No video

የጠቢቡ ሉቅማን (ሉቅማነል ሐኪም) ታሪክ

  Рет қаралды 2,947

Ashura Multimedia - አሹራ መልቲሚዲያ

Ashura Multimedia - አሹራ መልቲሚዲያ

3 жыл бұрын

The story of Luqman Al-Hakim አፍሪካዊውን ሉቅማን አላህ ስለወደዳቸው ጥበብን (ሒክማ) ሰጣቸው፡፡ አንዳንድ ሰዎች በስህተት ሉቅማን ነቢይ ነው ብለው ይገልፃሉ፡፡ አላህ ሱ.ወ ግን ስለ ሉቅማን እንዲህ ብሏል፡-‹‹ለሉቅማንም ጥበብን በእርግጥ ሰጠነው፡፡››
ሉቅማን በጥበብ የተሞሉና ፍትሃዊ ዳኛ ነበሩ፡፡ ልጆቻቸውን የወላጆችን ሃቅ እንዲጠብቁ፣ ሶላታቸውን አስተካክለው እንዲሰግዱ፣ እንዲሁም ከኩራት እና በራስ ከመደነቅ እንዲቆጠቡ ምክራቸውን ለግሰዋቸው ነበር፡፡

Пікірлер: 9
@user-pp8pm9dl6o
@user-pp8pm9dl6o 2 жыл бұрын
በርታ ወድመ ኮሜት አላረግም እየሰራሁኝ ስለማደምጥህ በላይክ አለሁኝ ቆጆ አወራረብነው
@faezadula898
@faezadula898 7 ай бұрын
አለይሂ ሰላም በርታ ወንዥማችን ማሻ አላህ❤❤❤❤❤
@FulmayaSunsmaya
@FulmayaSunsmaya Ай бұрын
ጀዛከላሁ ኸይራ በርታ ወድሜ
@gttty177
@gttty177 2 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ይገርማል ወላሂ አጂብ ነዉ
@alamudindawed3943
@alamudindawed3943 Жыл бұрын
Luqman alhakimi my favourite 😍 ❤️ kalibee naw miwadaw
@habhabshi308
@habhabshi308 2 жыл бұрын
ጅዛክ። አላሁ። ኸይር
@lencoahmed7949
@lencoahmed7949 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@gttty177
@gttty177 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር አገኘውት
@FhfhfgfGdgdg
@FhfhfgfGdgdg 28 күн бұрын
ሉቅማን ነብይ ነበሩ ወይ?
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 8 МЛН
1,000 Diamonds! (Funny Minecraft Animation) #shorts #cartoon
00:31
toonz CRAFT
Рет қаралды 41 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
ETHIODURUS QURAN AMHARIC TR. 31 LUQMAN
15:39
Quran Amharic - ሰይፈዲን አበሻ
Рет қаралды 2,3 М.
የሉቅማን ምክሮች በኡስታዝ ሁሴን ዒሳ || NesihaTv
52:28
ነሲሓ ቲቪ Nesiha TV
Рет қаралды 26 М.
哈莉奎因以为小丑不爱她了#joker #cosplay #Harriet Quinn
00:22
佐助与鸣人
Рет қаралды 8 МЛН