የጡት ህመም መንስኤዎችና መፍትሄዎች/Causes of breast pain and its management

  Рет қаралды 13,490

Dr.Genet.

Dr.Genet.

11 ай бұрын

የጡት ህመም መንስኤዎችና መፍትሄዎች

Пікірлер: 38
@nanisolomon4208
@nanisolomon4208 4 сағат бұрын
እኔ አጠባለዉ አና አሁን በቅርቡ ጡቴ እያመመኝ ነዉ ጠጣር ነገር አለዉ ልጄ ላይ ጉዳት ያመጣል ዝም ብላ ብትጠባ?
@akiyadegu8210
@akiyadegu8210 3 ай бұрын
Selam dokter xuten yamegnal tute wusx tinishiye yemitirox nager alech ena hakimbet batedegagami yetaleyaye hakimbet heje sitay altirasawond tanasiche tayehu minem nager yalem nawu yemilugn ine gin eyawoye eyaqoye yamegnal min ladirg dokter
@YoditAseffa
@YoditAseffa 5 ай бұрын
Helo doctor atbalhw lge 1amet k 8 weru nw ena tlant nw ygmrege bkeg bkul yalw tute sitbaw btam amemege dgagmem smoker ygraw ayamgem yekegu gn btam yamgal chan slew wetet ywtawal chafw gba yale yimslal ebakshe mn lihon yichlal?
@me-qz3sj
@me-qz3sj 6 ай бұрын
ሰላም ጡቴን በጣም ያመኛል ያቃጥለኛል ይወጋኛል እስከ ብብቴ ነው የሚመኝ ሀኪም ሂጄ አጠቃላይ ምርመራ አረኩ ምንም የለው አሉኝ ግን በጣም ያመኛል ልብሽ ነው አሉኝ እኔ የሚመኝ ጡቴን ነው
@user-lj6uv2oc2z
@user-lj6uv2oc2z 26 күн бұрын
በፈጠረሽ ምላይ ደረስሽ ተሻለሽ እኔም እዳች ሀኪም ሂጀ ኖርማልነው አሉኝ ግን ልሞትነው
@romanjj9833
@romanjj9833 12 күн бұрын
Gira xutesh nw enen gira xuten eska jarbaye naw himam mesamgn😢
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 5 ай бұрын
ስለመረጃሽ በጣም አመሰግናለሁ እኔ ከጡቲ እብጠት አለችብኝ እጢናት ብየ አስባለሁ 6 አያመኝም ነበር የሆነ ግዚ እሩጫ እሩጨ ሰዉነቲ ሲበርዲ ህመሙ ተሰማኝ ጡት መያዣም አለበስኩምነበር ጡቲ የወደቀ አይደለም ትልቅነትም የለዉም በመጠኑ ይቀሳቀሳል ስሮጥ ብቻ ጨንቆኛል ትረጅኛለሽ ብየ አስባለሁ
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 5 ай бұрын
6አመት ያህል አያመኝም ነበር
@jazm292
@jazm292 7 ай бұрын
Dr ye gra tute bird sihon betam yamegnal ena rejm amet honotak biyans 13 met yhonewal kejemeregn gn bird seat bcha nw mn larg
@hayathayati9014
@hayathayati9014 3 ай бұрын
እህት ቀፈጠረሽ መልሺልኝ እኔ ጡቴ ውስጥ አንድ ጠጣር ነገረ አለብኝ ህመም አይሰማኝም አይጨምረም በእጄ ስነካው ፍርግጠ ይላል ማለቴ አንድ ቦታ የለነገር አደለም ሀኪም ሄጂ ነበር ምንም ማለት አደለም አሉኝ ግን እኔ ይጨንቀኛል እንቅልፍ የለኝም ምን ትመክሪኛለሽ😢
@dr.genet.2769
@dr.genet.2769 3 ай бұрын
አልትራሳውንድ ብትነሺ ጥሩ ነው
@hayathayati9014
@hayathayati9014 3 ай бұрын
@@dr.genet.2769 ተነሳሁኝ ምንም ማለት አደለም ኖርማን ነው አሉኝ እህት አያመኝም አጨምርም አንድቦታ ነው በእጄ ስነካው እንቀሳቀሳል ስር የያዘ አደለም እጢ ይሆን ?
@hayathayati9014
@hayathayati9014 3 ай бұрын
@@dr.genet.2769 ተነሳሁኝ ምንም ማለት አይደለም ኖርማን ነው አሉኝ እህት አያመኝም አጨምርም አንድቦታ ነው በእጄ ስነካው ይንቀሳቀሳል ስር የያዘ አደለም እጢ ይሆን ?
@AszZsa-sg8wt
@AszZsa-sg8wt 3 ай бұрын
ሠላም እህቴ ጡት አካባቢ ጥቁራ ነጠብጣብ አለብኝ
@FafiAra
@FafiAra 8 ай бұрын
ሰላም ሲስ የጡቴ ጫፍጐን መጀመርያ አፈከፈከ ከዛ ትንሽ ተሠነጠቀ ከዛ መግል አመጣ ከዛ አሁን ላይ በማጠባ ሣአት የማቃጠል ስሜት አመጣ ምን ሊሆን ይችላል??
@dr.genet.2769
@dr.genet.2769 8 ай бұрын
ኢንፌክሽን ፈጥሮ ሊሆን ስለሚችል ሀኪም ቤት ብትታይ መልካም ነው
@bruktawittegene5910
@bruktawittegene5910 8 ай бұрын
በብብቴ በኩል እስከ ጡቴ ይበላኛል በሱ በኩል ስተኛ ያመኛል
@user-lw6fr2wr9n
@user-lw6fr2wr9n 3 ай бұрын
እኔ ጡቴን በጣም ያሳክከኝ ነበር በፊት አጠቃላይ ሰውነቴን ነበር የሚበላኝ ከዛ ሁሉ ሰውነተ ተሻለኝ አሁን ጡቴን በጣም ይመኛል ያሳክከኛል ይደበደቤ ጫፍጫፉ ያቃጥለኛል ሀኪም ህጀ እራጂ ተነሳሁ ምንም ነገር የለሽም አሉኝ ጡቴ ትልቅ ነው ምን ላርግ እፍፍፍ
@EzzeEzz-st4eu
@EzzeEzz-st4eu 2 ай бұрын
ሰላም ዶኮተር ጡቴን ህመም ይሰ ማኛን ደግሞ ሁለቱንም መጠኑ እየጨመረብኚ ነዉ እስከ ብብቴ ድረስ ያመኛን ምንድነው ደኩተር
@Toyiba.tegegne
@Toyiba.tegegne 4 күн бұрын
እኔምእንደዚህያደርገኛልየማደርገው ግራገባኝ
@elsabettafese-nq8yf
@elsabettafese-nq8yf 4 ай бұрын
ጡት አጠብተሽ ስታስተዪ ያለው ህመም ምንድነው መፍቴ
@_DoiTMedia_
@_DoiTMedia_ 3 ай бұрын
እኔ በዚህ ሰሞን ግራጡቴን ህመም ሳይሆን ሙቀት ይሰማኛል ትከሻዬና ጀርባዬ እስከ ማጅራቴ ያመኛል ጡቴን ጥሩ ስሜት አይሰማኝም እንደማቃጠል ይሰማኛል ብብቴ ስር ።ሄጄ ጡቴን ልመርመር ወይ ? በጣም ስለፈራው ነው ።ጡት መያዥያ ስወጣ ብቻ ነው የምለብሰው ሙቀቱ ብብቴ ስር አከባቢ ነው የሚሰማኝ
@user-qh9qr3pv6g
@user-qh9qr3pv6g 3 ай бұрын
መፍትሄ ካገኘሽ ንገርኝ እህት እኔም ያመኛል
@tseganeshkebede8936
@tseganeshkebede8936 3 ай бұрын
ይገርማል እኔም እንደ ማቃጠል ብቻ ​@@user-qh9qr3pv6g
@user-tc1is2ix3h
@user-tc1is2ix3h 20 күн бұрын
ወላሂ እኔም ልክ እዳች ነዉ ያመመኝ ሀኪም ሄድኩኝ የስራ ብዛት ነዉ አሉኝ ግን አልተሻለኝም😢
@user-jd2vj8zx2s
@user-jd2vj8zx2s 3 ай бұрын
እኔ ጭራሺ አለብሥም
@user-mh3dk6mt9r
@user-mh3dk6mt9r 8 ай бұрын
ሰላም ጡቴ በጣም ይበላኝ እና ትንሽ የህመም ስሜት ይሰማኝ ነበር ግን አሁን በጣም እያመመኝ ነው እሲ ትንሽ ጥቁር ነገር ጡቴላይ ወታ በጣም ትበላኛለች አንድ 3ቀን ሆነኝ እሲመላ ስጡኝ
@dr.genet.2769
@dr.genet.2769 7 ай бұрын
ከቆዳ ጋ የተያያዘ ችግርም ሊሆን ስለሚችል ሀኪም ቤት ሄደሽ ብትታይ መልካም ነዉ።
@burjburj8271
@burjburj8271 2 ай бұрын
እህቴ የትነሽ ሳዉዲ ነሽ እዴ ስትብር አሉሽ መልሽልኝ
@user-fc2qu1nl8j
@user-fc2qu1nl8j 8 күн бұрын
እኔም ጡቴን ያሳከኛል ሀማከኬ የቱነሳ ጮፉቆስሏን ሁለቱም ጡቴ አሰብኩ አረብ ሀገርነኚ
@burjburj8271
@burjburj8271 2 ай бұрын
እረ እኔም ጡቴን አሞ ኛል እና ሀኪም ሂጀ ምንም የለም አሉኝ እራጅ አይተዉኛል እበጥ አለ አሉ እበጡ እኔም ይለየኛል ለብቻዉ ቁጭ ያለነዉ ስነካዉ ወደላይ ወደታች ይቀሳቀሳል እና ብግዜ አያመኝም ግን እየቆየ ወደሌላ ይቀየርብኝ ይሆን እደሁ ብየ ፈራሁ
@user-lj6uv2oc2z
@user-lj6uv2oc2z 26 күн бұрын
ተሻለሽ በናትሽ መፍትሄውን ንገሪኝ እኔም ልሞትነው😢😢😢😢
@burjburj8271
@burjburj8271 25 күн бұрын
@@user-lj6uv2oc2z እዳበጠነዉ መፍትሄ አላገኘሁም እህት
@user-vw5cj4ec7g
@user-vw5cj4ec7g 2 ай бұрын
በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ ያጋጠማቹ የውርጃ መዳኒቱ አለኝ አናግሩኝ
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 29 күн бұрын
ፈጣሪሺን አፈሪም.ሂወት የምታጠፊው
@hayathayati9014
@hayathayati9014 3 ай бұрын
እህት ቀፈጠረሽ መልሺልኝ እኔ ጡቴ ውስጥ አንድ ጠጣር ነገረ አለብኝ ህመም አይሰማኝም አይጨምረም በእጄ ስነካው ፍርግጠ ይላል ማለቴ አንድ ቦታ የለነገር አደለም ሀኪም ሄጂ ነበር ምንም ማለት አደለም አሉኝ ግን እኔ ይጨንቀኛል እንቅልፍ የለኝም ምን ትመክሪኛለሽ😢
@user-ss5he7bd7h
@user-ss5he7bd7h 2 ай бұрын
እደትሆሽእህት😢😢😢እኔምእዳችውነኚህክምናምአልሄድኩአሁንእያመመኚነው
@hayathayati9014
@hayathayati9014 2 ай бұрын
@@user-ss5he7bd7h እህት በሀሳብ ልሞት ሆነ ሀኪም ቤት ሄጄ ሁለት ቀን ምርመራ አደረኩኝ ይውጣ ብለው አሶጣሁት የወጣው ይመረመራል ብለው ተመረመረ ውጤት15 ቀን በኋላ ነይ አሉኝ ሄድኩኝ አልሃምዱሊላህ ምንም የለብሽም ተባልኩኝ እጢ መሠለኝ በአረብኛ ነገሩኝ አላወኩትም እና አሁን 20ቀኔ ከተደረኩኝ አብሽሪይ ታሚይ የሰው ወሬ እየሠሙ ከማበድ መታከም ይሻላል እህት አላህ ያሽርሽ የረብ።
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 70 МЛН
የጡት ህመም / Mastalgia : ምንነት ምልክቶች መንስኤዎችና መፍትሄዎቻቸው
13:06
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 144 М.
የልጅ እናቶች ከኔ ተማሩ‼️How to stop breastfeeding⁉️
23:25
የዓይን አለርጂ ምልክቶች እና መፍትሄ
8:49
Amakari - አማካሪ
Рет қаралды 32 М.
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 53 МЛН