የ ጥቅል ጐመን ጉላሽ ለ ፃም Ethiopian food

  Рет қаралды 85,729

melat tube

melat tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 162
@born2Bekind
@born2Bekind 4 жыл бұрын
I was just wondering what to make for lunch. I am gonna give this a try. Thanks Melu :)
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
ጥሩ ለውጥ ለአይንም ያምራል Thank u !
@hiyabtsegay3226
@hiyabtsegay3226 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ እህቴ በጣም ይጣፍጣል ሃሃሃማለቴ አሁን ልሰራው ነው አመሰግናለሁ
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሚሊ በጣም በለሞያ ነሽ ከአንቺ ቡዙ ተምሬለው
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ የኔ ባለሙያ ሜላዬ ሁሉንም እየሰራን ነው ዛሬም የድንች ሽሮውን ሰርቻለሁ እባካችሁ ሁሉንም ሞክሩት በጣም ልዬ ነው ሜላዬ አመሠግናለሁ ።
@weyenob.7938
@weyenob.7938 4 жыл бұрын
Wow betam Gobez neshi egshi yibark 😘😘
@ethiopiawiste5257
@ethiopiawiste5257 4 жыл бұрын
Wow Melateye it looks yummmyyyyyy.......
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ሜላትዩ በለሙያ I love it 😍👍🏿👌🏼😋
@veronicaborie974
@veronicaborie974 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እህት ባለሙያ ነሸ በጣም እግዚአብሔር ይባረክሸ ሰራወችሸን ወድጀዋለሁኝ
@meli6152
@meli6152 4 жыл бұрын
Well done you are very creative!
@KiyaTube4
@KiyaTube4 4 жыл бұрын
It's looks yummy 😋 thank you 💕
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 4 жыл бұрын
betam desylale thank u for sharing dear
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ እጅሽ ይባረክ ዉዴ ቆንጆ ነዉ
@salammoges881
@salammoges881 4 жыл бұрын
በስመአብ አቤት እንዴት ባለሞያ ነሽ ይሄ እጅ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
ሜላዬ ስጠብቅሽ መጣሽልኝ የኔ ባለሞያ ስወድሽ እኮ ♥♥♥
@selamtesfaye7603
@selamtesfaye7603 Жыл бұрын
በጣም ደጋግሜ ነው የሠራሁት ሜሉ አንደኛ🙏🥰🥰
@ramimame3863
@ramimame3863 3 жыл бұрын
Meluye yene balemuya keep shining ene erasu balemuya lehon new meselegn anchin eyayehu
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
Mchame gobeze nesh😍
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 4 жыл бұрын
ሜሎዬ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ስርዓትሽ እራሱ ደስ ይላል አድሎሻል
@user-yp9jo9ms5w
@user-yp9jo9ms5w 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል 👍👍
@intisarfarah8904
@intisarfarah8904 4 жыл бұрын
Wow yene balamoya sis
@aynalemhabtegeorgis6309
@aynalemhabtegeorgis6309 4 жыл бұрын
wow.wow.melet its good adia thankyou
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 4 жыл бұрын
ባጣም ምርጥ ነው ሜሊ
@misrakbekelegizawsaloon6210
@misrakbekelegizawsaloon6210 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እህቴ ተባረኪ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 жыл бұрын
Yummy yummy siyamer enamsgenalen
@masobethiopia5007
@masobethiopia5007 4 жыл бұрын
ገራሚ ነሽ 😍💕💐👌🏽
@ayalneshgesese7412
@ayalneshgesese7412 4 жыл бұрын
በጣም ሟያሽን እወደዋለው በርቺ
@fetiyakedir6200
@fetiyakedir6200 4 ай бұрын
አሁን ሰራሁት በጣም ምርጥ እናመሰግናለን
@netsanetteklemariamkabtime807
@netsanetteklemariamkabtime807 4 жыл бұрын
Every thing very nice but did you boil cabbage before mix it with the another ingredients....???
@martabiru444
@martabiru444 4 жыл бұрын
በርቺ እናመ ሰግናለን .
@tasif179
@tasif179 4 жыл бұрын
Melat you are so 'Balemuya'!Tebarekilign
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ምስጋናዬ ከልብ ነው። ፈጣሪ ያክብርልኝ
@mahdereshitto271
@mahdereshitto271 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ሜላት እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽም
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
ሰላም Melat, ስራ ቦታ ሆኜ ነበር የማየው ምርቄ ጠጠብብ ጠብ ይል ነበር 😁
@battale833
@battale833 4 жыл бұрын
wawe seyamre tbrki
@rehmirehmet6288
@rehmirehmet6288 4 жыл бұрын
Meliye betam ytaftal tnx balemuya eyaderegshign new
@sitotawderes6912
@sitotawderes6912 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ተመችቶኛል.ምግቤት አለሽ ?
@user-qg2hf2ro3q
@user-qg2hf2ro3q 3 жыл бұрын
ሜሉዬ ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰቦችሽ የዛሬ አመት የሰራሽው ቪዲዬ ፍላጋ ስዞር ስዞር አገኘሁት የኔ ቆንጆ በመፅሀፍ ቢሆን ተገላገልን ነበር አስቢበት በጣም ነው የምሰራው ምግቦችሽን በሙሉ የዳቦ አንደኛ ነው የአበባ ጎመኑን አልዋሽም አልሞከርኩም የጥቅል ጎመኑ ዋው ነው እጅሽ ይባረክ እግዚአብሔር ያቺን ዞሮ መግቢያ ሀገራችንን ሰላሟን ይስጣት ለህዝቧም ፍቅርን ያላብስልን ሰላሙን ይስጠን አሜን 🙏🙏🙏
@sofifamily
@sofifamily 4 жыл бұрын
Healthy tasty ጥቅልጎመን አማርበት
@martaz9311
@martaz9311 4 жыл бұрын
Amazing!
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Yen konjo h r u bentsh long time?
@user-ik6me8qy4d
@user-ik6me8qy4d 4 жыл бұрын
ሀይ ሜሉ አዲስ ገቢ ነኝ አሪፍ ነው እማታቀርቢያቸው እጂሽ ይባርክህ ሀገር ቤት ስንገባ እንስራዋል
@tsehayhailu7715
@tsehayhailu7715 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው፤ የሽምራ ዱቅትም መጠቀመ ይቻላል።
@karamcell3456
@karamcell3456 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
ቆንጆ ነው ሰርቼ እሞክረዋለሁ tank you
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Pls do try it u will love it
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
እሺ
@dagimawittesfaye1390
@dagimawittesfaye1390 4 жыл бұрын
Melu gobez tchyalesh yewnet hule new mketatelsh berchi emokrewalew kelal ymeslal
@seadakassa4138
@seadakassa4138 2 жыл бұрын
ያምራል
@asnqkechasnqkech4562
@asnqkechasnqkech4562 4 жыл бұрын
betam konjo new amesegenalew mar
@umdode7879
@umdode7879 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል
@tsehaytaye-eo6ur
@tsehaytaye-eo6ur Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጎመኑ ትንሽ ቀቀል ይደረጋል?
@chachi4700
@chachi4700 3 жыл бұрын
መልክ ብቻ ስጠኝ ሞያ ከሜሉ🤗😍
@amsaleworkazene5014
@amsaleworkazene5014 4 жыл бұрын
egunam betam enmesegenalen
@helenabdurohman3907
@helenabdurohman3907 3 жыл бұрын
ሜልይበጣም ነው ይምውድሽ እናት ወልዳለች ተባረኬ
@hablefikirwolle1733
@hablefikirwolle1733 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ።እንደአስተያየት፣ብዙው ምግብሽ፣በዘይት የሚጠበስ ነው ይሄ ደግሞ ለጤና ጥሩ አይደለም።በኦቨን ለማብሰል ሞክሪ።የማክዶናል ምግብ ነው የሚመስለው።
@umdode7879
@umdode7879 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ግን ጥያቄ አለኝ ጥቅል ጎመኑ ተቀቅሎ ነው ወይስ ጥሬ
@user-dm9jw7rt4x
@user-dm9jw7rt4x 4 жыл бұрын
ምርጧ 👌
@melatmelat9491
@melatmelat9491 4 жыл бұрын
Very delicious
@abershealemayhu958
@abershealemayhu958 4 жыл бұрын
ከነቃናሽ ለዛ የማስረዳት ብቃትሽን ወድጃዋለሁ ምርጥ የኤትየጰያ ልጅ ባለሞያ
@kabutube6485
@kabutube6485 4 жыл бұрын
Wowwww
@woinshetgirma7
@woinshetgirma7 4 жыл бұрын
I lov it
@jerryzebe7436
@jerryzebe7436 3 жыл бұрын
Wow
@hiwotbe7494
@hiwotbe7494 4 жыл бұрын
Hi Melat, what is the name of your food processor. Thanks
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Its black and dicker dear
@SIMUYEARSEMATUBE
@SIMUYEARSEMATUBE 4 жыл бұрын
Berche
@biznillah3179
@biznillah3179 4 жыл бұрын
Tasty 👍
@enawgatube
@enawgatube 4 жыл бұрын
Betam yameral
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ወጥ በወጥ አረኩት ቤቱን እናመሰግናለን ።
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሀሀ addisye u killed me
@hiwotteshome7319
@hiwotteshome7319 Жыл бұрын
tikilgomenu tekeklowal ende?
@ameleberhe9544
@ameleberhe9544 4 жыл бұрын
አሪፍ አሪፍ የምግብ አሠራር ቪድዮ እያቀረብሽልን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን። በተለይ ደግሞ የምተጠቀሚው ግብአት በቤታችን ያለ እና ከቤታችን የማይጠፋ መሆኑ ትልቅ ነገር ነው። መጠየቅ የምፈለገው ግን የሚጠበስበት ዘይት በድጋሚ ለሌላ ነገር መጠቀም ይቻላል ወይ?? የሚጠባበሱት ነገሮች አድረው መበላት ይችላሉ ??
@hanateddy4973
@hanateddy4973 4 жыл бұрын
Hi Melu...tekelgomenu yekekelale mejemeriya????
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Ayee teria new ke carrot gare seltefchie new hani
@hibh8242
@hibh8242 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚልን ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ በፌስቡክም ብትልኪልን መልካም ነው ማለት የይቱብ ሸበካ የሌለን አልን
@hwelkema
@hwelkema 4 жыл бұрын
Hi Melat. Did you cook the cabbage before? u didn't mention what you did before mixing the cabbage. Thank you.
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
No dear its not cooked .. Sorry if I confused u
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
No its not cooked dear sorry if I confused u
@hwelkema
@hwelkema 4 жыл бұрын
@@melatTUBE Thank you I found the previous video. I will definitely try this one.
@hanahadgo2766
@hanahadgo2766 4 жыл бұрын
You're amazing sister specially when you explain how too cooked wow really appreciate you thanks alot♥🌼🌻🐞🙌🌹👏🥇
@fekerteshiferaw4503
@fekerteshiferaw4503 4 жыл бұрын
ጥቅል ጎመን ወይንስ አበባ ጎመን
@Virgin-Mary21
@Virgin-Mary21 4 жыл бұрын
ጥቅል ጎመን ነው ግን? አበባ ጎመን ነው የሚመስለው
@user-er2so8vd3x
@user-er2so8vd3x 4 жыл бұрын
ልክነሽ ግን ካሮት ስላረገችበት ነው
@mewdedgetachew8747
@mewdedgetachew8747 4 жыл бұрын
ሜሉዬ ጥያቄ አልመለሽም ጥቅል ጎመኑ ጥሬ ነው የተከተፈው? ዛሬ ጨጓራዬ ይንደድ እንጂ እበላዋለሁ ቆንጅዬ ከአልጫው ስለገላጉልሽኝ አመሰግንሻለሁ ጥያቄ መልሺ ቶሎ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Am so sorry dear .ጥሬውን ነው በደምብ የፋጨሁት
@tigistmojo
@tigistmojo 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ!
@hamzekubdhi3588
@hamzekubdhi3588 4 жыл бұрын
wow ነው እጅሽ ይባረክ
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
ጥቅል ጎመኑ የበሰለ ነው??
@atomsabedasa9850
@atomsabedasa9850 2 жыл бұрын
ጎመኑ ተቀቅሎ ነው?
@user-ze5dr9iw7u
@user-ze5dr9iw7u 4 жыл бұрын
Hi melu እነዚህ ምግቦችሽ ብትችይ በመፅሐፍ አሳትመሽ ኢትዮጵያ ቢደርሱ ብዬ አሰብኩ🤔መቼስ ነጭ ሽንኩርት : እርድ:ራዝመሪ ውስጥሽ ነው አይደል😜😁
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ሀሀ በጣም ነው የምወደው ያስታውቅብኛል አይደል
@meseretd3805
@meseretd3805 4 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሀሳብ ነው
@belayeneahayele5355
@belayeneahayele5355 4 жыл бұрын
የኔም አሳብ ነው
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 4 жыл бұрын
Ezgher yestshe
@mesereteberhanu9272
@mesereteberhanu9272 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይአ ብዓ ር ክ ሽ melo
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
ጥቅል.ጎመኑ.የበሰለነው.ወይስ.ጥሬነው.በጣም.ያምራል
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አይ ጥሬ ነው በደምብ ስለፋጨሁት ነው
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 4 жыл бұрын
@@melatTUBE እጅሽ.ይባርክ.በጣም.ያምራል. አመሰግናለሁ.
@sebletesfay4164
@sebletesfay4164 4 жыл бұрын
👍👍
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Thank you sebli
@Tube-cr4vz
@Tube-cr4vz 4 жыл бұрын
ጎመኑ ተቀቅሎ ነው የሚከተፈው?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አይ ጥሬ ነው በደምብ ስለፋጨሁት ነው
@jerusalemgaim4665
@jerusalemgaim4665 4 жыл бұрын
Serash betam teru new tebareki . Ye zare gin algebayem tekl gomenu endat new yadenagral kemjemeryaw alsayeshinm beselo new weys endat new gir agabashey zare 🤔🤔🤔🤔🤔🤔???¿????????????¿
@tigistalex368
@tigistalex368 4 жыл бұрын
Tenat yeserachiw ale kemejemera gibena eyew
@jerusalemgaim4665
@jerusalemgaim4665 4 жыл бұрын
@@tigistalex368 thanks weda
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Tnx tgye
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Ayee terie new deko seltfechie new
@misrakhannan846
@misrakhannan846 4 жыл бұрын
Megebcheshin eyteketatelkushi hula eserewlhu betalme terhu balmya aregshignal amsegenlhu tekel gomnhun bemashin new weyese bijishi yektefshew ?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Betam amsgnalew be mashen new yefchehitu
@zowitravelfamily9102
@zowitravelfamily9102 4 жыл бұрын
ጎመኑ ተቅቅሏል ወይስ በጥሬው?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አይ ጥሬ ነው በደምብ ስለፋጨሁት ነው
@nardosehabtu2319
@nardosehabtu2319 4 жыл бұрын
ግብዓቶቹን ለጥፊልን
@user-ok7uv7nh9n
@user-ok7uv7nh9n 4 жыл бұрын
የሆነ ዓይነት ዱቄት መጠቀም እንችል ይሆን
@meklitbayu3742
@meklitbayu3742 4 жыл бұрын
meliye teqele gomenu tere new weyes yebesele
@mekirtube1732
@mekirtube1732 4 жыл бұрын
የበፊቱን ጦቅል ጎመን ስትሰሪ ያላየንስ ሰወች የተቀቀለ ነው ወይስ ያልተቀቀለ በምን እንወቆ እዚህ ላይ የምትናገሪው ነገር የለም
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
የተቀቀለ አይደለም ጥሬ ነው በደንብ ተፈቅፍቆ ነው
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
እኮ የኔም ጥያቄነበር ጎሺ ተመለሰ
@arsamaabdi9538
@arsamaabdi9538 4 жыл бұрын
Emaa tekele gonenuu Yekekelale kamefechetu Bafete?????
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Ayee terie new yen ehete
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 4 жыл бұрын
Meluye Abeba gomen new woyis tikil gomen? It doesn't look tikil gomen
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Ayee aydelm demo seltefchie new enjie tekle gomen new
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 4 жыл бұрын
@@melatTUBE thank you for the quick reply
@yodittekle3121
@yodittekle3121 4 жыл бұрын
Thank you 🙏 melat
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
Amsegnalew betamm
@tgytad9950
@tgytad9950 3 жыл бұрын
ሜሊዬ ምነው ደበልበል አለ የአበባ ጎመን ይመስላል
@Sara-ob5ji
@Sara-ob5ji 4 жыл бұрын
አረ ሜላት ባክሽ ልፁምበት እንደዚህ ቆንጆ ምግብ መብላት አልፈልግም ሁሉንም መሞከሬ ነው በተለይ ቃርያ ው እና ዳቦ በአዋዜ የስራሽውን LoL 😂
@user-pr6lj2yq7i
@user-pr6lj2yq7i 4 жыл бұрын
ይቅርታ የ Lol ትርጉም ብታስረድኝ
@user-ze5dr9iw7u
@user-ze5dr9iw7u 4 жыл бұрын
laugh out loud. በጣም መሳቅ ወይንም በሳቅ መንተክተክ LoL. 😂😃
@user-pr6lj2yq7i
@user-pr6lj2yq7i 4 жыл бұрын
@@user-ze5dr9iw7u ተሳስተሻል እህት አለም
@user-pr6lj2yq7i
@user-pr6lj2yq7i 4 жыл бұрын
@@user-ze5dr9iw7u “LOL” ማለት ምን ማለት ነዉ? ለመጀመርያ ጊዜ ይሄን ቋንቋ የፈጠሩት በአሜርካ SECRET SOCIETY (666) በተባሉት ሲሆን፤ በማህበራ ደረገፆች (social networks) ላይ ብዙዎቻችን በዚህ ቋንቋ ተታለናል። “LOL” ማለት ለብዙዎቻችን “LAUGH OUT LOUD” መስሎን ሰላምታችን እስኪመስል የአፍችን መፍቻ ሆኖል :: “LOL” ማለት ግን “LUCIFER OUR LORD” ወይም ሲተረጎም “ሉሲፈር(ሰይጣን) የኛ ጌታ” ነው እንደ ማለት ነዉ። ሉሲፈር( LUCIFER) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም ሰይጣን፣ጣኦት ወዘተ…. ትርጉም ይይዛል። ስለዚህ ሰዎች በማያዉቁት መልኩ ሰይጣንን እያመለኩ እያስመለኩ ስለሆኑ፣ ከዚህ ድርጊታችን(LOL) ከማለት እንቆጠብ።
@tigisthu3780
@tigisthu3780 4 жыл бұрын
@@user-pr6lj2yq7i 😀😀😀
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 4 жыл бұрын
ግን ጥቅልል ጎመን አይመስለም የአበባ ጎመን ነው እህት ?
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
ደቆ የ ተፋጨ ስለሆነ ነው ።።እንጂ ጥቅል ጐመን ነው
@mahitariku9084
@mahitariku9084 4 жыл бұрын
It have bn my question too
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
እኮ እኔም ብየ አለሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
ጥቅል ጎመን ነው በደንብ ስለተፈጨ ነው
@user-jc6pg6if1o
@user-jc6pg6if1o 3 жыл бұрын
@@melatTUBE እሺ የኔ።ባለሙያ
@fregeneteshetu683
@fregeneteshetu683 3 жыл бұрын
ጥ ቅል ጉመኑ ተቅሉ ነው የሚፈጨው ሜሉ
@melatTUBE
@melatTUBE 3 жыл бұрын
አይይ ጥሬውን ነው ፍርዬ
@lidyamesfine6158
@lidyamesfine6158 3 жыл бұрын
Hy melu mokeriw nber gen Weha ameta sfchw Tekle gomen
@wintatekle5512
@wintatekle5512 4 жыл бұрын
ኣሁን ነው ያየሁት ፊዶውን ጥቅል ጎሞኑ የበሰለ ነው ወይ በጥረው ነው የተፈጨው
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
በ ጥሬው ነው
@wintatekle5512
@wintatekle5512 4 жыл бұрын
@@melatTUBE በጣም ኣመሰግናለው እህቴ በርቺ እጅሽ ይባረክ
@BeletuTirfe-cs8jm
@BeletuTirfe-cs8jm 3 ай бұрын
ጉመኑ ተቅቅሎ ነወይስ ጥሬውን ነው የምንፈጨው
ጥብስ ለምኔ| የሽንብራ ጥብስ በ አዋዜ
13:08
የ ሽንብራ ዱለት ለፃም  Ethiopian food
11:50
melat tube
Рет қаралды 207 М.
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 56 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 9 МЛН
የጥቅል ጎመን ለብ ለብ አሰራር
6:16
Rittaa
Рет қаралды 31 М.
የተጠበሰ አትክልቶች በ መኮረኒ
10:22
melat tube
Рет қаралды 39 М.
የድንች ጥቅል ብስኩት ለቁርስ በ 20 ደቂቃ
10:18
Amazing tools #shorts
0:35
SA VA
Рет қаралды 14 МЛН
САКЕНДІ ҚАТЫНЫ ҚЫЗҒАНЫП ҚАЛДЫ
0:31
Ән - көңілдің ажары.
Рет қаралды 490 М.
Rajesh ka flying dance 😂
0:11
Rajesh Kumar Shorts 14
Рет қаралды 28 МЛН
Mom can't calm cute babies ❤️🍒🍭👧🏻🤩💕
0:13
David Show #shorts
Рет қаралды 5 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
0:31
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН