የጠንቋዩን ጨሌ በአደባባይ አቃጠልነው

  Рет қаралды 19,134

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

christian tube ክርስቲያን ቲዩብ

4 күн бұрын

ወንድም ናሆም እጅግ አስገራሚ ነገር አድርጓል

Пікірлер: 199
@ZuZuZules
@ZuZuZules 2 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታዬ ይሄንን ወንድም በድንቅ አጠራርህ ስለጠራኸው ስምህ ከፍ ከፍ ይበል።
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
አሜን
@selamberta9847
@selamberta9847 2 күн бұрын
እነ ኤርሚ አቤል አቡና አማን እና መሰሎቻቸው ቲክቶክ ላይ ይባላሉ፡ ትላንት ጌታን ያገኘው ናሆም ለሌሎቾ መዳን ምክንያት እየሆነ ነው፡ ጌታ ሆይይይይ አድነን፡ ጌታ በዚህ ነው የሚደሰተው ፡ ናሆምዬ ተባረክ ♥
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
ኤርሚ በይቅርታ እንመለስ ብሏል እኮ ሁላችንም መንፈስ ቅዱስን አሳዝነናል ስለዚህ ንስሐ እንግባ ብሏል ስለዚህ all የእግዚአብሔርን ፊት እንፈልግ። ማንም በእግዚአብሔር ፊት ፃድቅ የለም።
@eyerusalemzelleke8888
@eyerusalemzelleke8888 2 күн бұрын
ሰው በሀይል አይበረታም። አንፍረድ እንድይፈረድብን፣ የናሆም መለወጥና ማገልገል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@eyerusalemzelleke8888
@eyerusalemzelleke8888 2 күн бұрын
ሰው በሀይሉ አይበረታም። ከበረታን እግዚአብሔር ነው ያበረታን። ፃድቅ ሰባት ጊዜ ቢወድቅ ሰባት ጊዜ ይነሳል።
@goodnews1949
@goodnews1949 Күн бұрын
Eyesus eko aylemedm enesu tnish mok mok alachew mejemerija keza wede lela were gebu seytan ewuket aleh ante weteh hzbun adn bemil metalel new endih mechawecha miyargh
@rozadadi9639
@rozadadi9639 Күн бұрын
It is not our place to pass judgment, and we should refrain from placing ourselves in such a position."
@zerihunkura7863
@zerihunkura7863 2 күн бұрын
ወንድሜ ናሆም ባንተ እግዚአብሔር የሰራውን ሥራ ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል ። ትህትናህ ጨዋነትህ የእግዚአብሔር መንፈስ አንተጋ በሙላት እንዳለ ያስረዳልና በጌታ ኢየሱስ በርታ ። ጓደኛህንም ኢያሱን ጌታ ያበርታልህ ። ❤❤❤
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 2 күн бұрын
እልልልል ስላንተና ስለጓደኖች እግዚአብሄር ይመስገን።በሰማይ ስለናንተ መዳን ታላቅ ደስታ ሆኗል።🙏🥰🥰
@nishanraday7062
@nishanraday7062 2 күн бұрын
ናሆምየ ሰላየሁህ ደስ ብሎኛል በአንተ መዳን ብዙወችን እያሰመለጥክ ሰለሆነ ክብር ለጌታ ይሁን ገና ብዙ ታፈራለህ እየሱስ ጌታ ነው!!
@user-mo6vs4sk3v
@user-mo6vs4sk3v 2 күн бұрын
የአበላ ልጅ ምነዉ አባታቹ አበል በጸጋ ስጦታ አያምኑም እና እንደት አመናቹ
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 2 күн бұрын
ቄራ ያለው በቀለ ይባላል ጠንቋዩ እና አንድ ሴት እሱ ጋር መታ ተመርቃ አረብ ሃገር ሄደች ና ደሞዟን ለእርሱ በየወሩ እንደምትልክለት ቃል ገብታ ሄዳ ከዚያ ሳትልክ ቀረች ሽባ ሆና መጣች ና እሱ ጋር የሚመጡትን አያችሁአ የኔ ከራማ ነው እንደዚህ ያደርጋት እያለ ለሚመጡት ሰዎች ሁሉ ያሳያት ነበር ና ሰው በፍርሃት ቃል የገባውን ያመጣ ነበር ብዙ አትሌቶች ና ዘፍኞች ባለሃብቶች ይመጡ ነበር እኔ ከዚያ በሁላ ነው ለገንዘብ ያለኝ አመለካከት የቀየርኩት😢😢ብቻ እኔም ትንሽ ግዜ እርሱ ቤት ሰርቼ በባዶ እጄ ወጣሁ የሚገርመኝ መንፈሱ ምንም እኔ ላይ ተፅኖ አላደርግም ነበር ጌታ ሳላውቅው ያወቀኝ ሰውሮኝ አዳነኝ❤❤❤
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 2 күн бұрын
ናሆምዬ ብዙ ድል አለ ከፊትህ.....የድሉ በላቤት ኢየሱስ ብዙ ዲሉ ያሳይሃል በሪታ
@TersitTesfaye2009
@TersitTesfaye2009 2 күн бұрын
ናሆሜ ኢያሱም ብላቴናውም ሳሙኤል ተባረኩ የጌታ ፀጋ የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ይብዛላችሁ በርቱ የጌታን ፊት በፀሎት ፈልጉ በፀሎት ብዙ ነገር ይታለፋል በርቱ ጌታ አይጥልም ሁሌም ታማኝ ነው ከዚህ በላይ ኢየሱስን እንድታውቁና እንድትወዱት ይርዳችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለምልም ለሚፈልጋችሁ ክፋ አትገኙ በክርስቶስ ፀጋና ሃይል ተጋርዳችሁ ኑሩ ወንድሞቼ እወዳችኋለሁ
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 2 күн бұрын
ናሆም፡ በእውነት ጌታ ካንተ ጋር ነው፥ በጣም እየረዳህ፥ አያበረታህ፤ እያሳደገህ ነው።
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Күн бұрын
ይሄ ልጅ ትልቅ ቅባት ነው በውስጡ ያለው ገና በጠንቋዮች ላይ ጌታ ይቀባሀል በደሙ ይሸፍንህ ጌታ ይጠብቅህ
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 21 сағат бұрын
ክብር ለታረደው በግ ኢየሱስ ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል! ተባረክ ናሆም ገና ለብዙዎች በሰይጣን ለታሰሩ መድኃኒት ነህ! ነብይ ኢዩ ጩፋ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው በርታ ጸጋ ይብዛልህ!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cu8be6fn7o
@user-cu8be6fn7o 2 күн бұрын
ተባረክ ወንድሜ የወንጌሉ ባለቤት ጌታ ኢየሱስ ካንተ ጋራ ይሁን🙏❤🙏
@thionlema7724
@thionlema7724 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ክብር ለናዝሬቱ እየሱስ ይሁን ላምሪና ወንድሜ ሰላም ለእናንተ ይሁን ናሆምዬ ድጋሚ ስላየሁ ጌታን አመሰግናለሁ ናሆሜ በባለፈው ፍርድ ቤት ክስ አለብኝ ያልከው እንዴት ሆንክ የመሰከሩብህ ሰዎች እሱን ብትነግረን ተባረኩ
@zoretozorito-un1es
@zoretozorito-un1es 2 күн бұрын
እየሱሰ ጌታነው ናህም እግዚአሔር ይባርክ መንፈሰ ይረዳው❤❤❤
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
አዎ የዛሬ 7 አመት በፊት አውቃለሁ አረቦች ወደ ኢትዮጵያ መጥተዉ እግዚአብሔር በነብይ ኢዩ ጩፋ አልፎ ሲፈዉሳቸዉ አይቻለሁ። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነዉ። ናሆሚዬ አሁንም እግዚአብሔር ባንተ በኩል ብዙዎችን እየታደገ ነዉ። ክብር ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን።
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 2 күн бұрын
ሰላም ይሁን ለዚህ ቤት የጌታ ተባርኩ ጻጋቹ የበዛ ይሁን ወልካም ነብዩ እዩ ጌታ ይባርክ ጻጋ ይብዛ ናሆምየ ጌታ ይባርክ ጥላት በአንተ ድል አያጊኝ ተመልሶ እንድ ጳውሎስ ሀዋርያ ህሩጫህ በጌታ ይልቅ ❤❤❤❤❤✝️👈🙋🙋🙋🙋💯💯💯💯💯💯god is Lord god is good god is My god bless god 😍😍😍😍😍😍
@Anumma572
@Anumma572 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደንቅ ያደርጋል እሱ የሠማይ የምድር በውስጣቸው የሚኖሩት ፈጣሪ ነው::
@milliontesfaye.5668
@milliontesfaye.5668 Күн бұрын
ምሳሌ 2:6፤ እግዚአብሔር ጥበብን ይሰጣልና፤ ከአፉም እውቀትና ማስተዋል ይወጣሉ፤ ናሆም ገና ከአሁኑ አፍህን ጥበብ ሞልቶታል ተባረክ በብዙ
@user-dx1ou4fw3k
@user-dx1ou4fw3k Күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው ከዚህ የሚበልጥ ጌታ ይጠቀምብሀል ጌታ ክብሩን ይውሰድ።
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Күн бұрын
በናዝሬቱ ጌታ በክርስቶስ እየሱስ ስም የጥንቆላ የጨለማ የድግምት የመተት ህዝባችንን ትውልዳችንን ሀገራችንን የበላ ስራቸው የፈረሰ ይሁን። በክርስቶስ ስም ስራችሁ ይፈራርስ።
@JerusalemshHelm
@JerusalemshHelm 2 күн бұрын
ጌታ የበለጠ እምነትን ይጨምርልህ
@Anumma572
@Anumma572 2 күн бұрын
እግዚኦ አቤት ሰው በዚህ ልክ ስቀየር ምን ያክል ደስ ይላል ተመስገን ፈጣሪዬ
@rb2782
@rb2782 2 күн бұрын
ቃላት ነው ይጣሁት ናሁሜ መልኩም ንግግሩም ተለወጠ በዛ ላይ የእግዚአብሔር ነገር ግድ የሚለው ስለ ወንጌልም በጣም ነው የገባው በዚህ አጨር ጊዜ. የእግዚአብሔር ቃል፡- ፊተኞች ኅለኞች ይሆናሉ ኅለኞች ደግሞ ፊተኞች ይሆናሉ ይላል ቃሉ፡ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ ዘመነህ ይለምልም. ጃሽዋ ደግሞ አበርታው አበርታው አብራቹ ደግሞ ኢትዮጵያን ትወርስዋታላቹ፡🙏🏼✝️❤️❤️❤️❤️❤️
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 2 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ታሪክ ቀያሪ አዳኝ!!!!❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 2 күн бұрын
ናሆምዬ ገና ባንተና በወንድምህ በኢያሱ ትልቅ የወንጌል እርሻ ይታረሳል ዘር ይዘራል አዝመራ ይሆናል በርቱ በርቱ የሚገርም የሚደንቅ ምስክርነት ነው ያላችሁ ምስክርነታችሁ በእንግሊዝኛና በሌሎች ቋንቋዎች ቢተረጎም በጥንቆላና በሟርት የታሰረ የአፍሪካ ጥንቆላ ያደነዘዘው ህዝብ ነፃ ይወጣ ነበር ደግሞም በአውሮፖና በአሜሪካ ያሉ የአጋንንት እስረኞች ይፈቱ ነበር አምናለሁ ይሄ ደግሞ ይሆናል ክርስቲያን ቲዮቦች በጣም ጎበዝ ተርጏሚዎችን ፈልጋችሁ ይህን ስራ ብትሰሩ ታላቅ ነገር ይሆናል ብዬ አምናለሁ አደራ አደራ ይሄ ለአበሻው ብቻ ሳይሆን ለአለም ህዝብ የሚጠቅም ድንቅ የእግዚአብሄር ክንድ የተገለጠበት ነው ናሆምዬና ጆሽዬ ጌታ ለአለም ህዝብ ዘር ያድርጋችሁ በጣም እንወድችሃለን
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 күн бұрын
አሜን ጌታ ይረዳል
@SHAMISODEVID
@SHAMISODEVID 2 күн бұрын
አቤል አቡና እራሱ የተፋዎሳዉ ከእንደዚህ አይነት ሕይወት አይደለም እንዴ
@destata7749
@destata7749 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላ አንቴ ናሆም አይዞህ በርታ በርታ በርታ ያምርደዉ የእግዚአብሔር እጅ ትልቅ ነዉና
@bayisagada684
@bayisagada684 2 күн бұрын
Nahome may God bless you
@aronfembaye3926
@aronfembaye3926 2 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ታላቅ አምላክ ነው
@user-ov4hd3wo6v
@user-ov4hd3wo6v 2 күн бұрын
ከቅድመ አያቶቻችን ጀምሮ ደም ሲያስገብራቸው ..........የኖረው ጠላት ስራው ስለተገለጠና ስለተዋረደ በጣም ደስ ብሎኛል! ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@deborah9291
@deborah9291 2 күн бұрын
ትንቩ ወንድሜ እንኮን እግዚአብሔር ረዳህ ምስክርነት ተስምቶ እይጠገብም የረዳህ ያገዘህ ጌታ ይባረክ❤ ናሆምዬ እብናን ትምህርት ነው የስጠሀቸው እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ❤
@cr-mr5th
@cr-mr5th Күн бұрын
አንቴ ልጅ ጌታ ይባርክህ ጌና ብዙ ትስራለህ ጌታ በደሙ እሽፍንህ ጥበቃውን ያብዛልህ:
@eyobzemedabera7575
@eyobzemedabera7575 2 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ናሆሜ በርታልኝ።
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 19 сағат бұрын
ወንድማችን ናሆም በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው ገና ጧንቋዮችን ሁሉ ለኢየሱስ ትማርካለህ እግዚአብሔር በደሙ ይሸፍንህ በርታ
@naflemfikre9874
@naflemfikre9874 Күн бұрын
አባታችን የተናቁትን ማክበር ያውቃል ስለ አንተ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ገና ብዙ ስራ አለብህ የንግግሩ ሲርዓቱ ማስተዋሉ ራሱ ይገርመኛ
@user-my6yj7xi7p
@user-my6yj7xi7p 2 күн бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ እስከመጨረሻው ይባርክ ህ
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Күн бұрын
ናሆምዬ ታባረክ በርታ ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ለዘላለም አብዝቶ ጨርሶ ፈጽሞ በብዙ ፀጋ ለበረከት ሁን
@abebateshom3843
@abebateshom3843 2 күн бұрын
ናሆሜ ስላተ ጌታን አመሰግነዋለሁ አደበትህን ፡ ማስተዋልህ ጌታየሱስ ካንተጋር ይሁን ከፌትህ ይቅደም በደሙ ይሸፍንህ የልብህን መሻት ያርግልህ🙏🙏🙏🙏
@NerdiAsefa-si2jq
@NerdiAsefa-si2jq 2 күн бұрын
ናሆም እኮ ጥበበኛ ነው
@Bekyj
@Bekyj Күн бұрын
ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን 🙏🏼🙏🏼 ነፍስም አልቀረልኝም ❤❤ ናሆምዬ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው ::
@bekelevsmediofficial1395
@bekelevsmediofficial1395 19 сағат бұрын
የምትገርም ልጅ ነህ ምንም አልልህም ተባርክልኝ!
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 2 күн бұрын
ናሆሜ፡ስላአንተ፡እግዚአብሔር፡አመሰግናለው፡ጌታ፡አየሱስ፡ይባርክህ፡❤ተባረኩ
@christianworldtube
@christianworldtube Күн бұрын
ናሆሜ ስለ አንተም ሆነ ስለ ሙጂብ ጌታ ይባረክ ! የናሆምን ስልክ ወይ አካውንት እባካችሁ አስቀምጡልን ሴጣን በፋይናንስ ማጣት ተስፋ እንዳያስቆርጠው ቅዱሳን እንቆረስለት ! ተባረኩ!🙏
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Күн бұрын
Wow ኖህመይ አግለልጽ እንዴት ደስ የላል ጌታ ለ ቡዞች በርከት ይድረግህ ምን አለበት ቡትጅር ጉራጌ ከሌለ ይ አንተ መልክት በሰሙ ይማነም ወሬ አትሰም ኖህም አንተ ብቻ ክ ጌት ጋር በርታ አቤል አቡና መልት እኛ አምን ይ ሴጣን ትክታይ ናቸው ይ እንሱ ወሬ አትሰማ
@user-yu8dv3og9w
@user-yu8dv3og9w Күн бұрын
ናሆም በጣም ነው እምወድህ በርታ ጌታ ይረዳሀል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እኔም ጌታ ቢረዳኝ የሆነ ጊዜ አገኝሀለው
@user-cd6ry7rv1z
@user-cd6ry7rv1z 2 күн бұрын
እልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi Күн бұрын
እግዚአብሔር ስለረዳክ እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻው እንድትፀና ጌታ ይርዳክ: ከአገልግሎት በፊት ቁጭ ብለክ ተማር: ጌታ ኢየሱስ እራሱ ሃይልን እስክትቀበሉ ተቀመጡ ስላለ:: ❤
@user-ef3zs2dw5u
@user-ef3zs2dw5u 11 сағат бұрын
አንተ ናሆም የጰውሎስ መሰይ በርታ እግዚአብሔር ይራደሃልህ ኢሽ
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 2 күн бұрын
ሚገርም ነው መረዳቱ ለካ በጌታ ቤት ዘመን ማስቆጠር አደለም መንፈስ ቅዱስ ሲነካ እንደዚህ ነው ናሆም ከዚህ በበለጠ የእግዚአብሄር መንፈስ ይገለፅልህ
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia Күн бұрын
አሜን ❤ ኢየሱስ ያድናል !!!!! በርታ የኔ ልጅ❤
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 2 күн бұрын
tebareku wow geta yibarekachuwu🎉🎉🎉🎉🎉
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 күн бұрын
እዉነትም አምሮብሃል ናሆሚዬ እስከ መጨረሻ ይመርብህ ኢየሱስ ገኖ ይታይብህ። እግዚአብሔር ባንተ የጀመረዉ ባንተ ይጨርሳል።
@ObseGose-jq2dg
@ObseGose-jq2dg 2 күн бұрын
እነ አቤል እጃቸውን የማይከቱበት ቦታ የለም እንደነዚ አይነቶች የጨለማው አለም ከጀርባቸው የማሰራ የጌታ ልጆች መስለው ጠላት የሆኑ ናቸው ጌታ ይርዳቸው
@user-uq9ni6wq9k
@user-uq9ni6wq9k 2 күн бұрын
ነሆሜ የኔ ዉድ ወንድሜ እንኳን እግዚአብሔር እረደክ ዋው ዋው ጨረሶ ይበርክ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ho1so9os4r
@user-ho1so9os4r Күн бұрын
Christian Tube በርቱ ወንጌል እንደዚህ ነው
@ganetwoldegirumganet8906
@ganetwoldegirumganet8906 Күн бұрын
ወንድሜ አምላኬ በቤቱ ያኑርህ❤❤
@mimilove3031
@mimilove3031 2 күн бұрын
Nahome tebarek bebzu
@genetbogale2544
@genetbogale2544 Күн бұрын
አንተ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ጳውሎስ የቀመሰውንና የነካውን ወንጌል ለወገኖቹ በግልጽ ለመናገር ጊዜ አልፈጀበትም የበራለትን ብርሃን ለሌሎች ለመመስከር ጨካኞቹን ፈሪሳውያንን አልፈራም ናሆም አሁንም ይጨምርብህ ጌታ ያብዛህ በጌታ በእየሱስ ስም በጌታ ፀጋና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ሩጥ ወንድሜ ጌታ በሚገርም ለውጥ ለውጦሀል ክብር ይሁንለት
@sadasiraj-ib4zo
@sadasiraj-ib4zo Күн бұрын
እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ትልቅ ስራ አለው እግዚአብሔር አምላክ ያየልህን ያኑርህ
@SalamSalam-vw1nr
@SalamSalam-vw1nr Күн бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ክብርና ምስጋና ለጌታ ይሁን❤❤❤❤😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሰውን አይረሳም
@fitsumtewolde8189
@fitsumtewolde8189 2 күн бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃህ
@user-pd2sc3qn2p
@user-pd2sc3qn2p Күн бұрын
christian tube betam nw mwedachu tebareku Enate batnoro manin ensema neber midya lay be bzu miyants agelglot nw mtageleglut tebareku ❤❤❤
@zinashtesfayetesfaye5606
@zinashtesfayetesfaye5606 2 күн бұрын
Geta abezito yebarki kekifu yetebikih🥰🥰
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 2 күн бұрын
ናሆሜ ገና የትውልድ አባት ትሆናለህ በርታ ስለአንተ እጸልያለሁ
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Күн бұрын
እየሱስ ሰላምቺን ነው እውነት እየሱስ ለኔ ራፈት እኛ ሰላም ነው ❤️❤️❤️ እየሱስ አባት አምሰግናለሁ እውነት እኔ አርሱ ምስከር nen
@nebiyathaile9323
@nebiyathaile9323 2 күн бұрын
ዋይነ ልቦንህ ጎይታ ይባርክ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠበቅህ ፀልይ
@user-kx1tm7tb2m
@user-kx1tm7tb2m 2 күн бұрын
ኢየሱስ እኮ ይችላል
@SHAMISODEVID
@SHAMISODEVID 2 күн бұрын
በርታ ወንድሜ እንደገና እግዚአብሔር ጸጋ የበዛው ❤
@tigstualemu9068
@tigstualemu9068 2 күн бұрын
በነፃ ነው የዳንኩትትትትትትት እኔምምምምም🙏🙏🙏🙏
@user-ei7ll8zk3b
@user-ei7ll8zk3b 2 күн бұрын
ወይኔ እግዛብሔርዬ የምህረት ጥግ ይገርማል
@SHAMISODEVID
@SHAMISODEVID 2 күн бұрын
በርታ ወንድሜ እንደገና እግዚአብሔር ጸጋ የበዛው
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 2 күн бұрын
አሜን ጌታ ይመስገን ከዚህ የበለጠ ደስታ የት አለ
@meseretmarikos5116
@meseretmarikos5116 2 күн бұрын
በትክክል ተባርኮ ናኣምየነዬ🙏
@yordate7629
@yordate7629 2 күн бұрын
ናሆምዬ ጌታ ይባርክህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አቤት ጥበብ
@bahar5994
@bahar5994 2 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው።❤
@genetbedada8846
@genetbedada8846 Күн бұрын
betam nw des yalegn getan nw yebarekut simu yibarek nahom ena josh hulachum tebareku
@user-hm7hp1dj9b
@user-hm7hp1dj9b 2 күн бұрын
kzfaq.info/get/bejne/oq58bNmWm5rddGg.htmlsi= የሜገርም ምስክርነት: ናሆሜ አንተ ብሩክ ነህ : አሁንም በብዙ ጥበብ እና ማስተዋል እግዚአብሔር ይባርክህ። ለብዙዎች መፍትሄ ያድርግህ። 🙏🙏❤️❤️❤️
@user-qd3ls2lw4y
@user-qd3ls2lw4y 2 күн бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@Christheson
@Christheson 20 сағат бұрын
Wow,,,Getah yebrkachu❤
@Bekyj
@Bekyj Күн бұрын
አቤል አቡና እግዚአብሔር ያስብህ በጣም የወንጌል እንቅፋት እየሆንክ ነው ::
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 Күн бұрын
አሜንንን!ጌታ ኢየሱስ ቢቻውን ይክበር!!!እግዚአብሔር ዛሬም በስራ ላይ ነው!!!ገና ከዚህ የበለጠ እናያለን።ፈውሳቹሁ ይጽና!በእግዚአብሔር ተተክላቹሁ ቅሩ።ተውት ወሬኛው ወሬውን ይቀጥል!ሰው በሚናገረው እያንዳንዷ ንግግር መልስ ይሰጥበታል እግዚአብሔር ፊት።ተዋቸው።
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 2 күн бұрын
amazing speech !!
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 Күн бұрын
እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ክብረ ለኢየሱሰ ይሁንለት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እዩን እግ/ር ይባርካው ተባርኩ ሁላችሁም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ክፉ አይንካችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sergutbekele8164
@sergutbekele8164 2 күн бұрын
Thank you guys🙌🙌glory to almighty lord Jesus Christ
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 2 күн бұрын
ይሄ ልጂ ግን በደንብ ቃል መማር አለበት
@user-kb2wj7gw8o
@user-kb2wj7gw8o Күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ ለምልሙ
@abenezerderiba9761
@abenezerderiba9761 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ነው ::
@abrashm1827
@abrashm1827 Күн бұрын
Good bless you my brother ❤️💓🙏🏼
@Dana-ug9fi
@Dana-ug9fi 2 күн бұрын
Nawumyeee❤❤❤.geta yibarkiliygn
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed Күн бұрын
ኖህሞይ ጌታ እየሱስ ይባርክ ❤️❤️
@MakdaBella
@MakdaBella Күн бұрын
Geta Eyesus yebarkachu betam tadametalachu seratachu ergatachu wow Nahom &mujib selenante Geta yebarek 🙌
@user-ef3zs2dw5u
@user-ef3zs2dw5u 12 сағат бұрын
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
@frehiwetyonas22
@frehiwetyonas22 Күн бұрын
ፔንጤ እንደውም አይሰጥም። የሰጡህ ይባረኩ!!❤❤
@elisaaliza8013
@elisaaliza8013 Күн бұрын
wow wow mazamuriya iyetsafuknawu beretaa ናሆም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@WhCh-zp9mm
@WhCh-zp9mm 2 күн бұрын
Ameeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeen Ameeeeeeeeeeeeeeeen 😢😢😢😢😢😢😢😢 Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel Eelelelel 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@pincode2821
@pincode2821 Күн бұрын
Nahom Egzaber zemenihin yibarkew🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 11 сағат бұрын
wow metadel new Nahomey Geta yenarkhe ante yayehewn berhan lelela masayet😍😍😍😍😍💙💙💙💙💙 berta wendemy
@mimi-jj5tq
@mimi-jj5tq 2 күн бұрын
wow, God is good. How much I'm very happy glory to God
ያልተጠበቀው መጨረሻ!!
56:10
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 89 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 109 МЛН
Lewi Tekeste Getnet Graduation Party.
12:20
asmamaw lobe
Рет қаралды 38 М.