የቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ በእንቁ ዜማ የሙዚቃ ቡድን / ጦቢያ

  Рет қаралды 152,350

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 178
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
ይህን የሀገር ክብር ዝማሬ በታዳጊ ወጣቶች ሲቀነቀን ታዳሚወች የሰጣችሁት ክብር ተከበሩ ሌላውም ህዝብ ከእናንተ ይማር እንላለን
@workshabogale5335
@workshabogale5335 Жыл бұрын
ይማር
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የእኔ ስስት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@tsehayelemma.2375
@tsehayelemma.2375 Жыл бұрын
ምስራቅዬ እግዚአብሔር ከነ ፕሮግራምሽ አብዝቶ የኢትዮጵይ አምላክ ይጠብቅሽ ይባርክሽ በርቺ የኔ ደርባባ እናትሽ እሆናለሁ የናት ምርቃት ነው ይጠቅማል ::
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 Жыл бұрын
እናት ኢትዮጵያ ሀገሬ💚💛❤😘
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እምላክ በስላምና በጤና ጠብቆ ያሳድጋችሁለፍሬ ያብቃችሁ
@keneofficial7620
@keneofficial7620 Жыл бұрын
ክብሬ ነሽ ኢትዮጵያ 💚💛💓
@shewakenafeleke7812
@shewakenafeleke7812 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያስደስታል።
@MessiMessi-sj8ei
@MessiMessi-sj8ei Жыл бұрын
አቦ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እናተ ኢትዮጵያውያን ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ የእውነታችሁን ከልባችሁ ለምትዘምሩት
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Жыл бұрын
እንኳን ተወለዶችው እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሽፍናችሁ እናንተን የወለደች እናት ማህፀኗ ይባረክ 😍😍😍 አሜን 👏🏾👏🏾👏🏾
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Жыл бұрын
እናንተ አይቼ ቤተሰቦቻችሁን መሳል አያቅትም በጣም ደስ ይላል አገር የሚያፈርሰ ትውልድ በተፈጠረበት አገር እናንተ በመሀል ተፈጠራችሁ። እናንተን ሳስብ ተስፋ አልቆርጥ አቅም ትሆኑኞላችው በድጋሚ እንኳን ተወለዶችው።
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ይህን ሙዝቃስሰማ አለቅስነበር ዛሬደግሞ ለሀገራቸው ባንድራ ክብር አባቶቻችን ወገኖች ተነስተው ሳይ አስለቀሱኝ አላህ በቃበለን ይህን ጦርነት እኔ በሰው ሀገር ማህል እጅ በማታክል ተከብሬ እየኖርኩ ወለጋ ማይካድራ ላይ ወገኖች ታረዱ በየሀይማኖታችን ዱአእናድርግ ወገኖች በየጦር ግንባሩ ለሀገራችን ዘብ ለቆሙ ለተሰው ክብር አለኝ
@mulualemdegu9583
@mulualemdegu9583 Жыл бұрын
God bless our dear Country, Motherland ... Ethiopia .🇪🇹 Mulualem Degu Newcastle , the UK
@bitewamsalu9968
@bitewamsalu9968 Жыл бұрын
በእውነት ይለያሉ። ሠላም ለሀገራችን!!
@zenane2012
@zenane2012 Жыл бұрын
God bless ETHIOPIA እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: አስለቀሳችሁኝ ግን
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሁሌም ሃገሬ ከፍ በይልኝ እዚህ መድረክ ላይ ግን ከጊዜ ወዲህ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችንን እያጣሁት ነው ከራስ ሆቴል ጀምሮ ተከታታይ ነበርኩ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & love for Ethiopia people & Tigray people forever 😍😍😍💚💛❤💚💛❤💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@faniyemamiko
@faniyemamiko Жыл бұрын
lehulm
@nuruhassenali1565
@nuruhassenali1565 Жыл бұрын
ኢትዪጲያዊነት እንደዚህ ነው ሁላቹሁንም እናመሰግናለን
@akalugeleta8215
@akalugeleta8215 Жыл бұрын
እባካችሑ ይሕን ፕሮገረም ከተሌቪዥን ባሻገር ወደ ሕዝብ በድረክ አምጡትና ወጣቱ ሰለ ሐገር ፍቅር ይማርበት
@emuye-shinbira8268
@emuye-shinbira8268 Жыл бұрын
Yihen silata ko new ko ers bersu yemibalaw. Tedy erjim edimena Tena...
@user-ke3fu3zq5n
@user-ke3fu3zq5n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራቹ በርቱ ።
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
ሀገሬ እወድሻለሁ ሰላምሽ ይመለስልን
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃን ። በመቀጠል ለ ጦቢያ አዘጋጆች በሙሉ በጣም እናመሰግናለን ።
@kasabidika4851
@kasabidika4851 Жыл бұрын
እንደ ምድር አሸዋ ብዙ ዓለምን ሙሉ
@tesfayeanteneh1675
@tesfayeanteneh1675 Жыл бұрын
እንደምንግዜ በዚህ በሚያምር ድምፃችሁና አለባበሳችሁ የእምዬን, የእናቴን ኢትዬዽያን ዘፈን በናንተ ውብ እህቶቼ መስማት ምን ያህል ደስ የሚያሰኝ ነው ምንግዜም ክበሩልኝ !!!!
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 Жыл бұрын
ዘማሪዎቹም ታዳሚዎቹም ቴዲዬም እድሜና ጤና ይስጣችው። ኢትዪጵያን አክብራችኋልና። ከፍፍፍፍፍ በይልኝ ጦቢያዬ!
@YetateyLij
@YetateyLij Жыл бұрын
እንቁ ዜማ በጣም አሪፎች፡ጦቢያዎች ትለያላችሁ፡ደስ የሚል ዝግጅት
@redyellow9128
@redyellow9128 Жыл бұрын
ኢትዮጲያዊነት እንዲህ ከፍ ሲል ደስ ይላል
@gideon1500
@gideon1500 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ
@amehaaltayu359
@amehaaltayu359 Жыл бұрын
ተባረኩ፣ ቴዲ ለቱባ ስራው ክብር ይገባዋል
@sibhatwondimu900
@sibhatwondimu900 Жыл бұрын
Heartily We Thanks For Singing ETHIOPIA Album By Dr.TEDDY AFRO(The King And Voice Of Africa!).
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 Жыл бұрын
እጅግ ግሩም ወርድ ያጥራል ኢትዩዽያ ለዘለአለም ተከብራና ተፈርታ በልጆቿ ታጥራ ትኑር❤ አቅራቢዎችም እግዚአብሔር ያክብርልን።
@tesfayegebremariam8731
@tesfayegebremariam8731 Жыл бұрын
💚💛❤ LONG LIVE ETHIOPIA💚💛❤ 💚💛❤ GOD BLSS ETHIOPIA 💚💛❤ 💚💛❤ GOD BLSS ETHIOPIA PEOPLE 💚💛❤
@Ambassel
@Ambassel Жыл бұрын
ኢትዮጵያ❤️🇪🇹 Ethiopia ኢትዮጵያ❤️🇪🇹 Ethiopia ❤️🇪🇹ኢትዮጵያ ❤️🇪🇹Ethiopia ❤️🇪🇹ኢትዮጵያ ❤️🇪🇹Ethiopia ❤️🇪🇹ኢትዮጵያ❤️🇪🇹 Ethiopia❤️🇪🇹 ኢትዮጵያ❤️🇪🇹 Ethiopia ❤️🇪🇹ኢትዮጵያ Ethiopia ❤️🇪🇹
@solomontadesse4082
@solomontadesse4082 Жыл бұрын
ተባረኩልን
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & love for Africa people forever 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻
@satnawgonderw21
@satnawgonderw21 Жыл бұрын
ኢትዮጵያየ እናትየ የኔ መጠሪያየ እስኪ አፈር ስሆንልሽ ለኔ ብቻ ኑሪልኝ እግዚአብሔር አምላክ ለኔ የምታደርግልኝን የዘላለም ጥበቃ ኢትዮጵያየን ጠብቅልኝ እሳሳልሻለሁ በቃ ተውኝ
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ጎበዞች በርቱ ጌታ ይባርካችሁ
@solomonabebe5252
@solomonabebe5252 Жыл бұрын
ተባረኩ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪አገሬ እናት አለሜ❤❤❤❤
@kalabmulualem1123
@kalabmulualem1123 Жыл бұрын
Ethiopia ሀገሬ🙏🙏
@dejenefisseha2361
@dejenefisseha2361 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊትን ሁሌም የማይባችሁና የኢትዮጵያዊነትን የማሸትባችሁና የምፅናናው እናተን መሰሎች ሳይና ስመለከት ነው ተሰፋ የማገኘው በርቱልኝ ፈጣሪ በዚሁ ያፅናችሁ የኢትዮጲያ አምላክ ያበርታልኝ !!!ጦጵያ!
@keryabdwee755
@keryabdwee755 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ለዘላለም ኑሪ
@zerihunmoges8038
@zerihunmoges8038 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ
@astergetachew4604
@astergetachew4604 Жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 Жыл бұрын
Tebareku
@mastewalzmichael1221
@mastewalzmichael1221 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሲባል ማን ዝም ይላል ሰምቶ ❤
@luchia686
@luchia686 Жыл бұрын
👏👏👏💚💛❤️ ውበት ሲለካ ኢትዬጵያ ናት ለካ 💚💛❤️💪👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Жыл бұрын
Ethiopiawinet Egziabher yibarkachihu ❤️❤❤
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ይህው ተዘመረልሽ በነዚህ እንቁ ታዳጋ ልጆችሽ እነዚህ ናቸው አንቺን የሚያኮሩሽ ክብር ምስጋና ይገባቸዋል ቴዲ ክበር ተመንደግ ይህ የአንተ ስራ ነው ኢትዮጵያ ታከብርሀለች::
@ahmedhoumo9845
@ahmedhoumo9845 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ የ ክብር የ ፍቀር የ አንድነት ሀገር
@qwerasdf6976
@qwerasdf6976 Жыл бұрын
ሰላምለአገራችን👍🇪🇹👍👍🇪🇹👍🇪🇹
@osmandulla7944
@osmandulla7944 Жыл бұрын
ለምንድነው ኢትዮጵያ ሲባል እንባዬ የሚመጣው
@emaye9786
@emaye9786 Жыл бұрын
Love does that.
@hassenmuktar2525
@hassenmuktar2525 Жыл бұрын
yes great ethiop, thanks
@kukurosa9332
@kukurosa9332 Жыл бұрын
Best 👍👍👍
@rasfele1
@rasfele1 Жыл бұрын
We will defend and Fight for Ethiopia until the End against any Enemies of Ethiopians be it internal Or foreign.
@dagmawiaregaw6480
@dagmawiaregaw6480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ እግዚአብሔር ቴዲ አፍሮን ይባር
@kedirali1311
@kedirali1311 Жыл бұрын
ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን
@tsigeyimer1581
@tsigeyimer1581 Жыл бұрын
እውነት እኞ ሰንደቅ ዓላማችን የተሰጠን ከአምላካችን ነው በደም የቆየልን ክብራችን ነው
@ashenafishweakenaw846
@ashenafishweakenaw846 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዩ
@1hagerachin
@1hagerachin Жыл бұрын
Such a powerful word "Ethiopia".
@titki
@titki Жыл бұрын
Ethiopia 😍😍😍😭
@mbmolla1327
@mbmolla1327 Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏💚🙏
@mikum9477
@mikum9477 Жыл бұрын
Teddy Afro, I think, might be YETEGELETSELET. This is beautiful
@tamirattessema6247
@tamirattessema6247 Жыл бұрын
ምሥራቅዬ የኛ ደርባባ የእናታችን ኢትዮጵያ ተምሳሌት ኑሪልን
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 Жыл бұрын
Yezih program azegajoch Egziabher yibarkachihu
@waluargaw9926
@waluargaw9926 Жыл бұрын
Wow
@tigistmaru258
@tigistmaru258 Жыл бұрын
የዚህ ጣቢያ ማነዉ ባለቤቱ ዉብ ዉብ ሥራ ቃል የለኝም
@mekdelaartschool-4649
@mekdelaartschool-4649 Жыл бұрын
ያምራል በጣም ቄሚሱ አረጓዴ ቢጫ ቀይ ቢለብሱ ጥሩ ነበር
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Жыл бұрын
ኧረ አንተ መድሐኒአለም እባክህን አንድ አርገን ሠላም አውርድልን ይቅር በለን ቸሩ ፈጣሪ ላንተ የሚሳንህ የለምና ታደገን አባታችን
@siuyaidm6568
@siuyaidm6568 Жыл бұрын
ቴዲቺን
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 Жыл бұрын
EGZABHER AGRACHENENEN SELAME YARGELEN AMEN 🙏
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
ABSOLUTELY BEAUTIFUL WORCK GOD BLESS ALL ETHIOPIANS AND ETHIOPAAA THANK YOU FOR YOUR HARED WORCK 💚 💛 ❤️ 🙏💚💛❤️🙏🤝🤝🤝🤝🤝💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💪🏼💝
@melatdebele8501
@melatdebele8501 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@hamudhassen9481
@hamudhassen9481 Жыл бұрын
💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍🙌🙌🙌🙏🙏🙏
@armayeanteneh8562
@armayeanteneh8562 Жыл бұрын
I have no words to define you you are so great
@konjozenath8873
@konjozenath8873 Жыл бұрын
ኡፍ ባይበላ ባይጠጣ ይህን ሰምቶ ተባረኩ ብሄራዊ መዝሙር መሆን የነበረበት ነው ሰው ክብሩ እኮ ብሄራዊ መዝሙ ነው ሚመስለው
@tarikuatesfaiye182
@tarikuatesfaiye182 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@denekemetaferia3283
@denekemetaferia3283 Жыл бұрын
,,amharic
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ኩራቴ ሰላምሽ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
@user-yh3rr4ud4w
@user-yh3rr4ud4w Ай бұрын
ኢትዮጵያ ሃገሬ ሬሬ
@paulton1234
@paulton1234 Жыл бұрын
ኢ. ት. ዮ. ጵ. ያ. ዬ
@sintayehuyehualaw9184
@sintayehuyehualaw9184 Жыл бұрын
ዋው በርቱ
@kerimaseid2928
@kerimaseid2928 Жыл бұрын
ለምንድነዉ ግን የሀገሬ ስም ሲነሳ አለቅሳለሁ
@user-eg2cq9zr8c
@user-eg2cq9zr8c Жыл бұрын
Me either
@Eyortube
@Eyortube Жыл бұрын
ሀገሬ መከበሪያዬ ኑሪልኝ ሰላሙን ያጎናፅፍሽ
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ ክፉሽ አያሰማኝ ያረብ
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ አምጣ በወለደቻቸው ልጆቹዋ ተከብራ ትኖራለች ተምዘግዛጌ ጀግና ልጆችን ወልዳለች!!!
@henokbekele4513
@henokbekele4513 Жыл бұрын
love u ethiopya
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 Жыл бұрын
God bless all
@mekuabra5646
@mekuabra5646 Жыл бұрын
ዶክተር ብርሃኑ የዛሬ አራት አመት ገደማ የተሰማውን እየተሰማኝ ሳግ ተናነቀኝ
@gsmnura2440
@gsmnura2440 Жыл бұрын
Good
@getchtefera7928
@getchtefera7928 Жыл бұрын
Hagre Ethiopia, i will wish for you great peace from heaven in the name of our lord jesus christ. Yagre kebur wetoaderoch , Ethiopian Army as our fathers that you give your life in Tigray to make free from TPLF the attacked people of Amhara , Tigray and Afar people , let God be with you and your family . Yagre lejoch , Tigray people be with Ethiopian Army , do not make a mistake again help Ethiopian Army that they gave their life for you and others ethiopian people. God is with us 2015 is our freedom year .in the name of jesus christ Amen
@geteasfaw-goop789
@geteasfaw-goop789 Жыл бұрын
ETHIOPA AND HER PEOPLE BEAUTIFUL DENK TEDDY AFRO. NURELEN!!
@etechetech7158
@etechetech7158 22 күн бұрын
ጀግናናቹዉበረቱ❤❤❤
@emebethabteselassie182
@emebethabteselassie182 Жыл бұрын
በርቱ፡ ፍቅር፡ ናችሁ፡
@meronesayas208
@meronesayas208 Жыл бұрын
የቅድስቲቷ ሀገር ኢትዮጵያ
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@fasilhabtamu3398
@fasilhabtamu3398 Жыл бұрын
Kiber le teddy afrona lemelaw hager wedaj Ethiopiaweyan selam fiker yisten !
@hageremedia3086
@hageremedia3086 Жыл бұрын
እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ። ከፍ በሉ
@kifleawedew1917
@kifleawedew1917 Жыл бұрын
አበባዎች ናችኹ እኮ!!
@asegidbekele62
@asegidbekele62 Жыл бұрын
እንኳን ተወለዳችሁልን።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 Жыл бұрын
Amazing
IS THIS REAL FOOD OR NOT?🤔 PIKACHU AND SONIC CONFUSE THE CAT! 😺🍫
00:41
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 10 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 20 МЛН
Ethiopia - ኢራን ከነድሮኗ መጣች ቱርክም?
7:45
ከአረብ አገር ለእናቷ መልእክት አደረስን // ልዩ ዜማ
8:57
ልዩ ዜማ ህብረዝማሪያን! _በNBC እሁድ@NBCETHIOPIA
23:59
ҮЗДІКСІЗ КҮТКЕНІМ
2:58
Sanzhar - Topic
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ariana Grande - the boy is mine (Official Music Video)
6:17
ArianaGrandeVevo
Рет қаралды 14 МЛН
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 3,7 МЛН
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 838 М.
Akimmmich - TÚSINBEDIŃ (Lyric Video)
3:10
akimmmich
Рет қаралды 340 М.
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 2,8 МЛН