የአቶ ትዝታው ሳሙኤል ፉከራ🔨

  Рет қаралды 19,844

Kine Tube

Kine Tube

3 жыл бұрын

vm.tiktok.com/ZMenPfGv3/
t.me/joinchat/T8tShEPRFcrieCDx
“አባቶችም ለእነርሱ ናቸውና፤ ከእነርሱም ክርስቶስ በሥጋ መጣ፥ እርሱም ከሁሉ በላይ ሆኖ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው፤ አሜን።”
- ሮሜ 9፥5

Пікірлер: 267
@adonairoi3516
@adonairoi3516 2 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ::ሮሜ 8:34 ላይ ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ይላል በእንግሊዝኛውም ...who also makes intercession... ይላል :: ሐዋርያው ጳውሎስ በግሪክም በዕብራይስጥም ስለእኛ የሚማልደው ብሎ ነው የፃፈው:: ጳውሎስ የደከመበትን ወንጌል ለምን ታጣምማለህ:: ቃሉን መቀየሩ እርግማን ያመጣል::የሁላችንንም አይን እግዚአብሔር ያብራልን
@user-nh5fl3zp1b
@user-nh5fl3zp1b 2 жыл бұрын
የሚማልድማለትየሚፈርድማለትነውምክንያቱምትቢተኤርሚያስምእራፍሰባትከቁጥርአንደቸምራችሁካነበባችሁትእውነቱንታገኙታላችሁእግዚአብሔርእደሚማልድይናገራልይህማለትእግዚአብሔርከማለደሎቱስበሀትፈራጃችንማነው?ማለደማለትይፈርዳልእደሆነእወቁየተዋህዶልጆችእዳስቱ።መናፍቆችእየሱስጌታነውእየሱስጌታነውየሚሉትምንምሳይገባቸውነውእየሱስእየሱስእየሱስያለኝንሁሉከቶአላቀውምብሎመዳኒታችንእደተናገረው።አንዷእኮመናፍቅነችስንከራከርክግሩብላይተገናኝተንእየሱስጌታነውአለችኝአወጌታነውግንአማላጅአደለምየሚለመንእጅየሚለምንአደለምእኔየምለምነውእጅየሚለምንአምላክየለኝምአልኳትእሷምአይከአብየለምናልአለችኝአብከወልድአይበልጥምወልድምከአብአያስምመፈስቅዱስምከአብናከወልድጋርእኩልነውአብወልድመፈስቅዱስአንድእግዚአብሔርናቸውአልኳትእሷምአይወልድሁሉንቻይአምላክአደለምአለችኝወልድኮእሱስእየሱስየምትይውነውአልኳትእሷደሞአይወልድንየፈጠረውአብነውወልድአለምሳይፈጠርየለምአለምከተፈጠረበኋላነውከማርያምየተወለደዛሬምዘውትርምለዘላለሙአሜን፫እምመናገሬንቀጠልኩአይተሳስተሻልወልድለአብየበሀሪልጁነውወልድአለምሳይፈጠርከአብናከመፈስቅዱስጋርየነበረነውአዳምበሰራውሀጢያትከሶስቱአካላትአንዱአካላትእግዚአብሔርወልድባባቱፍቃድበራሱፈቃድከቅድስትድግልማርያምከስጋዋስጋከነፍሷነፍስትነስቶሰውሁነመጀመሪያቃልነበርቃልምበእግዚአብዘድነበረቃልምእግዚአብሔርነበርቃልስጋሆነአልኳትእሷምታዳአብናወልድመፈስቅዱስአንድከሆኑለምንወልድሲለምንሲፀልሲደክመውሲያቀላፋአየነውአለችኝእኔምመናገርቀጠልኩየደከመውበለበሰውስጋነውምንያቱእድህየሚልቃልስላነበብኩእግዚአብሔርአምላክአይደክምምአይታክትምማስተዋሉምአይመረመርምስለዝህየለበሰውስጋነውእጂመለኮቱአይደክምምአልኳት።ሲተኛያየነውካድቱከሀፂያተሰበቀርእደኛስለሆነእሱአምላክሁኖሳለአምላክነቱሳይለወጥከሰውጋርተመሳስለሰውአምላክሆነአምላክሰውሆነየተኛውእደኛበለበሰውስጋእጅእነሆእስራኤልንየሚጠብቅአይተኛምአያቀላፋምይላልአልኳት።የፀለየውድሞለኛእያስተማረነውበፈተናግዜእደትመጥናእዳለብንወደሱእደትመቅረብእዳለብንሁለተኛየትቢትቃልለመፈፀምነው።ጌታችንፀሎትባስተማርንመሰረትሀዋርያውእሲቲፋኖስበድጋይበወገሩትግዜአባትሆይየሚሰሩትንአያቁምእናይቅርበላቸውአለየዛንግዜሰማይተከፈተእየሱስክርስቶስንበዙፋኑተቀምጦአየሁትአለታዳእየሱስለማኝከሆነሎቱስበሀትለምንሀዋርያውወዳባትህለምንልኝአላለምነበር?እየሱስተፈፀመያለውቃልመለመኑምምሆነሁለነገርበምድርላይቀረዛሬዙፋኑሁኖይፈርዳልዳግምምለፍርድይመጣልየየወጉትምያዩታልእኛምበፊቱእቆማለንእረኛበጎቹንከፍየሎችእደሚለይጌታችንምፃድቃንንእናሀፂተኛንይለያልአልኳትስለዝህአማላጅሽእየሱስከሆነጌታሽማነውአልኳትእየሱስነውአለችኝአንችፈራጅነውበይአይፈርድምሁሉቻይአደለምለኔግንአማላጀነውአለችኛእኔምበጣምአዘኩምክንያቱምእውነቱጠፍቶባታልብቻሰላሳግዜእየሱስጌታነውትለኛለችእምእጅግበጣምአሳዘነችኝከዛስአትአየያስኩኝመፀሀፍቅዱስአብረንማበብጀመርንከዛበራሷግዜእውነትንእየተረዳችመጣችከዛበኋላየስላሴንልጅነትአገኘችዛሬለተዋህዶሀይማኖቷድሮድርየላትምከዛምእየሰበከቻቸውሶስትጓደኞቿንአመጣችዛሬላየበተዋህዶእምነታቸውፀተውይኖራሉእኔምበትህትናቀስብየደከመኝሳልልባግባብተከራክሬእደግዚአብሔርፍቃድአራትነፍሳትወደተቀደሰችተዋህዶአምጥቻለሁ።ክብርናምስጋናይሁንአንድአምላክለሚሆን_ለአብ_ለወልድ_ለመፈስቅዱስ_ዛሬምዘውትርምለዘላለሙአሜን፫
@l.m9558
@l.m9558 2 жыл бұрын
ዮሐንስ 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹³ ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው። ¹⁴-¹⁵ ሙሴም በምድረ በዳ እባብን እንደ ሰቀለ እንዲሁ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ የሰው ልጅ ይሰቀል ይገባዋል። ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
@celinesamira2109
@celinesamira2109 2 жыл бұрын
ጰጋውን.ያብዛልክ.የድንግል.ማርያም.ልጅ🙏
@wubetube9848
@wubetube9848 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን👏🙏💒
@user-ro3lv3dk3j
@user-ro3lv3dk3j 2 жыл бұрын
በእዉነት ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰመልን ፀጋዉን ብዝትዝት ያድርግልህ ለእኛ ለሰነፎችም በረከትህ ይደርብን ፥ ለምሳሳቱት ወገኖቸ ደግም ልቦና ያድላች ወደ ጥንት እዉነታዊት ሀይማኖታቸው ወደ ክብርት ተዋህዶ እምነት ይመልሳቸው አሜን
@kuwaitkuwaitt1511
@kuwaitkuwaitt1511 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃላህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@tigistfeleke8085
@tigistfeleke8085 2 жыл бұрын
ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች መምህራችን ተባረክልን
@tigistfikru1445
@tigistfikru1445 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን አሜን
@emabettube3699
@emabettube3699 2 жыл бұрын
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናልን አሜን ፫
@kybayisapky5368
@kybayisapky5368 2 жыл бұрын
ወንድማችን በእውንት ግልፅ የሆነ አገላለፅ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ
@user-nf4md1is8q
@user-nf4md1is8q 2 жыл бұрын
ማርያም ሞተኛለች አታማልድም ትዝታ ሳሙኤል በኢየሱስ ስም ያማልዳል
@MekdesMekdes-mz4wg
@MekdesMekdes-mz4wg Ай бұрын
እሜን ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን
@hawiyoutube2120
@hawiyoutube2120 2 жыл бұрын
በእውነት መምርሃቺን እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ያገልግሎት ዘምኖትን ይስብዛላችሁ
@egzabiranttakalh682
@egzabiranttakalh682 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-bw1ih9cn9l
@user-bw1ih9cn9l 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማለን ትዝታው ልቦናህ ይስጥህ እግዚአብሔር ደግሞ አትዳፈር ደግሞ ሞስልሞች ተው ስለ ተዋህዶ አትንኩ እናንተ አምላክ የለላቹ አለህ አይወልድም አይወለድም አምሳያ የለዎም ደንጋይም አይመስልም ሰውም አይመስልም እሽ ለማን ነው የሚትሰግዱት የኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በአምሳሉ ፈጠረን ይለላ እኛም እንሰግዳለን እነምልከዋለን የናንተ ሞስልሞች ግን ገነት የለላቹ ናቹ ገነታቹ ጨለማ ነው የኛ ማ ወደ ምስራቅ ፍታችን አዙረን እንጸልያለን እንሰግዳለን ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን አሜን፫
@Design_everything_with_me
@Design_everything_with_me 2 жыл бұрын
መንገድም ህይወት እኔ ነኝ የምል የእግዚአብሔር ቃል እንዴት ይሁን ? መጽሐፍ ቅዱስ ግን የምለን ከእየሱስ በቀር ምንም አይነት አምላክ አይኑርህ ነዉ የምለዉ። ትዝታ ደግሞ ይኼንኑ የተነገረ ብሽሽቁ ይቅርና እዉነት የሆዉን የሞተልንን ክርሰቶስን ለዓለም እንገር የዓለም ድንኳን ክብር እና ዝና አያድንም ብቸኛ አደኝ የቀራኒዮ ጌታ ብቻ ነዉ
@meesaeed-vr8qc
@meesaeed-vr8qc Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@wirtufikru18
@wirtufikru18 2 жыл бұрын
እስቲ ከመፅሀፍ ቅዱስ ማርያም ታማልዳለች የሚል እንደ ቦታ ጥቅስ የእግዚአብሔርን ቃል አታጣም
@weynshetderbew5058
@weynshetderbew5058 2 жыл бұрын
አሜን ፫ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድማችን ❤️❤️❤️❤️❤️
@tiitinaayeetaawadolij9357
@tiitinaayeetaawadolij9357 3 жыл бұрын
መምህረችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዝመኖን ያርዝመልን በርቱልን dhuguma dhugaati waaqayoo saagalee jireenyaa isin hadhagesisuu jaabadhaa barasisa it nuu dhufaa🙏⛪❤❤
@treson8640
@treson8640 2 жыл бұрын
ይሄን ቻናል በመከታተል በጣም ብዙ ተምርያለው :: አሁንም ሞገስ እና ፀጋውን እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@italemitalem189
@italemitalem189 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😭😭🙏🙏 💒💒💒🕯🕊🕊✅✅🕊🕊☝☝☝👏
@asimkhan7799
@asimkhan7799 2 жыл бұрын
አሜን
@mamiebizuneh8545
@mamiebizuneh8545 2 жыл бұрын
በመሰረቱ እርሱን ማድመጥ ያስጠላል የእመቤታችንን ክብር በእስ አቅም ሊነገር ስለማይችል::
@mestybeyene1182
@mestybeyene1182 2 жыл бұрын
Eebbifami ,waaqayyoo sagalee ergamoota sii haa dhageessiisuu!!
@yohannesbogale3230
@yohannesbogale3230 2 жыл бұрын
ኢየሱስ፡የቱነው ፡ላልከው፡ እሱ፡ ኢየሱስ፡ ጌታ፡ነዉ ኢየሱስ፡ ነብይ፡ነብይ፡ነው ኢየሱስ፡ አማላጄ፡ ነው ኢየሱስ፡ ፈራጅ፡ ነው ኢየሱስ፡ፍጹም፡ሰው፡ፍጹም፡አምላክ፡ነው ኢየሱስ፡ ሁሉ፡በሁሉ፡ነው።
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 2 ай бұрын
ቃአለ ሒውት ያስማል ውድማችን ❤❤❤❤❤
@derejealemu7774
@derejealemu7774 2 жыл бұрын
Baarsisa kenyaa Waqqayyoo sagale jirenya sini haa dhagesisu ebbiffami
@melkimelki1671
@melkimelki1671 2 жыл бұрын
በውነትዘማሪትዝታውይሄንሲልመሰማትያማል
@salmaelkanzi655
@salmaelkanzi655 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልንየሰመነውንበልባችንየፃፍልን
@genitawahido8233
@genitawahido8233 2 жыл бұрын
Waaqayyoo gooftaan saagalee jireenyaa Sii haa dhaageesisuu bara baran baarsisaa keenyaa nuuf jiradhu kennaa Tawahido 💒💒💒💒💒💒💒💒
@mulusewyeshanew2509
@mulusewyeshanew2509 Жыл бұрын
መምህራች እድሜና ጤና ይስጥልን🙏❤🙏❤🙏❤
@jesusislord7569
@jesusislord7569 2 жыл бұрын
ወደ ዕብራውያን 8 1፤ ከተናገርነውም ዋና ነገሩ ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ የኔ ወንድም ከዚህ የምንረዳው በሰማይ ቤት አሁን ሊቀካህን (ስለኛ የሚማልድ) ክርስቶስ እየሱስ አለን ተባረክ
@jeeds8409
@jeeds8409 3 жыл бұрын
መምህራቺን በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅዎት።
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
በውነቱ መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግልማርም ልጅ ልቦና ቸውን ይክፈትላቸው ለሱና ለመጣዮቹ
@adentedela5358
@adentedela5358 2 жыл бұрын
አታጣምም ቃሉን አታጣምም ማማለድ እስከ መስቀሉ ድረስ ብቻ ነው ከዛ በሀላ ማርያምና ሌሎቹ ይማልዳሉ የሚል መጽሐፍ ቅዱሰ ላይ አንድም የለም የለም የለም የለም
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 2 жыл бұрын
tizitaw geta yibarkew Enatem wede geta temelesu
@berhaneberhane6830
@berhaneberhane6830 Жыл бұрын
ቃለሒወትያሰማልኝ
@tsionngusie6991
@tsionngusie6991 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln bebetu yatsnah memhrachin
@bogaleshhora8422
@bogaleshhora8422 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 2 жыл бұрын
Ende tizitawin yemiyasastutinim lelochunim endihu agaltulin memhir. . Kale hiwotin yasemalin
@tigisit3370
@tigisit3370 3 жыл бұрын
Waqqayoo gooftaan sagale jirenyaa sii haa dhagesisuu ⛪⛪⛪🙏🙏🙏❤❤ Okotdoosii deebii qabdii Tawahidoo koo sher sher
@ethiopiawit4171
@ethiopiawit4171 3 жыл бұрын
እዩኝ እዩኝ በሇላ ደብቁኝን ያመጣል ተዉ ትዝታዉ የበላህበትን ወጭት አትስበር። እግዚአብሔር ያከበረዉን ማንም ሊያቀለዉ አይችልም።
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እንዴት እንዴት ነው የሚወራጨዉ
@kiyuu4335
@kiyuu4335 2 жыл бұрын
Mamirachin Qalee hiwet yasmlin🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@almaztamare1513
@almaztamare1513 2 жыл бұрын
Mehmerachin kale hiyoten yasemalen
@haymiyoutube575
@haymiyoutube575 2 жыл бұрын
kale heywetn yasemaln memherachn
@halimamohammad1877
@halimamohammad1877 2 жыл бұрын
መህሩችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤😘😘
@user-gi3ql9ou1f
@user-gi3ql9ou1f 2 жыл бұрын
እመብርሀን ዘመንክን ትባርክልህ ወንድሜ
@marymikel565
@marymikel565 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እመቤታችን እድሜው ታብዛልክ
@user-ch5yg7qh7p
@user-ch5yg7qh7p 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛለህ ወድማቺን
@henoknegatu5563
@henoknegatu5563 2 жыл бұрын
amlak aydelem alalem yesew kal atatam...ewnet alegne yemisebkew ewnetegna wengel new kalk lemn live kesu gar gebte kaln bekal atafersm
@manarkalba3866
@manarkalba3866 3 жыл бұрын
ameen ameen ameen baga nagan dhuftan barsiisa keenya waqayyo gooftan sagalee jirenyaa isiin haa dhagesisu
@almaasyopia6924
@almaasyopia6924 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን
@user-np1uc2jt8b
@user-np1uc2jt8b 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ትዝታው እ/ር ይመልስህ
@alemt9114
@alemt9114 3 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@almazmengistu4215
@almazmengistu4215 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🌿 ኦሮቶዶክስ ተወህዶ ለዘላለም ትኑር⛪🎉
@asrattegayea5660
@asrattegayea5660 2 жыл бұрын
አሜንንንንን
@bhlole5835
@bhlole5835 2 жыл бұрын
Are eyseus geta New
@arfasekumsaa82
@arfasekumsaa82 3 жыл бұрын
Waqayyoo sagalee jirenyaa isiin haa dhagesiisuu Barasisaa kenyaa
@desiiyeemariyaamlij7046
@desiiyeemariyaamlij7046 3 жыл бұрын
Waaqayoo goftaan sagalee jireenyaa is haa dhagechisuu AMEN Ebifamaa Br//S kenyaa ⛪⛪⛪📖📖📖📖✝️✝️✝️✝️✅✅✅
@wolatesilasewolatesilase3232
@wolatesilasewolatesilase3232 3 жыл бұрын
Amen amen amen kalehiwoti yasemalin wosimachini Tewahido malisi alati❤❤❤❤
@palacedibba9444
@palacedibba9444 3 жыл бұрын
Waqayooo goftaaan sagaleee jirenyaaa siii yaaa dhagesisuuu basisaaa kenyaaa
@eliehashemeliehashem2356
@eliehashemeliehashem2356 Жыл бұрын
ትዝታው እኮ ፈጣሪ ልቦና ይስጠው እንጅ ዳቢሎስ ሹክ ብሎት
@ibrahimistiv4868
@ibrahimistiv4868 2 жыл бұрын
በእዉነትመምህራችእግዚአብሔር ፀጋዉንብዝዝትያድርግልህቃለህይወት ያስማልን ለመናፍቆችም ልቦናቸዉንይመልስላቸዉ አቶተዝታዉም እግዚአብሔር ልባና ይስጥህወደእዉነተኝዉም መንገድ ተመለስ
@warkdaba2959
@warkdaba2959 3 жыл бұрын
Waqayoo sagalee jirenyaa siin yaa dheresuu Ameen Ameen Ameen
@simesime7396
@simesime7396 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemaln bartaln wondimachn
@mekdesmolla1898
@mekdesmolla1898 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትባርህ
@ethopialove3185
@ethopialove3185 2 жыл бұрын
በእውነት ውድማችን በጣም እናምሰገናለን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
@dawitghion465
@dawitghion465 2 жыл бұрын
gobez wendemachen kale hiwot yasemah
@mebrattadese355
@mebrattadese355 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦ ጠጣም ይገርማል የመናፍቅ ነገር የሚደቁ ናቸው
@warkdaba2959
@warkdaba2959 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen
@jozianezgheib1004
@jozianezgheib1004 Жыл бұрын
Amee
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 2 жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN Barsiisaa kenyaa waqayyoon sagalee jirenyaa isiin yaa dhagesisuu 🙏
@GalaxyGalaxy-rc1zl
@GalaxyGalaxy-rc1zl 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@asteraster2811
@asteraster2811 2 жыл бұрын
Bewnat qalhiywat ysamalin yagalgilot zamnihin ysrzmilin
@selamtesfaye1648
@selamtesfaye1648 2 жыл бұрын
አምላክ አይደለም አላለም ኢየሱስ አምላክም አማላጅም ነው ይህን ያለው መፅሐፍ ቅዱስ ነው እንጂ ትዝታ አይደለም ይህንን ከተቃወምን ከሰው ጋር ሳይሆን የምንጣላው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር ነው።
@gentlevosuha4779
@gentlevosuha4779 2 жыл бұрын
ማምር እግዚአብሔር ይ ባርክ
@Design_everything_with_me
@Design_everything_with_me 2 жыл бұрын
ሞቶ ህያ የሆነው የሚያድን የሚፈዉስ ብቸኛ ማነው ?እየሱስ ብቻ ነዉ።
@mebrattadese355
@mebrattadese355 2 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን ወንድማችን እሱ አብዷል
@jesusislord7569
@jesusislord7569 2 жыл бұрын
1ኛ ጢሞቴዎስ 2 5፤ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
@tigisttamrat6044
@tigisttamrat6044 3 жыл бұрын
ሰላም ለርሶ ይሁን ህንቁ መምህራችን በእውነት ቃለ ህዮትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ🙏🙏🙏😍😍🥰🥰💓💓
@haymanotdesta4137
@haymanotdesta4137 2 жыл бұрын
እግዛብሔር ይባርክህ አባቴ አሻርክልኝ ቅሌታም እመብርሀን ታማልዳለች እናቴ ማሪያም እኔ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ
@user-qj8yq7fk1j
@user-qj8yq7fk1j 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሳማልን
@user-qf8rb2nt3n
@user-qf8rb2nt3n 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚሃብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@mimiselam8749
@mimiselam8749 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekdesmolla1898
@mekdesmolla1898 2 жыл бұрын
በጣም ወድሜ ቃለወት ያሠማልን እኔ እራሡ ቅንጭቴ ተበጥብጦ ነበር
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን +++
@almasznagash3971
@almasznagash3971 3 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዘልህ ወንድማችን የእውነት እግዚአብሔር ለጠፈው ወንድማችን ለትዝተው ልቦና ይስጥልን ፈጣሪ ይጎበኝልን
@fish2476
@fish2476 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥህ
@danidamtew8044
@danidamtew8044 2 жыл бұрын
Tebanobachewal tezetaw betam yebeletehal esu arada new Bible yebeletehal endet beseleh yemelekal
@berkeneshtekle2047
@berkeneshtekle2047 11 ай бұрын
❤❤❤
@mekdesbussha2766
@mekdesbussha2766 2 жыл бұрын
Gobezi beritalin ye tewahido anbesa
@kalkidank8192
@kalkidank8192 2 жыл бұрын
Endene aynetun bel eshi Antes man neh, tizitaw egziabher yibarkew eskezare teshewden neber eyesus geta nw
@asternugusee3358
@asternugusee3358 3 жыл бұрын
Nageefii haraarii waaqayoo Sifi yaa bayaatuu dhugumatii waaqayoo sagalee jireenyaa Si yaa dhagesisuu Barafi tajalumaa kee Sifi yaa dhereesuu 👏👏👏👏👏👏👏👏
@aliyechannel3923
@aliyechannel3923 2 жыл бұрын
Anii ijoollee orthodox sintii hare malif hojetanii sharee godhaa namaticha kan biraa ga'a namotaa bayyesa karanatii fidaa Tizitaa yena barsisuu pexonii jala demanii harkaa rukutanif bayyetuu jiruu Maal egadanii ree sharee godhaa obbolewwan koo👈
@petykakoun859
@petykakoun859 3 жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልን መምህር💒💒💒
@CuWIZ
@CuWIZ 2 жыл бұрын
እመብርሐን ድካምሕን ትቁጠርልሕ
@jacobvrgs4654
@jacobvrgs4654 3 жыл бұрын
Ammeen ammeen ammeen
@fikerdablke1153
@fikerdablke1153 2 жыл бұрын
እኔ ግን ምን ልበል በመቤቴ እንደዛ እንዳልዘመረክ ካንደበትህ እኔስ አልፈራም ድንግልን ይዤ እንዳላልክ ልቦና ይስጥህ ወንድሜ
@sabontuficheesalalee8403
@sabontuficheesalalee8403 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN qall Hewitt yasmalen ☝️☝️
@jesusislord7569
@jesusislord7569 2 жыл бұрын
1ኛ ዮሐንስ 2 1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 2፤ እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
@meretmelkie9050
@meretmelkie9050 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 💞💞💞💞
@sakhretalkuds422
@sakhretalkuds422 2 жыл бұрын
egham benemaled yesemanal atesasat memeher
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 13 МЛН
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
0:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
0:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 3,1 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор#cat  #топ
0:24
Лайки Like
Рет қаралды 1,7 МЛН