የጣፋጭ እና ሰላም ተስፋዬ ነገር አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ይመር አባተ ጋር | ትውልድ ሀ እና ለ... ክፍል2 |AfrihealthTv

  Рет қаралды 322,137

AfriHealth TV

AfriHealth TV

2 жыл бұрын

የጣፋጭ እና ሰላም ተስፋዬ ነገር አዝናኝ ቆይታ ከአርቲስት ይመር አባተ ጋር | ትውልድ ሀ እና ለ... ክፍል2 |AfrihealthTv
#AfrihealthTv #Ethiopia #Selam tesfaye #Tafache

Пікірлер: 155
@hassettigist3720
@hassettigist3720 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ አሁን ቁምጣ ምን ችግር አለው በቃ እኛ ጎርጉረን እንከን ካላወጣን አይሆንልንም የአስተሳሰብ ድህነታችን መች እንደሚለቀን አላቅም አሁን ይቺ ትንሽ ልጅ ረዥም ቀሚስ ለብሳ ብትመጣ አስቡት እስኪ🤔ረዥም ቀሚስ ልበሺ የምትሉ ሰዎች ግን ይሄኔ ራሳቹም አትለብሱም ለማንኛውም በጣም ነው የሚያምረው ልብሷ❤❤
@Zakaryis
@Zakaryis 2 жыл бұрын
ምሕረት የሌለው ጥፋት እግዚአብሔር ና የመንፈስ ቅዱስን የተሳደበ ይቅር አይባልም በተረፈ ሀጢአት ሁሉ በልጁ በኢየሱስ ደም ይቅር የባላሌ በተረፈ በጥበብ ያሣድግሽ❤❤
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 жыл бұрын
ስታምሪ ጣፋጭዬ በ ጣ ምም ደስ የምትይ የልጅ ጣፋጭ ነሽ, ውድድድ ነው የማደርግሽ. እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ❤💋
@rediattesfaye1523
@rediattesfaye1523 2 жыл бұрын
ጣፍጭዬ ብልህና ውብ ልጅ እንዴት እንደምታኮሪ እርጋታሽ አዋቂን ያስንቃል በርቺ ደግሞ የጠየቅሽው ተዋናይ አቶ ይመር በራሱ ብልህ መሆንሽን ያሳያል በዚሁ ቀጥይ ከትልልቅ ሰው ብዙ ነገር እንማራለንና በርቺ ለተወዳቹ ተዋንያን ይመርም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-bf9no6vk8c
@user-bf9no6vk8c 2 жыл бұрын
አተሰውየግን አባባ ተስፋየ ዳግም ብትሆን እደት ደስ እደሚልን
@user-bf9no6vk8c
@user-bf9no6vk8c 2 жыл бұрын
ይሂ ሰውየ ደስ ሲል ትትናው የአላህ
@muslimgirl6392
@muslimgirl6392 2 жыл бұрын
ere ye allhe sem yemtanshibetin eweki😢
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ወይ ይመርዬ ወንድሜ ካለእድሜህ ራስህን አስረጀኸውኮ።የድሮው ቅጥነትህ ይሻልሃል እኮ ።መልካም የፍቅር ሰው ቅን ሰው።
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 жыл бұрын
ቆንጆ ውነትም ኘሮግራምሽ እንደስሙ ጣፋጭ ነው፡ እንደዚሁ ጥፍጥ እንዳልሽ በርቺልን ዕድግ በይልን ፡፡
@mamasenifamily5083
@mamasenifamily5083 2 жыл бұрын
የጣፍጭ አለባበስ ምን ሆነ በልጅነቷ ትልበስ ያምርባታል የማንም አሮጊት ቂጣላይ ሽበት ያበቀለች ሴት ጡታን ጥላ ቂጣን ጥላ ስትለብስ ላይክ የምታደርግ ሁላ ዝም በሉ 🤨🤨🤨
@WinTW9
@WinTW9 2 жыл бұрын
Artisit yimer what a beauitfull persona you have, i enjoyed the interview.
@azebtsegay6753
@azebtsegay6753 5 ай бұрын
Yane Konjoe egzabhare yebarikshe ❤
@dungedunge7226
@dungedunge7226 2 жыл бұрын
የሰላምን ፎቶ ለጥፋችሁ ሌላ ፕሮግራም ታሳዩናላችሁ ቀዎሶች
@user-ms1im9jm4c
@user-ms1im9jm4c 2 жыл бұрын
ለመሳደብ አትሩጡ አድናቂዋ ስለሆነች ነው የለጠፏት ሰላምን
@user-kk7ih6mo3j
@user-kk7ih6mo3j 2 жыл бұрын
እውነትሽነው እኔም አልገባም ብየ ሰላምን ሳይ ገባሁ ከዛ ሌላ
@mebratdessie5055
@mebratdessie5055 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@merry5454
@merry5454 2 жыл бұрын
ሰላም ተስፋዬ የኔ ተወዳጅ ደስታዬ ስወድሽ ❤❤🥰
@user-pw1bc5ht8j
@user-pw1bc5ht8j 8 ай бұрын
ጣፋጭዬዬ ሥወድሽ የኔቅመም🥰🥰🥰
@tesfayemarimadlen4506
@tesfayemarimadlen4506 2 жыл бұрын
Betame Tasdesechaleshe Egziabhair Yebarkesh, Yetebkesh betam ewedshalehu 🙏⛪️✝️🛐❤️😘😍🌹💐👍👏👌❤️
@user-bd7yp4xx2j
@user-bd7yp4xx2j 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ 😘😘😘
@samrawitademe9435
@samrawitademe9435 2 жыл бұрын
ጣፋጭ
@mohammedjemal4314
@mohammedjemal4314 2 жыл бұрын
ጣፋጭዬ ትችያለሽ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
አባባ ተስፋዬ እግዚአብሔር ነፍስዎትን ይማር።
@tigstfkir4716
@tigstfkir4716 2 жыл бұрын
እንዴ ሳይሞት
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 жыл бұрын
እሰይ.የኔ.ጣፋጭ❤❤❤❤
@Goodluck-fc9tf
@Goodluck-fc9tf 2 жыл бұрын
Wow birse gobez konjo
@fastfast4519
@fastfast4519 2 жыл бұрын
የኔማርርርር።እህት።በርች❤❤❤❤❤❤
@millionhp6486
@millionhp6486 2 жыл бұрын
❤cute ጣፋጭ gobez !
@bunna5tube904
@bunna5tube904 2 жыл бұрын
የኔ፡ቆጆ፡እውነት፡ጣፋች፡እድግ፡በይ፡
@AhmadAhmad-ys3oe
@AhmadAhmad-ys3oe 2 жыл бұрын
wow
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
የኔውድ፣እድጊ፣በይልኝ🙏🙏❤
@emadazim3799
@emadazim3799 11 ай бұрын
Yene konjo❤
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 2 жыл бұрын
ይመር ትህትናው ሲያምር
@ebrahimebrahim1808
@ebrahimebrahim1808 2 жыл бұрын
Waaw
@ledeibalie8957
@ledeibalie8957 2 жыл бұрын
ጣፋጭየ የኔ ማረ
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 2 жыл бұрын
የኛ ሰው ግን ጨርሶ አብዷል እንዴ ይች ህፃን ልጅ አለባበስሽን አስተካክይ ምናምን የምትሉት በጤናቹ ነው ከዚህ በላይ የልጅ አለባበስ አለ እንዴ
@mihretwelday8288
@mihretwelday8288 6 ай бұрын
Gd ylshim l -ve y tefeteru sawochm alu eko!
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Abeba tesefaya betam miwedachew betam
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 жыл бұрын
ሁሉ ግዜ በየመድረኩ ሰላም ተስፋየ ነው ሚወዳት ቲዪ አለች ለምን አታገኝሽም ባክሽ ምን ሰው ነች
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 2 жыл бұрын
ማክቤል እራስሽ በቂ ነሽ ሌላ ሰው መሆን አትመኝ እራስሽን ዝቅ አታድርጊ እራስሽን መሆን ነው መመኘት ያለብሽ እኔ ያለሁበት አለም ልጆች ማንን መሆን ነው የምትፈልጉት ሲባሉ እራሴን ነው የሚሉት ከራሳቸው የሚበልጥ ስለሌለ።
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@laylamohammed
@laylamohammed 2 жыл бұрын
ወይኔ ጣፍጭዬ ትለያለሺ
@jameelajameela7921
@jameelajameela7921 2 жыл бұрын
😂😂ይችን አንድ ፍሬ ልጅ አለባበብስሽን አስተካክይ ትልዋታላችሁ እንዴ ልጅ ናት እኮ ቀሚስ ልበሽ ማለት ምን ማለት ነው እማማ መሰለቻችሁ ያልበላችሀን አትከኩ እሺ
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 2 жыл бұрын
ምድረ ሰገጤ አሁን በፈጣሪ እቺን ትንሽ ልጅ እንዲ ሲሉ አይገርማችሁም
@seada8901
@seada8901 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የኔ ቆጆነገር ስዉድሺ ❤❤❤❤
@lunabella1677
@lunabella1677 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@ethiopia1959
@ethiopia1959 2 жыл бұрын
ውይ ይች ልጅ ህፃን ናት ለካ!
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 2 жыл бұрын
ምናለ ሰላም ተሰፍየ ብታገኝሸ
@tttfff4025
@tttfff4025 2 жыл бұрын
tafaci nesh edmi yestesh fetari
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
👍
@alnasr9224
@alnasr9224 2 жыл бұрын
ውድድድድድ
@user-sm9zg1xj8e
@user-sm9zg1xj8e 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@amahatekue270
@amahatekue270 2 жыл бұрын
ጌታ፡ለምንፀልየው፡ፀሎት፡ሰማን፡የምንለው፡ስላረገልንብቻ፡አይደለም፡ባይመለስልንም፡ለበጎ፡ነው።
@ashaoubad5439
@ashaoubad5439 2 жыл бұрын
Tafacheya sewadshe😍🇪🇷🇪🇷
@user-ok9bt1bh1g
@user-ok9bt1bh1g 3 ай бұрын
ወይተአምር ምናለበት ስነስራአት ያለው ልብስ ብታለብሷት ኧርተው ወላጆች ተው ልጆችን ስነስራአት አስተምሩ
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Edehge biyilehgi tafachiya
@marta428
@marta428 2 жыл бұрын
ጣፋጪዬ
@EbSShort
@EbSShort 9 ай бұрын
እያየናትአደገች🎉🎉🎉🎉ቆንጆ❤❤❤
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
ክክክክክክ ኧረ አባበ በይ እንጂ ሚጣየ ቅመም😃😃😃😃💔💔💔💗💗
@tube-yi4nk
@tube-yi4nk 2 жыл бұрын
ልጅ እኮ ናት ልብሷ ምን ታካብዳላችሁ
@mahletgetachew6613
@mahletgetachew6613 2 жыл бұрын
Yane konjo
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ዋዉ ፊልም መረጣ ቀዝቃዛዉ ወላፈን በጣም ነዉ የምወደዉ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Tafach kongo. Edege beyelegh.
@mekdesm1070
@mekdesm1070 2 жыл бұрын
mert program new tafach
@sisaygibe5034
@sisaygibe5034 2 жыл бұрын
ጣፋጭ መጨረሻሽ ይመር
@mitamelak5922
@mitamelak5922 2 жыл бұрын
Tileyalesh
@zedotube5662
@zedotube5662 2 жыл бұрын
ጎበዝልጅ ግንኮ ቢጫ ኣምስትብርነው
@user-gh5vu8cf2w
@user-gh5vu8cf2w 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@NomorehgdefEzgharya
@NomorehgdefEzgharya 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አክትቪስት ተሳዳቢ ኡነትሽ ነው ጣፋጭየ
@rahma6779
@rahma6779 11 ай бұрын
Weregna selam yetalech wushitamoche
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 жыл бұрын
Ewnatem tafach.kimam neger eko nesh.
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
ጣፋጭ አንዱ ሰውን ስኬታማ የሚያደርገው እራሱን መስሎ ለማደግ ሲጥር ነው ሰላምን ለመሆን ከተመኘሽ ኮፒ ትሆኝ እና መወደድሽን ይቀንሳል ራስሽን ሆነሽ እደጊ ያን ጊዜ ልትበልጫትም ትችያለሽ ምክር ነው።
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ኑ ወደ ቤት 💚💛❤️💐
@selamawitzerihun686
@selamawitzerihun686 2 жыл бұрын
በጣም ትንሽ ልጅ ልብሱ አይቆሽሽ እንጂ ምንስ ቢለብስ ???
@egblge5224
@egblge5224 2 жыл бұрын
ቪው ለማግኘት ሰላምን .........:
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Sitasitey enide edimesh hugni yikirbish
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 5 ай бұрын
እኛ የምናውቀው ዴች 10 ብር ነበር
@tigistya
@tigistya 6 ай бұрын
ይመር አባተ እና ኤፍሬም ታደሰ እኔ ብቻ ነኝ የሚመሳሰሉብኝ ???
@meserettilahun8825
@meserettilahun8825 2 жыл бұрын
lije enidelej honesh bitadigi
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ጣፍጭየ፣የኔውድ፣አለባበስሽን፣አስትኪክየ።
@almazeyob7856
@almazeyob7856 2 жыл бұрын
ምን ሆነ አለባበሷ? ልጅ ነች
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
ማማዬ
@user-zl4fe4ug7o
@user-zl4fe4ug7o 2 жыл бұрын
አክቲቪስት ተሳዳቢ አለች ጣፋጭ kkkkkkk
@ff-sb4bu
@ff-sb4bu Жыл бұрын
ምናለ በእድሜዋ ልክ አለባበሷም እደዛው ቢሆን ምንዚ ገና ካሁኑ መራቆት
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
ሠላም ግን ምን ሠርታ ነዉ የምትደነቀዉ ?????
@eumgssan1260
@eumgssan1260 2 жыл бұрын
ፊልም ነዋ
@user-mg8ee8vn3e
@user-mg8ee8vn3e 5 ай бұрын
እንዴ አለባበስሽ ደስስስ አይልም
@marsilassiraj1249
@marsilassiraj1249 2 жыл бұрын
Why did you use selam tesfaye photo when she is not the guest this is unprofessional
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 5 ай бұрын
አንችም አሁን በእሪቀን መብጠት ጀመርሽ😮😂😂😂😂
@Helu460
@Helu460 2 жыл бұрын
ለምን የሰላም ተስፋዬን ፎቶ መጠቀም አስፈለገ? ሁለተኛ ከፍቼ አላይም ስታስጠሉ 😡😡😡😡
@user-hx1vo8to9o
@user-hx1vo8to9o 2 жыл бұрын
እኔም
@dagitube766
@dagitube766 2 жыл бұрын
እኔም
@dungedunge7226
@dungedunge7226 2 жыл бұрын
ትክክል እንዲህ አይነት አጭበርባሪ ሚዲያ አያስፈልግም
@dagitube766
@dagitube766 2 жыл бұрын
@@dungedunge7226 ልክነሽ እኔ ደሞ ማኪዬ ሰላምን አገኘቻት ብዬ ተገብግቤ መክፈቴ 😡
@dungedunge7226
@dungedunge7226 2 жыл бұрын
@@dagitube766 ያናድዳል አይደል
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 2 жыл бұрын
ቅመም ስወዳት
@dinkydinky683
@dinkydinky683 2 жыл бұрын
እናንቴ ዩቱበሮች እየሠተዋለቹ የሚተቀርብ ሌሌ የሚለጥፍት ሌላ እኛ እቃ እቃ ማጨዋቻ ናን ወደዘ
@bbtaddy2491
@bbtaddy2491 2 жыл бұрын
mekerate labana zerga mehone new =tflgew
@user-po9se4kn8r
@user-po9se4kn8r 2 жыл бұрын
ውይ ወላጆች ምናለ አለባበሷን ቢያሥተካክሉት
@maes2205
@maes2205 2 жыл бұрын
Werada tewiled ke ewket netsa hagerim generation mitgelu mehayman. Artist mibal andim sew yelem Ethiopia wust yaltenare arekiyam bicha l am not even kidding. Mitawerutin enkuan adamtut eski entu Fenton. Anbibu
@tsegeyezegeye6344
@tsegeyezegeye6344 Жыл бұрын
Ansh.gmatam .bey.imtaregotn.inayalen.ide.krta.tkoraretalesh.blashhu.blashhu.beheymanot.
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ጣፋጬ በማሪያም አለባበስሽን አስተካክይ እረጅም ቀሚስ ልበሺ በናትሽ ዉዴ ስወድሽ
@ethiopiaislove8868
@ethiopiaislove8868 2 жыл бұрын
ህፃን እኮ ናት
@dagitube766
@dagitube766 2 жыл бұрын
መብቷ ነው ደሞምያምርባታል ህፃን እኮ ናት❤😂
@joseernestookue4138
@joseernestookue4138 2 жыл бұрын
Abo andande enasetewel.hetsan nat menem betelebes eko tameralech.ahun bezi edemewa rejem lebes yebalal?ere enasetewel.koy rejem kemis lebesew sent yemiyasetela sera yemiseru alu. Lemanentawem tenesh selehonech be alebabes atetechewat.
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@joseernestookue4138 ኸረ ህፃን ብትሆንስ ሁሉም ነገር ከህፃንነት ይጀምራል በዚዉ ያድግባታል ምን ይሆናል እረጅም ብትለብስ?እንደዉም ባህሏ ልምማድዋ አድርጋ ታድጋለች እንጂ!!ከህፃንነት ጀምሮ በስነ ምግባር ታንፀዉ ያደጉ ልጆችና እንደፈለጉ ሆነዉ ያደጉ ልጆች አንድ ናቸዉ?ሁሌም ከህፃንነት ጀምሮ አስተዳደግ ይወስነዋል እሺ!ለዛ እንጂ እኔ ጠልቻት አይደለም ካጠፋዉ ይቅርታ?
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
@@dagitube766 ብትሆንስ በዚዉ ይለምድባትና ብኋላ ለመተዉ ትቸገራለች
@user-tj3ss9ol1c
@user-tj3ss9ol1c 2 ай бұрын
ጉዲ ይቺሙጪቅላ ጀመራት እረቃንለመሂደ
@madiasgaramuu2763
@madiasgaramuu2763 2 жыл бұрын
Metefu
@user-fu8ko8tq4s
@user-fu8ko8tq4s 2 жыл бұрын
ወይ ጠፈጭ አንችም ረቁትሽን መጠሽ ተይ ይቅርሽማ ገነ ነሽ ኡኡኡኡ
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@addishabeshawit5969
@addishabeshawit5969 2 жыл бұрын
ናምማሟኻ።
@beccarebecca3216
@beccarebecca3216 2 жыл бұрын
This is very unprofessional of u to put somone elses photo when u damn know well they aint the guest like some random youtbers ..... this is very degrading for the name of ur company very bad marketing idea 👎🏻👎🏻
@user-bs2rg2xz9o
@user-bs2rg2xz9o 2 жыл бұрын
ልጂቷ ከአሁኑ አለባበሷ እዩ ብቻ አይይይ ምናለ ረዘምየለ ብለብሰ
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
በይሥወድሽ ግን ልብሥሽን አስተካክሊ
@hannahaile8701
@hannahaile8701 2 жыл бұрын
Wey lij eko nat.
@almumlekamu7232
@almumlekamu7232 2 жыл бұрын
ስንት ፡ አርቲስቶች ፡ እራቁታቸውን ፡ እየሄዱ ፡ ህፃን ፡ ልጅ ፡ እንዲ ፡ ማለት ፡ ይከብዳል!!
@agerselam9575
@agerselam9575 2 жыл бұрын
@@almumlekamu7232 ህፃናቶች በልጂነት በተማሩትነውእሚሄዱት ካሁንካሁንካልተማረችችግርነው ለራሷብየነውደሞሠውእራቁቱን ቢሆዱ እኔምንአቃለሁ ሠውአንድ በሀይማኖታቸንእንዲህአይፈቀድምብየነውካጠፋሁይቅርታ ደሞረውእራቁቱንቢሆድም ሠውንመከተልየለብንም ሠውገደልቢገባ ገደልልገቢነው በሠው አትሂጂ
@agerenatlene3846
@agerenatlene3846 2 жыл бұрын
በዝህ እድሜ እንደዝህ አይነት አለባበስ ምንድን ነው
@nohaminethiopia3558
@nohaminethiopia3558 2 жыл бұрын
ጣፋጭ ካህኑም ከትላልቆቹን እያየሽ እራቆት መሄድ ጀመርሽ የአጋንንት መጫወቻ እንዳትሆኚ አለባበስሽ አስተካኪ መቼም በዙርያሽ ያሉት ሁሉም እንደ እብድ እራቆታቸው መሄድ የተለመደ ነገር ነው
@mifatmohammed4095
@mifatmohammed4095 2 жыл бұрын
እናትሽናት፣ለብስ፣እምታልብስሽ??
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 2 жыл бұрын
አትቀባጥሩ አለባበሥዋ የመቅበጥ ወይም ለሌላነገር አደለም የህፅን ልብሥ ነው የለበሠችው
@firerefiadisu1836
@firerefiadisu1836 2 жыл бұрын
እቺ ልጅ ግን የሆነች አሮጊት ሴትዮ ውስጧ ላይ አለች
@marya7483
@marya7483 2 жыл бұрын
Ere aybalm ychin yemeselachi lj edew abesha wend ekenachu bizatu
@eldanaashenafi9216
@eldanaashenafi9216 2 жыл бұрын
ውሸት ከጀመራችሁ ተከታያችሁን ታጣላችሁ
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 9 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 22 МЛН
የፍቅር ምርጫ find your match
12:39
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 223 М.
የመጨረሻው ምዕራፍ የመጨረሻ ክፍል /የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው/
17:01
ጉደኛው ልጅ  ! - በጣም አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
5:35
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 566 М.
የፍቅር ምርጫ Find your match ፍሬንድስ ሾው
25:06
Friends Show - ፍሬንድስ ሾው
Рет қаралды 472 М.
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 9 МЛН