የታገቢኛለሽ ጥያቄ የቀረበበት የምርቃት በአል Etv | Ethiopia | News | guzo

  Рет қаралды 72,783

EBC

EBC

Жыл бұрын

ጉዞ
የታገቢኛለሽ ጥያቄ የቀረበበት የምርቃት በአል
#ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily #guzo

Пікірлер: 61
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
እስኪ ኮሜቶችየ ተፈጣሪ በታች ችግሬን ጭቀቴን የማዋየዉ ለናተ ነዉ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት ሌላም እምነት ተከታዮች በፀሎት አስቡኝ 6ወር ከ20 ቀን እረሰጉዝ ነኝ ፈራሁ ጨነቀኝ በስዉ አገር እዳልቀር ፈራሁ እህህህህህህ
@adisalemmulugeta6123
@adisalemmulugeta6123 Жыл бұрын
Eg/r ale hulu lesu sici hulun yemchl ersu bich new ayzosh yene it
@user-xc9xt4vp8s
@user-xc9xt4vp8s Жыл бұрын
እህቴ አብሽሪ የሰውን እሩህ እሰውልጂ ሆድ ውስጥ እድቀመጥ ለዛወም 9 ወር እድቀመጥ ያርገው ሁሉን የፍጠር ሁሉንም ማርግ መቀየር የሚችለው አላህን አሱ እዳሰርው እሱ ይፍታሻል በአላህ ብቻ ተወከይ ከተውጭ ምንም ወኪል የለም አብሽሪ ፋሪ ሁኝ እራስሽን ጠብቂ
@jameelajameela8867
@jameelajameela8867 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ለምን ትፈጣሪያለሽ ፈጣሪሽ አለሽ ውደ❤❤
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
አላህ በሠላም ወልደሽ ያሳቅፍሽ ዱዐ አድርጊ ዱዐ የሁሉ መከታ ነዉ አብሽሪ
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
@@user-xc9xt4vp8s እሽ ሁቢ ጀዛኪላህ ኸይር
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y Жыл бұрын
ጥሩ ግዜ ላይ ነው መልካም ጋብቻ
@tewodrosassefa-gd8dp
@tewodrosassefa-gd8dp Жыл бұрын
በርቱ መልካም ህይወት ይግጠማችሁ❤
@SaraSara-kw1vb
@SaraSara-kw1vb Жыл бұрын
እኮንደስአላቹ ካፓዉ ክብርይሰማል😍😍😍🥰🥰
@selamta492
@selamta492 Жыл бұрын
The cap and gown symbolize recognition and achievement.
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@teruneshray9966
@teruneshray9966 Жыл бұрын
Congratulations for both of you , You guys are amazing together , Gods blessings to you all. One God One Ethiopia and One Leader Doctor Pr minister Abiy Ahmed Only.✌️❤️🇪🇹☝️
@seait840
@seait840 Жыл бұрын
👌👌🙏🇪🇹🇪🇹💪💪💕💕💕
@abrahamlakew1221
@abrahamlakew1221 Жыл бұрын
ከቤተክርቲያን የተወሰደ ነው። በዓለም ለይ ት/ት የተጀመረው በቤተክርስቲያን ነው። በአውሮፓ እና በአሜርካ የሚገኙ ትላልቅ ዩንቨርስቲ ዎች ሁሉም በአጠቃላይ የተጀመሩት የመፅሃፍ ቅዱስ ት/ቤት ነበሩ። ባህሉን ከዚያ ነው የወሰዱት።
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Жыл бұрын
እናንተን ያሰተማረ ቤተሰብ ብዙ ደክሞባችሗል የልጅ ተጧሪ እዳትሆኑ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 Жыл бұрын
እነሱማ ለፍተው ተመረቁ መንግስት በአዳራሹ ምን አላቸው በዚህ አመት የስራ ቅጥር የለም አላቸው እኮ ወዴት ይሄዴሉ
@danileteffra3573
@danileteffra3573 Жыл бұрын
@@abesalatene5859 ስራ ይፍጠሩ የተማሩት ከመንግስት ስራ ላማግኘት አይመስለኝም ባወቁት ልክ አዋቂ ለመሆንጂ ያወቀ ደግም እዉቀቱን ወደ ገንዘብ ይቀይራል፡፡
@mariamawittekelemariam1662
@mariamawittekelemariam1662 Жыл бұрын
Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. Жыл бұрын
Congratulations to graduates, and good luck for new weds.
@hawawalo662
@hawawalo662 Жыл бұрын
ለኛ ለጀግኖቹ ለመዳም ቅመሞች አዘጋጂ ብዙ ትምህት ተምረናል ዲግሪ ይዘናል
@shoaafrassa6263
@shoaafrassa6263 Жыл бұрын
ጥቁር ገዋን መል በዓለም ደረጃ የዩንቨርስቲ ምሩቃን ዘመናትን ተላልፎየሚለበስ የምርቃት ልብስ ነው ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yohannestemesgen1851
@yohannestemesgen1851 Жыл бұрын
የመመረቂያ ቀሚሶች የሚለበሱት ለጥቂት ምክንያቶች ነው። በመጀመሪያ ለትውልድ የሚተላለፍ ባህል ነው። ሁለተኛ፣ ለትምህርት ቤትዎ እና ለክፍል ጓደኞችዎ አክብሮት የሚያሳዩበት መንገድ ነው። በመጨረሻም፣ በስኬቶችዎ ኩራትን የሚያሳዩበት መንገድ ነው። ኮፍያ እና ጋውን እውቅና እና ስኬትን ያመለክታሉ። የመመረቂያ ቀሚስ ( ጋውን) የመልበስ ባህል የተጀመረው በ12ኛው ክፍለ ዘመን የመካከለኛው ዘመን ቀሳውስት ሲማሩ ወይም ሲያስተምሩ ለብሰው ነበር::
@selamta492
@selamta492 Жыл бұрын
the reason why you place the tassel on the right is because you have earned the right to graduate. Moving the tassel to the left after graduating is symbolic of crossing over from high school (or college) to another stage in your life.
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 Жыл бұрын
ጂማሪው እንዳማር መጨርሻችሁን ያሳምርው ህይወት አዲካሚ ነው
@gizawbelayneh2520
@gizawbelayneh2520 Жыл бұрын
The congratulation poem writer is still alive, the university should acknowledge him neglecting the writer is a shame to AAU.
@yemariyam3138
@yemariyam3138 Жыл бұрын
Lemirikat yabekachihu le sira alemim yabkachihu
@ekram0007
@ekram0007 Жыл бұрын
አየ ትውልድ 😂😂😂 የጥያቄ አላርጅክ አላለም ሆ
@ah6121
@ah6121 Жыл бұрын
Gobez gazexagna!
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
ገና ስራ ሳይዙ ትዳር ላይ መንጠልጠል 😂😂😂 ለወለዶቻችሁ ምን ከፍላችሁ ነው ዱቄት ሁሉ😂😂
@derejegulta8839
@derejegulta8839 Жыл бұрын
ምርቀት የተጀመራውእሰለመውዩንፈርትመሆኑንየውቀሉይህንንምእስለመውምንስኮጎግልአድርገችሁተመልከቱ
@monegoncco
@monegoncco Ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️👏👏🙏👍👌
@user-ek1xg9jm5y
@user-ek1xg9jm5y Жыл бұрын
እኔ ግን ለድምቀት ይመስለኛል😊
@user-or5zy8uw3b
@user-or5zy8uw3b Жыл бұрын
ፈትህበሰውድአረቢያእሰረቤትላሉወገኖች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
ጅጅ ኪያን የመሰለችው
@tejetube2596
@tejetube2596 Жыл бұрын
ጥቁር የእውቀት ምልክት ነው
@abdellakedir3909
@abdellakedir3909 Жыл бұрын
Liksikis Yi liksikis liji min yanbarkikahal, galtu, anteen yiwuldechi innatti dgiim baatwuldi yashalall.
@loveandkindnessinternation2321
@loveandkindnessinternation2321 Жыл бұрын
ነላግባሽ ጥያቄ ጨርሷ ያልገባቸው ወይም ሳይገባቸው ከወጭ ኮፒ ያደረጉት ጨርሶ ለኛ የማይሰራ ፈሊጥ ነው አይደነቅም አይደገፍም ነገሩን ከኋላ አብራራለሁ። በቅድሚያ ግን ተምሮ ለዚህ መብቃት ለተመራቂውም ለቤተሰብ ለሀገራችንም ጥቅም ክብርና ኩራት ስለሆነ እንኳንደስ አላችሁ እንኳን ሀገራችንም እንኳን ደስ አላት። ስለ ታገቢኛለሽ ሰርፕራይዝ በውጭ ሀገር የምር ሰርኘራይዝ ነው ምክኒያቱም በወንድና በሴት ሪሌሽን ውስጥ ሪሌሽኑን ለሪሌሽን ብቻ በአስፈለጊነቱ ይወዳጃሉ ይቀጥላሉ ጋብቻ ጨርሶ ሌላ ጉዳይነው አይነሳም አይታሰብም።ሪሌሽኑ ዮቀጥላል በውጭ ግንኙነት ይቀጥላል ወይም አብሮ በመኖር ይቀጥላል ሊወልዱም ይችላሉ ሲጠየቁ ወዳጆች ን ነው መልሱ።አሁንም ጋብቻ አይወራም።በዚህ ሁኔታ ለአመት ለአስሮ አመት ለሰላሳም አመትይኖራሉ። በዚህ መካከል እንዲያው ብዙ ነገር አመዛዝኖ ለምን አላገባትም ብሎ ይወስንና አንድ ቀን ባልታሰበ ሁኔታ ለግባሽ ብሎ ሰርኘራይዝ ያደርጋታል ደግምም ድንቅ ሰርኘራይዝ ነው። አሁን እዚህ በሴትና በወንድ ግንኙነት ውስጥ ቀጥሎ የሚጠበቀው ጋብቻ በመሆኑ በየጊዝው ዲስከስ ይደረጋል ያለን ይበቃል እንጋባ ዘንድሮ ይሁን ለከርሞ ኧረ አባቴ አለምን ሳያይ እንዳይሞት እናቴ እየጠየቀችኝ ነው ወዘተ ብቻ እንደሚጋቡ ይታወቃል ሁሌም ይነሳል የማይነሳ ጉዳይ አይደለምና እንደ አዲስ ባህሉ ሳይገባን ማናፈሱም ኮፒ መደረጉም አግባብ አይደለም ጠቃሚም አይደለም ሚድያም ሊያራግብ አይገባም ። ተመራቂ እህቴ ግን በትምህርት ህይወት ውስጥ ያለውን ውጣ ውረድ አልፈሽ ለኔም ለህዝቤም ለሀገሬም ተጨማሪ የእውቀት ጉልበት ልትሆኜ ሰፊ እውቀት ሰንቀሽ መጥተሻልና ፈጣሪ በሮችን ይክፈትልሽ ካሰብሽውና ከተመኘሽው በላይ ይሳካልሽ።በመጨረሻም ይህ ዲግሪና ምረቃ የእውቀት መጨረሻ ስላልሆነ ቀጥይ እህቴ ቀጥይ ቀጥይ ፈጣሪ አይለይሽ
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls Жыл бұрын
የውጭ አለሙን የሰለጠነ መስሎን ለማራገብ በሚዲያ ማየት በተለይ በሀገራችን ሌላው የሚተላለፍ ትምህርት አይደለም እነዲያውም ሳየው ይደብራል ሰከን በሉ እላለሁ።
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 Жыл бұрын
ቃላባት ባቃን እጅ አይዳርግም 😏
@ekram0007
@ekram0007 Жыл бұрын
እረ በፈጠራችሁ ይሄንን እንኳን ደስ ያላችሁ የሚል ዜማ በጥሩ ኳሊቲ በስቱዲዬ ቅረጹት የመድረክ ስራ የሆነች ቃጭል ሴት ድምፅ ብቻ ጎልቶ የሚሰማበት ይደብራል !!!!!! አአ ዩኒቨርስቲ ይሄንን ዜማ በአዲስ መልክ በስቱዲዬ አስቀርጹ ዘመን እንዲሻገር !
@user-zc2ko8bw9e
@user-zc2ko8bw9e Жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው ስራ አጽተው ጫማ ጠራጊነት ሁኖል መፈለጉ ማጣቱ ስራይከብዳል
@Asunafi-fu3jg
@Asunafi-fu3jg Жыл бұрын
አህመድ ሽዴ ለተመራቂዎች በፖርላማ ቁርጣችሁን ነግሮአችዋል መንግስት አዲስ ቅጥር አያደርግም ብሎ 😂 እናሳ .....
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
ተሰልጥኖ ተሞተ:: አርፈህ ተከብረህ በባህልህ ሽማግሌህን ላክ:: ይቺ ለምእራባውያን ባህል ማሽቆዋለጥ ካደረች አትቆረጠምም
@mercy9108
@mercy9108 Жыл бұрын
Shame on you etv preaching western culture in national tv.rather than encouraging the nation to have respect own culture . disaster channel as usual anyway, have noting important or true to say !!
@dr.abrahamsolomons7979
@dr.abrahamsolomons7979 Жыл бұрын
🙏👉👺HOW DO YOU GAVE HONORABLE DEGREE FOR SHAMELESS ABDESA!?👹👈🙏
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ነኝ እኔም ፋኖ ነኝ .... ሰገራ ጥምባታም ግማታም ጋላላላላ ወደል መሃይም አይመራንም ኢትዮጵያ የተባለች ጋለሞታ አገር ገሃነም ትግባ አያገባንምምምም ለአማራ ለመብታችን ብቻ እና ብቻ እንሞታለን
@user-ku7if7bj2q
@user-ku7if7bj2q Жыл бұрын
የእዉነት አማራ ብትሆኝ ኢ/ያ አትሰድቢም ምክንያቱም መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢ/ያ ኔት
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
@@user-ku7if7bj2q ግማታም ሸታታ ኢትዮጵያ አማራ የሚታረድባት ኢትዮጵያ ገሃነም ትግባ አልኩሽ አልኩህ /.... ኢትዮጵያ ብለን ምን አገኘን ከመዋረድ ከመታረድ በጅምላ ከመቀበር ውጪ .. ኦርቶዶክስ የማራ ተብሎ የሚቃጠልባት አገር ... ህጻን ልጅ የጋላ ሰገራ ጥምባታም ጋላላ ቋንቋ ካልተናገርክ ተብሎ ምግብ አትበላም የሚባልባት አገር ... የአማራ ቤት ብቻ የሚፈርስባት አገር እንጦሮጦስ ትግባ አከተመ ... ለአማራ እና አማራነታችን ብቻ እንሞታለን ... የራሳችን ሶኖዶስ የራሳችን ሃገር አድርገን እንኖራለን ... ከአዲስ አበባ 25 ኪሜትር የማንሄድባት ጥምባ አገር አንፈልግምምም ... እስካሁን ኢትዮጵያ ስንል የድሮ ስራአት ናፋቂ ብላ ብላ ብላ እየተባልን የማንም ጀማሪ ቅጠል ለባሽ ሁአላ ቀር አፍ መክፈቻ እና ፖለቲካ ድርጅት ማቋቋሚያ ነው የሆነው ካሁን በሁአላ በሰገራ ጥምብ ሽታታ ጋላላላላ ሲሰለቀጥ ያኔ ወያ አማራ ብሎ የአማራን ጥቅም ይረዳል ... ይቺ በክት አገር በአማራ ደም ግብር አትጸናም አከተመ የፈለጋችሁትን በሉ እኛ ካሁን በሁአላ አማራ እንጂ ጋለሞታ ኢትዮጵያ ጋር ምንም የለንም
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
😂😂😂😂 እርግጠኛ ነኝ አማራ አደለሽም/ህም
@kaltessema2787
@kaltessema2787 Жыл бұрын
ይሄ የአማራ ጸባይ አይደለም ምክንያቱም በጨዋነቱ አለም ይመሰክርለታል
@seyoumberhanutm9491
@seyoumberhanutm9491 Жыл бұрын
በአማራ ስም አትነግዱ ጁንታ
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
አዲስ ጣፋጭ የምርቃት መዝሙር ተለቀቀ ጥር 2013
6:40
lumeya Tube - ሉመያ
Рет қаралды 682 М.