የጠፋብንን እሜል ፓስወርድ መልሰን ማገኘት ይቻላል

  Рет қаралды 11,164

አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎

አልይ ኮቻ ALY-𝑘𝑜𝑚𝑏𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎

2 жыл бұрын

#የጠፋኤሜል#ፓስወርድ#አልይኮቻ#Password#

Пікірлер: 63
@METENEMEDIA
@METENEMEDIA 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወሸረካትሁ እንኳን ደና መጣህ አሪፍ ቀይታ ነበር ማሻአላህ ሁሌም አድስ ነገር በመስራት የምታስደምመን አሊኮ ቀጥልበት ቀጣይ አንደኛ የሆነ ቪድዮ እንጠብቃለን
@fafitube1
@fafitube1 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም አልየ ሽኩረን እናመሠግናለን ጠቃሚ መረጃ ነው👍👍👍
@TUBE-pb9qh
@TUBE-pb9qh 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ፊኪ አልይ ማሻ አላህ ተበረካ አላህ ብያለሁ አላህ ይጨምርልህ በጣም ምርጥ ነው ቀጣይ እናማስግናለሁ
@Meftah-Yglae
@Meftah-Yglae 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመት እላሂ ወበረካቱ ያማረ የምንፈልገው ትምህርት ነው መሻላህ ያማረነው እሮህማን ደስ የሚል ቤት ነው እሮህማን ደስ የሚል ቤትነው እሮህማን
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE 2 жыл бұрын
አሠላሙአለይከም ወራህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ጥሩ ቆይታነዉ አብሽሩ አላህ መልካም የምነሠራ ያድርገን ከመልካሞች ያድርገን አብሽሩ እጅለጅ ተያይዘን ወደፊት
@seaditube4152
@seaditube4152 2 жыл бұрын
አስላማሊኩም እራህመቱላሂ ወበርካትሁ. ው ድ. የሀገሬልጆችበያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሜ. በርታልን. እናመስግናለን. ጥሩ. ትምህርት ነው. አልይ. ካተ ብዙእጠብቃለን. በርታልን. አላህ ሀገራችንን ስላምያድርግልን ፍትህ በሣኡድ ለሚስቃዩ ወገኖቻችንን ያርብ በቃበለን
@sofitube439
@sofitube439 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድሜ የምታውቀን ታካፍለን አለህ ስናጠፋ ትመክረን አለህ ኑርልን
@RabyYouTube
@RabyYouTube 2 жыл бұрын
ዋለይኩምእሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ እናመሰግናለን አልይ በርታ
@tube8393
@tube8393 4 ай бұрын
ወአለይኩም ሠላም እናመሠግናለን ደመርኩህ ሠላም ኮሜቶች
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለረመዳን አደረሳችሁ አላህ ፁመው ከሚጠቀሙት ያድርገን ወገኖቸ
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሚን ስኬት
@EkramkutaberTube
@EkramkutaberTube 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ወሳኝ ነው ኮች እናመሰግናለን
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ብሮ ሹክረን
@sofitube439
@sofitube439 2 жыл бұрын
ስህተትህን የሚያሳይህ ሰው ማንም ይሁን ማን እርሱ ጓደኛህ ነው፡፡ በሀሰት እያሞገሱ በአንደበታቸው የሚሸነግሉህ ግን እነሱ አጥፊዎችህ /ገዳዮችህ/ ናቸው፡፡
@yirgaderbew5137
@yirgaderbew5137 9 ай бұрын
የDropbox email ጠፍቶብኛል እንደት ይገኛል።
@KedirAhmed-to5ep
@KedirAhmed-to5ep 7 ай бұрын
በርታ ሼህ አለ
@user-er4lg2zv4y
@user-er4lg2zv4y 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ
@ferdose
@ferdose 26 күн бұрын
መሻአላህ አናመሰግናለን ግን ጥያቄ ሰልክ ሲበላሽ በያሰል ከዛኛዉ የለዉ ቴሌግራም ዋት ሁሉንም እዴትነዉ የምንገለብጠዉ ኮመቶች ሳይጠፉ የታላከዉሁሉም ለማግኜት
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 24 күн бұрын
ቴሌግራም መክፈት ብቻ ነው ቁጥሩን አስገብቶ ዋትሳብ ኮቢ ማረግ ያስፈልገዋል
@alehhsantube5519
@alehhsantube5519 2 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረካቱሁ
@user-xu5tl6gf4d
@user-xu5tl6gf4d 4 ай бұрын
እሜሌን ልከፍት ስል ይህን ይለኛል ምን ላድርግ Too many failed attempts Unavailable because of too many failed attempts. Try again in a few hours. Try another way
@monaleshm1218
@monaleshm1218 8 ай бұрын
ወንድም እንኳን በሰላም መጣህ የሻሽውን ባስወርድ ምንድነው የኔ ም ባስወረደ ጠፍቱብኛል አሳየኝ በቅን ነት👈👈
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 8 ай бұрын
የሻሻውን ማለት የስልካችን እስክሪን ማለት ነው
@FethyajemalHussen
@FethyajemalHussen 21 күн бұрын
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካ አቱ አህለን ወሣህለን ወንድሜ እናመስግናለንንን
@seaditube4152
@seaditube4152 2 жыл бұрын
የኔ ዙርታም
@user-yv5rb4ty9k
@user-yv5rb4ty9k 2 жыл бұрын
@@seaditube4152 ወይየ የኔ ❤️S♥️
@user-cq9ii6jj5g
@user-cq9ii6jj5g 10 ай бұрын
ሰላም ወድሜ እኔ ኢሜሌን አውቀዋለሁ ስከፍተዉ በስልኬ 6ዲጂት ፓስወርድ ከላከልኝ በኋላ ዋናዉን ኮድ ግን በራሱ ባልተከፈተው ኢሜሌ ይልክልኛል ሳይከፈት እምትረዳኝ ነገር ካለ እባክህን
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 10 ай бұрын
አልገባኝም በቴሌ ግራም አናግሪኝ ሊኬ አባውት ላይ አለልሽ ተቡሮፋይሌ መጨረሻ
@Ejcfjcj
@Ejcfjcj 10 ай бұрын
አስላም አልልም ወራህመትወላሂወበረካትሁ
@user-um7gy5by3t
@user-um7gy5by3t Жыл бұрын
ሰለም ነው ውዱ ወንድሞቼ እህቶቼ እና የኔ የእመል ባስወርድ ኣይመጣም ኣለኝ ምን ላርግ ፎስብክ ኣይሰራም አለኝ 😢
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha Жыл бұрын
ፎርጌት ብለሽ እንዳድስ ፓስዋርድ ስጭው ወይም በቴሌ ግራም እናግሪኝ
@user-fx1ru7hx7n
@user-fx1ru7hx7n 9 ай бұрын
ቁጥረህንላክልን
@user-ed8ym2kj2l
@user-ed8ym2kj2l 9 ай бұрын
Silkachin ketefas wendime
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 9 ай бұрын
ተጠፋ ታላወቅነው አይገኝም
@hko6892
@hko6892 9 ай бұрын
በአለህ ቁጥርህን ኘስቀምጥልን❤❤
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 9 ай бұрын
ተቡሮፋይሌ ተታች የቴሌ ግራም ሊክ አለልሽ በዛ አናግሪኝ
@Asme-lf7rf
@Asme-lf7rf 9 ай бұрын
ወንድምና ስልክህንላኬልኝወይምየምታቶ
@tube5545
@tube5545 7 ай бұрын
አሊ የይትዩቤአካውንት እስዊች ይለኛል ምንላድርግ
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 7 ай бұрын
ሰርቻለሁ ወይም በቴሌ ግራም እልክልሻለሁ አስታውሽኝ
@user-xy3qz2mh9r
@user-xy3qz2mh9r 2 ай бұрын
😅😅😅
@NuruMohammed-kt6lg
@NuruMohammed-kt6lg 25 күн бұрын
ያልገባኝነገርግን የሻሻውን ምንድነው
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 25 күн бұрын
ለካ አረበኛ ነው የስልካችንን የስክርኑን ወይም የፊለፊቱን ፓስዋርድ
@user-lt3mh2ou3l
@user-lt3mh2ou3l 8 ай бұрын
ወንድሜ ስልኬ ፎርማት ሆነብኝ ሁሉም አካዉንቴ ዘግቶብኝግራ ገብቶኛል ኢሜሌንም አላቀዉም😢😢😢😢
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 8 ай бұрын
ኢሜልሽን ታላወቅሽው ችግር ነው በሆነ አጋጣሚ ታገኝሽው ፎርግልት በማለት ይሞከር ነበር
@NETSANETMOGES-qi9zn
@NETSANETMOGES-qi9zn 8 ай бұрын
4 አመት ሰጠቀምበት የኖረኩበት ፖሰወረዱም ኢሜሉም ጠፈቶበኚ ሁሉም ነገረ ፎረማት ሆነብኚ አሁነ እነዳዲሰ ሰልክ ነዉ ተከፍቶ የምጠቀም 😭😭😭😭 እባከህ እንዴት መመለስ እንደሚቻል አሳየን ኢሜሉ ቢገኚስ ፎቶዎች በአጠቃላይ ሰለኩ ለይ ያሉ ሁሉ ይመለሳሉ
@aweledrs
@aweledrs 2 ай бұрын
​@@NETSANETMOGES-qi9znአረ እኔም ጨንቆኛል ፈስቡኬን ዘግቶብኝ😢
@user-be7ex7xk2h
@user-be7ex7xk2h 5 ай бұрын
እቢአለኝ😢 ፕሊሥ የቴሌግራም አድራሻህን😢
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 5 ай бұрын
ከፕሮፋሌ ከታች አለ
@user-pg7uy6sh1x
@user-pg7uy6sh1x Жыл бұрын
በሌላ ስልክ የከፈትኩትን ኢሜል እንዴት ማግኘት እችላለሁ ስልኩ ጠፍቶብኛል
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha Жыл бұрын
ትትከፍቺ በማስም ነው የከፈሽው ስሙን ታወቅሽው ኢሜሉ ይገኛል
@aweledrs
@aweledrs 2 ай бұрын
እንዴት አርጌ ላግኘው አረ ወንድምነቴ እርዳኝ😢
@aweledrs
@aweledrs 2 ай бұрын
እንዴት አርጌ ላግኘው አረ ወንድምነቴ እርዳኝ😢
@aweledrs
@aweledrs 2 ай бұрын
እንዴት አርጌ ላግኘው አረ ወንድምነቴ እርዳኝ😢
@user-fx1ru7hx7n
@user-fx1ru7hx7n 9 ай бұрын
እኔቻናሌጠፋቶኛል
@user-dj8iq9ou1t
@user-dj8iq9ou1t 10 ай бұрын
10q
@ZenamatiwosAgegn-kz7lm
@ZenamatiwosAgegn-kz7lm 2 ай бұрын
ደነዝ የሆንክ
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 2 ай бұрын
እ ምነው ?
@ToameAbAy
@ToameAbAy 2 ай бұрын
@yirgaderbew5137
@yirgaderbew5137 9 ай бұрын
የDropbox email ጠፍቶብኛል እንደት ይገኛል።
@አልይኮቻALY-kombolcha
@አልይኮቻALY-kombolcha 9 ай бұрын
ባሳየሁት መልኩ ነው ስልኩ ካለ ፎርማት ተተደረገ አይገኝም ኢሜሉን ታላቅነው
@user-fx1ru7hx7n
@user-fx1ru7hx7n 9 ай бұрын
እኔቻናሌጠፋቶኛል
@user-fx1ru7hx7n
@user-fx1ru7hx7n 9 ай бұрын
እኔቻናሌጠፋቶኛል
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
Email እንዳይጠለፍ በፍጥነት ማስተካከል አለባችሁ
8:17