የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie

  Рет қаралды 173,780

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

The official KZfaq Channel of Amleset Muchie.
/ amlesetmuchieactress
Connect for more.
Like us on Facebook:
/ amlesetm
Follow us on Instagram:
amlesetmuch...
amlesetmuchie.com/
Follow us on Tiktok
vm.tiktok.com/ZMLFwSsvw/
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 512
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
ቴድያችን እድሜ ጤና ከመላው ቤተሰብህ ይስጥልን💚💛❤💪💪💪🔥🔥🔥👑👑👑👑
@milionephrem489
@milionephrem489 Ай бұрын
@@meseretgetawedey ይሄ መርጦ አልቃሽ ያንን ጅል ህዝብ እያጃጃለ ይሸቅላል። ሃበሻ መቼ ነው የሚሰለጥነው? በተለይ አማራው ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? በተለይ አረብ ሃገር ያሉት ሸቃዮች ፋራዎች ናቸው። አማራው ሳይሰለጥን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ። 😂😂😂😂
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey Ай бұрын
@@milionephrem489 ምን አገባህ ቅናት ነው ቅጥል በሉ .tedi,king👑👑👑🔥🔥💪💪💪💪
@milionephrem489
@milionephrem489 Ай бұрын
@@meseretgetawedey መሰረት አልባ የሆነ መርጦ አልቃሽ ሌባ አናደንቅም በቃ። እናንተ አብራችሁ አልቅሱ ምድረ ጅላንፎ
@romiooo0193
@romiooo0193 Ай бұрын
Amen.yarb 🤲❤️
@emebetengidashet2847
@emebetengidashet2847 Ай бұрын
ቴዲያችን የኛ ምርጥ ሁሌም አንደኛ ቴዳዬን የምትወዱ ላይክ ሳታደርጉ አትለፉ
@tigestbekeletesfaye8213
@tigestbekeletesfaye8213 Ай бұрын
ሚኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቴዲ
@user-yu3vb2vl9r
@user-yu3vb2vl9r Ай бұрын
ሚኒሊክ መቼም ንጉስ ነው
@tekestebelhu971
@tekestebelhu971 Ай бұрын
በቴዲ ኮንሰርት በጣም እሚገርም ግዜ ነበር ያሳለፍነው የነበረው የኢትዮጵያዊነት❤❤ ስሜቱ ይነዘር ነበር በጣም የተለየ ነበር ቴዴ ስለሠጠኸን ክብር እናመሠግናለን "ማርያምን❤❤ እኛም እንወድሃለን " ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ❤❤🙏🙏🙏🙏
@milionephrem489
@milionephrem489 Ай бұрын
@@tekestebelhu971 ይሄ መርጦ አልቃሽ ያንን ጅል ህዝብ እያጃጃለ ይሸቅላል። ሃበሻ መቼ ነው የሚሰለጥነው? በተለይ አማራው ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? በተለይ አረብ ሃገር ያሉት ሸቃዮች ፋራዎች ናቸው። አማራው ሳይሰለጥን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ። 😂😂😂😂
@tekestebelhu971
@tekestebelhu971 Ай бұрын
@@milionephrem489 ቴዲ እኮ የብር ችግር የለበትም ቢሊየነር ነው በስደት ያለነውን እኛን ለማፍታትና ከጎናችን እንዳለ ለማሳየት ነው እንጂ ወዳጄ
@danielhailu5537
@danielhailu5537 Ай бұрын
አንቺ አምለሰት በዚህ በሀገራችን ከብዙ ሴቶች ምን ያህል የታደልሽ ነሽ እንደሱ አይነት የመሰለ የሙዚቃ ጥበብ ኮከብ አስተዋይ ሀገር ወዳድ በእውቀት የተሞላ ከመጣ ከሔደው ጊዜያዊ የፖለቲካ ጨዋታ የማይሳተፍ ፅኑ አቋም ያለው የቴዲ አፍሮ ሚስት መሆንሽ!
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 Ай бұрын
እሷም ደስ የሚል በራስ መተማመን ያላት ጨዋ ሚስት የሆነች ጉራ የሌለባት ሙሉ ሴት ነች
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n Ай бұрын
@tigistamerga4007
@tigistamerga4007 Ай бұрын
Kelal she is very lucky ❤
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp Ай бұрын
💚❤🤝
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c Ай бұрын
😍😍እኛም እድለኝ ነን ኢትዮጵያ ቴዲን የመስለ ስው ስላለን 💪🏿☝🏿ኩራታችን አምላክ 🤲🏿🤲🏿ይጠብቅክ አንተንም ቤቴስብክን 😍ውድድድድድ
@worknehgizaw3611
@worknehgizaw3611 Ай бұрын
እስፓርትማ አስጀምረሺዋል የሚገርም ድምፅ የሚገርም ሸንቃጣነት ምርጥ ሚስት ❤❤❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Ай бұрын
ሚኒሊክ ዛሬም ወደፊትም ንጉስ ነው. ታሪክን ማንም አይፍቀው! 💚💛❤️
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h Ай бұрын
ኤሚየ ንግስቲቱ የማይለወጥ የማይቀየር ድምፅ ይለያልኮ ቴዲያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Nejatekolla
@Nejatekolla Ай бұрын
ማሻ አላህ እሄን ያክል ኢትዮጵያዊ በዱባይ ቴዲ ለታዳሚዎች ባለዉለታቹሁ ነው በዚህ ሙቀት መቶ ስላዝናናቹሁ ሰላም ለኢትዩጵያ
@hasefah3808
@hasefah3808 Ай бұрын
ውዴ ከሚሰሩበት የመጡ አሉ ከብዙ አገር የዱባይ ኖዋሪ ብቻ አይደለም
@Nejatekolla
@Nejatekolla Ай бұрын
@@hasefah3808 ነው አይደል እኔም ገምቼ ነበር
@Chereman143
@Chereman143 Ай бұрын
ቴዲ አንተ ማለት ፈጣሪ የሰጠን ድንቅ ልጃችን ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከኢትዮጵያውያን ምሰሷችን ነፍ አመት ኑርልን❤❤❤
@alqaempc8677
@alqaempc8677 Ай бұрын
ምርጥ ጊዜ ነበር በቅርብ ተመለስልን ቴዳችን 💚💛❤️😊
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo Ай бұрын
የት ነዉ የሚመለሠዉ ?
@user-lr7bo1ep1l
@user-lr7bo1ep1l Ай бұрын
​@@Dancha-gk6uoዱባይ ኢማራት
@mabellemd4462
@mabellemd4462 Ай бұрын
ቲሸርቶቹን እንዴት እንደምወድለት እያረጀብን ነው ግን በዚ እድሜው teddy afro the voice of Africa ✊🏻❤️we love you
@helengetachew1496
@helengetachew1496 26 күн бұрын
አዳሜ ዘመናዊ ኤሌከትሮኒክስ አታዉቂም ኢንተርናሽናል የሆኑ ዘፋኞች ከንፈራቸዉ ይንቀሳቀሳል ልክ ከሙዚቃው እኩል ድምፅቸዉን አዉጥተዉ ይንቀሳቀሳሉ መድረክ ላይ ልክ እነሱ የሚዘፈኑ ነዉ የሚመስሉት የሰለጠነ አገር የተለመደ ነዉ
@selameselena3102
@selameselena3102 28 күн бұрын
ቴዲ አፍሮ የማይደገም አርቲስት 💚💛❤️ much love it was unforgettable day thank you 🙌🏽
@edutub21
@edutub21 Ай бұрын
ቴድየ እስከ ቤተሰቦችህ እንወድሀለን አንተ የአገር ኩራት የሆንክ ልዮ ፍጥረት ነህ ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ በማንነው ለሚገደለው ለአማራ ህዝብ ፍትህ በአገሩ በእርስቱ እዳይኖር ለተፍረደበት ለአማራው ለየዋሁ ህዝብ ፍትህህህህህህ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Ай бұрын
ፍትህ ያለው በእጅህ ነው በጉያህ ያስቀመጥከው ሽፍታ ወንበዴ ፍኖ ነው እየገደለህ ያለው ማንም ከውጭ መጥቶ አልገደላችሁ አስተውሉ መንግስት እኛን ሊረዳ ጀግናው ወታደር ለእናንተ ነፃ ለማውጣት ነው ደሙን እየገበረ ያለው እናንተ ግን በጩህት ጋጋታ ተታላችሁ እየገደለ ያለውን ሽፍታ ታጨበጭባላችሁ ካልነቃችሁ ገና ይጨርሳችኃል እውነትም የዋህ በግ ህዝብ ማንም እሚጫወትበት 😂😂😂😂
@roseawk6631
@roseawk6631 Ай бұрын
"ፍትሕ ለጎደለው በየትም ላለው ክቡር የሰውልጅ!" ዝም የማንል ብንሆን ይሔኔ ኢትዮጵያ ፈጣሪ አምላካችን እንደፈጠራት ገነትነቷ በዓለም ተመስክሮ የእለም ጽድቅ ብቻ መሸሸጊያ፥መጠለያ በሆነች ነበር ፥ይሕ ድንቅ ስራ ግን ተግባራዊነቱን በቅርብ ጊዜ እናየዋለን፥ለማየት ዕድሜ ከጤና ያድልልን!/ያድለን! ክቡር የሰውልጅ ዘር ሑሉ የሚከብርባት የምንከብርባት፥የምናከብርባት ትሑንልን!!!🙏✝️ትሆናለችም!🙏✝️🌿💖 እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን!✝️🌿💖
@roseawk6631
@roseawk6631 29 күн бұрын
@@smarthabesha3170 ✝️በፈጣሪ ስም ሰላም ላንቺ/ላንተ ውድ ስማርት ሐበሻ !✝️ 🌿እንደእኔ አመለካከት ሐሳቤን ላካፍላቹሕ፥ይሕንን ጽሑፍ ለምታነቡ ሁሉ ሰላም ለሑላቹሕ ይሑን🌿!!💖🙏 እኔ የተወለድኩት ኦሮሚያ ክልል ፥ከተወሰነ የ1ኛ ደረጃ ትምህርት በሗላ እስከ ከፍተኛ ተቋም ትምሕርት እስክጨርስና ከተመርቁኘም በኋላ አዲስ አበባ ፥አሑን ደግሞ በስራ ምክንያት ለእጭር ወራት የተለያዩ የእሮሚያ ክልል የገጠርና የከተማ አካባዎች፥እንዲሑም ደቡብ ክልል የተለያዩ በየገጠሩ እና ከተሞች ከውጭ እና ሐገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ጋር ወደ 5 ዓመታት ገደማ ሰርቻለሑ፥የተማረውንም፥ያልተማረውንም ማሕበረሰብ ፥ከበጣም ሐብታም እስከ ትልልቅ የየቦታው የጤና ዘርፍ ትልልቅ ሐላፊዎች፥እስከ ገበሬው፥ነጋዴው የትኛውንም ዓይነት ማሕበረሰብ በደንብ ለማየት እግዚአብሔር አምላካችን ዕድሉን ሰጥቶኛል። እናም የእውነት እውነት እውነት እላችኋለሁ የእኛ ሰው ፍፁም የዋሕ ነው ስለእውነት፥ባለማወቅ ግን ባሉት አንዳንድ ግድ ባሕልና አመለካከቶች የተነሳ ስሕተቶችን ሲሰራ ይታያል፥በተለይም የገጠር ሰዎች እንደልማዳቸው ፥እንደቻሏት ዕውቀት ፥ባላቸው ጥበብ ይኖራሉ፥ ግን እጅግ በግርማ ሑኔታ ለሰውልጅ ያላቸው ክብር ትልቅ ነው ፥ሌላ ክፋትን የሰነቀ በደግነት ስም ፥በጥቅማጥቅም ስም ገብቶ ባሕሪያችምውን ካልቀየረ በስተቀር፥ይሕንን ደግሞ በቅርብ አመታት በአንዳንድ የሐገሪቱ ክፍሎች የእንድ ኢትዮጵያ ልጆቿ መካከል እንደ እንስሳት ሕይወት እያሳጡ በዘመናችን የሆነውን አየን።እጅግ ያሳዝናል፥የእውነት😭😭🙆። ይችን ታሪክ ደግሞ ልባቸው እንዴት እንዲሕም እንደተቀየረ ብዙ ነገሮችን ስናጤን፥ከዚያው አካባቢ ተወልደው ያደጉ ፥ከዚያም ከመሐል ከከተማው በተለያየ ምክንያት ከዚሕ ክስተት በፊት እሳቤያቸው እንዴት እንደተበረዘ ለማወቅ ዕድሉና ማመዛዘኑ ያለን ሰዎች ካስተዋልነው ፥የዛሬው የሐገራችን ቀውስ ከጥንት ጀምሮ (100-200) ዓመታት አውሮፓውያን አፍሪካንና ሌሎች ሐገራትን በቅኝ ግዛት ለመቀራመት ያሴሩት ሴራ፥በዘመናዊ ትምሕርት ስም፥በሐይማኖት ስም፥በበጎ አድራጎት ስም ፥እና በተለዪዩ የውጭ የተልዕኮ ትምሕርት በደንብ አድርገው ተንኮል ከትበውናል፥መልካም ነገር በጥቂቱም ቢያጋረንም፥እኛ ደግሞ ተመችተናቸዋል፥ጥቂት ግለሰቦች በተለይም ግላዊ ጥቅም የሚያሳድዱት ለዚሕ እና ሌሎች ተመሳሳይ ታሪኮች ምቹ ነበሩና በሰዉ ውስጥ ለማስረፅ ምቹ መንገድ ሆነውናል። እንደእኔ አመለካከት ከጥንቱ ጥበባችን፥ባለታላቅ የታሪክ ባለቤትነት ውጪ እንድንሆን ደግሞ አውሮፓውያኑ በተለያየ መንገድ ፥ብሎም የግብፅን የሐይማኖት ሰዎች በመጠቀም የነበረን ጠንካራ ስራ ወዳድነታችን፥ያለን ፈርሐ እግዚአብሔር ን፥ያለንን ለየትኛውም ሰው ክብር ፥የየጎረቤት ሐገራት አይደለም እስከቱርክ፥አረብ ሐገራት፥ብሎም አውሮፓውያንን ያንበረከከ ጠንካራ አንድነት በረጅም ጊዜ ሂደት መቦርቦር ችለዋል። ያ ጠንካራ ስራ ወዳድ ጠቢብ ሕዝብ፥ፈጣሪውን የሚፈራ ፥ዛሬ እንደፈጣሪ ቃል የሚኖረው (እንደየሐይማኖቱ) በጣም የተሸረሸረ፥ሰውና ሰው የእውነት ፍፁም ፍቅር ፥ፍፁም ሰላማዊ ሆኖ ለመኖር የተንገዳገደ፥ከሰው ክብር ይልቅ ቁስ አካል የሚያከብር ከንቱ የሆንን ማሕበረሰብ እየሆንን እንድንመጣ እያደረገን ያለው ከላይ የዘረዘርኳቸው ምክንያቶች እና ሌሎች ምክንያቶችን ጨምሮ አሑን የደረስንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል። ይሕ ማለት ግን ምንም በጎ ነገራችን ሑሉ አልቋል፥በጎ ሰሪዎች ፥አስተዋይ ሰዎች የሉንም ማለት ግን አይደለም ።💖እንደውም አብዛኛዎቻችን አስተዋዮች ፥✝️ፈሪሐ እግዚአብሔር ያለን፥ሕዝባችንን፥ሐገራችንን የምንወድ💖፥ያለንን የምናካፍል🙏 እጅጉን ብዙ ብዙ አለን። ግን ለመበጥበጥ ጥቂት ሠዎች ይበቃሉ፥ለማፍረስ ጊዜው እና ጉልበቱ ጥቂት በቂ ነውና። እናም ያለንን መልካም ነገራችንን ሑሉ እናስጠብቅ፥ሰው በሰውነቱ እናክብር!🙏 ፍፁም የምንከባበር ስንሆን ፈጣሪም ያግዘናል፥አለበዚያ ግን ሰዎችን ካላከበርን ፥አንድም ሰው ቢሆን ሲጎዳ ዝም የምንል ከሆነ ፥ሑላችንም እንደእግዚአብሔር ቃል ካልኖርን፥ከሰው ደሕነነቱ፥ሰላሙ በላይ ዕውቀታችንን፥ገንዘባችንን፥ስልጣናችንን፥በቃ ያለንን ነገር ብቻ ይዘን በዚያ የምንመካ ከሆንን በቅርብ አመታት በስልጣን ሆነው በሕዝብ ላይ ከተሳቱት በምን እንሻላለን?! እኛም ደግሞ በሆነ በሆነ ነገር ፥ባልተገባ መንገድ ለጥቃት ፥ለጦርነት፥ለማፍረስ እንዴት ፥ሕብረት አጠንክረን ከሔድን ከማድግ ይልቅ ቁልቁል ወደ ገደል የመወርወር ያሕል መፈጥፈጥ እንዳይሆን ብንጠነቀቅ፥ቆም ብለን ብናስብ፥ከመበሻሸቅ፥ይበልሕ ይበላቹሕ ከመባባል፥ቆም ብለን ብናስብስ?! ከየባለስልጣኑ ጋር ገንዘብ ካላቸው፥በሕይወታቸው ከፍታ ከተሳካላቸው፥ዕውቅናን ካገኙ ወገኖቻችን ጋር ያለን ቅርበትና ርቀት ፥እጅግ መደገፍ፥ወይም የማስመሰል ጭፍን አመለካከት ካለን በሚዛናዊ መንገድ ብናደርግስ??መደገፍም ይሑን መንቀፍ በሚዛናዊ ትክክለኛ መንገድ ቢሆን እይሻለንምን??በሆነ በተዛመድነው ፥በተመሳሰልነው ቅርበት ልክ የምንደግፍ፥ካልተመሳሰልን ደግሞ ነገሩን ፥ሐሳቡን ሳንተች በደምሳሳው የምንጠላው ነገርስ?!😭🙆 👉ያ ሰው በሰውነቱ ፥ስብዕናውን በፍፁም ክብር አክብረን ፥ከዚያ ሰው የሚፈልቀውን ሐሳብ፥ወይም ምግባርና ተግባሩን ደግሞ ፥ጥሩ ከሰራ "ጥሩ ፥መልካም፥ጎበዝ፥በርታ!" እያልን የምናበረታታ ፥የምንደግፍ ቢሆንስ?? ነገሩ፥ምግባሩ፥ሐሳቡ፥ድርጊቱ ፥ያልተገባ፥መልካም ያልሆነ ፥ "ስሕተቱን በአግባቡ፥በስርዓቱ ሐሳባችንን ብንገልፅስ?? ያንን ግለሰብ አክብረን መንገር፥መንቀፍ የሚገባንን ብናደርግስ??? 🌿እስቲ ስለሑሉም ፈጣሪ አምላካችን ማስተዋል ጥበብን ያድለን!🙏✝️ያረጋጋን!🙏✝️ዳግም በፍፁም የተለያዩትን የእንድ ኢትዮጵያ ልጆቿን ፍፁም ፍቅር 💖 በልባቸው ይትከልልን!ይትከልብን🙏🌹ያዋድልን!/ያዋደን🙏🌿💖ያከባብርልን!ያከባብረን🙏🌿💖የለፋ የተጋ ይለፍለት/ይለፍልን፥ሐሰተኛ አስመሳይ፥ተንኮለኛን ፥"ራሱን ብቻ ወዳዱን"ፈሪሐ እግዚአብሔር የሌለውን ፥ቅን እና አስተዋይ ልቦናን ይስጥልን/ይስጠን!🙏✝️ 😠የዲያቢሎስን ዘመን በእጭር ያድርግልን!?በንፀሐን ግፍ የሚያነደውን እሳቱን ያጥፋልን፥እርሱ የተጠቀመባቸውን ወደ መልካምነታቸው ፈጣሪ አምላካችን ይመልስልን/ይመልሰን!!!! አሜን!✝️🙏💖🌿
@tiruworkhailu6423
@tiruworkhailu6423 Ай бұрын
እወዳችኋለሁ ማርያምን አላለም ❤❤❤ የሚኒሊክ ልጅ እድሜ ይስጥህ
@zenamengasha6617
@zenamengasha6617 Ай бұрын
ዋልታችን ቴዲ አፍሮ እድሜና ጤና ክነሙሉ ቤተስብህ እመኝልሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@DerejeHailemichael
@DerejeHailemichael Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ነበር እግዜር ይስጥልን ግን ካለቀ በኸላ እቤቴ ስደርስ ሆዴን ባር ባር አለው ልክ ካገሬ ስመጣ ቤተሰቤን ሳጣ የተሰማኝ አይነት ስሜት ቴዳ እናመሰግናለን አምሊ እናመሰግናለን ሰላም ለኢትዮፕያ እናመሰግናለን
@Ras-yh7gp
@Ras-yh7gp Ай бұрын
የምን ጊዜም የኢትዮጵያ ምርጥ ድምፃዊ ነው ባል
@user-ld3ur9wg3u
@user-ld3ur9wg3u Ай бұрын
ቴድዬ የኛ ንጉስ ሽ አመት ኑር እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@hamerefissha
@hamerefissha Ай бұрын
የአዲስአበባ ልጆች ኩራት ነህ ኑርልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ክበርልን ማንም ምንም ቢል ንጉሱ ንጉስ ነው
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l Ай бұрын
ንጉሱ ዘመን የማይሽረው ቴዲዬ እንወድሀለን
@tesfsyearegay
@tesfsyearegay Ай бұрын
ድስ ይላል አናመሰግናለን አረ አዲሱ አለበም መች ነው ሚወጣው
@workefaris9447
@workefaris9447 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ እድለኛነሽ ይህ የመስለ የዘመናችን ምርጥ ከልቡ የጥበብ ሰው ሰውኛ ስሜት ያለው. ዘረኛ ያልሆነ ምርጥ ባል አለሽ አንችም እርጋታች ከልብ ቆንጆነሽ ኩሩ ኢትዮጵያውያን ናቹው ጌታ ለሁሉም ቤተስብ የምመኝው ጌታ ጤና እና ጤና ብቻ ይስጣች ጌታ ይጠብቃች ስወዳች ከልብ ነው ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@gijjetigol1157
@gijjetigol1157 Ай бұрын
ኢትዮጵያን እንኳን ከልባችን ከአፋችን አይነጥቁንም ሁሌም የማንረሳት አገራችን ኢትዮጵያና ሚኒሊክ እድሜ ለቴዲያችን 😢😢😢😢😢
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Ай бұрын
አዘጋጆቹ የሚደነቁ ንቸው ይህን ሁሉ ህዝብ ማስተናገ : ኢትዮጵያውያዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህዝብሽ አሁንም ይባረክ በደስታ ታወቁ❤😂🙏የህዝቤን ህዘን እያስማኝ
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e Ай бұрын
ኤሚዬ ቆንጆ የቴዳ ንግስት❤😘 ትለያለሕ ቴዲአችን💚💛❤😘
@ElhamAy645
@ElhamAy645 Ай бұрын
አሪፍ ፐርፎርማስ ነበር አጃቢ ግን ከአንድ በላይ መሆን ነበረበት ቴዲ አላህ ይጠብቅክ
@haregaklilu139
@haregaklilu139 Ай бұрын
የኢትዮጵያ ድምፅ ኩራታችን እረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Ай бұрын
Amin
@milionephrem489
@milionephrem489 Ай бұрын
@@haregaklilu139 ይሄ መርጦ አልቃሽ ያንን ጅል ህዝብ እያጃጃለ ይሸቅላል። ሃበሻ መቼ ነው የሚሰለጥነው? በተለይ አማራው ጅላንፎ ሆኖ ቀረ በቃ? በተለይ አረብ ሃገር ያሉት ሸቃዮች ፋራዎች ናቸው። አማራው ሳይሰለጥን የኢየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደረሰ። 😂😂😂😂
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Ай бұрын
በጣም የተደሰትኩበት ቀን❤❤❤❤
@user-oc9ec9uk1s
@user-oc9ec9uk1s Ай бұрын
ቴዳያችን እድሜጤና ከመላውቤተስብህ ይስጥልን።አካራህን በተለዬ በድባዬ ስለሆነመድረክህ ለያ ለሐረብ አገር ለምስራው የህዝባ መብዛት መከባበር ሐረባቹ በመገረም ነበር የሚያዮህ የያጀግና ኖርልን
@melodiess2
@melodiess2 Ай бұрын
Beloved wife of King Teddy afro! Thank you for sharing! Same time u guys have to becareful from 4 killo Zendo ❤
@SelemoneBirmegiy
@SelemoneBirmegiy 28 күн бұрын
በጣምትችላለህ ፈጣሪ ይጠብቅ ሰለአንድነት የዘፈነው እሰላም ክርስቲያን ኑን ሸመንደፈር ታላቁን አናርመስኪድንና እራጉኤልን አዛኑና ቅዳሴው የገለጸውን ትዝ አላቹ አዘንና ቅዳሴ ደበረኝ እረበሸኝ የአለም አለ ሰለዜህ ቴዴ ጀግና አርቴሰት❤❤❤
@user-kw8sp4oz4o
@user-kw8sp4oz4o Ай бұрын
የሚኒልክ ስምቲጠራ ስት የሚቃ ጠል አለ አባቴ ሚኒሊክ❤💛💛💚💗✅😘😘
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Ай бұрын
😂😂😂 የዓቢቹም ሲጠራ የሚቃጠል ስላለ እኩል ነው እመሙ ዘንድሮ
@user-gf8bt3xm2n
@user-gf8bt3xm2n Ай бұрын
አማሪኛ እራሱ መፃፍ አትችይም እኮ
@selamwitladesaw7661
@selamwitladesaw7661 Ай бұрын
💚💛❤️
@user-wy1tt8oi9w
@user-wy1tt8oi9w Ай бұрын
ሚኒሊክ❤❤❤❤
@user-yr2qr2vz3j
@user-yr2qr2vz3j Ай бұрын
​@@oromtitiiibrahim1238 ከብት ምን አባሽ ተሰሪለሽ እዚህ የለማኝ ዘር
@wosenwese
@wosenwese Ай бұрын
ያንቺ አይነት ሚስት አስር ቢገባም አይቆጭም ማራኪዬ❤
@user-tl5dj2pj5o
@user-tl5dj2pj5o Ай бұрын
ንጉሱና ንግሰቲቱ በጣም ነው የምወዳቹ❤❤❤🎉welcam to dubai teda❤
@abiybekele8913
@abiybekele8913 Ай бұрын
እኛ የህልውና ትግል ላይ ነን።ቴዲን እንደምናከብረው ሁሉ መኖር ስላለበትና የቤተሰብ ሀላፊነትና የፕሮሞተሮች ጭና ተጨምሮ ቢሆንም ወቅቱን የጠበቀ አይመስልም።ቤተሰቡ ለኢትዮጵያ ስለሚያስፈልጋት ኑሩልን።
@AlamYlima
@AlamYlima Ай бұрын
እግዚአብሔር የልጆችህ አምላክ ይጠብቅ ወንድም አለም ሜሊሊልክዛሬም ንጉስ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@gelilaselassie7394
@gelilaselassie7394 Ай бұрын
Just to aee our ethiopian brothers & sisters enjoying themselves qith Teddy's timeless songs and loyal national sentiment is priceless. Hang in there our victory is near.
@fetaneyta12
@fetaneyta12 Ай бұрын
የኢትይጵያ ኩራት ነህ ቴዲዬ!!!
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd Ай бұрын
ቴዲ የዘረኞች መድሃኒት ❤
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
በአሁኑ ጊዜ አንድ ቁጥር ዘረኖች ወገኖቻቸው እየተራቡና እየተፈናቀሉ የሚጨፍሩ ናቸው።
@Yared-uo1wd
@Yared-uo1wd Ай бұрын
@@negagetachew974 የኢትዮጵያ መከራ እድሜ ልክ አያልቅም እና እድሜ ዘመናችንን እናልቅስ
@user-kq2qr3xh3w
@user-kq2qr3xh3w Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 27 күн бұрын
ስራህን ወደኸውና አክብረከው ከሰራህ እንዲህ ትከበራለህ! የሰው ፍቅርና መውደድ የሰጠህ አምላክ ይክበር ይመስገን፣ በዱባይ ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በጣም ደስ ትላላችሁ!! ዱባይ 2ኛዋ ኢትዮጵያ ሲሉ እሰማ ነበር ዛሬ ላምን ነው፣ ለነገሩ ለኮንሰሩ ብለው ከአዲስ አበባ የሄዱ የቴዲ አፍሮ አድናቂዎች መኖራቸውንም አይቻለሁ፣ አምለሰት ሙጬ( ሁለገብ ባለሙያ)ና ጤዲ አፍሮ(ድምጻዊ (ዶክተር) ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ!
@mikiyastadele
@mikiyastadele Ай бұрын
ሁለታችሁም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለበጎ የተፈጠራችሁ ዘራችሁም ይባረክ ❤❤❤
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Ай бұрын
❤❤❤❤❤ሁሌም የማይቀየር ደምፅ ጀግና ኑርልን
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 Ай бұрын
ንግስቷ ንጉሱን በሰላም ይዘሽልን ነይ ውዷ የኛ ወገን ቴዲ ❤❤❤❤
@HaimanutHaimanut
@HaimanutHaimanut 25 күн бұрын
እንተ የልባችን ላይ ንጉሥ ነህ ዘላለም ኑርልን ዳግማዊ ቴወድሮስ
@hanankm4587
@hanankm4587 Ай бұрын
ዘመን የማይሽረው ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ቴዲ አቦ ሺአመት ንገስ አባቴ ዘመንህ ይባረክ አሁንም የሰው መውደድ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ
@SaliTamrat-ge5ct
@SaliTamrat-ge5ct Ай бұрын
ምርጥ የሀገር እንቁ እድሜና ጤና አብዝቶ እንዲሰጥህ ፈጣሪን እለምናለሁ ለአንቺም የጀግና ሚስት ጀግና ናት አብራችሁ በፍቅር አርጁ በጣም ነዉ የምወዳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉
@selamisare5466
@selamisare5466 Ай бұрын
ምርጥ ጊዜ ነበር በቅርቡ ቴዳችን እንኳን ደስ ያለህ ንጉሳችን አሰደምሞናል በጣም እናመሰግናለን🙏❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 Ай бұрын
በጣም ነዉ የምወዳቸወ አምለሰትዬ አንቺም ጀግና ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZestOrange
@ZestOrange Ай бұрын
💚💛❤️ Jegnaw Ager Wedadu Teddy Afro! Great Concert! Amelesetyem enwedshalen! Bertu fenkech yelem! May God bless you and your entire Family! 💚🌹
@hanilove324
@hanilove324 Ай бұрын
ዘመን የማይሽለው ንጉስ ቴዲ💚💛❤
@YohanesAforke-cw6ig
@YohanesAforke-cw6ig Ай бұрын
Teddy bemusicaw bcha aydlem ymnewdw zeregna astesaseb selelealew new long live all family!!❤❤❤
@user-ts5re1yv4q
@user-ts5re1yv4q Ай бұрын
How I am so so so lucky this night I’m here with my king Thank you so much. ‼️🙏We love you. ❤
@buonavita4175
@buonavita4175 24 күн бұрын
Best concert for the year 2024 ❤God Bless our king with your beautiful family ❤❤❤❤
@TikurSew720
@TikurSew720 Ай бұрын
አይ ቴዶ አሁንም ሺ አመት ንገስልን❤
@frehiwettesfaye6566
@frehiwettesfaye6566 Ай бұрын
አንደኛዋ እደለኛ ነኝ እሄን የመሰለ ኮንሰርት ላይ በመኖሬ ቴዲ ምን ልበል ክፉውን ሁሉ ያርቅልህ ምነው ህዝባችን እንዳተ ቢያስብ ፍቅርን ያመጣልን ነበር💚💛❤
@mahze5320
@mahze5320 Ай бұрын
ኤሚዬ ከነቤተሠብሽ ተባረኪ ... የጨዋ ወጣት ኢትዮጵያዊ ሴት ተምሳሌት ነሽ
@HeretAyelew
@HeretAyelew Ай бұрын
ቴዲያችን እንወድሃለን ኑርልን አባቴ❤❤❤
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Ай бұрын
ንጉሳችን ቴዲሻ እንወድሃለን እናከብርሃልን ኑርልን🙏 💚💛❤
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Ай бұрын
ቴዶየአለም ንጉስ ሺ አመት ኑርልን አተ ንጹህ ሀገር ወዳድ የህዝብ ልጂ ቴድየ ሁሌም ንገስ ወሬኛም ምቀኛም ይጋጋጥ ቴዲ መገስ ብቻ 💓💓💓💓💓💓
@Ethio575
@Ethio575 Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ ንጉሳችን አስደምሞናል እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏
@user-tv6wy5pf6n
@user-tv6wy5pf6n Ай бұрын
King of music teddy afro ❤❤❤wedddd arefeee geze nibere,kemierete ethiopiyweyane wedmucchine gareee ytdemenew❤❤❤
@etetudejong8756
@etetudejong8756 Ай бұрын
Teddye zemen yemayesherew❤ God Bless You &your Family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@antenehgetahun6996
@antenehgetahun6996 27 күн бұрын
please add more videos. Love respect to our Hero Teddi Afro.
@Milky-sr3mv
@Milky-sr3mv Ай бұрын
I was very happy the moment in the concert cause of to seeing this legend musician and my beautiful people ❤❤❤❤❤
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Ай бұрын
ሚንሊክ ዛሬም ንጉስ ነዉ
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ሚንሊክ በውጫሌ ፈርሞ ኤርትራን ለጣልያን የሸጠ ባርያ ነው።
@Bnnbvj
@Bnnbvj Ай бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍👌👌👌💝 Teddy Afro and all your family have big respect. I love you all your family. God bless you God bless you God bless you.🙏🙏🙏
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 Ай бұрын
በጣምየታደለሠውነው የሠውፈቅርየበዛለትቴድ እድሜ ከጤጋ እንወድሐለን
@AmbasselAmba
@AmbasselAmba Ай бұрын
ኤሚ ደስ ትላላችሁ ሁላችሁ እንወዳችኋለን ለሀገራችሁ ኑሩ ደስ ትላላችሁ ሀገራችን እግዚአብሄር ይጠብቅልን
@MamituBelay-l5j
@MamituBelay-l5j Ай бұрын
እንደው መታደልሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Ай бұрын
ሁሉን ያደለው የሰው መውደድ ጊርማ ሞገስ ኡፍፍ ቴድየ ይመችህ አቦ የህዝብ ልጂ ስኮን እዲህ ትደምቃለህ ከባቴ💓💓💓💓
@abeiabebe5570
@abeiabebe5570 Ай бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Ай бұрын
Teddye the One God bless you keep you safe and in good health for Ethiopia
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Ай бұрын
ኤሜዬ ልዩነሸ ከነቤተሰብሸህ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቴዴያቸን ኑረልህን በሰላህም በጤና
@Eyobs90
@Eyobs90 Ай бұрын
I like the fact that you are Teddy's big fan/groupie. ❤
@user-ri5uh3ft3x
@user-ri5uh3ft3x Ай бұрын
ይችላል ቴዲ ይችላል❤🎉
@ethio8774
@ethio8774 Ай бұрын
ቴዲያችን እግዚአብሔር እድሜ ጤነ ሰላም ፍቅር ከመላው ቤተስብህ ጋር ይስጥህ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 27 күн бұрын
I've to love Teddy b/s he is in my blood. I welcome Amleset Muchie to my blood who is a great artist on her own So thoughtful, so beautiful. the lucky Blatena wouldn't have been this big without Amleset. She is his anchor and he is grounded happily ever after.
@mimiyoutube8056
@mimiyoutube8056 Ай бұрын
ቴዲዬ ማይ ኪንግ ባልገባ ቅይቆጨኝ ነበር ደስ የሚል ጊዜ ነብር ኑርልን ማርያምን ትችላለህ እንወድሃለን❤❤❤
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz Ай бұрын
U nailed it our king! We love u and ur family!
@yemariamsamuel8112
@yemariamsamuel8112 Ай бұрын
ቴዲዬ ንጉሱ ዕንቁአችን ምንም ቃል አይገልፅህም። የኢትዮጵያ አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ጋር እረጅም አድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@media4416
@media4416 Ай бұрын
እኛም እንውድሀለን ቴዲዬ 👑❤️ በጣም ነው የቀናውት ባለመኖሬ። ኤሚ ቆንጆ እስኪ ሌላ ከመድረክ በስተጀርባ ካለሽ video ልቀቂልን 🙏🏾❤️
@munamohammed3334
@munamohammed3334 Ай бұрын
I wish ቢደገም😂😂አልጠገብኩትም ውይ😢😢❤❤❤❤
@fitsumtegegn369
@fitsumtegegn369 29 күн бұрын
I'm lucky to watch live Teddy Afro ❤
@user-wr6vb2mf8b
@user-wr6vb2mf8b Ай бұрын
አንበሳችን ሰላየውክ ደሰ ብሎኛል ቴድዬ💚💛❤️🙏🙏🙏
@lulululu-ge6rg
@lulululu-ge6rg Ай бұрын
ቴዳዬ እንቁአችን አምላክ በሔድክበት ሁሉ ይጠብቅህ
@hiwoterko3686
@hiwoterko3686 Ай бұрын
አንዴ አንተ ኮንሠርት ላይ ብገባ በስመአም በቃ ያ ቀን ይናፍቀኛል
@user-qi5mr3dy5v
@user-qi5mr3dy5v Ай бұрын
Teddy the great wish u the best with ur sweet families.
@wuhash2684
@wuhash2684 29 күн бұрын
ቴድዬ አንተ ክስተት ነህ ለኢትዮዽያ ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅ ይሄ ሁሉ የሰው መውደድ ዝም ብሎ አይደለም ንጹ ልብ እንዲ መቀባት
@Meronnigussie-ih3tz
@Meronnigussie-ih3tz 28 күн бұрын
We always love and respect Teddy Afro❤
@abunbasore2169
@abunbasore2169 Ай бұрын
Amlest you have the greet response to help your peopl please tell for the world to help Ethiopian.
@MamituBelay-l5j
@MamituBelay-l5j Ай бұрын
እንደው መታደልሽ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ❤
@user-zw6oq1yq8w
@user-zw6oq1yq8w Ай бұрын
የንጉሱ ሚስት የልጆቹ እናት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርሽ 💚💛❤️ 🙏
@meserettilahun2377
@meserettilahun2377 Ай бұрын
Teddyea or Hero my God bless you and your family!!!❤❤❤❤❤
@Akotatemo
@Akotatemo Ай бұрын
Best actor of our OWN!
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 Ай бұрын
ቴድዬ የሙዚቃዉ ንጉስ ሽ አመት ኑርልን❤❤❤❤
@user-fx3eg6yn6p
@user-fx3eg6yn6p Ай бұрын
የንጉስ ልጅ ንጉስ ነው ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው ቴዲችን ሁሌም ድመቅልኝ አባቴ
@kebedetegegn1802
@kebedetegegn1802 Ай бұрын
From the bottom of my heart, I can say this, really he can entertain!!!
@Abo7md501
@Abo7md501 Ай бұрын
ዋውውው የኛ ቴዲ❤❤❤😊
@DawaDawa-zz7vg
@DawaDawa-zz7vg Ай бұрын
ፍቅር ያሸንፋል ቴዲ ንጉሱ ኑርልን💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 280 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 4,8 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 37 МЛН
ኑሮ በሞናኮ፡ ድህነትና ወንጀል የሌለባት ሀገር!
11:04
𝐓𝐡𝐞 𝐂𝐄𝐎 𝐂𝐡𝐫𝐨𝐧𝐢𝐜𝐥𝐞𝐬
Рет қаралды 161 М.
የቴዲ ኮሰረት ይህንን ይመሰል ገበረ
3:30
Betoch | “የሻሼ ስንብት” Comedy Ethiopian Series Drama Episode 473
28:23
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 306 М.
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 67 М.
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 14 МЛН
😆
0:20
Santi
Рет қаралды 8 МЛН