የታሪኩ ባባ የመጨረሻ ፊልም "ወዳጅ" ሊመረቅ ነው.. || Tadias Addis

  Рет қаралды 51,576

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

የታሪኩ ባባ የመጨረሻ ፊልም "ወዳጅ" ሊመረቅ ነው.. || Tadias Addis
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 161
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስ ይማር ሁሌም በመልኳም ስራወችህ ትታወሳለህ ውድማችን 😭💔🙏
@fanatube196
@fanatube196 Жыл бұрын
ኡፍፍ ሁሌ አዲስ የሚሆንብኝ ሀዘን ባባ 😭 መቸም አንረሳህም ነፍስ ይማር
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ባባዬ ነብስን በፀገነት ያኑርልን የማይረሳ የለም ተረሳ😭😭😭😭
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Hiwot endeza nat nefsun yemar 🙏🙏
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
@@corneliatesfaye2989 አሜሜሜን ውዴ
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Жыл бұрын
ባባ የኔ ጌታ ነብስህን በገነት ያኑረልን 😭😭
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ከፊልሙ የምታገኙትን ገንዘብ ለቤተሰቡ ስጡት ለእናቱ ለልጁ ይሰጥ 🙏🙏🙏
@elshadayeyob5715
@elshadayeyob5715 Жыл бұрын
Seriwochum ko birr yasflgachwal andandem enaseb enji
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Men agebash habesha gen lemdnew yemayagebaw west yemigebaw?
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
@@corneliatesfaye2989 እሳት ግባ አንተን ብሎ ኮረኔል ታዳ ባባ ሞቶል ምንይጠቅመዋል ፊልሙ ወጣአልወጣ ተመረቀ አልተመረቀ ምስኪን በተሠቡ ይጠቀምበት ማለቴ ምንክፋት አለው አንተ ጀዝባ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
@@elshadayeyob5715 ታዳ ለባባ የሚደርሰውን ገንዘብ ለቤተሠቡ ቢሠጥ ምንችግርአለው
@elshadayeyob5715
@elshadayeyob5715 Жыл бұрын
@@wellogondergojamshewaamahr570 chgr ylwem hasabh ko mtfo aydlm gne film sera lay mejmrya nwe esu migbawn miyagegnwe keza filmu biwataltm bikserm producer nwe halfint miwesdw malt nwe terdahgn tbdro lihon yichlal bzu yerasu yawtabt memles yalbt ngr ynoral leza nwe
@user-jr9gp5lp6l
@user-jr9gp5lp6l Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 እየወደድንህ እያከበርን ያጣነህ ውድ ወንድማችን ነብስህ በገነት ትኑር 😭😭😭😭😭😭😭😭
@npamen8090
@npamen8090 Жыл бұрын
Every time I see his photo I can't stop crying babaye we miss you bro😥😥😥😥😥❤❤❤
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 Жыл бұрын
ወይኔ ባባይዬ😢😢😢ልረሳዉ እያልኩኝ ነበር ኡፍ የእግር እሳት ቸሩ አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑረዉ ባየሁት ቁጥር የባሰ ይብስብኛል😢😢😢😢
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
አይይ ሰዉ ከንቱ አይይ ሞት ባባየ ምን ይባላል ስለ አንተ 😢😢😢አንተም ተረሳህ 😥😥😥
@bizuayele1871
@bizuayele1871 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማረዉ ደስ ይላል መልካም ልብ ስላለህ ታሪክ ስላለህ ሁሌም እናስታዉሰሀለን
@eyeruseyerus3188
@eyeruseyerus3188 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማረው😭😭😭😭💔
@queenzuzu710
@queenzuzu710 Жыл бұрын
በእውነት ልቤ ሰበረኝ Tariku ምርጥ ተዋናይ እንወድሀለን ሁሌም ባቢዬ በገነት ያኑርልን
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን🙏🏾
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ አንተ ልጅ የማውቅህ ያህል ሞትህ ያመኛል 😭😭😭እግዚአብሔር በጊዜ የሱ አርጎሀል ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾 ገቢው ለእናቱና ለልጁ ቢስጥ ጥሩ ነው
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 Жыл бұрын
Ensu yawkalu yemaygebachu astyayet atestu amakari aydfelgem
@genetmekonnen7073
@genetmekonnen7073 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ነብስክን ይማር ባባ ለባሌቤትክም መፅናናትንይስጣት
@sipara8333
@sipara8333 Жыл бұрын
ባባየ የኔ ጌታ እኔ አፈር ይብላኝ ሁሌም ልቤ እንደተሰበረልህ ነው የኔ የሳቅ ምንጭ በቀኙ ያሳርፍህ💔
@YETEWAHDO_LIJ21
@YETEWAHDO_LIJ21 Жыл бұрын
አይ ሞት አንዳንዴ ጭካኔው ስንቱን አጣን ባሰብኩት ቁጥር የሚሰማኝ ህመም ያማል 💔😥 ነፍስህን ይማረው ባባዬ መቼም አንረሳህም
@zakiayaammed5364
@zakiayaammed5364 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ አባት እረ እዴት ብዬ ልርሳህ ባባዬ ክፍኛ ነዉ ልቤ የተሰበረዉ ባባዬ ዉፍፍፍፍፍ 😭💔💔💔
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
“ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና ፤” - መዝሙር 116 ፥ 7 😭😢😭✞✞✞ ታሪኩ ብርሃኑ(ባባ) - ነፍስህን ይማርልን - መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን !!! ለቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መጽናናትን ያድልልን !!! ✞✞✞ 😭😢😭
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ነብሰ ይማር
@tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn
@tub46789ghuertyikjbnmfdfsbn Жыл бұрын
አይ ዱኒያ ሳለዉቀዉ በሚዲያ ብቻ ስለማዉቀዉ ልቤ እደዝህ ያዘነዉ የሚያዉቁት እደት ይሆኑ እህህህ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስህን ያሳርፍ ባባ
@tigisttigist1354
@tigisttigist1354 Жыл бұрын
ባባዬ😥😥😥😭😭
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ አንድቀንም ከልቤ ሳትወጣ ሳስብህ ከረምኩ ነፍስህን ይማረው የኔ ጌታ ኡፍፍፍ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 Жыл бұрын
የኔጌታ
@yegebreail
@yegebreail Жыл бұрын
ባባዬ መቼም የማይረሳ ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭😭😭
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
የኔ አባት ታርየ በጉጉት እንጠብቃል በናፈቀው ልብ
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y Жыл бұрын
ነፍስህን ይማር ባባዬ
@AlamAlam-um5sr
@AlamAlam-um5sr Жыл бұрын
ውንደማችን እግዚብሔር ነብስህ በገነት ያኑራት ያንተ እና የማደየ ነገር ዝም ነው በወራት ልዩነት አጣናችሁ ነብሳችሁን ይማርው
@dyiguddut8uf578
@dyiguddut8uf578 Жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ባባዬ
@tube-mn8vo
@tube-mn8vo Жыл бұрын
ምርጥ ባል 🥀ምርጥ አባተ፣ ምርጥ አስተማሪ፣ ምርጥ አዛኝ ናፋቂ ፣ ምርጥ መሪ ምርጥ ነብይ ሙሀመድ صلى الله عليه وسلم 🥀"ፕሮፋይሌን እዬተጫናችሁ የተለያዩ ዳኢዎችን ቁራዓን ለመከታተል ኦር ለማዳመጥ ባረካሉሁ ፊኩም 🇪🇹🇪🇹😍
@bezayearsemalij1006
@bezayearsemalij1006 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር🥺🥺🥺
@amemamen6257
@amemamen6257 Жыл бұрын
ባባዩ💔💔💔💔
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህን በገነት ያሳርፍልኝ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን እመኛለው
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ባባዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለሀ በሰላም እረፍ😥💔
@ashenafiasnf5139
@ashenafiasnf5139 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ ጌታ 😭😭😭😭
@user-rl5ph6pf2p
@user-rl5ph6pf2p Жыл бұрын
ሁሌም እናስብሃለን ባባዬ 😥😥😥😥😥😥😥
@aminakhatoon8576
@aminakhatoon8576 Жыл бұрын
😥😥😥😥ya allah mechereshachnn asamrew
@shahdismail4011
@shahdismail4011 Жыл бұрын
Babayeeee😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
ባባዬ በቃ አበቃ ያተ ነገር ኡፍፍፍ ይከብዳል መቸም አረሳህም በዚች ምድር እስካለሁ ሁለመናህ ያሳዝነኛል ባባየዬ😥😥😥
@user-rh8qx9kd4n
@user-rh8qx9kd4n Жыл бұрын
እኔስ ባባን መሞቱን አምኘ መቀበል አልቻልኩም😭😭😭 እኔ እዲህ የሆንኩ እናትህ ቤተሰቦችህ ምን ይውጣቸው ይሆን ያማን ያማን ያማን በጣም 💔💔
@user-ze6vi4jw1d
@user-ze6vi4jw1d Жыл бұрын
አይ 😢😢😢😭😭
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 Жыл бұрын
😭😭😭😭 ባብዬ
@dasashtigabu1116
@dasashtigabu1116 Жыл бұрын
ባባዬ የኔ አባት ነብስህን ይማረው መቼም አረሳህ 😭😭
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
ባባዬ መቼም አንረሳህም እኮ የኛ ውድ ወንድሜ 😭😭😭መቃጠል ብቻ
@tihunehaymro5351
@tihunehaymro5351 Жыл бұрын
Yene geta Egizeabher nefshn yimarew lela min yibalal💔💔💔💔
@cibanisudan-ix8pn
@cibanisudan-ix8pn Жыл бұрын
ደግ ኣይበረክትም ባባየ ሁሌም በልባችን ኣለክ
@user-rw6ek3iy4o
@user-rw6ek3iy4o Жыл бұрын
ባባዬ 😭😭😭😭😭😭
@tizitatades8985
@tizitatades8985 Жыл бұрын
ባባ😭
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
ባባዬ"ኡፍፍፍ😭😭😭
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e Жыл бұрын
ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭
@makiyamakiyatahir-mg2ec
@makiyamakiyatahir-mg2ec Жыл бұрын
Babiye😭😭😭😭😭😢😢😥
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
😭😭😭💔💔Babaye nefsihin yimarew😭😭
@mimebeza3240
@mimebeza3240 Жыл бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ነብስህን ይማር
@tsionbaheran468
@tsionbaheran468 Жыл бұрын
💔💔💔💔😭😭😭😭 Babayeee rest in peace 🙏❤️❤️❤️❤️
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
ነብሥህን ይማረው ባባዬ አንተምነበር ልትባልነው 😭😭😭አይአለም የጀመረሽ እንጂ የጨረሠሽየለም😭😭😭😭
@besttube7401
@besttube7401 Жыл бұрын
Rip
@dyiguddut8uf578
@dyiguddut8uf578 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ባባ መቼም አንረሳህም
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ ሰይፉዉ ቤት🙈
@user-ui7zf3rp3z
@user-ui7zf3rp3z Жыл бұрын
ባባዬ ምን ብዬ እራሱ ኮሜንት እንደምሰጥ አላውቅም ነብስህን ይማረው ሁሌም በልባችን ትኖራለህ
@zdfenetawasim8441
@zdfenetawasim8441 Жыл бұрын
አይይ
@rebeccatube7995
@rebeccatube7995 Жыл бұрын
ባባዬ
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl Жыл бұрын
ባባየ 😭😭😭😭😭😭😭😉 ነፍስህ በሰላም ትረፍ እስካሁን መሞትክን አላመንኩም
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ባባዬ መቼም አትረሳም ነፍስሕ በሰላም ትረፍ 😭😭😭😭
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ወሰደው ከዝህ ዝብርቅርቅ ዓለም 🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
Rest In Peace. I pray for his baby mother and her baby let God be with you .
@mrvip5025
@mrvip5025 Жыл бұрын
Bethme. Aeszenelle
@alemabay
@alemabay Жыл бұрын
ባባ ነብስህን የማረው😭😭😭
@kisuderise440
@kisuderise440 Жыл бұрын
💔😭😭😭😭
@prime7581
@prime7581 Жыл бұрын
😢😭😭😢😢😢😢😢😙
@ghh5860
@ghh5860 Жыл бұрын
ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
ባባዬ እግዚአብሔር ናፍስክን በገነት ያኑራው 😥😥😥😥😥😥😥😥አንተም ተራሳክ
@meskilove4227
@meskilove4227 Жыл бұрын
ባባዬ 😭
@mmaa8842
@mmaa8842 Жыл бұрын
😭😭😭
@user-bi5xy1uo1u
@user-bi5xy1uo1u Жыл бұрын
ባባ ሥላለበት ብቻ ደማቅ ቆጆ ፊልም ይሆናል እርግጠኛ ነኚ
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ባባዬ ደጉ የዋሁ ልብ ነብስህን በገነት ያኑረው ምንም እንኳን ሞትህን ባልቀበለውም😓
@frica.aabebe3747
@frica.aabebe3747 Жыл бұрын
ነፋስ በአፀደ ገነት ትረፋ ባባየ😭
@kokekeron8862
@kokekeron8862 Жыл бұрын
Rest in peace BABA 😥😥😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@jameelajameela7132
@jameelajameela7132 Жыл бұрын
Baabayee yeenee wodemii💔💔💔💔💔Rip maalatii hii kapadayaalii wodimee
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
መልካም ሰዉ የማይበረክት ሀገር ኢትዮጵያ
@user-cg9bs4pd2t
@user-cg9bs4pd2t Жыл бұрын
ባባዬ❤️ነፍስህ በሰላም ትረፍ አባቴ🤲😭😭😭መቸም አረሳህም😥
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
ታሪኩ መቸም አንረሳህ😢😢
@HeluTube940
@HeluTube940 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@paulamaadad1347
@paulamaadad1347 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢
@yaasminmaxamuud4314
@yaasminmaxamuud4314 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 Жыл бұрын
መረሳት ዓቅታኝ ታረህ😭😭😭😭ግን ለምን
@gogotyu6208
@gogotyu6208 Жыл бұрын
nefshn ymarew babaye yne geta😥😥
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
ባባ ነፍስህ በስላም ትርፍ 🥹💔
@saronkidane9614
@saronkidane9614 Жыл бұрын
Babaye nefsehen begenet yanurat 🙏🙏🙏
@ajamanduahi5530
@ajamanduahi5530 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@ramayanamthechikkattil4208
@ramayanamthechikkattil4208 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትርፍ ኡፍ አይ ሞት መቼም አንረሳህም😭😭😭😭😭
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Жыл бұрын
ባባየ እኔስ በህልሜ ሁላ እየመጣ ነው ባባየ😭😭😭😭😭😭😭
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ባባዬ ፍጣሪ ነብስህን በአፀ ገነት ይኖራት😭😭
@hlwyaawle7708
@hlwyaawle7708 Жыл бұрын
የዛሬ አመት ፊልም ከሰራማ ብዙ አላመመውም ወይም ብዙ አመት አልተሰቃየም አልሀምዲ ሊላህ አንድ ሀሳብ ለቀቀኝ
@sumanbalkarsingh1656
@sumanbalkarsingh1656 Жыл бұрын
ነብስህ በሰላም ትረፍ ሰው መሆን ከንቱ💔💔
@user-bc2dr3ch4j
@user-bc2dr3ch4j Жыл бұрын
እደት ብለን እንርሳህ አተን ማጣት ከባድ ነው
@sintayhuyabu9949
@sintayhuyabu9949 Жыл бұрын
ነፍስህ በገነት ትኑር የኛ ልዩ አማርኛ ፊልም ባንተ ነበር የሚያምረዉ ። ለሚስቱ ለእናቱ ለልጁ መፅናናት ፈጣሪ ይስጥልን መቼም አይደለም ለነሱ ለኛም የማይረሳ ነዉ ። ደሞ አንቺ በቲቪ ሳይሆን በሬዲዮ ነዉ የምወድሽ በግሌ በቃ ባላይሽ እንደድሮ ብሰማሽ ብቻ ይሻለኛል ለምን እንደሆነ አላቅም
@mahitube7604
@mahitube7604 Жыл бұрын
Babaye nefesihen beatsdgeneti yanurwe lela men yebalale beaferi arjehe
@fydur360
@fydur360 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ቃልን አታቀርብልነሞይ ???
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ባባዬ ነፍስህ በሰላም ትረፍ በቃ ለዝችው ነው መተዛዘን ያቃተን
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ባባየ የኔ ጌታ ሞት ክፉ ነው
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 33 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
ልክ በእውነተኛ እንግሊዝኛ ክፍል ውስጥ እንዳሉ!
20:30
Maraki English with abi
Рет қаралды 128 М.
Охранник помог выгнать наглую девушку 😱
0:42
Озвучка Рассела
Рет қаралды 2,7 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:23
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 8 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Толстый солдат всем отомстил #shorts
1:00