulm 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 5 ай бұрын
የነይላየ እናት እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ውብ
@BanchayehuGuade-py2hq
@BanchayehuGuade-py2hq 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽልን
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 5 ай бұрын
Hi መስኪ እባክሽ አሁን ያሳየሽንን moisturizer ለደረቅ ፊት የሚሆነውን link አድርጊልኝ ወፍራም ክሬም ማግኘት አልቻልኩም እባክሽ
@senaitshishay4839
@senaitshishay4839 5 ай бұрын
Enkuan dena metash meskiye 🎉
@user-we8hw8np5u
@user-we8hw8np5u 5 ай бұрын
❤❤❤
@bmm3152
@bmm3152 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ENATMitku-bv7nk
@ENATMitku-bv7nk 5 ай бұрын
መሥክዬ እንኳን ደህና መጣሽ ላይላ ናታን እንዴት ናቸው እናመሠግናለን
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 5 ай бұрын
መሰክየ የኔ መልካም ለምትሰጭን መልካም ነገረ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብረልኝ 💕😘🌹🌹🌹መሰክየ እኔ ምንም አልጠቀምም በሳሙነ ብቻ ታጥቤ ነው የምወጣው ፍቴ ደረቅ ነው ግን ምንም ቡግረ የለብኝም እነ በሳሙነ ታጥቤ የፀሀይ ክሬም መጠቀም እፈልጋለው ጡሩ የምትይውን ክሬም ሼረ ብታረጊልኝ እመቤቴ ታክብረልኝ💕😘😘🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@abayabay3382
@abayabay3382 5 ай бұрын
የኔመልካም እህት እንኳን ደህና መጣሽ ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ መስየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainabhatta9042
@zainabhatta9042 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መሥኪየ ልጆችሽሥ እንዴት ናቸው በጣም እወድሻለሁ በትትናሽ አከብርሻለሁ
@odehhome8730
@odehhome8730 5 ай бұрын
ሰላም መስክ እንኳን ደና መጣሽ አይኔ ስር የተሸበሸበ ነው ፊቴም ሽፊታ አያጣም መላ በይኘ
@user-dg7wr8lq4x
@user-dg7wr8lq4x 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Lima-mj6ie
@Lima-mj6ie 5 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ
@rabihcall4540
@rabihcall4540 5 ай бұрын
መሰክዬ ተባረኪ እሸ እማ የኔ ፉት ደረቅ በጣም ባይባልም ደረቅ ነዉ fb ላይ ፎቶ አሰቀምጭልን በየደረጃው ❤❤❤❤❤
@haymannotlema7757
@haymannotlema7757 5 ай бұрын
❤መስክዬ እንኳንደህናመጣሽ ❤በጣምእናመሰግናላን ❤❤❤❤
@user-df7gr9su4g
@user-df7gr9su4g 5 ай бұрын
ሰላም መስኪ❤❤❤
@user-hl9of5wd3d
@user-hl9of5wd3d 5 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏
@ErosEros-qs7co
@ErosEros-qs7co 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@halimatube6731
@halimatube6731 5 ай бұрын
የኔ ውድ መስክዬ እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ፊቴ ኦይሊ ነው በብዛት ክሬም አጠቀምም እውነት በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@ZEAD22
@ZEAD22 5 ай бұрын
Yene astewayi bexam nw miwodeshi makeberishi nurilign kifu aynkashi berche
@betlreethiopis3274
@betlreethiopis3274 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 5 ай бұрын
መስኪዬ ለምክርሽ እናመሰግናለን አንችማ ትመክሪናለሽ አንብበን እደምንገዛ እኔኔኔኔግን ያስቸገረኝ እግሊዘኛውን ማን ያንብብልኝ😅😅😅 መስኪዬ ስገዛ
@fozyaahmed6588
@fozyaahmed6588 3 ай бұрын
😂😂😂የቸገረን 🤕
@Saraha2459
@Saraha2459 5 ай бұрын
❤❤
@HiwotAdefris-ld2nn
@HiwotAdefris-ld2nn 5 ай бұрын
መስኪ የምትይውን ነገር ሀሉ አምንሻለው ስለ ኢንዲያው ካስተር ኦይል ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጪን ደስ ይለኛል 😘
@ekrammohammed3009
@ekrammohammed3009 5 ай бұрын
የቋቁቻ መዳኒት አሳይኝ ፊቴ ግማሹ ነጭ ሆነ ወገቤም ላይ አለ
@Mahder822
@Mahder822 5 ай бұрын
Meskiye le combination skin satnegrin please Ethiopia nw yalehut cerave weym olay product megzat alchlm gn le kodaye combnation nw tesmami mtyiwn product endihum mkr btnegrign please?????
@naila7625
@naila7625 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SaraAhmed-jw5yg
@SaraAhmed-jw5yg 5 ай бұрын
Yefit tsegur manisha migergne
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 5 ай бұрын
መሥኪዬ ትለያለሽ እኮ የኔ ዉድ ማዳት እና ጥቁር ነጠብጣብ አስቸገረኝ ምን ልጠቀም መሥኪዬ መላ በይኝ በእመቤቴ
@selamdegemu
@selamdegemu 5 ай бұрын
መስኪ እስቲ የፀጉር ቻሌንጅ ጀምሪ
@Yfdbkg
@Yfdbkg 5 ай бұрын
ኮኮናት ቅባት ጭቃው ነው አሪፍ ወይስ ዘይቱ ፀጉሬ ሳሳ ያለ ነው ሉጫ የሚባል አይነት ነው ብሉማጂክስ ለሁሉም አይነት ፀጉር ይሆናል?
@enanujavo1068
@enanujavo1068 5 ай бұрын
Mesii edete neshii ene kenifere iyedereke yasechegiral demo yilaxali mala bayiyi ebakishii
@finishm2257
@finishm2257 5 ай бұрын
Wwwwoooo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 5 ай бұрын
መስኪየ በማራም የፊትሴራፒ አሳይኝ ፊቴ በጣም ቅባታማነዉ
@tsegaaddisu9093
@tsegaaddisu9093 5 ай бұрын
Meski ebakish kenfere betam eyederekena eyetelate asichegeregn meftehe kalesh negerign
@Mahdr12Nahom
@Mahdr12Nahom 5 ай бұрын
መስኪ የሰራችው ስኩዋር ማር እና ማር ሰርታለች እይው ቪዶውን
@tsegaaddisu9093
@tsegaaddisu9093 5 ай бұрын
@@Mahdr12Nahom amesegnalehu
@user-no2ln5kn4m
@user-no2ln5kn4m 5 ай бұрын
መስኪ የአክስቴን ልጅ ነው የምትመስይው እርጋታሽን ስወደው
@user-gs4kh2we1c
@user-gs4kh2we1c 5 ай бұрын
best skincare routine is having money 💰💰
@TigestAlemu
@TigestAlemu 5 ай бұрын
መስኪዬ እቤት የሚሰራ ክሬም አሳይን
@fthawitmsgna1944
@fthawitmsgna1944 5 ай бұрын
About oridinary mn aynet metekem alebgin malet for dry face more type of ordinary sle ale
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
Ordinary hydration, support, formula የሚል አለ እማ ለደረቅ ፊት
@dawudru1412
@dawudru1412 5 ай бұрын
Selam endat nsh ehta. Mekmcha lay yamiwta lek endkrchichit aynt tekort endat lelilk ychilal eski mela kegolbt lay endiwtaw aynt malt nwo
@sayedahmada2111
@sayedahmada2111 5 ай бұрын
መቶ ላይክ ቢደረግ እኔ አደርግሽ ነበር የኔ መምህር
@senaithailu5415
@senaithailu5415 5 ай бұрын
መስክዬ ኮኮናት ወይራ ዘይትና አልመንድ ኦይል ካስተር ጥሩ ነው ወይ ሴራቪ ክሬም ጀምሬ ነበር ለውጡን አላየሁም ፊቴ በጣም ደረቅ አይደለም ወዛምም አይደለም ምን ትመክሪኛለሽ።
@rukiamohammed2741
@rukiamohammed2741 5 ай бұрын
መሲዬ የኔ ቅን በእውናት ድንግነሽ የዛሬ አመት ቪዲዮሽ አይቼ ፀጉሬን መንከበከብ ጀመርኩ ወለሂ ነው ምልሽ እጅጉን ለውጥ አየው አጭር ነባር ፀጉሬ አሁንማ ወርዶ ወርዶ ተጠቀለለ እንዳ ዛንዶ ተባረኪ ከለመንሽ በቴሊ ግራም ቁጥርሽ ለኪልኝ ልላልክሽ ለውጡን ተባረኪ ህይወትሽን ፈጣሪ የሰምርልሽ
@AmiraaYassin314
@AmiraaYassin314 5 ай бұрын
ለኔም negery ዉዴ ምን titekimilash😢😍
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 5 ай бұрын
ምንተጠቅመሽነው እስኪለኔምንገሪኝ የኔፀጉር ከጆሮየበታችወርዶአያቅም
@user-mh5mi3pw9z
@user-mh5mi3pw9z 5 ай бұрын
እኔንም አስረጂኝ እስኪ
@fthawitmsgna1944
@fthawitmsgna1944 5 ай бұрын
Meski endietnesh my face is too dry cerave cream demo alegn so at any time metekem echilalew for night and when I go outside
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ትችያለሽ እማ ቀን ላይ ፀሀይ ካለ sunscreen በላዩ ወይም ቀላቅለሽ መጠቀም ትችያለሽ ወይም ራሱ sunscreen ሊኖረው ይችላል እይው
@user-nt6ck4to8q
@user-nt6ck4to8q 5 ай бұрын
እህቴ ለማዲያትእሰኪሰሪልን
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 5 ай бұрын
መስኪ ሽታ የለላቸው ቆንጆ ናቸው ግንሰሞኑን spf 30 sunscreen with.mostrizer ገዝቸ ሽታአለው ላቋርጠውወይስ ልቀጥል?
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ከተስማማሽ በስሱ እየተቀባሽ ጨርሽና ሌላ ግዜ እዚ ያልኳቸውን አይተሽ ግዢ ካልተስማማሽ ግን ቀይሪው ለእጅሽ ተቀቢው💕
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw 5 ай бұрын
@@meskitube16 እሽ መስኪ አሰግናሁ እስከ አሁን ሽፍታም ምንም አላወጣብኝም
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 5 ай бұрын
​​@@meskitube16 meski Andanda betam yekoda mebelashet kekfu menafst yemimeta beshita new menafstochi bewbetachin silemikenubin kodachinn abelashetew endnshemakek ena kesew endndenek berasachin confidence endaynoren ( Azazael) yemibal menafst ale letechemari merega (bemetsihafe Henok) tetsifal. Azazael lesatochi kindib mekendebin kul mekualn endihum kemeten belay magatin or extremely erasin maswab malet astemare. Lersum endngeza megemeriya bebischit ena mendat melku awko be lifachin eyegeba endnbebesachi keza madiyat, bigur, chirt, yeteleyate skin problems eyaweta then productochin meftha new bilen metekem egemiralen. ena ebakachi yager cream ena productochin bemetekem meftha endemimeta bemaseb anguda menfesawiwun aynachinn englet. Erasachinn metebek endale hono gin menfesawiw akimachin kedekeme kifi menafsitochi simachewn eyekeyeru cancer, HIV, disk, yekoda beshita beteleyayu brshitawechi yifetnunal. Tselot ena tsebel metemek betam tilkuna ftun medaynit new gonilegon erasachinn eyetebekin. Mermiru eweku menfesawi ewketinm tetekemu.❤🙏
@genetmanegerew9093
@genetmanegerew9093 5 ай бұрын
ሰላም❤❤❤❤❤ሰላም
@KiaYouTub
@KiaYouTub 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Alhamdulilahe
@Alhamdulilahe 5 ай бұрын
የእኔ መካከለኛ ነው ምን አይነትሳሙና ልጠቀም
@user-uu5kr7vk5f
@user-uu5kr7vk5f 5 ай бұрын
መስኪየ በድንግል መልሺልኝ ካካው ፓተር በጣም ይመቸኝል ፊቴ ፂዲት ይላል ስጠቀመው ጉዳት ይኖረው ይሆን እዴ?
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ምንም ጉዳት የለውም እማ ላንቺ ብቻ ይመችሽ በሚስማማሽ ቀጥይ
@yemariyamlij591
@yemariyamlij591 5 ай бұрын
እስካራብ በቤቴ እጠቀማለሁ ክሬም ግን ተጠቅሜ አላቅም።ቶሎ ለውጥ የማላገኘው ለዚህ ይሆን ውሀም በደንብ እጠጣለሁ መልሽልኝ መሲዬ
@hayatsamiratube3314
@hayatsamiratube3314 5 ай бұрын
ሠላምሽ ብዝት ይበልልሽ መስኪየ የምወድሽ ❤❤እኔማስ ቢዲወችሽን በጉጉትነው የምጠብቀው እስከምለቂ ድረስ እናም ከካለድሜየ አይኔስር ተሸበሸበ 😢 የአይን ክሬም አሳይኝ እስኪ ግማሹ ክሬምአለው ይለኛል ግማሹ የባይታሚን ሢ ኦይል ይሉኛልአለው ለአይን ብቻ ይላሉ ግራ ገባኝ ባለፈ ከፋርማሴ ክሬም በብዙብር አውጥቸ ገዝቸ ምንም ለውጥ አላየሁም አደራሽን በቢድወ እድመልሽ 14:39 ልኝ
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 5 ай бұрын
የኔ ውድ መስኪዬ ሠላምሽ ይብዛ የመጀመሪያው ነጥብ ለእኔ ነው ግን ለፊቴ ሚሆነውን ነገር እንደ ልቤ መግዛት ማልችልበት ሁኔታ ላይ ነው የለሁት ነፃነት የሌለው ሕይወት😢 ፊቴም ተበላሽቶብኛል 😢
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
የት ነሽ ያለሽው እማ ምናልባት ገዝቶ የሚያቀብልሽ ሰው ማገኝበት ቦታ ከሆነ አይዞሽ ጤና ብቻ ሁኚ የማያልፍ የለም ፈጣሪ በነፃነትና በደስታ የምትኖሪበትን ቀን ያቅርበው አይዞሽ💕💕
@meskeremegza1448
@meskeremegza1448 5 ай бұрын
የኔ ውድ መስኪዬ ዱባይ ነኝ 3 አመቴ ነው አንድም ቀን ከቤት ወጥቼ አላውቅም ከዚህ በፊት Kuwait ነበርኩኝ ቢያንስ ማዳሜ ስትወጣ አብሮ እወጣ ነበር አሁን ላይ ግን ሰዎቼም ፊታቸው ማይፈታ ነው ሰውም አልመስላቸውም መሰለኝ አንድም ቀን ፈቅደውልኝም ይሁን አብራቸውም ውጥቼ አላውቅም አሁን አሁን በጣም እየከፋኝ እየጨነቀኝም ነው😭ለማግዛትም ሎኬሽን መላክ እንጂ አድራሻ ሞልቼ መግዛቱን አልቻልኩበትም መስኪዬ እንዳልሽውም አንድ ቀን የነፃነት ቀን ይመጣል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ😭
@user-dy3sk8hv4b
@user-dy3sk8hv4b 5 ай бұрын
አይዞሽ እኔም6አመቴ ሳውድነኝ ማሪያምን እንድምቀንወጥቸአላቅም
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 5 ай бұрын
​@@meskitube16kzfaq.info/get/bejne/bbWTopmmq6i0c30.htmlsi=P_VombE9f0TBQvtR
@user-ff8wp1jf7s
@user-ff8wp1jf7s 5 ай бұрын
​@@meskeremegza1448ዲባይ የት ነሺ ልዪ ቦታው እኔ አቡዳቢ ነኝ ገዝቼ ልላኬልሺ ታክሲ ያመጣልሻል እንጀራም ቅባቶችም ከፈለግሺ ከሡቅ ገዝቼ ግን አሁን ላይ መውጣት ግዴታ አይደለም አማዞን ሽኤን,ሌሎችም ካፓኒወች አሉ ሠርች ሥታደርጊውጎግል ላይ እሥከቁጥራቸው ይወጣል ኦርዴር ማድርግ ትችያለሺ በዋሣፐ አውርተሺ ማናኛውም ነገር አሁን ላይ ሚዲ ላይ አለ ሀበሻ ሣዬሆን አርቦች አበሽቹ እጥፍ ነው የሚሸጡት .
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 5 ай бұрын
መስኪ ጃኬትን መልሺ😊 እኔ ዶቭ ሳሙና ነው የምጠቀምው ቀን ላይ ሰን እስክሪን !
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ቆይ ትንሽ ልልበሰውና መልሳለው😅😁
@semutimohamed8744
@semutimohamed8744 5 ай бұрын
@@meskitube16 ❤☺️
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 5 ай бұрын
መሥክየ እደት ነሽ ማማየ እኔ ይሁ ዲፍን አዲ አመት ሁኖኛል ፅጉሬን መከባከብ ከጀመርኩ በጣሥ ለውጥ አለው እና እረጂም ነበር ከጫፊ በጣም ከርዳዳ ነው እና ከወጠቡ ቆረጥኩት በደብ ነው የምከባከበው የሩዝ ውሀ እሩዝ ሜራ ቁርፍዲእቁላል ከች የምትሰሪያነውን ሁሉ እየተጠቀምኩት ነው ወፎሯል ጠካራ ሁኗል ግን በጣም ሳሳብኝ ምን ልጠቀም?? እሚያበዛ ስሪልኝ
@fhjfj-vt9ei
@fhjfj-vt9ei 5 ай бұрын
ሂና ተጠቂሚ ይበዛልሻል
@user-wm8ci1bl2i
@user-wm8ci1bl2i 5 ай бұрын
Meskiye ፊታችን ለሚቀላስ ምን ትይናለሽ
@lemlemdemissie7186
@lemlemdemissie7186 5 ай бұрын
መስኪዬ እኔ ፊቴን ምንም ተጠቅሜ አላዉቅም ፊቴ ወዛም ነዉ አሁን ልጆቹ ትት ሳመላልስ እያሳከከኝ እየጠቆር ነዉ ምን ላድርግ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 5 ай бұрын
እረ ያይን መድሀኒት ፈልጉልኝ ልሞት ነው ተው ተው ሀኪም ብሄድ ብፍትሄ አጣሁ 😢😢😢😢😢😢 ሙላካላችሁ አትለፉኝ በፈጣሪ ስም መልሱልኝ 😢😢😢😢
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 5 ай бұрын
Fetari yimarish
@user-iu5zd5iu9l
@user-iu5zd5iu9l 5 ай бұрын
Shay afiyina tinish leb balew betit adrigesh ayinish lay ያዠው
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 5 ай бұрын
@@user-iu5zd5iu9lእሽ የህመሙ ክፋት ዙቲያው ከመጥቆር አልፋ የተቀቀለ ስጋ ይመስላል ቀዳየ ሲጥል ጭራው ይረግፋል በጥቅሉ ዙሪያው የሰው አይ አይመስልም ብሩቱ ግን ንፁህ ስለሆነ ስለሚይልኝ ለግዜው አለው አፍ
@user-bh5ph1bd1
@user-bh5ph1bd1 5 ай бұрын
@@user-iu5zd5iu9l አሚን ውደ
@sablaayele8859
@sablaayele8859 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ ሐኪም ቤት ሒጂና ታክሚ በዓይን ቅልደ የለም እኔም በጣም ያምኛለ 😢😢😢😢😢😢
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 5 ай бұрын
አንደኛ😮
@samritube9007
@samritube9007 5 ай бұрын
ብጉር ወቶብኛል የወጣብኝ ምክንያትም የእንቅልፍ ስአቴ ተዛብቶ ነው አውቄው አለው አሁን እየጠፋ ነው ክስም ብሎል ግን ብላኩን የማጠፋበት ክሬም ጠቁሚኝ የኔ ውድ
@sminasmina2050
@sminasmina2050 5 ай бұрын
ካካውበተርለፊትይሆናልመልሽልኝእህቴ❤❤❤
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
በደንብ ይሆናል እማ ግን ብጉር ካለብሽ እና ወዛማ ከሆነ አትቀቢ ያብሰዋል ደረቅና ብጉር ከሌለብሽ ግን ትንሿን ገዝተሽ መጀመርያ ሞክሪው በጣም ቆይቷል ጏደኛዬ ፊቷ ደረቅ ነው እና እሱን ነው ምትቀባው በጣም ይስማማታል ጉንጬን ፊቷ ሲነካኝ ወድያው ነው ብጉር ሚወጣብኝ ከዛ ስንገናኝ ካካው ከተቀባሽ እንዳትስሚኝ እላታለው😅😁
@sminasmina2050
@sminasmina2050 5 ай бұрын
@@meskitube16 እሽአመስግናለሁውዴ
@selammulugeta4977
@selammulugeta4977 5 ай бұрын
​@@meskitube16መስኪያ እኔ ፊቴ ደረቅ ነው እና ካካዋ ነው ምጠቀመው ተስማምቶኛል እና ግን ፊቴ በዶፕ ሳሙና ነው ምታጠበው ግን አሁን የፊት መታጠቢያ ፈሳሹ ሳሙና ልገዛ አስቤ ነበር ግዴታ ክሬም መቀባት አለብኝ? ወይስ በካካዋ ልቀጥል
@emuye869
@emuye869 5 ай бұрын
መስኪ እኔ ፊቴ oliy ነው ብጉር ፊቴን ሁሉ አበላሸው አሁንስ ተስፋ ቆርጭ ምንም መጠቀም ትቻለው 😢
@user-df5ut3jb2r
@user-df5ut3jb2r 5 ай бұрын
መስኪየ እንዴት ነሽ እባክሽ ቁጥርሽን ላኪልኝ በውስጥ መስመር ላውርሽ
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 5 ай бұрын
መሲየ እኔስ ፊቴ ጥብጣብ ጥብጣብ ሁኖ ሲያስጠላኝ እፍፍፍእድሜለስደት
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 5 ай бұрын
የኒም😢😢
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v 5 ай бұрын
አሁን ነው የጀመረኝ ኡፍፍፍ😢😢😢
@zmzmmzmz4645
@zmzmmzmz4645 5 ай бұрын
@@FGgzfsfdf8v ሲደብርኮወላሂ እፍፍፍ
@RabiMuhamed
@RabiMuhamed 5 ай бұрын
እኔስ ምርር ብሎኛል እህቴ በጭንቀት እራሴን ያመኛል ፊቴ ደረቅ ነው ግን ቡግር ነው ፊቴም ጀርባየም አንዳንዴ ጭራሽ እከኪው እከኪው ይለኛል 😢😢😢በዚህ ብርድ በቀን ሁለቴ ገላየን ካልታጠብኩ ጭራሽ ይብስበታን ያቃጥለኛል አንገቴ ጀርባየ ፊቴ እህ
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 5 ай бұрын
Andanda betam yekoda mebelashet kekfu menafst yemimeta beshita new menafstochi bewbetachin silemikenubin kodachinn abelashetew endnshemakek ena kesew endndenek berasachin confidence endaynoren ( Azazael) yemibal menafst ale letechemari merega (bemetsihafe Henok) tetsifal. Azazael lesatochi kindib mekendebin kul mekualn endihum kemeten belay magatin or extremely erasin maswab malet astemare. Lersum endngeza megemeriya bebischit ena mendat melku awko be lifachin eyegeba endnbebesachi keza madiyat, bigur, chirt, yeteleyate skin problems eyaweta then productochin meftha new bilen metekem egemiralen. ena ebakachi yager cream ena productochin bemetekem meftha endemimeta bemaseb anguda menfesawiwun aynachinn englet. Erasachinn metebek endale hono gin menfesawiw akimachin kedekeme kifi menafsitochi simachewn eyekeyeru cancer, HIV, disk, yekoda beshita beteleyayu brshitawechi yifetnunal. Tselot ena tsebel metemek betam tilkuna ftun medaynit new gonilegon erasachinn eyetebekin. Mermiru eweku menfesawi ewketinm tetekemu.❤🙏
@user-wc2nt8yi9s
@user-wc2nt8yi9s 5 ай бұрын
አረ እኔ ማዳቴ ይጠፉል ይመጣል ምን ይሻላል
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
የሚያመጣብሽን መንስኤውን ተከታተይው እማ ከዛ ለመቆጣጠር ይቀልሻል
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 5 ай бұрын
ሰን እስክሪን ተጠቀሚ
@fatumamohammed1689
@fatumamohammed1689 5 ай бұрын
ምን አይነት ትሪትመንት ተጠቅመሽ ነው ይጠፋልሽ የነበረው
@Hiwi-zw2qk
@Hiwi-zw2qk 5 ай бұрын
ዉዴ እንዴት ነው የምጠፋልሽ በናትሽ 😢😢
@SaraSara-zu2vl
@SaraSara-zu2vl 5 ай бұрын
እኔ ገና 25 ጀመሮ ፊቴ መጨማድ ጀምሮ እንዴት እንደኣስጠላኝ😢
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 5 ай бұрын
የኔም አፌ አካባቢ ተሰነጠቀ ኧረ መና በሉን ሳናረጂ አረጀን
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 5 ай бұрын
Andanda betam yekoda mebelashet kekfu menafst yemimeta beshita new menafstochi bewbetachin silemikenubin kodachinn abelashetew endnshemakek ena kesew endndenek berasachin confidence endaynoren ( Azazael) yemibal menafst ale letechemari merega (bemetsihafe Henok) tetsifal. Azazael lesatochi kindib mekendebin kul mekualn endihum kemeten belay magatin or extremely erasin maswab malet astemare. Lersum endngeza megemeriya bebischit ena mendat melku awko be lifachin eyegeba endnbebesachi keza madiyat, bigur, chirt, yeteleyate skin problems eyaweta then productochin meftha new bilen metekem egemiralen. ena ebakachi yager cream ena productochin bemetekem meftha endemimeta bemaseb anguda menfesawiwun aynachinn englet. Erasachinn metebek endale hono gin menfesawiw akimachin kedekeme kifi menafsitochi simachewn eyekeyeru cancer, HIV, disk, yekoda beshita beteleyayu brshitawechi yifetnunal. Tselot ena tsebel metemek betam tilkuna ftun medaynit new gonilegon erasachinn eyetebekin. Mermiru eweku menfesawi ewketinm tetekemu.❤🙏
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 5 ай бұрын
Tsebel tetemeki aynetil menfes yihanal yalegiza yemiyachemadd shibet yemiyasweta lezanew orthodox kehonshi
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 5 ай бұрын
Beterefe hihnn menfesawi timhrt Simi sile Koda kzfaq.info/get/bejne/bbWTopmmq6i0c30.htmlsi=P_VombE9f0TBQvtR
@user-cr1kn5jy9q
@user-cr1kn5jy9q 5 ай бұрын
ወይ እኔ ነገረ እግዚአብሔር ይመሰገን በቻ ጤና ዋናው ነገር
@Saraha2459
@Saraha2459 5 ай бұрын
እኔ ብጉር አለብኝ እናም ምንም ብጠቀም አይጠፋም
@meskitube16
@meskitube16 5 ай бұрын
ምንድነው ምትጠቀሚው መታጠቢያሽ እና ክሬምሽ ሌላው ጣፋጭ ነገር ቸኮሌት ነገሮች ብጉር ያበዛሉ እሱንም እይው ብጉር ብዙ ጥንቃቄ ይፈልጋል ስትተኝም ቅባት የነካው ትራስ ላይ አትተኚ የፀጉርሽ ቅባትንም ተጠንቀቂ ሌላው በእጅሽ አትነካኪው
@user-we8hw8np5u
@user-we8hw8np5u 5 ай бұрын
❤❤❤
@cellcell8403
@cellcell8403 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-we8hw8np5u
@user-we8hw8np5u 5 ай бұрын
❤❤❤
@makdesabebe3230
@makdesabebe3230 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Robber Got Robbed By Former Marine Officer #trending #heros #superman
0:13
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,4 МЛН
الساعة السحريه توقف الزمن
0:26
طارق الحلبي tarik alhalapi
Рет қаралды 19 МЛН