No video

የጥምቀት ውሎ ከኔ ጋር ‼️‼️| የድስት ዳቦ አሰራር| ቀላል ብርዝ አሰራር

  Рет қаралды 39,521

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

እጅግ ሞያ EJIGE MOYA

2 жыл бұрын

Пікірлер: 124
@atkeltnigusu7065
@atkeltnigusu7065 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው እሞክረዋለሁ
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንኳን አብሮ እደረሰን የቃልዬ እናት🙏
@bettwascorner
@bettwascorner 2 жыл бұрын
እጅግዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👏👍👍ሼር❤️🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንልሽ ባለሙያ በጣም በርቺ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yyyy1372
@yyyy1372 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ እንደዚህ ያሉትን የበዛልን
@user-xi1ko3du8p
@user-xi1ko3du8p 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እማዬ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ ❤❤❤❤
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 2 жыл бұрын
ማዘርዬ እመቤቴ እድሜ ከጤና ትስጥልን በጣም ያምራል በርቱልኝ መልካም በአል
@rabiykitchen
@rabiykitchen 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እንኳን አደረሰሽ የክርስትና እምነት ተከታዮች💖💖💖
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@Mychannel-mm9ir
@Mychannel-mm9ir 2 жыл бұрын
😍😍😍 mirte enat ejegeye balmuya
@manalalibaibikir2682
@manalalibaibikir2682 2 жыл бұрын
ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን የግቢው አትክልቶች በጣም ያምራሉ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እጅግዬ የአገርቤትን ኑሮ አስታወሰኝ አቀራረብሽ ስራሽ ሁሉ በጣም ደስ ይላል ተባረኪ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@azizaahmed420
@azizaahmed420 2 жыл бұрын
Mami enquan aderesesh , thank you for sharing. It took me to my childhood memories , 😘😘 I haven’t seen Timket holiday in over 25 years , your camera and editing is perfect , it invites people to watch Keep up the good work
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thank you so much
@Samirwyi
@Samirwyi 2 жыл бұрын
Selmai Linanth yihn 🇪🇹 Egzabiher yixebiqachuuuu😍🥰 mamyeee ejishin yibareki enkwani aderachuuuuu Leximiqetih bexami des yilali ww hagerachin Ethiopia Lezelalemi tinuri ❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen
@almazhaile3480
@almazhaile3480 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን👍❤️🙏
@tigih.7181
@tigih.7181 2 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ማምዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ሁሉም ትዝታ ይቀሰቅሳል እናቴን አስታወሱኝ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@elsagetachew8669
@elsagetachew8669 Жыл бұрын
እካን አደረሦት ባለሞያኖት እጆትይባረክ
@mamadoupathecamara9663
@mamadoupathecamara9663 2 жыл бұрын
ተባረኪ
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 жыл бұрын
Nice!
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 2 жыл бұрын
ዋውው ማሻአላህ ባለሙያ ረጋ ያልሽ እናት እድሜና ጤና ተመኘሁ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 2 жыл бұрын
የሜልዬ እናት በጣም ደስ ይላል መልካም በአል ሼር
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@AlmazLeta
@AlmazLeta 3 ай бұрын
በጣም እወድሻለሁ
@zebibastar2663
@zebibastar2663 2 жыл бұрын
ማሺአላህ ያምራል
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@titiiii898
@titiiii898 Жыл бұрын
Wow
@tedimulat6374
@tedimulat6374 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ የተቀደሰ በዐል አደረሰሽ አደረሳችሁ፣ በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው ፣ጥሩ ትውስታ አሳድሮብኛል፣በጣም አመሰግናለሁ።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኳን አደረሰሽ እናታችን ሁሉ በጣም ያምራል እጂሽ ይባረክ 👏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@samru1921
@samru1921 2 жыл бұрын
Gobeze berechee
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalhu
@bissrattaye817
@bissrattaye817 2 жыл бұрын
ባለሞያ ደስ የሚል አሰራር
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@FruitFruit-ql9vd
@FruitFruit-ql9vd 2 жыл бұрын
የሜሉ እናት ሁሉም የተዋጣ ነዉ እጆት ይባረክ። እባኮት የተጠሙት እርሾ ከየት እንደገዙት ይጠቁሙኝ?
@eh9850
@eh9850 2 жыл бұрын
ድርብብ ያሉ እናት ከሙያ ጋር:: እጅሆት ይባረክ!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@user-gs3zm7jc9u
@user-gs3zm7jc9u 2 жыл бұрын
ዋው የሜሉ እናት እኳን ለጥቀት በአል አደረሷዎት ከነ መላው ቤተሰብዎት የሚገርም ዶቦ ከለሩ ሲምር አጆዎት ይባረክ የቡናው ሴሪሞሪ በጣም ደስ የሚል 😋😋👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@genetm.19
@genetm.19 2 жыл бұрын
Very good I love it thank u and happy holiday
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thanks
@le1785
@le1785 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@hannaarega6694
@hannaarega6694 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሁሉም በጣም ያምራል ጠጁም ዳቦውም ባለሞያ💯💯💯
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@senaittselehin3773
@senaittselehin3773 Жыл бұрын
Nice
@tizitatesfaye8058
@tizitatesfaye8058 2 жыл бұрын
የምትሰሪው ሁሉ በጣም ደስ ይላል በዚሁ ቀጥይ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን እናመስግናለን💕
@birhanassefaassefa4964
@birhanassefaassefa4964 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ማማዬ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@laelnaam7539
@laelnaam7539 2 жыл бұрын
Thank you for sharing 🥰❤️💗🙏🙏🙏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thanks
@user-vn8hq3zu4c
@user-vn8hq3zu4c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እናታችን እንኳን አደረሰሽ የከርሞ ሰው ይበለን
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@kibranegash2339
@kibranegash2339 Жыл бұрын
Waw gagernwa bksel
@tsehyemekonenpaulos2767
@tsehyemekonenpaulos2767 2 жыл бұрын
Yehen Vidio ayto yemaiwed Beftsum aynorem edmewn tenawen lenatachen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽💕💕💕💕💕💕
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amen betam amesegnalew
@user-wr6nw9tq1l
@user-wr6nw9tq1l 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ የኒ እናት
@ellinenega7634
@ellinenega7634 2 жыл бұрын
Wow mom you are number one ☝️ hulem God blessed your hand 🤚 I love ❤️ everything great job 👏
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thank you
@alsaethio8434
@alsaethio8434 2 жыл бұрын
ዋው 💚💛❤️
@saraabdella1244
@saraabdella1244 2 жыл бұрын
Enkuwan adereseshi konjo enati hulum yamiral 👍🥰
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 2 жыл бұрын
Elelelelel Amen enkuwan abero adersan fetariii ye Amet sewu yebelan
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Tig12342
@Tig12342 2 жыл бұрын
እንካን አደረሰሽ ጥሩ ሙያ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mounasam8920
@mounasam8920 2 жыл бұрын
ዋው የሴት ወይዘሮ
@MesiBeauty
@MesiBeauty 2 жыл бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል አደረሰን አደረሳቹ የሰላም የፍቅር በዓል ይሁንልን አሜን አሜን አሜን እንዴት እንደምያምር ማምዬ እጅ ይባርክ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ
@tube4556
@tube4556 2 жыл бұрын
waw naw
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Thank you
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 жыл бұрын
እንክዋን አደረሰሽ አደረሰን መልካም በአል ለአመቱ ያድርሰን❤️
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አሜን
@mememalase9018
@mememalase9018 2 жыл бұрын
💕🙏🏻🇪🇹
@abebechmekebib3710
@abebechmekebib3710 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን። አንድ ጥያቄ ልጠይቀቅ። የጠጅ አጣጣል ያለ ስኳር እንዴት ነው?
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰዎት እናታችን💚💛❤
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@fevengebreyesus1725
@fevengebreyesus1725 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ee5jf6lz1m
@user-ee5jf6lz1m 2 жыл бұрын
ያምራል
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እንካን አደረሶት እናቴ መልካም በአል ይሂንሎት ሰላምና ጤና ደስታ ከነቤተሰቦት እመኝሎታለሁ እናቴ
@yodittilahun5529
@yodittilahun5529 2 жыл бұрын
ሶስተኛ ነኝ
@zebebalalemeda9675
@zebebalalemeda9675 2 жыл бұрын
Enkuan adersot enamsegnalen melkam beal yehunlchew cresteyan emnet teketayewch bemulu
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Melkam beal
@Muday-Werk
@Muday-Werk 2 жыл бұрын
ነፍሰ ጡር ነኝ ማርያምን አማረኝ አብሶ ብርዙ! ግጥም ማረግ ነበር! እናቴ ናፈቅሽኝ አይ የሰው ሀገር!!!
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አይዛሽ ፈጣሪ ለሀገርሽ ያብቃሽ። በሰላም ይገላግልሽ።
@Muday-Werk
@Muday-Werk 2 жыл бұрын
@@ejigemoya amen enate!
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Жыл бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ
@elschdayelschday1668
@elschdayelschday1668 2 жыл бұрын
Mamye selam, yeqereta alegebagnem 3 ege malet 3 geze be iqaw malet new ? Amesegenalu
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አዎ
@adanechmelake9179
@adanechmelake9179 2 жыл бұрын
Enkan aderesachu Betam Kongo new
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kibranegash2339
@kibranegash2339 11 ай бұрын
Ejege balmoya sedet yalche set ymwedat enat
@Tig12342
@Tig12342 2 жыл бұрын
አበባ እንዴት እደምሳድጊ አሳይን እኔ በተለይ የቤት ውስጥ አላድግም ይለኛል እባክሽ ቢዲዎ ስሪ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እሺ አሰራለሁ
@yamrotharegewoin8547
@yamrotharegewoin8547 2 жыл бұрын
ንፁህ ማር ለመግዛት እንዴት ማወቅ ይቻላል?
@addisababa3158
@addisababa3158 Жыл бұрын
ወ/ሮ እጅጋይሁ እንኮን ለብርህነ ልደቱ እስከ ቤተስበወት በስላም አደረሰወ:: በጣም ተከታታይወት እና አድናቄወት ነኝ:: አሁን እምዩ ኤትዬጵያ ነኝ እዜያ ሆኘ የሜያጎጎኝን ምግብ ለማዘዝ ፈልጌ ነበር እንዴት ነው እድራሻውን የስልክ ቁጥር የማገኘው?
@ejigemoya
@ejigemoya Жыл бұрын
በ0911207033
@bissrattaye817
@bissrattaye817 2 жыл бұрын
ድስት any ይሆናል
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አዎ ይሆናል
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 2 жыл бұрын
የት ነበርኩ ወይ እኔ እህቴ ብዙ አምልጠሽኛል ሙያውን ማወቅ ብቻ ሳይሆን አንቺ እራስሽ ያለሽ እርግት ያለው ኢትዮጵያዊ እናት ግርማ ሞገስሽ እናትም ባይኖረኝ ሐገሬን እንድናፍቅ ቤተሰቤንም እንድናፍቅ ከምታደርጊው ነገር በተጨማሪ ከጀርባ የሚሰማው የአእዋፍ ድምጽ ኧረ ሁሉም ነገር የመጨረሻ ሐገር ያስናፍቃል ውድ ድንቅ ጎበዝ እናት ተባረኪ ይህንን ልረሳው የነበረውን ስሜቴን አነቃቃሽልኝ እርግጠኛ ነኝ ብዙ እንደእኔ ውጭ ሀገር እየኖረ የሀገሩን ነገር ሲያስብ ልቡ የፈዘዘበትን እንደገና እንደምትስነሺው አምናለሁ የምግብ ስራ ብቻ ሳይሆን የምትሰሪው የሞራልና የልብ ህክምናም እየሰራሽ እንደሆነ እወቂው ልቤን ደስ አሰኘሽው እህቴ አሁንም ተባረኪልኝ እድሜሽን ያርዝምልሽ ወደ አሜሬካ ከሄድሽ በህዋላ ነው ያየሁት ፕሮግራምሽን ኢትዮጵያ ስለምታስፈልጊ በጊዜ ተመለሺ ፍቅር እናት💫💕🌹🌻🙋‍♀️🇪🇹🙏🇪🇹🙋‍♀️🌻🌹💕💫
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ። በቅርቡ እመለሳለው
@zahraasiri8953
@zahraasiri8953 2 жыл бұрын
በአለም ዙሪያ ያላችሁ የክርስትና እምነት ተከታየይ ኢትዮጵያዊ ወገኖቼ እኳን አደረሣችሁ።ማሚ መልካም በአል።
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kiki7863
@kiki7863 2 жыл бұрын
አቤት በአላችን ወርቅ እኮ ነው
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@zewdenieshdebel3999
@zewdenieshdebel3999 2 жыл бұрын
በርቺ ጐበዝ ላየክ አድርጓት ሰብስክራይብ ተባበሩ ከኪሳችን አናወጣ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
Amesegnalew
@wt5506
@wt5506 Жыл бұрын
ምነው ምሪዪ ድምፆ ጠፋ
@peace3791
@peace3791 2 жыл бұрын
ምነው ጉዋደኛዬ ብትሆኚ , ምንም ሳይቸግረኝ ነፍዤልሻለሁ :: ምንምም ሳይጎድለኝ ጰጉሬን እንኩዋን ለማበጠር የግድ ለስራ ስል ነው:: ደግነቱ ብዙ ሀበሻ አያየኝም :: ተቸገርኩ:: እስኪ ምከሪኝ
@ejigemoya
@ejigemoya 2 жыл бұрын
እራስን መንከባከብ በጣም ጥሩ ነው። በመጀመሪያ ከውስጥ ከዛ ወደላይኛው
@ethiobabyfood3664
@ethiobabyfood3664 2 жыл бұрын
ለልጆ ምን ልስራ ብላችሁ ለምትጨነቁ እናቶች በጣም በቀላሉ 3አይነት ለምሳ ወይም ለእራት የሚሆን በጣም ቀላል ከ 7ውር ጀምሮ የሚሆን kzfaq.info/get/bejne/o8d5ZrmhnJ6vgIE.html
@hurianafie6333
@hurianafie6333 Жыл бұрын
ዛሬ ምርዬ የለችም እንድ ያለሷ ጭር አለ ፣😒
@nebilabeauty
@nebilabeauty 2 жыл бұрын
እንኳን አዴሬሰሽ Subscribd መልሽ
Fresh Sheep's Milk Cheese Making in Nature 🧀🐑🍃
25:10
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,4 МЛН
የፆም ምስር ጥብስ 🔥
13:00
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 27 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 29 МЛН
ሩታ ደነገጠች.መሽኚያሽ ወርቅ  ቲቪውን አጠበችብን😱
20:07
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 31 М.
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 586 М.
Nature's Candy: Making a Sweet Treat with Just One Ingredient
22:49
Kənd Həyatı
Рет қаралды 3,7 МЛН
አገልግል
18:25
AddisWalta - AW
Рет қаралды 156 М.
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 11 МЛН