የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሱዳን ጉብኝትEtv | Ethiopia | News zena

  Рет қаралды 29,486

EBC

EBC

16 күн бұрын

የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሱዳን ጉብኝት #ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #viral
ፌስቡክ - / ebczena
የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
#ebc #etv #news #zena
#EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
#ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
#InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
#NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Пікірлер: 102
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 15 күн бұрын
ይህን ጦርነት ለማስቆምና የሱዳን ህዝብ ሰላም አንዲያገኝ አቡቺ ካደረገ ለሁለተኛ ጊዚ የሰላም ኖቤል ተሸላሚ ያደርገዋል ብዬ አምናለሁ
@micho4463
@micho4463 14 күн бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 14 күн бұрын
ሀገሩላይ መጀመሪ ሰላም ባስከበረ ከመጣጀምሩ ጦር ነት ነው
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 14 күн бұрын
በዘመን ክፋይ የማይገኝ ለትውልድ ሎተሪ የሆነ መሪ ነው ያለን! ባለበት የሚራመድ ሳይሆን ዛሬን እየኖረ ነገን የሚገነባ ለትውልድ አሳቢ በሳል የሆነ መሪ ስላለን የነገው ትውልድ የበለጸገች ኢትዮጵያን መውረስ ይገባዋል! ዛሬ ላይ ሆነን ለነገ ስንሰራ የነገው ትውልድ ምስጋናን ይቸረናል! በጥላቻና በጎጠኝነት ተጠላልፈን የባከነው ዘመን በነገው ትውልድ ላይ አይደገምም! እያንዳንዱ እንቅስቃሴያችን ነገን የሚገነባ ኢትዮጵያን የሚያራምድ ሊሆን ይገባል! ዛሬ ተግተን የምንሰራው ለነገው ትውልድ ከጥላቻ የጸዳች እና የበለጸገች ሀገር ለመገንባት ነው። ለነገው ትውልድ ድህነትን ላለማውረስ በወሬው ወጀብ ሳንናወጥ ስራችንን መስራታችንን ቀጥለናል! በቅርብ ጊዜም ይህ ውጥናችን በተግባር እንደሚገለጥ ጅምራችን ማሳያ ነው! ለሀገራችን ከምንም በላይ የሚጠቅማት የብልጽግና መንገዷ ነውና ባሰብነው ልክ ከመሪያችን ጋራ ወደፊት መጓዛችንን እንቀጥላለን።
@MameMtn
@MameMtn 14 күн бұрын
መሪያችን ፈጣሪ በሠላም ይመልሥህ❤❤👍👍
@ggvideonow1
@ggvideonow1 14 күн бұрын
ሰላም ለሱዳን !! Peace for Sudan 🇸🇩!! Pray 🙏 for Sudan , what happened is heartbreaking 💔
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 15 күн бұрын
ጀግና መሪ ትችት ስድብ ተሸክሞ ሐገሩ ለማሳደግ ወደፊት እየሄደ ነው እድሜና ጤና ይስጠው ቸሩ አምላክ🙏🏽
@MeremDaneya
@MeremDaneya 14 күн бұрын
፦አንተ አሁን ሠውነህ እንደሡ ሠውበላ አውሬነህ ኢትዮን በፊት አታቃትም እኔ በአብይ ዘን ከመኖሪያ ቤቴ በዘርምክንያት ታግቸ 3ሚሊየን ከተዘረፍኩት አነዱነኝ አብብይን ሥታደንቅ እንደባሪያ ተገዝተህ መሆን አለበት
@micho4463
@micho4463 14 күн бұрын
@@MeremDaneya አይዞን ፈጣሪ ቀን አለው
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k 14 күн бұрын
አብቹ እግዚአብሔር ይጠብቅ በሰላም ተመለስ 😍😍😍😍😍😍😍🙌🏻🙌🏻🙌🏻
@mickeydi
@mickeydi 14 күн бұрын
Our Sudanese brother's & Sister's have suffered enough due to this internal conflict and it's time to end it now and our beloved PM with he's wisdom & kind heart will make it happen I have no doubt! & We Ethiopians have a special place for the kind Sudanese people they deserve peace & prosperity NO MORE WAR💚💛❤️🇪🇹🙏
@fathimafathima2712
@fathimafathima2712 15 күн бұрын
አላህይጠብቅህ ጀግናዉ መሪችን
@egyptianeagle524
@egyptianeagle524 14 күн бұрын
🪳
@muhammedtegegne7836
@muhammedtegegne7836 14 күн бұрын
ያረቢ ሱዳኖችን ሰላማቸውንመልስላቸው አላህ ሰላምያውርድላቸው በጣምያሳዝናሉ ሚስኪንህዝቦችናቸው
@amensisa3648
@amensisa3648 15 күн бұрын
Abichu the Great ❤
@abbaagoolee4496
@abbaagoolee4496 15 күн бұрын
MAASHA ALLAAH
@user-kh6dc4vg2d
@user-kh6dc4vg2d 14 күн бұрын
ደስ ዪላል መልካም ዪመለሱ
@ChernetTeklu
@ChernetTeklu 14 күн бұрын
The peace of any country makes me happy more than I can say. Thank you Hon Abiy (PhD)
@bukutesfaye7414
@bukutesfaye7414 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@derejebeyenedegefie8011
@derejebeyenedegefie8011 14 күн бұрын
peace for our brothers and sister Sudan people!!!!
@SolomonAbebe-qc1hq
@SolomonAbebe-qc1hq 15 күн бұрын
I can't believe it ,he is so hero
@MubarekMusleha
@MubarekMusleha 14 күн бұрын
God bless Ethiopia 🇪🇹 Pease For All African People
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክባር!!!!
@user-sc2qf1fs7e
@user-sc2qf1fs7e 14 күн бұрын
DR ABY Please ሱዳንን አድናት
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 14 күн бұрын
The Ethiopian dipolmacy should be applauded. We are proud of Ethiopian wise diplomacy and leadership. Do our neighbors appreciate our generous diplomacy!? Somalia, Egypt, Eritrea, Djibouti!? Let God protect our land of the plenty and Bravehearted prople for always doing the right thing. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@surefiel
@surefiel 15 күн бұрын
ጭንቅላት ግን አይገመትም አንተማ 1000 አመት ምራን።
@user-wg1ml6hw8o
@user-wg1ml6hw8o 15 күн бұрын
በርታ
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 14 күн бұрын
ማሻአላህ 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@gashawwedajo
@gashawwedajo 14 күн бұрын
አባ መላ
@eftube6941
@eftube6941 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤jag nae nuril
@BothBoth-c6w
@BothBoth-c6w 8 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u 15 күн бұрын
Le Sudan hizib Selam selam yamicalachowu
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 15 күн бұрын
🙌🙌🙌🙌🙏
@user-on9xh9yv2s
@user-on9xh9yv2s 14 күн бұрын
Tremendous ! smart leader 🔥
@MuhameSeyd
@MuhameSeyd 14 күн бұрын
Selam
@KemaMame
@KemaMame 14 күн бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 14 күн бұрын
👍🌹🌹🌹🌹🌹
@universityabraha8030
@universityabraha8030 14 күн бұрын
Politics like a game changer if you don't understand 😮
@user-pz1by5qe8m
@user-pz1by5qe8m 14 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo 15 күн бұрын
Abbch Anbsaw what ever you touched all ways blessed. Love and peace for our Sudanese brothers and sisters.
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 14 күн бұрын
yes Good Job.our prime Minister,Your Excellency Dr.Abiy Ahimed. To the High-Level Decision Makers of Sudan, Esteemed State Leaders, Military Chiefs, Temporary Opponents, Generals, Prominent Figures, Scholars, Business Owners, Diaspora Groups, and Activists, The time has come to end the conflict that has brought our nation to the brink. It is imperative that you all come together, sit around the table, and engage in a dialogue rooted in genuine concern for our nation's future. The discussions must be frank, addressing the concrete gaps and differences that have divided us. For the sake of Sudan’s natural grassroots, it is essential to respect our nation's heritage and work collaboratively towards peace. Our people deserve a future free from war and instability. Let us honor their hopes and dreams by reaching a sustainable agreement that benefits all.
@user-iv4vo4ue8g
@user-iv4vo4ue8g 14 күн бұрын
Wao Goota Kenyaa 💪💪
@AddaaMan
@AddaaMan 14 күн бұрын
ቡርሀን ልቦና ይስጥክ
@yakobbafa4097
@yakobbafa4097 15 күн бұрын
Selam fikr le Ethiopia
@GETENETEthiopia
@GETENETEthiopia 14 күн бұрын
ያዲሳባልጅ ሰውን በሰውነቱ ብቻ የሚያከብር ነው ከየትም ና ከየት ።አይመለከታቸውም የአዲሳባ ልጆች ሁሉን የኢቶቢያ ህዝብ በኢቶቢያዊነቱ እና ሰውን በሰውነቱ ።የሚያይ ነው ።ክብር ለዲሳባ ልጆች እህት ወድሞቼ ።ክብር ይገባችሆል ።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 14 күн бұрын
ዶ/ር አብይ አላህ ይጠብቅህ አሚን ።
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 14 күн бұрын
My pm❤❤❤
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 14 күн бұрын
የተከበሩ መሪ👍❤🇪🇹
@sol.nabebe5387
@sol.nabebe5387 15 күн бұрын
ይሄ ሰውዬ ይችላል!
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 15 күн бұрын
Be respectful.
@user-so1qd6db2y
@user-so1qd6db2y 14 күн бұрын
በጣም ጎበዝእኮነው ❤❤
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud 14 күн бұрын
አብቹ እባክህ በሚገባ አስታርቃቸው ከእልቂት ታደጋቸው አንተ ደግሞ በሰላም ተመለስ!!
@malkmustfa7586
@malkmustfa7586 14 күн бұрын
የኔምርጥ መሪ።
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u 15 күн бұрын
Le Sudan hizib Selam Selam yamicalachow
@zenagirma8230
@zenagirma8230 14 күн бұрын
አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
@HuseenMed
@HuseenMed 15 күн бұрын
የመቸ ነው አድስ ይመስላል።😢
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 14 күн бұрын
November 1 / 1983 የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ጃፋር ኒመሪ በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ሮናልድ ሬጋን ዋይት ሃውስ የእራት ግብዣ ተደርጎለት ኢትዮጵያን እና ሊቢያን እንዴት እንደሚያፈርስ የተናገረውን ንግግር እኛ ምን ግዜም መርሳት የለብንም ።
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 14 күн бұрын
ወላሂ አብቺ እኮ ❤🇪🇹❤የኛ ፍቅር ነው አስብት ስዳን እኮ በአባይ ጉዳይ እኮ ጠላታችን ነች በተይ ወላወይ ናቸው ዛሬ ከእምዬ ሀገሬ ነች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌧🌧🌧🌿🌱👌ነገ ኢጂብት🏌🏌 ናቸው🤔🤔😃🙊🏌
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 14 күн бұрын
መሪዬ
@zinapcutu6909
@zinapcutu6909 15 күн бұрын
🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃
@fikrusime1217
@fikrusime1217 14 күн бұрын
SEBAT NEW ENDE YIHE MERI ...ENDE ? AYI WETAT MEHON DEGINETU...!!!!!JEGNA MERI....KE EBABUM KE GINTUM YISMAMAL!!!!!!!!! SELAM LE SUDAN
@Halamadr146
@Halamadr146 15 күн бұрын
ሱዳን ኩናት ኣላ ድማ ይብሃለለይ ፕርሲደት ዚኣክል እንዳ ተቀበሉ ኣቤት ጸወታ ብህዝቢ
@user-rz6mo7nw1n
@user-rz6mo7nw1n 15 күн бұрын
Are yekoye sayhon aykerim
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 14 күн бұрын
ሱዳኖች ለኢትዮጵያ መፍረስ ላለፉት 60 አመታት ሲሰሩ ነው የኖሩት ። ለኤርትራ መገንጠል ዋናው የሱዳን መንግስት ነበር ። ኤኒሜሪ የሱዳን ፕሬዘዳንት በነበረበት ዘመን ሀበሾች ስደተኞች እየተገደሉ በግሬደር ነበር የሚቀበሩት። ኤኒሜሪ ኤርትራን ካስገነጠልን በኋላ ለወያኔ ድጋፍ እየሰጠን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን እያለ በየግዜው ይፎክር ነበር ። ታዲያ እኛ ለምንድነው አሁን የምንረዳቸው ?
@OunarAl
@OunarAl 14 күн бұрын
Men aynet bares matman way ethiopia
@AbdoSidy
@AbdoSidy 14 күн бұрын
التحية والتقدير لكم ايها الشعب الأثيوبي.عليكم إن تعلم الشعب السوداني الشعب لم ولن ينكسر ابدا ولن ينهزم أبدا مهما كثرت أعداء علينا.كل فضل من الله ولله الحمد. ماعندنا اي مشكلة مع كل الشعوب العالم.هذا أبي الفتن أمس يدعم للمليشيا الإرهابية المتطرفة قال وقال لانوه لا يعترف بالحكومتنا الحالي.واليوم جانا براهو .لا نعلم ما المخططات وراء زيارة أبي الفتن. وهو عبدالمعمور من دويلة الشر.وهذه دويلة الشر الكل يعلم تماما وهي تنشرو الفتن بينا الشعوب.ربنا ينتقم منه.التحية خاص للأبطال جبهة تحرير التيقراي والشعب الأثيوبي مر اخر.
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 14 күн бұрын
እዛው ያስቀርህ
@ST-yt2dv
@ST-yt2dv 14 күн бұрын
HE WANT BE PEACE MAKE BUT WILL NOT HAPPEN BABY ABIY SORRY.
@abelcherent5477
@abelcherent5477 13 күн бұрын
2 thugs!
@abirhamtadesa8891
@abirhamtadesa8891 15 күн бұрын
Qqqqawa
@yaredsalesawi5176
@yaredsalesawi5176 15 күн бұрын
Ye Raisi menfes Egnanem gobegnene Ameen😡👎 !!
@mickymarakimultimedia4M
@mickymarakimultimedia4M 14 күн бұрын
የራሳ አሮባት የሰው ታማስላለች
@TolaAlemu
@TolaAlemu 14 күн бұрын
taek,awet,egipt,firom,in,sidi,,pic,nawe,sudan,and,ethoipia
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 14 күн бұрын
መሪያችን የምትሉ ለእናንተ የተለየ መሪ የሆነበት በምን ምክንያት ነው ይህ ሰው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር መሆኑ ቀርቶ የእናንተ ቤት ውስጥ መሪ ሆነ ለመሆኑ ?
@micho4463
@micho4463 14 күн бұрын
"የእራሷ እያረረ የሰው ታማስላለች" አለ ህጻን መንግስት ኢትዮጵያ እንድ ዘንድሮም ተዋርዳ አታውቅም Delusionist and Childish government trust me u will pay in the near future for what you have done ቶ Ethiopian people "ቀን አለ"
@muluhabtu8682
@muluhabtu8682 14 күн бұрын
አስመሳይ ሰው እየጨረስህ አትክልት ተካይ ትሆናለህ አረመኔ
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 14 күн бұрын
ገጥመሀል፣ አታላዝን... ጀግናው።
@ewnetugiru5102
@ewnetugiru5102 14 күн бұрын
ቆሻሻ ያምሳደብ ነው!!!
@LiyewBelsti-tl2en
@LiyewBelsti-tl2en 14 күн бұрын
this prime minster is criminal
@laxiusbandius
@laxiusbandius 14 күн бұрын
ወጣህበት ያሰቀር👎👎👎
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 14 күн бұрын
Likewise
@AdemeAhmed
@AdemeAhmed 14 күн бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ትመስላለች ነወ።
@michaelsmith-xz9mv
@michaelsmith-xz9mv 14 күн бұрын
tebda
@negestqueen
@negestqueen 15 күн бұрын
አብይ አህመድ አይጥ መስለሀል! ዲያቢሎስ ! እርኩስ ! በወጣህበት ቅር! ሬስህ እንኳ ኢትዮጲያ አይግባ!!!
@user-ry4km7bu1f
@user-ry4km7bu1f 14 күн бұрын
I am sorry but he is a hero for Africa
@henokgizaw8450
@henokgizaw8450 15 күн бұрын
ሱዳን ከግብጽ ጋር በአባይ ጉዳይ ምን አይነት policy ሲያራምዱ (ሲያደርጉ )እንደነበር ሁላችንም እናውቃለን ።አሁን ዩዚ ጨቅላ እዛ ሄዶ ጭራውን መቁላት ምን ይሉታል አሰዳቢ
@user-ob9jy8xt2t
@user-ob9jy8xt2t 15 күн бұрын
አስተያየት ከመስጠትህ በፊት እዉቀትህን አዳብር
@zintasokkoda2726
@zintasokkoda2726 15 күн бұрын
To our political analyst I want to say jealousy kills. Game over.
@sulemanhussein9707
@sulemanhussein9707 14 күн бұрын
መሃይም ነገር ከማይመለከት ቦታ ላይ ተገኛ እውር​@@user-ob9jy8xt2t
@AsnakeSinesibhat
@AsnakeSinesibhat 14 күн бұрын
ፖለቲካዊ ብልጠት ይባላል። በዚህ ሰዓት ካይሮ ውስጥ ስንት ጸጉር እየተነጨ ነው? የአብይ ካርቱም መገኘት አልሲሲን ያንጨረጭረዋል፣ ቦታዬንና ተጽዕኖ ፈጣሪነቴን ወሰደብኝ ብሎ ስለሚያስብ። ጠላቶችህን ማናከስ ማለት ይሄ ነው። ጨዋታው እንደዚያ ነው እሺ?
@SamsonG-jn5kl
@SamsonG-jn5kl 14 күн бұрын
ፈልፈላ ቂጥህን ታጠብ መጀመሪይ
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 72 МЛН
The Day Ronaldinho Showed Zidane Who Is The Boss.
14:05
RDHDComps
Рет қаралды 41 МЛН
The Day Ronaldo Showed Messi, Neymar & Mbappé Who Is The Boss
19:19
The Day Ronaldinho Became a Barcelona Legend
15:14
BR7 Football
Рет қаралды 3,4 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН