የታታሪው ገበሬ የወተት ላሞች እርባታ

  Рет қаралды 90,077

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
የታታሪው ገበሬ የወተት ላሞች እርባታ

Пікірлер: 172
@hayatbelayhun7708
@hayatbelayhun7708 Жыл бұрын
ጀግና ከስራህ በላይ ንግግርህ ደስ ሲል ልጆችህን እና ባለቤትህን ይጠብቅልህ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Жыл бұрын
የማለቢያ ማሽን መንግሥት ቢረዳዉ አሪፍ ነበር ። በርታ ወንድም ።
@loveeritreapeaceeritrea9847
@loveeritreapeaceeritrea9847 Жыл бұрын
GOD BLESSED YOU and your family keep up 👍👍👍🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@barackhaile4
@barackhaile4 Жыл бұрын
ጭንቅላት ላለው ሰው ሥራ ያለው በኢትዮጵያ ነው በቀላሉ ረሱን ችሎ ሌሎችንም መርዳት ይቻላል ጎበዝ ነህ በርታ እኔም ከስደት ተመልሼ ይህንኑ ሥራ እሠራለሁ በ ወር 150.0000.ሽ ይገርማል
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 Жыл бұрын
ውይ እንዴት የሚያምሩ ላሞች ናቸው፡፡ …………… ፈጣሪ ይባርክህ ፤ እውነተኛ ጀግና ነህ !💚💛❤
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 Жыл бұрын
በርታ ጉልበትህ ይባረክ።🙏💚💛❤
@abuki80
@abuki80 Жыл бұрын
ጉራጌ ለዘላለም ይኑር ❤
@zadealiyoutyoub9916
@zadealiyoutyoub9916 Жыл бұрын
አሚን
@yodihialueakorahailu835
@yodihialueakorahailu835 Жыл бұрын
ቤቶች ደምሩኝ
@birhanugenetu7205
@birhanugenetu7205 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ እኔ ጉራጌዎችን በጣም ነው ምወዳችሁ ምክንያቱም ጉራጌዎች ስራና ስራ እንጅ ሌላ ነገር የለባቸውም
@GIRMACHEWLAKEW
@GIRMACHEWLAKEW Жыл бұрын
ግሩም ሥራ ነው። ወንድሜ ሥራሕንም ጤናሕንም ፈጣሪ እግዚአብሔር ይብርክ።
@tsiontadesse180
@tsiontadesse180 Жыл бұрын
ድንቅ አመለካከት ያለህ ጎበዝ ገበሬ ነህ በርታ ወንድሜ። የሐገር የወገን መከታ ነህ ፈጣሪ ቤተሰብህን አንተን ስራህን አብዝቶ ይባርክ። ለሐገራችን እንደ አንተ አይነቱን ታታሪ ሰራተኛ ያብዛልን።
@yodihialueakorahailu835
@yodihialueakorahailu835 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@user-fo3sk7ht8m
@user-fo3sk7ht8m Жыл бұрын
የምመኘው ስራ ነው በርታ ወንድማለም
@ethio125
@ethio125 Жыл бұрын
ጀግና ነው ይሄ የኔ ምኞት ነው ይሄ ልጅ የት እንደ እንዳለ ጠቁሙኝ እባካችሁ
@dailyshow9389
@dailyshow9389 Жыл бұрын
በርታ በእውነት ጀግና ነህ! ቅንነትህ ደግሞ እጅግ ደስ ይላል!
@shegawekindu866
@shegawekindu866 Жыл бұрын
በርታ ወንድማችን ለብዙዎች የሚያስተምር ስራ ነው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz 11 күн бұрын
በርታ ወድሜ🎉🎉🎉🎉
@kurabacheweshete1298
@kurabacheweshete1298 4 ай бұрын
for the first time I gained a value watching Fana TV. Keep bringing these kind of people to your media.
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ታድለህ ገበሬ መሆን እንዴት ደስ ይላል ።።።።። ከእንሰሳ እና ከእርሻ ጋር መዋል መታደል ነው ።።።። እንደው ክፍት የስራ ቦታ ካለ ጥራኝ 👍👍👍👍
@ermiasgenenew5482
@ermiasgenenew5482 Жыл бұрын
Enga neh alu
@abichugobana9509
@abichugobana9509 Жыл бұрын
wonderful! thank you for your hard work. You are the best example for all of us.
@shallom7282
@shallom7282 Жыл бұрын
ጎበዝ ከታታሪም በላይ ትጉህ ሰራተኞች ናችሁ ! ጥረህ ግረህ በላብህ ሰርተህ እዚህ በመድረሰህ ደስ ሊልህ ይገባል ! ሁሉንም እግዝአብሔር ይባርክህ !!!
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
Wow very nice and interesting bro. Long life and health for u and your family 👪.
@kemalmussahussen9082
@kemalmussahussen9082 Жыл бұрын
You are a role model hero and brave entrepreneur !
@ML-kg7dv
@ML-kg7dv Жыл бұрын
Hope your success inspires many young Ethiopians to follow your footstep. You are a classic example of an entrepreneur who has great vision and determination. Keep up the good work!!
@SamuelgasheKabato-hf9jh
@SamuelgasheKabato-hf9jh 3 ай бұрын
እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድሜ። የሀገራችን የወረደ አስተሳሰብ አያሳስበኝም፤ ግብርናን እንደመዋረድ የሚያዩት ነገር እንደሞኝነት ቆጥሬ አልፋለሁ። ፈጣሪ ይረዳኛል፤ ሀገሬ ሲገባ ታታሪ ገበሬ እሆናለሁ።
@fitsumtamene8754
@fitsumtamene8754 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ እግዛቤር ይርዳህ
@sisaybalcha6588
@sisaybalcha6588 Жыл бұрын
ምርጥ ተሞክሮ ማለት ሰርቶ እንዳንተ ያሳየ ነው ጀግና ነህ
@genetschaller4167
@genetschaller4167 Жыл бұрын
I love this job god bless you keept up 👍
@hosnngus3448
@hosnngus3448 Жыл бұрын
መሻአላህ ተባረክ አላህ በርታ ወንድሜ ጀግናነህ በእውነት
@mesafintargaw6858
@mesafintargaw6858 Жыл бұрын
ድህነት የአስተሳሰብ እንጅ የገንዘብ አይደለም። ይህንን ደግሞ አንተ ምስክር ነህ። ብዙ በማሰብ፡ በማሰላሰል፡ ወረቀት የሆነውን መግኘት ቀላል ነው። ጀግና ወንማችን ብዛልን።
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
I love i love it this man real amezing farmer
@Ethi912
@Ethi912 Жыл бұрын
ይህንን ጉብዝ ስው ወተት ማለቢያ ማሻን እንዲያስገባ መንግሥት ጎምሩክ ላይያለውን ጫና ማነሳት አለበት
@coffeelatte6344
@coffeelatte6344 Жыл бұрын
Good work👍 , consider also the sanitary of the environment
@damtewmekke2659
@damtewmekke2659 Жыл бұрын
ይህ ነው ወንዲምአለም በርታ::
@AHh-mc5tc
@AHh-mc5tc Жыл бұрын
ማሻአላህ ጉራጌዎች የታቁ ጀግና ናቸው ምንም ሳላደንቃቸው አላልፍም
@tgtg3001
@tgtg3001 Жыл бұрын
ወድማለሜ እግዚአብሔር ከክፍና ከምቀኛ ይጠብቅሕ ወገኔ እሄን ያልኩበት ምክንያት መልካም ያልሆኑ ሰዎች ስላሉነው ለነሡም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ወደመልካነገር ይምራላቸው
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ!!! በርታ!!!
@mek5438
@mek5438 Жыл бұрын
ባለሀብቶች ከእንግዲህ ዓይነት ጎበዝ ሠራተኞች ጋር በገንዘባቸው የሚሠሩበት መንገድ ቢፈጥሩ እንዴት መልካም ነበር?
@belaydejene3547
@belaydejene3547 Жыл бұрын
Wonderful !!!!!!!!!!!!!!!!!!
@sirakkifle7938
@sirakkifle7938 Жыл бұрын
ጀግና የሀገር ልጅ ነህ እንኮራብሀለን በርታ
@seband7364
@seband7364 Жыл бұрын
አንበሳ የሀግራችን አንዳንድ በፓለቲካ ገንዘብ ለመስራት የምትሯሯጡ ከትንሽ ተነስቶ ማደግ ከዚህ ጀግና ተማሩ አሁንም እግዚአብሔር ይባርክልህ
@saw430
@saw430 Жыл бұрын
ጎበዝ❤እኔም ከስደት መልስ ኢሻአላህ
@lulubeyene3806
@lulubeyene3806 Жыл бұрын
በርታ እንዲህ ነው ጠንክሮ በመስራት እራስንም ሀገርንም መለወጥ የሚቻለው:ሀገሮች ያደጉት በመስራት ብቻ ነው:: ክልክል ዘር ከማለትሰርቶ መቀየር!!
@abelmenna4181
@abelmenna4181 Жыл бұрын
ደስ ይላል ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የህልሜ ተጋሪ ነህ
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
isti lafto ader gabare like 👍👍
@cggh6051
@cggh6051 Жыл бұрын
ጀግና ነክ ማሻአላሂ እስክህ አንዷን ሽጥልኝ አለወተት መቆየት አልችልም የግድ መግዛት አለብኝ አላሂ ላገሬ ያብቃኝ እሻአላሂ
@meriedwoobbersu5968
@meriedwoobbersu5968 Жыл бұрын
አንተ አንደኛ ነህ ጀግና ታታሪ አርዐያ የሆንክ ወንድም ነህ በርታልን 🙏💚💛❤️
@ghd_henu
@ghd_henu Жыл бұрын
Gobez fetary yirdah lezemenu wetatoch Araya yemtihon sewu neh!❤💪
@agazdamo9177
@agazdamo9177 Жыл бұрын
No words my people!!🙏🙏🙏
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 Жыл бұрын
እውነት ነው የወተቱ ጥራት አርቢውን ነው የሚመስለው አልክ ትክክል ነህ ውይይይይይ በጣም ቀናሁብህ ምን ያህል እርካታ እንዳለህ ሳስብ
@hddh8421
@hddh8421 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቅልህ
@tadelechteshome940
@tadelechteshome940 Жыл бұрын
"Wonderful "! Please if you can please share your experiences for me.
@eyaalem7990
@eyaalem7990 Жыл бұрын
Enterpreneuir.. keep it up.
@maramedia3478
@maramedia3478 Жыл бұрын
በርታ ጎበዝ
@merrylemmademmise1342
@merrylemmademmise1342 Жыл бұрын
He is such hard working men !! I wish he could get the chance to lead this awerto adere hula!!
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 Жыл бұрын
God bless you brother
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራህን ጉልበትህንም ይባርክልህ
@AmenaA-xs2cz
@AmenaA-xs2cz 11 күн бұрын
ጓበዝ🎉🎉🎉🎉🎉
@hfdjhgd3624
@hfdjhgd3624 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ጀግና
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 Жыл бұрын
God bless you dear brother.
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
መሸአለህ አለህ ይጨምረልህ
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 Жыл бұрын
የኔ ጀግና በርታ
@user-ho1sn9qi5w
@user-ho1sn9qi5w Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ እኔ ይሄንን ቢዝነስ መጀመር እፈልጋለው የቦታ ችግር ማነቆ ሆነብኝ እንጂ እስኪ ደብረ ብርሃን እሞክራለው
@mphoditle5336
@mphoditle5336 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ የሆነ ወጣት፦ እነም ከስደት መለስ መሰማራት የሚፈልግበት የስራ ዘርፍ ዶሮ እና ከብት እርባታ ነው። ግን ለከብቶቹ መኖ ተረፈ ምርት ካልተገኘ አስቸጋሪ ይሆናል የምል ስጋት አለብኝ።
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
መንግስት እንደዚህ የሚሰሩትን ማበረታት አለብህ እቃዎችን ያለ ታክስ ቶሎ ቢፈቁድላቸው
@venatlove71
@venatlove71 Жыл бұрын
Bervo brother 👏👏
@eyasulakew3343
@eyasulakew3343 Жыл бұрын
Very intersting and active particepant
@temesgen-77
@temesgen-77 Жыл бұрын
ጀግና ነህ እግዝያብሔር ያብዛልህ
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ ፋብሪካውን ገንብተህ ማቀነባበርያው ይኖርሃል
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 Жыл бұрын
Good job my hero 👏
@user-td1mp9lh2m
@user-td1mp9lh2m Жыл бұрын
የኔ ማር የኔ ጀግና መስቃን ቤተ ጉራጌ ሟ ይሰላ ቲና ሟ ይሰላ
@getachewfujaga6127
@getachewfujaga6127 Жыл бұрын
ሰላም ይህንን ሰው ምታቁት please contact me ስለ ስራ ላወራው ፈልጌ ነው
@marselad9953
@marselad9953 Жыл бұрын
Very nice hard working guy it will be better to have the pump for milking the cow
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና
@ruthasres491
@ruthasres491 Жыл бұрын
Amazing
@dkm1666
@dkm1666 Жыл бұрын
good job .
@hayathabeshatube1187
@hayathabeshatube1187 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጨምርልህ
@werknehgualutesema9606
@werknehgualutesema9606 Жыл бұрын
ፋናዎች ጥሩ ፕሮግራም እያቀረባችሁልምድ ለመቅሰም የተቋማቱን ስልክ ብታስቀምጡ የበለጠ ጥረታችሁን ዉጤታማ ያደርጋልና።
@mulutrfey3673
@mulutrfey3673 5 ай бұрын
አርብዓ እም እፍልጋለሁ እሳት ማግኘት እችላለሁ❤
@masaretteti1085
@masaretteti1085 Жыл бұрын
ዋው ❤❤❤😍😍😍💪💪💪👌👌
@madinakassem8241
@madinakassem8241 Жыл бұрын
ماشءالله❤
@user-rc7yx1gd7s
@user-rc7yx1gd7s Жыл бұрын
እንዳተ ያለ ጎበዝ ዝቅ ብሎ ሰርቶ ቀና ብሎ ዬሚሄድ ኣረራችን ያስፈልጋታል ለማደግ ኣምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ
@AssnakeKebede
@AssnakeKebede Жыл бұрын
Wonderful contribution for the betterment of our nation. Please help me to get alfa-alfa seed. Where do I get such forage seeds?
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
ማሻአላህ በየሁሉም ክልል መሳሪያ ከመሰብሰብ ምን አለ ድሀውን እደዚ እዲሰራ ብታደርጉት በሁለቱም አለም ደስታ ይኖራችኋል
@abdelahahmed7300
@abdelahahmed7300 Жыл бұрын
ማሻ አላህ የምር ጀግና ነህ በርታልን!
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 Жыл бұрын
እባክሕን አንድ አንዴ ወደ ዉጪ አዉጣቸዉ
@frewhaile8406
@frewhaile8406 Жыл бұрын
🙏🏽🙏🏽
@azeynedaedres4279
@azeynedaedres4279 Жыл бұрын
ጎበዝ ጎበዝ ምርጥ ጀግና
@user-nq7ge5ye1p
@user-nq7ge5ye1p Жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@momu5465
@momu5465 Жыл бұрын
ጎበዝ ነህ
@Savedbyonlygrace777
@Savedbyonlygrace777 Жыл бұрын
ታድለህ... በርታ
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
እንዳተ አይነት ጠንካራ አርቢዎች ይብዙ! ወተት ለሁሉም ኢትዮጵያውያን የሚደርስ አልሚ ምግብ እንጅ... የቅንጦት ወይም ገንዘብ ያለው ሰው ምግብመሆኑ ይቅር! የከብቶችን ጤንነት ከሰው ጤና ባላነሰ የከብት ሀኪሞች እንዲያዩ አድርግ! የገቢህ ምንጭ ስለሆኑ !
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
የዘመኑ ጀግና ብለንሀል በርታ ገና ትልቅ ላይ ይደርሳል ምድረ ሰነፍ ካንተ ቢማሩ
@mahletferezer535
@mahletferezer535 Жыл бұрын
በውነት የጀግኖች ጀግና ።ንፅህ የኑግ እና የተልባ ፋጉሎ እናመርታለን ጠይቀን አ አ ጀሞ ሚካኤል ነን።
@ethiopianzarii
@ethiopianzarii Жыл бұрын
betam gobez
@memberekidane9096
@memberekidane9096 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@kalesorsa8818
@kalesorsa8818 Жыл бұрын
❤❤❤😘😘😘😘
@RealEstateInformation23
@RealEstateInformation23 Жыл бұрын
Wow Des yilale Berta
@mamoerkato3438
@mamoerkato3438 Жыл бұрын
Anbessa nak geta yibarikih barta
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 Жыл бұрын
ጀግና ነህ ጎበዝ
@lukej2891
@lukej2891 Жыл бұрын
That's my dream very soon
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@zerihunwadajo9620
@zerihunwadajo9620 Жыл бұрын
አድራሻህን ስጠኝ መጥቼ ጎበኝሀለሁ
@addismedia38
@addismedia38 Жыл бұрын
gurage like you😍😍😍😍😍
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 18 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 87 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 10 МЛН
a day in the life of a child monk part1   דימיון בע"מ
14:55
דוד ישפה
Рет қаралды 861 М.
3 የእርባታ እርሻን ጀመርኩበት ምክንያቶቼ
7:00
የአዳማ ጊደሮች
20:46
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 4,9 М.
Dargaggoo Furdisa Looniin Milkaa'e
4:10
FBC Afaan Oromoo
Рет қаралды 3,1 М.
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 18 МЛН